የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ምዕራፍ 3 ክፍል 4

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • ፍቅር ትልቅ ችግር ውስጥ እንዳለች ተረድታለች። ምን ታደርግ ይሆን? ሃይሌስ ለደብዳቤው መልስ ይፅፍ ይሆን?
    Subscribe: bit.ly/2wPney7
    Connect with Yegna
    Facebook: / yegna
    Instagram: / yegna_official
    Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
    Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
    Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
    የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
    አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
    ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
    የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
    ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
    Facebook: / yegna
    እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
    የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
    እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
    ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
    • ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
    • ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
    • በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
    • ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
    • የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
    • ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
    • በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
    የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
    YEGNA IS FOR ALL OF US!!
    Dear viewers,
    We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
    We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
    - Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
    - Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
    Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
    - your real name (make up a nickname)
    - your age,
    - your address,
    - the name of your school,
    - your email address or phone number, or
    - any financial information or passwords.
    Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' TH-cam so you can visit under an adult’s supervision.
    #Yegna

ความคิดเห็น • 787

  • @Redeit-u5y
    @Redeit-u5y 4 ปีที่แล้ว +141

    ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ከኮርና በሽታ

  • @prhaneprhane3340
    @prhaneprhane3340 4 ปีที่แล้ว +140

    ኮሮናን ከመድረ ያጥፍልን ወገኖቸ 😍😍

    • @ፋፊ-ቸ9ኸ
      @ፋፊ-ቸ9ኸ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚንን ያረብ አላህ ያጥፋልን

    • @ዜዲዪቱብ
      @ዜዲዪቱብ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን፡ያአርብ፡ራአለምን

    • @genetefrem6661
      @genetefrem6661 4 ปีที่แล้ว +1

      Ameeennn Ameeennn Ameeennn Ameeennn Ameeennn Ameeennn Ameeennn Ameeennn

    • @lelielyas303
      @lelielyas303 4 ปีที่แล้ว +1

      amn

    • @mahletyilma6083
      @mahletyilma6083 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @ሰላምአበበ-ቈ4አ
    @ሰላምአበበ-ቈ4አ 4 ปีที่แล้ว +20

    ቅድስት አርሴማ ከመጣብን በሽታ ጠብቂን

    • @emmandahailusherar2623
      @emmandahailusherar2623 4 ปีที่แล้ว

      ጠባቂው ክርስቶስ ስለ ቃልኪዳኑ ይጠብቀናል። አስቀድሚው።

  • @የጌታነኝ-ገ6ሠ
    @የጌታነኝ-ገ6ሠ 4 ปีที่แล้ว +1

    ባለ ሶቁን እውነት እደነኩት እዳተ እይነቱን ያብዛልን

  • @ፉፊ
    @ፉፊ 4 ปีที่แล้ว +3

    ውድ የኛ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 4 ปีที่แล้ว +5

    ውዶችየ እንኳን በስላም መጣችሁ
    ትናትና ቢያመይ ኮሮና ነው ብየ ስቅ ስቅ ብየ ሳለቅስ ዋልሁ።እኔ ያለቀስ ለናቴ ነገ ነው ከነገ በኃላ ምት መጣ በስደት ላይእያለች ለምትጓጓው ለእናቴ ኡፍ

    • @ሂክማYouTube-e7j
      @ሂክማYouTube-e7j 4 ปีที่แล้ว

      ኧረ ፍቅር እኔም አሞኛል ድአ እንደራረግ

    • @Tube-du7rj
      @Tube-du7rj 4 ปีที่แล้ว

      @@ሂክማTH-cam-e7j እይዞሽ ፈጣሪ አለን

    • @brtubrtu7453
      @brtubrtu7453 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት

    • @ሂክማYouTube-e7j
      @ሂክማYouTube-e7j 4 ปีที่แล้ว

      @@brtubrtu7453 እሽ ሀቢ

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሀይሌ ድሮም እኛ የሚያፈቅረን ሳናቅ ብዙ ተጎዳን

  • @ምህረትሀበሻዊ
    @ምህረትሀበሻዊ 4 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪየ ሆይ ሀገሪን ከኮረና በሺታ ጠብቅልኝ

  • @hawlettub1056
    @hawlettub1056 4 ปีที่แล้ว

    Wele come yemiwedchu allah hoyi anite berametik eyen beshita anisaln

  • @retareta8675
    @retareta8675 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀይሌ 😀😀😀

  • @אברהם-ל7ג
    @אברהם-ל7ג 4 ปีที่แล้ว

    የት ጠፋችሁ??????

