ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ አዘጋጆች፦ሠላም ለናንተ ይሁን፡፡ እንዲህ ሰው ሰው የሚል፣ ያለፍኩበትን የሚያስታውስ፣ ታናናሾቼ ላይ የሆንኩትን(ያደረግሁትን) የሚያሣይ ተከታታይ ድራማ ስላሳያችህኝ አመስግናለሁ፡፡ የሃና ሸክም በሴት ታናናሾቻችን ላይ የጭንነውን ቀንበር ክብደት መልሶ እሸከመን፡፡ የሎሚ ብቸኝነት ማህበራዊ ሃላፊነታችንን እንደምን ችላ እንደምንል እና ግብዝነታችን አርጩሜ ይዞ እንዲዠልጠን አደረገ፡፡ ስንቴ ነበር ከሎሚ ጋር ያለቀስኩት? ኅይሌ ሃሃሃሃሃሃ ድህው ቅምጥል፡፡ አቤት ለዓለም ያለው ፍቅር... ኦ! አንዳንዴ ገጸባህሪይ መሆኑንም እረሣዋለሁ፡፡ አለም እና ለነገሮች መከናወን የምትሄደው ርቀት... በትንሽ ልቧ ውስጥ ያለው ትልቅ ህልም፤ የህልሟን ግዝፈት ያህል ጓደኞቿ ሣይሆኑላት ሲቀሩ ሁሉን ልትጠቅልል ማለቷ... ፡፡ ፍቅር እማ ነውጤ፡ አንዳንዴ በቁጣ ስትራመድ ከአለት ለመላተም ወደ ባህር ዳርቻ የሚጋልብ ማዕበል ትመስላላች፡፡ የፀጋ ትህትና ምን ቸርነት ምን ቅንነት ቢኖር ከወላጅ መነ፡ጠል በዕለተለት ህይወቷ በሚያጋጥሟት ነገሮች የሚሰማት ስሜት... ሣባ ባለማወቅ ልትትጠፋ የንውበረች ትንሽ ኮከብ.... ዳዊት ሁለት ጦር መሃል የቆመ ምስኪን፡፡ ጋሽ ሙሌ አይነታ ኢትዮጵያዊ ባል፡፡ ነፋስ የሌለበት ሰፈር የበቀለ ረዥም ዛፍ፤ እርሱ ያለበት ቦታ ምን ሁካታ ቢኖር ዝምታ የሚጎላበት፦ የውጭ አልጋ የቤት ቀጋ፡፡ ስለ ትዳርዋ፣ ስለልጆቹዋ እንደ ጎሽ የተወጋችው የነዓለም እናት፡፡ ሁሉን በደል በትምህርቷ ቀብራ በዝምታዋ እየጭኸች የምትኖር... እና ይህን የተረዳው የዳዊት ህመም... ሌላም ብዙ ብዙ...የፅሃፊው ለዝርዝር ነገሮች ያለው ትኩረት ... ምሣሌ ፦ ሳባ በወር አበባ ምክኒያት የተበላሸባትን ቀሚስ አጥባ ካሰጣችበት ስትሰበስብ የነበራት ስጋትና የምታሣየው ገጽታ፤ ኃይሌ ከዳዊት ጋር በተጣላ ቀን ወርውሮበት ስለነበረው ጫማ በዳዊት እናት የምርቃት ድግስ ዕለት አሰልጣኛቸውን ሲሸኙት የሚነጋገሩት … ሌላም ሌላም ለፅሃፊው፣ ለአዘጋጁ እንዲሁም ለተዋናዮቹ ሁሉ በአክብሮት ባርኔጣዬን አነሣለሁ፡፡
እደኔ ሀይሌና የሀይሌ እናት የሚናፍቅ ማነው
የነ ሀይሌ ቤት ደስ ይላል ትክክለኛ የገጠር ህይወት ይታይበታል
እኔ፣
ሎሚ እያለች ምንው ባይሆን ሎሚና ሃይሌ
@@Abifikerr626 ጥሎብኝ ነው ፍቅር ከሀይሌ እባካችሁ ከነፍሴ ድረሱ አድራሻውን የምታቁት
@@ኤደንገነት-ተ5ፈ ሳህ እናታቸው በጣምነው የምወዳት 💋💋❤ አላህ ሀያታቸውን ያረዝመው
የነ ዳዊት አባት ልክ እደኔ አባት ለናታቸው ክብር የልውም ያሳዝናል አላህ ከመጥፎ ባል ይጠብቀን ያረብ ብዙ ወንዶች አሉ ጨካኝ
ውይ የእኔ አባት ክልክ ያለፈ ጥሩ
አሚን ወላሂ
ሰው ምንም ቢበድልክ በክፉ አትየው ማንም ቢሆን ክፋቱ ራሱን ነው የሚጎዳው ሎሚየ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ እሷኑ አሳፈራት እስኪ በሂወታችን ጥሩ ሰርተን ለማለፍ እንሞክር
ባትክክል የኔ አስተዋይ ሎምዬ በጣም ወድሻለው የኔ ዉድድድድድድድ
የአለም እናት ጥንካሬዋ ስወድላት ለሁሉም እናቶች እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው ፈጣሪ!!
ግን ትቸር ሲሳይ ለምን ጠፋ ???ፍቅር ግን ሊሸጣት ይመስለኛል እኔስ ፈራውላት!!#ዳዊት እና ሎሚን በፍቅር ቢሆኑ ብየ ተመኘው ♥የሚስማማ Like me!!የዳዊት እናት እንደማት ሞት ተስፋ አለኝ ባንስ ታማ ትድናለች ብየ አስባለው !! እናንተስ ኮሜንቶች ምንይመስላቹሃል??
