በፀሀይ ለተጎዳ ቆዳ | ቸልተኝነት ዋጋ ያስከፍላል | Dr. Seife

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 419

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube 2 ปีที่แล้ว +16

    🍃#ቁርዓን🍃
    ➧እረፍትህበሱ ውስጥ ነው
    ➧በቁርዓን ውስጥ ከቁርዓን ጋር ኑር!
    ➧ልብህ አላህን ስታወሳ ሰላም ናት።
    ➧ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፣
    ➧አላህን በማውሳት እራሀትን ይፈልጋሉ።
    📩📩
    🍃🍃አላህን በማውሳት ተደሰት፣
    🍃🍃ቁርዓንን በመቅራት ልብህን አርካ
    🍃🍃ሶላትን በመስገድ ወደ ጌታህ ተቃረብ።
    💫🍃🍃💫
    📖🎧

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 2 ปีที่แล้ว

      ጀዛኪላህ ኸይር የኔ ውድ እህት

    • @RukuyaDawud
      @RukuyaDawud 11 หลายเดือนก่อน

      እናመሱግናለ

    • @fevenWorku-q6x
      @fevenWorku-q6x หลายเดือนก่อน

      Jesus is the only Savior!!!

  • @eyobsirawwork3819
    @eyobsirawwork3819 2 ปีที่แล้ว +17

    ብዙዎቻችን ትኩረት የማንሰጠው ነገር ግን ትልቅ ጉዳይ ነው ያነሳከው
    እናመሰግናለን ዶክተር ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን

  • @tikuret123
    @tikuret123 2 ปีที่แล้ว +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት በጣም ሃሪፍ ነው ከፋብሪካ ምርቶች ይልቅ በቤት ሊዘጋጁ የሚችሉ አስተማማኝ የቆዳ መጠበቂያ ብትጦቅመን መልካም ነው።

  • @zufanayele9426
    @zufanayele9426 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ከባድ ነው ፀሀይ በየቀኑ አለማግኘት እንዳልከው በአመት ለ2 ወር ፀሀይ ከሚያገኙት አገር ውስጥ የምኖረው እና ሁሉም ሰው ከምግቡ በተጨማሪ የቫይታሚን ዲ ታብሌት ይወስዳል ልጆችም. አዋቂዎችም። መልካም መረጃ ነው እናመሰግናለን።

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር ሰይፈ እምወድህ በምክኒያት የሰአት አጠቃቀም አቀራረብህ thank you so much

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ዶር ተባረክ:: በቀጣይ ጊዜ ስታገኝ ስለ Vitamin C ሲረም ጥቅምጠቁመን like & Share

  • @belayetsegenet5553
    @belayetsegenet5553 2 ปีที่แล้ว

    አይዕ ዶ/ተር ሰይፈ ማንንም ሳትነቅፍ ሳትደግፍ ዕውነታውን የምታስቀምጥ በመሆንህ አመስጋኝ ነኝ

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 ปีที่แล้ว

    አቤት ደ/ርዬ አገላለፅህ በጣም ግልፅ ነዉ ከአሁን በኋላ እንጠነቀቃለን በተቻለን መጠን

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz 2 ปีที่แล้ว +1

    ደጎተር ምርጥ ሰው አግላለፅ እንዴ ደሰ እንደ ሚይል
    በርታል ፈቴይን ታደገክልኝ አለ የተበለ ክሬም እየቀበሁ ጎድቼው ነበረ አሀዝ ን ተውኩት የፈቴ ባይሰተካከልም በከረሙ የባሰ እየጎደሁት ነበር

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በጣም የገርመይ አቀራርብክ ተሰጥኦ ቃላት አደጋግም ብቻ ግሩምነው

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ትለያለህ የእውነት ጥልቅ እውቀት ነው አቀራረብህ በሁሉም ፕሮግራምህ ላይ ተባረክ