  • @lovrlovt1677
    @lovrlovt1677 4 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ ሰወድህ

  • @ሰሙቲነኝየሳተናውልጅ
    @ሰሙቲነኝየሳተናውልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ የግሉ አደረገውኮ መድረኩን

  • @ተምሬነኘወለየዋ
    @ተምሬነኘወለየዋ 4 ปีที่แล้ว

    በጉጉት ስጠብቃቺሁነበረ

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 ปีที่แล้ว

    Anete dewelehe atagenahiteme

  • @yousefyouef7735
    @yousefyouef7735 4 ปีที่แล้ว

    Welcame

  • @selamayano4659
    @selamayano4659 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkk.ayila.betami.techngi😂😂😂

  • @ሱዛንአሊ
    @ሱዛንአሊ 4 ปีที่แล้ว +75

    ወይ ማነው እደኔ ግን ሎሚ እምታሣዝነው

  • @anshaahmed3184
    @anshaahmed3184 4 ปีที่แล้ว +90

    እርጉዝነኝ ላይክ አምሮኛል

  • @rimrim3203
    @rimrim3203 4 ปีที่แล้ว +129

    ፍቅር አሳዘንሽኝ አንዳንድ ጊዜ ዝም ብሎ ከመጓዝ መጠርጠር ደግ ነው ያልጠረጠረ ተመነጠረ ይባላል።

  • @emebeteshete3696
    @emebeteshete3696 4 ปีที่แล้ว +30

    ሀይሌና እህቱ ደስ ስትሉ።

  • @ሕልምአለኝሕልምአለኝ
    @ሕልምአለኝሕልምአለኝ 4 ปีที่แล้ว +74

    ኮረና ቫይረስ ጭንቀት ሊገለኝ ነው ውይ የናፈቁኝ ቤተሰቦቼ ሳላይ እንዳልሞት 😭😭ማርያም እናቴ አለም ተጨንቃለችና ድረሽላት 😭

    • @አማንየፍቅርሰው
      @አማንየፍቅርሰው 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭እኔስ

    • @እመአምላክአንቺጠብቅኝ
      @እመአምላክአንቺጠብቅኝ 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ብቻሽ አይደለሽም እግዚአብሔር ይጠብቀናል አትጨነቂ

    • @mouhminaabdullah4704
      @mouhminaabdullah4704 4 ปีที่แล้ว

      ኢኔም ኢነቴ አዬወት ስምንት አመት ነው በዚህ በሽተሀ ከተየዙ በጠም ችግር ነው ወይኔ የገጠር ሰዉ ፆደት አየውቁም ጭንቀት ገደለኝ

    • @batelhamtesfaye6642
      @batelhamtesfaye6642 4 ปีที่แล้ว

      Fetary hagerachinin selam yarglin

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞች እህቴ ፈጣሪ አለሽ ከጎንሽ ላይ ፆሎት አርጊ ውዴ

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 4 ปีที่แล้ว +85

    ባለሱቁ በጣም አሪፍ ነው እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን

    • @dyd5174
      @dyd5174 4 ปีที่แล้ว

      Aman aman aman

    • @aksfaoa756
      @aksfaoa756 4 ปีที่แล้ว

      tekekle beleshal Mar
      allah ykebelsh

    • @maserat1616
      @maserat1616 3 ปีที่แล้ว

      Aman aman konjya

    • @aaaaaaaa2327
      @aaaaaaaa2327 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

    • @friotestory2335
      @friotestory2335 3 ปีที่แล้ว

      መልካም ሱቅ

  • @ፉፊ
    @ፉፊ 4 ปีที่แล้ว +160

    ውድ የሰደት ጋደኞቼ ከኮረና ቫይረስ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
    @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ 4 ปีที่แล้ว +104

