ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እትዬ እጅግ 😢እንኳን ደስ ያለሽ እኔ ብዙ ግዜ አዝዤ አብሶ ወደ እየሩሳሌም ጎዞ ሳዘጋጅ እትዬ እጅግ ናት ምግብ የምታዘጋጅልን በጣም የሚጣፍጥ ልዩ ነው ሁሉ የሚወደው ምግብ ነው የምታዘጋጀው ማየት ማመን ነው እናንተም ሞክሩት ዋጋዎም በጣም ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ እትዬ እጅግ 💕💕💕 ጀምበር
Betam amesegnalew hulam selemtaberetatugn egziabhair yakbrelgn
Selkuan sechen Ethiopia selemehed endetazegageleghe.
እጅግዬ በጣም ትለያለሽ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይርዳሽ ለኔ ጀግናዬ ነሽ ልጆችሽም ይባረኩ::
ማሚዬ እጅሽ ይባረክ አድቀንማ እቀምሣለዉ ምግሽን ሀገሬ ብቻ ልግባ
እንኳን ደስ እለሺ የኔ እናት ሲያምር እኔ ግን አንድ ቀን ፓስታ ፉሩኖ አሰራር እንድታሳይኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ❤ በጣም ስለምወድ ስርቼ እንድበላ❤
እናቴን ነው የምትመስይኝ በጣም ነው ምወዳችሁ በጣም ባለሞያ ፣ንፁ፣ዘመናዊ ሁለገብ ❤❤ ኢትዬጲያ ስመጣ መደወሌ አይቀርም።ምሪዬም እንደዚህ አይነት ባለሞያ እናት አሳድገውሽ ታድለሻል😍😍
ደምሪኝ
እጆት ይባረክ እኔ ጋር ንፁህ ቂቤ አለ ኪሎበ500 የተነጠረ 700አበረታቱኝ የልጆች እናት ነኝ
እንኳን ደስ አለዎት እህቴ በጣም ያምራል ይደግ ይብዛ ይስፋ
እባካቸው አዲሳባ ያላቸው ማዘዝ ሰትፈልጎ እዚ አዘዙ እኔ በጣም ነው የየምወደው ምግባቸውን አንደኛ ንጽህናው 2 ሙያ አላት እኔ ክፍለሀገር ሰለሆነኩ እንጂ እና በላይክ ፍሎ በማድረግና ምግቦቸን በማዘዝ አበረታቶቸው አመሰግናለው
እጅግዬ አንቺ የኢትዮጵያ እናቶች ማሳያ ነሽ እድሜሽ እረጅጅጅጅጅጅጅም ያድርግልኝ አንድ ቀን ቤትሽን መጎብኘት አለብኝ የተባረኩ ልጆች ሰቶሻል
እንኮን ደስ አላችሁ የምወዳችሁ እናትና ልጅ ወ/ሮ እጅግ በጣም የማደንቅሽ እራስሽን ሆነሽ ነው የምትገልጭው ጎበዝ ጀግና ነሽ መጥቼ እጎበኛለሁ በርቱ እላለሁ
እንኳን ደስ አላቹ የተባረከ ቤተሰብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርች እትየ እጅጌ ጎበዝ ሴት ነሽ ልጆችሽ ሊኮሩ ይገባቼዋለ ጉልበትሽን ይባረክ ባለፈው የደወልኩልሽ ነኝ ከ Virginia እግዚአብሔር ፈቅዶ ስመጣ እጎብኝሻለሁ🥰
የጠረጴዛ ጨርቁ ያምራል ወ/ሮ እጅግ አንችነሽ የጠለፍሽው
እጅግዬ ምርዬ እንኳን ደሐና መጣቹ እጅግዬ እጅሽ ይባረክ ለምልሚልኝ
እህቴ በጣም የስራ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን ምሩ ደግሞ ደስ ትይኛለሽ
ማሻ አላህ❤️በጣም ነው እምወዳችሁ መልካምሙን ሁሉ እመኝላችኃለሁ🙏
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም የምወዳችሁ እናትና ልጅ ሺ አመት ኑሩ
እንኳን ደስ አለሽ እትዬ እጅግ ይቅናሽ ገበያሽ ክፍት ይሁን ❤
እንኳን ደስ አለሽ ምርጥ እናት
እግዚአብሄር እጃችሁን ይባርዉ ወይኔ ሲያምር ❤❤❤
Amen amen
በጣም ደስ ይላል አዘገጃጀታቹ ጽዳታቹ እንኳን ደስ አላቹ አዲስ ቤት ስለገባቹ አኔም አግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልንና ወደ አገር ስገባ ኦርደር አዝዥ እቀምስውና ኮሜት እጽፋለው
የኔ ብርቱ እናት በርችልን❤❤❤❤
Eshi bertalew lijoche
እንኳን ደስ አላችሁ ገበያችሁን ሸብ ረብ ያርግላችሁ እወዳችዃለሁ
ማሚ ወጦቹን በሸክላ ድስት ብታረጊው የበለጠ ያምራል
