Terusew Shibeshi ዘማሪ ጥሩሰው ሽበሽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Zekioffi
    @Zekioffi 7 หลายเดือนก่อน +10

    ወይኔ በጌታ ምን አለ በዛ ዘመን በተፈጠርኩ እንደዚ ጌታን አምልኬ የዛኔ በሞትኩ ❤❤

  • @mereb7880
    @mereb7880 5 วันที่ผ่านมา +1

    በመንፈስ የሆነ ልዩ አምልኮ .... ኧረ ህዝቡን እዩልኝ 🎉

  • @asaminewabate2094
    @asaminewabate2094 ปีที่แล้ว +8

    ማስመሰል የሌለበት እዉነተኛ ወደ እግዚአብሔር ፀባኦት የሚደርስ አምልኮ በዘመኑ ልጆች እንኳን እንደምን በእግዚአብሔር መንፈስ ተነክው ያመልኩ እንደነበር በነበርኩበት የማያስብል አምልኮ

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku 6 หลายเดือนก่อน +2

    የምገርም ነው እፀናቾች ሰይቀሩ በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ነቸው በእውነት የኔ ስሰረ የነበረው የእግዚአብሔር ክንድ በኛም ዘመን ይስረ

  • @misguntesfaye
    @misguntesfaye 8 หลายเดือนก่อน +3

    geta hoy yekerebn kerto ebakh yihen biruk zemen melsln🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ebakh geta hoy yan zemen melsln🙏🙏🙏

  • @elsatesfaye
    @elsatesfaye 2 ปีที่แล้ว +7

    ክብር ለጌታ ይሁን ነብስን የሚያረሰርስ የሚባርክ አምልኮ ነው
    ምነው በዚሀ ጊዜ በነበርኩ የሚያስብል ከነብስ የሚፈስ አምልኮ ነው ጌታ ይክበር🙏😘

  • @umabafeo5978
    @umabafeo5978 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን እኛ ዘመናችን እንድልመልከትና እንደፈተሽ ለማድረግ ያለ ምልክት ይመስለኛል
    ነፍሳችን ሳትቀርልኝ እንዳመልክህ መንፈስ ቅዱስ አፍስስልን ጌታ ሆይ

  • @ap.eshetuoycha.
    @ap.eshetuoycha. 2 ปีที่แล้ว +4

    ያሰብኩት ምኞቴ ደረሰ በሚለው ልጆች ሆነን ቦዲት መጥተህ ስትዘምር የነበረው መንፈስ በአገራት ሁለ ነበር ምም አይነት ሕጻናት ናቸው ጌታ ሆይ ክበር!!!!!!!

  • @hanaayele2460
    @hanaayele2460 ปีที่แล้ว +1

    ይህን መዝሙር ሳየው አይኖቼ በእንባ ይሞላል እንኳን ብላቴኖች እኛ ትላልቆች እንዲህ ምስጥ ብለን እናመልክ ይሆን? እንጃ ጌታ አየሱስ ይርዳን ያግዘን አሜን

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ 2 ปีที่แล้ว +17

    ልጅ ሆኜ ደጋግሜ የምሰማው የእሱን መዝሙርነበር I wish ይድሮ ካሴቱን ቢሰራው እንደገና

    • @Olibeckmot1
      @Olibeckmot1 ปีที่แล้ว

      አረ ካለ እንዴት ነው የምናገኘው ?

    • @negakassa
      @negakassa ปีที่แล้ว +1

      ለኔ እንደስሙ ሰላምተኛዬ ነበር አንድ ከተማውስ ነበርን🎉

    • @BetiTesfaye-ji3dh
      @BetiTesfaye-ji3dh 10 หลายเดือนก่อน

      Ahun behiwet ale?

    • @habeshawit2008
      @habeshawit2008 8 หลายเดือนก่อน

      @@BetiTesfaye-ji3dhአለ, አሜሪካን ሃገር, Houston, Texas state ነው ያለው

  • @azeb2809
    @azeb2809 10 หลายเดือนก่อน +1

    እስይ እልልልልልልል

  • @tesfayeshemrga5861
    @tesfayeshemrga5861 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤
    ‭ዘዳግም 33:26-27
    “አንተን ለመርዳት በሰማያት ላይ፣ በደመናትም ላይ በግርማው እንደሚገሠግሥ፣ እንደ ይሽሩን አምላክ ያለ ማንም የለም። ዘላለማዊ አምላክ (ኤሎሂም) መኖርያህ ነው፤ የዘላለም ክንዶቹም ከሥርህ ናቸው፤ ‘እርሱን አጥፋው!’ በማለት፣ ጠላትህን ከፊትህ ያስወግደዋል።

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 2 ปีที่แล้ว +10

    What a heart touching worship!!
    Bless you for sharing. Kids filled by the holy spirit.

  • @TeameGidey-fn9pk
    @TeameGidey-fn9pk 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጭፈራ ዝላይ ጩኸት ማስመሰል የሌለበት ...ሁሉም በራሱ ፈቃድ ልጆች ጭምር በጭብጨባና እልልታ ብቻ... አይ ግዜ ደስ ይል ነበር::

    • @habeshawit2008
      @habeshawit2008 8 หลายเดือนก่อน +1

      አቤት እልልታ..... እንደ እልልታ ደስ የሚለኝ ነገር የለም, ያውም ወደማደሪያው የሚገሰግስ

  • @getachewgezehagn9428
    @getachewgezehagn9428 2 ปีที่แล้ว +9

    መኖርያችን የዘላለም አምላክ..... አሜን

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 6 หลายเดือนก่อน

    የጌታ መገኘት ያለበት አምልኮ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @1youmatter
    @1youmatter 5 หลายเดือนก่อน +1

    egeziyabeher zarem semehe yebarek

  • @binyamgirma8876
    @binyamgirma8876 2 ปีที่แล้ว +4

    የወንደሰን ደሳለኝ የድሮ ሙዝሙር ኑሮዬ የሚለው

  • @elsagoitom9056
    @elsagoitom9056 2 ปีที่แล้ว +3

    God Loving people Love from Eritrea 🇪🇷 God bless you My Little Brothers and sisters

  • @EndaleTsgaye
    @EndaleTsgaye 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ ይባረክ

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አንተ ተባረክ!!

