ታደሰ እሸቴ Vol #2 ሙሉ አልበም በግጥም Tadesse Eshete Vol #2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 70

  • @tekleashebo
    @tekleashebo 9 หลายเดือนก่อน +27

    ገና ወጠት ሆኜ ከጨለማ እስረት ከተፈተሁ በኃላ ያዳመጥኩት ዝማሬ ስለነበረ ዛሬም ጉልበት አለ በመንፈስ ሆነን ከሰማን ይሰራል ።

    • @maranatha1308
      @maranatha1308 9 หลายเดือนก่อน +3

      እንኳን ጌታ ረዳህ

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 9 หลายเดือนก่อน +12

    የዛሬ 29/30 ዓመት ስደት ቦታችን (ሀገር) ጋር መጥቶ ከኛ ግር ይዘምር ነበር !!! እነዚህ መዝሙሮች የዛን ጊዜ የነበረው የመዝሙሩ ጉልበት እኛን በስደት በብዙ ፈታኝ ሁኔታና ዕድሜ በጌታ ያፀኑን ያነፁን የመከሩን , የገሰፁን ቃሉ ነበር የሚዘመረው !!!! ታዴ ውንድማችን ❤️❤️❤️❤️😭😭 I miss u!!

  • @abiytsegaye6393
    @abiytsegaye6393 13 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማያዊውን የሚያስናፍቅ መዝሙር ሁሌ ጌታን ብቻ እንናፍቃለን
    ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ።

  • @danielsemu7304
    @danielsemu7304 ปีที่แล้ว +23

    ይህን አልበም በእንባ ነው የሰማውት....ኦኦኦኦ..ምን አይነት ክብር ነው!!!! ከዚህ ሁሉ ዓመት በዋላ እንኳን በእንባ የሚደመጥ መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ!!!

  • @rahelemmanuel3358
    @rahelemmanuel3358 ปีที่แล้ว +40

    ትላንትና ለሊቱን በስጋዬ ጥሬአለሁ አሁን ግን መረቦቼን በቃልህ እጥላለሁ የበረከት አምላክ ሆይ ስታዘዘው ቃልህን ተትረፈረፍኩኝ ዛሬ አይቻለሁ ሃይልህን ስለዚህ ሁልጊዜ እዘምርልሃለሁ በምስጋናህም ላይ ሌላ እጨምራለሁ በጥሩ የዜማ ዕቃ ፊትህ እጫወታለሁ አምላኬ ጌታዬ አመሰግናለሁ ከፍ አደርግሃለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Asther567
      @Asther567 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤🙏

  • @ሜቲ
    @ሜቲ ปีที่แล้ว +16

    በመንፈስ የተዘመረ ወደ ጌታ የሚያስጠጋ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ወንድማችን ቡሩክ ሁንልኝ

  • @samuelworku1862
    @samuelworku1862 ปีที่แล้ว +12

    ጺወን ሆይ ተነሽ😭
    ወንድማችን ታዴ የጌታን ሰራ በጊዜህ ሰርተህ በአባትህ እቅፍ ስለሆንክ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚወድህ አስባለሁ፤ እዚህ ባለመቆየትህ ምንም አልቀረብህም።

  • @yohannesmebrahtu8324
    @yohannesmebrahtu8324 หลายเดือนก่อน +2

    ታዴ ወንድሜ ጌታ የሱስ ይባርክህ የሄ መዝሙር ኣይጠገብም ሁልጌዜ ይባርከኛል ጌታ የሱስ ሁሌ ያሰየኛል ዘማሪ ታደሰ እሸቴ ትልቅ ስጦታነው የተውክልኝ ፡

