ገና በግድብ ላይ ግድብ እንገነባለን! እናንተም መጮህ ትችላላችሁ || የሙሀመድ አል አሩሲ አንጀት አርስ መልስ ለግብፃዊያን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 มิ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 118

  • @asnimola77
    @asnimola77 10 วันที่ผ่านมา +31

    መሀመድ አል አሩሲ አቦ አንጀት አርስ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ነህ ወላጆችህ ይባረኩ አንተን የመሰለ ውድ ኢትዮጵያዊ ልጅ ስለሰጡን!!❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @HaroonKhan-wk1ew
    @HaroonKhan-wk1ew 10 วันที่ผ่านมา +27

    አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኡስታዝ ጀማል በሽርና ወንድም መሀመድ አላሩሲ ጀግኖች ናችሁ ታሪክ በጭራሽ ሊረሳችሁ የማይችል አንበሶች

    • @sarakonjo7475
      @sarakonjo7475 10 วันที่ผ่านมา

      رلم ارى احقد الناس لجيرانهم من مصر حاصرت مسلمي غزة وتاجرت بالقضية الفلسطنية وهجرت 30 قرية سودانية الى الصحراء والعقارب واغرقت 150 كلومتر بالسد العالى وارسلت جواسيسها الى سدود السودان ليتحكمو في النيل وحفرت قنات جونقلى لتسرق مياه المنبع واحتلت حلايب شلاتين وهدف مصر الخبيث هو 10 مليار متر من نصيب السودان استرجعها والمصريون يعضون على اصابعهم حقدا وحسدا بعد فشلهم مع الدول العربية للضغط على السودان تم استقدمو حميدتى لزعزعة السودان وتشتيته لكن هيهات الجيل الجديد\ من السودان لن يسمح لكم بقطرة من نصيبه الا باتفاقية منصفة وعادلة بوجود دول النيل الازرق والابيض لايعقل ان تسيطر مصر على النيل وتقول ان الله انزله لمصر بخرافات واساطير الاغريق (مصر هبة النيل ) وترسل جواسيسها الى سدود السودان ليتحكمو في النيل ويبقى السودان ودول النمنبع في الفقر والتخلف حيث قتل مليون اتيوبي جوعا وعطشا سنة 1984 ولم يمت مصري واحد اى منطفق هدا بل اي دين واي ملة انتم ورايتم دول العالم كلها بنت سدودا اراضيها ولم تقم ضجة الا عند مصر لانكم شعب طماع وجيعان يعيش بالتسول والمساعدات الخليجية

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 10 วันที่ผ่านมา +22

    ወንድም አሊ አሩሲ ምስጋናችን ይድረስህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

    • @FtFyh-fg7iv
      @FtFyh-fg7iv 10 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም የሀገር ባለውለታ ነው

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 10 วันที่ผ่านมา +6

    We are highly indebited for your consistent reaction who are against our national interest.God bless you.

  • @Elonmark-zz7yl
    @Elonmark-zz7yl 10 วันที่ผ่านมา +5

    Wow brother Mahmud alrusi thank you

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z 10 วันที่ผ่านมา +6

    ሙሐመድ ኤል አሩሲ ለግብዖቾ የሰጣቸው የመልስ ምት በጣም ትክክል በመሆኑ ጠንክረህ መቀጠል አለብህ ።በጣም የምገርመዉ ግብፅ ሱዳንን እንደራሴዎች አድርገው የምያቀሪቡት ሐሰብ ለይ የተሰጠው የመልስ ምት የኢትዮጵያዊ ጀግንነት የተሞላ ነው እናመሠግናለን

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 10 วันที่ผ่านมา +9

    ሰላም ሰላም ኡስታዝ ጀማል እናመሰግናለን ወድሜ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @yayahala615
    @yayahala615 10 วันที่ผ่านมา +11

    መሀመድ ❤❤❤ እሱተዝዪ ተባረኩል ኑርሩልን ።።።ግብፀ ተሰቀላ ትሙት ከፈለገች

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw 10 วันที่ผ่านมา +10

    🇪🇹👁👁🦻🦻🙏🙏Kings of አባይ ቭራቮ👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻✊😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Emuyyee
    @Emuyyee 4 วันที่ผ่านมา

    መሐመድ አላሩሲ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ኡስታዝ ጀማል ተባረክ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ተርጉመህ በማሰማትህ እናመሰግንሀለን

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 10 วันที่ผ่านมา +11

    السدسدنا الأرض أرضنا المياه المياه المياه المياه اموالنا سد النهضة الإثيوبي خط أحمر فلاتقرب 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 10 วันที่ผ่านมา +7

