እናት በዚህ ልክ ጨካኝ ናት?||የኔ መንገድ||MinberTV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +418

    የኢስላም ልጆች የት ናችሁ 👍👍እስኪ እንያችሁ🌺🌺🌺

  • @omer2111
    @omer2111 2 ปีที่แล้ว +500

    ይሄን ኮመንት ምታነቡ በሙሉ!!! አቦ አላህ ሀጃቹህን ይሙላላቹ🤲🙏

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 ปีที่แล้ว +509

    የሰማይን በር ያንኳኳ ሳይከፈትለት አይቀርም በዱዓእ በርቱ ነቢያችን ﷺ ♥️

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 ปีที่แล้ว +141

    ሸሀዳ ሲያዝ ያለውን ስሜት መግለፅ /ለማስረዳት እጅግ ከባድነው እኔ በደስታ በእባ ተራጭቻለው😭💞👌 ሱበሀን አላህ ሰው እስልምናን ወደተፈጠረበት እምነት በተቀበለበት ይሄ ሁሉ ስቃይ 🤔 ጥሩ ጓደኛ ወደጀነት ይመራል መጥፎ ጓደኛ ወደእሳት ይመራል ያንን ደሞ ከአይመን ተገዝባለው እዲህ አይነት ጓደኞች ያብዛልን

    • @FedlaDiltata
      @FedlaDiltata 8 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AsmaReed-d5i
      @AsmaReed-d5i 3 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላ

  • @ሀያትቢትያሲን
    @ሀያትቢትያሲን 2 ปีที่แล้ว +114

    አድስ እስልምና የገቡት ፊታቸው ላይ እሚታይ ኢማን ኑር ሱበሀን አላህ

  • @maryammohammed379
    @maryammohammed379 2 ปีที่แล้ว +718

    ማነው ለሰለምቴወቹ ለይት ያለ ፍቅር ያለው እንደኔ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 2 ปีที่แล้ว +130

    ያማሬ ድን እኮነው ድናችን አልሃምዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @amitube461
    @amitube461 2 ปีที่แล้ว +147

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነዉ ብለዋል ዉዱ ነብያችን #ሙሀመድ_ ሰለላሁ _ዓለይሂ _ወሰለም

    • @user-fb1tu8eh9b
      @user-fb1tu8eh9b 2 ปีที่แล้ว +1

      ስልላህ አለሂ ወሠለም

    • @حليمةزين
      @حليمةزين ปีที่แล้ว

      የአላህ ጨካኝ አላህ ልቦና ይሥጣቸሁ ካፊሮቸ የውሽት እምነት ይዛቸሁ ስው ትደበድባላቸሁ ወደውነት አላህ ሂዳቸሁን ይሥጣቸሁ

    • @makuhmahmd3153
      @makuhmahmd3153 6 หลายเดือนก่อน

      ስ አ ወ ❤❤❤

  • @emuabukiemuabuki5224
    @emuabukiemuabuki5224 2 ปีที่แล้ว +18

    ማስታወቂ በዛ የምትሉ ተመልካቾች ታገሱ እያሳለፋችሁ ተመልከቱ ሚንበር ቲቪ አምሮ ለኛ የሚደርስ በማስታወቂያወች ድጋፍ ስለሆነ መቀነስ አይችሉም

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju 8 หลายเดือนก่อน

      በጠም፣በዘ

    • @Tተስፈኛዋ
      @Tተስፈኛዋ 8 หลายเดือนก่อน

      እጅግ በጣም ውይ

  • @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
    @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 2 ปีที่แล้ว +101

    አህሌን የኔ መንገድ ተመልካቾች እንኳን ለዛሬዋ ቀን አደረሳችሁ ጉሉ አልሀሙዱሊላህ በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ነዉ

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 2 ปีที่แล้ว +2

      አው አልሀምዱሊላህ

    • @jujuwolloyewayoutube5252
      @jujuwolloyewayoutube5252 2 ปีที่แล้ว +3

      አላሀምዱሊላህአለኩሉሀል

    • @asiyaumer9497
      @asiyaumer9497 2 ปีที่แล้ว +3

      አልሃምዱሊላህ

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 2 ปีที่แล้ว +3

      አልሀምዱሊላህ ማማየ በጣም🌷🌷🌷🌷✌️👍👍👍👍👍🤝🤝🤝🤝🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷

    • @Mona-sz6gt
      @Mona-sz6gt 2 ปีที่แล้ว +1

      አልሀምዱሊላህ

  • @الحمدللهوشكرلله-غ3ش
    @الحمدللهوشكرلله-غ3ش 2 ปีที่แล้ว +51

    ውይ ማስታወቂያችሁ እንደት እንደሰለቸኝ አ ታ ብ ዙ ትትትትት ቀንሱልን ፍትህ ለተመልካቾች

    • @halimatube2299
      @halimatube2299 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @mahirali5166
      @mahirali5166 2 ปีที่แล้ว +5

      እያሳለፍክ ማየት ትችላለህ እኮ እነሱ እስፖንሰር ካላገኙ በዘላቂነት በቀጠል አይችሉም

    • @FedlaDiltata
      @FedlaDiltata 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @medinaseid-sq9qw
    @medinaseid-sq9qw 2 ปีที่แล้ว +86