  • @Neftalem6460
    @Neftalem6460 ปีที่แล้ว +16

    ታዴ ወንድማችን ዘመን የማይሽረው ቅሬታን ስለተውህልን ሁሌ እናስታውስሃለን።

  • @lulitsweety3971
    @lulitsweety3971 ปีที่แล้ว +4

    ሆሆሆሆሆሆሆ💙💙💙💙💙💙💙💙# ምን አይነት የዝማሬ ፀጋ ነው አቤቤቤቤቤት ህብረት ቃለ ህይወት ቸርቾች ብሩክክክክ ሁኑ የአምልኮ ፀጋ ያለባች ናችሁ ተባርካችሁ ባረካችሁን አሜን ይሄን ዝማሬ አሰምታችሁኛል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @marykumsa932
      @marykumsa932 ปีที่แล้ว +3

      አዲሰ አበባ መካነየሱሰ ቤተክርሰቲያነ ዘማሪ ነው

  • @richgrace9209
    @richgrace9209 ปีที่แล้ว +12

    በጌታ ወንድሜ ታደሰ ግዜ የማይሽረው ዝማሬህ ዛሬም ህያው ነው 🙏🏽

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 ปีที่แล้ว +24

    እንደዛሬው ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገው ፖንታቸውን ከሚያሳዩን ፀጉራቸውን እንደጦር ፈትለው ማታ ሲያዩ ያመሹትን የዘፋኝ ልብስና ውዝዋዜ መድረክ ላይ ካላሳየናችሁ የሚሉ የቸርች አዝማሪዎች ሳንወረር በፊት ታዴን በመሳሰሉ ዘማሪዎች ብዙ ተባርከናል ዛሬ ያ ሀዲዱ ሲባል በመዝሙር አገልግሎት መሀል ከየት እንደመጣ የማይታወቅ የተለመደ ወይም የተሸመደደ እነሱ ልሳን የሚሉት ግን ተተርጉሞ ለጉባኤ የማይጠቅም ቋንቋ እየተረተሩ ጭራሽ ኡኡ ወይኔ ወይኔ እያሉ የአህዛብ ማላገጫ አርገውናል ።

    • @addiss5360
      @addiss5360 11 หลายเดือนก่อน +1

      ማመሳሰልን ምን አመጣው እዚህ ጋ መልካም ነገር ማለት ካልቻልክ ዝም አይሻልም? ሌላውን በማዋረድ ክብር የለም

    • @tadelealemseged2086
      @tadelealemseged2086 11 หลายเดือนก่อน

      @@addiss5360 ክብር ብፈልግ እንዳንተ ከእንደዚህ አይነት ነውረኞች ጋር አልስማማም ነበር በነገራችን ላይ ሌላውን በማዋረድ ላልከው የጌይ መለያ የሆነውን ጠባብ ሱሪ አርገው ፓንታቸውን ዝቅ አርገው ቂጣቸውን ለጉባኤ እያሳዩ ሲዘፍኑ ያክብር ነበር ከብረውስ ነበር ድርጊቱን ሲፈጽሙ ነው የተዋረዱት ወይስ እኔ ስለተቃወምኩ ነው ? አንተ ሰው ከሆንክ በምን ሂሳብ ነው ቸርች ውስጥ ሃዲዱ የሚል የሱዳን ዘፈን የሚዘፈነው በምን ሂሳብ ነው ናቲ የሚባለው አረ ነይነይ ነይ እያለ የሚዘፍነው ወደ ጉባኤው አንድ እግር አንስተው እየጨፈሩ ሲያዋርዱን የእግዚያብሄር ስም ሲሰደብ ግን ውርደቱ አልታየህም ።

    • @EtalemAsefa
      @EtalemAsefa 9 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክለኛ አስተያየት ነው መጽሐፍ ቅዱስ ሃጥያተኛውን ሐጥያተኛ ነህ ብለህ ባታስጠነቅቀው ደሙን ከእጅህ አፈልጋለሁ ይላል ይልቅስ ሰምተን ከስህተታችን መመለስ ይሻለናል

    • @shibruhabte1912
      @shibruhabte1912 9 หลายเดือนก่อน +3

      እውነቱን ከእኛ በላይ ማን ይናገር? ቤተክርስቲያን በራሷ ልጆች ስትዋረድ እንደ ማየት ለሥጋዊ ዓይናችን እንኳን የሚሸከክ ነገር ምን አለ?

