God bless yoni you're real and amazing person. Ethiopia needs more of you. We need to focus on this kind of programmes. The almighty bless Ethiopia and her people for ever.
The infamous Adoplh Hitler once said, it is more difficult to control oneself than the world. That may be the reason why people suffered from recidivism, a tendency to fall back into bad behaviours such as smoking, alcoholism, violent crime, petty theft , masterbation etc.
My dear brother it is wonderful to have you in our society, one of the great thinking power lacking in the ETHIOPIAN citizens. Two points I would like to learn from you, if you can clear it for me. A. The example you gave about Guantanamo, in your opinion are you saying the civil society whose liberty has been stifeld deserve to be locked up in a place no jurisdiction for human rights and no man's land without any kind of legal protection facilities ? In philosophy the basic foundation is a civil society. Guantanamo has no place to exist, in connection with any civilized citizens. Those who established Guantanamo are totally in breach of the Human rights declaration on the measurement of the mainute common courtesy towards life. What is the base for your assessment of the eligal imprisonment of the different citizens? B. The comment about the young people in Ethiopia, who have faced ethnic cleansing, torture, poisoning, starvation, mutilating, burnt to death, burried alive, uprooted from their land, sexually abused and killed, sterilised by being injected etc. It would be appreciated if you can give a feedback on these to issues. You are doing a great service with your wonderful profession and the gifted mind.💛💛 Of in her life a
He is all over the place and too many quotes! We want to know what he thinks about the question not much of what others say. I was following this guy for a while but losing faith. My opinion!
this kid is full of himself. he is not herer to teach other but rather show off his articulation. He is ont of these elites that think he is the smartest among all the dumbs.
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደዚህ አይነቱን ጀግና አብዝተህ አብዝተህ አብዛልን ባርክልን አሜን