    አረ ባለስቁን ተባረክ በሉልኝ

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 4 ปีที่แล้ว +37

    ግን ልክ እንደ ባለሱቁ አይነት ሠው በዚህ ጊዜ አይገኝም በጣም ሠው ሁሉ ከፍቷል ጎበዝ

    • @semira8897
      @semira8897 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል በአሁኑ ጊዜ ይሄንን አይነት ቻንስ አግኝቶ አይተዋትም ነበር ተጠቅሞ ላሽ በይ ነው እሚላት

  • @እማእወድሻለሁ-ጀ4ዸ
    @እማእወድሻለሁ-ጀ4ዸ 4 ปีที่แล้ว +113

    ሰላም ለናተ ይሁን እዴት ናችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ሙሲልም እህቶቼ ወንድሞቼም ክርስቴን እህቶቼም ወንድሞቸም አባቴን አሞብኛል

  • @ztube4668
    @ztube4668 4 ปีที่แล้ว +97

    ከመጣብን ትልቅ ፈተና አሏህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ

  • @ውበቴነሽማርያምሰላምእናቷ
    @ውበቴነሽማርያምሰላምእናቷ 4 ปีที่แล้ว +24

    እኔም ወድሻለው ብሎ እርፍ ወይ ኅይሌ አስቂኝ ነገር ነክ የባለሱቁ ቅንነት ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ ግፍ እይብዛም ነበር

  • @getanie6591
    @getanie6591 4 ปีที่แล้ว +44

    አይ ሚኪ ሊበላ አይልፋትህ 😂😂 ባለሱቁ የፍቅርን ህይወት አተረፈ

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 ปีที่แล้ว +3

      ልክ ነሽ ውድ ብዙ መጥፎ ሰወች እዳሉ ሁሉ ብዙ ጥሩ ሰወችም አሉ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማማ

    • @tube-br4di
      @tube-br4di 4 ปีที่แล้ว

      Enideh ayinetun wenid yabizalin

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 4 ปีที่แล้ว +54

    እፍ ስወዳችሁ ሎሚ የምትወዱ ላይክ በሉኝ ፍቅር ካለችበት ውጥርት ጌታ ያውጣት
    በተረፈ በጣም እናመሰግናል ሰአታችሁ አልበዛም አላጠረም በጣም ያምራል እናመሰግናል

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 4 ปีที่แล้ว +45

    እዴት ናችሁ የስደት እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ አላህ ከኮረና ይጠብቃችሁ

  • @seadadesalew2822
    @seadadesalew2822 4 ปีที่แล้ว +17

    በአለ ሱቁ በጣም ጥሩ ስው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ሀይሌ ግን ምን ነካህ ፍቅር አይደለቺም ደብዳቤውን የጣፍቺው

  • @SaraSara-ot4zt
    @SaraSara-ot4zt 4 ปีที่แล้ว +11

    የኛ እውነትም የኛ ትልቅ ብርታት ትሆንኛላቹ ከስደት ተመልሼ የምወደውን ትምህርት ልጀምር ወስኛለው እባካቹ ይሳካልሽ በሉኝ የተማረ እና የበላ ወድቆ አይወድቅም እና

    • @maryeymoborhun9972
      @maryeymoborhun9972 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እያልኩ ነበር ግን ኣሁን የሁለት ልጅ ሁኛለ
      ው በሰደት

  • @aliataladr4715
    @aliataladr4715 4 ปีที่แล้ว +11

    አይ የዛሬን አያርገው እና እኔም ከሰው ቤት ስራ ወጥቼ የማላውቀ ባለ ሱቅ ውስጥ አድሪየለሁ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም ለፈጣሪ የሚሳነው የለም!!!!

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
    @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 4 ปีที่แล้ว +12

    ባለሱቁ በጣም ጥሩ ነው እዳተ አይነቱን ቅን ያብዛልን ፍቅር በጣም አሳዘነችኝ አዳንድ ሴቶች እደዚ እየተታለሉ ነው ሂዎታቸው ሚበላሸው ሰው ይሸጣል እዴ ስትል ፍቅር 😭😭😭 እዴት እዳስለቀሰችኝ

  • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
    @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ 4 ปีที่แล้ว +54

    የኛ ውችን ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው ዋው ስውዳችሁ ሳልጠግባቸውነው የሚያልቅብኝ እውነት ለማንኛውም ፈጣሪ ይሄን በሽታ ያባርልን