    • @tellnotoany1655
      @tellnotoany1655 5 หลายเดือนก่อน

      @@addiss5360 tikikil new selchitonal geta yirdan

  • @rahelemmanuel3358
    @rahelemmanuel3358 ปีที่แล้ว +8

    አትቸኩልም አንተ ደግሞም አትዘገይም ቀስ እያልክ ብትሄድ ማንም አይቀድምህም ነገርን በሙሉ በጊዜው ውብ አርገህ በድንቅ በተዓምራት ታበጃጀዋለህ ክብርህን ትገልጣለህ🙏❤🙏

  • @bahrituwodajo3455
    @bahrituwodajo3455 3 หลายเดือนก่อน +2

    Unforgettable youth ministry of Addis Ababa Mekane Eyesus Church❤❤❤ Bless you Tade.

  • @zenashhaile
    @zenashhaile 2 ปีที่แล้ว +15

    ታዴ መቼም የማረሳህ ወንድሜ 😢

  • @cellcity146
    @cellcity146 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር በርሃንና መዳንት ነው ሃሌሉያ ሃሌሉያ

  • @bilchadaniel1049
    @bilchadaniel1049 2 ปีที่แล้ว +20

    ታደሰ እሸቴ በላይ ባባታችን ቤት እናገኝሀለን

    • @ሜቲ
      @ሜቲ ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው

  • @ZewdeChali
    @ZewdeChali 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድምጹም መዝሙሩም ልዩ ነው ሁልጊዜ አድስ ነው።

  • @wodealamu5739
    @wodealamu5739 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኔቴ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጻግውን ችርነቱን አብዝቶ ይስጥልኝ አመስግንልሁ ❤❤

  • @GadissaKube
    @GadissaKube 2 หลายเดือนก่อน +1

    These song are one of my biggest memories in my life both as the chirstian and before. I'm glad to hear from all commentators the same more or less

  • @lemlem-y9x
    @lemlem-y9x 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዝያብሄርይባረክ

  • @shibruhabte1912
    @shibruhabte1912 9 หลายเดือนก่อน +2

    ያቺ ለዓለም መፍትሄ የነበረች የእውነት መኖሪያ የነበረች ቤተክርስቲያን ...

    • @yonastesfaye6007
      @yonastesfaye6007 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም አውቃለሁ ። ትናፍቀኛለች። የበላን የቤቱ ቅናት ያቺ ቤተክርስቲያን እስክመለስ ፀሎታችን አይቆምም ! እወድሃለሁ ወንድሜ !

  • @RozaZewudu
    @RozaZewudu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደጋግሜ የምሰማው መዝሙር🙏🙏🙏🙏

  • @סאלםמסרשה
    @סאלםמסרשה 7 หลายเดือนก่อน +3

    Oh my God I hearing this song more times again and again deeply ❤so thanku for writing and art painting also singer eshetu tadese god bless🕊❤🙏💐🤲💒🕊

  • @englishspeaingcornerTDBushiso
    @englishspeaingcornerTDBushiso ปีที่แล้ว +2

    Tadesse biruk yabate lij geta nefsen bante zimareoch eybabele eyatsnanagn eyebarekegn adigognal. Slanted geta ybrek bemengiste semayt lagegnih enafkaehu. Nefsih kebirukan gar beselam tiref

  • @eternallife6768
    @eternallife6768 3 หลายเดือนก่อน +1

    ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen! Praise God!

  • @HabtamuMotuma
    @HabtamuMotuma ปีที่แล้ว +3

    Wendme zemarhe zarem heyw new tebarik

  • @mekonenbekle3566
    @mekonenbekle3566 2 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏

  • @chuchuabe1723
    @chuchuabe1723 8 หลายเดือนก่อน +1

    Such powerful songs with lyrics. whoever owns this channel, may God bless you for your time and effort!

