#ባለቤቴ_2ተኛ_ሚስት_ሲያገባ_መልስ_ጠራሁት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ก.ย. 2021
  • #Copyright @MinberTV
    t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @kebirhussen6416
    @kebirhussen6416 2 ปีที่แล้ว +213

    ወንድሞቼ እህቶቼ ወላሂ በጣም ትልቅ ሀጃ አለብኝ ዱዓ አድርጉልኝ

    • @ZahraZahra-kp9ir
      @ZahraZahra-kp9ir 2 ปีที่แล้ว +4

      አለህ ይፈረጅልሽ

    • @madinaomar3096
      @madinaomar3096 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያግዝሽ

    • @SaeedAlhabashi
      @SaeedAlhabashi 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ሀጃክን ያውጣው ወንድማችን

    • @habshihabshi2525
      @habshihabshi2525 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህይፈርጅሽ

    • @ahmedoumer1730
      @ahmedoumer1730 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ይፈርጅሽ

  • @mohammedseid9121
    @mohammedseid9121 2 ปีที่แล้ว +106

    እኛ ከሙስሊም እናትና አባት ተወልደን ብዙዎቻችን ሃይማኖታችንን አቅለን ነው የያዝነው እህቴ ቃል ኪዳን አላህ ኢማን ይጨምርልሽ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +2

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርርቺኝ

    • @kedraebrahim6701
      @kedraebrahim6701 2 ปีที่แล้ว

      Allah afiyashin yewfkahii

    • @hehehyheurhyrh2779
      @hehehyheurhyrh2779 2 ปีที่แล้ว

      @@ellachanal.6195 daddy

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hehehyheurhyrh2779 ውዴ ለምን ዳይ አልሺኝ

    • @faizanuru4931
      @faizanuru4931 2 ปีที่แล้ว

      😥😥

  • @marimm8100
    @marimm8100 2 ปีที่แล้ว +155

    አቤት ፅናት እና። ኢማን 😭😭😭😭 አላህየ ወፍቀኝ ፅናት ትግስት ኢማን 😭😭

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

    • @rahanabagamse8198
      @rahanabagamse8198 2 ปีที่แล้ว

      አቤትፅናትእና።ኢማን😭😭😭😭አላየወፍቀኝፅናት
      ትግሰትኢሜን😭😭😭

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝመሪየ

    • @sititube3539
      @sititube3539 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ ውዳቸ

    • @MarthaTsehay
      @MarthaTsehay 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ማሬ

  • @imanbqele4034
    @imanbqele4034 2 ปีที่แล้ว +68

    ቃልዬ የኔ ጠንካር ባንቺ መንገድ ውስጥ የራሴን አየሁት እኔም ባንቺ አይነት መንገድ ብዙውን አልፊያለው አልሀምዱሊላህ ኢስላምን ስለሰጠን አንድ ቀን እኔም ሜንበር ቲቪ ላይ እመጣለው

    • @asmaaabdusomed1469
      @asmaaabdusomed1469 2 ปีที่แล้ว +2

      አሏህ ያፅናሽ እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @rahmakemelakemela3320
      @rahmakemelakemela3320 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ያጽናሽ

    • @chefaumer3481
      @chefaumer3481 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያፅናሽ እኛ እነደ ስጦታ ከቤተሰብ የተረከብን ሰዎች የእናንተን ፅናትና ኢማን ስናይ እናፍራለን ሀቢብቲ ኢማን ይስጣት ብለሽ ዱዐ አርጊልኝ የምሬን ነው አላህ ይቀበልሻል

  • @senatube9116
    @senatube9116 2 ปีที่แล้ว +123

    ሁለት ምርጥ ጥምሮች ባልና ሚስት
    አሏህ አጅርሽን እጥፍ ድርብ ያድርግሽ♥ እህቴ ጽናትሽ ግሩም ነው ይህን የመሰለ ጽናት ላደለሽ አሏህ ምስጋና ይገባው !በመንገዱ አኑሮ በምተመኛት ጀነት ያስደስትሽ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +2

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

    • @tube-nf7jo
      @tube-nf7jo 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

    • @fadeelaarabo8509
      @fadeelaarabo8509 2 ปีที่แล้ว

      Ameen insha Allah

  • @rahmetulahnuri4758
    @rahmetulahnuri4758 2 ปีที่แล้ว +192

    ወላሂ ሙስሊም ነን ብለን ብዙ የሚቀሩን ነገሮች እንዳሉ ከቃልዬ ኢንተርቪው ተረድቻለው ያረቢ ሙሉ ለሙሉ ልባችንን ለአላህ የምንሰጥ አድርገን መጨረሻችንንም አሳምርልን

    • @tube-nf7jo
      @tube-nf7jo 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር በቅንነት

    • @user-ef5wd3rd8z
      @user-ef5wd3rd8z 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚን።ያረብ

    • @najeb7353
      @najeb7353 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንንንን

    • @user-jb2om7io5p
      @user-jb2om7io5p 2 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን ያረብ

    • @user-bg4ws8lb2n
      @user-bg4ws8lb2n 2 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን አሚን ያረብ

  • @mubemuba4263
    @mubemuba4263 2 ปีที่แล้ว +192

    የሰለሙ ሰዎችን ታሪክ መስማት በጣም ያስደስተኛል

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว +2

      ሙቢደምርኝማማየየየየየ

    • @mubemuba4263
      @mubemuba4263 2 ปีที่แล้ว +1

      @@seadatube4526 ደመርኩሽ

    • @user-di2zl9ky3i
      @user-di2zl9ky3i 2 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ እኔም ከምለው በላይ ደስተኛ እሆናለሁ

