Christian Girma & Emnet Zewdie ክርስቲያን ግርማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 49

  • @SadiqaEthiopia
    @SadiqaEthiopia 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን ጌታ ይባርካቹ እየሱስ ልዩ ነው እውነት ልዩ እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @yisihaktesfaye2728
    @yisihaktesfaye2728 8 หลายเดือนก่อน +3

    What a song❤❤❤

  • @amaroderba9465
    @amaroderba9465 4 หลายเดือนก่อน

    What a lovely songs, I have been wandering around you tube to get this album. Know I am dig in continuously. God bless you.

  • @kidistkelemu7464
    @kidistkelemu7464 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ....በእ ር ግ ጥ የቀድሞ መዝሙሮች በራሳቸው ልዩነት አለቻው ብዙ የቅድ ስና ኃይል ስላላቸው ይለያሉ. በጣም በጣም የሚገርመው ስውቹ ግን ቸርች ያሉ አይምስሉም?? ይገርማል? እየሱስ እየተመለከ አንድዝህ...??? deppreshion and sadness was to high ? Have Mercy... Have Mercy! CRISTIANITY IS PEACE AND JOY WITH THE HOLYGOST. BUT Peoples dont understand this God! Really amazing if you look the peoples. But God blesss you guys wonderfull Song I don't know for who this song. Thank you. More grace More Anionting In JESUSE Name!!

  • @tametame2965
    @tametame2965 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እሰይ አሜን ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሀን ደስታዬ ነው እላለሁ እላለሁ እልል

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢 የድሮን ማን ይመስላል ያለዉ ህልዉና

  • @natnaelsurafel5027
    @natnaelsurafel5027 ปีที่แล้ว +1

    Geta yebarkachu. Antenem geta ejeg abzteo yebarkehe. Benzi mezmuroche ejeg abzeto geta yebarken nw. Ye semaye ye medir Geta yebarke!!!

  • @sintayehuabay8699
    @sintayehuabay8699 ปีที่แล้ว

    የተወደደ መዝሙር ነው ተባረኩልኝ ዘመን ተሻጋሪ ነው

  • @fikruaragawshumiye3115
    @fikruaragawshumiye3115 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርካችሁ
    ኢየሱስ የነፍሴ ንጉሥ ነህ የሚለው መዝሙራችሁን እባካችሁ አስደምጡን በጌታ ፍቅር እጠይቃችኃለው

    • @kalusha7405
      @kalusha7405 ปีที่แล้ว

      አዎ እባካችሁ 😭😭😭😭😭😭

    • @KalebTsegaye
      @KalebTsegaye ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/VYx0HowYs3w/w-d-xo.html

    • @KalebTsegaye
      @KalebTsegaye ปีที่แล้ว

      ​@@kalusha7405 th-cam.com/video/VYx0HowYs3w/w-d-xo.html

    • @eluyou7103
      @eluyou7103 ปีที่แล้ว

      አው ማስቆአችሁን አንሱ

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 ปีที่แล้ว +2

    The beloved couple!

  • @addisudebebe2928
    @addisudebebe2928 4 หลายเดือนก่อน +2

    Christian girma ለፕሮስቴስታንት ሙሲካ ፈርቀዳጅ

  • @Selam694
    @Selam694 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም እናመሰግናለን ሰምተነው የማናውቀውን መዝሙር ስላሰማኽን 🙏
    logo ለጥፈህበት ግን አመተምህረቱን እንዴት እንየው ?

    • @yetintukristina6002
      @yetintukristina6002  2 ปีที่แล้ว

      ስለ አስተያየቱ አመሰግናለሁ። ስለ Logo ይቅርታ ይደረግልኝ

    • @akemb6082
      @akemb6082 2 ปีที่แล้ว +2

      1900 ነው lol

    • @Selam694
      @Selam694 2 ปีที่แล้ว

      @@akemb6082 እሺ ;)) አመሰግናለሁ 🙏

  • @KiMiElEbba
    @KiMiElEbba 2 ปีที่แล้ว +2

    Cris ❤ So humble so Anointed.

  • @nardosyitagesu2822
    @nardosyitagesu2822 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ

  • @barnabaswoldu5141
    @barnabaswoldu5141 ปีที่แล้ว +1

    አሴምብል እያለሁ ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ😢😢😢 ይሄ ግን ወደ ኢትዮጵያ ሳይመጡ ኬንያ እያሉ መሰለኝ።

    • @helentemesgen17
      @helentemesgen17 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ብለሀል ወዳጄ እኔንም ልጅነቴን አስታወሰኝ አሴምብል ቸርች አሜሪካ ኤምባሲ አጠገብ ስብሰባ ማዕከል አዳራሽ የልጅነት ዘመን አቤት ኢየሱስ ስንት ዘመናትን በቸርነት በምህረት አኖረን ስሙ ይክበር

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 2 ปีที่แล้ว +3

    I have great respect for Christian Girma 🙏

    • @yetintukristina6002
      @yetintukristina6002  2 ปีที่แล้ว +1

      Me too

    • @kalusha7405
      @kalusha7405 ปีที่แล้ว

      እየሱስ የነፍሴ ንጉስ ሚለውን ከየት አገኛለሁ Please help me out pleas😭

  • @Tsegayemengsha
    @Tsegayemengsha ปีที่แล้ว

    Ezih dersachihuwal . ende abatachin abrham yemdrin menged hulu befitu endtehedu geta yirdachihu. bizuwoch yalchalut esun newna