  • @ዘሀበዘየኖ
    @ዘሀበዘየኖ 2 ปีที่แล้ว

    አናመሠግናለን ሰለቡግረ በጉጉትእጠብቃለሁ እድሜይሥጥልን ደኩተር

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
    @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተርየ እግዚአብሔር አክሎ እውቀቱን ጥበቡን ያድልህ ከእግዚአብሔር በታች እናተ ናችሁ መካሪያችን ነውራችነን እምደብቁልን የእውቀት መላእክ ቅዱስ ዑራኤል እውቀቱን ይግለፅልህ አባየ አሜን ውይ ስርአትህ ደግሞ በስመ አብ

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ር

  • @hi-vs9yg
    @hi-vs9yg 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ሰይፈ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ እመብርሃን ቤትህ ትባርክልህ አመሰግነሀለው

  • @firezerteshome9005
    @firezerteshome9005 2 ปีที่แล้ว

    ላለፉት ሶስት አመታት ዱባይ ውስጥ ውጭ ላይ ነበር እምሰራው እና የፀሀይን ጉዳት በደንብ አውቀዋለው:: አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ስራ አግኝቼ የለሊት ሁኛለው:: አሁን በደንብ ነው እራሴን ከፀሀይ ምጠብቀው::

  • @betimekura9689
    @betimekura9689 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም መልካም ሰው ነህ

  • @fevaemesaw6318
    @fevaemesaw6318 2 ปีที่แล้ว +14

    ደክተርዬ በጣም እናመግንካለን ቡጉር ለሚያስቸግር ፊት አድ ቪዲዩ ስራን ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስክክ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว +10

      እሺ ሰራለሁ። አመሰግናለሁ

    • @አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ
      @አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

      ዶክተር በጣምእናመሠግናለን እውቀትና ያቀራረብ ሥርአት ተጨምሮበት ልዩአርጎታል

    • @woinshetchanyalaw3085
      @woinshetchanyalaw3085 2 ปีที่แล้ว

      ፅሁፍሽን አስተካክይ እናመሰግንሃለን እድሜ ይስጥህ በይ ያንካካሽና

    • @fevaemesaw6318
      @fevaemesaw6318 2 ปีที่แล้ว

      @@woinshetchanyalaw3085 ዋናው ኢሱ መረዳቱኖው ኢናአቻም ቲለመጂየለሺ

    • @hekmtatyby4654
      @hekmtatyby4654 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Dr.SeifeWorku ዶክተርክቻልክ ቀጥታልዴውል ቁጥርህን በየትላግኚ እኚህያርብሀገርዶክተሮቺ ምንምአልተግባባንም

  • @bezafentahun6471
    @bezafentahun6471 2 ปีที่แล้ว +1

    Ehen video neber yefelekut Doctor betam amesginalew. Gin tikur netebtabun matifiya menged mindnew?

  • @hayatail6337
    @hayatail6337 9 หลายเดือนก่อน

    እና መሰግናለን ወድሜ ትለያለህ❤

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እየ ትለያለህ እኮ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅቅ እዉቀትህን ሥላካፈልከን እናመሠግናለን በዉስ ማግኘት ፈልጌ ነበር

  • @hadiyabenthussen9002
    @hadiyabenthussen9002 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha allae betam ds yilal metae entebkaln

  • @jotiekalkidan5035
    @jotiekalkidan5035 2 ปีที่แล้ว +1

    አቀራረብህ በጣም ሳቢ ነዉ:: እናመሰግናለን😍😍

  • @sinkedemeke148
    @sinkedemeke148 2 ปีที่แล้ว

    Doc misganachin yelake newu tebarek

  • @ebunatekle8372
    @ebunatekle8372 2 ปีที่แล้ว

    ደኩተርየ አንዚ ዛሬ ይገልትካቾው ምልክቶቹ ሁሉም አነጋ ኣሉ አና አስካሁን ግራ ገብቶን ነበር ለምክርህ በጣም በጣም ኣመስግናለው

  • @sh4_st195
    @sh4_st195 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለ ቫይታሚን ዲ ቢነግሩን ደስ ይለኛል

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
    @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ 2 ปีที่แล้ว +8

