ልጆቾን እንዲህ አርገው ያዘንጡ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 เม.ย. 2023

ความคิดเห็น • 94

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j ปีที่แล้ว +1

    ጠንካራ እናት ከጠንካራ ልጆች ጋር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ስራሽን ይባርከው 👏👏👏
    ቆንጆ ጎበን በስጋ 👍👏👏👏

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደህና መጣችው እናቴ እንኳን አብሮ አደረሰን ወይኔ ስታምር ቃልየን ትመስላለች❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @frehiwot7256
    @frehiwot7256 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ያላችው የእጅግ ሙያ ተመልካቾች ሁሉ በዚህ ቪዲዮ ላይ ያቀረቡት ልብስም ሆነ አንሶላ ሳታመነቱ ግዙ በጣም ጥራት ያላቸው ናቸው:: እኔም እዚህ አሜሪካ ውስጥ በጣም እጠቀማቸዋለው:: እጅግ ከነ ልጆችሽ የተባረክሽ ነሽ❤

  • @semusemu4274
    @semusemu4274 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ እጅግዬ ኸልዉና በጣም መልካም ልጅ ነች እኔ ለቤተሰብ የአበሻ ቀሚሰ አዝዤ የምያምር አርጋ እቤት ድረሰ አድርሳ ቤተሰቦቼን አሰደሰታልኛለች ፈጣሪ ይባርካት❤❤❤

  • @fevenashenafi8753
    @fevenashenafi8753 ปีที่แล้ว +3

    What a blessed family?! I really appreciate your energy ❤❤❤you guys are special

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ ጎመን በሥጋው በጣም ያሰጎመጃል አመሰግናለሁ👏🏾

  • @melatTUBE
    @melatTUBE ปีที่แล้ว +5

    የኔ አንበሶች

    • @zemenawit
      @zemenawit ปีที่แล้ว +5

      💯💜💜

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 ปีที่แล้ว

    Love your show.
    Strong mother with her beautiful daughters.
    May God bless you all.

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix ปีที่แล้ว +2

    Great family go head🙌

  • @werkiejohn4263
    @werkiejohn4263 ปีที่แล้ว

    የኔ እሕት ከሟያሽ በላይ ደስ የሜለዉ ጤናየ በጣም ደሕናነኝ ስትየ የመንፈስ ቅናት አደረብኝ አሑን ጤናሽ ብዝት ይብለ ልጆችሽም ይባረኩልእኔ በጣም ኘዉ የምወድሽ ጎቨዝ ባሐሟያ ነሽ በረች

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን ማምዬ የሚገርም ነው መልኩዋም ድምጽዋም ዘመናዊትን ነው የምትመስለው

  • @kidikids9203
    @kidikids9203 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ

  • @haimanottesfaye4275
    @haimanottesfaye4275 ปีที่แล้ว

    እጅጎች በርቱ ልብሱም ያምራል። ምግቡ ሙያ ልዩ ነው። ሥረአታችሁ ልዩ ነው።

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዞች በርቱ 🥰🥰

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እጅግዬ ይችኛዋም ልጅሽ መልኳም ድምጿም ቃልዬን ቁርጥ ናት በጣም ታምራላችሁ ❤❤ ጎመኗ ግን 👌👌

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው እንገዛለን ቤተሰብ

  • @miruyusi
    @miruyusi ปีที่แล้ว

    Wow knjo lebse..❤ mashaallah

  • @genettesfaye4250
    @genettesfaye4250 ปีที่แล้ว

    እኔ ደስ በሚል ሁኔታ በሥራ ላይ ነው ያሳለፍኩት❤❤❤❤

  • @azebweldearegay339
    @azebweldearegay339 ปีที่แล้ว

    ይህ ሻሽ እስተሳሰርና ፡ ፅጉሮት፡ ሲያምሩ፡ ደስ ስትሉ ወጣት ንው የሆኑትበጣም፡ በጣም፡ ነው፡ የሚያምርቦት

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ፋሲካም ዳግም ትንሳዔ በሰላም አለፈ እንኳን አብሮ አደረሳችሁ❤❤❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ምርዬን ትመስላለች ደ

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች በርቱ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 ปีที่แล้ว

    በርች የኔ ቆንጆ በጣም ያማምራሉ ምርጫሽም ቆንጆ ነው❤

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች ❤

  • @melishiwbirhanu6732
    @melishiwbirhanu6732 ปีที่แล้ว +1

    ❤በጣም ያምራሉ ልብሶቹ እንኳን አደረሳቹ

  • @sidonjovany1233
    @sidonjovany1233 ปีที่แล้ว

    Enikuan aderesachihu libisochu betam yamiralu Le awakim amitu eshi

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 ปีที่แล้ว

    Wow konjowech you look melat you guys beautiful ❤ ❤ thank you so ❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful family❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      ❤️❤️❤️

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 ปีที่แล้ว

    በጣም ጀግናዎች ምርዬ እደውላለሁ የአዋቂ ልብሶችን እፈልጋለሁ በውስጥ ላውራሽ🙏❤️

  • @Mohamedddddd
    @Mohamedddddd ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @newworld1212
    @newworld1212 ปีที่แล้ว +3

    የአሜሪካ የኮስኮ ልብሶች ናቸው የወንዶቹ ልጄ አለው

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 ปีที่แล้ว

    Happy Easter ❤ all.

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 ปีที่แล้ว

    ema setohu bezu nachew wand ljie ylotem ende ❤

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ማሚዬ ቆንጆ ቆንጆ ልብስ ነው የያዘችው ግን የሴት ይበዛል እኔ የወንድልጅ እናት ነኝ ቴሌግራም ላይ ነው የማገኛት

  • @saraabdella1244
    @saraabdella1244 ปีที่แล้ว

    Wow betam dasi tilalachu geta yirdachu 🥰

  • @YemarandArsu3014
    @YemarandArsu3014 ปีที่แล้ว +1

    እረረረረረ !!እይታው እና subscriber አይገናኝም!!አንደኛ ነኝ!!!!!

