ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዛሬ ወንዲሜ የወንዲሜ ሰርግ ነው በስደት ላይ ሆኘ አብሬው ስላልሆንኩ በጣም ከፍቶኛል እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ እስኪ
ዉይየኔዉድ የኔም የባለፈዉ እሁድነበር ወላሂ በጣም ይገርማል ሴትዩታማ ሆስፒታል ነበርኩእኔ
እንኳን ደስ አለሽ
ዉይ ይህን ስሜት እኔም የዛሬ ወር ቀምሸዋለሁ አይዞሽ እህት የኔኮ ዛሬ አጠቡ አልሃምዱሊላህ
እንኳን ደሥ አለሽ ዉድ
ሴቶች ክብር ይገባቸዋል የምትሉ እስት 👍👍👍 march 8❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን የኛዎቹ
Nber dero kre yset lig kiber
A
Ewnet new
😍😍😍😍😂
😍happy womens day😍 ሴት ማለት እናት ሴት ማለት እህት ሴት ማለት ሚስትህ ሴት ማለት ሀገርሴት ማለት ሁሉም ነገር ናት ዋጋ ክፈልላት።
እንከዋን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ መልካም የፆም ጊዜ ይሁንላችሁ በያላችሁበት ወዳጆች
እንኳን. አብሮ. አደረሠን
እንኳንአብሮአደረሠን
አሜን ለአንቺም
እንኳን አብሮ አደረሰን ላንችም ውዴ
Amen Amen Amen enkan Abro adrsen
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሁ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን/፫/ለይኩን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏😍😍😍
አሜን አሜን
አሜን
@@የሠፈሯልጅነኝe
እንቅልፌ መጥቶ ቁጭ ብየ ስጠብቅ ነበር የተዋሕዶ ልጆች መልካም የአብይፆም ይሁንልን ፈጣሪ ፀሎታችንን ሠምቶሐገራችንን ሠላም ያድርግልን
እስኪ እደኔ የኛዎች ጥሩ ቦታ እዲደርሱ የምትመኙላቸው ግጩኝ
👏👍👍👍👍👍👍👍❣️❣️❣️❣️💜💜💜💜❤❤❤❤
ይሄን ኮሜንት ምታንቡ ኦርቶዶክሳኒዋን በሙሉ እንኳን ለታላቁ ለአብዬ ጾም በሰላም አደረሳቹ አደረሰን አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን
አሜን እንኳን.አብሮአደረሰን
AmenAmen
አሜንአሜንአሜን እንኳንአብሮአደረስን
ቲቸር ሂወትን እንደኔ ሚወዳት አለ እስኪ አሳዪኝ
እንደሷ አይነት መምህር ቢያጋጥመኝ ኖሮ የሰላም ሚኒስተር እሆን ነበር ዛሬ
እኔ
@@ኤፍራታትኩ እኔ እራሱ መምሮቼን ሳስብ መቼም አይገናኙም ተምሬ ይው የመዳም ሸቃላ ሆኜ ተገኘው ክክክክ
መምህርሯ ደስ ሥትል ሁሉም ተማሪ ካሥተማሪው ጋ እንዴህ ቢግባባ እንዴት ደሥ ይልነበር
ጎሽ ስለ አረብ አገር ማውራታቹ መስራታቹ በጣም አሪፍ ነው
ፍዝዝ ብዬ እያየሁ ሳላዉቀዉ አለቀ እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳዊት እምነት ተከታዩች መልካም ፅም
እኳንም ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰን
አሜን 3
አሜን.እንኳን.አብሮአደረሰን
ለዶክተር አብይ ነው ሰምተሻል
አስተማሪዋ በጣም ነው ደስ የምትለው የእውነት ሁሉም አስተማሪዎች ሀላፊነታቸውን እንደዚህ ቢወጡ ተማሪዎችን የሚፈልጉትን ይሆናሉ
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም አደረሣድሁ
እንኳን አቡሮአደረሠንግንአረቡሀገርሁነንእደትመፆምእንችላለንቡቻእግዚቡሔርላገራችያቡቃንእጂእንፆማለን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን💒💒💒💒
ኦው ዛሬ አንደኛ ሆንኩ 👍 የኛ ምርጥ ድራማ። እኔም የአረብ ሃገር ስደተኛ ነኝ ለሃገርሽ ያብቃሽ በሉኝ እስኪ 😥 ከናፈቀችኝ እናቴ ጋር ለመገናኘት 🙏
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም አረሳችሁ❤️💒
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ😘😘😘
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
