የሰሞኑ ሂወትን ኑሮን የሚቀይር እጅግ ትርፋማው ስራ በወር እስከ 60,000ሺህ ብር የምታገኙበት የመኖ ማምረት ስራ በቤታችሁ ያለ ማሽን የሚሰራ ስራ ሙሉ መረጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2023
  • 🐔🐔🐓🐓🐓🐓የሰሞኑ ህወትን የሚቀይር እጅግ ትርፋማው ስራ በወር እስከ 60,000ሺህ ብር የምታገኙበት የመኖ ማምረት ስራ በቤታችሁ ያለ ማሰዘሽን የሚሰራ ስራ ሙሉ መረጃ🐓🐓🐓
    🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓
    የቴሌግራም ቻናላችን ከታች ተቀላቀሉ 🐔🐔🐔🐔🐔👇👇👇👇👇👇
    🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓
    t.me/+SUL-r6xRBXl5r0hq
    የቲክቶክ 🐓🐓🐓🐓👇👇👇
    www.tiktok.com/@poultry75?_t=...

ความคิดเห็น • 49

  • @manseid3952
    @manseid3952 ปีที่แล้ว +2

    የመኖ ግብአቶች የሚሸጡትን ድርጅቶች ቁጥራቸውንና ቦታቸውን ጥቀስልን አይንሽ

  • @aschutegeng3340
    @aschutegeng3340 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በጣም ጥሩ የቢዝነስ ሀሳብ ነው ይዘህ የመጣኸው.ነገር ግን ወደስራ እንድንገባ በስልክ ማውራት ብንችል እና ሙያዊ ድጋፍ ብናገኝ.በቅድሚያ ዶሮ ብናረባና ቀጣይ ወደመኖ ማቀነባበር እንመጣለን.

  • @arond.g1120
    @arond.g1120 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል።

  • @user-qk4ry1hz1n
    @user-qk4ry1hz1n 9 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ወዲምየ ለትብብርክ ከልብ እናመሰግናለን ወዲምየ ግን በጣም ትፈጥናለክ እደት እንረዳ

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 ปีที่แล้ว

    Thank you so so much

  • @carlamendoza5416
    @carlamendoza5416 ปีที่แล้ว

    በርታ ወድም

  • @Manuellived
    @Manuellived ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በርታልን

  • @user-vu3ep3tq2y
    @user-vu3ep3tq2y 4 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @Jon-kd2zc
    @Jon-kd2zc 4 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @NomthandazoTembe
    @NomthandazoTembe 6 หลายเดือนก่อน

    thanx

  • @HmariamHmikael
    @HmariamHmikael 2 หลายเดือนก่อน

    የከብት መኖ አሰራር እንደት ነዉ ።

  • @kiflomkiros4981
    @kiflomkiros4981 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሰው

  • @anfalan798
    @anfalan798 ปีที่แล้ว

    Enamsegnalen

  • @user-qd2ek1xh4z
    @user-qd2ek1xh4z 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ምንተረፈ ምርት እንጠቀማለን

  • @ishorkishork2779
    @ishorkishork2779 ปีที่แล้ว

    😍👍👍

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 ปีที่แล้ว

    silekenenetik salameseginih alalefm🙏🙏

  • @user-oh9ko6oz6y
    @user-oh9ko6oz6y ปีที่แล้ว +1

    ላናግርህ እፈልጋለሁ ቁጥርህን አስቀምጥልን እኔ መሰልጠን እፈልጋለሁ

  • @habenkidu-9016
    @habenkidu-9016 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ከ 1500 ደሮ በለሠይ እንቁላል ጣይ ቦቫንስ ብሮውን ነበሩኝ ። ኣንተ እንዳልከው መኖ በራሴ ለማዘጋጀት ሞክሬ ነበር ግን ይህን ያህል ውጤታማ እንዳለሆነ እኔ ና ኣንተ እናቀው ኣለን ምክንያቱ ሌላው ይቅር እና መሬት ላይ ስትደባለቀው መጠኑን ጠብቆ mix እንደማይሆን የተወቀ ነው ። በዚ ምክንያት ብቻ ከ 90% ወደ 50% የእንቁላል መቀነስ እንደሚያጋጥም እናቃለን ። ስለዚ የመኖ ጉዳይ ለጀማሪዎች ለኪሳራ በሚያጋልጥ መልኩ ባታስተምር የተሻለ ነው ። እኔ የመኖ ፋብሪካ ኑሮኝ ኣደለም ግን ኣንተ እንደምትለው በቀላሉ ሚሰራ እንዳልሆነብታስገነዝባቸው የተሻለ ነው ። ወይም ቀለል ያሉ ማሽኖች መጠቀም የሚቹልበት መግዛት የሚቹልበት ካለ ብታጋራን የተሻለ ነው ።

    • @user-ve5ip3ug5r
      @user-ve5ip3ug5r ปีที่แล้ว

      አ አ ከሆንሽ እስኪ ስልክሽን ላኪልኝ መረጃ እፈልግ ነበር?