    ኢሻአላህ አለም በሙሉ በኢስላም ትደምቃለች።

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 2 ปีที่แล้ว +58

    እኔ ወሏሂ የሰለምቴዎች ፈና እኮ ያስለቅሳል
    እኛ በስልምና ተወልደን የት ነው ያለነው

    • @sartt7576
      @sartt7576 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም

    • @RehanaA-d4q
      @RehanaA-d4q 8 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ግን የት ነን እኛ ሙስሊም ተብየወቹ የኔ ቢጤ ምን እየሰራን ነዉ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 ปีที่แล้ว +62

    እደለኛ ማለት ሙስሊም ሁኖ መወለድ ነው የእድለኛ እድለኛ ማለት ደግሞ ሙስሊም ሁኖ መኖር ነው የእድለኞች አድለኛ ግን ሙስሊም ሁኖ መሞት ነው አላህ ሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራል መጨሻችንን ያሳምርልን

  • @elias9819
    @elias9819 2 ปีที่แล้ว +38

    ጨካኝ.... ብላቹ ርእስ ከምትሰጡት ሌላ ቃላት ብትፈልጉለት መልካም ነበር እናት ሁሌም እናት ናት ፕሮግራማቹ ባታጋኑትም ይታይላቹሀል ከ ቤተሰብ ጋር የበለጠ ቅራኔ መፍጠር ነው

    • @ebrahimnesran1210
      @ebrahimnesran1210 2 ปีที่แล้ว +3

      ሐቅ ይውጣልሕ ወንድሜ

    • @IslamicdaawaQuran
      @IslamicdaawaQuran 2 ปีที่แล้ว +5

      *እና ትክክል እኳ ነዉ ከእምብራቷ የዉጠዉን ልጅ እንደዝህ ከአፍንጫ ደም እስከምፍስ ድረስ እናት እያየች እንዴት ጫካኝ አትበልም ግን ወለህ ሰቃጠጣኝ*

    • @mdjamel103
      @mdjamel103 2 ปีที่แล้ว +1

      ተቃጠልክ አይዞኝ ከሃዲ ከፊር

    • @muhsin3961
      @muhsin3961 2 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ልክ ነህ በሶ እይታ ልጅ ወደሳት ነው የሄደባት
      አላህ እሱአንም ይምራት የኛንም ሀቲማ ያሳምርልን

    • @ከድጃ-ደ5ዐ
      @ከድጃ-ደ5ዐ 2 ปีที่แล้ว +5

      @@mdjamel103 ይህ ሁላ ስድብ ከአንድ ሙስሊም አይጠበቅም አላህ የህዲክ ብለሽ ማለፍ አትችይም??

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว +48

    እስልምና በማስተማርና በማስረዳት ነው ወዴ እስልምና የምንጣራው ካፊሮች ዴግሞ በጉልበት ያስገድዳሉ አላህ ያጠመመውን ማንም አይመራውም አላህ የመራውን ማንም አያጠመውም አልሀምዱሊላህ አለ ኒኢመተል ኢስላም

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube 2 ปีที่แล้ว +176

    አህለን ወሳህለን የኔ ምንገዶች ማነዉ እንደኔ የኔምንገድ ፕሮግራም የሚመቸዉ 👍👍👍👍👍😍😍😍😍

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 2 ปีที่แล้ว +1

      ምርገዶች😅

    • @mukamilkadr6765
      @mukamilkadr6765 2 ปีที่แล้ว +1

      indene manimmi ba guguti yitabikali biye alasibimmi

    • @faizanuru4931
      @faizanuru4931 2 ปีที่แล้ว +1

      ene😍😍

    • @Zehara-oi7lf
      @Zehara-oi7lf 2 ปีที่แล้ว +1

      Ene habibty

    • @HN-rs9fv
      @HN-rs9fv 2 ปีที่แล้ว

      አረ እኔም በጣም ነው በጉጉት ነው ምጣቢቃዉ

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 ปีที่แล้ว +28

    ሱብሃንአላህ አጂብ ነው ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ነው በውድ ዋቃ ውድ ቦታ የሚቸረው ሀቂቃ የብዙ የሰለሙ እህት ወንድሞቻችን ታሪክ እሄው ነው በትክክል ከችግር ቡሃላ መቾት አለ አብድረህማን ውዱ ወንድማችን በጀነተል ፊርደውሲል አዓላ መችትችት ያለቦታ ይወፍቅህ በዱኒያም የተመቻቸ ሀያት ይለግዝህ ያባባ የአልረህማን ባሪያ በርታ አላህ በዲንህ ያፅናህ ብርቱ ልጅ ነህ ማሻ አላህ ኑርህ ፊትህ ላይ ይፈሳል አልሀምዱሊላህ የእነ አይመን ቤተሰቦችም አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው ያረብ ፊአማኒላህ ውዶቼ

    • @abdifekadu6752
      @abdifekadu6752 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ጀዛከላ ከይረን

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል?
      th-cam.com/video/pqnMy88Kbeo/w-d-xo.html

