Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
  • 48
  • 2 517 689
Agafari Season Two Ep 13 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 13
This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
มุมมอง: 31 104

วีดีโอ

Agafari Season Two Ep 12 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 12
มุมมอง 25K21 วันที่ผ่านมา
This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Agafari Season Two Ep 11 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 11
มุมมอง 39Kหลายเดือนก่อน
This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Agafari Season Two Ep 10 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 10
มุมมอง 34Kหลายเดือนก่อน
This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Agafari Season Two Ep 9 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 9
มุมมอง 23Kหลายเดือนก่อน
This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Agafari Season Two Ep 8 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 8
มุมมอง 29Kหลายเดือนก่อน
This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Agafari Season Two Ep 7 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 7
มุมมอง 31Kหลายเดือนก่อน
This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Agafari Season Two Ep 6 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 6
มุมมอง 38K2 หลายเดือนก่อน
This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ About Agafari Season Two Synopsis In a hospital mortuary in Addis Ababa, Agafari, a middle-aged man, prepares deceased bodies for funerals alongside his new assistant, Tinkishu. However, Agafari possesses an unusual gift-he can converse with the dead during the preparation process. These conversations, filled with humor and deep rev...
Agafari Season Two Ep 5 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 5
มุมมอง 55K2 หลายเดือนก่อน
This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ About Agafari Season Two Synopsis In a hospital mortuary in Addis Ababa, Agafari, a middle-aged man, prepares deceased bodies for funerals alongside his new assistant, Tinkishu. However, Agafari possesses an unusual gift-he can converse with the dead during the preparation process. These conversations, filled with humor and deep rev...
Agafari Season Two Ep 4 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 4
มุมมอง 56K2 หลายเดือนก่อน
This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮAbout Agafari Season Two Synopsis In a hospital mortuary in Addis Ababa, Agafari, a middle-aged man, prepares deceased bodies for funerals alongside his new assistant, Tinkishu. However, Agafari possesses an unusual gift-he can converse with the dead during the preparation process. These conversations, filled with humor and deep reve...
Agafari Season Two Ep 3 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 3
มุมมอง 66K2 หลายเดือนก่อน
This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ About Agafari Season Two Synopsis In a hospital mortuary in Addis Ababa, Agafari, a middle-aged man, prepares deceased bodies for funerals alongside his new assistant, Tinkishu. However, Agafari possesses an unusual gift-he can converse with the dead during the preparation process. These conversations, filled with humor and deep rev...
Agafari Season Two Ep 2 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 2
มุมมอง 62K3 หลายเดือนก่อน
This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ About Agafari Season Two Synopsis In a hospital mortuary in Addis Ababa, Agafari, a middle-aged man, prepares deceased bodies for funerals alongside his new assistant, Tinkishu. However, Agafari possesses an unusual gift-he can converse with the dead during the preparation process. These conversations, filled with humor and deep rev...
Agafari Season Two Ep 1 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 1
มุมมอง 94K3 หลายเดือนก่อน
This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ About Agafari Season Two Synopsis In a hospital mortuary in Addis Ababa, Agafari, a middle-aged man, prepares deceased bodies for funerals alongside his new assistant, Tinkishu. However, Agafari possesses an unusual gift-he can converse with the dead during the preparation process. These conversations, filled with humor and deep rev...
አጋፋሪ ድራማ ምዕራፍ 2 ሐሙስ ምሽት 3፡00 ሰዓት ይጠብቁን
มุมมอง 6K3 หลายเดือนก่อน
This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ About Agafari Season Two Synopsis In a hospital mortuary in Addis Ababa, Agafari, a middle-aged man, prepares deceased bodies for funerals alongside his new assistant, Tinkishu. However, Agafari possesses an unusual gift-he can converse with the dead during the preparation process. These conversations, filled with humor and deep rev...
ቴዎድሮስ ተስፋሁን/ የምዕራፍ አንድ እረፍት /season break
มุมมอง 3.8K9 หลายเดือนก่อน
ቴዎድሮስ ተስፋሁን/ የምዕራፍ አንድ እረፍት /season break
ማንዴላ/ የምዕራፍ አንድ እረፍት /season break
มุมมอง 3.5K10 หลายเดือนก่อน
ማንዴላ/ የምዕራፍ አንድ እረፍት /season break
የምስራች ግርማ / የምዕራፍ አንድ እረፍት /season break
มุมมอง 2.5K10 หลายเดือนก่อน
የምስራች ግርማ / የምዕራፍ አንድ እረፍት /season break
ቅድስት ገ/ስላሴ የምዕራፍ አንድ እረፍት /season break
มุมมอง 4.1K10 หลายเดือนก่อน
ቅድስት ገ/ስላሴ የምዕራፍ አንድ እረፍት /season break
ተስፋዬ ይማም የምዕራፍ አንድ እረፍት /season break
มุมมอง 17K10 หลายเดือนก่อน
ተስፋዬ ይማም የምዕራፍ አንድ እረፍት /season break
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 16 / Agafari Se1 Ep 16
มุมมอง 74K11 หลายเดือนก่อน
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 16 / Agafari Se1 Ep 16
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 15 / Agafari Se1 Ep 15
มุมมอง 76K11 หลายเดือนก่อน
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 15 / Agafari Se1 Ep 15
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 14 / Agafari Se1 Ep 14
มุมมอง 103K11 หลายเดือนก่อน
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 14 / Agafari Se1 Ep 14
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 13 / Agafari Se1 Ep 13
มุมมอง 84K11 หลายเดือนก่อน
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 13 / Agafari Se1 Ep 13
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 12 / Agafari Se1 Ep 12
มุมมอง 82Kปีที่แล้ว
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 12 / Agafari Se1 Ep 12
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 11 / Agafari Se1 Ep 11
มุมมอง 110Kปีที่แล้ว
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 11 / Agafari Se1 Ep 11
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 10 / Agafari Se1 Ep 10
มุมมอง 94Kปีที่แล้ว
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 10 / Agafari Se1 Ep 10
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 9 / Agafari Se1 Ep 9
มุมมอง 111Kปีที่แล้ว
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 9 / Agafari Se1 Ep 9
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 8/ Agafari Se1 Ep 8
มุมมอง 96Kปีที่แล้ว
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 8/ Agafari Se1 Ep 8
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 7/ Agafari Se1 Ep 7
มุมมอง 104Kปีที่แล้ว
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 7/ Agafari Se1 Ep 7
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 6/ Agafari Se1 Ep6
มุมมอง 103Kปีที่แล้ว
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 6/ Agafari Se1 Ep6

