አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 10 / Agafari Se1 Ep 10

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 136

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl 8 หลายเดือนก่อน +28

    አሌክሶና ጥንቅሹ በእውነት ትወና ምን እንደሆነ ከእናንተ ብዙዎች ይማራሉ ብዬ አስባለሁ:: አሌክሶ የእኔ የምንግዜም ምርጥ የወንድ ተዋናይ ኑርልኝ::

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 8 หลายเดือนก่อน +2

      100% alexo nurelene

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ kglighthandler ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

    • @WeberestsisayWeberestsisay
      @WeberestsisayWeberestsisay 6 หลายเดือนก่อน

      Grum tiwena

  • @behailunigusse
    @behailunigusse หลายเดือนก่อน +1

    ያንተ እጆች የተባረኩ ናቸው ያረስከው ያለሰለስከው መሬት በክብር ይቀበልሀል::🔥🔥👍👍

  • @filimon683
    @filimon683 8 หลายเดือนก่อน +8

    ጎበዝ አለ አጋፋሪ ጎበዞች

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +2

      ጎበዝ ውድ ሰለሞን ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 8 หลายเดือนก่อน +16

    እንኳን አደረሳቹ የአጋፌና የጥንቅሹ ቤተሰቦች🎉🎉🎉🎉

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ ቆንጂት

  • @mesiyenatan9054
    @mesiyenatan9054 8 หลายเดือนก่อน +7

    ደጉ የሀሀገሬ ገበሬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በ እናንተ ነው ጥጋባችን

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ውድ መሲ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 8 หลายเดือนก่อน +5

    እኔስ በየሳምንቱ😢 ማልቀስ ሆነ ስራዬ!
    የኔ ደጉ ገበሬ ሆዳችንን እስከነኮተታችን ለቻልህ የምንሰጠው ስድብ አስተያየት የማህይምነታችንን ጥግ የሚያሳይ ድንቁርናችን ይገርማል
    ኧረ ወገን ባለሀገሩን ጀግና እናክብር እናክብር❤❤❤🎉🎉

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @wastinagaredew1192
    @wastinagaredew1192 8 หลายเดือนก่อน +13

    ከገበሬው የበለጠ የሀገር እና የወገን ባለውለታ ማን አለ ? እግዚአብሔር የሆዳችሁን ፍሬ እና የእጃችሁን ስራ ይባርከው እንወዳችዋለን!!!!

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ wastinagaredew ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

    • @BiniyamYirgalem
      @BiniyamYirgalem 7 หลายเดือนก่อน

      J🎉

  • @selamshermo3605
    @selamshermo3605 8 หลายเดือนก่อน +3

    የገበሬ እጆች የተባረኩ ናቸው ስንቱን አረስርሰዋል ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ያማል የሚገባቸውን ክብር አላገኙም

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ሰላም ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @merondagne-sy3pd
    @merondagne-sy3pd 8 หลายเดือนก่อน +3

    አዉነትን ሰንረዳ አንደበታችን በዘፈቀደና በችኮላ የማይፈርድ እና የራስን ታናሽነትን ያስታዉሰኛል

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ሜሮን ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 8 หลายเดือนก่อน +5

    🙏ምርጦች እንኳን አደረሳቹ መልካም በዓል 🙏💚💛❤😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን ውድ ሄለን ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @shebelawkuma6586
    @shebelawkuma6586 8 หลายเดือนก่อน +4

    really a touching story .....feeling sorry for our farmers for what they have been through .....

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน

      Dear Sheblaw, promote us in the way that is convenient for you, including share, like and subscribe, so that our work reaches people. Thank you

  • @yosyfiseha163
    @yosyfiseha163 8 หลายเดือนก่อน +6

    ጥንቅሹ የእውነት ትችላለህ።ጎ በ ዝ ! ብሎሀል አጋፋሪ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +2

      ውድ ዮሲ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 8 หลายเดือนก่อน +2

    እደገበሬ የሚያቋሽሽቱ ነገር የለም ከተማወቹ ገበሬነት ክብር ነዉ ባላገር ብለዉ ይሰድቡናል አወ ነነ ሀገርን የሚጠብቀዉ ገበሬ የለት ጉርስ የሚሰጣቹህ ገበሬ ነዉ ቢገባቹህ ክብር ይገባዋን ገበሬ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @tamratansa1744
    @tamratansa1744 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አለማየሁ ታደሰን የመሠለ ታላቅ አርቲስት እና አጋፋ ይቅርና ለማንም ናዓልዱበግ ይደረጋል