የኔም ምኞትነው
ፅጋ ጋቢሆን አሪፍነው
እኔም ብሆን በየአሰባለሁ
Ya endamhon altartrm
@@እስልምናየውድሀይማኖቴYout ከፀጋ ጋር በገሀዱ አለም ነው 😘
Ye dawit ina ye alem inat kamotech betam new minadedewu😢😢😢😢😢😢uuuf inat iko matakya yelatim siyasazinu lijochu
ወይ የነ ዳዊት እናት ሞታ ከሆነ በጣም አዝናለው እውነት ጎሽ ለልጇስትል ተወጋች እንዲሉ ለልጆችዋ ስትሰቃይ ከሞተች በጣም ነው ማዝነው
ሚስቱን ገሏታል እዳትሉኝ 😲😲 የስድት ጎድኞች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ፍጣሪ ሰላም ያድረግልን ስጦታ ስጡኝ
መሰለኝ
የኔ እህት ስብስክራይብ አድርጌሽ ስገባ ግን ምንም የተለቀቀ ነገር አላየሁም የእውነት አፈርኩ
@@ፍቅርነሽሀገሬኢትዮጵያ ምረጤ ዮቲበረ አይድለሁም ግን ቨድወ አለኝ 😂😂😂🚗🌹😍
ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ በፊት
ሙስሊሙ በዱአ ክርስቲያን በፅሎት እናርግ የሃይማኖት ፍቅር በኮመት ሳይሆ በዱአ እና በፅሎት ነው ሁሉም የሚሆነው
ትክክል ሚድያም ፍቅርን ያጠፋል እና ፍቅርን ለመስበክ ወድ ኋላ እንበል
ትክክል
ትክክ እህቴ ስላምሽ የበዛ እሽ
@@አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ ።
መስግዲዳችንን ያቃጠሉትን ለፍርድ ይቅረቡልን የምትሉ እፍፍ እኔማ ተቃጠልኩ
እኔ አለሁ አለህ ያቃጥላቸው
እነሱ እራሳቸው ይቃጠሉልን
አይዞን እህቶቼ አላህ ይፍረደን
አዎ ለፍርድ ይቅረቡ ከምንም በላይ አላህ ይቅጣቸው ሰብስክራይብ አድርጉኝ አግዙኝ
አብሽሩማማየአላህየሥራቸዉንይጣቸዉእኔእዳቸዉበጣምአሞኛል💔
ሀብታም ቤት ፍቅርና ደስታ የለም የሚባለው ነገር እነ አለም ቤት ይታያል የአለም እናት ልዩ ትእግስተኛ ለልጆቿ ብላ ራሷን የሰዋች የባሏን ብትር ሁሉ የተቋቋመችው ለልጆቿ ስትል ነው ክብር ለእናቶች
በጣም የምር እፍፍፍፍ
ጥሩ እና ቆንጆ ነው
Please ተሎ ተመለስሉን please love u much from eritrea asmara
ምዕራፍ 3
አላም ተአመችቴሽኘል
ፍቅር ኸረትንሽ ጠርጥሪው አለም ደግሞ ምርጥ ልጅ ሀና ደግሞ ያለነገር ነው አትጨነቂሳቢዬ ደግሞ ስወድሽምርጥ ታዳጊ ልጅ ነሽ በርቺ ሎሚ እና ዳዊት ደግሞ ፍቅረኛምች ብትሆኑ ደስይለኛል
የመጨረሻ ስትሉ በጣም ደበረኝል ለማንኛውም ቶሎ ተመለሱ እወዳችኋለሁ
በዚህ ማለቅ የለበትም በጣም ልብ አጠሌጣይ ድራማ ነው ግን ያለም አባት እናትዋ ገድላት እዳይሆንእንደዚህ አይነት ቢል ግን አለ ቅናታም ነገር ነው ሳባዬ በጣም ደስምትል ልጅናት
እናት ትኑር ለዘላለም ወይኔ ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ይገማል እውነት ምኑን አይትንነው አለቀ የምትሉት በጣም ነብር የምወደው ድራማውን እውነት ያስጠላል ማለቁ እስኪ እንድኔ ያዘነ
አበዙት አጭ
በጣምአጭረነው
@@كوررنكورن እውነት በጣም የምውደው ድራማነብር
@@qashatyeegurawalijj7066 በጣም ነበር የምወዳችው
እም አረ አላምንም
የፍቅር ነገር ያሳስበኛል ሎሚና ዳውይት በፍቅር አብርው ይሁኑ የሚል
ኧረ ዳዊት እና ፀጋስ?