    ዶክተርየ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን 🙏

  • @WifiMobileትዝታእሸቱ
    @WifiMobileትዝታእሸቱ ปีที่แล้ว

    እዉነት ግን በጣም ደስ የሚል ምክር ነው

  • @kuwait1800
    @kuwait1800 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ስፈልገው የነበረ መረጃ ነው ያቀረብከው አመሰግናለሁ

  • @crtfirst5646
    @crtfirst5646 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ዘርህ የተባረከ ይሁን እናመሠግናለን

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅሀይ በአረብ አገራት በብዛት አናገኝም kitchen የሚያጠብሰንስ ፅሀይ ስናገኝ ካገሪቺን ጉዳቱን💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @firefiretube8987
    @firefiretube8987 2 ปีที่แล้ว +1

    Dr thank you በ አዉነት ታብርክ 💞

  • @weyinshetdemeke8176
    @weyinshetdemeke8176 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሰ የሚል አገላለፀ

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተርዬ በጣም እናመሰግንካለን ተባረኮ

  • @ድንቅመረጃ
    @ድንቅመረጃ 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ስለምትሰጠን ምክር

  • @Rወሎየዋ-p8v
    @Rወሎየዋ-p8v 2 ปีที่แล้ว

    Dr እናመሰግናለን እውቀት ይጨምርልህ

  • @ethiofood5385
    @ethiofood5385 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርየ እግዜብሔር ይሰጥህ አምሮህን ብርሀን ያርግልህ ጤና ጉልበት ሠላም ፍቅር በረከት ይሰጥህ መልካም ኢትዬጵያ ዊ ነህ ተባረክ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @mekilitkidist1542
      @mekilitkidist1542 2 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ አሜን አሜን አሜን

  • @ማርታየኢትዮጵያልጅ
    @ማርታየኢትዮጵያልጅ 2 ปีที่แล้ว +10

    የምንፈልገው ነው ያቀረብክልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልህ ዶክተር 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tsiontsion1748
    @tsiontsion1748 2 ปีที่แล้ว

    ስታሰረዳ ትንትን አድርገክ ሠለሆነ ደስ ሲል ኑርልን ዶክተርዬ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ፊቴ ላይ ማድያት እየጀመረኝ ነው መድሀኒት ንገረኝ

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ከተማሩ አይቀር እንዳተው አላህ ይጨምርህ

  • @kalkedanethio8743
    @kalkedanethio8743 2 ปีที่แล้ว

    Zares first negn bagugut yemitebabekaw program doctor kebarlen💚💚💚💚💚

  • @hanashemelis9624
    @hanashemelis9624 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ቢትኢስላም
    @ቢትኢስላም 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን🎉🎉

  • @عبدالله-ج4ب9ل
    @عبدالله-ج4ب9ل 2 ปีที่แล้ว

    شكرا جزيلا الله يحفظك يا دكتور سيفو

  • @senafeforto6703
    @senafeforto6703 2 ปีที่แล้ว +1

    How Much Vitamin D3 ie is Daily? thank you 🙏🏿

  • @MohammedSofiyamohammed
    @MohammedSofiyamohammed 4 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን❤❤

  • @tigisetbeletew8524
    @tigisetbeletew8524 2 ปีที่แล้ว

    እግዛአብሄር ይባርክህ ዶክክተርየ🥰🥰🥰🥰

  • @Newnew-fd9fi
    @Newnew-fd9fi 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ጌታ ይባርክህ

  • @haymanotgetachew9377
    @haymanotgetachew9377 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 🙏🙏❤

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶከተር በታም እናመሰግናለን ቀጣዮን አባክኽ ?👏👏

  • @j4plus809
    @j4plus809 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር

  • @ትግስትወሎ
    @ትግስትወሎ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላ ምርጥሰው ነህ

  • @jghg5002
    @jghg5002 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጠም ጥሩ ነው ትምህርቶች

  • @reemshaker88
    @reemshaker88 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much mn ayinet cream yatefawal places negeregn

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ውይ በጌታ በደንብ ጨርስልን በቀጣዩ ቪዲዮ ኑርልን 🙏🙏🙏

