ከፎቅ ላይ እራሷን የተወረወረችው የቀድሞ ሚስቱ ወይስ … | Abrham Belayneh shalaye | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ከፎቅ ላይ እራሷን የተወረወረችው የቀድሞ ሚስቱ ወይስ … | Abrham Belayneh shalaye | Ethiopia
    You can discover more about Abraham belayneh topic you must visit: UC3RK85xis5TG9iiErQQc1fQ
    Our video is all about Abraham belayneh subject information but we try to cover the subjects:
    -abrham belayneh girlfriend
    -abrham belayneh shalaye
    -abrham belayneh babafayo
    TH-cam is the very best website to visit when searching for videos about Abraham belayneh.
    Abraham belayneh is undoubtedly something that intrigues you and a lot of people so I made this video about this topic.
    I'm about to reveal you something stunning, so take a deep breath and enjoy the following video regarding abrham belayneh babafayo
    TH-cam videos are offered in many formats and resolutions. However, some web browsers don't support newer video resolutions or quality options. This indicates these browsers may just have one or 2 video formats to select from. We recommend updating your browser or running system for the best watching experience.
    When using TH-cam on your computer, the size of your video player will automatically adapt based upon the offered rezolution in your internet browser window.
    If you wish to by hand change the size of your video gamer, merely change the size of your browser. Additionally, you can select the Theater mode button in the bottom corner of the video gamer to view your video in a big gamer without going into full screen, or the Miniplayer button to view in a smaller sized player.
    ---------------------------
    If you would like to discover more regarding abrham belayneh girlfriend I advise you to have a look at our various other videos : UC3RK85xis5TG9iiErQQc1fQ
    I wish you liked this TH-cam video where we covered as long as we can around abrham belayneh girlfriend and abrham belayneh shalaye

ความคิดเห็น • 33

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +9

    የእናት እና የአባትዋ በሳል አነጋገር የሚደንቅ አስተዳደግዋ እና ለትምህርትዋ የነበራት ትጋት እና ጥረት በሶስት አስር እድሜዎችዋ ያለባከነችው እድሜ አልነበረም ጫፍ ላይ የሕይወት ጨረፍታ በአጉአጉል ሰው ተፈታተናት እንጂ ለሴቶች አርአያ የምትሆን ጠንካራ ሴት ነበረች ቤዛዬ እግዚአብሃሄር ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቦችዋ መበርታትና መፅናናትን ይስጣቸው ።

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 2 ปีที่แล้ว +8

    የኢትዮጵያ ፓሊስ አባላት ሁሉ ወንጀለኞችን እህቶቻችን ላይ ጉዳት የሚያደርሱትን ሀሉ በፍጥነት ለፍረድ አቅርቡልን።ሴት እናት እህት ሁሉም ነች ክብር የገባታል።ፍትህ ለሴቶች ።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +8

    አባትየው ሲናገሩ እንደነዚህ ያሉ ሰዎች ለትዳር ብቁ አይደሉም ይቅርብሽ ብያት ነበር ብለዋል ሰሙን መጥራት ግን አልፈልግም ብለዋል ቤዛዬ ግን ተቀጨች ያም ሆነ ይህ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነትህን ነው ትክክለኛ ሚዛኑን የጠበቀ አነጋገር

  • @jkedja
    @jkedja 2 ปีที่แล้ว +1

    በዕውቀት ሁሌ መመጣጠን ያስፈለጋል አመለካከት ተመሳሳይ መሆን አለበት ለዚህ ነው አጉል አሟሟት ላይ የወደቀችው

  • @zehara605
    @zehara605 2 ปีที่แล้ว +7

    እኳን አርቲሰት ቦርኮዎም ወዲ አልታመነ የሴትን ልጂ ለመግዴልና ልቧን ለመሰበር ነወ የተነሱት

  • @romanfreed9745
    @romanfreed9745 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግን ልጅ ነበረኝ ሚስት ነበረችኝ ተለያይተል ሲል እንዴት ነው አንድ ሴት ይሁን ብላ አሱ ጋር የምትጀምረው???? ይሄን የመቀበል ስብዕና ያላችሁ ሴቶች መጨረሻችሁን ከነዚህ እህቶች ተምራችሁ እራሳችሁን አክብሩ

  • @abneratsebha8344
    @abneratsebha8344 2 ปีที่แล้ว

    Egezeyabhar yesethe!
    Excellent point !

  • @zeryihunpetr5525
    @zeryihunpetr5525 2 ปีที่แล้ว

    ነፍሷን በገነት ያኑረው።እኔ የምለው ለምንድነው ሰልፍ በዚህ ጉዳይ ላይ የማንወጣው? ለምን የሴቶች ጥቃት ይብቃ የማንለው?