በርቺ እናቴ ጎበዝ ነሽ አንቺን ሳይ በጣም እበረታለሁ ብሩክ ሁኚ ምርዬ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ሜሉም ቃልዬማ አንደኛ ናት ከቤቱ ጥሎብኝ ስወዳት ልበ ንፅህናዋን ያቺኛዋን እህታችሁን ስሟን ዘነጋሁት እሷንም ይጨምራል መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ ❤
እንኳን ደስ አላችሁ ውዶቼ🙏
በጣም ያስጎመጃል
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወዳችሁ አገር ቤት ስመጣ መጣለሁ ቤታችሁ ዘመናዊትንም በጣም ነው ምወዳት ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
Amen betam des yelenal
የኔናት ጎበዝና ጠንካራ ዳርቻሽ ይስፋ ጌታ ይረዳኛል ከሐዋሳ አንቺን ለማየት መምጣቴ አይቀርም።
መልካም ስራ ይሁንላችሁ በርቱ
እንኳን እግዜር እረዳችሁ በጣም ደስ ይላልደሞ ጎመኑ ያስቀናል 😊
እጅግዬ ጎበዝ ሱቅሽማ መቀዝቀዝ የለበትም ጥሩ አድርገሻል ሁለቱንም ማከናወን ጥሩ ነው። የቤት እድሳትማ ከባድ አዲስ መስራት በስንት ጣዕሙ
በጣም ያምራል እዉነት ❤❤❤❤❤❤
ማማዩ ጉን ለጉ የባህል እቃ ሺጪ ያዋጣል ባንድ ደንጉይ ሁለት ወፍ ማለት ነው
አድራሻ ሳሪስ ከ ገበያው ወደ አደ አበባይ መ ሄጃ ዘምባባ አካባቢ
Jegna Enat betam new yemewedachu gobezoch wowowow amazing
እንካን፡ደስ፡አለሽ፡እህቴ፡ያዋጣሻል፡ጎበዝ፡አድናቅሽ፡ነኝ፡❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗💐
God bless you and your family
እንዴት ደስ ይላል ::ይልመድልዎ እንግዲህ እንቀምሳለን አዘን ብርቱ
ፍቅር ቤተሰብ ❤
መልካም የስራ ጊዜ❤
እንኳን ደስ አለሽ ደስ ይላል
ሰላም እንዴት ናችሁ በጣም ቆንጆ ነው ምግቡም ሱቁም ደይላል ተባረኩ
የዲምፅ ጥራት የለውም በርቺ እጂግ ሙያ አለሽ
Wow betam des yilal kidus Rufaeil be bereket yimulalot ❤
እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ንፅህ ሰው ነሽ ወደፊት አገሬ ስገባ አገኝሻለሁ
እጂግ በጣም ጎበዝ
ውው ምግቡ ደስ ሲል እጅ ይባርክ
Wow congratulations am so happy for you keep up the good work and I wish good luck
🇪🇷 🇪🇷Eritrea 🇪🇷 ♥️ ❤️ 😍 💖
በድጋሚ በኮመንት መጣው አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ነበር እኔ የምኖረው ናይሮቢ ነው እና የባልትና ውጤቶችን እና አንዳንድ ባህላዊ ነገሮችን አየተረከብኩኝ እዚ ለመሸጥ እና ብናወራ ደስ ይለኛል
ሰላም.አሕቴ,,አኔ.በጥሩ.ሁኔታ.አቀርብልሻለው
How can we contact you?@@matramatta8167
Ere egigiya gira eyegebage neber programshe yemiketatelew yinin eyayew teredawe Ethiopia meonu egishe yibarek
When will come to addis I will order specially dorowot other's to I'm ur followers I'm proud about ur job thanks for all mum 🎉🎉
Fetari yimesgn enkuan egzihabher redachu
❤❤❤❤ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ሁሌም ምከታተላቹ ❤❤❤❤
Jegena enate ersone saye betam enekakalew edeme ketena yabzalwote ❤❤❤
Betam gobez egegya balfew kongo agelgel sertshlnal amesgnenal egesh yebatek.