ความคิดเห็น

  • @binigetachew7289
    @binigetachew7289 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እየኖርንበት ያለነውን ስርአት ለመጥላት እና በቃኝ ለማለት ምን እንጠብቅ? እናንተ ግን የአብዛሀኛውን ተማሪ ስቃይ ስላሳሰባችሁልን ክበሩልኝ

  • @NebaD-d9z
    @NebaD-d9z วันที่ผ่านมา

    ይሄን ድራማ ሳይ ነው መሞቴ ትዝ የሚለኝ😮😮 እኮ

  • @NebaD-d9z
    @NebaD-d9z วันที่ผ่านมา

    I miss this drama😅😅😂

  • @bamatube2745
    @bamatube2745 วันที่ผ่านมา

    ሀበሻ ድሮም የሚጠቅም ነገር አይወድም

  • @AbiAbi-k8b8c
    @AbiAbi-k8b8c 2 วันที่ผ่านมา

    አረ ጥንቅሹ ጨለለ

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 2 วันที่ผ่านมา

    የደርግ ወታደሮች የመከባበር ልክ ያስቀና ነበር

  • @abher-
    @abher- 4 วันที่ผ่านมา

    3ጊዜ አየሁት 3ጊዜም በእንባ ጨረስኩ 2017😢አጋፋሪ ከሁሉም ክፍሎቹ ይሄ ይለያል

  • @workeneshayalew4013
    @workeneshayalew4013 4 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪየ ሁይ መቸነው ይህ መከራ የማልፈው

  • @DagemawiDeresegn
    @DagemawiDeresegn 5 วันที่ผ่านมา

    ቀጣይ episode በጉጉት እየጠበቅን እኮ ነው ለምን ዘገየ??