አይ ኮሜቶች ማጋባት ስራችው ነው አይደል
@@አስቴረአበባው ማጋባትም ማፋታትም ነው ኮሜንተሮች ባንኖር ማን ያጋባቸዋል ብለሽ ነው ማር
ቶሎ።ተመለሡ።በጣም።እወዳችኋለሁ
ኣለምየ ስወዳት ውድድድ ኣርግሻለው ማር። እንደኔ ውድድድ ምታረጓት በ like ያሳውቁን
👯👯👯ፍቅር ያች እና የኔ ተከታይ እህቴ። መጨርሻ ያስጨንቀኛል። ወገኖቸ የኔ እራሱ14አመት እህቴ ተከታየ ፍቅር አይታችሑ 8ክፍል ተማሪ ነች ግን ምን እደምናደርጋት ግራ ገብቶናል ስንናገራት መኢና ጎማ ስር ታድራለች😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
ዉድድድድ
የኛዎች ስወዳችሁ ስታምሩ ባህላዊ ነቱን የጠበቀስራ ይህ ነው ኢትዮጲያዊነት ማለት ሰላማችሁ ይብዛ
የነ አለም እናትና አያቷ አሳዘኑኝእደሱ አይነት ባል ከሚኖረኝቁሞ መቅረት ይሻላል
ተአመቸአቹ
እንኩዋን ደና መጣችሁ የኝያዎች 👍🙏አር ግን አይደብራቹም እሄ የመጨረሻው ክፍል ነው ስትሉ ነበር ኤጭ እሱንም እንደ ዓለም ዋንጫ በ 4ዓመት አንዴ በሳምንት እያቀረባችሁ ምኑን አይተን ነው ግን ምያልቀው 🙄🙄🙄
ውይ በጣም
በጣም
የፍቅር እናት ቆንጂት እኮ ስወዳት ማንንም መጥላት የማይቻልበት ድራማ😍😍
ትናፍቁናላቹ ክምር ቀጥሉበት... 😘
Koye lamin alaqutimii sare yelaqaqale balachu alinaberemi
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ
ሀኒቾየ እንደት አባቴ እኮ እንደምወድሽ እንዲህ ሎሚ ከዛ ዳዊት ስወዳቸው
ህይወትያለው ትወናነውእምታሳዩን እናመሰግናለን። ዶክተርዋ።ልክእንደማአዛብሩ ብላምሳሌስታደርጋት ደስአለኝ ማአዛብሩ። ድንቅጋዜ ጠኝል ናት
የሀይሌና የህቱ ፍቅር ደስ የሚካቹ ግጩኝ👍👍👍👍
ውይይ እደዚህ አይነት ባል ጥቅር ብሎ ይቅር በናቴ ድርድር አላውቅም እናቴ ቀርታ ከቤቴ ማሊገባ ሁሉም ነገር ደስ እሚለው በእናት ነው እናቶች ሺአመት ኑሩ
የአለምናት፣ሞተች፣እንዳትሉኝ፣እኔ፣መጀመርያ፣ሳየው፣ይሄን፣ድራማ፣ደብሮኝ፣ነበር፣ስከታተለው፣ውነትም፣የኛ፣የሁላችን፣ታሪክ፣ነው፣እጅግ፣በጣም፣ደስይላል
መጨረሻው ሲያሳዝን
ዊዊዊ ስንወዳችሁ ደሞ ደራችሁ እርእ ይሄን ምርጥ ድራማ ልቀቁልንንን ኡፍፍፍ😭😭😭😭ስወዳችሁ እኮ
የአለም እና ዳዊት እናት በጣም አደናቂ ነት በርቱ የኔቆንጆች ዳዊት የኔ ልዩ የኔ ትግስተኝ
አቶ ምልጌታ የዳዊት አባት ምነው የሄን ያክል ጨካኝ ያረገው በስመአብ እናት እኮ በጣም ፍቅር ነት ትረዳለችጥላቸሁ ባልሄደች ኖሮ😢😢😢
መቼ እንጠብቃ ምዕራፍ 3 እውነት ጣም ልብ አንጠልጣይ አስተማሪ ነው ኡፍፍፍ
tere 24
የዳዊት ወዳጆች ላይክ ግጩን
የኛወች እንኳን በደህና መጣችሁ።መልካም የስር ቀን ፍሁንልን
የኛዎች በጣም ስወዳችሁ ልጠላችሁ ነው የአለም &የዳዊት እናት መሞት የለባትም ገበናዋን ደብቃ በኖረችበት ይሄ አይገባም ልተኛ ነበር በጣም ነው ያቀጠኝ እባክህ ደራስው አትሙት
እውነትም የኛ የሁላችን ታሪክ በትክክል የግሃዱን አለም ነፀብራቅ ነው እሜግልጽ የአለምና የዳዊት እናት ----------እንዳትሉኝ
በጌታ የአለም እናት ሞታ ባልሆነ
2/ ሁለቱንም አለምና ዳዊት ኡፍፍ ተሰቃዩ እናትየዋ ጨምራዳዊት እና ሎሚ በፍቅር ቢኖ ደስ ሲሉኝ ፍቅር ግን ፈራሁልሽ ሊሸጥሽ እንዳይሆን ኡፍፍፍ ስልክ አለመኖር አጉድቶሻል ለማንኛውም በጣምምምም ታምራላችሁ ፀጋ የኔ ምስጊን ስወድሽ
ፍቅር የምትሄደው መንገድ ለአደጋ የሚያጋልጣት ይመስለኛል፣ምክንያቱም ልጁን አላመንኩትም
እኔም በጣም ነው የፈረሁላት የልጅ ስራ ምንም አይመችም እንኳንም ስልኩን እናትየው ወሰደችባት ባትቀማት ኑሮ በተባለችው ስዓት ስትሄድ የሆነ ነገር ልትሆን ትችል ነበር
Enam des alalengim liijuu liigodat new mesleng
Betam yemewadew movie new please tolo lekakolen
ውይአስለቀስችሁኝ ድራማ እስከማይመስለኝ ድረስ የነአለም እናት ለትዳር የምትከፍይውዋጋ የሚገርም ነው
Wowo mashalha bexam dasilala dirama
እኔ የሚመስለኝ እናታን ነዉ ምከንያቱም እናትየዋ ለዳዊት የናትህና የህትህ ሀላፍነት ነዉ ስላሉ
Gin atimotim tigodalache inji
ወይይይ ሀና እኮ ስወዳት ወፍጮ ቤት እየሄድኩ ነው አላለችም የኔ ሂወት የሃና ገፀ ባህሪ ነው😘😘😘
በጣም ነው የምትናፍቁን ግን ያለም እናት እዳትሞት በሂውት ኖራ የምትፈልገውን ነገር በናፃናት የፈፀመች ጭቅላታም ባሎዋን ማስተማር አለባት እዴት በቆም እያለች እደቀበራት ከሞተች በጣም ነው የሚደብረው
ዋዉ. በርቱ. እግዚአብሔር. ይጠብቃችሁ
ወይኔ የአለም እናት ኡፍፍፍፍፍፍ 😓😓😓😓
ገና ሳይጀመር መጨረሻው ተባለና አረፈው አይይይ ደሞ ባመታችሁ ነው የምትመጡት
መጨረሽ የለባችም
በስመ ስላሴ ከንደዚህ አይነት ባል መድኅኒአለም ይጠብቀን የዳይት አባት በጣም ነው ያበዛው
በጣም ደስ ይላል ትምርት አለው ቀጥሉ በት ዋውውውውውው
ኣፍፍፍፍ ውይ ሲያናድድድ
በማርያም ሌላ ሠው ነው በሉኝ የአለም እናት አይደለችም በሉኝ😢😢😢😊
የአለም እናት ናት ምን ትሆኚ 😭
@@sabawassihun1964 😳😢
አረ እቅርታ የፍቅር ስራ አያምረኝም
እኔም
መብላቷ ነው
ልትሸጥ ነው 😀😀👈
እኔም አላማረኝም መጨረሸዋ በጣም ያስፈራል
እኔም ልጁ ሊሰራላት ነዉ አልነቃችም አቦ እናቷ ተመቸችኝ
ውይይይ ዛሬ በጣም አስለቀሳቹሁኝ
Oh my God this show is tense 😢 😢 😢. Betame yemetegermu crew bertu bertu. Betam astemary naw, Got big respect for you all.