እንኳን ደስ ኣሎት እጅግዬ❤
Betam amesegnalew
በአይኔብቻ ጠገብኩ ያለም ያርገው አንድቀን መጥቼ እጎበኛለሁ እውነትም እጅግ ሙያ
እጅጋየሁ የስቁን ምርቃት እልጠራሽንም የቤቱን ምርቃት እንጠብቃለን
Congratulations momi; anese yale agelegel ale ende le 8 or 10 sew
Allah Tena keadme gar yestesh ye legishin Tedar yetebarkewen yestat 1 Ken inshallah aAyeshalehu
ስመጣ ሳላይሽ አልቀርም እጅግዬ የሰሩ እጆች ይባረኩ ከአውሮፓ ነኝ
እንኳን ደስ ያላችሁ🎉🎉
Enamesgnalen
ምርዬ ለአዲስ አመት የሚሆን የአበሻ ልብሶች ብታሳይን ከነ ዋጋው🙏🙏🙏
i am mesmerized by her beauty. yene gobez enat betam new mtamriw🥰 I'll come and say hi when i come to Ethiopia
Pla do and thank you
ኦ እናመሰግናለን❤❤❤❤
ለዚህ ዝግጅት አጠቃላይ ሒሳቢ ስንት ነው??
betam new yemwadach and ken ebta hu metcha eblalew abrachu❤
Gobez enat des setlu egzeabher yebarcachu
god bless you and ur family
እንኳን ደስ ያላችሁ፡፡ ነገር ግን ቅር ተሰኝቼአለሁ፣ እዚያው ሳሪስ ከሆነ ለምን አልተጠራንም?
Ere bek bey ezaw kehonshema
ትንሻን መሶብ ባገኝ ደስ ይለኛል ለ እንጀራ ቁርጥ
በጣም ያምራል አዚህ ለይ እነዴት ልተደርሺ ቻልሽ
ዉይ ሲያምር
ቤት ለምቦሳ ብለናል በርቱ እትዬ እጅግ።💚💛❤
Yene balemoya beretulegn
የፖስታ ፋርኖ አሰራር አሳይን ማሚ
ወይኔ ምግብ ምራቄን ዋጥኩ እ
መጥቼ እጎበኞለው❤❤❤
Congratulations 🎉🎉
Rekebotu yet agegnalehu emfelegew nw please
ስልክ አስቀምጡ
ዋዉዋዉዋዉ❤❤❤❤❤❤❤
Betam yamrale❤❤❤
የአበባ ባዙ እና የሲኒ ረከቦት የባህሉ ስንት ነዉ
Wddddddd new madergish germen new yemnorew and qen idersishalehu
Enkan des alachu
Congratulation 🎉❤
Wey mlami pwpede seferi texegeteshpal y mamo sefer lij negh wechi negh semexa emexalew laz berchi
🙏🥰🥰
በትንሹ ለስንት ሰው የሚሆን order ነው ምትቀበሉት? ወይስ መጠን የለውም?
Ye enem teyake new teneshe yemibalew agelegel lesente sew yehonal????
ጎበዝ
Enkan des ahlceu🎉🎉🎉
በጣም ያምራል❤❤❤
እናመሰግናለን
❤❤❤
Bravo ❤
ምርየ በናትሽ ለበአል የምትሆን የምግብ ማቅረብያ መሶብ ንገሪኝ እገዛለሁ
Eshi enasayalen
🥰🥰🥰
🎉
Mommy congrats. Can I have the address pls??
አድራሻቹ
👍👍👍❤❤❤
እትዬ እጅግ 😢እንኳን ደስ ያለሽ እኔ ብዙ ግዜ አዝዤ አብሶ ወደ እየሩሳሌም ጎዞ ሳዘጋጅ እትዬ እጅግ ናት ምግብ የምታዘጋጅልን በጣም የሚጣፍጥ ልዩ ነው ሁሉ የሚወደው ምግብ ነው የምታዘጋጀው ማየት ማመን ነው እናንተም ሞክሩት ዋጋዎም በጣም ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ እትዬ እጅግ 💕💕💕 ጀምበር
Betam amesegnalew hulam selemtaberetatugn egziabhair yakbrelgn
Selkuan sechen Ethiopia selemehed endetazegageleghe.