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 ปีที่แล้ว

    ❤family

  • @user-oj2tm7pm1s
    @user-oj2tm7pm1s ปีที่แล้ว

    ሰላም እጅግዬ በጣም ያምራል እኔ አንሶላና ኮንፈርትነው የምፈልገው እና የምታሰመጡት ግዜ ይፈጃል እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት እና ከሀለት ወር በኃላ አገር ሰመለሰ ልገዛሸ አሰቤለሁ እና አሳውቂኝ ከአክብሮት ጋር አመሰግናለሁ።

  • @andiibrahim9244
    @andiibrahim9244 ปีที่แล้ว

    የጀኬት ዋጋውን ንገሩኝ

  • @helentekle5381
    @helentekle5381 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ መስላኝ ነበር ይገርማል መመሳሰል

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በአል በሰላም አደረሳችሁ🙏🏾

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Enkuan abro adresen

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳቹ ቤተሰብ እኔም እርጉዝ ነኝ የአራስ ልብስ እፈልጋለው ሊሊ በውስጥ አዋራሻለው እደውላለው

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 ปีที่แล้ว

    ❤👍

  • @kidikids9203
    @kidikids9203 ปีที่แล้ว +1

    ዉድ የእጅግ ሞያ ቤተሰቦች በተለይ ህፃናት ልጆች ያላችሁ ጎብኙን

  • @toleshidinsa5458
    @toleshidinsa5458 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ ሁሉም ዕቃዎች በውኋ ተሸጠው ይለቁ!

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 ปีที่แล้ว

    ወ/ሮ እጅጌ ሰላም ለእናት ይሁን የትነው የምትገኙት በተለይ አነሷላ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራሉ ልብሶቹ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni1212 ปีที่แล้ว +2

    I tough I was seeing Zemenait so much similarities

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Awo yemsaselalu

  • @meronekassa1025
    @meronekassa1025 ปีที่แล้ว

    👌👌👌

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 8 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ቀሚስ ካላችሁ ለትልቅ ሰዉ ልደዉል

  • @meaziyekidye3794
    @meaziyekidye3794 ปีที่แล้ว

    ❤ቴሌግራም ላይ ዋጋውንም አንድ ላይ ከልብሱ ጋር ብትለጥፉ ጥሩ ነው

  • @yalewaykertessema8504
    @yalewaykertessema8504 ปีที่แล้ว

    የአንሶላው ዋጋ ስንት ነው?

  • @funnyfishingdenson4930
    @funnyfishingdenson4930 ปีที่แล้ว

    Woo

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 ปีที่แล้ว

    Ehetesh zemenawiten new yemtmeslew ❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Awo bezu sew yelal

  • @nardosbirihanu4658
    @nardosbirihanu4658 ปีที่แล้ว +2

    የበአል video አልሰራችሁም አደል ስጠብቅ ነበር ነው ወይስ ተሳስቼ ነው እንኳን አብሮ አደረሰን family ❤❤❤

  • @mahima8399
    @mahima8399 ปีที่แล้ว

    Waga asawekuna

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእናንተ የሜሉዬ እናት

  • @hurianafie6333
    @hurianafie6333 ปีที่แล้ว

    Weyne leke zmnaweten tmeslalech

  • @fikertesiti2020
    @fikertesiti2020 ปีที่แล้ว

    Wet mazez felegae neber min ladirg?

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ነበር ልጅ መውለድ

  • @mouniapinnono3218
    @mouniapinnono3218 ปีที่แล้ว

    Her coiffe

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 ปีที่แล้ว

    PS in Erope 🇪🇺 💯 cotton 4 Samer Time clothes Ethiopiane cotton very interesting 👗 4 adulte or Young , babey spécial Bade sheet it's recommandé . merci à vous 👍🤗

  • @matewosteklebirhan2387
    @matewosteklebirhan2387 ปีที่แล้ว

    አንሶሎው ስንት ነው

  • @kedist1978
    @kedist1978 ปีที่แล้ว

    ወይ መልክ በጣም ትመሳሰላላችሁ

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g ปีที่แล้ว +1

    እንክዋን አደረሰቹ❤ እጅግ በአል ስታከብሪ ማሳየት ነበረብሽ❤መቼ ነው US ምትመጪው? … መከለሻ አዘገጃጀት ሌላም ቅመማ ቅመም አሳዪን ❤ ልብሱ ደሞ quality #1 ልጆችሽ ሁላቹም መልካቹ አንድ አይነት ነው ሜላትን subscribe ከማንሳቴ በፊት ጥሩልን❤😂♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️

    • @Canada404
      @Canada404 ปีที่แล้ว

      😂❤😅

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Enem amesegnalew

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว

    የፀጉር ኮንዲሽነር ቢታዘዝ ታስመጣላችው እኔ ዩስኤ ነኝ ለሰው ነው ሀገር ቤት

  • @almazkassahun8215
    @almazkassahun8215 ปีที่แล้ว

    Angolan wagaw sent new

  • @geezart8177
    @geezart8177 ปีที่แล้ว

    Telegram alat waga lemawk yelbesun

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 ปีที่แล้ว

    ልብሶቹ ጥራት አላቸው

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥርት ያለ ልብስ ስልክሽን አስቀምጭልን

  • @user-bp6tz9zc1y
    @user-bp6tz9zc1y ปีที่แล้ว

    የነጋዴ ታስረክብ አላቹ

  • @alemwondimu1452
    @alemwondimu1452 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