    መሀመድ አላሩሲ የኢትዮጵያችን መከላከያ❤❤❤

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 10 วันที่ผ่านมา +4

    ተባረኩ የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ናችሁ በርቱ እንደናንተ አይነቱን ይብዛልን ❤❤❤❤❤

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv 10 วันที่ผ่านมา +8

    ወንድሞቻችን እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Black-2024
    @Black-2024 10 วันที่ผ่านมา +9

    ✨ #አልአሩሲ አንበሳችን 💪💪💪
    ▫️▪️Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abbay
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim1367 10 วันที่ผ่านมา +9

    Alarussi our hero

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 10 วันที่ผ่านมา +8

    ሰላም ኡስታዝ ጀማል

  • @RiduwaKadir
    @RiduwaKadir 10 วันที่ผ่านมา +3

    Ethiopia ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @arebshiraga937
    @arebshiraga937 10 วันที่ผ่านมา +1

    Bravo AlArussi.I have full confidence in the way he defends and responds to his opponents.His arguments are full of substance equipped with knowledge and skill.

  • @wasihunali728
    @wasihunali728 10 วันที่ผ่านมา +3

    Our proud Al Aresi

  • @user-zm9xo7ds8z
    @user-zm9xo7ds8z 10 วันที่ผ่านมา +10

    ገናእናድጋለን

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 10 วันที่ผ่านมา +6

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን

  • @melesesefiw4252
    @melesesefiw4252 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሀመድ አላሩሲ ጀግና። ታሪክ ለዘመናት ያነብሀል። Stay blessed

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 10 วันที่ผ่านมา +4

    God bless you all

  • @gfg4073
    @gfg4073 10 วันที่ผ่านมา +3

    በርቱልን ጅግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbduRahman-cf9rh
    @AbduRahman-cf9rh 10 วันที่ผ่านมา +7

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @user-qg6ct8xt4x
    @user-qg6ct8xt4x 10 วันที่ผ่านมา +2

    ዘልአለማዊ ድል ለኢትዮጵያና ህዝቦችዋ ለመላው መድረ ሀበሻ 🇪🇹💙💚💛❤️

  • @user-le3tb4xw1v
    @user-le3tb4xw1v 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም እሚገርም መልስ ነው የሰጣቸው ጥሩ ፓራስታሞላቸው ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ ግብፆችም አላህን እንዲፈሩና ለሀቅ የሚቆሙ ያድርጋቸው

  • @temhawato8574
    @temhawato8574 10 วันที่ผ่านมา +4

    Keep it up my brother

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 10 วันที่ผ่านมา +11

    ኡስታዝ ወንድም አለም ሰላም ❤

  • @Melesaabiyo
    @Melesaabiyo 10 วันที่ผ่านมา +6

    Good evening ❤

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 10 วันที่ผ่านมา +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 10 วันที่ผ่านมา +4

    Why is Egypt historically afraid of ETHIOPIA?

  • @coolheadism
    @coolheadism 10 วันที่ผ่านมา +6

    ወንድም አለሞች። በግድብ ላይ ግድብ 100 ኛውን ሰንገድብ አፋቸውን ይዘጋሉ።

  • @HagereTashenif-zk9kg
    @HagereTashenif-zk9kg 10 วันที่ผ่านมา +3

    የተከበሩ መሀመድ አልአሩሲ እግዚአብሄር ለዚህ ቁርጥ ጊዜ ያዘጋጃቸው ሰው ናቸው።

  • @user-ii5lf3dz5h
    @user-ii5lf3dz5h 9 วันที่ผ่านมา +1

    በርታታታ ኡስታዝ ጀማል የ ሀገር ባለውለታ ነህ

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p 10 วันที่ผ่านมา +1

    መሐመድ፣እንተ፣ስጦታ፣ነህ፣፣እድሜና፣ጤና፣ይባርክልን፣፣

  • @user-kz2pt2rf5c
    @user-kz2pt2rf5c 10 วันที่ผ่านมา +3

    ኑርልን አምላክ ይጠብቃችሁ

    • @user-kz2pt2rf5c
      @user-kz2pt2rf5c 10 วันที่ผ่านมา +1

      የአባይዉሀ ጩኸት የበዙበት ምክኒያት ኢትጵያ ነገከነገ ወዲያ ክፍያ ይጠይቁናል የሚል ፍራቻ ያዘለ መሆኑን ያመለክታል ምክኒያቱም ስራቸዉን ያዉቃሉና ።

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 10 วันที่ผ่านมา +6

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @demeremekonen-mu7rv
    @demeremekonen-mu7rv 2 วันที่ผ่านมา

