Seifu on EBS: "አረጋህኝ ወራሽ የቅርብ ዘመዴ ነው" አብርሃም ሻላዬ | Abraham Shalaye

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 351

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 ปีที่แล้ว +100

    አብርሽ ለዛ አዋርድ ሳትሸለም ቀርተህ እርር ነበር ያልኩት አፍሪማ ላይ ስለተሸለምክ በጣም ደስስ ብሎኛል
    በጣም ነው የምወድህ ኮርተንብሀል 💚💛❤
    #እቴአባይ ምርጥ ስራ የተመቻችሁ👍👈!❤

  • @hayat6676
    @hayat6676 5 ปีที่แล้ว +115

    ኮርተንብሀል 💚💛❤💪

    • @SB-hp8ms
      @SB-hp8ms 5 ปีที่แล้ว

      ANBESA!!!

  • @haleluya.bhaleluya5538
    @haleluya.bhaleluya5538 5 ปีที่แล้ว +35

    ክብር ይገባዋል ከዛ በመቀጠል ክብር ለአርብ አገር ሰራተኞች የአርብ አገር ሴት ማለት አይመቸኝም ምክንያቱም የኢትዮ ሴቶች ነን ክብር ለኛ እደሻማ የቀለጥ

  • @galleriela5059
    @galleriela5059 5 ปีที่แล้ว +21

    እቴ አባይ አንደኛ ሙዚቃ ነው አብርሽዬ ይገባሀል ደስስ ሚል ነበረ💪💪💪

    • @meronwedajo4854
      @meronwedajo4854 5 ปีที่แล้ว +1

      Wow!egigi betam new miwedew yihen music!!!Ete Abay...Ete Abay...Eyalikushe Ete Abay.......wow wisite new!!!

  • @ኪዲነኝ
    @ኪዲነኝ 5 ปีที่แล้ว +56

    የኔ ጀግና አድናቂህ ነኝ በርታልን💖

    • @libai8443
      @libai8443 5 ปีที่แล้ว

      ኪዲ ነኝ! yene wude enam batam nw miwodesh

    • @yalewmelkamu2968
      @yalewmelkamu2968 5 ปีที่แล้ว

      mar subscribe argign

  • @haniharar735
    @haniharar735 5 ปีที่แล้ว +25

    በጣም ኮርተናል የኔ ጀግና❤️❤️❤️❤️

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
    @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 ปีที่แล้ว +1

    አብርሽ በጣም ደስ ብሎኛል ለዛ አዋርድ ላይ ሳትሸለም ስትቀር በጣም ተናድጄ ነበር አፍሪማ ላይ ስለተሸለምክ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወድህ ኮራንብክ በጣም ወድጄዋለው # እቴአባይ በጣም የወደድኩት አብርሽ ዘመንክ በሙሉ ይባረክ 💚💛❤

  • @ኦርቶዶክስነኝ
    @ኦርቶዶክስነኝ 5 ปีที่แล้ว +7

    አብርሽ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል ኢትዮጵያን ስም ስላስጠራህ ተባረክልኝ

    • @Tubecawatatube
      @Tubecawatatube 5 ปีที่แล้ว

      እህቴ ቤተሰብ ሁኚኚ መዝሙሮችን እለቃለሁ

  • @ፌኔትፍቅርፍቅር
    @ፌኔትፍቅርፍቅር 5 ปีที่แล้ว +6

    Congra አብርሽ💚💛❤ በጣም ደስ ብሎናል ልብስ አለባበስ አድናቂ ነኝ my bro አባ ይመችህ

  • @መሲስደተኛዋ
    @መሲስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +13

    አብርሽዬ እቴአባይን እንዴት እንደወደድኩልክ እንክዋን ደስ አለህ ይገባሀል

    • @Tubecawatatube
      @Tubecawatatube 5 ปีที่แล้ว +1

      እስኪ ሰቭስክራይቭ አርጊኝ

    • @መሲስደተኛዋ
      @መሲስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@Tubecawatatube እሺ ውዴ አንቺም አርጊኝ😂