  • @keribintbaba3489
    @keribintbaba3489 2 ปีที่แล้ว +53

    ቢስሚላሂ ብዬ ልጀምረው ፕሮግራሙ ባያልቅ ብዬ የምጓጓለት ብቸኛው ፕሮግራም የኔ መንገድ😊ስለሆነ

    • @AminatHusen-rg5su
      @AminatHusen-rg5su 8 หลายเดือนก่อน

      የዛሪነዉ እዴ በአላህ ዞሮብኛል እኮ

  • @fozitube4459
    @fozitube4459 2 ปีที่แล้ว +49

    ኧረ በአላህ ማሥታወቂያዉን ቀነሥ አድርጉት ዉይ ከልጁ ታሪክ በላይ ማሥታወቂያዉ ለመሥማት ያሠለቻል😞😞😞😞😞

    • @منثبتعبرحم
      @منثبتعبرحم 2 ปีที่แล้ว +4

      ክክክ ለምን አሰልፈሽ አተይውም መስተውቂየ አልሰመሚ እኒ አሰልፊ ነው የመየው

    • @fetihassen9317
      @fetihassen9317 2 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል 8ደቂቃ ሁሉ ማስታወቂያ ይደብራል

    • @fozitube4459
      @fozitube4459 2 ปีที่แล้ว +3

      @@fetihassen9317 ወላሂ በጣም ይሠለቻል

    • @ፈቲነኝየድንተማሪ
      @ፈቲነኝየድንተማሪ 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @ebrahimnesran1210
      @ebrahimnesran1210 2 ปีที่แล้ว

      ምን ችግር አለው ወደፊት አሳልፉት አዩ ምነው በቲቢ ነውእንዴ ምታዩት

  • @saratube9100
    @saratube9100 ปีที่แล้ว +4

    በእንባ ነው የጨረስኩት ለእኛም ጥንካሬን ይሰጠናል ምንም ማንም ቢያስቀይመን ተስፋ አለመቁረጥን ያስተምራል አላህ ያበርታህ የኔ ወንድም እርጋታህ የሚደነቅ ነው አላህ ቤተሰቦችህን እስልምናን ይስጥልህ

  • @habibaredi8201
    @habibaredi8201 2 ปีที่แล้ว +43

    ማሻአላህ ማሻአላህ!! ታሪክህ በጣም
    ይገርማል የአይመን ቤተሰቦች አላህ ይባርካቸው። ሁላችሁንም በጀነተል ፊርዶስ አላህ ይሰብስባችሁ🤲🤲🤲
    ቢላል ብዬሃለው።

  • @foreverinmyheartalwaysonmy732
    @foreverinmyheartalwaysonmy732 2 ปีที่แล้ว +12

    ማሻአላህ ጀግና ነሄ አላህ ይጨምርልህ ብርታቱ ይወፍቅህ ያጠክርህ የጀነት ባላቤት ያድርግህ

  • @ainshafentaw1383
    @ainshafentaw1383 2 ปีที่แล้ว +8

    ጀግና የጀግና ቤተሰብ እነ አይመን
    አብዱ ረህማን እንኳን ወደ ተፈጠርክበት መጣሆ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 ปีที่แล้ว +99

    አህለን ወሰህለን ሶፊዬ 😍😍😍 የኔ መንገድ
    ፕሮግራም ምርጥ ግን ማስተዋቂያ ቀነሱልን
    ፕሊስስስስስስስስስ#ሱበሃን አላህ የሰለምቴዋች ፅናት
    አጃኢብ ነው ።

    • @imhntube1156
      @imhntube1156 2 ปีที่แล้ว +1

      አው ምን እናራገለን አላህ ሳብሩን ይስጣን

    • @sarayemamtube5371
      @sarayemamtube5371 2 ปีที่แล้ว +1

      አወ በዛ

    • @Rak-lu7cx
      @Rak-lu7cx 2 ปีที่แล้ว +5

      አሳልፊ እና ይምእዪ ማማዬ እንሱም እስፓሰር ወይም አጋር ሰለሚያስፈልጋቸው ነው

    • @zeyba2557
      @zeyba2557 2 ปีที่แล้ว +3

      Asalifo mayet yichalal sponeserma yegid new yajema egna magez banchil bezih yitekemulin alay yistachew mashealah

    • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
      @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sarayemamtube5371 yagere lj

  • @b.6015
    @b.6015 2 ปีที่แล้ว +17

    አለሀምዲሊላህ አልሃምዱሊላህ ደስ ሲል አላህ ያፅናህ ያረብ ምንኛ መታደል ነው

  • @እራህሚየውሎዎቀበጥ
    @እራህሚየውሎዎቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +51

    ሶፊየ የኔ ልእልት ሰውዲሺ ከአነጋገረሺ እሰተ አለባበሰሺ ማሸአላህ ነሺ 😘😘😘😘😍😍😍

    • @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
      @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ሰብ አርጊኚ

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል?
      th-cam.com/video/pqnMy88Kbeo/w-d-xo.html