  • @user-ok4qi2td2e
    @user-ok4qi2td2e 2 ปีที่แล้ว +38

    ይች ሤት ለየት አለችብኝ ከሤቶች ሁሉ ትበልጣለች ሱበሀነላህ ጥንካሬዋ ያሥቀናል ማሻአላህ በሏትሲ ማሻአላህ ተባረክ ረህማን እረህማን ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቅሽ የምትገርሚ ሤት ነሽ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ደምሪኝ በቅን

    • @tube-nf7jo
      @tube-nf7jo 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር ማማዬ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-nf7jo ነይሺ ቤቴ ኮመንት አስቀምጪ በዛእመጣለው

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 2 ปีที่แล้ว +93

    ይቺ ልጂ ቦርቧራ መሆኗን ፊቷ ምስክር ነው አሏህ ይጨምርላት ከፍት ፍቱ ፊቱ ይባላል በኛ በወሎ♥

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝእሕት

    • @faezahassen4320
      @faezahassen4320 2 ปีที่แล้ว +4

      ማሻአላህ

    • @meseretyimer4327
      @meseretyimer4327 2 ปีที่แล้ว +3

      ቦርቧርራ ሴድብ ነው እኮ

    • @ssoo3513
      @ssoo3513 2 ปีที่แล้ว +2

      ይሁን እሽ ደስ ይበለወት ገራ ገር ይሁን ሸጋዋ

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 2 ปีที่แล้ว +2

      What ? bor buara

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 2 ปีที่แล้ว +49

    ጥንካሬዋን አለማድነቅ አይቻልም
    ቃል አላህ በዲንሽ ያፅናሽ
    ሴቶችዬ ጠንካራ እንሁን ከቃልኪዳን
    ብዙ እንደምንማር እርግጠኛ ነኝ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ ሙስሊም እህቴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

  • @gharuhira
    @gharuhira 2 ปีที่แล้ว +16

    ሚንበር ቴሌቪዥን በህዝብ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ እና ብዙ ተመልካቾች እንዲያፈራ ካደረጉት ድንቅ ፕሮግራሞች መካከል ከአናት ላይ የሚቀመጠው ይህ «የኔ መንገድ» የተሰኘው ፕሮግራም ነው። ጋዜጠኛዋም ከመቻል በላይ ትችላለች። ይህ ፕሮግራም ብዙዎች ወደ ኢስላም አጸድ እንዲኮበልሉ የሚያስችል አቅም የተላበሰ ነው።

  • @user-gy1xm6fl2x
    @user-gy1xm6fl2x 2 ปีที่แล้ว +123

    🌹ወላሂ በተስፋአ ነበር ክፍል ሁለትን የጠበኩት🌹ይቺልጅ ጀግና ነች ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ አክበር 🌹🥰ጀግንነት 🥰😍😍✅✅😭🏆🏆🏆🏆🌹🌹💪💪💪

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባስቺኝ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 2 ปีที่แล้ว +1

      As wr wb ማር በአሏህ ክፍል አንድ የት ላገኘውውውው

    • @user-gy1xm6fl2x
      @user-gy1xm6fl2x 2 ปีที่แล้ว +1

      @@jamiendris9454 እዝሁ ተስር አለ

    • @tube-nf7jo
      @tube-nf7jo 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር በቅንነት

    • @sitramenge2921
      @sitramenge2921 2 ปีที่แล้ว +1

      Subhan Allah Allah ychemrlsh

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 2 ปีที่แล้ว +221

    *የኔ መንገድ ሱሰኛ ሁኜ አረፍኩት አቦ ይመቻችሁ የምግዜም ምርጥ ፕሮግራም የኔ በመገድ* 😍😍

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝእሕት

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +2

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

    • @alialax4188
      @alialax4188 2 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @saddss4211
      @saddss4211 2 ปีที่แล้ว

      Mashall alhmwdilha

    • @najatu6894
      @najatu6894 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ከጀመርኩት አራት ቀን ሆነኝ ላኪን ያለፈውን በማዳመጥ ሱሰኛ አርጓኛል

  • @reemmustefa5315
    @reemmustefa5315 2 ปีที่แล้ว +130

    አላህ በእስልምና የምንፀና ሰዎች ያድርገን🤲

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +2

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

    • @kamariaadam8331
      @kamariaadam8331 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን ያረብ

    • @tube-nf7jo
      @tube-nf7jo 2 ปีที่แล้ว +2

      እንደማመር በቅንነት

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 2 ปีที่แล้ว

      @@ellachanal.6195 Lemage

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-nf7jo ኘይሺ ከኔጋ

  • @zabebaaa9290
    @zabebaaa9290 2 ปีที่แล้ว +38

    የዘመናችን ጀግና እህታችን ናት ማሻ አላህ አላህ ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ ልጆችሽንም ከነባለቤት ሰላምሽ ይብዛልሽ ቆንጆ እህታችን አዱኛ ፈተና ነው አብሽሪ ጀግና ነሽ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +2

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝኝኝ

    • @user-fz2gn5hf7y
      @user-fz2gn5hf7y 26 วันที่ผ่านมา

      እኔ አርጌሽ አለሁ🕌🕌🕌🕌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌@@ellachanal.6195

  • @kamerahmed505
    @kamerahmed505 2 ปีที่แล้ว +191

    ሱብሀነላህ በእውነት እድለኛ ነሽ ተድለሽ የኔ ቆንጆ ጥንካሬሽ ተወኩልሽ ፀናትሽ ያስቀናል

    • @omabdhellaham2722
      @omabdhellaham2722 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ጀግና ጎበዝ አላህ ይጨምርልሽ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኝማማየየየየየ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝከመርየ

    • @fatimaethiopia4259
      @fatimaethiopia4259 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @tube-nf7jo
      @tube-nf7jo 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

  • @mohmmedseid7971
    @mohmmedseid7971 2 ปีที่แล้ว +47

    ታሪኳ ለመላው ሙስሊም በዚህ ዘመን አላህ ሊያስታውሰን የፈለገው ነገር አለ።

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +3

      ውድ ሙስሊም እህቴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

    • @user-rb5uk5pw1b
      @user-rb5uk5pw1b 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ellachanal.6195 ሙሀመድ ብሎ ሴት አለን እንዴ ወንድ ነው