  • @ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ
    @ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ 4 ปีที่แล้ว +24

    ሁላችሁም በየ እምነታችሁ ፀልዩ ዱአ አድርጉ
    ከዚህ ዘመን አመጣሽ በሽታ ፈጣሪ ሀገራችን እና ህዝባችን እንዲታደግልን

  • @ሊዲያነኝየሀረሯ
    @ሊዲያነኝየሀረሯ 4 ปีที่แล้ว +12

    ውይ ፍቅርዬ ሎሚን ለማግኘት ስቲ እንዳያገኙሽ ፈራሁ ውይ ባለ ሱቁ ግን እንዳንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 4 ปีที่แล้ว +111

    ሰላም የኛ ቤተሰቦች ውድ ያገሬ ልጆች ፈጣሪ ከሀገራችንም ከናተም ይህን ክፉ በሽታ ያርቅልን

  • @ፍቅርዘተዋህዶ
    @ፍቅርዘተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว +13

    ያመቱ ምርጥ ድራማ በተለይ ሰአቱ ተዋናዮቹ ብቻ ምንም አይወጣለት ቀጥሉበት

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 4 ปีที่แล้ว +53

    ሀይሌ ምስኪን አፍቃሪ አርፈህ ትምህርትህን ብትማር ይሻልሀል ፍቅር ከያዘ ዋ ያጃጅላል
    ስለዚህ በኅላ እኔ የለሁበትም
    ባለሱቁ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳተ አይነት ሰዎች በምድር ያብዛ

  • @ኡሚዩቱብ-የ3ኀ
    @ኡሚዩቱብ-የ3ኀ 4 ปีที่แล้ว +10

    ባለሱቅ በጣም ከልብ እናመሠግናለን እንዳንተ አይነት ቅን ሠው ይብዛልን በተለይ እንደፍቅር አይነት የሚቸገሩ እህቶች የሚረዳ ያብዛልን አሚንንንን

  • @anunegniyebetasabochetenaf1057
    @anunegniyebetasabochetenaf1057 4 ปีที่แล้ว +38

    Oromoo koo meqaa keessantuu akka koo oromummaa isan boona mee like godha waaqayyoo dhukkubba korona irraa nu yaa eeggu inni dawwaasaa nuuf yaa keennu amen 😭😭😭😭🙏🏼

  • @ኡሙመዲናኡሙመዲና
    @ኡሙመዲናኡሙመዲና 4 ปีที่แล้ว +15

    እኳን ደህና መጣቹሁ 10ኛ ነኝ ኑኑኑኑ አብረን ፈታ እንበል ውዶቸ 🙇😍😍😍😍

  • @ፎዚየYአፍቃሪየጂዳዋቀበጥ
    @ፎዚየYአፍቃሪየጂዳዋቀበጥ 4 ปีที่แล้ว +26

    ባለሱቁ ልጅ በጣም ጥሩ ነዉ ለሴትልጅ የማስብ ወንድልጅ ወላሂ ያስደስተኛል

  • @ብርቲዬወለዋቀበጥ
    @ብርቲዬወለዋቀበጥ 4 ปีที่แล้ว +31

    እስኪ ወድ ያገሮቸልጆች ያሰባችሁት ይሳካላችሁ የኛወችን ሳይ ልጂነቴ ትዝ ይለኛል በ17አመቴ ወጥቸ ይሄው 25አመት ሆነኝ ይገርማል እስኪ ይሰብኩት አለኝ እዲያሳካልኝ በድአችሁ አስብኝ እህቶቸ

  • @የየመኑየየመኑ
    @የየመኑየየመኑ 4 ปีที่แล้ว +13

    ፈጣሪሆይ ኢትዮጵያን ከኮሪና ጠብቃት

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 4 ปีที่แล้ว +10

    ኮሜንቶች በናታችው ስለኮርና ቫይርስ እንዳትፅፉ በጣም አጋናችውት ጠበቂው አላህ ነው እሱ ከቀደርው አይቀርም በቃ አትፍሩ አትርበሹ