    • @Tubecawatatube
      @Tubecawatatube 5 ปีที่แล้ว

      @@መሲስደተኛዋ እሺ እህቴ

  • @samrawitabera3728
    @samrawitabera3728 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለህ ለዛ ለዛ ቢሶች ቢያናድዱንም በዚህ ስለተሸለምህ ደስ ብሎናል አንተና ጎሳዬ ስትመሩ ቆይታችሁ የተሸለመው ሌላ ነው ሀገራችንን ስላስጠራን እናመሰግናለን ።

  • @ብሌንካሳ-ፈ5ቐ
    @ብሌንካሳ-ፈ5ቐ 5 ปีที่แล้ว +13

    ኢቶጲያችን እግዚአብሄር ይጠብቅሽ አብርሽ አኮራከን ወንድማችን በርታ እግዚአብሄር የጠብቅክ🙏🙏💅⛪🌹👈

    • @Tubecawatatube
      @Tubecawatatube 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እስኪ ወደ ቤቴ ነይ መዝሙሮች ይለቀቃሉ

  • @g_eazyandi7811
    @g_eazyandi7811 4 ปีที่แล้ว

    አብርሃም በጣም ምርጥ ዘፈን ነው 2019 ላይ ካየኋቸው የዘፈን ክሊፕ አንደኛ ብየዋለው!
    ነገር ግን በጣም ያስቀየምከውን የቲሊሊ ፋንግ የ ባህል ና የ ኪነ_ጥበብ ቡድን እና ማህበረሰቡን ( Yikirta)
    Meteyek Alebh Mknyatum lezih shlmat astewatseo yaderegu silehonu
    biyans enkuan yet endeserakew menager neberebh ye serakbetn bota

  • @nebiyuayele5791
    @nebiyuayele5791 5 ปีที่แล้ว

    በዚች ምስቅልቅሏ በወጣ፣ ሀዘን በበዛባት፣ ዉጣ ዉረዷ ባየለባት አለም ላይ ለአንድ ሰዉ ሳቅ ምክንያት መሆን በጣም ደስ ይላል። ሁላችንም በፍቅር፣ በሳቅና በደስታ እንኑር!!

  • @kidistgetachew9912
    @kidistgetachew9912 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ኢትዮጵያን አኮራሀት ፣ሁሉ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @rozasolomon271
    @rozasolomon271 5 ปีที่แล้ว +3

    Wowww Abrishey ekuan dessalek drom yeante sra endmiyashenf awkneber.Betam new dess yalegn💐💚💛❤💚💛❤♥♥♥♥

  • @meharibrothershenokmeharik3073
    @meharibrothershenokmeharik3073 5 ปีที่แล้ว +4

    Abershiyeee love u ❤
    mrt Ethiopiawi 🇪🇹
    nk big Respect 🙏🙏🙏

  • @bonigirma5021
    @bonigirma5021 5 ปีที่แล้ว

    ሴፊዬ ጸዲን ወደ አንተ ሸዎ ስለጋበዝካት በጣም እናመሰግናለን በጣም ተሰጦ ያለት ጎበዝ ልጅ ናት ።ልዩ ናት ለኔ ደግሞ ሱሴ ናት የሚገባትን ቦታ ያህል ያለገኘቸ በጣም ጎበዝ ወጣት ሙዚቀኛ ናት ለአንተ ሾ ደግም ገና ሚመጥነዉ ሰዉ አገኝ እሶም ጸዲ ናት

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 5 ปีที่แล้ว

    አብርሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንኮን ደስ አለህ ወንድሜ እግዚአብሄር ሀያል ነዉ እዉነት ለመናገር ባለፈዉ ከፍቶኝ ነበር👆🙏😍😍

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ
    @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ 5 ปีที่แล้ว +1

    አብሪሽ እንኳን ደስ አለክ አለባበስክን ወድጀዋለው እቴ አባይ በጣም ምርጥ ስራ ነው ብዙም አልታየም እንደ ምርጥነቱ ሻላዬንም በጣም ነበር የወደድኩልክ

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውውው ሻላየ
    አብርሽ በጣም ነው ደስስ ያለኝ
    እግዚአብሔር ይርዳህ አቦ አኮራሀን
    ሰይፉሻ ይመችሄ

  • @liyuamsal395
    @liyuamsal395 5 ปีที่แล้ว +12

    አኮራከን አብርሽ እንኳን ደስ አለክ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 ปีที่แล้ว +1