እኔ እኮ እሁድ እርቆብኝ እርእ ተው ረዘም አርጉልን ረዘም ይበል የምትሉ እስቲ የት ናችሁ 🤒🤒🤒
I Love You 😘💋💖❤
Ye areb ager setoch gn zm blewu yemayawukutn eyetelekeleku duket nw mimeslut
@@Nur-rc7sd እኛን አይወክልም እናት ዱቄት ለወፍጮ ቤት ብለናል
@@እኔማለትያውእኔነኝ yawu nesh baksh ye mersa balager
@@Nur-rc7sd አፍሽ ይገማል እናት ጸጂ ሰገጤ 😤😤😤😤
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች በሙሉ እንኳን ለጌታችን የመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ዓብይ ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ ። መልካም ፆም🙏 ለፆም የሚሆኑ የንስሐ መዝሙር ወደ እኔ ቻናል በመግባት አድምጡ ።ስለ ሀገራችን ሰላም ስለሕዝባችን ፍቅር ምምህረትን እንለምን መልካም ፆም በድጋሚ😘🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@@rohemayemaryam9753 AmenAmen Ameb😘❤🙏
ስደተኞች እህቶቸ አሏህ ከናተጋ ይሁን
SELME🌷🌷🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አሚንንን ያረብ
አሚን
አሚንንንን
አሚሚሚንንንንን
ሁላችሁም የሰባቹትን አላህ ያሳካላቹ
አሚንን
ወይ💯❤👍👍
በጣም እናመሰግናለን ደቂቃ ሰለጨመራችዉልን 🙏🙏❤❤❤
የዛሬው በጣም ትምህርት አለው አንድ ቦታ ለመድረስ አንድ ቦታ መነሳት አለብን ትክክል እኛ ሀረብ አገር ላለነውም ትልቅ ትምህርት ነው እውነት እናመሰግናለን
ዉድ የተዋሂዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም በሰላም አደርሳችሁ ፆሙን የበርከት ያድርግልን አሜን ፫
እረ ከአረብ የተመለሽዋ ልጅ ምንድነው አይንሽ ላይ ቀይ ስር የመሰለ ለቅልቀሽ እኛን አወክልም እኛ ከአርብ ሀገር ስንመለስ ወድያው ነው ፊታችን ሚጠቋቁረው እሱን ካራክተር ነው መስራት ያለብሽ እጅ ዝም ብለሽ ዱቄት አትለቅለቂ
ትክክል
ክክክክ
Yes
😂😂😂😂
ክክክክክክ
የኛዎቹ እንኳን ደህና መጣችሁ 😘😘ማነው እንደ እኔ ስደት ምርር ያለው😢
አይዞሸ እህቴ
ፆሙ የስላም የፍቅር ያርግልን አሜን
ወቶ ከመቀረተ ይሰውረን 😢 ወድሜ ተሰዶብኝ😢 በሀሳብ በጭቀት ላይ ነኝ😢በሰደት ላይ 😢😭 ጭንቅ በሎኛል😭 በፀሎት አሰቡኝ እህት ወድሞቼ😢 ሰላም እድገባልኝ😢
የኔም ወንድም የረቢ በሰላም የስገበቸው
Ayizoshi eyite.huulumi yalifali
አይዞሽ
አይዞሽ በሰላም ያገናኛቹ
@@ሁስናነኝጉራጌዋ አሜን
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሠን
@@ወለተጻዲቅ-ዐ5ቸ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አስኬ ለሴቶች ክብር ይገባል የምትሎ የት አላችሁ
የኛዎቹ እንኳን በደህና መጣቹ 👍🇪🇹ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይህን 🇪🇹🇪🇹❤❤
እኩዋን አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች ለዚህ ለታላቁ አብይ ፆም መልካም ሳምት መልካም ፆም
እኔ ሙስሊም ነኝ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ውዶቼ መልካም ጾም ♥♥
ውዴ እናመሰግናለን
ምንማለነው ሙስሊም ሁነሽ እኩን አደራሳችሁ አይባልም ሀራምነው እረሙስሊሞች አላህን እንፍራ
@@saeedsaeed2742 የአሰተሳሰብ ጭቃ ማለት እንዳንቺ ያሉት ናቸው
Enamsgnalen Mar nger
@@saeedsaeed2742 አወይ አፈር ብይ አችከቱ ድጋይ እራስ
በሳምንት ሁለት አድርጉ ስወዳችሁ የተለየ ነው😘😘😘😘😘
አሉ እንጂ የኛ አስተማሪዎች እንኳን እንደ ጓደኛ ሊያማክሩን ከጎናችንም ለአንድ ደቂቃ አይቆምም
አሜን አሜን አሜንእንኳን አብሮ አደርስ መልካም ፆም ይሁንልን ፁሞ ለመግደፍ ያብቃን አስጀምሮ በስላም ያስፈፅምልን ውድ የተዋህዶ ልጆች
እንኳንም ለአብይ ፆአ በሰላም አደረሳቹ