ወይኔ አንተ ሠይጣን የሆንክ ሰውዬ ገድለሀት ከሆነ በጣም ነው የምታስጠላው ቶሎ ኑልን
Hayelee betami wedegehalewuu
እቺ ፍቅር ምትባለው አትዋጥልኝም ፀባይዋ አስቸጋሪ ነው
እሄ የዳዊት አባት ያረብ ስጠላው
ግን የ አለም እናት ምትሞት ከሆነ ያዘናቹ እና ካልሞተች አለመሞታ ትክክል ነው ምትሉ be like አሳyu
እኔ አውንስ ደራማ መወኑ እራሱ እየረሳው አልቅሼ ልሞትነው. እውነትም የኛጉዳይ. የሰው ውስጥ ሰርስሮ ነውየምገባው. እግዝአብሔር. ይባርካቹ በጣም አስተማር ነው
Yen davi enat memoti yelebatim !!!
ፍቅር ጉዷ ፈላ
ጎበዞች በርቱ የአለም እናት በጣም ትግስትኛ ነች ግን እሷ መሞት የለባትም በትግስቷ አሸንፋው ባሏ መልካም ሰው ማድርግ ነበር ደስ የሚለኝ እኔ በራሴ
ኡፍፍፍፍፍ የአለም አባት ሲጨንቅ
ደሞ ልትናፍቁኝ ነው ውይይይ መልካም እረፍት ብያለሁ
የነ አ አለም አባት ሚስቱን ገድሏት እዳይሆን ወይኔ ድሮስ ክፉ አባት 😢😢😢😢😢
በጣም ጥሩ ነው በርቱ
Welcome
አእድህ አይነት ተከታታይ ድራማ መቸም ማለቅ የለበትም
😢😢😢በጌታ ስም
የአለም እናት ስትሞት ከኛ ሰፈር ባሎ በቅናት ምክንያት የገደላትን አስታወሰኝ 😭😭😭
የኛዎች በጣም ነው የምትናፍቁኝ ስወዳችሁ ማለቅ አልነበረበትም ቀጥሉበት
የአለም እናት መሞታ በጣም ያሳዝናል
የኛወች በጣም ከሪፍነው የአለም አባት ወይ በጣም የተጋነነ ገፀባህሪነው
Ere sente aynet sew ale meseleshe. Ene mistun endihu bekenat yegedele awkalehu. Sebay beyaynetu new. Becha Allah kekefu yetebeken new
ከሱ የባሴም አለ እግዚአብሔር ይጠብቀን ከንደዝህ አይነት
እንደሱ አይነት ጨካኝ ወንዶች ብዙ አሉ ምንም አልተጋነነም
ፍቅር ዛሬስ አምላጠች ግን መጨረሻዋ ያስፈራል ። ጋሽ ሙሉጌታ ግን ምን ከእውቀት ነፃ ሰው እንደሆነ ፣ ጋዎን ለምን ለበሽ ይላል ? 😀 ማንን ደብድቦ ይሁን ግን የታሰረው ?? እንጠብቃለን እስቲ ቸር ያገናኘን
በጣም አሪፍ ነው
ውይ ከክፉ ባል ሰውረን ቶሎ ተመለሱልን የኛወች እንወዳችሆለን
*እረ ምኑ ታክቶ ነው ሚያልቀው እጭ ያለም እናት መሞት የለባትም መጨረሳውን እስተካክሉት እዲቀጣና መሆን አለበት 😢*
ውይ እዴት ያሳዝናል እዲ ያለ ባል ለጠላትም አይስጥ ገደላት መጨረሻ ያሳዝናል እራስ ወዳጅ ነው
Enkuwan dehna maxachulin yegnawochiye Selam le hulachinm Selam le agarachin Selam le betasabachin egziabher selamun yebzalin amen 🇪🇹🙏
ምን አጥፍቶ ይሆን የታሰረው የእነ አለም አባትአንድ ወር አርፋችሁ ቶሎ ተመለሱልን ፕሊስ እንወዳችኋለን
የኛዎቹ ከነ ትናፍቁኛላቹ ማነው እስኪ እደኔ ሚናፍቃቸው 👉👍
ምርጦችዬ ስወዳችሁ 💞
እኔምለው የእውነት ነው ወይስ ወላሂ እውነትብየ እስከማምን ድርስ ነው የማየው ዋውውውው በጣም ቆጆ ድራማ የማይሰለች
ስወዳችሁ 💓
it is good and it give good lesson. i love this drama.