    አብርሽ ጎበዝ ይገባሃል የሀገር ውስጡን በህዝብ እይታ አንደኛ ነህ በርታ ትወናም አሪፍ ነህ

  • @deboratekli4462
    @deboratekli4462 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኮን ደስ አለህ አብርሽ ደስ ብሎናል እንደምታሸንፍ ጠብቀን ነበር 💛💚❤️

  • @ananianani6735
    @ananianani6735 5 ปีที่แล้ว

    ዋውው ደስ ስል ማሸነፍህ አብራሀም ምርጥ ድምፅ አለህ በሀገራቼን ስላልተሸለምክ ተናዳጀ ነበር እቴ አባይ

  • @ህይወቴነሽድንግል-የ5ከ
    @ህይወቴነሽድንግል-የ5ከ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ የኔ መልካም አብርሽ እንኳን ደስ አለህ አኮራሀኝ ሰይፍየ እናመሰግናለን

  • @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ
    @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ልጆቼ በጣም ነው የሚወዱኩ በተለይ ሻላዬን እና ዋሽው እንዴ ግርም እስኪለኝ ድረስ ይወዱካል በመሸለምክ ደስ ብሌኛል

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว +75

    ልብስህን አለባበስህን ላይክ ወንድሜ !!

    • @Tubecawatatube
      @Tubecawatatube 5 ปีที่แล้ว

      እስኪ ሰቭስክራይቭ አርገኝ

  • @edenshiferaw9401
    @edenshiferaw9401 5 ปีที่แล้ว +3

    ኮርተንብሀል የኔ ጀግና በጣም የምወደው ዘፈን ነው ይገባሀል የኛ ኮተቶች ስላልሸለሙህ በጣም ተናድጄ ነበር ....ሲያንስህ ነው በርታ

  • @bonigirma5021
    @bonigirma5021 5 ปีที่แล้ว

    አብርሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሀገሬን በሙዚቃዉ በማስጠራት እናመሰግናለን

  • @abebawtesafa2911
    @abebawtesafa2911 5 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ስራ ነው ታሪክን አውነትን መሰረት አድርጎነው የሰራው ። አብርሽ እናከብርሀለን

  • @asimulatomulato3818
    @asimulatomulato3818 4 ปีที่แล้ว +1

    እምዬ ኢትዮጵያ የድሆች እናት ሁሌም ጌታ ከፊትሽ ከሆነ ልጆችሽ ሁሉ በሄዱበት ቦታ አሸናፊናቸው

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 5 ปีที่แล้ว +1

    አብርሽዬ እንኴን ደስ አለህ የሀገራችንን ስም በሙያህ ስላስጠራህልን እናመሠግናለን በርታልን!!!

  • @mareyamhassen6406
    @mareyamhassen6406 5 ปีที่แล้ว +100

    ሰይፍን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ

    • @ethioplus21
      @ethioplus21 5 ปีที่แล้ว +1

      wedeniem gora bey

  • @newayeman9529
    @newayeman9529 5 ปีที่แล้ว

    አብርሽዬ የኔ ጌታ በጣም ነዉ የኮራሁብህ እዚህ ባለመሸለምህ ቅር ብሎኝ ነበር የኔ ኩሩ ይገባሀል

  • @ስደተኛዋልጇንናፍቂ
    @ስደተኛዋልጇንናፍቂ 5 ปีที่แล้ว +29

    እንደው ሰፍየ ተቀይሜሀለሁ እንደው በአረብ ቤት በሙቀት በስንት ነገር እየተቃጠሉ ለሀገራችው ብዙ መፀዋት የከፈሉ የአረብ ሀገር ኢቶ ሰራተኞች መቸ ነው እምታቀርንልን እንደው በመላፃህ ይሁንብህ ተው ተው ተው

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 5 ปีที่แล้ว +2

      አዎ ለሴፉ ድምፃችንን አሰሙልን ምነው እኛስ ለመታየት ቢያበቃን ግዴታ ከፎቅላይ ተወርውረን መሆን አለበትዴ? ባለፈው የሆነች ልጅ ከኳይት ስትመለስ አቅርቧት ነበር እሷ ከፎቅላይ ተወርውራ ነው ተብላ ከዚያ አደጋ ስለተረፈች እተርቪው አቀረባት ከዚያ ከዲህ ምንም የለ ምነው አንዷን ከዚህ የሄደቺዋን የአረብ ሀገር ጀግና ጎበዝ ሴት አቅርቦልን እኛንስ ደስስስስ ቢያሰኝን?