  • @yaee123
    @yaee123 ปีที่แล้ว +6

    42:53 my favorite song

  • @arekakhc872
    @arekakhc872 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን መዝሙር የሰማሁበት ጊዜ ትዝ የለኛል ጓደኛየ ሙላቸው ሰቶኘ እጅግ ከባዱን ጊዜ የበረታሁበት ነው ጌታ ይባረከወ

  • @FekertGebrmdhnGebrmdhn
    @FekertGebrmdhnGebrmdhn ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnnn weay mean ayent deank mezmur neaw🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @cellcity146
    @cellcity146 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረልን

  • @Arayahabte3
    @Arayahabte3 22 วันที่ผ่านมา +1

    የዚህ መዝሙር ሙዚቃ ኣስመራ እንደተቀናበረ ምን ያህል ታውቃላቹ ? ታደሰ በኣገልግሎት ወደ ኣስመራ በመጣበት ጊዜ ዮሴፍ የሚባል ሙዚቀኛ ኣግኝቶ ኣልበሙን እንደገና ኣሰርቶት ነው ይህ ድንቅ ሙዚቃ የተቀናበረው። ታደሰ በመድረክ ላይ ሲዘምር እውነት የእግዚኣብሄር ክብር ይገለጥ እንደነበረ ምስክር ነኝ !

  • @Deb-is8cc
    @Deb-is8cc 3 หลายเดือนก่อน +2

    sus honebgn mezmuru I Can't stop listening uff 🤍🪐

  • @zerihunzenebe5093
    @zerihunzenebe5093 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @bezayehuwoldeselassie3288
    @bezayehuwoldeselassie3288 ปีที่แล้ว +2

    Trade your songs are amazing and changed my life life.
    Still I missed you.

  • @serkmeles8649
    @serkmeles8649 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @mickeyaddis8588
    @mickeyaddis8588 9 หลายเดือนก่อน +1

    tebarekulign

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 2 ปีที่แล้ว +8

    Hard to pass without being touched and tears, Tade you were a blessing

  • @rigatabraha5390
    @rigatabraha5390 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭😭 betam tebareku

  • @zeritumuliye9401
    @zeritumuliye9401 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ ታደሰ በ አባትህ እቅፍ ያለህ

  • @yidnekachew-k1l
    @yidnekachew-k1l ปีที่แล้ว +2

    Tade😢😢😢😢😢

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 8 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😂😂😂😂😂😂

  • @eternallife6768
    @eternallife6768 ปีที่แล้ว +1

    ameeeeen....

  • @BegetaDesalegn-bo9nd
    @BegetaDesalegn-bo9nd 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ohhhhh god i need you

  • @yousseffakhe1405
    @yousseffakhe1405 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen

  • @wondyiradyaekob100
    @wondyiradyaekob100 ปีที่แล้ว +1

    🎉Lovely songs!!!!

  • @hailegemeda7806
    @hailegemeda7806 ปีที่แล้ว +1

    Wosti yemifawus zimere new

  • @Edugi3030
    @Edugi3030 ปีที่แล้ว +1

    Miwedew mezmur

  • @tewedaj9768
    @tewedaj9768 9 หลายเดือนก่อน +1

    😇😇😇 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RozaZewudu
    @RozaZewudu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @feyisakidane8794
    @feyisakidane8794 ปีที่แล้ว +3

    the music was arranged by Elisa Melka

    • @abaychewzelekezeleke3417
      @abaychewzelekezeleke3417 ปีที่แล้ว

      Are you sure?

    • @asefnak4764
      @asefnak4764 4 หลายเดือนก่อน

      @@abaychewzelekezeleke3417 yes sure reference "ye ketemawu menagn" book

  • @TigistTeshoma
    @TigistTeshoma ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤😢😢 ❤❤

  • @AmanuelGebrel
    @AmanuelGebrel ปีที่แล้ว +1

    Tabarakilign

  • @mitiku8218
    @mitiku8218 ปีที่แล้ว +1

  • @yidnekachew-k1l
    @yidnekachew-k1l ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