    • @munaali2129
      @munaali2129 2 ปีที่แล้ว

      Tkekel, mashaAllah Hulu manwan wded

  • @ezaethiopia2266
    @ezaethiopia2266 ปีที่แล้ว +2

    ስንት ሰዎች ይኖሩ ይሆን ሰልመው እስልምናን ተቀብለው ይህን ሁሉ በቤተሠቦቻቸው የሚደርስባቸው የቅጣት ፈተና ማለፍ አቅቶዋቸው ያልቻሉ እስልምናን የተው ይህን ያማረ የመጨረሻዋን ጣፋጭ ህይወትን ያማለጣቸው ስንቶች ናቸው። እንዚ ከ100/20 ብቻ ናቸው ፈተናውን የተወጡት። እኔ የማውቃቸው ብዙ ናቸው መስለም ፈልገው ሰልመው ፈተናው ማለፍ ያልቻሉ ፈተናውን የፈሩ በጣም ብዙዎች ናቸው። ወላሂ አላህ ያቅልልላቸውና የዚህን ጣፋጭ ህይወት ተቋዳሽ ያድርጋቸው።

  • @seidseya8473
    @seidseya8473 2 ปีที่แล้ว +6

    አንተ እድለኛ ሰው ነክ አላህ መጨረሻህን ያሳምረው እናትህንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራት ሞርጥ ጓደኞች አሉክ እነሱንም ጥሩ ቦታ ደርሳቹ የምናይ ያርገን ብሮ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለው

  • @ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ
    @ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ 2 ปีที่แล้ว +32

    ሰለምቴዎች አንዳንድ ታሪካችሁ ያስለቅሳል😢😢

  • @rahmaabdo8512
    @rahmaabdo8512 2 ปีที่แล้ว +9

    አላህ አክበር አላህ ያፅህ የኔ ጀግና ወንድም ብርታቱን ይስጥህ እናትህን ይምራቸው

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 2 ปีที่แล้ว +8

    አልሀምዱሊላህ እንኳን አላህ ወዶመረጠህ ሰለምቴወች ብልሆችና አስተዋይወች ናቸው ማሻአላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @zeharaewunetu2096
    @zeharaewunetu2096 2 ปีที่แล้ว +16

    ስወዳችሁ ሰለምቴዎች አሏህ ፅናቱን ይስጠን ለሁላችንም

  • @hayubint.mohammed3864
    @hayubint.mohammed3864 2 ปีที่แล้ว +6

    መረሀባ የኔ መንገድ የምወደው ፕሮግራም ነው
    አላህ ያቀናውን ማንም አያጠመው አላህ ያጠመመውንም ማንም አያቀናው 🙏 በርቱ ብዙወች እውነተኛውን መንገድ እየገቡ ይገኛሉ ኢንሻ አላህ one day me ቢኢዚኒላህ እመጣለሁ❤🤗🙏

  • @ሰሚራደረበ
    @ሰሚራደረበ 2 ปีที่แล้ว +3

    መሻ አላህ አጠያየቅሽ ሶፋ ምርጥ ጋዜጠኛ በርች አላህ ይጠብቅሽ

  • @ሰዬነኝ.ስደትኘወ
    @ሰዬነኝ.ስደትኘወ 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አለህ ወድም አብድረመን ስም ረሱ ደስስስስ ሲል ኡኳን በደነ መጠህ ደሞ ዎጠት ነህ አለህ ሁለችንም ቀጥተኘውን መኒገድ ይምረን አለህ በጀነታል ፊሪዶስ ይሰበስበን እኒሽ አለህ አለህ ምን ይሰነወል ወለሂ ጉሉ አሚንንንንንን

  • @emumuaziemufatumeemumuazie6648
    @emumuaziemufatumeemumuazie6648 2 ปีที่แล้ว +4

    አልሃምዱሊላህ ወንድማችን እንኳን ወደብቸኛው ሀያሉ ህያው የሆነው ጌታችን አላህ ብቻ ሚመለክበት የእስልምና ጎዳና መጣህ✅✅👍👍👍

  • @mekyanurdenyfi.947
    @mekyanurdenyfi.947 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱብሀነ አላህ አሏሁ አክበር ማሻአላህ ጀግና ነህ በጠም ነው ያሳዘነኝ ያርብ የኔ መንገድ በርቱልን ጀዛኩም አላህ ኸይርን

  • @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
    @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 2 ปีที่แล้ว +19

    ሶፊ ግን አንድ አስተያየት ልስጥ ራሴን ወክዬ ስጠይቂ ከመጀመሪያዉ እስከ መጨረሻዉ ቢሆን ቆንጆ ነዉ በፊት እንደዚህ ነበር የምጠይቂዉ ታሪኩም አይዘበራረቅም ላዳማጭም ጥሩ ና እንዲገባን ይሆናል አይዘበራረቅብንም ሶፊዬ ስሞትልሽ አስተካክሊልን በአላህ በጣም የምወደዉና የምከታተለዉ ፕሮግራም ነዉ ሶፊዬ ኮሜቴን አንቢቢልኝ