እንኳን አደረሳቹ የክርስትና እምነት ተከታዮች ለፆሙ
እንኳን ዳና መጣችሁ የኛዎች ሥራ በትክክልና አማራጭ (4)1//2የኛ ውድድድድድድድድድድድድድድ
ስለ ስደት ማውራታችሁ ተመችቶኛል ምርጦችየ ሁሌም በጉጉት እንጠብቃችኃል
አንድ እና ሁለት መልስ ናቸው የአረብ ሀገር ሂወት ከባድ ነው ጎደሎው ብዙ ነው ሞልቶ አይሞላም እድሜያችሁ ሳያልፍ ቶሎ መግባት ነው
እረ እኔ ጤነኛ ነኝ ሥምንት አመቴ ደሥተኛ ነኝ ብቻ ፈጣሪ በሠላም የሸኙኝን ቤተሠቦቸን ማዬት ነዉ እስኪ ጸልዩልኝ ፕሮሰስ ጀምሬኘለሁ ቶሎ ቢአልቅልኝ ቤተሠብ እስከአገኝ ቸኩያለሁ
እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሺ
@@tamriii3327 አሜን ዉድ
ሥትወርሆነሺ ከተመዘገብሺ ቆየሺደ
@@mami3137 ገና ሁለት ሣምንቴ ነዉ በ25 አምስት ቀን ትጠራላችሁ ብለዋል ኡነት ቢሆን
አሜን እክዋን አደረሣችሑ በየትም አለም ያላችሑ የተዋሕዶ ልጆች
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደርሰን ፀሙ የንሰሃ የይቅርታ ይሁንልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ አድስ ሰው አየሁ ልበል ወይስ አይኔ ነው
የኛዋች በጣም ነው ምወዳቹ፡፡
በጣም ሀሪፉ ሀሳብ ነው የኛ የአርብ ሀገር ሲቶች
እኔ አስር አመቴ ምንም የለኝም መቼ እንደምሄድ አገሬም አላቅም እግዚአብሔር ይመስገን በ 20 አመቴ መጣው ይኸው 30 ቆጥሬ ቁጭ እግዚአብሔር ይመስገን ጤነኛ ነኝ ሰራለው እስካለው እናቴን ረዳለው
Ayezoshi eheta keze buhala limeyaze mokeri wanawe selame tena yesetene fetar
@@السيفالسيف-ن5ح አሜን 🤲 ለሁላችን ጤናውን ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🤲
አይዞሽ የኔ እህት ግን ለራስሽም አስቢ እናትሽንም እርጂ ግን ግማሹን ለእናትሽ ስታደርጊ ግማሹን ደግሞ ለራስሽ አጠራቅሚ ድንገት እንኳን ብትያዢ የሆነ ነገር ሊኖርሽ ይገባል በርቺ
@@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ እሽ እማ አይ የየቤታችን ቀዳዳ ብዛቱ ግን ተመስገን ነው 🤲
እንኳን ሰላም መጣችሁ የኛወች😘😘❤ ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው 😘😘😘 በቃ ዛሬ አደኛ ነኝ
የኛዎቹ እንኳን በደና መጣችሁ የኛ የሁላችንም ታሪክ😘
💌💌
የሀይሌነ የሎሚ አድነቅ ነኝ
አይ ዴቪ በጣምነው ያሳከኝ ለዚህነው የጠራሽኝ አላለም😂😂😂😂😂አለምየ በቅናት እንዳትሞቺ 😂😂😂😂😂
አሪፋ ትምርት ነዉ ቀጥሉበት በተለይ አረብ አገር ላለን
ክክክክክክ ሁሉም አንደኞ የኮሜንት ውድድር አለባችሁ ዋይ ድራማውን አይታችሁ አስተያየት ስጡ
በጣም እንጅ እኔ እደ ሳራ ነኝ 8 አመት ሆነኝ ምንም ለኔ ምለው 5 የለም ፈጣሪ ይመስገን የቤተሰቦቸ ደስ ነው እሚያስደስተኝ ለነሱ ነው ምኖረው ❤️በ ስቃይ አሳድገውናል ውለታቸው ተከፍሎ ባያልቅም የቻልኩትን እያደረኩላቸው ነው ዘንድሮ 2013 መጨረሻ እገባለሁ ብያለሁ እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ እ
ያሣካልሽ ውዴ ሠላም ግቢ
ማሥመሠል ይብቃ ለሀና የምታግዜት መምህር ይህን ያክል የሚያደርግ መምህር የለም over.acting ድራማዉን ያበላሸዋል መምህሮቻችንን እናቃዋለን
ምርጦች ሎሚ ውስጤ ነሽ
ዊይ የኛወች ስወዳችዉ አላህ ይጠብቃችሁ ሁለንም ከናተ ማማር ይቻላል የኔወዶች
እኩን ደህናመጣችሁ በጉግት ነበር ስጠብቀዉየነበረዉ የኛወች😍😍😍😘
የመምህሪቱን የፀጉር እስታይል ስወድላት ከእርጋታዋጋ 🌹❤😘
በጣም ድስ @4👍👍
