“የመሞቷ ምክኒያት እሱ ነው” እናቷ አዲስ ሚስጥር አወጡ- ልጄ ራሷን አጥልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • ለማንኛውም ጥቆማ ለሚድያችን በ#0911683726 ይደውሉ።
    Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************
    ለተጨማሪ ትኩስ የመዝናኛ መረጃዎችን ለማግኘት
    ፌስቡክ - if.fm/s9p
    ዌብ ሳይት www.huludaily.com
    ቴለግራም - t.me/HuluDaily

ความคิดเห็น • 72

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 2 ปีที่แล้ว +11

    ውይ እህቴ ምን ቡዳ በላሽ እንደው ለሚያልፍ ቀን 😭ይሄን ሁሉ አመት ለፍተሽ ተምረሽ ውይ በጣም ታሳዝኛለሽ ። ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው 🙏😭😭

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 ปีที่แล้ว +10

    ለምንድነው እናንተ ጋዜጠኞች ፍትህ በሌለበት ሃገር ፍትህ ሰጪ ይመሰል እየሂዳችሁ የምታስለቅሱት? እስኪ ይረፉበት ተዋቸው ፍርድ ሰጪው ፈጣሪ ብቻ ነው እናቷን አታስለቅሱ እባካችሁ

  • @solomonwoubishet1052
    @solomonwoubishet1052 2 ปีที่แล้ว +6

    ወንጀሉን የፈፀመው ሰው ግን እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ፤ እሷን ግን ነፍሷን በዐፀደ ገነት ያኑርልን ።ለመላው ቤተሰቧ መፅናናትን ይስጥልን ።

  • @ranifikadu3168
    @ranifikadu3168 2 ปีที่แล้ว +4

    😭😭😭😭ምን ልበል ቃል አጠረኝ ብቻ እግዛአብሄር ያፅናሽ 🙏🏼

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 ปีที่แล้ว +12

    አረ ጠያቂዋ ምን ጉድ ነሽ ጨርሰው አውርተው ይጨርሱ ጊዜ ስጪ ለወደፊቱ እንዴ ከስማሽ ምን አሰጠየቀሽ ወሬ ነው የሚመሰለው

  • @ethiopiaye649
    @ethiopiaye649 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ያሳዝናል። እግዚአብሔር ያጽናችሁ። አይዟችሁ

  • @seblewongel7317
    @seblewongel7317 2 ปีที่แล้ว +3

    ጸሃዬ እግዚአብሔር ያጽናሽ እናቴ፣ ለቤተሠቡ ሁሉ ጽናት ይስጣችሁ፣

  • @tesfaneshmengestu5903
    @tesfaneshmengestu5903 2 ปีที่แล้ว +1

    መቼም ፊደል የቆጠረ ሰው እንዲህ
    እናትን ማሳዘን እና ማስለቀስ ተገቢ
    አይደለም።አምላክ ፍርዱን ይስጥ እናት፣እህት ያለው በሴት አይጨክንም
    ሴት ደካማ ናት ወንድነቱ ካለ ወደ ጦር
    ሜዳ መሄድ 😡ነው።ደካማ ላይ ጡንቻን ከማሳየት ሴትን የሚገድል
    የወንድ አልጫ ወንድ አይባልም።የሞ
    ተ አህያ ነው።ደፋ ያድርገው በእውነት
    በአንተም ቤት ደስታ ይጥፋ።አሜን😭

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh 2 ปีที่แล้ว

    የእህታችን ቤዛ ነፍስ በፈጣሪዋ እቅፍ ውስጥ ነች።
    አይዞት እናታችን። በፈጣሪ ተፅናኑ። የእውነት አምላክ አለ በጊዜው ይፈርዳል።

  • @Sofis-yn6eq
    @Sofis-yn6eq 2 ปีที่แล้ว +34

    Dear Mother: The pressure you put on her by saying " your friends are married, and when are you getting married?" are a very dangerous remark. and putting women in an abusive relationship to just satisfy their family. Mothers should encourage their girls to live their best life, Teach their girls to love and respect themselves first. Do not push them to become so desperate for men and give themselves away to any men in such low cost. Women have many potential to live such a productive and happy life without marriage. This young lady is doing a great accomplishment in her life she is only 29. I think, (Marrige is one insistuttion that was not even deisigned for a benfite of women since bible time. Women came along way to understand their value and life since then). Marriag is not should represent for a little girls as if it is their's first destiny. Especially becoming Habsha's men wife is like to be in fire. Mothers please educate yourselves and encourage your child not live your kind of life. This kind of culture should be stop. 🚫🚫

    • @withoutislamnolife6949
      @withoutislamnolife6949 2 ปีที่แล้ว +6

      በጣም እውነት መቅረት ያለበት ካልቸር ነው እኔም እስማማለሁ

    • @fakraeabte7010
      @fakraeabte7010 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ይሄ ነገር መቅረት አለበት እላለው

    • @twi2415
      @twi2415 2 ปีที่แล้ว +3

      Thank you so much !! This is true !! Marriage should not be pressured !!