    • @በድገቤሺፈ
      @በድገቤሺፈ 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ዊድ ኢሂቶቼ አቲዘኑ ለኘ የለዉ ቀን ዪማጠል ኢደማሼ አዪቀርም ዪነገል ወነዉ ኢኘ ከሙሉ ጤነቺን ኢኒማለስ ኢደሚተዉቁት ለኢርደተም ለኢተርቪ የሚፈለጉ ተወቂ የሆኑ ሰዎች ነቸዉ አብሺሩ ኢኘዉ ለኘ ኢኒሆን

    • @ስደተኛዋልጇንናፍቂ
      @ስደተኛዋልጇንናፍቂ 5 ปีที่แล้ว

      በድገቤ ሺፈ محمد እሸ ማማየ አላህ ያበሽርሽ በኸይር

    • @በድገቤሺፈ
      @በድገቤሺፈ 5 ปีที่แล้ว

      አሚን አለሁማ አሚን የረቢለለለሚን ዊየች የገልቤ

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 5 ปีที่แล้ว +2

    ይገባሀል አብርሽ አሪፍ ስራ ነው #እቴ አባይ በርታልን አለባበስክ ደሞ 1ኛ💚💛❤👌

  • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
    @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 5 ปีที่แล้ว

    እነዛ ለዛ ምናምን ለዛቢሶች ሰው ሁሉ እንዴት እንደጠላቸው በአብርሽ የተነሳ ግን አሳየሃቸው ታሪክ ሰርተህ መምጣትህ::በርታ እንወድሃለን

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri 5 ปีที่แล้ว +1

    Yen ጀግና አቦ ሽህ ግዜ ተወለድልን የኔ ትታግ በባድራቺን አቦ ውድድድድድድድድ💚💖💛💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪wedddddddddddddddddddddddd

  • @ገብርኤልወዳጄነህ
    @ገብርኤልወዳጄነህ 5 ปีที่แล้ว

    አለባበስህ ምንድ ነው ሱሪው ያጠረው እንደዚህ በተርፍ እናመሰግናለን በርታ እንኳን ቀናህ

  • @DANIELA0909d
    @DANIELA0909d 5 ปีที่แล้ว +4

    Be proud of you Abrham...💚💛❤️

  • @madinamadina2647
    @madinamadina2647 5 ปีที่แล้ว +5

    እንካን ደሥ አለህ

  • @elsabetmamuye9278
    @elsabetmamuye9278 2 ปีที่แล้ว +4

    በአንድ አላዛኝ ምክንያት ትልቅ ዶ/ር አጣን ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ ሂወትህ ጨለማ ይሁንብህ ተሰቃይተህ እሷ የገባችበት ጉድጓድ ግባ

    • @طيفطيف-ل3ش
      @طيفطيف-ل3ش 2 ปีที่แล้ว

      ልጅቷ ከሞተች በኅላ ነው የቀረበው ቀረፃው ?

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ኮርተናል የኛ ጀግና 💚💛❤️

  • @leyuyeshiadane9360
    @leyuyeshiadane9360 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤️

  • @ወሎየዋነኝስደተኛዋቀበጥ
    @ወሎየዋነኝስደተኛዋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว

    አብርሺዬ እንኳን ደስአለክ የኔ ጀግና

  • @mamebekele4253
    @mamebekele4253 5 ปีที่แล้ว +4

    Thank you seifu proud of Ethiopia Abraham Belyeneh shalaye

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሠው ሥወድህ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 ปีที่แล้ว

    አብርሽ አለባበስህ ሲያምር👌💚💛❤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤👍

  • @FAFENET
    @FAFENET 5 ปีที่แล้ว

    በነገራችን ላይ ምንም አልተገረምኩተም ለኔ የአመቱ ዘፈን ነው ከ ክሊፑ ጀምሮ ዜማ ግጥም ዎናው ዘፋኙ ዘፈኑን ለሱ አርገው ነው ያለበሱት በክሊፑ የተነሳ ጢስ አባይን የመጎብኘት ፍላጎቴ ከፍ ያለው በጣም smart ስራ ነው እኔ እና ቤተሰቦቼ እስከ አሁን ደጋግመን ነው የምንሰማው ምንም እንከን አይወጣለትም የማይሰለች ገና እንደወጣ ነው ሱስ ያስያዘኝ በርታ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አንበሳ እንኳን ደስ ያለህ💚💛❤🙏😍😍

  • @mdriad7914
    @mdriad7914 5 ปีที่แล้ว

    አብርሽዬ እንኳን ደስ አለህ የኔ ምርጥ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 2 ปีที่แล้ว

    Very proud!