እራስዋን በሰላም ይዛም መምጣቷ ትልቅ ነገር ነው አየሽ አረብ ሀገር መሄድ ሁሉንም ነገር አልጋ ባልጋ ሆኖ ማግኘት አይደለም ዛሬ እስዋ ለብሳ መታየቷ ብዙ ችግርንና ውጣውረድን ፈተናን በውስጥዋ አምቃ ያልተናገረችው ነገር ይኖራታል ሰዎች ችግርን ሁሉ ተቋቁመው ሰርተው ለቤተሰብ ትንሽ ሳቲም ሲልኩ የተመቻት ይመስልና ሌላዋም ተነስታ እኔም ሄጄ እደስዋ ሰርቼ ቤተሰቦቼን እረዳለሁ ይሉና ያለ የሌለ ወይም ተበድረው ይሄዱና የእስዋንም ያህል በሰላም እጅና እግር ይዞ መምጣት ይቅርና ደበዛቸው ጠፍቶ እደወጡም ይቀሩና ለቤተሰብ የዘላለም ፀፀት ሆነው እደወጡ ይቀራሉ ብቻ ይቅር ያረብ ሀገር ኑሮ ተወርቶ አያልቅም የኔ ቆጆ እስዋም እጅና እግርዋን ይዛ መምጣቷን እግዚአብሔር ታመስግን እዲሕም ተሰርቶ ይኖራልና ደሞ እኛዎችን በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ ብያለሁ።ማን እዳገር ማን እደናት ይባል የለም ።
እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ
ከተለቀቀገና አንድ ሠከንድ ነዉ የሆነዉ ግን ስልሳ ሶስት ሠዉ አይቶታል 😲አዳሜ ሁላ በር ናችሁ ልበል🤔
ክክክክክክክክክ
😁
ውዶቸ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል አባቴን ሾርጣ ያዘው አሉኝ አሁን ዱአ አድርጉልኝ በሰላም እድገባልኝ
የኔሚስኪን አይዛሺ
አይዞሽ ዉደ የኔንም ወንድም ያዙብኝ😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍ ስደት አይኑ ይጥፋ
@@ቲጂነኝስደተኛዋሀገሬንናፋ አላህ ይርዳቸው ያረቢ በጣም ነው የጨነቀኝ በሰላም ለአገራቸው ያብቃቸው😭😭😭😭😭
@@AaAa-zz2dh አሜን ዉደ
Minal sira besru engnihi yetrgmu policesoch
Araa betam des yemil now betam unkan telik somachin aderesachuu zem beyee eyayaow sal awqe halake hulachum igezabher yetebikachu
እረ ፀጋ አረጋጊው ክክክክ
ወንዶችን ሁልጊዜ ጥፋተኛ እና ሀላፊነት የማይሰማቸው አድርጎ ማሳየት ተገቢ አይደለም፡፡ለማህበረሰባችን ወሳኝ አካል ናቸው!!!!!!!!
ዛሬ ወድሜ የሴት ልጅ አባት ሁኑ በጣም ደሰብሉኛል
የኛወቹ እንኳን ደህና መጣችሁ
የኛ የሁላችን ታሪክ አድናቂነኝ
WOW laka ize nachu
እየነቀልሺ ነው አላለም የአለም ነገር ምስኪን
እፉ ትዝታ እኔም አረብ አገር ሳልመጣ ፀጉርቤት ሰልጥኘ ጨርሽ ተቀጥሬ እሰራ ነበር እና ከደመወዙ ይልቅ እሚሰጠኝ ቲብ በጣም ያስደስተኝ ነበር በቀን እስከ መቶ ብር አገኝ ነበር ስራ ሲኖር ሲኖር አቤት ደስታየ ወደር የለውም ነበር ደመወዜም ጥሩ ነበር የራስን ከፍቸ የመስራት እድሉ ሁሉ ነበረኜ እድሌ ሆነና አረባገር መጣሁ አይ አሁላን ይቆጨኛል 😥😥😥😥
Sarye ayizosh. Hulachihum yemitiwededu nachihu. bertulige.
የዛሬው በጣም እጅግ አስተማሪ ነው ሳራ ላይ ያለው ችግር የሁሉም ስደተኛ ሴቶች ችግር ነው ብየ አስባለሁ ።ማድረግ ያልፕባት በሃግርዋ ጠንክራ መስራት ለሌሎች ምሳሌ መሆን ;/አሰሩዋ ትልቅ ምሳሌ ናት ብየ አናለሁ ።አስተማሪዋ ግን ሳላመሰግናት አላልፍፍም ሃገር ገንቢ ናት ;-) ድራማ ቢሆንም !
ሀገር ናፈቀኝ ❤😭🇪🇹👈
🤔ያለመ ቅናት 😃😃 አይጣል 😂 ተጨረጨረች😢😃😃 ያኔ ሲለምንሸ 😂 ዛሬ በተራሸ🤨 ተለምኝዋለሸ😜🤣
ሎሚ ፈታ እያለች ስለሆነ ደስ ብሎኛል
ሀረብ ሀገር የሰራ ሰው ብቻ ነው ሚግባባው ስላዩት የኛ ማህበረሰብ ግን አስቸጋሪ ነው
በጣም እወዳችሁ አለሁ የኔጀግኖይ በርቱ
ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆች እኳን ደና መጣቹ💚💛❤
እንካንለታላቁለአብይጾምበሠላምአደርሣችሁ ጾሙንየሠላምየፍቅርየጤናያድነት ያድርግልን እግዛብሔርአምላክጭካኔንናዘርኝነትንያጥፋልን
Welcome welcome my favorite kids continue the good job God bless💚💛❤💚💛❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏
በጣም ጥሩ ነው በርቱ
እናመሠግናለን👍👍👍
enkuan abro aderesen ye tewahido lijoch somun ye andinet,ye fikir,ye selam,ye bereket yargilin ✟✟✟
ማነው እደኔ የሚወዳቸው
ፍዝዝ ብዬ እያየው አላለቀብኝም ሳላቀው ውይ እረ ሰአት ጨምሩልን