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 2 ปีที่แล้ว +1

      Yenem hasb mekeret yalebey

    • @Truth-ob7eh
      @Truth-ob7eh 2 ปีที่แล้ว +4

      Dear Sofia, May God give you more knowledge. Thank you

  • @semehalyemer6616
    @semehalyemer6616 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ታጋሺና ፍርድ ማያዛባ ጌታ ነው የእናትና ልጅን ነገር እሱ ያውቀዋል የልጅወን ሀቁን ያውጣለወት ኡፍፍፍፍ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 ปีที่แล้ว

    የኔናት መድሃኒያለም ያፅናናሽ😭😭ከቃላት በላይነው እግዚአብሔር ያፅናሽ🙏

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 ปีที่แล้ว +2

    እህታችን እግዚአብሔር ያፅናችሁ ፡ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ
    @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት ጌታ ያፅናሽ🙏🙏 ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭ነፍስ ይማር😭😭😭

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሄር ያበርታችሁ ያፅናችሁ ሃዘኑ መሪር ቢሆንም ተፅናኑ እውነቱን ፈጣሪ ያውጣው ።

  • @nejahejinury7256
    @nejahejinury7256 2 ปีที่แล้ว +11

    ወይ እናት አላህ ሰብሩን ይስጥሽ እኔ ምን ይላላው የናት እምበ ባከንቱ አይፍስም አብሽራ

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 2 ปีที่แล้ว

    አታስለቅሷቸ ጥያቄ እያበዛችዉ ከቻላችዉ ፍትህ ለቤዛ አሁንም ተጠያቂው እሱ ነዉ

  • @withoutislamnolife6949
    @withoutislamnolife6949 2 ปีที่แล้ว +9

    ሓቁን አላህ ያውጣው ከባድ ነው

  • @testimony5706
    @testimony5706 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያፅናሽ የእኔ እናት!!!

  • @ethiopiawi2471
    @ethiopiawi2471 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ ወይዘሮ ፀሀይ

  • @luckycharmtube7559
    @luckycharmtube7559 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል በእውነት ነፍሶን በአጸደ ገነት ያኑራት ለቤተሰቦ ጌታ ጽናቱን ይስጣቸው🥺😭💔

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ያፀናቹ

  • @fedilawegi5774
    @fedilawegi5774 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ፅናቱን ይስጣቹ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 ปีที่แล้ว +1

    ጭካኔ ወላጅ እየሳሳ አይን አይኗን አያየ ወጋ ከፍሎ ያሳድጎ አስተምሮ በፍቅረኛ በሜባሉ ሃላፍትና በጎደላቸው ወንዶች ምክንያት የሴትልጆች ጥቃት ይቁም!!!!

  • @meskerembelete1870
    @meskerembelete1870 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ልብሽን ይደግፍ

  • @helenkibrom8219
    @helenkibrom8219 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መጵናናት አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏 ነፍስ ይማር

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ያፅናችው
    ለእህታችንም ነፋስ ይማር

  • @azmeratesfazgi1159
    @azmeratesfazgi1159 2 ปีที่แล้ว +4

    snt amet lftew astamrew adrsew endesi sihon betam yasaznal ezgyo😢

  • @rose7595
    @rose7595 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam yasazenal, her family arent getting the information they must get, like the court day and stuff like that, i feel like this guy will be free soon and we wont here about him, aye ethiopia aye feteh, she deserve justice and her family too.

  • @mihretmahteme4075
    @mihretmahteme4075 2 ปีที่แล้ว

    አግዝያብሔር መፅናናትን ይስጣቸሁ

  • @aselefechkebede1845
    @aselefechkebede1845 2 ปีที่แล้ว

    ነፍሷን በገነት ያኑረው

  • @yelfwagayelfwaga718
    @yelfwagayelfwaga718 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰውን ግን እንደት ነው ማወቅና ማመን እሚቻለው😥

  • @እምዮእውድሻለሁ
    @እምዮእውድሻለሁ 2 ปีที่แล้ว

    እናትየ እህህህ ምነው እህቴ ይችን ቀን ብታልፌት 😭😭😭😭

  • @ll8432
    @ll8432 2 ปีที่แล้ว

    Why even pressure her to get married ? 😒 she is beautiful intelligent. But I do think she loves him more than he does. Healing praying 🙏 🤲 for the family. God only knows what happened to her.