ይህን ወጣት ዮናስ ዘውዴንና ዶ/ር ዳኛቸውን ሁሌም ብሰማቸው ፣ ባዳምጣቸው ፍጹም አይሰለቸኝም ፣ እንዳውም የሚናገሩትና የሚያስተላልፏቸው መልእክቶች እንደ ማርና ወተት ይጣፍጠኛል ፣ ምን እንደምለው ሁሉ አላውቅም እርሱን ለመግለጽ ቃልም የለኝም ፣ በአለማዊውና በመንፈሳዊ እውቀቱ እጅግ የበሰለና የምጡቅ አዕምሮ ባለቤት ነው ፣ ሆኖም ይህን እውቀት ይዞ ወጣቱን እንዴት ራሱን ይገዛ ዘንድ ምክር እንዲሰጥ ሲጠየቅ እንኳ ራሱን መካሪ እንዳልሆነና በትህትና ራሱን ዝቅ በማድረግ መካሪዎች ሊቃውንት ፣ መንፈሳዊ አባቶች ፣ ቅዱሳን መጻህፍትን ፣ ይጠቅሳል ፣ ይህ ነው እውቀት እያወቁ እንደማያውቁ የማውቀውን የግል አመለካከትን መግለጽ እችላለሁ አለ ፣ እኔ ብሆንስ አልኩና ራሴን ጠየኩና መልሱን ስመልስም ከኔ ውጭ አዋቂ ፣ መካሪና ዘካሪ የለም እላለሁ ፣ ከንቱ ነኝ ፣ በአጠቃላይ እርሱ የልጅ አዋቂ መሆኑን እጅግ አደንቀዋለሁ ፣ በግሌም እውቅና እሰጠዋለሁ ፣ እግዚአብሔር አምላክ ይቀድስክ ፣ ፊቱንም ያብራልክ ፣ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ እቅፍ ድግፍ ታድርግልኝ እያልኩ ፣ በጋዜጠኛዋ የቀረበለትን ውይይት ርዕስና የእርሱን ሃሳብ የምታጠናክርልኝን አንድ የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል እንድጽፍ ፈለኩ ።
የሚታገልም ሁሉ በነገር ሁሉ ሰውነቱን ይገዛል ፣ እነዚያም (ራሳቸውን የማይገዙትን ማለቱ ነው) የሚጠፋውን አክሊል ሊያገኙ ነው ፣ እኛ ግን ሲል (ራሱን መግዛት የሚችል ማለቱ ነው) የማይጠፋውን አክሊል እናገኛለን ማለት ነው 1ቆሮ 9 ÷ 25 ። ሌላም ማስረጃ የእግዚአብሔር ሰዎች በብዙ ቦታ ራሳቸውን ሲገዙ ይታያሉ ፣ 2ሳሙ 16 ÷ 5 -13 ። በስተመጨረሻም የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር ፣ ደስታ ፣ ሰላም ፣ ቸርነት ፣ በጎነት ፣ እምነት ፣ የውሃት ፣ ትዕግስት ፣ ራስን መግዛት ነው ይላል ። ገላቲያ ምዕራፍ 5 ÷ 22 ።
ራስን መግዛት የነገን መልካም ውጤት በማስብና ተስፋ በማድረግ ለዛሬ መጎዳትን መምረጥ ማለት ይመስለኛል።
እኔ እንደምረዳው ዮናስ የሚናገረው መሬት ጠብ የማይል መንፈሳዊ መለኮታዊና ትምህርታዊ ምክርን የታጨቀ ነው።እንዲሁ ሳይህ ውስጥህ በጣም የረጋና ፀጥ ረጭ ያለ ስላም እንዳለህ አያለሁ።እ/ር ይጠብቅህ!
እኔስ እምመኛው ካዋቂ እና እግዚአብሔርን ከሚፈሩ ሰወች ጋር መኖር ነው እነዚህ ሰወች ከተደላደለ ኑሮ ይበልጥ ምቹ ሰላም እሚሰጡ ናቸው
Am with you,,, am with you.....
@WhipperJesus
I don't understand,,,, what do you mean when you said he talk like a child?????????
አጉል እፀድቅ ባይ አስመሳይ. ወሬ ብቻ
@WhipperJesus What do you want to say?
you sound like them to me!!
ዮንዬ አንተ እግዚሐብሔር አህምሮህን የባረከ ሰው ነክ ዘመንክ ይባረክ
This is what We need to listen. God bless you Gentlemen!!!!
@WhipperJesus Wey meknat 🤔 Minew Tengebegebk
ዋው ማሻአላህ
በጣም አስተማሪና ቁምነገር
አዘል ነው ወንድሜ አመሰግናለሁ
ብዙ ነገር ነው ያስተማርከን
እህቴ አንችንም አመሰግናለው
ፕሮግራሙ ተመችቶኛል
በዚሁ ቀጥይ እድሜያችሁ
ይርዘምልን ።
She's the best journalist every and good listener
Wow, በጣም ደስ ይላል, በእውነት በጣም የግዜውና ወቅታዊ ምክርና መልእክት ነው ያስተላለፍከው, በእውነት ኢትዬፕያውያን እራስን መግዛት ምን እንደሀነ ውጤቱ አይተናል እያየንም ነው. ጆሮ ያለው ይስማ.
Excellent explanation!!!!!!!
በሁሉም ድረድጃ ላለ ሰው በሚመጥን ሀሳብና ምሳሌ ግልፅ በሆነ ቋንቋ ስላቀረብከው ጠቃሚና መሳጭ ቆይታ እናመሰግናለን ..........እኛ በኣብዛኛው ከማንበቡብ ይልቅ መስማትና ማውራት ስለሚቀድመን በድምፅ አስተሳሰብና እይታን የሚያክሙ የሚያስተካክሉ ቢዘጋጁ ጠቃሚ ነው ባይ ነኝ
I'm so impressed with all of your interviews yonas
gazatengawan i like ur patient
ዮኒ ዛሬ ብዙ ዙርያ ተጠመጠምክ።ራስን መግዛት ባጭሩ ስሜትህን መቆጣጠር የምትሰራውን ጠንቅቀህ ማወቅ ነው።
He is amazing, he will be a great motivational speaker. Big ups, respect.
Waw Egzibhir ytebekeh anten yeweledch Enat yetadelech nat
አንተ ፈረሃ እግዚሐብሔር ያደረብክ ሰው ነክ በጣም ነው የምወድክ ምርጥ ኢትዮጵዊ ወንድሜ ነክ
# ትልቅ ነህ ትልቅም መሆን ትችላለህ !!
Wow! Thank you for inviting yonas!