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher yakibrih yene wendim lefitih silekomk muach manim yelatim bileh muyawi asteyayet sileseteh tebarek eskemechereshae ke betesebochwa gon kumi please 🙏

  • @hanaethiopia6308
    @hanaethiopia6308 2 ปีที่แล้ว +5

    በስልክ ያወራክ ሰው እራሱ ውሽታም ነው እሱ ፪ ልጅ የለውም የቀድሞ ባለቤቱም ቢሆን ጥቁር አንበሳ አትሰራም በሰላም ተለያይተው ልጃቸውን እያሳደጉ ነው ስለሰው ለምን ይዋሻል ይሄን ያህል

    • @hagereethiopia3451
      @hagereethiopia3451 2 ปีที่แล้ว

      Abraham is a criminal he should get a punishment here and in the hereafter.

  • @muke614
    @muke614 2 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ አይነት ሴቶች ዝም ብሎ አይነት ወንዶች ስለማይረዷቸው........

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ይህ ሁሉ ምንድነው አውቀዋለሁ እንዲህ ነው እንደዛ ነው ነፍስ ይመልሳል? እይ ወሬ !!!!

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 2 ปีที่แล้ว +6

    ልጅ የወለደች ለልጆአ መኖር ትፈልጋለች እሮአሶአን አጠፉች ያለው ፖሊስ ስራውን ባግባቡ አልሰራም

    • @alemuwondimneh2263
      @alemuwondimneh2263 2 ปีที่แล้ว

      ስልክ ተዘግቶ ደውል ማለት ምን ማለት ነው?አጋጣሚ ወይስ በስህተት ወይስ ሆን ተብሎ?ሽልማቱን ለመወዳደር ደጋግሜ ብደውል ስልኩ ዝግ ነው።

    • @maahii8771
      @maahii8771 2 ปีที่แล้ว

      Esua eko lij yelatm

    • @tigestkifle243
      @tigestkifle243 2 ปีที่แล้ว

      @@maahii8771 ልጅ አላት የኛ ቲቪ ዮትብላይ ገብተሽ እይ ቤተሰቦቾአ ጎአደኛዋ ተጠይቀው ተናግረዋል

    • @mahleta.kassie8193
      @mahleta.kassie8193 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tigestkifle243 ke jimmawa lij gar temtatobshal enatu. Doctorua muach lij yelatem

    • @tigestkifle243
      @tigestkifle243 2 ปีที่แล้ว

      @@mahleta.kassie8193 እውነትሽን ነው ተምታቶብኛል ለካ የዘፋኙ ናት ይቅርታ እቺ ልጅ የላትም አሁን ተረዳሁ ትናንትም ቤተሰቦቾአን ሰማሁ

  • @lina1003
    @lina1003 2 ปีที่แล้ว +1

    Segamar saweyew zem belo new yamekabateraw

    • @hagereethiopia3451
      @hagereethiopia3451 2 ปีที่แล้ว

      Abraham is a criminal...he should be punished

  • @teyoutube3552
    @teyoutube3552 2 ปีที่แล้ว

    Menem yewen men esa betam tasazenalech feraj anewen bewen kerasu mereja teyeku men yetawekal yenga sew caf yezo mezor new egezaber wenetawen yagalet nebes yemar

  • @alemhyilu8422
    @alemhyilu8422 2 ปีที่แล้ว

    Egzabher nbes yemar

  • @mulugetawolde4514
    @mulugetawolde4514 2 ปีที่แล้ว

    Sejemer atakewem zme beleke taweraleke betam weregna neke lemesale semawa manew atawekatem sera yelekeme ende

    • @hagereethiopia3451
      @hagereethiopia3451 2 ปีที่แล้ว

      Abraham is a criminal ..he should be punished

  • @lina1003
    @lina1003 2 ปีที่แล้ว +1

    Weshtam nek balakew nuro yekochen neber

  • @minasemengesha1234
    @minasemengesha1234 2 ปีที่แล้ว +1

    ye habesha wend bebizat denqoro fitret newu beset mefeker inde tilk jebdu newu miyayut bicha yasazinal.....

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 2 ปีที่แล้ว

    This is a strong information .we really thank the information giver .there is going to be a detail investigation on the stupid Abraham.

  • @impacttube1
    @impacttube1 2 ปีที่แล้ว

    ይህም ቢታይ ያበረታናል th-cam.com/video/-8_MIu-B3Pw/w-d-xo.html

  • @ethiopia3775
    @ethiopia3775 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምን አይነት ሰው ነው ያዎራው ሁሉ ውሸት ነው

    • @hagereethiopia3451
      @hagereethiopia3451 2 ปีที่แล้ว

      No it is really true Abraham should be punished

  • @edenasrat4902
    @edenasrat4902 2 ปีที่แล้ว

    Dedeb atara ena awera weshetame cijemer 1 lij nw yalew borko