አቦ ላይክ ግጩኝ 2ነኝ ❤❤👍👍👍
ሎሚየ ደግነታ እንዴት ደስ ይላል
በርቱ
የኛዎች አገሬ ስገባ ምዕራፍ 3tv engenagn
ቶሎ ተመለሱ የዳዊት እናት እንዳትሞት
ውድ አዘጋጆች፦
ሠላም ለናንተ ይሁን፡፡ እንዲህ ሰው ሰው የሚል፣ ያለፍኩበትን የሚያስታውስ፣ ታናናሾቼ ላይ የሆንኩትን(ያደረግሁትን) የሚያሣይ ተከታታይ ድራማ ስላሳያችህኝ አመስግናለሁ፡፡ የሃና ሸክም በሴት ታናናሾቻችን ላይ የጭንነውን ቀንበር ክብደት መልሶ እሸከመን፡፡ የሎሚ ብቸኝነት ማህበራዊ ሃላፊነታችንን እንደምን ችላ እንደምንል እና ግብዝነታችን አርጩሜ ይዞ እንዲዠልጠን አደረገ፡፡ ስንቴ ነበር ከሎሚ ጋር ያለቀስኩት? ኅይሌ ሃሃሃሃሃሃ ድህው ቅምጥል፡፡ አቤት ለዓለም ያለው ፍቅር... ኦ! አንዳንዴ ገጸባህሪይ መሆኑንም እረሣዋለሁ፡፡ አለም እና ለነገሮች መከናወን የምትሄደው ርቀት... በትንሽ ልቧ ውስጥ ያለው ትልቅ ህልም፤ የህልሟን ግዝፈት ያህል ጓደኞቿ ሣይሆኑላት ሲቀሩ ሁሉን ልትጠቅልል ማለቷ... ፡፡ ፍቅር እማ ነውጤ፡ አንዳንዴ በቁጣ ስትራመድ ከአለት ለመላተም ወደ ባህር ዳርቻ የሚጋልብ ማዕበል ትመስላላች፡፡ የፀጋ ትህትና ምን ቸርነት ምን ቅንነት ቢኖር ከወላጅ መነ፡ጠል በዕለተለት ህይወቷ በሚያጋጥሟት ነገሮች የሚሰማት ስሜት... ሣባ ባለማወቅ ልትትጠፋ የንውበረች ትንሽ ኮከብ.... ዳዊት ሁለት ጦር መሃል የቆመ ምስኪን፡፡ ጋሽ ሙሌ አይነታ ኢትዮጵያዊ ባል፡፡ ነፋስ የሌለበት ሰፈር የበቀለ ረዥም ዛፍ፤ እርሱ ያለበት ቦታ ምን ሁካታ ቢኖር ዝምታ የሚጎላበት፦ የውጭ አልጋ የቤት ቀጋ፡፡ ስለ ትዳርዋ፣ ስለልጆቹዋ እንደ ጎሽ የተወጋችው የነዓለም እናት፡፡ ሁሉን በደል በትምህርቷ ቀብራ በዝምታዋ እየጭኸች የምትኖር... እና ይህን የተረዳው የዳዊት ህመም... ሌላም ብዙ ብዙ...
የፅሃፊው ለዝርዝር ነገሮች ያለው ትኩረት ... ምሣሌ ፦ ሳባ በወር አበባ ምክኒያት የተበላሸባትን ቀሚስ አጥባ ካሰጣችበት ስትሰበስብ የነበራት ስጋትና የምታሣየው ገጽታ፤ ኃይሌ ከዳዊት ጋር በተጣላ ቀን ወርውሮበት ስለነበረው ጫማ በዳዊት እናት የምርቃት ድግስ ዕለት አሰልጣኛቸውን ሲሸኙት የሚነጋገሩት … ሌላም ሌላም
ለፅሃፊው፣ ለአዘጋጁ እንዲሁም ለተዋናዮቹ ሁሉ በአክብሮት ባርኔጣዬን አነሣለሁ፡፡
እደኔ ሀይሌና የሀይሌ እናት የሚናፍቅ ማነው
የነ ሀይሌ ቤት ደስ ይላል ትክክለኛ የገጠር ህይወት ይታይበታል
እኔ፣
ሎሚ እያለች ምንው ባይሆን ሎሚና ሃይሌ
@@Abifikerr626 ጥሎብኝ ነው ፍቅር ከሀይሌ እባካችሁ ከነፍሴ ድረሱ አድራሻውን የምታቁት
@@ኤደንገነት-ተ5ፈ ሳህ እናታቸው በጣምነው የምወዳት 💋💋❤ አላህ ሀያታቸውን ያረዝመው
የነ ዳዊት አባት ልክ እደኔ አባት ለናታቸው ክብር የልውም ያሳዝናል አላህ ከመጥፎ ባል ይጠብቀን ያረብ ብዙ ወንዶች አሉ ጨካኝ
ውይ የእኔ አባት ክልክ ያለፈ ጥሩ
አሚን ወላሂ
ሰው ምንም ቢበድልክ በክፉ አትየው ማንም ቢሆን ክፋቱ ራሱን ነው የሚጎዳው ሎሚየ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ እሷኑ አሳፈራት እስኪ በሂወታችን ጥሩ ሰርተን ለማለፍ እንሞክር
ባትክክል የኔ አስተዋይ ሎምዬ በጣም ወድሻለው የኔ ዉድድድድድድድ
የአለም እናት ጥንካሬዋ ስወድላት ለሁሉም እናቶች እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው ፈጣሪ!!
ግን ትቸር ሲሳይ ለምን ጠፋ ???
ፍቅር ግን ሊሸጣት ይመስለኛል እኔስ ፈራውላት!!