  • @babiabdela5465
    @babiabdela5465 5 ปีที่แล้ว

    Yegebahale Abresh Yemigrem zema nw bravo kezi belay entebkalen

  • @tube2134
    @tube2134 5 ปีที่แล้ว

    wow Akurtahenale enamesagenalen

  • @jojolove791
    @jojolove791 5 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤👌ይገባካል ሰራክ ከቃል በላይ ይማርካል

  • @Abaymagna
    @Abaymagna 5 ปีที่แล้ว +1

    አብርሀም በጣም ኮርተንብሀል በርታ እቴ አባይ የሚለው ዘፈንህ እጅግ ደስ ይላል አበሻዊ ከለር እና ማንነት የተላበሰ ነው 😍😍😘 በርታ በርታ በርታ በርታ

  • @addisutew1680
    @addisutew1680 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ኮርተናል የኔ ጀግና

  • @tsehaymekonen7949
    @tsehaymekonen7949 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ የኢትዮጵያ ዘፋኝ እንወድሃለን

  • @znashworekwo5026
    @znashworekwo5026 5 ปีที่แล้ว +1

    ስታምር እንኳን ደስ አለህ አለን

  • @ታሪክየድንግልልጅሰደተኛዋ
    @ታሪክየድንግልልጅሰደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว

    ይገባሃል የኔ ጀግና ደግሜው ደጋግሜው ባዳምጠው የማልጠግበው ዘፈን ነው እቴ አባይ እታባይ👌😍😍😍😘

  • @እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
    @እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል 5 ปีที่แล้ว

    አብርሽየ የዉነት ይገባሀል ሱሴ ነህ ዉድድድድ

  • @tsioncoffee5525
    @tsioncoffee5525 5 ปีที่แล้ว

    የኔ አብሽ እንኳን ደስ አለህ ይገባሃል

  • @Ebban1996
    @Ebban1996 2 ปีที่แล้ว

    እድሜክ ይጠር

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ
    @ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ 5 ปีที่แล้ว +1

    አብርሽ ጎበዝ

  • @govfif7133
    @govfif7133 5 ปีที่แล้ว +2

    Yena gobez berta 💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    ABRISH ALABABASHI WOW!!! 💚💛❤ CONFIDENCE YEMACHI KORCHABEHALAW 💚💛❤

  • @selamawitchanie5830
    @selamawitchanie5830 4 ปีที่แล้ว

    abrishye congra u desrve it

  • @yibeltalyalew2764
    @yibeltalyalew2764 5 ปีที่แล้ว

    Miracle it deserves to you!!!

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 5 ปีที่แล้ว +1

    አብሪ እንወድሃለን በርታልን ወንድማችን😍😍😍💚💛❤☝😍😍😍😍😍 ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለህ

  • @senaitberhanudesta
    @senaitberhanudesta 2 ปีที่แล้ว

    Ayiiii, W/ro Abraham....

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 5 ปีที่แล้ว

    አብርሽ እንኳን ደስ አለህ

  • @እስኩየእማልጅ
    @እስኩየእማልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው አብርሽ እንኳን ደስ አለክ እኛም ደስ ብሎናል ዘፈንህ ደሞ ሽልማት ይገባዋል ገና ብዙ ሽልማት ታገኛለህ

  • @ephremergeti9366
    @ephremergeti9366 5 ปีที่แล้ว

    I'm very happy for the massive achievement!!! Many congratulations!!!! Keep up the good work!!!! Bless

  • @커비마버로아TV
    @커비마버로아TV 5 ปีที่แล้ว +8

    በዘፍን ኢትዮጵያ አትባረክም!!