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ታምራት ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @sirakTesfaye-j7m
    @sirakTesfaye-j7m 8 หลายเดือนก่อน +7

    Thise drama disseveres 100 million views😍😍😍😍😍😍😘

  • @benseattle1767
    @benseattle1767 8 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ አዝናኝ እና ቁም ነገር የሚያስጨብጥ አስተማሪ ዝግጅቶችን ነው የምታቀርቡት። እድሜ ይስጣችሁ መሬት ላይ ያለውን እውነተኛውን ነገር ነው የምታሳዩን። እናመሰግናለን።

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ክብረት ይስጥልኝ ውድ benseattle ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @kinfegulilat
    @kinfegulilat 8 หลายเดือนก่อน +2

    ደረቁን ጭንቅላታችንን ከእርጥቡ መሬታችን ያስማማልን ።

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +2

      ውድ ክንፈ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

    • @kinfegulilat
      @kinfegulilat 8 หลายเดือนก่อน

      የኛ ነገር ክፉውን በሚልዮን እያየን ይሄን የመሰለ የመሰለ ስራ ቢልዮን ይገባው ነበር የጥበብ ቀን ፀሀይዋ ቅርብ ነው አይቀርም

  • @biniyammanayeofficialchann5740
    @biniyammanayeofficialchann5740 8 หลายเดือนก่อน +4

    እንደ ሁል ጊዜውም ድንቅ ሰራ 🔥🔥

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ቢንያም ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @ኑሩሰይድ-ገ7ዘ
    @ኑሩሰይድ-ገ7ዘ 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ና ዋና ጉዳይ ነው የዛሬው በጣም ምርጥ እውነትን ነው ያቀረባችሁልን ። እንደ ሁል ግዜው እጅ ነስቻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @WynTayir
    @WynTayir 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍፍፍ የሆነ የለም እርፍፍፍፍ ተብሎ የሚታይ ድራማ ተባረኩ...

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @liyakidu3210
    @liyakidu3210 8 หลายเดือนก่อน +3

    Abo mechet yebelachu, yene leb aresoch ❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ይመችሽ ውድ ሊያ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @samimagaw9696
    @samimagaw9696 8 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ያምራል❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ሳሚ ሁሌም ሰለምትሰጠን አሰተያየት አመሰግናለው።

  • @nomnanoto
    @nomnanoto 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ❤😂😍

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ጎበዝ ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @senayg
    @senayg 8 หลายเดือนก่อน +3

    As always I am waiting!!!❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน

      Dear Senay, promote us in the way that is convenient for you, including share, like and subscribe, so that our work reaches people. Thank you

  • @melatzenebe4565
    @melatzenebe4565 8 หลายเดือนก่อน +6

    🙏🙏🙏 ለሀገራችን ገበሬዎች ❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ሜላት ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @tttwo2861
    @tttwo2861 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቢሆንልኝ ብዬ ከተማ ገብቼ
    ለፍቼ ደክሜ ልከፍል እዳዬን
    ምሽቴን ማሳከሚያ ደተበደርኩትን
    ውሀው ውጦ አስቀረኝ የከተማው ባህር
    ውሀው ውጦ አስቀረኝ የከተማው ባህር
    ልጆቼንም ሳላይ ከመንፈቅ በላይ
    ሰቅዞ ቢይዘኝ የከተማው የከተማው ኮብለይ
    እነሆ ሄጃለው ከማይቀርበት
    ሩጫዬ አልቆ ቀርቶ መንከራት😢

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ዋው እናመሰግናለን

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 8 หลายเดือนก่อน +2

    ስንቱ ይሆን በግፍ ከያለበት ተገፍቶ ለልመና የተዳረገው?
    ጥለን ለምሄደው አፈር እየተገፋፋን፣ እያልተያየን፤ እያልተሰማማን፣ እያልተደማመጥን?
    ለኢትዮጵያ ጀግና ገበሬዎች ከአፈር ጋር ታግለው ፤ በበሬ አርሰው ለሚመግቡን ክብር እሰጣለሁ
    ድንቅ ሀሳብ ጆሮ ያለው ቢሰማ መልካም ነው