  • @getandalezeleke8220
    @getandalezeleke8220 2 ปีที่แล้ว +1

    Wonderful song. Recovering us back to Loving the Lord

  • @lulitsweety3971
    @lulitsweety3971 ปีที่แล้ว

    ለመሆኑ በህይወት ይኖሩ ይሆን🤗🤗🤗🤗❤❤❤❤

    • @fitsumguta2946
      @fitsumguta2946 11 หลายเดือนก่อน +2

      በህይወት አሉ! አሁንም ጌታን እያገለገሉ ያሉ የተባረኩ ቤተሰቦች ናቸው::

  • @meem3233
    @meem3233 2 ปีที่แล้ว +2

    Bless you

  • @yagg9782
    @yagg9782 2 ปีที่แล้ว +1

    Please ye Ledeta mekaneyesus B choir mezmur upload argelen be 1980-82EC akababi new cassette yawetut.

  • @saratilaye6834
    @saratilaye6834 2 ปีที่แล้ว +2

    May God bless you abundantly.

  • @lightoftheword1818
    @lightoftheword1818 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazi01
    @meazi01 ปีที่แล้ว

    I can’t see what year it’s covered pls moved your logo put it on top

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @sabawass8767
    @sabawass8767 2 ปีที่แล้ว +1

    እምነትዬ የት ነሽ?

    • @loveable697
      @loveable697 2 ปีที่แล้ว +3

      ዴንቨር ኮሎራዶ ነው ያሉት

    • @sabawass8767
      @sabawass8767 2 ปีที่แล้ว +1

      @@loveable697 Thank you

  • @tametame2965
    @tametame2965 2 ปีที่แล้ว

    🌾🌾🤝♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @halleluyastudio
    @halleluyastudio 2 ปีที่แล้ว +1

    'የጥንቱ ክርስትና' የሚለው ስም depressing ነው። አሁንስ ሁሉን ትተው ጌታን በሙሉ ልባቸው ሚከተሉ የሉም? እኔና እናንተንስ አሁን ጌታን በፍጹም ልባችን ለመከተል ሚከለክለን ማነው? ከራሳችን በተቀር
    ግን ስለመዝሙሩ ሳላመሰግን አላልፍም

    • @yetintukristina6002
      @yetintukristina6002  2 ปีที่แล้ว +2

      ክርስትና ድሮ እንደዚህ ነበረ ማለታችን እንጅ እያወዳደርን አይደላም። እባካችሁ ተረዱን።

    • @KiMiElEbba
      @KiMiElEbba 2 ปีที่แล้ว +6

      "የጥንቱን ሐይማኖት ስጠኝ " የሚለውንስ መዝሙር ምን አልከው? ወንድሜ የጥንቱ ማለት ያልተበረዘውን, ምንም intentions የሌለበትን ብልጣብልጥ ,ጮሌ ያልሆንበትን, ዝም ብለን በወንጌል ሞኝነት በፍፁም እምነት የተከተልንበትን ለማለት ነው:: የአሁን (የቅርብ ጊዜ ) አማኝ ከሆንክ የጥንቱ አይገባህም አዝናለሁ::

    • @halleluyastudio
      @halleluyastudio 2 ปีที่แล้ว +1

      @KiMiEl4321 Ebba ጥንት ብቻ ነበር በመንፈስ መመላለስ ይቻል የነበረው?አሁንስ አይቻልም? አሁንስ እግዚአብሔርን በፍፁም ልባቸው ሚወዱት የሉም? አሁንስ የዚህ አለምን ነገር የካዱ የሉም? አንተ 'ጥንቱ' ከምትለውና ከሐዋርያት ዘመን ጊዜ የቱ ይበልጥ ነበር? እስቲ መልስ። የሐዋርያት ዘምን እንደምትለኝ አልጠራጠርም። እናም የኔ ሀሳብ ዘመናትን ማነጻጸር አያንጽም። ዛሬም እኔና አንተ በፍጹም ልባችን ለጌታ መሆን እንችላለን። ተባረክ!

    • @tadeletanga7157
      @tadeletanga7157 ปีที่แล้ว +2

      ​@@halleluyastudioምንም መሸፋፈን አያስፈልግም የአሁኑ አገልጋይ ነን ባዮች 80% ከነተከታዮቻቸው አጭበርባሪ ናቸው። ይህ ደግሞ እውነት እና ፀሐይ የሞቀው ነው። የጥንቱ ክርስትናማ በእውነት የእግዚአብሔርን መንገድ የተከተለና በምድራዊ ተድላ ያልተጠለፈ ሚሊዮኖች ተባርከውበት ኖረውበት ነው ያለፉት ያለፍነው።

    • @barnabaswoldu5141
      @barnabaswoldu5141 ปีที่แล้ว +1

      እውነተኛ ክርስትናማ ድሮ ነው። ምን ጥርጥር አለው ?