  • @AhmedMohammed-mi9vm
    @AhmedMohammed-mi9vm ปีที่แล้ว +1

    የኔ መንገድ ጥሩ ፕሮግራምነው ከጨለማ ወደብርሀን ሰዎች ሲመጡ ኢስላም ምን ያክል ውድ የአላህ ስጦታ እንደሆነ ተግባራዊ ትምህርት የሚያስጨብጥ ፕሮግራም ነው በተለይ ሙስሊሙ በዱንያ ፍቅር በዘቀጠበት ሰአት ከእምነቱ በላይ ለገንዘብ ዋጋ በሚሰጥበት ሰአት የዚህን አይነት ትምርት ትውልድን ይገነባል።

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 2 ปีที่แล้ว +6

    ሱብሀን አላህ ምን ያማረ ፅናት ነው ማሻ አላህ ለአላህ ብየ ወደድኩህ አላህ ያፅናክ በድነል ኢስላም

  • @حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث
    @حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث 2 ปีที่แล้ว +40

    ማስታወቂያው በዛ
    ከቻላችሁ ቀንሱልን
    በተረፈ በርቱ

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ የምር በዝቶብኛል

    • @الهمافتحليابوابرحمتك
      @الهمافتحليابوابرحمتك 2 ปีที่แล้ว +1

      ስፖንሰርናቸው ግድነው እያሳለፍችሁ እዩ እስፖንሰር ከለለ ማየት አንችልም

    • @استغفرالله-س3ه
      @استغفرالله-س3ه 2 ปีที่แล้ว

      አሳልፊው

    • @zeyba2557
      @zeyba2557 2 ปีที่แล้ว +1

      Masalef new esponserunma yabzalachew

    • @fatmahusan3555
      @fatmahusan3555 2 ปีที่แล้ว

      @@الهمافتحليابوابرحمتك ትክክል

  • @መካይቱብመካይቱብ
    @መካይቱብመካይቱብ 2 ปีที่แล้ว +16

    ስላማሊኩም የኔምገድ ተከታታይወች በሙሉ አገራችንን ስላምአላህያርግልን ያረብ

  • @sanimohammed70
    @sanimohammed70 2 ปีที่แล้ว +10

    ሱፊን ማነዉ እዳኔ ያሚወደት❤🤲🤲

  • @hidayajemal1473
    @hidayajemal1473 2 ปีที่แล้ว +14

    አላህ በዚህ መንገድ ላይ ያፅናችሁ ማሻአላህ ቤተሰብ የሚነግረን ሙስሊሞች አራጆች ናቸዉ እያሉ ነው የሚገርመዉ በተቃራኒዉ እስልምና እየበዛ ነው ኢንሻአላህ ገና እንበዛለን እነሱ ሀይማኖታቸዉን አዉቀዉት ሳይሆን አለማወቃቸዉ ነው አትፍረዱባቸዉ አላዋቂ ሳሚ ምን ይለቀልቃል ማለት ነው ።🙏🙏💕💕🙏☝️☝️☝️☝️🙏💕💕💕🙏🙏☝️

  • @እሞአብድልመጅድ
    @እሞአብድልመጅድ 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ አላህ ያጠክርህ የኛ ሙሥሊም ነኝ ባዮች በቲክቶክ መላ ቅጣቸዉ እየጠፋ ከሌላ ሀይማኖት የሚመጡ ሠላምቴዎች ምን ያክል ዲን ለማወቅ ያላቸዉ ጉጉት እንዴት ያሥደሥታል ሁላችንም እራሣችን የምንፈትሽበት ፕሮግራም ነዉ በርቱ

  • @rihannegasiali5997
    @rihannegasiali5997 2 ปีที่แล้ว +6

    ያረብ ይህፍዘክ ረበና ይህዲ ኩሉ በኒአደም ፊ ኩሊ መካን ወድሚ አላህ ካቲማን ያሳምርልክ

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ
    @እራህማቢንትወሎየለሚዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጨምርላችሁ ሰለምቴወች እንኳን ወደትግክክለኛው ምንገድ መጣችሁ አልሀምዱሊላሂ

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 2 ปีที่แล้ว +5

    ሱብሀን አላህ የኔ እናት ሰለምቴናት ወላሂ በጣም በጣም ብዙ ነገር ደርሶባታል ግን አልሃምዱሊላህ ዛሬ በልጆቿ አርፋለች በቂም ባይሆን አንድቀን እኔ እናቴ አይማኖቴን ብቀይር ምን ትያለሽ አልኳት አላህ ሰብሀነዉ ታለ ይቅር ይበለኝ እኔ የጠየኳት ከአባቴ ስለተፋታች ወደ ክርስትና ትመለሳለች ብዬነበር እሷግን ወላሂ ማናቹም አይማኖታቹን ብትቀይሩ ወላሂወላሂ የኔልጅ አይደላቹ በፍፁም አላቃቹም ከእስልምና ዉጪ አይማኖት የለም ሁሉንም አይማኖት ገብቼበት አይቼዋለዉ እደእስልምና ዉፍ አይማኖት የለም አለችኝ እኔቴ አላህ እድሜና ጤና ከነሙሉ አፊያ ይስጣት ዱሀ አድርጉላት የአላህ ባርያወች ሆይ