እምትሳደቡ ሰወች እመብረሀን ልባችሁን በመልካም አስተሳሰብ ትሙላላችሁ ከልጇ ከወዳጇ ታስታርቃችሁ ስድብ የሰይጣነው
Right!
First you are Human!
Very young & genius!
This is a best explanation! Which i realy want to listen on the right time. Thank you!!
VVm
Yoni Zewedie God bless you
**እግዚአብሔር እውቀትን ሰጥቶናል ከተጠቀምንበት**
**በእውነት አመሰግናለሁ ከእርጋታ ጋር ውስጥ እንዲገባ አዕምሮ ውስጥ እንዲቀመጥ ይረዳል በድጋሚ አመሰግናለሁ፣በርታ በርታ**
Ooh you are so good .
yoniye bro tebarek
Impressive discussion. I can see that Yonas has a bright mind and great potential!
የስነ መለኮት ተመራማሪ አይብባልም ጎበዝ።መለኮት አይመረመርም።ተመርምሮም አያውቅም።የስነመለኮት ተማሪ ወይም አስተማሪ ከሆነ በዚህ ቢታረም ይቀላል።
lemindinew yemymeremerew ehitachin, ende sine melekot demo yemimermer ale ende? Metshaf kidus lay, be Ye Hawariyat sira meiraf 17: kutir11 lay, enzhim be teslonke ke minorut yilik lebe sefiwoch neberuna negeru endezhi yihonini bilew elet elet eyemeremeru kalun be mulu fekad tekebelu yilal...silezhi...Hulun fetinu mermiru melkamun yazu tebilenalina...ye sine melekot temeramari bibal chigir yalew aymesleghnim. Amesiginalhu.
1ኛ የዮሐንስ መልእክት
4፥1
ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።
really my sistrer
It's helpful missage. Thanks.
Thanks God his the best son for Ethiopia
God bless you more you are very smart guy.
she is good listner than madam and she is professional interviewer
Did you Gay's have relationship with her kkkkkkk
I'm juts joking
@@ዳይመንድአዲስ Gay's?😩 Guy's✔
አስተዋይ ይቀዳዋል ይላል ከዚህ ከተባረከ ሰው ቁጭ ብሎ መቅዳት ነው
Faranjis 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
biruk kore hahahha😂😂😂😂😂😱😱😱😱 what’s faranjis .....this should be from habesha Trump vocabularies
yonas enameseginalen. endi eyemetah hasabihin akaflen. hasabochih bemula temechitewgnal.
የልጁን ጭንቅላት ሳላደንቅ አላልፍም:: ነገር ግን የመለኮት ተመራማሪ አይባልም:: እንኳን የአለም ሰው መላእክት እና ቅዱሳን አባቶቻችን መለኮትን ሊመረምሩ አይቻላቸውም...
Great professional guy
እነደነዚህ አይነት ሰዎች ይብዙልን ምክኒያቱም ዮናስ
በሁለንተና ሙሉ ሰው ለመሆን ራሱን ያዘገጀ ሰው ነው ሁልጊዜ አዲስ ነገርን ይፈላልጋል ትልቅ
መሪየይሆናል አምናለሁ የኢትዮጲያ እናቶች ጸሎት መልስ እየታየ ስለሆነ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዮኒ ፅና በርታ
Bravo Bro
Dammmm... Good job man.l am so impressed 😮 I was thinking my self how many words I could use if I had to explain about this question .
Let him teach us everyday.
አለህ አውቀቱን ይጨምርልህደ።በዚው ቀጠል
God bless yoni you're real and amazing person. Ethiopia needs more of you. We need to focus on this kind of programmes. The almighty bless Ethiopia and her people for ever.
እረባካችሁ ፋታ ስጡት ምነው አጣደፋችሁት
Ewkethne yabzale yemtakor leje💚💛❤
Martha Alemu እኔም ጥሩ ተናጋሪ ነኝ ለምን አልጋ ይዘን አናወራም ማሬ
Yoni . Brave guy.
