ይህን ሰምቶ አለማድነቅ አይቻልም ዮናስ ዘዉዴ ልክ ልካቸዉን ነገራቸዉ Yonas Zewde Ethiopia | Fikre Selam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #Ethiopia #Fikreselam
    ይህን ሰምቶ አለማድነቅ አይቻልም ዮናስ ዘዉዴ ልክ ልካቸዉን ነገራቸዉ Ethiopia Yonas Zewde | Getachew
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Fikre Selam
    Hello and welcome to Fikre Selam's channel! We're excited to offer you a diverse selection of content ranging from entertainment to educational information. Our team has partnered with well-known event organizers in Ethiopia to ensure that our content covers a broad range of entertainment categories.
    On our channel, you'll find news updates, press releases, educational materials, and informative interviews. Our goal is to create a blend of informative and entertaining material that caters to your needs. We're constantly striving to expand our content to include a variety of educational topics.
    We kindly request that anyone interested in using our content reach out to us via email to obtain permission. We take copyright seriously, and unauthorized use, distribution, or re-uploading of our content is strictly prohibited and may result in copyright infringement.
    Thank you for choosing to watch our channel, and we look forward to providing you with high-quality content that educates and entertains!

ความคิดเห็น • 131

  • @selambekele2023
    @selambekele2023 3 ปีที่แล้ว +25

    One of the most impressive words that I have heard this week.

    • @serawetserawet388
      @serawetserawet388 3 ปีที่แล้ว

      ሞልቀቅ በአማርኛ ልክእንደ ቦሌ በእውቀት በጥበብ ከፍቼ ሠላሌ ! !

  • @elsabethtessema2266
    @elsabethtessema2266 3 ปีที่แล้ว +48

    እድሜ ቁጥር ነው የተባለው ለካ እውነት ነው። እንዲህ የሚያስተምር ትንሽ ልጅ መስማት እንዴት መልካም ነው። እግዚያብሔር ጥበብና ማስተዋል ማስተማርም ይጨምርልህ

  • @ameleworknigatu8168
    @ameleworknigatu8168 3 ปีที่แล้ว +30

    አንደበት ርቱ ተባረክ አትዮጵያ አንተን የመሰሉ ልጆች ይብዙላት

  • @mebratayele759
    @mebratayele759 3 ปีที่แล้ว +21

    ዩናስ ልጅ ቡሩክነህ ተባረክ ይጨምርልህ እንዳንተ አይነት ወጣት ኢትዮጵያ ይብዛላት ይብዛላት ኢትዮጵያ አንተ የወጣት ተምስሌት ኑርልን ወጣት ህሊናስ የትገባች

  • @solomongizaw7299
    @solomongizaw7299 3 ปีที่แล้ว +36

    ዶ/ር ዮናስ፤ የአንተ ዓይነት በዕውቀትና በጥበብ የተካኑ ወጣቶች በኢትዮጵያዬ ተስፋዬ እንዲፀና ያደርጋሉ።

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 3 ปีที่แล้ว +26

    ዮኒዬ ልክ ነህ ወንድሜ ኢትዮጲያ ብልህ መሪ ነበራት ብናውቅበት እግዚአብሄር ልቦናይስጠን አሜን🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺 ዮኒ አከብርሃለሁ እ/ር ይጠብቅህ

  • @user-nc4my6sh3e
    @user-nc4my6sh3e 3 ปีที่แล้ว +11

    ዮኒ ምርጥ አስተዋይ የልጅ አዋቂ ነክ በህርታልን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 ปีที่แล้ว +12

    የኛ ዮኒ ልበ ብሩህ የልብህ ብርሀን ይጨምር አክባሪህ የአባትህ ልጅ ነኝ ትንሹ የፍሬ ዛፍ ነህ እንደ ዮሴፍ ለትውልድህ የአእምሮ ርሀብ እውነተኛ መጋቢ እንድትሆን ተስፋዬን በላይኛው አባት ላይ ነው

    • @Holylove260
      @Holylove260 3 ปีที่แล้ว

      ፀልይለት መልካም ፍፃሜን እንዲሰጠው

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 3 ปีที่แล้ว

      @@Holylove260 እንፀልያለን ጌታ እኛንም እሱንም ይርዳን

  • @tamsgeneliyas7521
    @tamsgeneliyas7521 3 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአሔብር ጥበብና መስተዋሉ መስተማርን ይጨምህርል