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-rb5uk5pw1b አይ የለም ክክክክ ግን እኔ ስሙን ሳላይ ዝም ብዬ ፅፌ በዋላ ሳየው መሀመድ ሆነ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว

      @@user-rb5uk5pw1b ውዴ ነይስኪ ቤቴ ነይ ነይ እንቢ እንዳትይኝ እጠብቅሻለው

    • @user-rb5uk5pw1b
      @user-rb5uk5pw1b 2 ปีที่แล้ว

      @@ellachanal.6195 መርሃባ መጥቻለሁ

  • @user-cv8hn2qv5w
    @user-cv8hn2qv5w 2 ปีที่แล้ว +110

    *የኔ መንገድ ምርጥ ፖሮግረም ነዉ ገዜጠኛወም ምርጥ ነት አቤት ትግስት ወለሂ እንዴት አይነት ሶብረኛ ነት ይገርመል አለመድነቅ አልችልም በጠም ነው የደነኩወት አለህ ለሁለችንም ሶብር ይሰጠን ጠንከራ ሴት ነት😍😍😍👍👍👍👍👍👌*

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +2

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ውዴ አባርቺኝ

    • @sititube3539
      @sititube3539 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውደ

    • @abeloabebaw2990
      @abeloabebaw2990 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/7rmhz4MauB8/w-d-xo.html

  • @lominaye-2251
    @lominaye-2251 2 ปีที่แล้ว +145

    ሶፊ ቢስሚላህ ለቦታው ብቁ ሰው ነሽ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @user-lh7pl4pn9n
    @user-lh7pl4pn9n 2 ปีที่แล้ว +28

    ድንቅ ጀግና ሴት ነች ቃልዬ በጀነትም አላህ አንድ አርጎ ከሁረል አይኖች ሙሽሮች ያርጋቹ አላህ ፍቅር ይጨምርላቹ 😍😍😍😍😍

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ መኪ ውዴ

    • @tube32
      @tube32 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚንያረብ

  • @user-hi4vs7vr7b
    @user-hi4vs7vr7b 2 ปีที่แล้ว +45

    ወይኔ ኮሜንታተሮች ሁሉም ጓጉቷል ከኔ ጀምሮ ከሚንበር tv የኔ መንገድ ይመቸኛል
    ልቀቁልን አታጓጉን

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝን

  • @marimm8100
    @marimm8100 2 ปีที่แล้ว +29

    ወላሂ አላህ ጋር ያላት ትስስር እንደት ያምራል ልቤን ነካችዉ እኔ የት ነወ ያለሁት ያአላህ እኔ እርቄሀለሁ አቅርበኝ ያላተ ማን አለኝ 😭😭 እኔ ደካማ ነኝ

    • @hafizaseid4137
      @hafizaseid4137 2 ปีที่แล้ว +3

      ሀሳቤን ነዉ የገለፅሽዉ ሹክረን ከአላህ ጋር ያላት ትስስር እንዴት እንዳስቀናኝ ጌታዬ ሆይ እኔ ደካማ ባርያህ ነኝ ለሰከንድም ቢሆን ነብሴን ለእኔ አትተዋት 😭😭😭

    • @marimm8100
      @marimm8100 2 ปีที่แล้ว +2

      @@hafizaseid4137 ወላሂ እኔም ድሮ እንድህ ነበርኩ አላህን ጠይቄዉ ወላሂ ምንም አያሳፍረኝም አዉቄ አይደለም ግን ልቤ በሱ ተስፋ የተሞላ ነበር ያረግልኛል የሚለዉ ከዉስጤ ስለነበር ይፈፀማል 😢😢 ወላሂ አሁንም በዜህ ግዜ በራሡ በአላህ ምየ ለራሴ ወላሂ አላህ ያደርግልኛል ብየ 3 ነገሮች አገኘሁ አጅብ ግን አለቀስኩ በማገኘቴ ደስታ አይደለም ያለቀስኩት ወላሂ ብዙ መከራወችን ስላሳለፍኩ አላህ ትቶኛል እረስቶኛል ጠልቶኛል እያልኩ አንድ የለመንኩት ነገር ስለቆየብኝ 😭😭😭😭 የሡን ድበሮች ጣስኩኝ ይገርማል ተናድጄ በአላህ ምየ እሱኑ አልገዛም አልኩኝ ግን አልቻልኩም 😭😭😭ያአላህ በከባድ ፈተና ተፈተንኩ ድበሩን ጣስኩ ዙር ነበር አልሰግድም ያልኩት ግን ወቅቱን ማሳለፍ አልቻልኩም እያለቀስኩ ወዱ አደረኩ እያለቀስኩ ሰገድኩ ግደታየ ነወ ለማነዉ የምተወዉ ብየ 😭😭😭😭😭
      ግን ሸይጧን ስለተጫወተብኝ እጅ አላህ ጋር የሚያጋጭ አልነበረም ነገሩ ወላሂ ኢማኔ ጫፍ ላይ እዳለ የዛን ለት ተረዳሁ አለኩልሀል የቸኮልኩበትም ሙራዴ ሞላ ተፈፀመ የሚገርመዉ ነገር ያረግልኛል ብየ ስመኝ እምላለሁ በሡዉ ከሱ ሳፈነግጥም በሡዉ እምላለሁ አጅብ ስታነቡት ይች እብድ ናት ልትሉኝ ትችላላችሁ እኔን ግን ይገርመኛል

    • @hafizaseid4137
      @hafizaseid4137 2 ปีที่แล้ว +2

      @@marimm8100 ሀያቲ በአላህ ምንም ተስፋ እንዳትቆርጩ ላንቺ ኸይር ስላልሆነ ነዉ አላህ ልባችን አጥርተን ከጠየቅነዉ አይከለክለንም አብሽሪ ሁሉም በሰአቱ ይሆናል