#ዳዊት እና ሎሚን በፍቅር ቢሆኑ ብየ ተመኘው ♥የሚስማማ Like me!!
የዳዊት እናት እንደማት ሞት ተስፋ አለኝ ባንስ ታማ ትድናለች ብየ አስባለው !! እናንተስ ኮሜንቶች ምንይመስላቹሃል??
የኔም ምኞትነው
ፅጋ ጋቢሆን አሪፍነው
እኔም ብሆን በየአሰባለሁ
Ya endamhon altartrm
@@እስልምናየውድሀይማኖቴYout ከፀጋ ጋር በገሀዱ አለም ነው 😘
Ye dawit ina ye alem inat kamotech betam new minadedewu😢😢😢😢😢😢uuuf inat iko matakya yelatim siyasazinu lijochu
ወይ የነ ዳዊት እናት ሞታ ከሆነ በጣም አዝናለው እውነት ጎሽ ለልጇስትል ተወጋች እንዲሉ ለልጆችዋ ስትሰቃይ ከሞተች በጣም ነው ማዝነው
ሚስቱን ገሏታል እዳትሉኝ 😲😲
የስድት ጎድኞች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ፍጣሪ ሰላም ያድረግልን
ስጦታ ስጡኝ
መሰለኝ
የኔ እህት ስብስክራይብ አድርጌሽ ስገባ ግን ምንም የተለቀቀ ነገር አላየሁም የእውነት አፈርኩ
@@ፍቅርነሽሀገሬኢትዮጵያ ምረጤ ዮቲበረ አይድለሁም ግን ቨድወ አለኝ 😂😂😂🚗🌹😍
ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ በፊት
ሙስሊሙ በዱአ ክርስቲያን በፅሎት እናርግ
የሃይማኖት ፍቅር በኮመት ሳይሆ በዱአ እና በፅሎት ነው ሁሉም የሚሆነው
ትክክል ሚድያም ፍቅርን ያጠፋል እና ፍቅርን ለመስበክ ወድ ኋላ እንበል
ትክክል
ትክክ እህቴ ስላምሽ የበዛ እሽ
@@አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ
።
ትክክል
መስግዲዳችንን ያቃጠሉትን ለፍርድ ይቅረቡልን የምትሉ እፍፍ እኔማ ተቃጠልኩ
እኔ አለሁ አለህ ያቃጥላቸው
እነሱ እራሳቸው ይቃጠሉልን
አይዞን እህቶቼ አላህ ይፍረደን
አዎ ለፍርድ ይቅረቡ ከምንም በላይ አላህ ይቅጣቸው ሰብስክራይብ አድርጉኝ አግዙኝ
አብሽሩማማየአላህየሥራቸዉንይጣቸዉእኔእዳቸዉበጣምአሞኛል💔
ሀብታም ቤት ፍቅርና ደስታ የለም የሚባለው ነገር እነ አለም ቤት ይታያል የአለም እናት ልዩ ትእግስተኛ ለልጆቿ ብላ ራሷን የሰዋች የባሏን ብትር ሁሉ የተቋቋመችው ለልጆቿ ስትል ነው ክብር ለእናቶች
በጣም የምር እፍፍፍፍ
ጥሩ እና ቆንጆ ነው
Please ተሎ ተመለስሉን please love u much from eritrea asmara
ምዕራፍ 3
አላም ተአመችቴሽኘል
ፍቅር ኸረትንሽ ጠርጥሪው አለም ደግሞ ምርጥ ልጅ ሀና ደግሞ ያለነገር ነው አትጨነቂሳቢዬ ደግሞ ስወድሽምርጥ ታዳጊ ልጅ ነሽ በርቺ ሎሚ እና ዳዊት ደግሞ ፍቅረኛምች ብትሆኑ ደስይለኛል
የመጨረሻ ስትሉ በጣም ደበረኝል
ለማንኛውም ቶሎ ተመለሱ እወዳችኋለሁ
በዚህ ማለቅ የለበትም በጣም ልብ አጠሌጣይ ድራማ ነው ግን ያለም አባት እናትዋ ገድላት እዳይሆን
እንደዚህ አይነት ቢል ግን አለ ቅናታም ነገር ነው ሳባዬ በጣም ደስምትል ልጅናት
እናት ትኑር ለዘላለም ወይኔ ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ይገማል እውነት ምኑን አይትንነው አለቀ የምትሉት በጣም ነብር የምወደው ድራማውን እውነት ያስጠላል ማለቁ እስኪ እንድኔ ያዘነ
አበዙት አጭ
በጣምአጭረነው
@@كوررنكورن እውነት በጣም የምውደው ድራማነብር
@@qashatyeegurawalijj7066 በጣም ነበር የምወዳችው
እም አረ አላምንም
የፍቅር ነገር ያሳስበኛል ሎሚና ዳውይት በፍቅር አብርው ይሁኑ የሚል
ኧረ ዳዊት እና ፀጋስ?