    • @user-fd3vs8nz9w
      @user-fd3vs8nz9w 9 หลายเดือนก่อน

      Meno kene gzu lemalet yhon wes

  • @sisay8568
    @sisay8568 ปีที่แล้ว

    Igzihaber yibarki qanna sawneh

  • @dachasabalcha3921
    @dachasabalcha3921 ปีที่แล้ว

    የተፈጨ አጥንት የት ነው የማገኘው ክፈለ ለገር ሰለሆንኩ ነው ፕርሚክሰም ዘርዘር አድረገህ ጠቁመን።

  • @user-yi7oq4rm5d
    @user-yi7oq4rm5d 8 หลายเดือนก่อน

    እንዴት 2,825 እኛጋ የ እንቁላል ጣይ ዶሮ እኮ 4,500 ነው እሚሸጠው የት ማግኘት እንችላለን እባክህ ንገረን እስኪ ወንድም...

  • @addismedia38
    @addismedia38 ปีที่แล้ว +2

    የ telegram link 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @semerakamal2628
    @semerakamal2628 ปีที่แล้ว

    ወንድም ስልኬን የዘው ቴሌግራም ላይ አናግረኝ እባክህን

  • @muridabas7017
    @muridabas7017 ปีที่แล้ว

    ስልጠናው ሚገኝበት ሁኔታ ብትነግረን

  • @starabyssiniamedia
    @starabyssiniamedia ปีที่แล้ว

    ሥልጠናው ለስንት ቀን ነው የምትሰጠው? ጀግናው ወንድሜ

  • @hayatsaed7577
    @hayatsaed7577 9 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤🙏🙏🙏💯

  • @user-ve5ip3ug5r
    @user-ve5ip3ug5r ปีที่แล้ว

    ስልክህን አስቀምጥልኝ በናትህ

  • @user-oh9ko6oz6y
    @user-oh9ko6oz6y ปีที่แล้ว

    ቁጥርህን አስቀምጥልኝ

  • @sherqiaaman3223
    @sherqiaaman3223 ปีที่แล้ว

    የት ነው አድራሻችሁ እና ስልጠናስ አለው ወይ ስልካችሁን?

  • @user-tr9qz2pt1m
    @user-tr9qz2pt1m ปีที่แล้ว

    ስልጠና የት ይሰጣል

  • @thewodrosassefa9815
    @thewodrosassefa9815 ปีที่แล้ว

    Thank you but 99 ነው። የዘረዘርካቸው ድምር መቶ አይመጣም። 1 ፐርሰንቱ ምንድነው?

  • @wosenujifar7274
    @wosenujifar7274 ปีที่แล้ว

    አይናችን በርታልን ጎበዝ ነህ ሁል ጊዜ ቀዳሚ ግን በጽሁፍ ግለፅልን እባክህ ።

  • @user-wb8rd1ve6s
    @user-wb8rd1ve6s ปีที่แล้ว

    ወንድም ዶሮዎቼ ጎመን እየሰጠኋቸው ጤናቸው ተቃውሶብኝ ነበር አሁን ግን በጣም እየተሻላቸው ነው ግን ምርታቸው በጣም ወረደብኝ ምንድን ነው መፍትሄው

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye1861 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እያንዳንዱን ስትናገር እንድ ሁለት እያልክ ቀስ ብልህ ንገረን እንደሜሽን እየፈጠንክ እንዴት እንድረስብህ ልትረዳን ከልብህ ከሆነ ወይ በድሁፍ በጎን ጻፍልን አለያ ቀስ ብለህ አውራን አንተ ስለምትኖርብት በቀላሉ ትይዘዋልህ እባክህ አመሰግናለሁ ብሩክ ሁን በስራህ ሁሉ እመቤቴ ክልጅዋ ጋር ትጨመርልህ

  • @nejujuneyde1566
    @nejujuneyde1566 ปีที่แล้ว

    10 q እንኳን አደረሰህ

  • @joymeseret7245
    @joymeseret7245 ปีที่แล้ว

    ስልጠናው የሚሠጠው የት ነው

  • @mylovemom418
    @mylovemom418 ปีที่แล้ว

    Wendme ebakh slkhn efelgalew

  • @arond.g1120
    @arond.g1120 ปีที่แล้ว

    ስለ ምፈልፈያ ማሽኑ የሆነ ነገር ንገረኝ እባክህ!!! ከየት ነው የምትገዛው?

  • @Thutttttt
    @Thutttttt ปีที่แล้ว

    አሁን መኖ ታቀርባላቹ

  • @asmaomar4820
    @asmaomar4820 ปีที่แล้ว

    እኔ አረብ ሀገር ነኝ ሀገር መግባት እፈልጋለሁ ግን ብር የለኝም ደሮ መስራት እፈልጋለሁ በጣም ትልቅ ህልም አለኝ ምን ማድረግ እዳለብኝ ንገሩኝ

    • @tigistgurmu6999
      @tigistgurmu6999 ปีที่แล้ว

      Brcina Sri ersesn tbqi eyu life youtuber smiyat tru nat

    • @qarnicusub5339
      @qarnicusub5339 ปีที่แล้ว

      Contact me I will help you

    • @user-gn9uy4pr6s
      @user-gn9uy4pr6s ปีที่แล้ว

      እኔምእንዳቺውነኚ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 9 หลายเดือนก่อน

      ብርሽን የት አረግሽው😂😂😂