    • @gdggghghhhbnn8626
      @gdggghghhhbnn8626 2 ปีที่แล้ว +1

      እረ እኔም ነኝ ያቂላሂ ያረብ

  • @aminuaminu8414
    @aminuaminu8414 2 ปีที่แล้ว +33

    ቃሌ ድንቅ ሰው ነሽ። እኔም ያንቺን ዱአ እለምነዋለሁ አላህ ሆይ ውለታ ዋልልኝ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 11 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ብዙ ውለታ ውሎልናል ያልዋለልን ነገር የለም

  • @user-mg7sj3hu4i
    @user-mg7sj3hu4i 2 ปีที่แล้ว +19

    ሱብሃን አሏህ ውድ እህቴ ነጁ ኻቲማሽን ያሳምርልሽ የቂንሽ በአሏህ ላይ ያለሽ ተውኩል ሶብርሽ እረ ስንቱን ልዘርዝር በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በዚ ያሳለፍሽውን ችግሮች በሙሉ አጅሩን አሏህ በእጥፍ አድርጎ በጀነት ይክፈልሽ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @user-wj1qj4sv6w
    @user-wj1qj4sv6w 2 ปีที่แล้ว +29

    ሱበሀን አላህ እኔማ አንዳንድ ግዜ እምለዉ ስለሚጠፋኝ ኮመንት አልሰጥም የኔ ዉድ እህት አልሀምዱሊላህ ቅን መልካም መሆንሺ ፊትሽ ላይ ራሱያስታዉቃል 💓💓💖💖💖

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኝማማየየየየየ

  • @aboabo5562
    @aboabo5562 2 ปีที่แล้ว +31

    ጀግና ሴት ነሽ የሶብርሽ ጥናት በጣም ያስቀናል ባለቤትሽንም በታመም ግዜ አብሮሽ ስለነበር ምርጥ ባል ነዉ አላህ ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ ሙስሊም እህቴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @nebilaabduletif6997
      @nebilaabduletif6997 2 ปีที่แล้ว +1

      Mashalla allah iwenetenya muslim yarigen

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว

      @@nebilaabduletif6997 ውድ እህቴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @zeynbbedru1731
    @zeynbbedru1731 2 ปีที่แล้ว +41

    ቃልዬ ማሻአላህ የሰፈሬ ልጅ ሳዳምጥሽ በጣም ነው ያስደነቅሽኝ አላህ ይጨምርልሽ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +2

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

    • @rahelargawi5847
      @rahelargawi5847 2 ปีที่แล้ว

      ቃልን አገናኙኝ እባክሽ ሚያቃት ሰው አድራሻ ስጡኝ

  • @GgGg-fp5qy
    @GgGg-fp5qy 2 ปีที่แล้ว +29

    ምርጥ ፕሮግራም ነው ወጣቱ ከቃልየ ብዙ መማርና ራሱን እኖዲፈትሽ ሰለሚረዳው እናመሰግናለን ዲኑ በጣም ገብቶዋታል አላህ ይጨምርልሽ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

    • @tube-rj5ne
      @tube-rj5ne 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว +29

    ሱብሀንአላህ ስንት አይነት ጎበዝ እህቶች አሉ ማሻአላህ

  • @user-jm9ub4wk4f
    @user-jm9ub4wk4f 2 ปีที่แล้ว +21

    ያረቢ ያላት ኢማን እንደ ሰሀባወቹ ነው በዱኒያም በአኼራም አሏህ ያስደሳሽ እህቴ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝኝ

  • @seadaali3117
    @seadaali3117 2 ปีที่แล้ว +25

    ንግስት👑 ነሽ ወረቢ , አሏህ ይጠብቅሽ የኔ ውድ❤
    አሊ ምርጥ ባል ማሻአላህ ወላሂ አንተ ሰለሶ ስታወራ አልቅሻለው. አሏህ ሀያታቹሁን ያርዝመው ,ከናንተ ብዙ መማር ይቻላል
    ብርቅዬውን እስልምናን❤ የሰጠን አምላካችን አሏህ ስፍር ቁጥር የሌለው ምስጋና ይደርሰው አልሀምዱሊላህ

    • @sofiad2612
      @sofiad2612 2 ปีที่แล้ว

      እሱ የት ነው የተናገረው ኘሮግራሙ

    • @seadaali3117
      @seadaali3117 2 ปีที่แล้ว

      @@sofiad2612ከ26ደቂቃ ቡሀላ

    • @sofiad2612
      @sofiad2612 2 ปีที่แล้ว

      ሸኩረን ውዴ ሰማሉት

    • @juweryahamza2923
      @juweryahamza2923 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ፡ ወላሂ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 2 ปีที่แล้ว +56

    በልም በጠም መልካም ስው ነው ለመልካሞች መልካሞች ስስጥ እንዴት ደስ ይለል💞
    አላህ ሆይ መልካም ምስት አድርገን ያረብ 😍

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝን

    • @sititube3539
      @sititube3539 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ ውዳች

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว

      @@sititube3539 ነይሺ እኔ እኔም እመጣለው በኮመንት

    • @tube-nf7jo
      @tube-nf7jo 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

  • @user-hs6be8gm3z
    @user-hs6be8gm3z 2 ปีที่แล้ว +35

    😭ወንድሜ አላህ በጀነት ይካስህ !!! ምርጥ ባል ነህ አላህ ይጨምርልህ!

