ዶ/ር ምህረት ደበበ እና መዓዛ ብሩ ያደረጉት ጨዋታ ክፍል 1 ስለ ህይወት ታሪኩ እና ስራዎቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • Ethiopia | ዶ/ር ምህረት ደበበ እና መዓዛ ብሩ ያደረጉት ጨዋታ
    ክፍል 1
    ስለ ህይወት ታሪኩ እና ስራዎቹ

ความคิดเห็น • 39

  • @genet84belachew41
    @genet84belachew41 6 ปีที่แล้ว +15

    Dr ምህረት ደበበ..በጣም ከማደንቃቸው ልዬ አስተሳሰብ ካላቸው እና ጥሩ አስተማሪወች አንዱ ነህ..ዘመንህ ይባረክ
    ያብዛልህ..።

  • @kibrukkassaye9023
    @kibrukkassaye9023 6 ปีที่แล้ว +43

    ለዛ፣ ጣእም፣ ውበት፣ እርጋታና ክህሎት ያላትን የጋዜጠኛ መዓዛ ብሩን ዝግጅት ማዳመጥ እጅግ ያስደስተኛል። ይህን የኔን ኣመለካከት ብዙ ሰው እንደሚጋራው ነው የማምነው። ብዙ ጋዜጠኞች ተመክሮ ሊያገኙበት የሚችሉበት ዝጅግት ነውና የመስኩ ባለሙያዎች ትኩረት ቢያረጉ መልካም ነው እላለሁ።

    • @loganjalen3802
      @loganjalen3802 3 ปีที่แล้ว

      I dont mean to be so off topic but does any of you know of a tool to get back into an instagram account..?
      I was stupid lost the login password. I appreciate any assistance you can give me

  • @DebebeTesfaye-n2g
    @DebebeTesfaye-n2g ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ የሚል አስተማሬ ታሬክ ነዉ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አድናቂህ ነኝ እንደ ዶ/ር አይነት ሰዎችን ያብዛልን ጌታ ይባርክህ

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ውድ ወገኖቼ ።

  • @user-jf5ov3zc2v
    @user-jf5ov3zc2v 5 ปีที่แล้ว +2

    Dr. like your mind,voice,maturity,...stay blessed!

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 6 ปีที่แล้ว +2

    ማእዝዬ እንኩእን በስላም መጣሸልኘ ። አገራችን ያፈራቸው እንቁና ብርቅዬ ምሁር ዶር ምህረት እግዚአብሔር ይሰጥልን ጠቃሚ ጠቅላላ ዕዉቀት ነዉ ።

  • @teferiweledlassie2236
    @teferiweledlassie2236 5 ปีที่แล้ว +1

    maze i wish my lovlely country could have millions like you. you know you remind me , Teklu tabour , Bezu Wendmeagegeu .Asamenew , Getachew, Darios mode, Neguse tefera.....you know what am talkigabout. i never had enough of you . you are the real media queen . god bless you....baytheway i like to thank sir Abdu gera . much love MAZe......

  • @addis246
    @addis246 6 ปีที่แล้ว +3

    የእውነት ውብ መአዛ ነሽ መተኪያ የለለሽ ስላምሽ ይብዛ. ዘመንሽን እግዝ አብሔር ይባርክ

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 6 ปีที่แล้ว +16

    መአዛ ድምፅሽ መቼ ነው የሚያረጀው? ከመፀሀፍት አለም ስትተርኪና በእሁድ ጠዋት ፕሮግራም ላይ ያለሽው... ዛሬም አለሽ ።ሁሌም ኑሪ ።

    • @seifuibrahim4489
      @seifuibrahim4489 6 ปีที่แล้ว

      በጣም ጥሩ የምያስደሰት ቀለምልልሰ ነው ¡ አንድ አበበል አላ ኮንሶ አከበቢ የቤቱ ጠረ የተስረው ከአፈር ሰላሆነና ግርግዳውም የታላጣፈው መሬቱም አፈር ስላሆና ከለይ አፈር ከታች አፈር ከጎን አፈር አንቴ አምላኬ አታሳያኝ በቁም መቀበረ
      አመሳግናላሁ

  • @betelehimadmassu6323
    @betelehimadmassu6323 6 ปีที่แล้ว

    Dr meheret Tebarek Ennante balachubet zemen bemeweledey desetegna nege Ye teweled yetadel new Astemeru Ethiopia Bewenetem lejoch Aluwat.
    Enante yalekut Dr Abeyenem asebey new rejem Edemeyna tenna Emegnalhu
    Meazey tebarekiyee.

