ሳቅ እና ትምህርት ...🤣🤣🤣 ||የኔታ የመጋቤ ሐዲስ እሸቱ|| ስብከት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 8

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @deaconmelakuberihun
    @deaconmelakuberihun  6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላማቹህ ይብዛልኝ የክርስቶስ ቤተሰቦች ፣ የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልጆች ። ቻናሌን ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ እንዲህ አይነት የተመረጡ መንፈሳዊ ስብከቶችን በየቀኑ ያድምጡ ። ስለምታደርጉ በእግዚአብሄር ስም አመሰግናለሁ።

  • @DoreYohans-ii2ck
    @DoreYohans-ii2ck 6 หลายเดือนก่อน

    ኮሜድያን ሐሜት ነው ትመህርት ነው

  • @senait7876
    @senait7876 6 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ተው የእግዚአብሔርን ቃል በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ ትላላችሁ እየሱስ ክርስቶስ ሳቀ የሚል መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም መቼ ይሆን የእግዚአብሔርን ቃል በሀዘን በእንባ የምንሰማው

    • @deaconmelakuberihun
      @deaconmelakuberihun  6 หลายเดือนก่อน +1

      th-cam.com/video/bwk9PilvxbI/w-d-xo.html
      👆👆👆👆 እያለቀስን የምናዳምጠው እየው እህቴ👏👏👏

  • @WT20224
    @WT20224 6 หลายเดือนก่อน

    ኮመዲያን እንጂ ሰባኪ አይመስለኝም የኦርቶዶክስ ፓስተር ዳዊት ይመስለኛል:: አንድ ወቅት ላይ መፅሃፍ ቅዱስ ስለ ሃጢያችን የተሰጠን ማንዋል ነው ካለ ብኃላ በቀቀን ነው መስሎ የሚታየኝ::

    • @deaconmelakuberihun
      @deaconmelakuberihun  6 หลายเดือนก่อน +1

      መስሎህ/ሽ ነው

    • @WT20224
      @WT20224 6 หลายเดือนก่อน

      @@deaconmelakuberihun ምኑ ነው የመሰለኝ? በ ዶ/ምህረት ፕሮግራም መድረክ ላይ EBS ላይ አፉን ሞልቶ የተናገረው እኮ ነው:: ቆመን የምንሰማውን የምንሳለመውን ወደ መንግስስተ ሰማይ መርታ የምታስገባውን የምንላትን ወንጌልን ሲያቃልል አይቻለሁ ሰምቻለሁ እሱም የሚፈልገውን ሳቅና ጭብጨባ አግኝቶበታል:: ሰው ግን ይገርመኛል በአውደ ምህረት ስታንድ ባይ ኮሜዲ አይቶ ወንጌል ተምሬ መጣሁ ሲል::