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ ሙስሊም እህቴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

  • @kedirmolla7068
    @kedirmolla7068 2 ปีที่แล้ว +27

    አልሀምዱሊላህ አሏህ ኢማንሽን፣ አውቀትሽን ይጨምርልሽ ዘራቹን ያብዛላቹ ዲናችነን እምትጠቅሙ ያድርጋቹ ለአሏህ ብየ እወዳችኋለሁ ።

    • @ghuj3338
      @ghuj3338 2 ปีที่แล้ว

      As we wb maasha.allhi qaalyee alllhi xiru nagari hulu.yewafiqishe.baxaam.ewadishaallwu.yaakera.ehitshe.munira.mohammed

  • @user-mz7cc8nm5h
    @user-mz7cc8nm5h 2 ปีที่แล้ว +7

    ባለቤትሽንም አንችንም አደንቃችኋለሁ በተለይ በህመምሽ ጊዜ ለብቻሽ አለመተው አላህ ያክብረው ጀዛውን ይክፈለው ያረብ

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰብሐናላህ አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ የፈለገውን እንደዚህ ቅንኑን መንገድ ይመራወል ከጨለማ ወደ ብርሀን ሱብሐናክ ያረብ (እኔንም እሰልምናን ሰለወፈከኝ ላካል ወለካል ሹክር ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላዲኒክ አሚን )ሶፊዬ አላህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቅሸ አሚኖ

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህቺ ልጅ የምትናገራቸው ንግግሮች በሙሉ ከማንም ከምንም ዳኢም ሆነ ሸይኽ ሰምችም የማላቃቸው እስኪመስለኝ ድረስ ነው የሰማሗቸው በጣም በሳል ናት የምትጠቀማቸው ቃላቶችና በዲኗ ላይ ያላት ሙሉ እምነት የሚገርም ነው አላህ ጠቃሚ ልጆች ትስጥሽ

  • @user-yo9lz3jo2z
    @user-yo9lz3jo2z 2 ปีที่แล้ว +36

    ጎደነኛዬ በሆንሽ ብየ ተመኘሁ እማ አላህ መጨረሻሽ ይመር ዘርሽን የተባረከ ያድርግልሽ

    • @sadawalykuemselamweorahmtu6642
      @sadawalykuemselamweorahmtu6642 2 ปีที่แล้ว

      እፍፍፍፍፍ የኔ ውድድድ አልሀምዱሊላ አያትሽ ሱበሀን አላህ ሁላችንንም እያሳሰበን ያለው የቤተሰቦቻችን ነገር ነዉ አላህ ዱከችንን ይቀበለን ያረብ

  • @zuzu4849
    @zuzu4849 2 ปีที่แล้ว +10

    ማሽአላህ ፅናትሽ እርጋታሽ. ሁሉነገርሽ አላህይጨምርልሽ በለቤትሽም መልካምባል ነው
    ሁሉም ባሎች እዳተ ያድርጋቸው የኔ መገድ ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @hawitube1151
    @hawitube1151 2 ปีที่แล้ว +5

    የዘመናችን ሱመያ ብየሻለሁ ጀግና ነሽ አሊም። ምርጥ ባል ነህ ወላሂ ስታወራ አስለቀስከኝ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ደምሪኝ አባርቺኝ

  • @toybaneg7458
    @toybaneg7458 2 ปีที่แล้ว +55

    እሄን ፕሮግራም እደኔ በጉጉት እምጠብቅ 👍👍

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝን

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 2 ปีที่แล้ว

      @@ellachanal.6195 ነይ

    • @tube-nf7jo
      @tube-nf7jo 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

  • @momitoub7884
    @momitoub7884 2 ปีที่แล้ว +64

    የኔ መንገድ በደሜ ገብቶ በናፍቆት ነው የምጠብቀው ማን ነው የሰለምቴ አህቶቸ ፀናታቸው ይገርማል ያሰቀናል ያርብ ለኛም እውቀትን ይጨምርልን

  • @jcjfhghh3377
    @jcjfhghh3377 2 ปีที่แล้ว +18

    ማሻአላህ ሸሀዳ ይዘው መሞታቼው በጣም ደስስ ይላል አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው።

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝኝ

    • @jcjfhghh3377
      @jcjfhghh3377 2 ปีที่แล้ว

      @@ellachanal.6195 ሰብስክራይብ ላይክ አድርጌሻለሁ ሀቢብቲ በርቺ አብሽሪ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว

      @@jcjfhghh3377 እሺ የኔውድ አመሰግናለው

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 ปีที่แล้ว +3

    እዉነት ቃልዬ ባልሽን ሁለተኛ ሚስት የምትድሪ ጀግና በጣም የምትደነቂሴት ነሽ እንዳቺ ሰፊ ልብይስጠኝ ያረብ የኔመንገድ ምርጥፕሮግራም በርቱ

  • @meh.3461
    @meh.3461 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ በጣም ጀግናና አዋቂ እህት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ በሶብርሽ በርቺልን ወንድማችን እህቺ እናት የአላህ አደራህ ናት እስከ መጨረሻም አብረሀት እንድትሆን ብርታቷን ና አባትም ባልም እንደምትሆንላን የህትነት አደራዬ ነው አላህ በአፍያሽን ያስደስተንን ያረብ

  • @kemryayassin8571
    @kemryayassin8571 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ይወድሻል ጨርሶ ይማርሽ ለብዙ እህቶችሽ ትምርት ሆነሽናል ጀግና ነሽ

  • @foreverinmyheartalwaysonmy732
    @foreverinmyheartalwaysonmy732 2 ปีที่แล้ว +8

    ያአላህ ምን አይነት መታደል ነው አላህ ሲወድ ሁሉም ነገር ይሲተካከላል አላህ ወደ ሀቅና ወደ እወነት መንገድ ይምራን ቃልዬ እና ሶፍዬ የኔ ውዶች ላአላህ ስል ውድድድድድድ ነው ማረጋቹ ቃልዬ አላህ ይጨምርልሽ በርቼ