አይ ኮሜቶች ማጋባት ስራችው ነው አይደል
@@አስቴረአበባው ማጋባትም ማፋታትም ነው ኮሜንተሮች ባንኖር ማን ያጋባቸዋል ብለሽ ነው ማር
ቶሎ።ተመለሡ።በጣም።እወዳችኋለሁ
ኣለምየ ስወዳት ውድድድ ኣርግሻለው ማር። እንደኔ ውድድድ ምታረጓት በ like ያሳውቁን
👯👯👯ፍቅር ያች እና የኔ ተከታይ እህቴ። መጨርሻ ያስጨንቀኛል። ወገኖቸ የኔ እራሱ14አመት እህቴ ተከታየ ፍቅር አይታችሑ 8ክፍል ተማሪ ነች ግን ምን እደምናደርጋት ግራ ገብቶናል ስንናገራት መኢና ጎማ ስር ታድራለች😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
ዉድድድድ
የኛዎች ስወዳችሁ ስታምሩ ባህላዊ ነቱን የጠበቀስራ ይህ ነው ኢትዮጲያዊነት ማለት ሰላማችሁ ይብዛ
የነ አለም እናትና አያቷ አሳዘኑኝ
እደሱ አይነት ባል ከሚኖረኝ
ቁሞ መቅረት ይሻላል
ተአመቸአቹ
እንኩዋን ደና መጣችሁ የኝያዎች 👍🙏
አር ግን አይደብራቹም እሄ የመጨረሻው ክፍል ነው ስትሉ ነበር ኤጭ እሱንም እንደ ዓለም ዋንጫ በ 4ዓመት አንዴ በሳምንት እያቀረባችሁ ምኑን አይተን ነው ግን ምያልቀው 🙄🙄🙄
ውይ በጣም
በጣም
የፍቅር እናት ቆንጂት እኮ ስወዳት ማንንም መጥላት የማይቻልበት ድራማ😍😍
ትናፍቁናላቹ ክምር ቀጥሉበት... 😘
Koye lamin alaqutimii sare yelaqaqale balachu alinaberemi
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ
ሀኒቾየ እንደት አባቴ እኮ እንደምወድሽ እንዲህ ሎሚ ከዛ ዳዊት ስወዳቸው
ህይወትያለው ትወናነውእምታሳዩን እናመሰግናለን። ዶክተርዋ።ልክእንደማአዛብሩ ብላምሳሌስታደርጋት ደስአለኝ ማአዛብሩ። ድንቅጋዜ ጠኝል ናት
የሀይሌና የህቱ ፍቅር ደስ የሚካቹ ግጩኝ👍👍👍👍
ውይይ እደዚህ አይነት ባል ጥቅር ብሎ ይቅር በናቴ ድርድር አላውቅም እናቴ ቀርታ ከቤቴ ማሊገባ ሁሉም ነገር ደስ እሚለው በእናት ነው እናቶች ሺአመት ኑሩ
የአለምናት፣ሞተች፣እንዳትሉኝ፣እኔ፣መጀመርያ፣ሳየው፣ይሄን፣ድራማ፣ደብሮኝ፣ነበር፣ስከታተለው፣ውነትም፣የኛ፣የሁላችን፣ታሪክ፣ነው፣እጅግ፣በጣም፣ደስይላል
መጨረሻው ሲያሳዝን
ዊዊዊ ስንወዳችሁ ደሞ ደራችሁ እርእ ይሄን ምርጥ ድራማ ልቀቁልንንን ኡፍፍፍ😭😭😭😭ስወዳችሁ እኮ
የአለም እና ዳዊት እናት በጣም አደናቂ ነት በርቱ የኔቆንጆች ዳዊት የኔ ልዩ የኔ ትግስተኝ
አቶ ምልጌታ የዳዊት አባት ምነው የሄን ያክል ጨካኝ ያረገው በስመአብ እናት እኮ በጣም ፍቅር ነት ትረዳለችጥላቸሁ ባልሄደች ኖሮ😢😢😢
መቼ እንጠብቃ ምዕራፍ 3 እውነት ጣም ልብ አንጠልጣይ አስተማሪ ነው ኡፍፍፍ
tere 24
የዳዊት ወዳጆች ላይክ ግጩን
የኛወች እንኳን በደህና መጣችሁ።መልካም የስር ቀን ፍሁንልን
የኛዎች በጣም ስወዳችሁ ልጠላችሁ ነው የአለም &የዳዊት እናት መሞት የለባትም ገበናዋን ደብቃ በኖረችበት ይሄ አይገባም ልተኛ ነበር በጣም ነው ያቀጠኝ እባክህ ደራስው አትሙት
እውነትም የኛ የሁላችን ታሪክ በትክክል የግሃዱን አለም ነፀብራቅ ነው እሜግልጽ የአለምና የዳዊት እናት ----------እንዳትሉኝ
በጌታ የአለም እናት ሞታ ባልሆነ
2/ ሁለቱንም
አለምና ዳዊት ኡፍፍ ተሰቃዩ እናትየዋ ጨምራ
ዳዊት እና ሎሚ በፍቅር ቢኖ ደስ ሲሉኝ ፍቅር ግን ፈራሁልሽ ሊሸጥሽ እንዳይሆን ኡፍፍፍ ስልክ አለመኖር አጉድቶሻል ለማንኛውም በጣምምምም ታምራላችሁ ፀጋ የኔ ምስጊን ስወድሽ
ፍቅር የምትሄደው መንገድ ለአደጋ የሚያጋልጣት ይመስለኛል፣ምክንያቱም ልጁን አላመንኩትም
እኔም በጣም ነው የፈረሁላት የልጅ ስራ ምንም አይመችም እንኳንም ስልኩን እናትየው ወሰደችባት ባትቀማት ኑሮ በተባለችው ስዓት ስትሄድ የሆነ ነገር ልትሆን ትችል ነበር
Enam des alalengim liijuu liigodat new mesleng
Betam yemewadew movie new please tolo lekakolen
ውይአስለቀስችሁኝ ድራማ እስከማይመስለኝ ድረስ የነአለም እናት ለትዳር የምትከፍይውዋጋ የሚገርም ነው
Wowo mashalha bexam dasilala dirama
እኔ የሚመስለኝ እናታን ነዉ ምከንያቱም እናትየዋ ለዳዊት የናትህና የህትህ ሀላፍነት ነዉ ስላሉ
Gin atimotim tigodalache inji