  • @አመቱሏህሁሴን
    @አመቱሏህሁሴን 4 ปีที่แล้ว +12

    እፍ እኔ በሀይሌ ፍቅር ተሳቅቄ መመቴ ነው

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 ปีที่แล้ว +30

    እንዴት ዋላችሁ ዉድ እና እንቁ የሆናቹ
    ኮሜታተሮች መልካም ምሽት ብያለሁ

  • @ብርቱካንአርብሴ
    @ብርቱካንአርብሴ 4 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ስጠብቅ ነበር 🙏🙏🙏

  • @አድሥህይወት-ዘ5ኸ
    @አድሥህይወት-ዘ5ኸ 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ሀይሌ ሀሀሀሀሀ በሣቅ ገደለኝ የኔ እናት ሢያሣዝን አይ ፍቅር

  • @khadejatasfa2078
    @khadejatasfa2078 4 ปีที่แล้ว +13

    ወይ ባለሱቁ በጣም ነው ያደነቅኩት አላህ እንደዚህ ቅን አርገን ሁላችንም😢😍😍

  • @maryam_enatkerstos_abate6200
    @maryam_enatkerstos_abate6200 4 ปีที่แล้ว +5

    ካሮና የዘመናችን ፈተና ነው ይህ ዘመን ያልፍል እንፀልዩ;!!!

  • @user-qv3ml8mt4i
    @user-qv3ml8mt4i 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው የምወድችው ❤❤❤እንኳን ሰላም መጣች ደውት ፍቅር ነው በጣም ነው የምወድህ ማር በረታ

  • @Hh-dp7yt
    @Hh-dp7yt 4 ปีที่แล้ว +5

    ባለ ሱቁ ከበጎ አድራጎቱ ባለፈ አርቆ አሳቢነቱ። በጣም ተመችቶኘል።

  • @fgghfggh2166
    @fgghfggh2166 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውው ባለ ስቁ በጣም ነው ያደነቅሁት በጣምምም ሉሚ እና ዳዊት እና የአለም አባት የሉም ሉሚ ናፍቃኛለኝ እደኔ የሚወዳት ብቻ

  • @ادوادو-ح6ت
    @ادوادو-ح6ت 4 ปีที่แล้ว +6

    😂😂ወይኔ ሃይሌ
    ለሡ እኔ ተንሳቀቅሁ ለካ እንደዚህ ያስፈራል ኪኪኪ

  • @mimilema2816
    @mimilema2816 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ሀይሌ ተው ይሻልሀል ትምርትህ ሲቀጥል ፍቅር እግዚአብሔር ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ ባለ ሱቁ ቅን ልብ ያለው ሰው ነው እዳተ አይነቱ ያብዛልን

  • @ቤቲነኝ-ጰ1ኰ
    @ቤቲነኝ-ጰ1ኰ 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ከኮሮና ቫይረስ ይሰውረን 🖐

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 ปีที่แล้ว +4

    ባለ ሱቁ እንዳንተ አይነቱን ነገም በኔ ነው የሚሉትን ያብዛልን ፍቅር አሳዘንሽኝ አንዳንዴ ይከዳናል ብለን የማንጠብቀው ሰው መጥፎ ሆኖ ይገኛል😥 ሀይሌ ሚስኪን 🤣🤣👌

  • @እማእወድሻለሁ-ዸ7ገ
    @እማእወድሻለሁ-ዸ7ገ 4 ปีที่แล้ว +16

    ሀይሌ ግን ትንሺ አልቸኮልክም ለፍቅር 🤣🤣

  • @አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
    @አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 4 ปีที่แล้ว +8

    እኳን መጣቺሁ
    ሰላም ለሀገሬ
    ፍቅር ለወገኔ

  • @ayniyeakinagn2429
    @ayniyeakinagn2429 4 ปีที่แล้ว +12

    ኡፍፍፍ ተመስገን የፍቅር ሁኔታ እንደኔ ያሳሰበው እጁን የንሳ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +3

    አይ ሀይሌ 🤣🤣ፍቅረ የታደለ እንጅ የታገለ አያገኝውም 👌ባለ ሱቁ እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይሰጥህ የተባረክ👌👌👌

  • @niyabmusema9151
    @niyabmusema9151 4 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ ባለሱቁ አራቱም አቅጣጫ እርዳታ አያሳጣህ አቦ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
    @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 4 ปีที่แล้ว +7