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 2 ปีที่แล้ว

    nefes yemare Egeziabhare yastnachu

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ደምዋን ያውጣላችሁ ህግማ የለም::

  • @ranifikadu3168
    @ranifikadu3168 2 ปีที่แล้ว +2

    R.I.P

  • @kasswolde9565
    @kasswolde9565 2 ปีที่แล้ว

    እውነትን ያውጣልሽ መዳኔአለም!!😂😂😂

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 ปีที่แล้ว

    Sijemer ye aemero beshetegna Hakim mehon ayechelum

  • @fatumababu3860
    @fatumababu3860 2 ปีที่แล้ว

    አይማማየ💔💔💔💔

  • @lilimillion8217
    @lilimillion8217 2 ปีที่แล้ว +1

    I don’t understand the people ?? They not doing anything take to much !!! There is no juste in Ethiopia 🇪🇹 !!!! The only one give you solution is god !! How money girl died in these short time? Have you ever seen any just ? No the government toking to much !!! There’s nothing happened god give you strength and be strong and pray 🙏 for god !! God is great

  • @oldprotestantsong1822
    @oldprotestantsong1822 2 ปีที่แล้ว +1

    artistoch zem alu abet lela sew bihon

  • @fatumababu3860
    @fatumababu3860 2 ปีที่แล้ว

    አይይይይይይይይይይይ💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢

  • @josjos5185
    @josjos5185 2 ปีที่แล้ว +3

    እህቶችን የሚገድል በድንጋይ ታስሮ ወደ ጥልቁ ይወርወር

    • @josjos5185
      @josjos5185 2 ปีที่แล้ว

      @@lina1003 አልገባኝም

    • @lina1003
      @lina1003 2 ปีที่แล้ว

      Ayebalem

  • @marya7483
    @marya7483 2 ปีที่แล้ว

    Yhe new beteseb Chana yaregal set lj lay agibi agibi chikchk sew egzaber sisetew new miyagebaw

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 2 ปีที่แล้ว

    RIP

  • @impacttube1
    @impacttube1 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄስ th-cam.com/video/ftmbEVmaN8U/w-d-xo.html

  • @mintewabshita9884
    @mintewabshita9884 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ ማለት እንደዚህ ነው ? ን አለ ብትተዋቼው???

  • @laz_y2517
    @laz_y2517 2 ปีที่แล้ว +1

    bekaa abata enata setlu atkremuu lela were aweru

  • @lina1003
    @lina1003 2 ปีที่แล้ว

    ??

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 2 ปีที่แล้ว

    Artist Abraham is definatly the cause of her death ...betam duriye ena balege new .....he should get a real punishment ....Justice for Dr.Beza

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @makahind4980
    @makahind4980 2 ปีที่แล้ว +2

    በነገራችን ላይ ይሄ አርቲስት የሆነ ግዜ የቤት ሰራተኛዉን ገድሏል ግን ተደባብሶ ነው የቀረዉ

    • @rose7595
      @rose7595 2 ปีที่แล้ว

      Tell us more plz, he needs to held accountable, he has a hidden agenda

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 2 ปีที่แล้ว +2

      serial killer ነው ማለት ነው🤔

    • @lina1003
      @lina1003 2 ปีที่แล้ว

      Warenha hula

    • @lina1003
      @lina1003 2 ปีที่แล้ว

      Yedfashi

  • @tseganeshburaka7582
    @tseganeshburaka7582 2 ปีที่แล้ว

    ውይ እህቴ ምን ቡዳ በላሽ እንደው ለሚያልፍ ቀን 😭ይሄን ሁሉ አመት ለፍተሽ ተምረሽ ውይ በጣም ታሳዝኛለሽ ። ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው 🙏😭😭

  • @tseganeshburaka7582
    @tseganeshburaka7582 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ያበርታችሁ ያፅናችሁ ሃዘኑ መሪር ቢሆንም ተፅናኑ እውነቱን ፈጣሪ ያውጣው ።

  • @نوفكمالابراهيم
    @نوفكمالابراهيم 2 ปีที่แล้ว

    Hyezoshe enhate nefise yemhare