ቀጥሉበት የኔ ዉዶች
ሠላም ለናተ ይሁን የኛዎች ሎሚዬ 1 እና 2 መልስ ናቸው
Selm enkwan dena metachu wedochi zares dakikaw tiru now 😘😘😍😍😍🙏
ከአርብ ሀገር የተመለሽው የሎሜ ጓድኛ ምንድነው እንደዚህ መለቅለቅ ከአይንሽ ስር ያለውን ኤች ሀርብ ሀገር ያለች ሴት አትወክም አታስደቢን 😏😏😏
ይሄን ድራማ እንደኔ የሚወደው እስቲ ላይክ በተለይ ሎሚን እና ፍቅርን
እስት የኛዎችን እደኔ የምቶዱ
እንኳን በሰላም መጣችሁ
እኔም ለእራሱ በዓላማየ በጣም እምታታለው ለቤተሰቤ ምን ብሰራ አረካቸዋለዉ እላለሁ______________
Well come yegnwachu
የኛዎች በጣም ነው እምወዳቹ የነ ሎሚ እና ሳራ ኣሰሪ በጣም ለዋህ ናት እንደ እናት
እዉነት ነው ከሰሩ የማይቀየር ነገር የለም ግን ጠንክሮ ከሠሩ ነው
ወደሽ እና ፈቅደሽ ኣሻንጉሊት ስለሆንሽልን ኣለች ሉሚ ከከከከከ
ዛሬ ወንዲሜ የወንዲሜ ሰርግ ነው በስደት ላይ ሆኘ አብሬው ስላልሆንኩ በጣም ከፍቶኛል እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ እስኪ
ዉይየኔዉድ የኔም የባለፈዉ እሁድነበር ወላሂ በጣም ይገርማል ሴትዩታማ ሆስፒታል ነበርኩእኔ
እንኳን ደስ አለሽ
ዉይ ይህን ስሜት እኔም የዛሬ ወር ቀምሸዋለሁ አይዞሽ እህት የኔኮ ዛሬ አጠቡ አልሃምዱሊላህ
እንኳን ደሥ አለሽ ዉድ
እንኳን ደስ አለሽ
ሴቶች ክብር ይገባቸዋል የምትሉ እስት 👍👍👍 march 8❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን የኛዎቹ
Nber dero kre yset lig kiber
A
Ewnet new
😍😍😍😍😂
😍happy womens day😍
ሴት ማለት እናት
ሴት ማለት እህት
ሴት ማለት ሚስትህ
ሴት ማለት ሀገር
ሴት ማለት ሁሉም ነገር ናት ዋጋ ክፈልላት።
እንከዋን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ መልካም የፆም ጊዜ ይሁንላችሁ በያላችሁበት ወዳጆች
እንኳን. አብሮ. አደረሠን
እንኳንአብሮአደረሠን
አሜን ለአንቺም
እንኳን አብሮ አደረሰን ላንችም ውዴ
Amen Amen Amen enkan Abro adrsen
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሁ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን/፫/ለይኩን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏😍😍😍
አሜን አሜን
አሜን
@@የሠፈሯልጅነኝe
እንቅልፌ መጥቶ ቁጭ ብየ ስጠብቅ ነበር የተዋሕዶ ልጆች መልካም የአብይ
ፆም ይሁንልን ፈጣሪ ፀሎታችንን ሠምቶ
ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን
እስኪ እደኔ የኛዎች ጥሩ ቦታ እዲደርሱ የምትመኙላቸው ግጩኝ
👏👍👍👍👍👍👍👍❣️❣️❣️❣️💜💜💜💜❤❤❤❤
ይሄን ኮሜንት ምታንቡ ኦርቶዶክሳኒዋን በሙሉ እንኳን ለታላቁ ለአብዬ ጾም በሰላም አደረሳቹ አደረሰን አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን
እንኳን አብሮ አደርስን
አሜን እንኳን.አብሮአደረሰን
AmenAmen
አሜን
አሜንአሜንአሜን እንኳንአብሮአደረስን
ቲቸር ሂወትን እንደኔ ሚወዳት አለ እስኪ አሳዪኝ
እንደሷ አይነት መምህር ቢያጋጥመኝ ኖሮ የሰላም ሚኒስተር እሆን ነበር ዛሬ
እኔ
@@ኤፍራታትኩ እኔ እራሱ መምሮቼን ሳስብ መቼም አይገናኙም ተምሬ ይው የመዳም ሸቃላ ሆኜ ተገኘው ክክክክ
መምህርሯ ደስ ሥትል ሁሉም ተማሪ ካሥተማሪው ጋ እንዴህ ቢግባባ እንዴት ደሥ ይልነበር
ጎሽ ስለ አረብ አገር ማውራታቹ መስራታቹ በጣም አሪፍ ነው
ፍዝዝ ብዬ እያየሁ ሳላዉቀዉ አለቀ እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳዊት እምነት ተከታዩች መልካም ፅም
አሜን
እኳንም ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰን
አሜን 3
አሜን.እንኳን.አብሮአደረሰን
ለዶክተር አብይ ነው ሰምተሻል