  • @ayicheshyibka6277
    @ayicheshyibka6277 5 วันที่ผ่านมา

    አዲስ ለምን አይለቀቅልንም በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @NabuBeki
    @NabuBeki 5 วันที่ผ่านมา

    Best part 🫡

  • @FitumMulat
    @FitumMulat 5 วันที่ผ่านมา

    አጋፍሪ ትምህርት

  • @TsediGo
    @TsediGo 6 วันที่ผ่านมา

    ቃላት ያጣሁለት ፊልም አደለም እሔ እውነትን በፊልም መግለፅ እንጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp 6 วันที่ผ่านมา

    ልብ ይነካል በእውነቱ 😢😢😢❤

  • @TsediGo
    @TsediGo 6 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤❤

  • @FirehiwoteAbrhame
    @FirehiwoteAbrhame 6 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ድራማ ነው ይመቸህ አሬፍ ነው

  • @DADADAWA-h6j
    @DADADAWA-h6j 6 วันที่ผ่านมา

    ክፍል 14 እየጠበቅን ነዉ

  • @AbinetDk
    @AbinetDk 7 วันที่ผ่านมา

    ፉጨቱ ግን የማን ሙዚቃ ነው? ምን ሚለው? ታምሪን ስቱዲዮ 🙏 መልሱልኝ?

  • @tarekegnseifu-zu1hw
    @tarekegnseifu-zu1hw 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @DianaKidus
    @DianaKidus 8 วันที่ผ่านมา

    ልቡ እንደተጎዳ ሰብ ደጋግሜ መስማቴ ምን ይሉታል😂😂

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 8 วันที่ผ่านมา

    ድራማውን የአጋፋሪንና የጥንቅሹይ ጭውውት መከታተል እየፈለኩ አስከሬን መገነዝ ስትሉኝ እረበሻለሁ ምክንያት እናቴን በቅርቡ ነው ከፍኘ የቀበርኳት 😭 ሌላው ግን የሞተ ሰው የሚገናኝ ቢሆን ኡኡ እናቴ እህቷን ብታገኝ ብዬ እመኛለሁ እንዲያው ስታግኛት እኔም ብንገኝና ባይ እንዴት ደስስ ባለኝ ጥንቅሹ ደስ ይለኛል ጎበዝ ልጂ ነው ደግሞ ያሳዝነኛል ምክር ጥንቅሹዬ እዚህ ስራ ውጣ አጋፋሪ እያወራ እንዳያጨልልህ 😂

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio 6 วันที่ผ่านมา

      ውድ ቤተሰብ የእናታችን ነብስ ይማር

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 8 วันที่ผ่านมา

    ድህነት =ስንፍና +እንቅልፍ

  • @CHEFF208
    @CHEFF208 9 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ጎበዝ ልጅ ነሽ፣ ምርጥ ትወና ሰርታለች

  • @DaniAge-q6t
    @DaniAge-q6t 9 วันที่ผ่านมา

    ይህ የምትወን እና የማይኖር ህይወት ነው

  • @EduTubepro
    @EduTubepro 9 วันที่ผ่านมา

    የአብይን ወታደር እያሰቡ ያገር ፍቅር ስሜቱ ሊመጣ አይችልም

  • @EduTubepro
    @EduTubepro 9 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ሃሳብ ምርጥ ስራ ነው ብዙ ተከታይ ባለው ቻናል ቢለቀቅ ብሱ ሰው ይማርበታል

  • @LulaTigabu
    @LulaTigabu 10 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @SofoniyasDejene-j9z
    @SofoniyasDejene-j9z 10 วันที่ผ่านมา

    Bertu❤❤❤❤❤❤

  • @Endale-d4k
    @Endale-d4k 10 วันที่ผ่านมา

    አሌክስ ባንተ መቼም እተማመናለሁ ዞላ ግን አይገርምህም ዞላየ በርታ ወዳችኋለሁ

  • @selamawitghiwot
    @selamawitghiwot 10 วันที่ผ่านมา

    የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ

  • @mintesinotnigussie4502
    @mintesinotnigussie4502 10 วันที่ผ่านมา

    It is amazing how trauma is driving us

  • @ErmiasAlemayeh
    @ErmiasAlemayeh 11 วันที่ผ่านมา

    2ኛቆሮ5÷14~15ን ከፊልሙ ማጀቢያ ሙዚቃ ጋር አዛምዱትና በሙዚቃ በኩል የተላለፈው መልዕክት የወንጌል ማዕከል የሆነውን የክርስቶስን ሞት ትርጉም ወይም ዓላማ ለማሳየት በጥበብ የተላለፈ ወሳኝ መልዕክት እንደሆነ እኔ ተረድቻለሁ እናንተስ?