ጋዜጠኛዋ ጥሩ ኣድማጭ ነች። ያቅም ጉዳይ ይመስለኛል። ሌላው የኛ ጋዜጠኞች በይፋ በዜና ማሰራጫ የሚያነጋግሯቸውን እንግዶች "እዪ" ብሎ በማቆላመጥ ስም ይጠሯቸዋል።ሊታረም የሚገባው ይመስለኛል።
እራስን መግዛት ሰው ከፈጣሪ የተሰጠውን ነፃ የመሆን መብት በሌላ ድክታተር ቢነጠቅ ራሱን በመግዛት አንገቱን ቢደፋ ሆኖ መቅረቱ ነው ሁሌዬ እንደተከፋ ?
Makolamet chigir yelewm, admachu be melkam keterogemew...minim kifat yelewum.
She doing well, don't point on her we need to motive our new generation.
ሰው እራሱን ቢገዛ አለምን ሁሉ ለመግዛት አይሳነውም
He knows what he knows
Gazetagnawo alababasua sidaberawo chamew ayamir kemisua ayamire huletanawo ayamirem
የተማረ ይግደለን ሚባለው የጭቅላት ሐብታም ማለት ይሄ ነው።።
ጀሐርን መቾ ነው ራሡነ የመገዛው ?ይሔን ሐሳብ ለቄሮ መሆን አለበት ።
Kflom Saediya አንተ ነፋጠኛ የቆማጣ ዘር ጁሀርንና ቆሮን ለቀቅ አድርግ እኛ እኮ ሀገራችሁ አልመጣንም መጣችሁብን እንጂ። የጁሀርን ና የቆሮን የእግር እጣቢ አትሆንም። ለመናገር ያበቁሁ እነሱ ስለ ሆኑ። ድሮም ቢሆን ከናተ የኤሮሞ ህዝብ ምንም አይጠብቅም።
HASENE ANTE YEKOMATA ZER YEKBTE ZER YEGA ZEROCHE TEMLKET EWKETE GELTU KEBTE
The infamous Adoplh Hitler once said, it is more difficult to control oneself than the world. That may be the reason why people suffered from recidivism, a tendency to fall back into bad behaviours such as smoking, alcoholism, violent crime, petty theft , masterbation etc.
ጨቀጨቃቹሁት
ሰው እራስን መግዛት ያለበት ለምንድን ነው? ሰው እራሱን መግዛት ያለበት ከሰው ሰራሽ እጎች ለማምለጥ አይመድለኝም። ይህ አይነቱ እይታ ከግዜ ጋር ተያይዞ የመጣ አመለካከት እንጂ ይህ እራስን መግዛት ሊሆን አይችልም። ዋናው እራስን መግዛት ያስፈለገበት ዋናው ነገር ከተፈጥሮ ህግጋት ጋር እንዳይጋጭ ነው እንጂ እስር ቤት ላለመግባት አይደለም። ከዛ ሲያልፍ ደግሞ፣ በማህበር ወይም በጋራ ለመኖር የጋራ የሆኑ እሚተዳደርባቸው ህግግትን አውጥቶ ያንን ህግጋት ለማክበር እራሱን መግዛት አለበት። እራሱ በፍላጎቱ በጋራ ለመኖር ሲል ያወጣው ነው። ህዝብ እየበዛ፣ አንዱ አንዲን የመቆጣጠር ፍላጎቱ እየጎለበተ ሲመጣ እነኝህ በጋራ ያወጡትን ህጎች አንተርሶ የራሱን ፍላጎት እሚያስፈፅምባቸውን ህግጋት አውጥቶ ያንን ካላከበራችሁ ብሎ እስር ቤት ሰርቶ ሰውን እሚያህል ፍጡር ማሰር ጀመረ። ትልቁ የሰው ልጅ ጠላት ሰውም በቅጡ ያልተረዳው ዓእምሮ ነው። አዕምሮ የተሰጠውን እንጂ ያሌለን ነገር አያመጣም። ይህን ሀሳብ ለማብራራት አንድ ምሳሌ ብንወስድ፣ ሰምተን ስለማናቀው አገር ልናስብ እንችላለን? አንችልም። በሙሉ እምናስበው ስለሰማነው ነው። ይህ እራሱ እምንነጋገረው እገሌ እንዳለው እገሌ እንዳላለው እምንለው ተነግሮን ነው እንጂ የራሳችን አይደለም። ለምንድን ነው ታድያ በራሳችን ባልሆነ ነገር እምንጠመደው? ሰው እኮ እየተጋደለ ያለው በሚያውቀው ነገር ሳይሆን በተነገረው እና አምኖ በተቀበለው ጉዳይ ላይ ነው። ይህን እሚቃወሙ ደግሞ ወደ እስር ይወረወራሉ። ምክንያቱም ሰውን ሊያባንኑ ሰለሆነ እና ያ ደግሞ ለነሱ አላማ እንቅፋት ስለሆነ ነው። መፈላሰፍ ሰው በፃፈው ላይ ሳይሆን የራስህ የሆነ የግል እይታህ መሆን አለበት እንጂ ከዛም ከዚም የተቃረመ የሰውዎች እይታ ላይ የተደገፈ መሆን አለበት። የዚህ ሁሉ መንስኤ እራስን ከስማችን እና ከሰውነታችን በዘለለ ማንነታችንን አለማወቃችን ነው። ሰው እራሱን ካላወቀ በሽተኛ ነው። እስቲ ይህን ሀሳብ በደንብ አሰላስለው። እምታውቀውን ሁሊ እንደገና ፈትሸው? ከየት ነው ያመጣኽው? ባይነገርህስ ኖሮ። ብዙ ነገሮች እንደ clue ቁጭ ብለውልናል። በራሳችን መንገፍ ብናጠናቸው ያባንኑናል።
ሀሳብህ ከመውዲ የተነሳ screenshot.አረግኩት። በርታ
ወደኔም ጎራ በሉ ፎቶዬን ተጫኑትና ሰብእስክራይቭ ላይክ አርጌኝ ምርጦቼ
My dear brother it is wonderful to have you in our society, one of the great thinking power lacking in the ETHIOPIAN citizens. Two points I would like to learn from you, if you can clear it for me.
A. The example you gave about Guantanamo, in your opinion are you saying the civil society whose liberty has been stifeld deserve to be locked up in a place no jurisdiction for human rights and no man's land without any kind of legal protection facilities ?
In philosophy the basic foundation is a civil society. Guantanamo has no place to exist, in connection with any civilized citizens.
Those who established Guantanamo are totally in breach of the Human rights declaration on the measurement of the mainute common courtesy towards life.
What is the base for your assessment of the eligal imprisonment of the different citizens?
B. The comment about the young people in Ethiopia, who have faced ethnic cleansing, torture, poisoning, starvation, mutilating, burnt to death, burried alive, uprooted from their land, sexually abused and killed, sterilised by being injected etc.
It would be appreciated if you can give a feedback on these to issues.
You are doing a great service with your wonderful profession and the gifted mind.💛💛
Of in her life a
They dig each other like they having a date....I think he likes her...rather than the the topics...😉
ውይ ፣ እዚህ መጥተሽ ነው እንዴ ሪፖርተር ላይ የጠፋሽው ረድኤትዬ። አዲሷ ልጅ ፀጉሯን እንኳን ተሰርታ አትገባም። Good luck with your new job.
@WhipperJesus Wey gud 🤔🤔🤔 Seytan Fesabh Ende ?? Tengebegebksa
ጀ
erasin megzat alemechalachin.....ahun kalenbet dereja deresen.....