    እህት እናት ያለዉ ልክ እደ ባለ ሱቁ ያሥባል

  • @አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ
    @አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ 4 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅር በጣም ታሳዝናለች ደግሞ ማምለጧ ደስስ ይላል ደግሞ ባላገኛት እንጂ ሐይሌ ደግሞ ምኑ ቅንዝንዝ ነህ ምን ያንቆለቁልሐል ደብዳቤዉን የፃፈችልህ ሌላ ያንተ ሐሳብ አለም ላይ

  • @oromobeauty8374
    @oromobeauty8374 4 ปีที่แล้ว +8

    Anattu dura illalee hhh

  • @እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
    @እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ 4 ปีที่แล้ว +8

    ፍቅር የእኔ ሚስኪን እኔም ልክ እንዳች ነኝ ሞኝ ነኝ ጠጋ ያለኝ ሁሉ ወዳጅ ይመስለኛል

  • @mesimesi7783
    @mesimesi7783 4 ปีที่แล้ว +6

    እሄ ሺለምጥማጥ የመስለ ልጅ ፍቅርን ጉድ ልስራት ነበር😒😏

  • @mouhminaabdullah4704
    @mouhminaabdullah4704 4 ปีที่แล้ว +6

    ሀይሌ ኢብድ ነህ ኢሺ

  • @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
    @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 4 ปีที่แล้ว +6

    ሀይሌ ገና እኮ ልጅ ነህ ትምሮህን አርፈህ ተማር

    • @alahwekil4157
      @alahwekil4157 4 ปีที่แล้ว

      🙉🙉በውነት ልክ ብለሻል ሳይቀመጡ እግር መዘርጋት አይሆንብህም ሀይሌየ 😀😀😀

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 ปีที่แล้ว +5

    እንኩዋን ደና መጣችሁ የኝያዎች 🙏😘
    እባካችሁ ውድ ያገሬ ልጆች በየሃይማኖታችን እንፀልይ ወደ እግዚአብሔር እንጩህ ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቹዋ እውነት ዛሬ ደሞ ተጨማሪ 3ሰዎች በኮሮና ተይዘዋል መባሉን ስሰማ ልቤ እጅጉን ደነገጠ 😢😢ግን አምነዋለው አምላኬን እንዴት እንዲያድን ያዉቃል እግዚአብሔር ::🙏🙏😭😭😭

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 4 ปีที่แล้ว +6

    ኧረ ከኮሮና በሽታ እሱ ይጠብቀን ሰዎችዬ እስከ አሁን አራት ሰዉ ተይዟል በኢትዮጵያ ብቻ ፀሎት እናርግ እግዚአብሔር ምድራችንን እንዲያያት

  • @አለምአለም-ጰ7ቘ
    @አለምአለም-ጰ7ቘ 4 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክ አይ ሃይልዬ ስወድህ ።ደሞ ሽሮ ሽሮ አትበሉ እንዳንጠላቹ ሌላ ምን ይበላ እሱ ሊጠርብን ነው ።

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 ปีที่แล้ว +4

    የኛ የሁላችን ታሪክ በፍቅር ነው የምወዳችሁ። ይኔ ልዩዎች

  • @ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ
    @ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +12

    እንዴ ሀይሌን የምትወደው ልጅ አለች ልበል ውዶቼ

  • @tsehay5501
    @tsehay5501 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ ፍቅር ግን አሳዘነችኝ ግን ቢያስ መጠርጠር ነበረባት ልጁ ያደረገላት ትብብር ጥሩ ነው

  • @HayatHayat-ih2ov
    @HayatHayat-ih2ov 4 ปีที่แล้ว +2

    ሹሮ ሹሮ ምድነዉ ሹርኮ ያገራችን መኩሪያ ናት እዴ ይቅር ይበላችሁ ስት አለ ሹሮ የጠፋበት ከኔ ጀምሮ 1ኪሎ ሹሮ 25ብር ሆኖብን ነዉ የወለድነዉን ጥለን የመጣነዉ የተሰደድነዉ ስት አሉ እደኔ
    ደሀዎች ግን እግዚአብሔር ይመስገን ዋናዉ ጤና ነዉና ጤነኛ በመሆኘ ከልጀም ብርቅ እየኖርሁ ነዉ ደሞም ስት አለ ሔዶኳን ሰርቶ መብላት የማይችል
    ስለዚሕ ሹሮን እያላችሁ አትስደቡብን
    ሹሮ ስላሳደግሽኝ አመሰግንሻለሁ 💚💛❤✝️✝️✝️✝️✝️

  • @zemazema1843
    @zemazema1843 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ውድ የሀገር ልጆች ባላችሁበት ፈጣሪ ሠላም ጤናውን ያብዛለን ከመጣብን የዘመኑ በሽታ እንደ ሀጢያታችን ሣይሆን እንደቸርነቱ በአባቶቻችን ፆም ፀሎት ይጠብቀን አሜን🙏 እኔ ከማየትና ኮሜንት ከማንበብ በቀር ኮሜንት ሰጥቼ አላቅም ሁላችንም ከምናየው እና ከምንሠማው ማንኛውም ነገር ጥሩ ነገር እንማራለን እናም የባለሱቁ መልካምነት እንዳስደሠተን ሁሉ እኔን በጣም ቅር ያለኝ ነገር የዘፍኙ ነው ሊረዳት ይችል ነበር ግን ደክሞኛል ብሎ መሄዱ ነው በጣም አናዶኛል !! ምክንያቱም ድራማ ሆኖ የምናየው ነገር በእውነታዉ አለም የሚፈጠረውን አይተን እንድንማርበት ነው። እናም ይቺ ልጅ የመጣችበትን እና ልጁም ከሱ ጋር ሊያገናኛት እንደሆነ ስትነግረው አላቀውም ከማለት ቆም ብሎ ለማናገርና ለመረዳት ቢችል ጥሩ ነው እላለሁ እንዲያውም እንደተዋቂነቱም ምን ያህል ጥሩ ስነ ምግባር እንዳለዉ ማሣየት ቢችል ጥሩ ነበር ምነው እኛ ዘፍኞች የህዝብ ነን ይሉ የለ እነዴ!? ዘንድሮ እንደ እብድ መወራጨትም የዘፈን ስም ይዞ ይደክማል ለካ 🎸 😁 ለምሣሌ ይህ አጋጣሚ እውነት ቢሆንና ችግር ደርሶባት ቢያይ ከማዘን እና ምነበር ብሎ ከመፀፀት ነገሮችን ቆም ብለን ማስተዋል ያስፈልገናል እላለሁ ይህ እኔን ቅር ያስባለኝ ነገር ነው በተረፈ በርቱ እናመሠግናለን ፈጣሪ መልካም ልብ ይስጠን🙏

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 4 ปีที่แล้ว +4

    ሥወዳችሁ ሁላችሁንም ሣላደንቅ ማለፍ ይከብደኛል በርቱ ፍቅር ተጠንቀቂ ዉይ ሣባ ናፍቀሽኝ ነበር ሀይሌ ሀኒቾ ሥወዳችሁ ሌሎቹም አለም አደራ እንዳታሥከፊዉ ክክክክ ሌባ ሊናገር ትንሽ ይቀረዋል አሉ አይ ሀይሌ መልካም ምሽት ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 ปีที่แล้ว +4

    ውይ በስንት መግደርደር መጣችሁ አይደል ይሁን እስኪ እናያለን ለድግም ግን ስአትና ቀን አክብሩ አለያ ዋ

  • @sofiyasofiya9399
    @sofiyasofiya9399 4 ปีที่แล้ว +7

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበራከቱሁ ውድ የስዳት ጐደኞቼ በየለቹበት የለህ እዝነት ርህረሄ ከነንታ ይሁን አለሁ መይኒ አኡዙቢካ ሚነል ኮሮነ

  • @anunegniyebetasabochetenaf1057
    @anunegniyebetasabochetenaf1057 4 ปีที่แล้ว +5

    Enkuwan be dehna metachulin yegnawochiye weedd ❤ehte wondemoche egziabher ye korona beshita ley yetebekan esu madenitun yefetrln amen amlke hoy tabeqn😭😭😭😭🙏🏼

  • @rideride5832
    @rideride5832 3 ปีที่แล้ว +1

    ኮረና አለም ውስጥ ይጥፍልን

  • @የድሬልጅየድሬልጅ-ለ4ረ
    @የድሬልጅየድሬልጅ-ለ4ረ 4 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክክ የሆነ ጥርስህን እንዲ አድርገህ

  • @wallagaatube8496
    @wallagaatube8496 4 ปีที่แล้ว +3

    Egzaber ka korona bashita ixabiqachu salem la agare

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የሀገሬ ልጆች ውድ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር አምላክ ከመጣብን ኮሮና ወረርሽኝ ይሰውረን ሀገራችን ይጠብቅልን #የተዋህዶ_ልጆች_አይከፈልበትምና_በቅንነት_ቤተሰብ_ሁኑ_ወቅታዊ_የማንቂያ_ደወሎች_ስብከት_መዝሙር_ይጋበዙ

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤ደስ ሲል❤❤❤❤❤

  • @yusrahabeshawit9438
    @yusrahabeshawit9438 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሀይሌ አይዞክ ምርጤ ክክክክ ፍቅር ግን ስታሳዝን እኔ የሚቀጥለው ለማየት ጓግቼ አለሁ

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ
    @ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ 4 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር ወላሂ በጣም ነው ያሳቅሽኝ ሰው ይሸጣን እደ ስትይ

  • @helutube9259
    @helutube9259 4 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 4 ปีที่แล้ว +2

    አረ ሐይሌ 😂😂💝 ፍቅርን እየረዳት ያለ ባለሱቅ ግን የእዉነት እንደሱ መልካም ሰዉ አለ ???

  • @samrwitmogesengedaw8834
    @samrwitmogesengedaw8834 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምስኪን ሚስጥር ሰው ይሸጣል እንዴ አለች ሰው ማመን ከባድ ነው

  • @Mametube
    @Mametube 4 ปีที่แล้ว

    የኛዎችን የሚወድ ብቻ በላይክ አንገጫግጩኝ ማነው በቅንነት ሰብስክራይብ የሚያደርገኝ የተባረከ

  • @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
    @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ እኔም የ ሀይሌ አይነት ፍቅር ነው የያዘኝ እንዳተ ነው የሚያደርገኝ የልጅነት ፍቅረኛዬ ጋር እያገረሽብኝ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነገሮችን ሁሉ ለሰው አትናገሪ በራስሽ አድሪጊ ሲልሽ ሚኪ ተቢየው መጠርጠር ነበረብሽ ኃይሌ ደሞ ትምህርትህን አርፈክ ብትማር ይሻልሃል ባለ ሱቁ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን የሳምንት ሰው ይበለን ዛሬ መጋቢት 7 /7/2012 ሥላሴ ነው መልካም ቀን

  • @መስፍንለምለምማርያምልጅ
    @መስፍንለምለምማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ምንም ብታረጉ ትርጉም የለሁም ዋናው ኢትዮጵያ አየር መገድ ግን አሁን እራሱ ማቆም አለበት ወይ አቅም ቢኖረው ደስ ይላል እኮ ሙቀት መልካው ለጊዜው ያለክን የሙቀት ደረጃ ነው የሚገልፀው እንጂ በሽታውን ለይቶ አያሳይም ላሳውቅ አይችልም እኮ እና ብሽታው ካለበት የትም አለም የሚመጡ 15 ቀን ለይቶ ማቆያ ማዘጋጀት አለበት ካልወነ ደሞ ብረራውን ማቆም ነው ትምርት ቤት ቢዝጋ ባይዘጋ ምንም ለዉጥ የለሁም አየር መገድ ቡዙ ኪሳራ ሊደርስበት ይችላል ግን ሕዝብ ይቀድማል ከእኛ ያነሱ አገር እራሱ በረራ ሰርዘዋል እኮ ሕዝብ ሲኖር ነው ምን ማድረግ የሚቻለህው ብር የማመልክ አየር መገድ ነው ኢትዮጵያ አየር መገድ ብር ሕዝብ እናዋጣለት ለሚደርሰው ኪሳራ የኤብስ መገድ መዘጋት አለበት ትምርት ቤት ቢዘጋ ባይዘጋ ምንም ለዉጥ አያመጣም ምክናቱም ከዉጪ እያስገባቹ ነው አለም በረራ አቁማል ከእኝ ያነሱም አገር ሕዝብ ይቀድማል እሺ