እጅግዬ በጣም ትለያለሽ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይርዳሽ ለኔ ጀግናዬ ነሽ ልጆችሽም ይባረኩ::
ማሚዬ እጅሽ ይባረክ አድቀንማ እቀምሣለዉ ምግሽን ሀገሬ ብቻ ልግባ
እንኳን ደስ እለሺ የኔ እናት ሲያምር እኔ ግን አንድ ቀን ፓስታ ፉሩኖ አሰራር እንድታሳይኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ❤ በጣም ስለምወድ ስርቼ እንድበላ❤
እናቴን ነው የምትመስይኝ በጣም ነው ምወዳችሁ በጣም ባለሞያ ፣ንፁ፣ዘመናዊ ሁለገብ ❤❤ ኢትዬጲያ ስመጣ መደወሌ አይቀርም።ምሪዬም እንደዚህ አይነት ባለሞያ እናት አሳድገውሽ ታድለሻል😍😍
ደምሪኝ
እጆት ይባረክ እኔ ጋር ንፁህ ቂቤ አለ ኪሎበ500
የተነጠረ 700አበረታቱኝ የልጆች እናት ነኝ
እንኳን ደስ አለዎት እህቴ በጣም ያምራል ይደግ ይብዛ ይስፋ
እባካቸው አዲሳባ ያላቸው ማዘዝ ሰትፈልጎ እዚ አዘዙ እኔ በጣም ነው የየምወደው ምግባቸውን አንደኛ ንጽህናው 2 ሙያ አላት እኔ ክፍለሀገር ሰለሆነኩ እንጂ እና በላይክ ፍሎ በማድረግና ምግቦቸን በማዘዝ አበረታቶቸው አመሰግናለው
እጅግዬ አንቺ የኢትዮጵያ እናቶች ማሳያ ነሽ እድሜሽ እረጅጅጅጅጅጅጅም ያድርግልኝ አንድ ቀን ቤትሽን መጎብኘት አለብኝ የተባረኩ ልጆች ሰቶሻል
እንኮን ደስ አላችሁ የምወዳችሁ እናትና ልጅ ወ/ሮ እጅግ በጣም የማደንቅሽ እራስሽን ሆነሽ ነው የምትገልጭው ጎበዝ ጀግና ነሽ መጥቼ እጎበኛለሁ በርቱ እላለሁ
እንኳን ደስ አላቹ የተባረከ ቤተሰብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርች እትየ እጅጌ ጎበዝ ሴት ነሽ ልጆችሽ ሊኮሩ ይገባቼዋለ ጉልበትሽን ይባረክ ባለፈው የደወልኩልሽ ነኝ ከ Virginia እግዚአብሔር ፈቅዶ ስመጣ እጎብኝሻለሁ🥰
የጠረጴዛ ጨርቁ ያምራል ወ/ሮ እጅግ አንችነሽ የጠለፍሽው
እጅግዬ ምርዬ እንኳን ደሐና መጣቹ እጅግዬ እጅሽ ይባረክ ለምልሚልኝ
እህቴ በጣም የስራ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን ምሩ ደግሞ ደስ ትይኛለሽ
ማሻ አላህ❤️በጣም ነው እምወዳችሁ መልካምሙን ሁሉ እመኝላችኃለሁ🙏
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም የምወዳችሁ እናትና ልጅ ሺ አመት ኑሩ
እንኳን ደስ አለሽ እትዬ እጅግ ይቅናሽ ገበያሽ ክፍት ይሁን ❤
እንኳን ደስ አለሽ ምርጥ እናት
እግዚአብሄር እጃችሁን ይባርዉ ወይኔ ሲያምር ❤❤❤
Amen amen
በጣም ደስ ይላል አዘገጃጀታቹ ጽዳታቹ እንኳን ደስ አላቹ አዲስ ቤት ስለገባቹ አኔም አግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልንና ወደ አገር ስገባ ኦርደር አዝዥ እቀምስውና ኮሜት እጽፋለው
የኔ ብርቱ እናት በርችልን❤❤❤❤
Eshi bertalew lijoche
እንኳን ደስ አላችሁ ገበያችሁን ሸብ ረብ ያርግላችሁ እወዳችዃለሁ
ማሚ ወጦቹን በሸክላ ድስት ብታረጊው የበለጠ ያምራል
በርቺ እናቴ ጎበዝ ነሽ አንቺን ሳይ በጣም እበረታለሁ ብሩክ ሁኚ ምርዬ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ሜሉም ቃልዬማ አንደኛ ናት ከቤቱ ጥሎብኝ ስወዳት ልበ ንፅህናዋን ያቺኛዋን እህታችሁን ስሟን ዘነጋሁት እሷንም ይጨምራል መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ ❤
እንኳን ደስ አላችሁ ውዶቼ🙏
በጣም ያስጎመጃል
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወዳችሁ አገር ቤት ስመጣ መጣለሁ ቤታችሁ ዘመናዊትንም በጣም ነው ምወዳት ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