  • @fatiyemohammed1060
    @fatiyemohammed1060 2 ปีที่แล้ว +11

    ማሻአላህ ቃልዬ አላህ ይጨምርልሽ በአሁን ሰአት ላሉ ሴቶች ሞዴል ምትኚ ሴት ነሽ ለሁላችንም ካቲማችንን ያሳምርልን

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ እህቴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 2 ปีที่แล้ว +11

    ማሻእላህ እኔ ለእራሲ እፍርኩ እላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን ያርብ

    • @juweryahamza2923
      @juweryahamza2923 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ፡ በጣም ፡ ማፈር ፡ አለብን ፡ በራሳችን

  • @salahadinselman6253
    @salahadinselman6253 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ መንገድ በጉጉት ነዉ የሚጠብቀው ቃሉ ንግግራ ስጠፍጥ አለህ ድኗል ኢስላም ለይ የፅናን

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃልኪዳን እጅግ የሚገርም ተውሂድ በአላህ ላይ ያላት እምነት አጃኢብ ነው ባለቤቷም መልካም ሰው ነው ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 ปีที่แล้ว +10

    ብርቱ አማኝ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ወላህ እያነባው ነው ያየዋቹ😥

  • @mahaamadyesuf6208
    @mahaamadyesuf6208 2 ปีที่แล้ว +36

    ውይይይ ሥታምሩ አሏህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ❤

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ ሙስሊም እህቴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

    • @sititube3539
      @sititube3539 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውደ

  • @riimethiopia4661
    @riimethiopia4661 2 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ እንዴት የታደለች ሴት ነች በረቢ🥰

  • @kemilagetachew5564
    @kemilagetachew5564 2 ปีที่แล้ว +14

    አላህ ጤናሽን ይስጥሽ የኔ ቆጆ ትዳራችሁንም እስከጀነት ያድርግላችሁ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ አይዞሽ የኔ ቆጆ ዱአ እናረግልሻለን አላህ ሰላም ያርግሽ የኔ እህት ጠንክሪ አይዞሽ

  • @werabetube3704
    @werabetube3704 2 ปีที่แล้ว +9

    ሱብሃን አላህ እኛ ከሙስሊም ቤተሰብ ተፈጥረን ግን ዬት ነው ያለነው

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r 2 ปีที่แล้ว +7

    በቀደም እየሳኩ አዳመጥኩ ዛሬስ😢 የኔ ውድ እህት ጠካራ ነሽ በጣም አላህ ይጠብቅሽ ባለቤትሽም አንችንም አላህ ያቆያችሁ ድመቁልን❤❤❤❤❤

    • @neimaseid6545
      @neimaseid6545 2 ปีที่แล้ว

      mashaa Allah allah yatamrhalhs i was crying

  • @islamselam1093
    @islamselam1093 2 ปีที่แล้ว +5

    Mashaallah Ali አላህ ጀዛህን ይክፈልህ በዱንያም በአኼራም አላህ ያስደስታችሁ አደራ እንዳተዋት ከጎኗ እንዳትጠፋ አንተንም አላህ አስቦልህ ነው እሷን የሰጠህ መፈተንህም አላህ ወዶህ ነው ቃልዬ የኔ ውድ እህት የኔ ጠንካራ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ያረብ በርቺ ከዚ በላይ ጠንክሪ

  • @fafisualih4212
    @fafisualih4212 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ ቃልዬ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ. ቀሪ ዘመንሽንም አሏህ ከሙሉ አፊያ ጋር ይባርክልሽ. ልጆችሽንም ባልሽንም አሏህ ይጠብቅልሽ አይዞሽ የኔ ጠንካራ እህት

  • @seadasani4767
    @seadasani4767 2 ปีที่แล้ว +14

    ማሻአላህ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ይቀጥልልን አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ምርጥ ሴት ነሽ ነጃት አላህ ሁላችንም እንዳንች ቅን ምርጥ ሴት ያድርገን ጀዛኪላህ ኸይር

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 2 ปีที่แล้ว +8

    አህለን ሚበሮች ጀዛአኩም _አላህ ኸይር ጀዛአ በጣም ጠካራና ሰብረኛ ነሽ እህት አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ ባለቤትሽም ጥሩ ሰው ነው መሻአሏህ

  • @user-sm8jb5ez1s
    @user-sm8jb5ez1s 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ በለመንሽው መልኩ አሳየሽ በቀጥታ አንዳዴ ህልም ቀጥታ ያሳይሻልና የአያትሽ ነገር አጂብ ነው ቃልየ ከምር አላህ ይወድሻል ደሞ ፓርት 2 በደንብ ጓጉቼለት ነበር

  • @ESU05
    @ESU05 2 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!"!:

  • @user-jq4zm8cc3s
    @user-jq4zm8cc3s 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃልዬ ቃል አጣሁልሽ አላህ የጠየቅሽውን ሁሉ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ አሊ ባለቤትሽንም አላህ ያቆይልሽ ባንች በጣም ብዙ ነገር ተማርኩ

  • @samesheger3834
    @samesheger3834 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ አሏህ ይጨምርልሺ አንቺ ጋ ያለው ጥንካሬ አሏህ ለኛም ይስጠን

  • @aymana1552
    @aymana1552 2 ปีที่แล้ว +5

    አልሀምዱሊላ ሱማ አልሀምዱሊላ እኒሻ አሏህ በአሏህ ፊቀድ ሁለችንም በጀነት ይሰብስበን
    ለሁለችንም ከትመችኒን የሰምርልን

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔዉድ

  • @user-hw6gu2bg9o
    @user-hw6gu2bg9o 2 ปีที่แล้ว +2

    የጋዜጠኛዋ ትህትና የነጃት ጥንካሬ ፅናት ድንቅ ነው ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ብዙ ትምርት የሚያስገነዝብ ፕሮግራም ነው

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ደምሪኝ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 2 ปีที่แล้ว +13

    አህለንንን
    የፋለፍው ፕሮግራማችሁ ጥፍጥ እያለኝ
    ነው ያለቀው
    ማሻ አላህ ጥንካሬሽ በጣም አደነኩሽ
    የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም 😍😍😍😍
    ደስ ስትሉ ባል እና ሚስት
    ውድታ እስከጀነት ያድረግላችሁ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ሀዩ ደምርኝማማየየየየየ

    • @tube-nf7jo
      @tube-nf7jo 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

  • @ibnulislam5131
    @ibnulislam5131 2 ปีที่แล้ว +4

    ያአሏህ ብዙ ባሪያዎች አሉትኮ እስልምናን ተቀብለው ይህን የመሰለ ጥንክርና!
    እኛ ዲኑ ላይ ተቀምጠን መጠቀም ሲያቅተን! እሷ ይህን የመሰለ ጥንክርና!