ወይይይ ሀና እኮ ስወዳት ወፍጮ ቤት እየሄድኩ ነው አላለችም የኔ ሂወት የሃና ገፀ ባህሪ ነው😘😘😘
በጣም ነው የምትናፍቁን ግን ያለም እናት እዳትሞት በሂውት ኖራ የምትፈልገውን ነገር በናፃናት የፈፀመች ጭቅላታም ባሎዋን ማስተማር አለባት እዴት በቆም እያለች እደቀበራት ከሞተች በጣም ነው የሚደብረው
ዋዉ. በርቱ. እግዚአብሔር. ይጠብቃችሁ
ወይኔ የአለም እናት ኡፍፍፍፍፍፍ 😓😓😓😓
ገና ሳይጀመር መጨረሻው ተባለና አረፈው አይይይ ደሞ ባመታችሁ ነው የምትመጡት
መጨረሽ የለባችም
በስመ ስላሴ ከንደዚህ አይነት ባል መድኅኒአለም ይጠብቀን የዳይት አባት በጣም ነው ያበዛው
በጣም ደስ ይላል ትምርት አለው ቀጥሉ በት ዋውውውውውው
ኣፍፍፍፍ ውይ ሲያናድድድ
በማርያም ሌላ ሠው ነው በሉኝ የአለም እናት አይደለችም በሉኝ😢😢😢😊
የአለም እናት ናት ምን ትሆኚ 😭
@@sabawassihun1964 😳😢
አረ እቅርታ የፍቅር ስራ አያምረኝም
እኔም
መብላቷ ነው
ልትሸጥ ነው 😀😀👈
እኔም አላማረኝም መጨረሸዋ በጣም ያስፈራል
እኔም ልጁ ሊሰራላት ነዉ አልነቃችም አቦ እናቷ ተመቸችኝ
ውይይይ ዛሬ በጣም አስለቀሳቹሁኝ
Oh my God this show is tense 😢 😢 😢. Betame yemetegermu crew bertu bertu. Betam astemary naw, Got big respect for you all.
ወይኔ አንተ ሠይጣን የሆንክ ሰውዬ ገድለሀት ከሆነ በጣም ነው የምታስጠላው ቶሎ ኑልን
Hayelee betami wedegehalewuu
እቺ ፍቅር ምትባለው አትዋጥልኝም ፀባይዋ አስቸጋሪ ነው
እሄ የዳዊት አባት ያረብ ስጠላው
ግን የ አለም እናት ምትሞት ከሆነ ያዘናቹ እና ካልሞተች አለመሞታ ትክክል
ነው ምትሉ be like አሳyu
እኔ አውንስ ደራማ መወኑ እራሱ እየረሳው አልቅሼ ልሞትነው. እውነትም የኛጉዳይ. የሰው ውስጥ ሰርስሮ ነውየምገባው. እግዝአብሔር. ይባርካቹ በጣም አስተማር ነው
Yen davi enat memoti yelebatim !!!
ፍቅር ጉዷ ፈላ
ጎበዞች በርቱ የአለም እናት በጣም ትግስትኛ ነች ግን እሷ መሞት የለባትም በትግስቷ አሸንፋው ባሏ መልካም ሰው ማድርግ ነበር ደስ የሚለኝ እኔ በራሴ
ኡፍፍፍፍፍ የአለም አባት ሲጨንቅ
ደሞ ልትናፍቁኝ ነው ውይይይ መልካም እረፍት ብያለሁ
የነ አ አለም አባት ሚስቱን ገድሏት እዳይሆን ወይኔ ድሮስ ክፉ አባት 😢😢😢😢😢
በጣም ጥሩ ነው በርቱ
Welcome
አእድህ አይነት ተከታታይ ድራማ መቸም ማለቅ የለበትም
😢😢😢በጌታ ስም
የአለም እናት ስትሞት ከኛ ሰፈር ባሎ በቅናት ምክንያት የገደላትን አስታወሰኝ 😭😭😭
የኛዎች በጣም ነው የምትናፍቁኝ ስወዳችሁ ማለቅ አልነበረበትም ቀጥሉበት
የአለም እናት መሞታ በጣም ያሳዝናል
የኛወች በጣም ከሪፍነው የአለም አባት ወይ በጣም የተጋነነ ገፀባህሪነው
Ere sente aynet sew ale meseleshe. Ene mistun endihu bekenat yegedele awkalehu. Sebay beyaynetu new. Becha Allah kekefu yetebeken new
ከሱ የባሴም አለ እግዚአብሔር ይጠብቀን ከንደዝህ አይነት
እንደሱ አይነት ጨካኝ ወንዶች ብዙ አሉ ምንም አልተጋነነም
ፍቅር ዛሬስ አምላጠች ግን መጨረሻዋ ያስፈራል ።
ጋሽ ሙሉጌታ ግን ምን ከእውቀት ነፃ ሰው እንደሆነ ፣ ጋዎን ለምን ለበሽ ይላል ? 😀
ማንን ደብድቦ ይሁን ግን የታሰረው ?? እንጠብቃለን እስቲ ቸር ያገናኘን
በጣም አሪፍ ነው
ውይ ከክፉ ባል ሰውረን ቶሎ ተመለሱልን የኛወች እንወዳችሆለን
*እረ ምኑ ታክቶ ነው ሚያልቀው እጭ ያለም እናት መሞት የለባትም መጨረሳውን እስተካክሉት እዲቀጣና መሆን አለበት 😢*
ውይ እዴት ያሳዝናል እዲ ያለ ባል ለጠላትም አይስጥ ገደላት መጨረሻ ያሳዝናል እራስ ወዳጅ ነው
Enkuwan dehna maxachulin yegnawochiye
Selam le hulachinm
Selam le agarachin
Selam le betasabachin egziabher selamun yebzalin amen 🇪🇹🙏
ምን አጥፍቶ ይሆን የታሰረው የእነ አለም አባት
አንድ ወር አርፋችሁ ቶሎ ተመለሱልን ፕሊስ እንወዳችኋለን