አስተማሪዋ በጣም ነው ደስ የምትለው የእውነት ሁሉም አስተማሪዎች ሀላፊነታቸውን እንደዚህ ቢወጡ ተማሪዎችን የሚፈልጉትን ይሆናሉ
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም አደረሣድሁ
እንኳን አቡሮአደረሠንግንአረቡሀገርሁነንእደትመፆምእንችላለንቡቻእግዚቡሔርላገራችያቡቃንእጂእንፆማለን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን💒💒💒💒
ኦው ዛሬ አንደኛ ሆንኩ 👍 የኛ ምርጥ ድራማ። እኔም የአረብ ሃገር ስደተኛ ነኝ ለሃገርሽ ያብቃሽ በሉኝ እስኪ 😥 ከናፈቀችኝ እናቴ ጋር ለመገናኘት 🙏
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም አረሳችሁ❤️💒
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ😘😘😘
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
እኔ እኮ እሁድ እርቆብኝ እርእ ተው ረዘም አርጉልን ረዘም ይበል የምትሉ እስቲ የት ናችሁ 🤒🤒🤒
I Love You 😘💋💖❤
Ye areb ager setoch gn zm blewu yemayawukutn eyetelekeleku duket nw mimeslut
@@Nur-rc7sd እኛን አይወክልም እናት ዱቄት ለወፍጮ ቤት ብለናል
@@እኔማለትያውእኔነኝ yawu nesh baksh ye mersa balager
@@Nur-rc7sd አፍሽ ይገማል እናት ጸጂ ሰገጤ 😤😤😤😤
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች በሙሉ እንኳን ለጌታችን የመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ዓብይ ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ ። መልካም ፆም🙏 ለፆም የሚሆኑ የንስሐ መዝሙር ወደ እኔ ቻናል በመግባት አድምጡ ።
ስለ ሀገራችን ሰላም ስለሕዝባችን ፍቅር ምምህረትን እንለምን መልካም ፆም በድጋሚ😘🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@@rohemayemaryam9753 AmenAmen Ameb😘❤🙏
አሜን
ስደተኞች እህቶቸ አሏህ ከናተጋ ይሁን
SELME🌷🌷🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አሚንንን ያረብ
አሚን
አሚንንንን
አሚሚሚንንንንን
ሁላችሁም የሰባቹትን አላህ ያሳካላቹ
አሚን
አሚንን
አሚን
ወይ💯❤👍👍
አሚን
በጣም እናመሰግናለን ደቂቃ ሰለጨመራችዉልን 🙏🙏❤❤❤
የዛሬው በጣም ትምህርት አለው አንድ ቦታ ለመድረስ አንድ ቦታ መነሳት አለብን ትክክል እኛ ሀረብ አገር ላለነውም ትልቅ ትምህርት ነው እውነት እናመሰግናለን
ዉድ የተዋሂዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም በሰላም አደርሳችሁ ፆሙን የበርከት ያድርግልን አሜን ፫
እረ ከአረብ የተመለሽዋ ልጅ ምንድነው አይንሽ ላይ ቀይ ስር የመሰለ ለቅልቀሽ እኛን አወክልም እኛ ከአርብ ሀገር ስንመለስ ወድያው ነው ፊታችን ሚጠቋቁረው እሱን ካራክተር ነው መስራት ያለብሽ እጅ ዝም ብለሽ ዱቄት አትለቅለቂ
ትክክል
ክክክክ
Yes
😂😂😂😂
ክክክክክክ
የኛዎቹ እንኳን ደህና መጣችሁ 😘😘ማነው እንደ እኔ ስደት ምርር ያለው😢
አይዞሸ እህቴ
ፆሙ የስላም የፍቅር ያርግልን አሜን
ወቶ ከመቀረተ ይሰውረን 😢 ወድሜ ተሰዶብኝ😢 በሀሳብ በጭቀት ላይ ነኝ😢በሰደት ላይ 😢😭 ጭንቅ በሎኛል😭 በፀሎት አሰቡኝ እህት ወድሞቼ😢 ሰላም እድገባልኝ😢
የኔም ወንድም የረቢ በሰላም የስገበቸው
Ayizoshi eyite.huulumi yalifali
አይዞሽ
አይዞሽ በሰላም ያገናኛቹ
@@ሁስናነኝጉራጌዋ አሜን
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሠን
@@ወለተጻዲቅ-ዐ5ቸ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አስኬ ለሴቶች ክብር ይገባል የምትሎ የት አላችሁ
የኛዎቹ እንኳን በደህና መጣቹ 👍🇪🇹ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይህን 🇪🇹🇪🇹❤❤