    • @Lubaba-v6q
      @Lubaba-v6q 2 ปีที่แล้ว

      አላህ እርጅም እድሜ ይሰጥልሺ ተካባካቢያት

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጨምርላቸው ጀግና እናት አላህ የልብ ኢማን ስቶቸዋል ተንከባከቦት እህቴ እድለኛ ናችሁ

    • @fatooma9063
      @fatooma9063 ปีที่แล้ว

      Jezakalahiheyir

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 ปีที่แล้ว +8

    ሀቢቢ አላህ ያጠንክርህ አይመንናቤተስቦቻችሁ በጣም የተባረካችሁ አላህ ያደላችሁናችሁ ምክንያቱም ደግነት መታደል ነው አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፍለው

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ወንድም አብድራህማን አላህ ያጠክርክ ከዚም በላይ ቤተሰቦችህን አላህ ኢዳያ ይስጥልክ አብሽር

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
    @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ 2 ปีที่แล้ว +8

    አላሀምዱሊላህ ኢስላምን ለወፈቀን ጌታ አላህ ያፅናህ ወንድሜ እኛንም ያፅናን ችግርህ ይገባኛል ሰለምቴ መሆን ብዙ ፈተና አለው አላህ ያፅናን ለቤተሰቦቻችንም ሂድያውን ይስጣቸው በራህመቱ በርግጥም ከችግር በሆላ ምቾት አለ ኢንሺአላህ

  • @ሀያትቢትያሲን
    @ሀያትቢትያሲን 2 ปีที่แล้ว +3

    እድስ እስልምና የሚቀበሉ ፈተና ይበባቸዋል አላህ እስቲቃማውን ይስጣቸው አላህ ያበርታችሁ ያረብ አልሀምዱሊላህ አለኒእመቲል ኢሥላም

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ አሏሁ አክበር በመጀመሪያ እንኳን አሏህወደቀጥተኛው መገድ መራህ ወድም አብዱረህማን አሏህ ያጵናህ

  • @امماهيراسن
    @امماهيراسن 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰለምቴወች ልዩ ናችሁ ለኔ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ውብ ውብ ናክ የተዋባውን እምናት ናው አላህ የወፈቀክ በርታልን

  • @amiramohammed5795
    @amiramohammed5795 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ጠንካራ ነህ አላህ ይጨምርልህ። አማና አማና ዱዐ አድርግ ለልጆች ሕዳያ ይስጣቸው

  • @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ
    @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

    የአሏህ ብዙ ባሪያዎች አሉህ ብዙ ሱመያ ብዙ ቢላሎች አሉ በአንተ መንገድ ዛሬም አሳር መከራቸውን እየበሉ ያሉ የአሏህ እኛንም ከገፍላ አውጣን የእስልምና ጥፍጥናውን አላወቅነውም ብዙዎቻችን ይሄን የመሰለ ሰዎች እየሞቱ እየተሰቃዩለት እኛ በነፃ አንተን ለማምለክ ተዘናጋን የአሏህ ቢረህመተክ ያረቢ የዛሬው ደግሞ ለየት ባለ መልኩ ሲያዩት ለራሱ ያስለቅሳል አሏህ የህፈዘክ ወንድማችን እናትህንም አሏህ ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው

  • @የመኖርተስፍ
    @የመኖርተስፍ 2 ปีที่แล้ว +13

    ነገ እሰመዋለሁ ልተኛነው ደህና እደሩልኝ ወርቆቼ😍😍

  • @odahkcha2007
    @odahkcha2007 2 ปีที่แล้ว +1

    ርእሱን ቀይሩት እናት መቼም እናት ናት ያለማወቋ ነዉ አሏህ ይበለዉ ኢንሻአሏህ አሏህ ሂዳያ የሰጣት ቀን የሚሰማትን ፀፀት ማንም ሊሰማዉ አይችልም በወቅቱ የሚመለስላት መስሏት ነዉ አሏህ ሂዳያ እናዲሰጣቸዉ ዱዓእ እናድርግላቸዉ ለቀሪ ቤተሰቦች ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ አሏህ በእስልምና አንተንም እኛንም ያፅናን ካቲማችንን ያሳምርልን ።
    ርዕሱን ቀይሩት እባካቹ !!
    الحمد لله على نعمة الإسلام ☝️

  • @tube-fl3mn
    @tube-fl3mn 2 ปีที่แล้ว +7

    ያረብ እኔ በሰለምቴወች እቀናለሁ ጥንካሬቸዉ አላህ ይጠብቃቸዉ

  • @emuzakiremuzakir5306
    @emuzakiremuzakir5306 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ነህ አላህ በእምነትህ ያፅናህ

  • @nurayoutepap2128
    @nurayoutepap2128 2 ปีที่แล้ว +6

    ተመከራው መብዛት የልጁ ጥናት ማሻአላህ
    ብሪታቱንይስጥህ

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀነሏህ ከሌላ እምነት የሚመጡ ጥንካሬ ያቼው ያስቀናል ማሻአላህ ተባረካላህ

  • @ሰሚራደረበ
    @ሰሚራደረበ 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ኮምት መበብነው እምችል መሰጠት አልችልም በርቱልኝ የኔ እቁወች አላህ ይጠብቃችሁ ሙሰሊም ወልምስሊማት