  • @rametotibeisso69
    @rametotibeisso69 6 ปีที่แล้ว +5

    I like this program. 10QU both

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 6 ปีที่แล้ว +1

    Two brilliant Ethiopians, wow, very educational, mesmerizing. 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @marcyethio6031
    @marcyethio6031 6 ปีที่แล้ว +14

    Very intelligent guy I read his both books
    Not only him his words are medicin Long Life for you ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @mesfeneegebre4511
      @mesfeneegebre4511 6 ปีที่แล้ว

      Me and my love one day day we will meet
      Where do we get his book?
      Please . What is the title of his book

    • @marcyethio6031
      @marcyethio6031 6 ปีที่แล้ว

      mesfenee gebre I got his books in Ethiopia the first one called yetekolefebet kulfe የተቆለፈበት ቁልፍ and the second one is Lela sew ሌላ ሰው if you live out Side of Ethiopia you can buy it from Amazon

    • @mesfeneegebre4511
      @mesfeneegebre4511 6 ปีที่แล้ว

      Me and my love one day day we will meet
      Thank you my brother my friends will go to ethiopia next week i hope i will get it.
      God bless you

  • @meselechdejene4279
    @meselechdejene4279 6 ปีที่แล้ว +7

    Meazi betam ewdshalw akbrshalw. Dr betam akbrhalw

  • @heyab1471
    @heyab1471 6 ปีที่แล้ว

    Meaza best of the best journalist ever!

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 6 ปีที่แล้ว +3

    ኦ ዶክተር ስለኮንሶ ስታወራ ዝነኝነታቸውን ጋዜጠኛ ሂሩት ከሀያ አመት በፊት የተረከችው ትረካን አስታወስከኝ።

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 6 ปีที่แล้ว +1

    ውድ እህቴ የምታቀርቢ ፕሮግራም ሁሌ አስተማሪ ነው። እንዳንቺ በእድሜ። የበሰለ እውቅ የሆኑ ሰዎች ታቀርቢያአለሽ እግዚአብሔር። ብርክ ያአር ግሽ ሌላ ምን። እላለሁ

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 5 ปีที่แล้ว

    wow geta yebarekeh Dr.

  • @kidisthunde6256
    @kidisthunde6256 6 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ማአዛ እባክሽን እራሳችውን ዶክቶር መስለ ሀይሌን ብታናግርያችው ብዙ መማር እንችላለን ብየ አምናለሁ።

  • @አምላኬሆይይቅርበለን
    @አምላኬሆይይቅርበለን 6 ปีที่แล้ว +2

    መአዚዬ አደንቅሻለሁ ሁሌም የምትጋብዠው ሰው የምጠይቂው የምትወያይው ነገር ሁሉ አቻ አይገኝልሽም።

  • @marcyethio6031
    @marcyethio6031 6 ปีที่แล้ว +2

    Great guy you put a lot of thinking in my mind thank you doctor I hope will meet you one day 😊❤️

    • @qidusanalemu8742
      @qidusanalemu8742 6 ปีที่แล้ว

      Dr adnaqih negn God bless u more proud of you.

  • @eskadertadesse6134
    @eskadertadesse6134 5 ปีที่แล้ว

    Good to now your history you know

  • @addisaynadis3431
    @addisaynadis3431 6 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል ትምህርት ነው

  • @getachewtesfaye5105
    @getachewtesfaye5105 6 ปีที่แล้ว +1

    እኛ እድለኞች ሆነን የመአዛን የእውቀት ጋዜጠኝነት በመገልገላችን ደስተኛ ንን

  • @77861022
    @77861022 6 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @koala10ish
    @koala10ish 6 ปีที่แล้ว

    BREAKING NEWS: President Isayas and prime minister Abiy are discussing secretly (with the mediation by delegates from United Arab Emirates) to give the administration of ASSAB Port to representatives from Oromo People's Democratic Organization (OPDO) and Amhara National Democratic Movement (ANDM) to serve only the Amara and Oromo regions. Massawa will be restricted only for Eritrean use. In return, Dr. Abiy will withdraw all Oromo and Amara troops from sovereign Eritrean territory very soon.

  • @ibelongtojesus.2342
    @ibelongtojesus.2342 6 ปีที่แล้ว

    It is called defebrelation to re-set charge

    • @askalehailu7530
      @askalehailu7530 6 ปีที่แล้ว

      Thanks for every thang

    • @ezraroba8937
      @ezraroba8937 5 ปีที่แล้ว

      He is a great and educated guy.

  • @rhuszemen5426
    @rhuszemen5426 6 ปีที่แล้ว +3

    Des Emile melelese newe