  • @Olibeckmot1
    @Olibeckmot1 ปีที่แล้ว +2

    አረ እባካችሁ እስኪ የሚሉትን ካወቃችሁ ፃፉልን ?

  • @teklutaade-gb5nv
    @teklutaade-gb5nv 5 หลายเดือนก่อน

    Wow geta hoy yih zemen agliglot bemeleselin!!!tebareku bebizu

  • @bethelehmmoges3584
    @bethelehmmoges3584 2 ปีที่แล้ว +3

    Kalat atahu menfes kedus semh yibarek yihen kebrehn legnam aaayen

  • @estifobest4197
    @estifobest4197 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @samuelbeshah1597
    @samuelbeshah1597 2 ปีที่แล้ว +4

    We need more of this kind of videos... pls pls pls share us more. God bless you!!

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሄር መንፈስ ባለበት መፈታት አለ❤❤❤

  • @weldrufwase733
    @weldrufwase733 ปีที่แล้ว +1

    min libel geta amem ...amen tebark. sadamitew inbayen mekotater akitognal . ahun gin yih gize indet yimelsiln. geta yirdan min malet ichilalhu

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ የሆነ አምልኮ 😭😭🙇🙇

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 6 หลายเดือนก่อน

    What a wonderful worship! Thank you for sharing. So beautiful!

  • @sinkegetachew6474
    @sinkegetachew6474 ปีที่แล้ว +1

    Amen amlake hulem tebarek!10*100000000000000000..........

  • @getuasebe8066
    @getuasebe8066 2 ปีที่แล้ว +1

    Hitsanatu endet new new yetemesetut wow

  • @danielsisay2848
    @danielsisay2848 ปีที่แล้ว

    TIRUSEW LIKE YOUR WIFE AZITI YOU ARE A GIFT OF GOD
    FOR OUR HEART

  • @genetgtk4168
    @genetgtk4168 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን ዘመን ናፈቅኩት

  • @bereketdessalegn8694
    @bereketdessalegn8694 2 ปีที่แล้ว +4

    wow ... amazing ... powerful song
    Stay Blessed

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 2 หลายเดือนก่อน

    Amen.🙏

  • @FkrFkr-mq1tw
    @FkrFkr-mq1tw ปีที่แล้ว

    እንዴት መታደል ነው የአየሱስ መሆን

  • @azeb2809
    @azeb2809 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ዘማሪ የት ጠፋ??

  • @shinu9140
    @shinu9140 2 ปีที่แล้ว +1

    Ya geta bekenenet mimelekbet zemen endemn yenafkal…… endih betewesta wedehuala selemelesken geta abzito yebarkeh

  • @weldrufwase733
    @weldrufwase733 ปีที่แล้ว

    wendim tirusew bonga hager sitagelgil yekertsekw vedo kale bitilkew melkam new, tebark

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku 6 หลายเดือนก่อน

    ያ ምርኮ ይመለስልን

  • @selamudaniel1971
    @selamudaniel1971 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል የት አከባቢ ነው?

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen
    Bless you All

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 2 ปีที่แล้ว +1

    ያመለጠ ትውልድ !

  • @samsonyoseph6740
    @samsonyoseph6740 ปีที่แล้ว

    ተባረክ አየሱስ

  • @yemisrachagegnehu1975
    @yemisrachagegnehu1975 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku wondimoch

  • @azeb2809
    @azeb2809 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ትውልድ

  • @elimnoha
    @elimnoha 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen💙💙💙😇

  • @medaneyibekagnal5255
    @medaneyibekagnal5255 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen
    ELELEEEEEEEEEEEEEEEL 🙏😭✝️🛐

  • @Lili-oc5ff
    @Lili-oc5ff 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @foyattube432
    @foyattube432 ปีที่แล้ว +1

    Uffffffff❤😢

  • @estifobest4197
    @estifobest4197 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል

  • @mesfinjesus8680
    @mesfinjesus8680 ปีที่แล้ว

    Halleluyaaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @desta5885
    @desta5885 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @mekdeszerfu1483
    @mekdeszerfu1483 ปีที่แล้ว

    abetu maren ewuketachin bezito menfes kidus anten kebetachin awetanih bakih ante gebiteh ewuketachin yikiribin ante bicha tibekanalek geta eyesus hoy

  • @alemneshbekele9644
    @alemneshbekele9644 ปีที่แล้ว

    Amen❤

  • @umabafeo5978
    @umabafeo5978 7 หลายเดือนก่อน

    ❤😭😭😭

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤ Awsome.

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 ปีที่แล้ว +1

    OMG❤❤❤❤❤

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 2 ปีที่แล้ว

    ESEY-------------ELEEEEEEEEEEEEEE

  • @mogesmilkessa
    @mogesmilkessa ปีที่แล้ว

    ጡሬ ❤

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 2 ปีที่แล้ว

    Abet metadel krstna be fstum lib ye Geta Menfes Yalbet

  • @kaltube4817
    @kaltube4817 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