እኔ ሰው ነኝ ሰውማ ስለሆንክ ነው ለቃለመጠይቅ ያቀረብከው።! እራስ መግዛት? እራስን እና መግዛትን የተጠየቀውን ትቶ ጥያቄዎች በጥያቄዎች ለጠያቂዋ መቅረብ ነው ፍልስፍና ማለት!! የዘንድሮ ፔንጤቆስጤ ሳይሆን አይቀርም ዓይን ያወጣ ውሸት የተካባቸው።
አቀራረብህን ወደድኩት፤ እርጋታህ ግሩም ነው። በቅንነት የምለው ግን ምንድን ነው? . . . ምንም አዲስ ጉዳይ አይደለም ያነሳኸው። ማንበብ ባልዳበረበት ማኅበረሰብ ውስጥ ጥቂት ፍልስፍናዊ ዲስኩር እንደ ተዓምር ትታያለች። ምናልባትም፥ ብዙዎቻችን ይህን ምልልስ ከሰማን በኋላ ምን እንደተባለ ለማስታወስ አንፈልግም፤ ሰምተናል እንጂ አላደመጥንም። ከተባለው አልፈን በተጠየቃዊነት ጉዳዮችን እያነሳን ማንነታችንን አንሞግትም። ሰውን ወይም ሃሳቡን እያደነቅን (አንዳንዴ ምንም ሳይገባን) የዕድሜያችንን ማዝገም እናፋጥናለን፤ የሚያሳዝነው፥ ዕድሜያችን ቆሞ እንደሚጠብቀን ማመናችን ነው። እዲስ ነገር እየተነሳ ባይሆንም፥ እንቶ ፈንቶ መፈብረክ ለለመደ ስንኩል ትውልድ 'እንዲህ' ዓይነቱ ውኃ-አጣ'ሚ፥ ስለማጋሉም ሆነ ስለማቀዝቀዙ ዋስትና የሌለው የሃሳብ ርዝራዥ፥ ጫትና አልኮል ከመጋፈፍ ይታደገው ይሆናል ተብሎ አይታለምም፤ ምርቃናውንና ስካሩን ያፋጥን እንደሆን ነው'ንጂ።
ወሬ ብቻ ይሱን ያክል ሲሶ እንኳን ሳይኖርህ ለማንጓጠጥ ትቸኩላለህ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው ያነሳው በቅንነት እኔደሞ ላንተ ልንገርህ በደንብ ስማ መጀመርያ እራስህን ግዛ ከዛ ሌሎችን እራሳቸውን እንዲገዙ አግዝ ልጁ የበኩሉን ጥረት እያደረገ ነው እንደኔ
He is all over the place and too many quotes! We want to know what he thinks about the question not much of what others say. I was following this guy for a while but losing faith. My opinion!
Sure he quotes others.....even then he is bright.
ጠንቋይ የጠንቋይ ልጅ!!
I was expecting scientific
definition!!!
Tujuba Ethiopia tesadabi mngiste smayat ayiworsem demo leju ye eyesus liji now setonokle alayeshim
@@tinajesus17 mengiste smayat endemola alsemeshim ende?
I can’t make sense out of this this interview
Salih Ibrahim I agree!
this kid is full of himself. he is not herer to teach other but rather show off his articulation. He is ont of these elites that think he is the smartest among all the dumbs.
ቅል ጋዜጠኛ ። ዝምም ንላ ታዳምጣለች ራዲዮን ስታይል።
ደሞ ህጻናትን ተመራማሪ እያላችሁ ታቀርቡልን ጀመር ይሄ ልጅ እራሱን እንኳን መሆን ያልቻለ ኮፒ ከት ነው..ይልቅ እራስህን ሁን በይልኝ ሌላን ሰው ለመምሰል አላስፈላጊ ድካም እየደከመ ነው...ደሞ ለህጻናት የሚወራ ነው የሚመስለው
menager selechalsh becha atenageri gène ehet!
Kiya Moges በአፍሽ ከመስምት በጆሮሽ ብታዳሚጪ ይገባሻል kkk
ወይጉድ ስት ሰው አለ ምናለ ስለሱ ከመተቸት ቅድሚያ ብታዳምጥ ተችቶ ሳይሆን ተምሮ ነው ያገኘው እውቀቱን እግዚአብሔር እረድቶት!
እነደነዚህ አይነት ሰዎች ይብዙልን ምክኒያቱም ዮናስ
በሁለንተና ሙሉ ሰው ለመሆን ራሱን ያዘገጀ ሰው ነው ሁልጊዜ አዲስ ነገርን ይፈላልጋል ትልቅ
መሪየይሆናል አምናለሁ የኢትዮጲያ እናቶች ጸሎት መልስ እየታየ ስለሆነ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዮኒ ፅና በርታ