  • @tube-do4zr
    @tube-do4zr 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @adishewotyoutube7919
    @adishewotyoutube7919 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር በጣ ድቅትምርትነዉ እግዚያብሄር እድሜናጤና ይስጥልን እስኪ ስለጥርስ እና ድድ በሽታ መስኤዉና መፍትሄወቹን እዲሁም ምን ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብን video ስራልን እኔ የመንጋጋ ጥርሴን አሞኝ አስነቅየዉነበር ግን አሁን ደም የታችኛው የጥርሴ ድድ ጥርሴን ስቦርሽ ይደማል እና ድዴም እየተበላሸ ነዉ እና ምድነዉ ማድረግ ያለብኝ እባክህ መፍትሄ ካለክ ወይም ካሁን በፊት የሰራህዉ ካለ ሊኩን አስቀምጥልኝ እባክህ ዶክተር

  • @mekdiabebe9854
    @mekdiabebe9854 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ስራዎችት በጣም ጥሩ ናቸዉ።እስኪ ስለ creme 21 ቪድዮ ስራ please

  • @samuelgizaw2862
    @samuelgizaw2862 2 ปีที่แล้ว +2

    D.r ebakiin ye lab madhanit kalew video seralen??🙏🙏

  • @abzzz-y7o
    @abzzz-y7o ปีที่แล้ว

    very informative

  • @asyamohammed7285
    @asyamohammed7285 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተረየ በጣምኮነው የምትቸኝ ስለሸተረረ ስራልን

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ቀጣይ ስለ ቫይታሚን ኤ ስራልን

    • @user-vx7id7wt3m
      @user-vx7id7wt3m 2 ปีที่แล้ว +1

      ቫይታሚን ዲ ለማለት ነዉ

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 2 ปีที่แล้ว

    Betam enamsegenalen Doctor ❤🙏

  • @ኡምራየንየወደፍትህልም
    @ኡምራየንየወደፍትህልም 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአለ ኢዉቃት ማልክ ትህትና ኡሉ ናገርህ ማሸአለ ዶክቶር በለ ኡለታዬ ናህ

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተርዬ ጀግናችን በርታልን አገላለፅህ ደስ ይላል እናመሰግናለን በቀጣይ ሰለ አይን ስር መጥቆር ስራልን መፍትሄ ካለህ የኔ አይኔ ስር ጠቁራል አብጣል ብዙ እንቅልፍ አላገኝም ያለውት ስደት ነው ክሬም ይኖረዋል ማጥፊያ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 ปีที่แล้ว

    ሹክረን ዶክተር

  • @adisalemyenata3251
    @adisalemyenata3251 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶ/ ር ወድማቺን

  • @rawdaberhane2470
    @rawdaberhane2470 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for good information , hope soon come with solutions

  • @alemtadesse7123
    @alemtadesse7123 2 ปีที่แล้ว

    wow. Nice Information Thank you.

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 2 ปีที่แล้ว

    Betem enemesaginln Doctor 🙏🙏

  • @mariamawit
    @mariamawit 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Doctor

  • @princesss7977
    @princesss7977 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ስለምትሰጠን ጠቃሚ ምክሮች እጅግ እናመሰግናለን ክበርልን
    በአረብ ሀገር በጣም ይሞቃል በተለይ ምግብ ለምናበስል በጣም አስቸጋሪ ነው ማቀዝቃዛዎች ከሌሉት እና እኔ ፌቴ ተጠብሰዋል ማድያት ይሁን የሙቀቱ ኣላውቅም ምን ማድረግ እችላለሁ?

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว +1

      ስለማድያት የሰራሁት ቪዲዮ አለ ከዚህ በፊት

  • @imusanyiikush806
    @imusanyiikush806 2 ปีที่แล้ว

    Tnxs Dr.

