ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም አሪፍ ነዉ ወንድሜ, ልሰራዉ ጣዉላ ገዝቼ ነበረ እና የ እንቁላል መጣያ አሰራሩን ብታሳየን እባክህ
እንኳን ሰላም መጣህ ወድማችን እናመሰግናለን ስላግራህን ጥሩ መረጃ ክበርልን 😍🙏
አመስግናለው🥰🥰🥰🥰
በጣም ጎበዝ በርታ
እናመሰግናለን 🙏
🥰🥰🥰
ወንድሜ እኔ የዶሮ እርባታ መጀመር ፈልጌ የማማክሮ ሰው አጣሁኝ በጣም ፍላጎት አለኝ ግን
betam arif new betam wedjewalew ene yemlk bet wst new yemnaregachew ena demo edet new yemnatsedaw
እዛው ነው የሚድሩት ኩሳቸው ከታች ነው የሚፀዳው
በርታ ወድማችን
መልካም ሰዉ ነህ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ጎበዝ በርታ
አመሰግናለው
ሰላምህ ይብዛ እንኳን ደህና መጣህ በጣም አሪፍ መረጃ ነው በርታ ተንቀሳቃሽ ቤት ክፍለ ሀገር እንደት ነው ማግኘት እምችለው እኔ ማርባት እፈልጋለሁ
እዛው ሞዴሉን ወስዶ ማሰራት ይቀላል
ዶሮዎች በረሮ የመሬት ላይ ትላትል ቢበሉ ችግር አለው
ምንም ችግር የለውም
አመሰግናለው።
ጣውላውን የት አገኛለሁ?
0904399009 call
ዝናብ ሲመጣ ወጨፍ አያገኛቸውም
መልሡልንሥንትነው
hhhkk በ5ሽም አይሰራም ሽቦዉ አድሱ ሜትር 2ሽብርነዉ አሮገዉ500
Inmasginalen ❤❤
100 መቶ ዶሮዎችን የሚቀበል የዶሮ ቤት ስንት ብር ይፈጀል
የትሀገርነህወንድም
የሚሸጥ አደለም አይታችሁ እንድትሰሩ ነው
@@Mimonhomestead እሽአመሰግናለሁ
አንተ በጣም ቅን ነህ ሁሉንም በደንብነዉ የምታስረዳን
አመሰግናለው🥰🥰🥰
ሰንት ዳሯ ቻለ
እኔ እፈልገለሁ ተንቀሰቀሽ የዶሮ ቤት
ዉዶቸ ዶሮለማርባት እፈልጋለሁ ግን ሁልጊዜ ከተማ የቦታስፍት ስለለ ግረቤእየሄዱ ይረብሻሉ እናም ተስፍየዝቅአለ እናም ባይቀሳቀሱም ቺግርየለዉምደ ማለቴ አያራሳአት ታስረዉ ይቻላልደ ዉዶቸ መልስ እጠብቃለሁ
በትንሽ ቦታላይም መስራት ይቻላል
የሚሸጥ ፈልጌ ነበር
እራሱን ብትሸጥልኝ
ከዚህ በተሻለ ማዘዝ ትችላለክ
ሰላምነው ሚም አሪፍነው የሰራህው ግን አንተ እራሰህ ለ1000 ዶሮ የሚሆን እቤት ውሰጥ የሚቀመጥ ልትሰራልኝ ትችላለህ ከቻልክ በታሳውቀኝ የሚፈጀውንም ሂሳብ ብታሳወቀኝ በውሰጥ መሰመር።
በቅርብ ጊዜ የሰራውት ነበር ያግዝካል ተመልከተው
❤❤❤❤❤❤❤❤
በመቶ ዶሮ መጀመር ፈልጌ ነበር እባክህ የተሰራ ቤት ካለህ
❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ከስጋ ዶሮ እና ከ እንቁላላ ዶሮ እርባታ የቱ የተሻለ ነው ከቻልክ የ 100 የስጋ ዶሮ ከመጀመሪያው አንስተክ እስከ መጨረሻዉ ወጪና ገቢዉን ብሰራልን
እሺ አዘጋጃለው🥰🥰🥰🥰
@@Mimonhomestead እሺ እጠብቃለሁ