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 11 วันที่ผ่านมา

    ጥንቅሹ እንደኔ የሚመቸው

  • @Endale-d4k
    @Endale-d4k 11 วันที่ผ่านมา

    ምርጦች🎉🎉🎉

  • @habtamAshagre
    @habtamAshagre 11 วันที่ผ่านมา

    💔😭😭😭

  • @NaodFiseha
    @NaodFiseha 12 วันที่ผ่านมา

    Tichilalehhh abate anbesoch

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 12 วันที่ผ่านมา

    ትሞታለህ!!!!!!አይገርምም ደግ ነህ ጨካኝ?ሀብታም ነህ ደሀ?ስስታም ወይስ ሰጪ?ሰው ገዳይ ወይስ አዳኝ?የተከበርክ ወይስ የተናክ? ባለስልጣን ወይስ ??ታዋቂ ወይስ???ምንም ሁን ትሞታለህ!!!!ፈራጁ ፊት ትቆማለህ እንቆማለን እርቃናችንን አይ ሞት እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @AbejeGedamu
    @AbejeGedamu 12 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ድራማ ከአይምዕሮየ በላይ ሆነብኝ

  • @Tinafafi-mm6hb
    @Tinafafi-mm6hb 12 วันที่ผ่านมา

    አርቲስቶችን ይህው በዚ መከረኛ ሰርጀሪ ምክንያት ኩላሊታቸው ቱርክ ዳሊያቸው ኢትዮጵያ ነው ያውም ከፍለው😂

  • @MikialeTeshome-c9g
    @MikialeTeshome-c9g 12 วันที่ผ่านมา

    ቀጡልበት

  • @KalebMustefa
    @KalebMustefa 13 วันที่ผ่านมา

    Wow

  • @fekaduabebe4502
    @fekaduabebe4502 13 วันที่ผ่านมา

    ጥንቅሽ ግን አጋፋሪን ከተረዳ ግን ካጋፋሪ በልቶ እንደሚገኝ የሚሰማኝ እኔን ብቻ ነው

  • @shimeat29
    @shimeat29 13 วันที่ผ่านมา

    ብዙ ሰው ሞትን እንደሚፈራ በዚህ ፊልም ማወቅ ይቻላል ባይሆን ኑሮ ብዙ ተመልካች ይኖረው ነበር ምክንያቱም ተዋናዩ አሌክስ ነው

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio 13 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን ለአስተያየትህ ውድ ቤተሰብ

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አጋፋሪ !!! የ 99% ህልም ነው ሁሌም አዲስ ክክክክክክክ

  • @tube5986
    @tube5986 14 วันที่ผ่านมา

    በጣም አረፉ ስራ ነው❤እናመሰግናለን❤

  • @makibaheman962
    @makibaheman962 14 วันที่ผ่านมา

    ልዩ ናችው " ውበትሽን የፍርሃትሽ ግርግዳ አደረግሽው "

  • @AyeleAYELE-o2f
    @AyeleAYELE-o2f 15 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ

  • @meskeremdejene-s1q
    @meskeremdejene-s1q 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም ምርጥ ነው የሞተችበት ምክንያት ቢገለፅ ጥሩ ነበር ምክንያቱም እንደዘነጠች ነው የሞተችው

  • @GenetBalcha-k4w
    @GenetBalcha-k4w 15 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ኤብሶድ በርቱልን😊😊😊

  • @samuelmekuria6793
    @samuelmekuria6793 15 วันที่ผ่านมา

    የተለያየ ትምህርት ነው ያለው እናመሰግናለን እያንዳንዱ ክፍል ምርጥ ነው timechugnalachu🙏

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio 13 วันที่ผ่านมา

      ከልብ እናመሰግናለን 🙏