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን ውድ ትህግስት ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @muradkemal6170
    @muradkemal6170 8 หลายเดือนก่อน +2

    Kibr legeberewechi ❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ሙራድ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @candebrotherssteelfactory7398
    @candebrotherssteelfactory7398 8 หลายเดือนก่อน +3

    Please try to do for teachers.
    Yediro memihiran. Charismatic and ethical memihiran saykefelachew bizu yekefelulin

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน

      Dear cande, promote us in the way that is convenient for you, including share, like and subscribe, so that our work reaches people. Thank you

  • @WendyAsh-i8u
    @WendyAsh-i8u 8 หลายเดือนก่อน +1

    የምር ምርጥ ሥራ ነዉ እናመሰግናቹሃለን።❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @mahiashebr
    @mahiashebr 6 หลายเดือนก่อน

    ቃል የለኝም❤❤

  • @user-malik_nasir
    @user-malik_nasir 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት አስለቀሱኝ ደጉ ገበሬ እግዚአብሔር ደግ ቀን ያምጣልህ

  • @senaitgutema5760
    @senaitgutema5760 8 หลายเดือนก่อน +3

    lenegeruma sijemerim gibrina kefetari yeteseten yetekeber sira eko new(leadam ena lehewan ) bitazezu noro

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ሰናይት ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 8 หลายเดือนก่อน +1

    Classic ምርጥ ነው

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl 8 หลายเดือนก่อน +3

    😭😭😭😭😭😭🥰

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ሀና ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @bituu126
    @bituu126 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ አጋፋሪ የሚገርም ነው ገና ስጀምረው ወደድኩት

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ቢታኒ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

    • @bituu126
      @bituu126 8 หลายเดือนก่อน

      @@tamrinstudio እሺ እያስተዋወቅሁ ነው በርቱ ቀጥሉበት

  • @daniwalker5465
    @daniwalker5465 8 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ስራ ነው '''''***

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน

      ውድ ዳኒ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @WegayehuBirhan-n4g
    @WegayehuBirhan-n4g 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይመቻቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @shetaye9352
    @shetaye9352 8 หลายเดือนก่อน +3

    እንካኒ በደና መጣቹ🎉

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን ደና ቆየሽን ውድ ሽታዬ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @samj8453
    @samj8453 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኑልን የኛ ተናፋቂዎች😊

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን ውድ ሳሚጂ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @Nesru23
    @Nesru23 8 หลายเดือนก่อน +2

    የወላጆቻችን ያሉበት ተጨባጭ እውነት በጣም ያሳዝናል 😢😢😢

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +2

      ውድ ነስሮ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

    • @Nesru23
      @Nesru23 8 หลายเดือนก่อน

      @@tamrinstudio ከዚህ ቀደም በተመልካች ዘንድ ተወዳችሆኖ ያለፈው እንዲሁም አሌክስ የጉማ አዋርድን በምርጥ ወንድ ተዋናይነት ያሸነፈበት አጋፋሪ የተሰኘው የቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማ : ከዚህ ቀደም አይታችሁ ላልጠገባችሁት የማየት እድሉን ሳታገኙ ላለፋችሁ ሁሉ በታምሪን የዩቱብ ቻናል ላይ በመተላለፍ ላይ ይገኛል
      ከመዝናናትም ባለፈ አይቻችሁ የምትማሩበት ከኛነታችሁን ከምንኖርበት እውነት ጋር የተቆራኘ የኛን አለም ለኛው መልሰው የሚያሳዩን የህይወት ነፀብራቅ ነው ብትመለከቱት ብዙ ታተርፉበታላችሁ
      ቀናችሁ ጊዜያችሁ ሁሉ መልካም ይሁንላችሁ !!!!
      ❗️‼️ እንግዲህ ይቅርታ ቃላት ላይ ብዙም አይደለሁም
      ዝም ብዬ ሳጨመላልቅ ስራችሁ ያጎደፍኩ እንደሆን ፈራሁ
      እናንተንም ስራችሁንም ከልብ አከብራለሁ እወዳለሁ
      ክበሩልኝ