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 5 ปีที่แล้ว

      ኡፍ ማወቅሽ ነው

    • @shadefaris9882
      @shadefaris9882 5 ปีที่แล้ว

      እና ዘር በዘር በመጠፍፍታችን ነው ምትባርከው

    • @pookumol7075
      @pookumol7075 4 ปีที่แล้ว

      ሳአ ትክክል

  • @demekegetaneh4047
    @demekegetaneh4047 5 ปีที่แล้ว

    sefusha fatar yibarikih ewunet lehagerih and teter tal arigehal gin ene and yamiyasasibegni neger ale ya hagere yasira bahil betam yasasibegnal serategnaw sira ayiwedim
    ena mn tilaleh ka deze

  • @ሶሊያናሶሊ-ቨ9ዐ
    @ሶሊያናሶሊ-ቨ9ዐ 5 ปีที่แล้ว +9

    ለዛዎች እፈሩ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 5 ปีที่แล้ว +1

    YOU DESERVE IT ABERSH IT IS THE BEST MUSIC VIDEO

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 5 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግና በርታ

  • @senait3323
    @senait3323 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እንወድካለን💚💛💓

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለህ አብርሽ ኩራታችን

  • @የድንግልባሪያ
    @የድንግልባሪያ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና የኔ ኩሩ በርታልኝ ሁሌም ምርጤነክ

  • @gebichonati2981
    @gebichonati2981 5 ปีที่แล้ว

    አብርሽ ምርጥዬ ልጅ

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 5 ปีที่แล้ว

    አብርሽየ ሰወድክ ይገባሀል ወድማችን

  • @blatienawrayakobo3269
    @blatienawrayakobo3269 5 ปีที่แล้ว

    ይገባሀል አብርሽ

  • @ሰላምገቲሳ-ዐ6ገ
    @ሰላምገቲሳ-ዐ6ገ 5 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ ፕሮግራምህን በጣም እዎዳለዉ ነገር ግን አረቲስ ሄኖክ ወንድሙን በጣም ነዉ ምዎደዉ ከጩጬነቴ ጀምሮ እባክህ በስልክ እንኳን እንዲያዎራኝ እርዳኝ በጌታ🙏🙏😥😥

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 5 ปีที่แล้ว

    ሻላዬ ሻላዬ ሙዚቃ ልጆቼ እኔም በጣም እንወድሀለን

  • @ethiopialoveseada393
    @ethiopialoveseada393 5 ปีที่แล้ว

    CongrA Shalaye

  • @heavenhailemichaeljemaneh7398
    @heavenhailemichaeljemaneh7398 3 ปีที่แล้ว

    Seifu where does abraham perform live regularly ? Pls tel

  • @bedriyafaris4025
    @bedriyafaris4025 5 ปีที่แล้ว

    ሻላየ እንኳን ደስ አለህ

  • @yeqalulji3085
    @yeqalulji3085 5 ปีที่แล้ว

    ዋው አብርሽየ የኔ ሀበሻ በጣም ነው እምወድህ

  • @metenbekele2115
    @metenbekele2115 5 ปีที่แล้ว

    Enkwan egziabiher redak

  • @tsedalkassie107
    @tsedalkassie107 5 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @NT-ww6hq
    @NT-ww6hq 5 ปีที่แล้ว

    Betam mewedew lege betelye ete abay bemelew musica wow 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝

  • @shalomshalom6379
    @shalomshalom6379 5 ปีที่แล้ว

    ጀግና

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
    @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 5 ปีที่แล้ว

    እኳን ደስ ያለእ ወድሜ

  • @alemarga2418
    @alemarga2418 5 ปีที่แล้ว +2

    አብርሽዬ ፍቅር😘💚💛❤

  • @ኤፍራታ-ዠ3ለ
    @ኤፍራታ-ዠ3ለ 2 ปีที่แล้ว

    ስወደው 🥰🥰🥰🥰

  • @sarateensy3086
    @sarateensy3086 5 ปีที่แล้ว

    አብርሽዬ የኛ ጀግና ስወድህ

    • @arosaarosa2091
      @arosaarosa2091 5 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ አለህ አብርሽዬ

  • @eldalemm2392
    @eldalemm2392 5 ปีที่แล้ว

    @አብርሽ እንካን ደስ አለህ አለን