  • @kadijbalcha5674
    @kadijbalcha5674 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ ይህ ነው ኢማን የኔ ውድ እህት አላህ በጤና ከረጅም እድሜ ጋር ያኑርሽ ከነቤተሠብሽ ያርብ ምርጥ ተምሳሌት ድንቅ ሴት ጀግና ለሁሉም አስተማር ፕሮግራም ነው ወላሂ

  • @user-wv4dx2ip9l
    @user-wv4dx2ip9l 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን እደምል አላቅም ብቻ አላህ ይጨምርልሺ አላህ ጋር ያለሺ ግኑኚነት

  • @keiryatube5337
    @keiryatube5337 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ በጣም ጠቃሚ የሆነ ፕሮግራም አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝን

  • @zeynebahmed3108
    @zeynebahmed3108 2 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ብለሻል የቆምንበትን ቦታ መፈተሽ አለብን የተሰጠንን ውድ ስጦታ እንጠቀምበት!!!!

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝየኔዉዶ

  • @leratub6791
    @leratub6791 2 ปีที่แล้ว +2

    ነጁዬ አላህ ከዚህ ሙሲበ በሽተ ነፃ የውጠሽ የራብ ላሌለሴቶች ምትሆኚ የድርግሽ ልጆችሽንም አላህ ሀፍዘል ቁርአን የድርግልሽ

  • @naimamuhamed7925
    @naimamuhamed7925 2 ปีที่แล้ว +2

    ወሏሂ ቀናሁብሽ ባሐቤቷ የተደሠተባት ምርጥ እንስት መልካም ሚሥት መልካም እናት መሠሎችሽን ያብዛልኝ

  • @munaali2129
    @munaali2129 2 ปีที่แล้ว +87

    MashaAllah Najat. I am very jealous of you 😁 your belief in Islam, your Iman, seber, your yaqeen all this are a Gifted from Allah. Alhamdulilah. I was watching your story and crying 😢 we Muslim women should learn many things from you InshAllah. May Allah grant you jennah and make you happy , I never seen such a strong woman like you, wishing you all the best i💕💕💕🌹🌹🌹

    • @Nejat975
      @Nejat975 2 ปีที่แล้ว +3

      Allahumabarik she is very strongwomen I have learned a lot from her:)

    • @abeloabebaw2990
      @abeloabebaw2990 2 ปีที่แล้ว

      allah is setan and mohammad is son of devil who decieves muslims kalamenachihu yhe video masaya new th-cam.com/video/7rmhz4MauB8/w-d-xo.html

  • @Asd-xq4wu
    @Asd-xq4wu 2 ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አላህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ነጅ ሞክሼ አህለን
    ቆንጆዎች አላህ ይጠብቅልን

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምርኝማማየየየየየ

    • @tube-nf7jo
      @tube-nf7jo 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር ማማዬ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ዉድ የሀገሬልጆች ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን የኔመንገድ ምርጥ ፕሮግራም እዉነት ቃልዬ ልዩሰዉ ነሽ ስላንቺ ምንማለት እንዳለብኝ አላቅም አላህ ጥሩስራዎችሽ አላህ ይቀበልሽ እንዳንቺጥሩ ልብ ይስጠንያረብ ወላሂ ጀግናሴት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ ከነጓደኞችሽ ያረብ

  • @kubratube6293
    @kubratube6293 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ተባረክ አል ረህማን ምንኛ መታደል ነው በአሏህ እኛ ነባር ሙስሊሞች የአንቺን ሲሶ እንኳን አይደለንም ኢላሂ ልባችንን ያቅናልን ወሏሂ ቀናሁብሽ የኔ ጀግና አሏህ ያፅናሽ ያረብ

  • @sofitube5391
    @sofitube5391 2 ปีที่แล้ว +7

    ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ በአላህ 😊😊😊

  • @user-ym9tk2ug9x
    @user-ym9tk2ug9x 2 ปีที่แล้ว +6

    የምር የልጀቱ ፅናት አላህ ይጠምርልሽ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ 😥

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m 2 ปีที่แล้ว +2

    አላሁ አክበር ረሡሉ አሚንም ሰላትን አደራ ብለዋልኮ ኡፍፍ መታደል አላህ በጀነተል ፈርዶሥ ያኑራቸዉ የኔ ልዩ 😭😭😭😭😭😭

  • @zinetbintalibintali5665
    @zinetbintalibintali5665 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ተማረክ አሏህ ፅናት በጣም ደስ ይላል ጀግና ሴት ያረብ ለኛም እንድህ ያለ ፅናት ወፍቀን እኔስ ለማን እንደማማክር ግራ ተጋብቸ ቁጭ ብያለሁ በርግጥ ክፉ እምባል አይደለሁም የተጎዳ የሚያለቅስ የሚያሳዝን ሳይ በጣም አዝናለሁ አለቅሳለሁ ግን እልህ የሚባል ነገር ሊገለኝ ነው እባካችሁ ምክር ቢጤ ካላችሁ የማደርገው ነገር ቢጨንቀኝ ነው

