የአጃ ቅንጬ አሰራር/how to make kinche ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 4

  • @FikralemFikr
    @FikralemFikr ปีที่แล้ว +1

    ሲያምር በጣም አራፋ ይመስለኛል ከእንቁላል ጋር እንሞክረዋለን.

  • @danielmekite5642
    @danielmekite5642 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነው፣ግን እርድ መጨመር ከፈለግን መቼ ነው መጨመር ያለብን? ሽንኪርት ያለው ለማረግስ?።
    የአሰራሩን አገላለፅሽ ደስ ይላል።

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  9 หลายเดือนก่อน +1

      ሽንኩርት እና እርድ ማድረግ ከተፈተፈለገ አሰራር 1,
      -መጀመሪያ መጥበሻ ላይ ዘይት አግሎ ሽንኩርቱን መጨመርና በደንብ ማብሰል
      - እርዱን መጨመርና አብሮ ማቁላላት
      -የሚያስፈለገውን ያክል ቅቤ መጨመር
      - ቅቤው ሲቀልጥ ቂንጨውን መጨመርና መደባለቅ
      - ለገበታ ማቅረብ
      አሰራር 2
      -መጀመሪያ ሽንኩርት ማብሰል በዘይት እርድ ጨምሮ በደንብ ማቁላላት
      -ለተዘጋጀው ቂንጨ የሚበቃውን ያህል ውሃ መከለስ ለምሳሌ ለ1ኩባያ ቂንጨ 3,1/2 ኩባያ ውሃ መጨመር
      -ሲፈላ ጨው መጨመርና የታጠበውን ቂንጨ ጨምሮ ማብሰል
      -ሲበስል ማቀዝቀዝ
      -መጥበሻ ላይ ቅቤ ማቅለጥና ቂንጨውን ጨምሮ በደንብ ቀላቅሎ ለገበታ ማቅረብ
      ይህን ይመስላል ከሁለት አንዱ በሚቀለው መንገድ መስራት ይቻላል ።

    • @danielmekite5642
      @danielmekite5642 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@EthioNewgenerationmedia16 በጣም አመሰግናለሁ፣ተባረኪ