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ዶ / ክተርየ

  • @kalikidanhussen913
    @kalikidanhussen913 2 ปีที่แล้ว

    Howw did treat black spot doctor big resepect

  • @ayantusorressa7385
    @ayantusorressa7385 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr. seife i felt like you are talking about something i worried though because i live in gambella region i hope you can feel me

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar6623 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶከተር

  • @sentayohuteka3509
    @sentayohuteka3509 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr. seife🙏

  • @feruzjemal8266
    @feruzjemal8266 2 ปีที่แล้ว

    Dr betam terhu naw tehetenah t/t asetatehe bezhu temarkhugn amesgenalhu qetelebate E/r yebarkehe

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ገለፃ ነው ተባረክ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 2 ปีที่แล้ว +28

    ሰን እስክሪን ወሳኝ ነው ቅንጦት አይደለም ፀሀይ መከላከያ ነው እናመሰግናለን ዶክተር ስለ ቫይታሚን ሲ ሲረም ንገረን

    • @kasofaris7251
      @kasofaris7251 2 ปีที่แล้ว

      እባክህ ዶክተር የቀኝ አይኔ ቅድቤ አይነቃነቅም እሰቲ ነገረኝ ሰደት ላይ ነኝ የፈጠርል

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ርዬ አንድት ምልክት ስጠኝ ሁለቱ ጉንጨ ላይ ማዳት አለዉ የጀመረኝ አረብ ሀገር ነዉ ነገር ግን ከቤት ብዙም አልወጣም ፀሐይ አይነካኝም እንዴት ማዳት ያዘኝ ኢትዮጲያም ሂጄ እያለሁ ቀነሰ እንጂ አልጠፋልኝም አሁንም ተመልሼ በስደት ነዉ ያለዉት ጭራሽ በዛ ለኔ ፍት የምሆነዉ ምን አይት ወይስ የተኛዉ አይነት ሰንስክርን ነዉ መጠቀም ያለብኝ ማንኛዉንም የፀሐይ መከላከያ መጠቀም ፈራሁ

  • @hirutdemissiebeyene9903
    @hirutdemissiebeyene9903 2 ปีที่แล้ว +1

    አቀራረቡ የተለየ ዶ/ር

  • @beletekassa1943
    @beletekassa1943 2 ปีที่แล้ว

    Thanks a bunch D/r.❤👏

  • @hamdiaame5184
    @hamdiaame5184 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @በንትመሀመድ
    @በንትመሀመድ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💘

  • @fennybrukfennybrukfenny914
    @fennybrukfennybrukfenny914 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የምፈልገው ነበር አናመሰግናለን

  • @rahilove9599
    @rahilove9599 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ebakih sile skin tags or skin moles ምስጥፍያ ንገረን shifashifte lay 7 wetabign

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር 👏 መጨረሻ ላይ ተመችቶኛል ወንድ ልጅ ዣንጥላ ሲይዝ ሙድ እንደሚያዝበት አንተም ገብቶሃል 😂😂😂

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ስለምትሰጠን ትምህርት አመሰግናለሁ🙏 እኔ አይኔ ሽፋሽፍት ላይ ከላይኛው ውቆዳ ላይ ልክ እንደ ባቄላ ፍሬ ያክል ሁለቱም አይኔ ላይ አበጠብኝ ግን ምንም አይነት ህመም አይሰማኝም እባክህን መልስ ስጠኝ 🙏

  • @titi465
    @titi465 2 ปีที่แล้ว

    Pls about vitamin D12

  • @samriseyum175
    @samriseyum175 ปีที่แล้ว

    ስለ Cocoa butter ስራልን።

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 2 ปีที่แล้ว

    eqan dehena metah Dr fits betam madiyat weresota l ebakeh mefetehawen negergne

  • @aselefechnursing2600
    @aselefechnursing2600 2 ปีที่แล้ว

    thank's d /r

  • @terrymihret5028
    @terrymihret5028 2 ปีที่แล้ว

    .thank you Doctor

  • @tigist6595
    @tigist6595 2 ปีที่แล้ว

    Ewketune yechmrelhe Doctor geltse argehe nw yemtaserdawe 😍🙏🙏🙏

  • @hikmahikmahikma2951
    @hikmahikmahikma2951 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ አመሰግናለሁ

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 💗 DCR !

  • @ሀዶየየኮቻዋ
    @ሀዶየየኮቻዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም ዶክተር
    🏆አሏህ
    ጎበዝ ነህ እኮ
    አሏህ ይጨምርልህ
    እናመሰግናለን ዶክተር