  • @user-ht7wq6nt5x
    @user-ht7wq6nt5x 2 ปีที่แล้ว +4

    ናፍቃቹህኝ በጉጉት እየጠበኩ ነበር አቤት ተሰጥዖ ወላሂ በእምባ ነው ያየሁት ይሄ ለኛ ትልቅ ት/ት ይሠጠናል አላህ ተወክላችንን ጥርት ካደረግን ለሱ ከሠጠነው ከልባችን ካመነው ወላሂ መቼም አይተወንም።

  • @user-hx2sg5bz6d
    @user-hx2sg5bz6d 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱባሀን አላህ ቃልየ እድለኛ ነሽ ከዛ ሂወት ወተሽ እድህ ባደባባይ ያላህ ሱባሀኑ ታአላን ሀያልነት እየመሰከርሽ ነው አልሀምዱሊላ

  • @zakirnasir8503
    @zakirnasir8503 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ብላኛለች ያለፉትን ነገሮች positively ነው ምትመለከተው በአላህ ላይ ያላት ጠቅዋ ጥግ ነው አልላህ ይጨምርልሽ

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 2 ปีที่แล้ว +8

    ሲለቀቅ ለምን አጠሩኝም😭😭😭😭
    በፍቅር ነው ምወዳው ይሄን ፕሮግራም ሶፊዬ የኔ ውድ
    የጋሽ አሊ ባለቤት ማሻ አላህ ጀግና ነሽ አላህ በዛኛው አለም በአዱኒያ ያላገኝሽውን ሁሉ ይወፍቅሽ የኔ ውድ 💕

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝእሙየየየ

    • @tube-nf7jo
      @tube-nf7jo 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

    • @kuki558
      @kuki558 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ ካደረግሽና ደጋግመሽ ቪዲዮን ላይክ ካደረክሽው ሲለቀቅ ማስታወቂያ ይመጣልሻል

  • @hanan1224
    @hanan1224 2 ปีที่แล้ว +38

    ጥንካሬሽ ለሁሉም ሙስሊም ሴቶች ትምህርት ነዉ ቃሉ❤

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +2

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝኝ

  • @user-so9zt9pn9f
    @user-so9zt9pn9f 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ጀግና ሴት ነሽ የምትወደጂ ፅናት ደግነት ቁንጅና ሁሉንም አላህ አድሎሻል አላህ መጨረሻሽን ያሳምረው አሚን አላህ ይጠብቅሽ

  • @abubekerseid616
    @abubekerseid616 2 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ነገር አስተማርሽን ቃልዬ። ልዩ እና ብርቅዬ የየኔ መንገድ እንግዳ ነበርሽ፣ አይቸ አልበቃህ ብሎኛል

  • @endrismuhye4810
    @endrismuhye4810 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻዓላህ እኛ አገር ላይ እንደዚህ የሚያደርጉ ሴቶች ያሉ አይመስለኝም ነበር

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d 2 ปีที่แล้ว +9

    ነብያችን እንድ አሉ ከእኔ አንድ ቃል ብሆን አስተላልፉ ብሎዋል ከእኔጋ እስላማዊ ጥያቄ መልስ ውድድር አለ ኑ ተውዳዳሩ

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሃነለህ እኔ ግርም የሚለኝ ከሌለ እምነት ወደ እስልምነ የሚመጡ እህት ወንድሞች ጥንከረቸዉ ኢማነቸዉ አጂብ የስብለል !
    አለህ ፈለገለት ሰዉ እንዲ ሂደያዉን ይሰጠዋል ጥረት ይገበዉ የኔ ጀግና አለህ ይጠብቅሽ ናጁዬ ቀልዬ/ ሱፊዬ የኔ ለስለሰ የኔ አልቀሸ ስወድሽ እኮ አለህ ይጠብቅሽ

  • @zmzm1055
    @zmzm1055 2 ปีที่แล้ว +2

    አማሽአላህ በጣም ጡሩልብ አለሽ አላህ የጨምርልሽ ወላሂ እካን ምላሽ ልመልሠዉ እሱንም መልሽ እማዬው አይመሥለኝም

  • @jcjfhghh3377
    @jcjfhghh3377 2 ปีที่แล้ว +7

    ሳህ ወላሂ የኛ ችግር ነው አላህ የለማኝን እጅ ባዶ አይመልስም

  • @juweryahamza2923
    @juweryahamza2923 2 ปีที่แล้ว +20

    ወላሂ ፡ ወላሂ ፡ ቃልኪዳን ፡ በጣም ፡ ጀግና ፡ ነሽ ፡ አሊም ፡ ጀግና ፡ ነዉ ፡ ጥንካሬሽ ፡ አስተሳሰብሽ ፡ ወላሂ ፡ አላህ ፡ ይወድሻል ፡ አላህ ፡ ፈፅሞ ፡ ይማርሽ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

  • @muktarabdu9108
    @muktarabdu9108 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ ተባረከራህማን በጣም ደስብየሚል ታሪክ ነው ለኛ ብዙ ትምህርት ሰታናለች ጀዛከላህ ኸይር ቃልየ ዱንያ አኼራችን አላህ ያሳምርልሽ አላህ ይጨምርልሽ እኛም በሰማነው ምንጠቀም አላህ ያድርገን ጥሩ ዳእዋ አድርገሽልናል ሶፊም ጀዛከላህ ኽይር

  • @sofibintmahamad
    @sofibintmahamad 2 ปีที่แล้ว +2

    አለህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው በጀነተል ፋርዶስ ሁለችንም የገነኝን ሶፍ ጀዘክለህ ከይር አለን የመሰለ አስተመሪ ፖረግረም ስለቀረብሽልን

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 2 ปีที่แล้ว +4

    ሱበሃን አላህ የኔ እህት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @firdwos
    @firdwos 2 ปีที่แล้ว +8

    ያረብ አሏህ በጀነትውስጥ አብራችሁ ያድርጋችሁ እኛንም አሏህ ይወፍቀን ሲንግሎች