    ብራቦ አልአሩሲ
    አንተ የህዝብና የሀገር ጀግና ነህ።

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 10 วันที่ผ่านมา +2

    መሀመድ ሁለታችሁንም እናመሰግናለን ።አዎ እንገባለን ። ገና እንገነባለን ። ግን ስለ መብታችንና ስለድርሻች እንጂ ስለ ተጨባጭ ጉዳት (Significant harm )ማንሳት ያለብን አይመስለኝም ። አዳዲስ ፕሮጄክቶችን ነድፈን ግድብ በመገንባት መብታችንን ስንጠቀም ፤ግብፅ እየገነባች ባለችው እንደ የቶሽካ ያለው ፕሮጄክት ላይ ጉዳት ሊደርስ ይችላልና።

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 10 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግኖች ወንድሞቻችን በርቱ ✅✅💪💪💪👍👍👍❤️🇪🇹❤️

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 10 วันที่ผ่านมา +3

    Welcome back brother

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 10 วันที่ผ่านมา +2

    Well done Mohammed alirusi

  • @user-fo9rg3cu1v
    @user-fo9rg3cu1v 10 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግናችን ❤❤❤❤❤

  • @GDM82879
    @GDM82879 10 วันที่ผ่านมา +7

    ይኸ ሰውዬ ለምንድን ነው ዝም የተባለው! ለአገሩ እጅግ ደክሟል! በአደባባይ መሸለም አለበት፣ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤

    • @mesfinweldai
      @mesfinweldai 8 วันที่ผ่านมา

      ያልተዘመረለት ጀግና

  • @SafaRedi
    @SafaRedi 8 วันที่ผ่านมา +1

    ጀአግኖቻችን አለህ ይጠብቃቹ

  • @solomonkidane3869
    @solomonkidane3869 10 วันที่ผ่านมา +2

    አንበሳ ኢትዮጵያዊ ነህ ፡ በርታ ።

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 6 วันที่ผ่านมา

    ኡሰታዝ ጀማል የኛ ጀግና በርታል💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-cf3jy7md3o
    @user-cf3jy7md3o 10 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ጉሥታሥ ለኢትዮጵያ ሁለታችሁን ሥልሠጣት ምሥጋና ለአላህ ምሥገና ይገባዋል

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 10 วันที่ผ่านมา

    شكرا على ترجمة وفاهم الاخوه اثيوبين ،ماذايجري هنلك،

  • @-vr8un
    @-vr8un 10 วันที่ผ่านมา +4

    አሀለን

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 10 วันที่ผ่านมา +4

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 10 วันที่ผ่านมา +2

    ምቀኛችን ግብጽ በጋዛ የሚጨፈጨፉትን ተመልከቱ ጩሁላቸዉ ምን በእኛ ስራ ላይ እንዳበደዉሻ ይልከሰከሳሉ

  • @engida2010-yr4rt
    @engida2010-yr4rt 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you!

  • @adugna2835
    @adugna2835 10 วันที่ผ่านมา

    ምርጦች ናችሁ ትውልድ ያመሰግናችኋል ❤❤❤

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 10 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistmiki227
    @tigistmiki227 10 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጥብቃችሁ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 วันที่ผ่านมา

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 ውዶቻችን

  • @metituffa9525
    @metituffa9525 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @seyfubrhane7424
    @seyfubrhane7424 10 วันที่ผ่านมา +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mussa4086
    @mussa4086 10 วันที่ผ่านมา +1

    በተቻላ መጣን ቭድዮ አጨጫር ብሆን ደስ ይለል❤

  • @user-we9hp7kv6y
    @user-we9hp7kv6y 10 วันที่ผ่านมา

    ሁላችሁም ጀዛከላህኸይር

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 10 วันที่ผ่านมา

    That's quite Right!
    Ethiopia builds multiple bridges for River Nile,!

  • @user-wk4od3zs9q
    @user-wk4od3zs9q 10 วันที่ผ่านมา +3

    Yehean video seretehelenal uzetaze

  • @amiranuremo5166
    @amiranuremo5166 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SafaRedi
    @SafaRedi 8 วันที่ผ่านมา

    ባአርቱልን!!!!!!