እኩዋን አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች ለዚህ ለታላቁ አብይ ፆም መልካም ሳምት መልካም ፆም
እኔ ሙስሊም ነኝ
ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ውዶቼ መልካም ጾም ♥♥
ውዴ እናመሰግናለን
ምንማለነው ሙስሊም ሁነሽ እኩን አደራሳችሁ አይባልም ሀራምነው እረሙስሊሞች አላህን እንፍራ
@@saeedsaeed2742 የአሰተሳሰብ ጭቃ ማለት እንዳንቺ ያሉት ናቸው
Enamsgnalen Mar nger
@@saeedsaeed2742 አወይ አፈር ብይ አችከቱ ድጋይ እራስ
በሳምንት ሁለት አድርጉ ስወዳችሁ የተለየ ነው😘😘😘😘😘
አሉ እንጂ የኛ አስተማሪዎች እንኳን እንደ ጓደኛ ሊያማክሩን ከጎናችንም ለአንድ ደቂቃ አይቆምም
አሜን አሜን አሜን
እንኳን አብሮ አደርስ መልካም ፆም ይሁንልን ፁሞ ለመግደፍ ያብቃን አስጀምሮ በስላም ያስፈፅምልን ውድ የተዋህዶ ልጆች
እንኳንም ለአብይ ፆአ በሰላም አደረሳቹ
እንኳን አደረሳቹ የክርስትና እምነት ተከታዮች ለፆሙ
እንኳን ዳና መጣችሁ የኛዎች
ሥራ በትክክልና አማራጭ (4)1//2
የኛ ውድድድድድድድድድድድድድድ
ስለ ስደት ማውራታችሁ ተመችቶኛል ምርጦችየ ሁሌም በጉጉት እንጠብቃችኃል
አንድ እና ሁለት መልስ ናቸው የአረብ ሀገር ሂወት ከባድ ነው ጎደሎው ብዙ ነው ሞልቶ አይሞላም እድሜያችሁ ሳያልፍ ቶሎ መግባት ነው
እረ እኔ ጤነኛ ነኝ ሥምንት አመቴ ደሥተኛ ነኝ ብቻ ፈጣሪ በሠላም የሸኙኝን ቤተሠቦቸን ማዬት ነዉ እስኪ ጸልዩልኝ ፕሮሰስ ጀምሬኘለሁ ቶሎ ቢአልቅልኝ ቤተሠብ እስከአገኝ ቸኩያለሁ
እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሺ
@@tamriii3327 አሜን ዉድ
ሥትወርሆነሺ ከተመዘገብሺ ቆየሺደ
@@mami3137 ገና ሁለት ሣምንቴ ነዉ በ25 አምስት ቀን ትጠራላችሁ ብለዋል ኡነት ቢሆን
አሜን እክዋን አደረሣችሑ በየትም አለም ያላችሑ የተዋሕዶ ልጆች
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደርሰን ፀሙ የንሰሃ የይቅርታ ይሁንልን
ውድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ አድስ ሰው አየሁ ልበል ወይስ አይኔ ነው
የኛዋች በጣም ነው ምወዳቹ፡፡
በጣም ሀሪፉ ሀሳብ ነው የኛ የአርብ ሀገር ሲቶች
እኔ አስር አመቴ ምንም የለኝም መቼ እንደምሄድ አገሬም አላቅም እግዚአብሔር ይመስገን በ 20 አመቴ መጣው ይኸው 30 ቆጥሬ ቁጭ እግዚአብሔር ይመስገን ጤነኛ ነኝ ሰራለው እስካለው እናቴን ረዳለው
Ayezoshi eheta keze buhala limeyaze mokeri wanawe selame tena yesetene fetar
@@السيفالسيف-ن5ح አሜን 🤲 ለሁላችን ጤናውን ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🤲
አይዞሽ የኔ እህት ግን ለራስሽም አስቢ እናትሽንም እርጂ ግን ግማሹን ለእናትሽ ስታደርጊ ግማሹን ደግሞ ለራስሽ አጠራቅሚ ድንገት እንኳን ብትያዢ የሆነ ነገር ሊኖርሽ ይገባል በርቺ
@@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ እሽ እማ አይ የየቤታችን ቀዳዳ ብዛቱ ግን ተመስገን ነው 🤲
እንኳን ሰላም መጣችሁ የኛወች😘😘❤ ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው 😘😘😘 በቃ ዛሬ አደኛ ነኝ
የኛዎቹ እንኳን በደና መጣችሁ የኛ የሁላችንም ታሪክ😘
💌💌
የሀይሌነ የሎሚ አድነቅ ነኝ
አይ ዴቪ በጣምነው ያሳከኝ ለዚህነው የጠራሽኝ አላለም😂😂😂😂😂አለምየ በቅናት እንዳትሞቺ 😂😂😂😂😂
አሪፋ ትምርት ነዉ ቀጥሉበት በተለይ አረብ አገር ላለን
ክክክክክክ ሁሉም አንደኞ የኮሜንት ውድድር አለባችሁ ዋይ ድራማውን አይታችሁ አስተያየት ስጡ
በጣም እንጅ እኔ እደ ሳራ ነኝ 8 አመት ሆነኝ ምንም ለኔ ምለው 5 የለም ፈጣሪ ይመስገን የቤተሰቦቸ ደስ ነው እሚያስደስተኝ ለነሱ ነው ምኖረው ❤️በ ስቃይ አሳድገውናል ውለታቸው ተከፍሎ ባያልቅም የቻልኩትን እያደረኩላቸው ነው ዘንድሮ 2013 መጨረሻ እገባለሁ ብያለሁ እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ እ
