Ethiopia | ጳውሎስ ኞኞ ክፍል 1 Paulos Gnogno

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @helinateshome8657
    @helinateshome8657 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ቆንጆ ቅንብር

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 4 ปีที่แล้ว +1

    የሼህ አላሙዲን ውለታ ግን ስለ ሰዎች ታሪክ ሲነሳ አብሮ ብቅ ይላል ይገርማል ግን ለምንድነው ለዚህ ሁሉ ሰው ይህን ውለታ የዋሉ ፣የተከበሩ፣ ደግ ፣ርህሩህ ሰው ስለመሆናቸው ሰዎች አድንቀውም አመስግነውም ስማቸው ብዙ አያነስዋቸውም ይገርማል ?

  • @amdeworktibebu
    @amdeworktibebu 2 ปีที่แล้ว +1

    ጳዉሎስማ የኞኞ ልጅማ አይረሳም!

  • @sabamedhin6120
    @sabamedhin6120 6 ปีที่แล้ว +3

    I always think about him. I am glad to know when and why he died. He was intelligent, smart and reach to the public verry systematcally, was very wise in answeing questions without offending. He had sense of humour , a joker, a good author , very kind and patriotic! When I recall him he reminds of my Mom. She used to appreciate his style of writing.

  • @ቀልድ
    @ቀልድ 6 ปีที่แล้ว +3

    ዘመን እማይሽርህ እንደ ባንዲራ ከፍ ተደርገ ይተሰቀልክ ምርት የጥበብ ሰው

  • @yigebahalgirmagirma8310
    @yigebahalgirmagirma8310 6 ปีที่แล้ว

    now really respect Alah mudee cos he help Pawelos 1884 really he was some quality

  • @getegebeyehu6747
    @getegebeyehu6747 6 ปีที่แล้ว +1

    What a beautiful memory!
    Thank you for the effort that you are making to bring back memories and beneficial historical lessons.

  • @haniethiopia7066
    @haniethiopia7066 6 ปีที่แล้ว +5

    Rest in peace paulos Gnogno
    He is the pride of Ethiopia❤❤

  • @dannydiaspora7276
    @dannydiaspora7276 6 ปีที่แล้ว +5

    He is very unique person...
    We miss u ✌

  • @taftatedla6256
    @taftatedla6256 6 ปีที่แล้ว

    Nbeseh bgan adan tehun amen

  • @hydeabel668
    @hydeabel668 6 ปีที่แล้ว +1

    Ohhh I remember him. RIP!

  • @renetessema2367
    @renetessema2367 2 ปีที่แล้ว

    ቀኑ ግራጫ ወር ነበር ከጠዎት አንስቶ ያካፋል .እኔ አንድ ትልቅ ሾላ የአድባር ዛፍ ስር ተቀምጩ ማዶ የቦሌን ሜዳ እመለከታለሁ .አንድ ቅጠል ከ ዛፍ ላይ ወድቆ አጠገቤ ረገፈ በቀስታ አንስቼ ተመለከትሁት. በቅጠሉ ውስጥ ያሉት ቀጫጭን ስሮቹ ይታዩኛል ልክ የሰው ልጅ ደም ስር ይመስላሉ.በዚሕ ስር ውስጥ ስንት የፀሐይ ብርኃን እና ውኃ አልፎ ተጉዞበታል ይህ ዛፍ ከተፈጠረ ጀምሮ ስንት ቅጠል አብቅሎ ነበረ .ብዙ ቅጠሎች ረግፈዋል እያንዳንዱ ቅጠል የራሱ ታሪክ ነበረው. በብዙ የብርኃን እና ጭለማ ውስጥ አልፏል ዛሬም ይሄው ይሄ አጠገቤ የዎደቀው ቅጠል ተግባሩም ሙሉ በሙሉ ፈፅሞ ዎደቋል አሁን ዎደ ሌላ ነገርነት ተቀይሯል ራቅ ብሎ አንድ አዝማሪ ዘለሰኛ ሲያዜም ሰማሁ ,ሐምሌ ስም ህ እንዴት ደስ ይላል.

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 6 ปีที่แล้ว +2

    Very brilliant. Rip.

  • @aysha9629
    @aysha9629 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ያሳቀኝ
    kkkkkkkkkkkkkkk
    Kkkkkkkkkkkkkkk
    ነፍሶ ይማር

  • @selamyeemebetelij3727
    @selamyeemebetelij3727 6 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 6 ปีที่แล้ว +6

    የልጅነት ትዝታዬ አንድ ጥያቄ አለኝ, የጋሽ ጳውሎስ አምድ ጥበብ,ሳቅና ጫዋታ አስተማሪነበረች።

  • @ahmedeensaeed991
    @ahmedeensaeed991 6 ปีที่แล้ว

    Never heard of him.

  • @titititi3216
    @titititi3216 6 ปีที่แล้ว

    ጋሽዬ nebes yemar
    ye ine Mirxe sw

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
    @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ 2 ปีที่แล้ว

  • @abrono8708
    @abrono8708 6 ปีที่แล้ว

    wow paoulos was this much boring and shallow? I didn't know

  • @danialkassa3188
    @danialkassa3188 6 ปีที่แล้ว +2

    .

  • @yigebahalgirmagirma8310
    @yigebahalgirmagirma8310 6 ปีที่แล้ว

    now really respect Alah mudee cos he help Pawelos 1884 really he was some quality

  • @yigebahalgirmagirma8310
    @yigebahalgirmagirma8310 6 ปีที่แล้ว +1

    now really respect Alah mudee cos he help Pawelos 1884 really he was some quality

  • @yigebahalgirmagirma8310
    @yigebahalgirmagirma8310 6 ปีที่แล้ว

    now really respect Alah mudee cos he help Pawelos 1884 really he was some quality

  • @yigebahalgirmagirma8310
    @yigebahalgirmagirma8310 6 ปีที่แล้ว

    now really respect Alah mudee cos he help Pawelos 1884 really he was some quality