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne4858 8 วันที่ผ่านมา

    ገናእስከአሁን እንደልባቸው የተጠቀሙበትንና የከበራችሁበትን ወንዛችንን ትከፍሉናላችሁ ህዝቡንአደንዝዛችሁ እኛንእንድንደኸይ ያደረጋችሁ አ ጠላቶቻችንናችሁ

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @mesi9711
    @mesi9711 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @seyfubrhane7424
    @seyfubrhane7424 10 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ep8sn1eq1j
    @user-ep8sn1eq1j 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @AhmedAbajihad-mi8et
    @AhmedAbajihad-mi8et 9 วันที่ผ่านมา

    Asww ustaaz ❤❤

  • @eyasuemiru3773
    @eyasuemiru3773 10 วันที่ผ่านมา +2

    ገና ገና ሺህ ግድቦችን እንገነዘባለን

  • @user-ls2qe9gl6l
    @user-ls2qe9gl6l 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ሣሣሣሣ🎉🎉❤❤❤

  • @MahiMahi-lc3qj
    @MahiMahi-lc3qj 8 วันที่ผ่านมา

    Endezi Ayneti tewudi naw meyasfelghen

  • @MannaeduOffice
    @MannaeduOffice 10 วันที่ผ่านมา +1

    Is it repeating?

  • @MeseretGashu
    @MeseretGashu 9 วันที่ผ่านมา

    ቆጆ ምላሽ

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 9 วันที่ผ่านมา

    Dele lehagera🎉🎉🎉

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p 10 วันที่ผ่านมา

    አውቀን፣ነው፣የተኛነው፣ጠብቀን፣፣

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 9 วันที่ผ่านมา

    Egna minfelgew ye Oromo government endinesa new enji gidib minim ayaregilinm. First freedom be gidib sebebe Ethiopian people memot alebet.

  • @user-kf4tt5cy2b
    @user-kf4tt5cy2b 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የቁርጥ ቀን ልጅ በርታ

  • @user-en4zn1sr8u
    @user-en4zn1sr8u 8 วันที่ผ่านมา

    ግብፂት ተይ ግን ፉን ፉን አትበል ተይ ተይ

  • @nebiljosef5206
    @nebiljosef5206 10 วันที่ผ่านมา

    This show has been aired already

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl 7 วันที่ผ่านมา

    Yetejaw feredbet????

  • @UmerMitiku
    @UmerMitiku 10 วันที่ผ่านมา

    mnm slemayamtu manm ayaskomenm akm yalew yelem jegna egha bcha nen

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 9 วันที่ผ่านมา

    Anfelgim gidib.

  • @emanbam1814
    @emanbam1814 10 วันที่ผ่านมา

    ابنو ملايين السدود من حقكم لاكن السؤال هل المواطن الاثيوبي بعدما تبنو السدود لمن يفتح الحنفية حيلاقي فيها مويه اقصد حتتخلصو من ازمة المويه بلاد اباي يكون فيها جفاف وازمة مويه المواطن الاثيوبي بيلاقي الموية كل اسبوع اوكل شهر لساعت معينا لمن تجي لهم المويه بعد منتصف الليل لساعات قليلة وتقطع المويه المفروضايش فايدة التباهي بسد ضخم والبلد في ازمة موية من سنين بعكس مصر بلد المصب عملت مشاريع كثير تحلية موية البحر ونهرصناعي للزرعه ومشاريع كثيرة علشان المواطن ماتنقص عليه الموية بدل بدل الاقوال ياريت تكون الافعال

  • @Tekelehailu
    @Tekelehailu 10 วันที่ผ่านมา

    tarkaw talatachen nache

  • @yeshbezuneh8140
    @yeshbezuneh8140 6 วันที่ผ่านมา

    Abo nurlen

  • @GetuTesfaye-kb1ks
    @GetuTesfaye-kb1ks 10 วันที่ผ่านมา

    ይኸው ነው

  • @meridtafesse2867
    @meridtafesse2867 10 วันที่ผ่านมา +2

    Same conversations again and again. I don't understand why our officials keep appearing on these sites!

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p 10 วันที่ผ่านมา +2

    የፈረኦኖች፣ጥንቆላ፣በክርስቶስ፣ስም፣ተደምስሷል፣፣😂

  • @Firdwesjemal
    @Firdwesjemal 2 วันที่ผ่านมา

    መች ነው የምንገላገላቸው እነዚህን አህዮች ቲሽ

  • @Skz14391
    @Skz14391 10 วันที่ผ่านมา

    ትርጉሙን ስታቀርብ ወጥ ንግግሩን ተርጉመህ ብታቀርበዉ የተሻለ ነው

  • @user-wb1hj9te3w
    @user-wb1hj9te3w 4 วันที่ผ่านมา

    ግብፅ...እበጂ..ታብጃለሽ..ገና

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 10 วันที่ผ่านมา

    ዝም በሉ

  • @Firdwesjemal
    @Firdwesjemal 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