    • @samibetidaniel4185
      @samibetidaniel4185 3 ปีที่แล้ว

      የመፃህፍ ቅዱስ ታርኩን አስተካክለው 3ቱ አጃግሬወቹ ናቸው 1አይደለም መልክ ይህ ግን ደስ ይላል የመፃህፍ ቅድስ ግን አስተካክል እወቀው

    • @Holylove260
      @Holylove260 3 ปีที่แล้ว

      @@samibetidaniel4185
      በጣም ያውቃል አውቆት በመኖር ገልፆታል
      "ታናሽነትህን ማንም አይናቀው " የተባለለት ወጣት ልንፀልይለት እንጂ ልንተች???

  • @meazamuleta8170
    @meazamuleta8170 3 ปีที่แล้ว +12

    Wow 😳 amazing message ‼️ thank you God bless you 🙏

  • @hopejoe8280
    @hopejoe8280 3 ปีที่แล้ว +16

    Beautiful word❤️interesting

  • @tigistbayou5832
    @tigistbayou5832 3 ปีที่แล้ว +9

    የጌታ ልጆች እንኳን ከፍታውን ያዛችሁ በርቱ አስተምሩ.

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 3 ปีที่แล้ว +16

    ዩናስ 👍🏾❤️

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 ปีที่แล้ว +13

    ዮኒ በሳል ልጅ እግዚአብሔር ዘመንህን የሸሸፍን ክፉዉ ፈልጎ አያግኝህ

  • @danak2367
    @danak2367 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዛብሄር ይስጥህ

  • @getachewyosef2103
    @getachewyosef2103 3 ปีที่แล้ว +14

    You are so young but endowed with wisdom, insight and mindfulness. It is sad to think of so called politicians who have been in politics for the last 50 and 60 years still talk nonsense and rubbish. It is a curse.
    .

  • @kt1651
    @kt1651 3 ปีที่แล้ว +20

    ድሮ ወያኔና የትግራይ ህዝብ 1 አይደለም ብለን ነበር ወንድሞቻችንን የገበርነው እነሱ ወይኔን ነው ምንፈልገው ብለዋል አሁን ይበቃል መገንጠል ከፈለጉ ይሂዱ እንኳን እነሱ ኤርትራም ወደብ እያላት ተገንጥላ ምንም አልሆንም ጥርግ ይበሉ

    • @sabawassihun1964
      @sabawassihun1964 3 ปีที่แล้ว

      ይበሉ

    • @firehiwotmolahaile2002
      @firehiwotmolahaile2002 3 ปีที่แล้ว

      Yetebareke ayemero tebareke yonase

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 3 ปีที่แล้ว

      Awekehe motehale weregha Eritrea wedebwan yeza selamwan askebera tenoralech endenante Gay, Kesbian, erdata derejete, zereghenete, Denkurena minamin yelateme Beye Geteru asfalt ale, Hijemina, Timeheret, 2 Haymanote Kelocheme alate Weyane ena yante aynete Ye wedeb beshetegoch setefa demo Singapore tehonalech 💪💪💪💪

    • @freweinikidane6173
      @freweinikidane6173 3 ปีที่แล้ว +2

      የነገር ያለህ አትሁኑ እንደናንት ያለ ጠባብ አስተሳሰብ ከማቀፍ ይልቅ የምትገፍትሩ እንዴት ሰዉ ከናንተ ጋር ሰላም ያደርጋል ሰዉ ያለ ምክኒያት አይርቅም

  • @apexfuture1979
    @apexfuture1979 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ትምህርት ሰጪ ነው የተከበሩ የነገ ሰው ዮናስ ዘውዴ ። 👏🏾🙌🏾👏🏾🙌🏾

  • @mahfuzajemal4983
    @mahfuzajemal4983 3 ปีที่แล้ว +10

    He is so bright

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 3 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር ዬናስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮናስ ዮናሰ እንዴት ድንቅ አርገህ ነው የንጉስ ዳዊትን ታሪክ ያስቀመጥከው ተባረክ ወንድሜ አደራ የገደላት ሳይሆን የሞተላት ይብላ ግጥም ይቅር እትፍ እያልን አገራችንን እናሳድጋት ሁሉ በጥበብ ይሁን 💚💛❤️🇪🇹

  • @mehretenu3316
    @mehretenu3316 3 ปีที่แล้ว +10

    የሚገባው ይግባው ተነገራቹ ስሙ በደንብ አብሰልስሉት መልክቱን

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የምወደው ልጅ ነው ምን አለ ሰው ሁሉ እንደዚህ ቢያስብ

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta8354 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያ ነክ የልጅ አዋቂ በርታ እንዳተ አይነት ሽ ቢኖር ኢትዮጵያ ወጣቶች ብዙኅ ነገር ይማራሉ

  • @gashaw278
    @gashaw278 ปีที่แล้ว

    I really appreciate you Dr. Yonas, one of the best intellectual and always telling the truth to the public.

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 3 ปีที่แล้ว +5

    ማሽአላ ትክክል

  • @simenehbekele
    @simenehbekele 3 ปีที่แล้ว +4

    Thanks 🙏

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 3 ปีที่แล้ว +1

    ምኞትህን ማየት ይሁንልህ ጥበብ እውቀት ይብዛልህ ግሩም ገለፃ ነው

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደገና ልከው ይሁንልን።እንደአፍህ ያድርግልን።መሪወቹን አስተዋይ ልቦና ይስጥልን።ከዚህ ቢማሩ ጥሩነው።

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 9 หลายเดือนก่อน

    ዮናስ ዘውዴ. ዘመንይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @freweinikidane6173
    @freweinikidane6173 3 ปีที่แล้ว

    የልጅ አዋቂ ነህ ተባረክ

  • @zediyitref4284
    @zediyitref4284 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ

  • @darguneejera3282
    @darguneejera3282 3 ปีที่แล้ว +3

    ውድ ዮናስ: ከከሰል ይልቅ ገለባ ብትለው ማለት የፈለገውን ይበልጥ ገላጭ ይሆናል ምክንያቱም ከሰል ከወደቀ ይደቃል እንዲሁም አባራ ያስነሳል። ሁለቱም ጉዳት አለው ።

  • @berhanuwoldegiorgis3083
    @berhanuwoldegiorgis3083 ปีที่แล้ว

    ዮናስ! ወደመክሊትሕ እንኳን ደህና መጣህ!!!
    እንዳትጠፋ ፈርቼ ነበር!

  • @user-zp7ep8xg6l
    @user-zp7ep8xg6l 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይባረክህ

  • @mmg5475
    @mmg5475 3 ปีที่แล้ว +1

    Yonas Zewdie, a remarkable speech!

  • @shegawmekonen5415
    @shegawmekonen5415 3 ปีที่แล้ว +1

    that's not what we think.God bless you!!!

  • @weldeyesustsegai8968
    @weldeyesustsegai8968 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም መልእክት ነው።
    ባለ እንቁላሉ በእሁኑ ሰኣት ኣቢይ ነው

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 3 ปีที่แล้ว +4

    የጠቅላይ ሚንስትራችን ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ ታናሽ ውንድም ኑሩልን ተባረኩልን ለምልሙልን በእውቀት በጥበብ በእውነት በማስትዋል ቅንነት እግዚአብሔር የባረካችሁ ተባረኩልኝ

  • @MrLowprofile03
    @MrLowprofile03 3 ปีที่แล้ว

    GREAT COMPARISON ......GREAT SPEECH

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ቅመም ነህ እድሜ ይስጥህ።

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 3 ปีที่แล้ว

    ብርክ በልልኝ ደስ የሚል ምክር አዘል ንግግር ።

  • @belaineshisak7165
    @belaineshisak7165 3 ปีที่แล้ว +1

    Lju ye Dokter wedagnehi maharene wendm wym beteseb mhon alebet lk ysu angager new yalew egzabher ybarkhi ,😍

    • @sabawassihun1964
      @sabawassihun1964 3 ปีที่แล้ว

      ምን ያገናኛቸዋል ያኛው ቀባጣሪ ዮኒ በጥበብ አና በእውቀት የተሞላ ነው

  • @user-ht7tq2hh4d
    @user-ht7tq2hh4d 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow wow
    Thank you 11111111111
    👍👍👍👌🇪🇹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @mahfuzajemal4983
    @mahfuzajemal4983 3 ปีที่แล้ว +3

    Good for him

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 3 ปีที่แล้ว

    Bravo yoni👏👏👏👏👏

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsaalehgn7702
    @elsaalehgn7702 3 ปีที่แล้ว

    YES YOU ARE RIGHT ✅👏

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makdi1234
    @makdi1234 3 ปีที่แล้ว

    Yoni zemenke yebareke denke ye Ethiopia liji neke .

  • @lemlemghidey1691
    @lemlemghidey1691 3 ปีที่แล้ว

    Wawwww

  • @sisaytesfaye1370
    @sisaytesfaye1370 3 ปีที่แล้ว

    yoni god bles you zare menfesawiwdnem medrawiwnem behultum temrealw

  • @elsakalab5561
    @elsakalab5561 3 ปีที่แล้ว

    👏💪👍👌💚💛❤💚💛❤

  • @habeshawit7709
    @habeshawit7709 3 ปีที่แล้ว

    Ewunet net be lekal wendem me Anten mesela sewochii Allah Le Ethiopia abezalate yarebiiiii Yarbiiiiiii YAAllah Ameen

  • @tigistgetachew6414
    @tigistgetachew6414 3 ปีที่แล้ว

    የሄደው ሄዷል እስኪ የለውን ሰው ያድርግልን

  • @melkiegebremichael8543
    @melkiegebremichael8543 ปีที่แล้ว

    ልጄ ብትሆን ተመኜሁ ይባርክህ

  • @seifubrhan1489
    @seifubrhan1489 3 ปีที่แล้ว +1

    ከሰል የተሸከመው ማን እንደሆነ ያወኩ ይመስለኛል!!

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 8 หลายเดือนก่อน

    ከእውር ቤት አንድ አይና ብርቅ ከእውርቤትአንድአይናብርቅነው። 😅😅😅

  • @user-pi9mw9uu7f
    @user-pi9mw9uu7f 8 หลายเดือนก่อน

    የምገር ነገር ነው ዓለማችን በውሸት የተሞላች ውሸት የምገዛት ውሸት እንደፈለገ የምፈነጭባት ዓለም፣የውሸት አንድ ክፋቱ የእውነት ልብስ የለበሰ መሆኑ ነው ማንም ዕውቀት የሌለው ሁሉ ተናጋሪ ፓለትካ ተንታኝና የሃይማኖት ሰባኪ የሆነበት ዘመን ላይ በመኖሬ እድለኛ አይደለሁም።

  • @omg7745
    @omg7745 3 ปีที่แล้ว +1

    Yez

  • @yomeep7445
    @yomeep7445 3 ปีที่แล้ว

    👍🙏💚💛❤️

  • @berihuaraya1652
    @berihuaraya1652 3 ปีที่แล้ว

    ያንተን ልክ ነው እንጂ የሰዉ ልክ አልተናገረም

  • @rabeamuhammad3886
    @rabeamuhammad3886 3 ปีที่แล้ว +2

    ከከከ

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 3 ปีที่แล้ว

    አጨብጭቡ ክክክክክ እረ ሳይባሉ ነበር እኮ የሚያጨበጭቡት

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ እንደው ምን ላድርግህ ንጉስ ዳዊት ያንን ውሀ አፈሰሰው አይ ደግነት አይ መባረክ ይሄ ደም ነው ነፍሳችሁን ስለ እኔ አስይዛችሁ ስላመጣችሁት ፋንታ እኔ ከዚህ ውሀ አልጠጣም አለ ሰዎች እድሜ ጠገብ ሆነው እውንቀት በዞረበት ሳይዞሩ ያልፋሉ አንተ ግን ትንሽ ብላቴና ስትሆን እንዲህ በጥበብ ያሸበረቀ ቁመና አንደበተ ርቱዕነትን እግዚአብሔር ሰጠህ ።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 3 ปีที่แล้ว

    ድምፅ ጥራቱ ሙትቻ ስለሆነ አርእስቱን ይዞ ገደል ገብቷልና ጆሮ ከማሳመም ዘጋነው።

  • @abduselamkedir9218
    @abduselamkedir9218 2 ปีที่แล้ว

    Yoni negegrek des yelal se le dawit yawerakat mesale gn mnm wez alsetechgnm wehawn mafesesu ayasdenkm ante tedenek enji mesalewem altamegnm gn ngegreken saladenk alalefem

  • @muluebrhanmengis64
    @muluebrhanmengis64 3 ปีที่แล้ว

    Meleflef ena sim meletef mefoker ye tenkayoch amara bew tegbar engi memesel menager aytekmim

  • @Yabuwelde
    @Yabuwelde 3 ปีที่แล้ว

    Tereteh motehal tultula neh, ke kesel teshekami pp abal aydelehem ... kemiaragebu abal eskehonek dres mn betel mn waga yelewum ...

  • @ethio772
    @ethio772 3 ปีที่แล้ว +2

    you guys never give up give them credit for TDF they know how to run the country

  • @Alonec4
    @Alonec4 3 ปีที่แล้ว

    He jowet dam kabt yemkert

  • @damakasie5855
    @damakasie5855 3 ปีที่แล้ว

    Intro btkeyru

  • @esayasoljira8214
    @esayasoljira8214 3 ปีที่แล้ว

    አንተ ደሞ fንድያ ነህ ከሰልማ ጥቅም አለው

  • @yewalashetgirma3629
    @yewalashetgirma3629 3 ปีที่แล้ว

    Lip service.

  • @mannetiemekuriyayie8722
    @mannetiemekuriyayie8722 3 ปีที่แล้ว

    Achebchbu hhhhh

  • @ethio772
    @ethio772 3 ปีที่แล้ว

    enqulall fit

  • @michaelmengesha3177
    @michaelmengesha3177 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ለአብይ ህፃኑ ነው

    • @mega8101
      @mega8101 3 ปีที่แล้ว

      እኔ እንቁላል ስለያዝኩ ከሰል የያዘን ሰው አልናገርም...

    • @michaelmengesha3177
      @michaelmengesha3177 3 ปีที่แล้ว

      ከሰል ይዞ አገሩን መሰቃቀለው አብይ ትንቩ 🍼🍬🍼🍬🍼🍬

    • @michaelmengesha3177
      @michaelmengesha3177 3 ปีที่แล้ว

      ትንቨ ጭንቅላት እንዲ ነው

    • @mega8101
      @mega8101 3 ปีที่แล้ว +1

      አሁን እዛው እራሳችሁን ቻሏ... እንዴት ነው ነገሩ??? ኢትዮጵያ ተፋታቻችሁ እኮ

    • @michaelmengesha3177
      @michaelmengesha3177 3 ปีที่แล้ว

      @@mega8101 እኛ ፊንፊኔን ጨምረን ነው ምንወሰደው ከዚህ በዋላ ኢትዮጵያ አትኖርም ምድረ አጭበርባሪ

  • @tedrostesfay696
    @tedrostesfay696 3 ปีที่แล้ว +1

    ከ4ኪሎ ቅልቦች አንዱነህ እናውቀሃለን ኢትዬጵያ የሚሰራላትጂ የሚያወራላት (የሚቀደድላት)መቸ አጣች ዝምበል ::

  • @leulemanayea2967
    @leulemanayea2967 3 ปีที่แล้ว

    ምንድነዉ የምታወራዉ ምሣሌ አበዛህ
    አልገባኝም

  • @genetabadi4493
    @genetabadi4493 3 ปีที่แล้ว

    ወዳጅነህ መሓረና ና ዮናስ ዘውዴ አገራቹ ትግራይ ትናፍቃቿለች ግን አታገኟትም ።

  • @hopelove5100
    @hopelove5100 3 ปีที่แล้ว

    Ye beletegena normally ye Abiy ashker krmehone yadenghe. Bakehe weregene wadeza tewewe. Ewentene ewnte malte newe. Yenante medemere awekene temarene belachue hageretane gedele ketetschate. Yeweshete agabe.

  • @koadkodabelay3152
    @koadkodabelay3152 3 ปีที่แล้ว

    Wore wore telawu

    • @samueldemissi1
      @samueldemissi1 3 ปีที่แล้ว

      Can you do better
      What did you do for your country ??

  • @colorado2218
    @colorado2218 3 ปีที่แล้ว

    አብይ ጋር እኮ ነዉ ከሰሉ responsible ሲሰማው የማውቀው Woyane ነዉ!!

  • @mussieeyassu2048
    @mussieeyassu2048 3 ปีที่แล้ว +1

    9 ክፍለጦር አመድ ሆነ በነአብይ ብቃት ማነስ

  • @melakuworkie5186
    @melakuworkie5186 3 ปีที่แล้ว

    ቅጀታም ነህ

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 3 ปีที่แล้ว

    Thank you