Amen betam des yelenal
የኔናት ጎበዝና ጠንካራ ዳርቻሽ ይስፋ ጌታ ይረዳኛል ከሐዋሳ አንቺን ለማየት መምጣቴ አይቀርም።
መልካም ስራ ይሁንላችሁ በርቱ
እንኳን እግዜር እረዳችሁ በጣም ደስ ይላል
ደሞ ጎመኑ ያስቀናል 😊
እጅግዬ ጎበዝ ሱቅሽማ መቀዝቀዝ የለበትም ጥሩ አድርገሻል ሁለቱንም ማከናወን ጥሩ ነው። የቤት እድሳትማ ከባድ አዲስ መስራት በስንት ጣዕሙ
በጣም ያምራል እዉነት ❤❤❤❤❤❤
ማማዩ ጉን ለጉ የባህል እቃ ሺጪ ያዋጣል ባንድ ደንጉይ ሁለት ወፍ ማለት ነው
አድራሻ ሳሪስ ከ ገበያው ወደ አደ አበባይ መ ሄጃ ዘምባባ አካባቢ
Jegna Enat betam new yemewedachu gobezoch wowowow amazing
እንካን፡ደስ፡አለሽ፡እህቴ፡ያዋጣሻል፡ጎበዝ፡አድናቅሽ፡ነኝ፡❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗💐
God bless you and your family
እንዴት ደስ ይላል ::ይልመድልዎ እንግዲህ እንቀምሳለን አዘን ብርቱ
ፍቅር ቤተሰብ ❤
መልካም የስራ ጊዜ❤
እንኳን ደስ አለሽ ደስ ይላል
ሰላም እንዴት ናችሁ በጣም ቆንጆ ነው ምግቡም ሱቁም ደይላል ተባረኩ
የዲምፅ ጥራት የለውም በርቺ እጂግ ሙያ አለሽ
Wow betam des yilal kidus Rufaeil be bereket yimulalot ❤
እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ንፅህ ሰው ነሽ ወደፊት አገሬ ስገባ አገኝሻለሁ
እጂግ በጣም ጎበዝ
ውው ምግቡ ደስ ሲል እጅ ይባርክ
Wow congratulations am so happy for you keep up the good work and I wish good luck
🇪🇷 🇪🇷Eritrea 🇪🇷 ♥️ ❤️ 😍 💖
በድጋሚ በኮመንት መጣው አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ነበር እኔ የምኖረው ናይሮቢ ነው እና የባልትና ውጤቶችን እና አንዳንድ ባህላዊ ነገሮችን አየተረከብኩኝ እዚ ለመሸጥ እና ብናወራ ደስ ይለኛል
ሰላም.አሕቴ,,አኔ.በጥሩ.ሁኔታ.አቀርብልሻለው
How can we contact you?@@matramatta8167
Ere egigiya gira eyegebage neber programshe yemiketatelew yinin eyayew teredawe Ethiopia meonu egishe yibarek
When will come to addis I will order specially dorowot other's to I'm ur followers I'm proud about ur job thanks for all mum 🎉🎉
Fetari yimesgn enkuan egzihabher redachu
❤❤❤❤ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ሁሌም ምከታተላቹ ❤❤❤❤
Jegena enate ersone saye betam enekakalew edeme ketena yabzalwote ❤❤❤
Betam gobez egegya balfew kongo agelgel sertshlnal amesgnenal egesh yebatek.
እንኳን ደስ ኣሎት እጅግዬ❤
Betam amesegnalew
በአይኔብቻ ጠገብኩ ያለም ያርገው አንድቀን መጥቼ እጎበኛለሁ እውነትም እጅግ ሙያ
እጅጋየሁ የስቁን ምርቃት እልጠራሽንም የቤቱን ምርቃት እንጠብቃለን
Congratulations momi; anese yale agelegel ale ende le 8 or 10 sew
Allah Tena keadme gar yestesh ye legishin Tedar yetebarkewen yestat 1 Ken inshallah a
Ayeshalehu