  • @tamratansa1744
    @tamratansa1744 8 หลายเดือนก่อน +2

    እረ አሌክስ አርቲስቶቻችን ጨረስክብን
    ባይሆን ከግብፅ ከሱዳን ከሌላም ብታመጣ ይሻላል

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +3

      ሀሀሀሀውድ ታምራት ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 8 หลายเดือนก่อน +1

    wow i am the fan

  • @mulukenandom9695
    @mulukenandom9695 8 หลายเดือนก่อน +1

    Good Jobs

  • @ባዩሼ
    @ባዩሼ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያለቦታችን እየተገኘን ሰንቱን አጣን አለ አጋፋሪ።

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው

  • @Gebeya2
    @Gebeya2 8 หลายเดือนก่อน +2

    በደንብ ገንዘንልሽ ነው ምንሸኝልሽ ። እድሚያቸው ረጅም ነው ። የሞተን ሰው 😂አይ ጥንቅሹ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ዮሴፍ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @sntayehubrhane
    @sntayehubrhane 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @HanaShuma-uz2gp
    @HanaShuma-uz2gp 7 หลายเดือนก่อน

    ለየት ያለ ዘውግ ያለው ድራማ ከልቤ 1ኛ ብዬዋለው

  • @elsanegussu7889
    @elsanegussu7889 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yezarew ena ye tmariw part Gemro eskiyalk eyalksku ayhut😢😢😢

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞኝ ውድ ኤልሳ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @shebelawkuma6586
    @shebelawkuma6586 8 หลายเดือนก่อน +2

    what goes around comes around sis.....having sympathy for another is our moral obligation .....

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน

      is true Dear sheblaw, promote us in the way that is convenient for you, including share, like and subscribe, so that our work reaches people. Thank you

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ሳልወድ ታስቁኛላችሁም ታስለቅሱኛላችሁም፡ በርቱ ❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +2

      እናመሰግናለን ውድ etsegent ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @passenger8683
    @passenger8683 8 หลายเดือนก่อน +1

    "እንባም እረፍት ነው!!!"

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞኝ ውድ ፓሴንጀር ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 8 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ዮናስ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 8 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ነባ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @SamuealAsfaw
    @SamuealAsfaw 8 หลายเดือนก่อน +3

    Ere besamnt 2 ken adrgut

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 5 หลายเดือนก่อน

    and ken ynegal endecheleme aykerm😢😢😢

  • @nitsuhalemteshome2519
    @nitsuhalemteshome2519 8 หลายเดือนก่อน +3

    የምርጥ ዘር እና የሰው ዘር መረጣ...😢
    ፍርዱን ለሱ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ውድ nistsuhalem ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

    • @nitsuhalemteshome2519
      @nitsuhalemteshome2519 8 หลายเดือนก่อน

      @@tamrinstudio በሚገባ :: አሁኑኑ አጋራዋለሁ

  • @AbubekerKedir-i5e
    @AbubekerKedir-i5e 8 หลายเดือนก่อน +1

    Gobze derasi

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @tigist19
    @tigist19 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሀገሬ 😢ደጉ ገበሬ እንዴት ሆኖ ይሆን 😢😢😢

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ቲጂ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሱዳን አበላልሽ ይምጣብኝ አቦ ምራቄን ነው ያስዋጥከኝ😅

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +2

      ሀሀሀ ውድ ሸዋ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @yonihareg5656
    @yonihareg5656 8 หลายเดือนก่อน +3

    አጋፍየ ጃንሜዳ ምን አጋጠመዎት?
    አጋፋሪ ጃንሜዳ አትገባም ተብሏል ተባልኩ።

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ሀሀሀ ውድ ዮኒ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @fetahmede991
    @fetahmede991 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yehe derama gen real selehone new yemirebeshe semet alew temotaleh manme betehone

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ feta ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @DawitEkubay
    @DawitEkubay หลายเดือนก่อน

    ጥንቁሹ ይችላል

  • @tilahunmengiste5562
    @tilahunmengiste5562 7 หลายเดือนก่อน

    ትሞታለህና ቤትህን አስተካክል

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክሶና ጥንቅሹ በእውነት ትወና ምን እንደሆነ ከእናንተ ብዙዎች ይማራሉ ብዬ አስባለሁ:: አሌክሶ የእኔ የምንግዜም ምርጥ የወንድ ተዋናይ ኑርልኝ::

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ውድ ግርማ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 8 หลายเดือนก่อน +1

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ሰላም ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ አብደላ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን