@@tradinghubethiopia Then, now and forever. I’m sorry you come from a colonized country who don’t understand the feelings of freedom from oppression. Your attempt to put Ethiopia in your sad boat is pathetic. Ethiopia, the one and only country who’s never been colonized. It’s our pride!!! You’ve the right to be jealous.
ጀግናችን በርታ ድል ለሀገሬ ኢትዬጰያ
አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጥልን ውዱ ኡስታዛችን ኑርልን መሰሎችህንም ያብዛልን
አላህ ይባርክህ ኑሪልን !ለእኛ ታስፈልገናለህ።
ውድ ኡስታዛችን ያኑርልን
ኡስታዜ አላህ ይባርክህ።ሀገርህን ስለምትወድ እወድሃለሁ ።
ኢትዮጵያን የነካ
የለዉም በረካ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💪💪💪💪
ሳህ🙏🏻🙏🏻🇧🇴👍👍
ውድ ኡስታዥ የኢትዮጵያ የክፉ ቀን ልጅ ነህ ትውልድ አይረሳህም በመልካምና በፈንጠዝያ ቀንማ ሁሉ ወዳጅ ነኝ ይለል በክፉ ቀን አብሮ የሚቆም ወዳጅ ግን የምር ወዳጅ ነው ያም የሚገኘው በጭንቅ ነዉ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው ይህ የሀገሬ የምጥ ዘመን አልፎ አዲሰ ዘመን መምጣቱ አይቀሬ ነውና በዚያ ወቅት ምንጊዜም ታሪክ አይረሳህም ዘመን ዘላለምህ ፣ጓዳ አደባባይህ የተባረከ ይሁን ክፉ ሁሉ ካንተ ይከልከል ተባረክክክክክ
እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን ኡሰተዚም እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ይሰጥልን አንተም ትልቅ ሰራእየሰራህ ነው ተባረክ
ኢትዮጵያ ሃገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🤞🤞🤞
እውነትን ጠላትሽም ይናገራል.❤❤ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገሬ አምላክ.ይረዳሻል
Africa 🌍 ETHIOPIA 🇪🇹 AFRICA ETHIOPIA 🇪🇹 AFRICA
ውዳችን ፈጣሪ ሠላም ና ጤና ይስጥህ።
ካንተ ጋር ዜግነት መጋራት በራሱ ትልቅ ነገር ነው።
ኡስታዝ በየጊዜው ለምትሰጠን ዕውቀት እና መረጃ እናመሰግናለን !!!!
ድል ለኢትዮጵያነት ሉዓላዊ ነት የብረት አጥር ጀግኖች !!! በጀግኖቻችን ቅንጣት ጥርጥር የለኝም በተለመደዉ የአባቶቻችን የድል ጎዳና ይጓዛሉ የድል ታሪክ የሌለዉ የግበፅ ጦር ያንኑ የለመደዉን የ ሽንፈቱ ታሪኩን ይደግማል
ዉድ ኡስታዝ ለምታቀርብልን እውነትን መሠረት ያደረገ ታርካዊና ትምህርታዊ ዘገባ በጣም ከልብ እናመሰግናለን!
Long live to Ustaz. God blessing 🙌 be up on you always and forever, brother.
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ሁሌም ውዶቻችን የአባይ ንጉሶች blessed 🙏🙏🙏🙏
Be strong my brother you are our HERO 🦸
Ethiopian military are heroes🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽🇪🇹
ኡስታዝ አሁን ያለው አብዛኛው ትውለድ እንኳን የታላቂቷን እማማ እትዮጵያን ታሪክ ሊያውቅ ይቅርና እስ 7 አያቶቹን የሚጠረው ጥቂት ነው።
ኢትዮጵያ ማንነም አትነካም ከነኳት ግን እሳት ነች አልሃምዱሊላህ 🇪🇹💪
Not now😂😂😂
@@tradinghubethiopia Then, now and forever. I’m sorry you come from a colonized country who don’t understand the feelings of freedom from oppression. Your attempt to put Ethiopia in your sad boat is pathetic. Ethiopia, the one and only country who’s never been colonized. It’s our pride!!! You’ve the right to be jealous.
በጣም ይገርማል እኛ አብዛኞቻችን ይሄንን ታርክ አናውቅም
እትዮጵያ እነቴ ኩራቴ መናሸዬ መድራሸዬ መዝነዬ ክፉሽን አያሰማኝ
ኡስታዛችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገር ጀግናችን እናመሠግናለን
Bravo wendmachen
🙏በርታ ኡስታዝ ወንድሜ ስለምታሳውቀን የተቀደሰ እውቀት ኢትዮጵያን ያኮራል አንበሳ ነህ!!
እዴት ደስ ይላል ይሄን መስማት💚💛❤️
💚💛❤️
ድል ለኢትዮጵያ ቅድስት አገራችን! ሰው አንነካም፡ ከነኩንም ዱቄት አርገን እንደ አቡዋራ እናበናቸዋለን! No matter what, Ethiopia still has Brave/Courageous Children. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ! Period! 🦁🔥
ኢትዮያ 🇪🇹💪የነካ ኤለውም በረካ እንኳን ደህና መጣህ ውስታዜ🇪🇹🇪🇹አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ💪🇪🇹🇪🇹
Not now😂😂😂
❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ኢትዮጵያዬ ጀግነ ነች❤❤❤❤❤❤🎉❤❤🎉❤❤🎉❤❤🎉❤❤❤❤❤🎉❤
እናመሰግናለን
ሰላም ሀገር መውደድ ሱናነው አሳልፎም መስጠት ሀራም ነው ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇯🇴ከጆርዳን ❤
ድል ለጀግኖቹ ኢትዮጵያ ህዝቦች
Ethiopia vs Ethiopia 🇪🇹 LOVE AFRICA king of king ETHIOPIA
ሁዝታዝ እግዚአብሔር ይባርኮት እዎድዎታለሁ
Thank you my be loved breather ustaz, kep it up !!!!!! God blessed you
Ante ewinetegna ethiopiawi gazetegna nek. Egziyabiher yibarkik❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ውሰታ❤❤❤❤
Blaas usutut
God bless you usututhesa
ኢትዮጵያዊው ስወድህ!!!
እውታውን እያወቁት ሲጫጩ ነው የሚገርመኝ ይልቅ አላህ በቃ ይበለን አድነታችንን ይመልስልን ያረብ
ጀግናችን ነህ
❤️❤️❤️❤️AmenAmenAmen🌹🌹🌹🌹Tiniku
Masha Allah jazakalahu kir ustaz 🥰🥰🥰🥰
Thank you! We Shall win!
ትክክለኛ እርምጃ ነው፡፡ እኛ የኢትዮጵያ ህዝቦች ሲመጡብን እንዴት እንደምንሆን እንደገና ይነገራቸው፡፡ በቀጣይነት የግብጽ ጦር ስር እንዳይሰድ በሶማሊያዊያን በራሳቸውና በኛ በራሳችን በመውሰድ ዕረፍት እንዲያጣ ማድረግና በቃኝ ብለው በመጡበት እንዲመለሱ ማድረግ፣ የገናሌንና የዋቤ ሸበሌን ግድብ ስራ በማፋጠን ለሶማሌም አንድ ሊትር ውሃ በአንድ ሊትር የነዳጅ ሂሳብ ለመሸጥ መዘጋጀት ያስፈልጋል፡፡ ካልነኩን አንነካቸውም ፖሊሲ መሻሻል አለበት፡፡ "እንደሁኔታው" የሚል ቃል በማከል፡፡
የመጣብክ ሡዳንን አሥወጣ ከመጡብን ከምትል መጥተው ገብቶ ቁጭ ብለውልክ የለምዴ ጉራ ቢቻ
ፍጣሪ ከክፉ ነገርይጠብቅህ😻
በርታ የሀገር ልጅ
እድሜ ይስጥልኝ ኩሩ ኢትዮጵያ ይሞክሩት ለእነሱ የምን ወጭ አባይህ የታጠቀው መሳሪያ ዘርማዘራቸው ሳይቀር ይጠፋሉ ምቀኛ ሁላ
ወንድሜ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ እኔ የማልከግፍህ በአብይ ምክንያት በተረፈ በሀገርህ የምታደርገውን ሁሉ እደግፍሀለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም አለም ማንም ቢመጣ ማንም ብጫጫ ሀገሬን መንካት አይችልም የእናታችን የአስራት ሀገር ናት አንድቀ አንድ ሆነን ጠላቶቻችንን እናበረክካለን ግብፅ ቁንጫ ናት እንጠጥ እንጠጥ ማለት ልማዳ ነው ገፍታ ከመጣች ማንም ዝም አይላትም ኢትዮጵያ ጀግና ልጅች አላት በርታ❤❤
Anbesachn bertaln 💪💪💪💪💪
ኡስታዝ የምር ጀግና ነህ
እጅግ በጣም ለመስማ ስጎዋጎ ለት የነበረ ምርጥ ታሪክ ነው ያቀረብልን ኣላህ በእዝነቱ እና በረህመቱ እስከ መጨረሻው ድረስ ያስደስትህ በዱንያም በኣኺራም እስከነ ቤተሰቦችህ እባክዎን ሌላም ግብጽ ፕ/ሃይከል ታሪክ ስለ ኢትዮጵያ እውነታ እቅርብልን ጀዛከ ኣላህ
ምርጥ ውድ ኢትዮጽያዊ አንቴ ነክ ኡስታዝ❤❤❤❤❤
ALLAH YIBAREKEH, WENDIME.I FEEL SO GREAT WHENEVER I LISTEN TO YOUR PROGRAM.
Victorious for 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 10 Q for sharing 👑👑👑 of Abbay 🎉🎉🎉🎉🎉
ዉዷ ሀገሬ ከክፉወች አይን ሁሉ ይጠብቅልኝ ያረብ የኛ እንግዳ ተቀባን በዉዱ ነብያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም የተመረጠች ሀገር አል ሀበሻ የጀግናዉ ቢላል ሀገር አላህ ይጠብቅሽ ያረብ
በርታ ወንድማችን ኡስታዝ
ከአፍሪካ ውስጥ ኢትዮጵያን የሚያህል ሀገር በፍጹም የለም
I am proud to be Ethiopian
ኑርልን
You are so great!
ግብፃዊው ሀቀኛ ሰው ነው። ❤❤❤❤
ከግብፅ አንድ ተገኘ ይገርማል
ሠላምለሀገሬኢትዮጵያ
ያ ሆስተስ አላህ ያኑርልን ኑርልን
Be Blessed my Brother!!!
Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤
ድሮ ነበር ኡስታዝ ጀማል አሁን ግን ዘረኝነትና ብልፅግና እንዳይሆን እንዳይሆን አርገውታል!
አሁንም የውጭ ጠላት ሲመጣ አንድ ነን በደርግ ግዜ ሱማላያ ታውቀናለች
Asww ustaaz ❤❤❤❤❤
እንኳን እነዚህ ምቀኛ ሴረኛ ደካማ አገሮች ለጣሊያን ጀግንነታችንን አሳይተናል ለአለም ሁሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪
ግብፆች ስለ ኢትዮጲያ ጀግንነት ከመሠከሩ እኛ ስለ ግብፃውያን ክፋት መናገር አለብን?
በናንተ እቅድ ኢትዮጲያና ግብፅ ወደ ጦርነት መግባት አለባቸው። በየአቅጣጫው የሚናፈሰው የጦርነት ፕሮፓጋንዳ ለኢትዮጲያና ለግብፅ የሚጠቅም ሳይሆን የእስራኤልን እቅድ ለማሳካት ነው። እስራኤል በጋዛ ጉዳይ የምትፈፅመውን የዘር ማጥፋት በጋዛ ብቻ አታበቃም። እቅዱ ከናይል ወንዝ እስከ ኤፍራጠስ ወንዝ የሚዘረጋውን ክልል የማጠቃለል ታላቋን እስራኤል እውን የማድረግ ተልእኮ በመሆኑ ለዚህ እቅድ እንቅፋት የሚሆኑ የቀጠናው ሀገራትን በተለያየ አቅጣጫ ወደ ጦርነት እንዲገቡ ይፈለጋል። በኢትዮጲያና በግብፅ መካከል ጦርነት ከተነሳ ለሁለተ ሀገራት ኪሳራ ለእስራኤል ትልቅ ትርፍ ይዞ ይመጣል። እስራኤል በቀጥታ ከሌሎች ሀገራት ጋር የምታረገው ጦርነት ብዙ ዋጋ እንደሚያስከፍላት ታውቃለች። ለዚህም እነ አሜሪካን እየጎተተች የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራትን እያስፈራራችና በጥቅም እየደለለች ይህን ተልእኮ ማሳካት ትፈልጋለች። በእሴራኤል ተልእኮ ዋጋ የሚከፍሉ ሀገራት የሰመአታት በጎች ናቸው።
ሰላምኡስታዝ
ኡስታዝ ደጀናችን ኦርጂናሉ ፋኖ ኢትዮጵያ
Maashaa allaah
አሜን
አሰላምአለይኩም፡ኡስታዝጀማል፡ያኮየድሮውነው፡ያሑኑግን፡መደርለመደር፡ወድሞቻቸውንነውወሚገሉት፡እሕቶቻቸውንነውየሚደፍሩት
ስለ ሠሀባወች የጀመረዉን ሣይጨርስ ወደ ጦር ሀይሏ ለምን አመራህ መጨረስ ነበረብህ በርታ አላህ ያግዝህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ብርቱካን ዳመና
ኡስታዝየ ሰላም ነው አንድ ነገር ልንገርህ አንደኛ ካይሮ ወታደሮቿንና የጦር መሳሪያ ስታስገባ እስካሁን ምዕራባውያን ትንፍሽ አላሉም ሲቀጥል አልሸባብ ግብጽ ጦሯን ያሰፈረችበት ቦታ ለይ ጥቃት ካልፈጸመ አልሸባብ ማን እንደሆነ እናውቃለን አንተም ትኩረት ሰጥተህ ተከታትለህ ለኢቲዮጲያ ህዝብ አሳውቅልኝ አመሰግናለሁ
በጣም የገረመኝ የሞተው ሴሌ ተነስቷል ወደ መከላከያ ልቀላቀል ነው ምን ትሆኝ ግብጽ
Abo anete seweyea tebarek edema yesethe
ኖርልን
እረ ኮርያ የኢትዮጵያ የዛማች ልጅ ልጆችን እስኮራል እይስጠች ትገኛለሽ እስካሁን ድረስ ክብር ላባቶቻችን
ሁለተኛ ነኝ ለይኩኝ የጀሞ ቤተሰቦች❤
😂😂😂
@@የወሎቅመም-ጀ7ደ ሲሉ ሰምቸ😂😂😂 ለምን ይቅርብኝ
ይኽዉ ለየክን
❤❤❤❤❤ውውውውው
Government of feraon Egypt must think 10 times ❗❗❗❗🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
As al wb woramatulii wobarakatuu mashallha
ኢትዮጵያን የነካ ሁሉ ትርምስምሱ ወትቷል ምሣሌ ኢራቅ ፣ሲሪያ፣ሊቢያ፣ሡዳን፣ሡማሊየ፣ቀጣይ ግብዝ
እንዲህ ሁሉ ከእትዮጵያ ጋር ተዋግተዋል ማለት ነው?
ጀማልዋ ያኔ እና ያሁኑ ትዉልድ አድ አደለም ከመቶ 80 ቱ አሞቱ የፈሰሰ በዘር የተጠመዴ አማራ ለቤሄሩ ትግራይ ለቤሄሩ ኦሮሞዉ ለቢሄሩ ተከፋፍለናል አሁን እኛን መምታት ይችላሉ አድነት የለም. በተለይ አብይ ከመጣ ወድህ ባፂዎቹ ግዜ ሀገሬ እናት ሀገሬ እሞትልሻለሁ. እሰዋልሻለሁ. ደሜን አፍስሼ. ደሜን ከስክሼ አፀናሻለሁ የሚሉ ወታደሮች ነበሩን
ድብሎማሲያችን በጣም ሀይለኛ ነበር. የዉጭ አባሳደሮቻችን የሚሰሩት ለሀገራቸዉ እጂ. ለሆዳቸዉ አልነበረም. እደአሁኖቹ ከርከሮ ሆዳም ባዳ ያሁኖቹ
ብዙ ባንዳዎች ነበሩ በጣሊያን ግዜ ተያይዞ የመጣዉ አስካሁን በአንዳንድ ፅንፈኛ ሚዲያዎች ለምን ጎረቤት አገር ኢትዮጵያን ወረዉ ይህን መንግስት አያጠፍሉንም ሲባል ሰምቼ አዘንኩኝ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪❤❤❤
ኢትዮጲያዊያን like አድርጉለት አይታቹ ብቻ አትውጡ እናበረታታው
💚💛❤
እሄንን፡እይወቁ፡ለምን፡የነካኩናል፡አርፈው፡አይቀመጡም፡እነዚፈርኦኖች፡በደብ፡ልካቸውን፡ንገርልን፡ወድሜ፡አላህ፡አንተን፡ጠብቆ፡ይቆይልን።
ሠላም ወንድሜ እስቲ ንገራቸው
Jegna Ethiopiyawi ante nh wendeme.. bandaw azmariw yeshelel
Ameen usaataz
Bartalenjagin
ሰላም ሰላም
🇪🇹 🇪🇹 💪 💪 ❤❤❤
Ethiopia should cooperate with Israel as soon