  • @حليمهإثيوبيا-ص3ز
    @حليمهإثيوبيا-ص3ز 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና ወንድም በርታልኝ ፈተና ይኖራል አላህ ብርታቱን ይስጥህ እህት አለሜ በርችልኝ እማ

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 ปีที่แล้ว +12

    አህለን የኔምንገዶች እንኳን መጣቺሁ ማሻአላህ ዉንድማቺን

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 2 ปีที่แล้ว

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻ አላህ ሀያው ደስ ሲል አገቱን የደፋ ነው እስልምና እንደዝህ ኑር ያላብሳል አልሀምዱሊላህ ያረብ አለኒመተል ኢስላም 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳

  • @madiiyoutube2926
    @madiiyoutube2926 2 ปีที่แล้ว +3

    አብሽር ወንድሜ አይዞህ

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 2 ปีที่แล้ว +1

    አይመን ጀግናነህ ከነቤተሰብህ አብድሮህማን የኔወድም አላህ ይጠብቅህ እርጋታህ በጣም ደስይላል

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 2 ปีที่แล้ว +9

    ያበርታህ ወድሜ በጣም በመስለም ምክኒያት የሚደርስ ባችሁ ጫና ያበርታችሁ፣

  • @hayatjuhar7864
    @hayatjuhar7864 ปีที่แล้ว

    ሱብሀነላህ ወንድሜ አላህ በአሄራ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ ሀቅን ተከትለሀል አላህ ወዶህ መርጦሀል እድለኛው ወጣት ማሻአላህ አላሁአክበር

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 2 ปีที่แล้ว +7

    ልጁ እርጋታው ደስ ይላል ማሽ አላህ አላህ ይጠብቀው ሁላችንንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን መጨረሻችንንም ያሳምርልን

  • @shamsiharon3662
    @shamsiharon3662 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ሱብሃን አላህ ከኛ ከሙስሊሞች በላይ ነው እነሱ እስልምናን ጥፍጥናውን እሚያወሩ አላህ ያፅናህ እኛንም ያህዲና ጀዛኩምአላህ ሶፊ በጣም እምንወደው ፕሮግራም ነው በርቱ አንብቦ ፈቅዶ ወደ እስልምና ለሚመጡ በጣም አበረታቱ

  • @oumumusab2088
    @oumumusab2088 2 ปีที่แล้ว +3

    ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ አሏህ ከክፋ ነገረ ይጠብቃችሁ አሏህ ሁላችንም በድናችን ጠካራ ያድርገን

  • @zuzubintebaba1954
    @zuzubintebaba1954 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሃን አሏህ ወልሐምዱሊላህ ወላኢላሃ ኢላላህ ወሏሁ አክበር 💘

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 ปีที่แล้ว +5

    አህለን ወሰህለን የኔ መንገድ የምርጦች ምርጥ ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እነ አይመንም አላህ ኸይር ስራቸውን ይቀበላቸው አብዱረህማንም አላህ ይቀበልህ እስቲቃማውን አብዝቶ ይስጥህ ወንድም

  • @sofiyabilal7712
    @sofiyabilal7712 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ወዶሀን ሷሊህ ሚስትና ልጆች ይስጥህ ለቤተሰብህም ህዳያ ይስጥልህ አሚን❤❤❤❤❤

  • @hdhdhdndhdhd9336
    @hdhdhdndhdhd9336 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱብሀን አላህ አላህ ያጠክርህ ወዲም የሰለምቴዎች አላህ ፅናቱን ይወፍቃችሁ።

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 2 ปีที่แล้ว

    _ማሻ አሏህ አብደረህማን እንኳንም አሏህ ወዶ መርጦ እስልምናን ወፈቀህ እሄንን ሙሉ የሆነ ድን አልሃምዱሊላህ አሏህ በድንህ ያፅናህ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ ያረብብብብብብብ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን እስልምናን ስም ብቻ ሳይሆን በተግባር የምናሳይ ያድርገን☝️🤲🤲_

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 ปีที่แล้ว +8

    አብሽር አላህ በናትክ ያስደስትክ ያረብ እነ አይመንንም ኸይር ጀዛእ ይክፈላቸው ያረብ

  • @tube-xo4eu
    @tube-xo4eu 2 ปีที่แล้ว +2

    አህለን የኔ መንገድ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሸአላህ ሰለምቴዎችኮ የጥንካሬ ተምሳሌቶች ናችሁ የአላህ ይህ ፕሮግራም እራሴን እንድፈትሽ ያረገኛል ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @ወሎመርሳ-መ4ዀ
    @ወሎመርሳ-መ4ዀ 2 ปีที่แล้ว +9

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወላሂ እኔም እምባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ሱበሀን አላህ ያስለቀሰኝ አንተ እስልምናን መርጠህ ብዙ መስዋት እየከፈልክ እኔ ከቤተሰቤ የወረስኩትን እስልምና ስላልተጠቀምኩበት ያሳዝናል

  • @firdwos
    @firdwos 2 ปีที่แล้ว +2

    አሏሁ አክበር ማሻ አሏህ ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነው እምጠብቀው ኮመን ግን አላደርግም❤ አልሃምዱ ሊላህ 🌸👍👍👍🥰