ያሣካልሽ ውዴ ሠላም ግቢ
ማሥመሠል ይብቃ ለሀና የምታግዜት መምህር ይህን ያክል የሚያደርግ መምህር የለም
over.acting ድራማዉን ያበላሸዋል መምህሮቻችንን እናቃዋለን
ምርጦች ሎሚ ውስጤ ነሽ
ዊይ የኛወች ስወዳችዉ አላህ ይጠብቃችሁ ሁለንም ከናተ ማማር ይቻላል የኔወዶች
እኩን ደህናመጣችሁ በጉግት ነበር ስጠብቀዉየነበረዉ የኛወች😍😍😍😘
የመምህሪቱን የፀጉር እስታይል ስወድላት ከእርጋታዋጋ 🌹❤😘
በጣም ድስ @4👍👍
Ye areb ager setoch gn zm blewu yemayawukutn eyetelekeleku duket nw mimeslut
እራስዋን በሰላም ይዛም መምጣቷ ትልቅ ነገር ነው አየሽ አረብ ሀገር መሄድ ሁሉንም ነገር አልጋ ባልጋ ሆኖ ማግኘት አይደለም ዛሬ እስዋ ለብሳ መታየቷ ብዙ ችግርንና ውጣውረድን ፈተናን በውስጥዋ አምቃ ያልተናገረችው ነገር ይኖራታል ሰዎች ችግርን ሁሉ ተቋቁመው ሰርተው ለቤተሰብ ትንሽ ሳቲም ሲልኩ የተመቻት ይመስልና ሌላዋም ተነስታ እኔም ሄጄ እደስዋ ሰርቼ ቤተሰቦቼን እረዳለሁ ይሉና ያለ የሌለ ወይም ተበድረው ይሄዱና የእስዋንም ያህል በሰላም እጅና እግር ይዞ መምጣት ይቅርና ደበዛቸው ጠፍቶ እደወጡም ይቀሩና ለቤተሰብ የዘላለም ፀፀት ሆነው እደወጡ ይቀራሉ ብቻ ይቅር ያረብ ሀገር ኑሮ ተወርቶ አያልቅም የኔ ቆጆ እስዋም እጅና እግርዋን ይዛ መምጣቷን እግዚአብሔር ታመስግን እዲሕም ተሰርቶ ይኖራልና ደሞ እኛዎችን በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ ብያለሁ።ማን እዳገር ማን እደናት ይባል የለም ።
እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ
ከተለቀቀገና አንድ ሠከንድ ነዉ የሆነዉ ግን ስልሳ ሶስት ሠዉ አይቶታል 😲
አዳሜ ሁላ በር ናችሁ ልበል🤔
ክክክክክክክክክ
😁
ውዶቸ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል አባቴን ሾርጣ ያዘው አሉኝ አሁን ዱአ አድርጉልኝ በሰላም እድገባልኝ
የኔሚስኪን አይዛሺ
አይዞሽ ዉደ የኔንም ወንድም ያዙብኝ😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍ ስደት አይኑ ይጥፋ
@@ቲጂነኝስደተኛዋሀገሬንናፋ አላህ ይርዳቸው ያረቢ በጣም ነው የጨነቀኝ በሰላም ለአገራቸው ያብቃቸው😭😭😭😭😭
@@AaAa-zz2dh አሜን ዉደ
Minal sira besru engnihi yetrgmu policesoch
Araa betam des yemil now betam unkan telik somachin aderesachuu zem beyee eyayaow sal awqe halake hulachum igezabher yetebikachu
እረ ፀጋ አረጋጊው ክክክክ
ወንዶችን ሁልጊዜ ጥፋተኛ እና ሀላፊነት የማይሰማቸው አድርጎ ማሳየት ተገቢ አይደለም፡፡
ለማህበረሰባችን ወሳኝ አካል ናቸው!!!!!!!!
ዛሬ ወድሜ የሴት ልጅ አባት ሁኑ በጣም ደሰብሉኛል
የኛወቹ እንኳን ደህና መጣችሁ
የኛ የሁላችን ታሪክ አድናቂነኝ
WOW laka ize nachu
እየነቀልሺ ነው አላለም የአለም ነገር ምስኪን
እፉ ትዝታ እኔም አረብ አገር ሳልመጣ ፀጉርቤት ሰልጥኘ ጨርሽ ተቀጥሬ እሰራ ነበር እና ከደመወዙ ይልቅ እሚሰጠኝ ቲብ በጣም ያስደስተኝ ነበር በቀን እስከ መቶ ብር አገኝ ነበር ስራ ሲኖር ሲኖር አቤት ደስታየ ወደር የለውም ነበር ደመወዜም ጥሩ ነበር የራስን ከፍቸ የመስራት እድሉ ሁሉ ነበረኜ እድሌ ሆነና አረባገር መጣሁ አይ አሁላን ይቆጨኛል 😥😥😥😥
Sarye ayizosh. Hulachihum yemitiwededu nachihu. bertulige.
የዛሬው በጣም እጅግ አስተማሪ ነው
ሳራ ላይ ያለው ችግር የሁሉም ስደተኛ ሴቶች ችግር ነው ብየ አስባለሁ ።ማድረግ ያልፕባት በሃግርዋ ጠንክራ መስራት ለሌሎች ምሳሌ መሆን ;/አሰሩዋ ትልቅ ምሳሌ ናት ብየ አናለሁ ።
አስተማሪዋ ግን ሳላመሰግናት አላልፍፍም ሃገር ገንቢ ናት ;-) ድራማ ቢሆንም !