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
    @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه 2 ปีที่แล้ว +3

    ማስተዋቄ ይበዛልጅ በጣም አሪፍነው በርች👍👍🌹🌹

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
    @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ ปีที่แล้ว +2

    እስኪ እንደኔ ሶፍያን የምትወድዋት ማነው

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 2 ปีที่แล้ว +3

    ሶፊቲ ማስታወቂያ አታብዙብን አሰልች እንዳይሆን በተረፈ በርቱ👍👍👍👍

  • @zuzubintebaba1954
    @zuzubintebaba1954 2 ปีที่แล้ว

    ሶፊ ሰፍ ብዬናው ምጠብቃቹ የኔ መንጋድ ብንሰማው ብንሰማው አይጠጋብም መስታወቂያውን ቀንሱት 😌😌በተረፈው በርቱ 👍👍👌👌

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን እላህ ፈላጎትህን ይሙላልህ እኛንም በኢስላም ፅንትን ይሙንሞትህ እላህ ያርግልህ

  • @HyatiMefita
    @HyatiMefita ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ሱብሀነላህ የነቢዩ ሰለላሁ አለሂ ወሰም ኡመት አርጎ ለፈጠረን ጌታ ምስጋና ክብር ይገባው ማሻ አላህ ውዶቼ አላህ ይወዳቹሀል እናም ወደ እውነተኛው ሀቀኛውን መንገድ ይዛቹሀል በመጨረሻም ወደተፈጠራቹበት እምነት ተመልሳቹሀል አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር❤❤❤❤❤❤

  • @bintmuhammadabayeiloveyous3640
    @bintmuhammadabayeiloveyous3640 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላምቴወቺ ውሥጤናቺሁ በጣም ነው የምወዳቺሁ ሚንበሮቺ አላህ ይጠብቃቺሁ ምርጥ ስራ ይዛቺሆል የእኔ መንገድ

  • @mki6187
    @mki6187 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ወርህመትላህ ወበርካትሁ ማሻ አላህ የኔ መንድ በጣብ በጉጉት የምጠበቀው ታሪክነው ነገር ግን ማስታዋቂ ባተበዙ

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 ปีที่แล้ว +28

    ውድ የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      ማሬ ደምሪኝ

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል?
      th-cam.com/video/pqnMy88Kbeo/w-d-xo.html

    • @YeEhr
      @YeEhr 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሡለላህ አለይ ወሠለም

  • @akmalsharfa7669
    @akmalsharfa7669 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ወንድማችን አሏህ ይጨምርልህ ከጨለማ ሂዎት እንኳን ወደ ብርሃን ሂዎት አላህ አመጣህ አልሃምዱሊላህ መብሩክ እነሱንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው አብሽር ወንድሜ አላህ ያግዝህ እስላም ሰላም ነው በላቸው

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 2 ปีที่แล้ว +7

    ርሱ ትንሽ የከብዳል ለሀይማኖት ስል ያሰለፈው ስቃይ ብትይው ጥሩ ነበር ምክንያቱም ስለስልምና በደብ አያውቁትም የነሱ ትክክል ነውየሚመስላቸው በደብማስተዋወቅ አለብን አልተሠራም

    • @amirelemo9743
      @amirelemo9743 2 ปีที่แล้ว

      It was my point ልክ ብለሃል

  • @بنتمحمدعلحمدلله
    @بنتمحمدعلحمدلله 2 ปีที่แล้ว +3

    አልሃምዱሊላህ ሡመ አልሃምዱሊላህ ወላሂ የሠማይንበር በንፁህልቡ ያንኳኳሠው ሣይከፈትለት አይቀርም እኛንም አላህ በዲናችን ጠንካራ ያዲርገን ያረብብብብብ

  • @ibrahimommer5579
    @ibrahimommer5579 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም የምወደው ብሮግራም

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 2 ปีที่แล้ว +5

    ያአሏህ ምንኛ መታደል ለው ለእስልምና መፈተን የኔ ጀግና ወድም

  • @leylaali488
    @leylaali488 2 ปีที่แล้ว +53

    ውዶቼ በጣም ነው ያሥለቀሠኝ

    • @hawwahawwa7581
      @hawwahawwa7581 2 ปีที่แล้ว +2

      ወላሂ እኔም የዛሬው ይለያል

    • @hikmahikma4277
      @hikmahikma4277 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ወላሂ ብቻ ሁሉም አለፋ

    • @Gonder240
      @Gonder240 2 ปีที่แล้ว +2

      ወላሂ እኔም በጣም ነው ያስለቀሰኝ አላህ ሰብሩን ሰጧቸዋል 😭❤️

    • @hikmahikma4277
      @hikmahikma4277 2 ปีที่แล้ว

      @@Gonder240 በጠም አልሀምዱሊላህ

    • @Gonder240
      @Gonder240 2 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ 😭አለንእመተል እሥላም

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 8 หลายเดือนก่อน

    አቤት እርጋታ እፍፍ የሰለምቴወችን ስሜት እደት ማየት ይቻላል ደሞ ውድድ ነው እማረጋችሁ ❤❤❤