Truth is always truth. It will never be a lie! What the Sudanese scholars have said and expressed in their thoughts is the truth. So I thank our Sudanese brothers!!! Ethio-Sudan friendship will continue as before!!! 🙏
The Ethiopian Renaissance Dam (GERD) has two main objectives Hydroelectric power generation: The dam is designed to be the largest hydroelectric power plant in Africa with a capacity of 5,000 MW. This will significantly boost Ethiopia's access to clean and reliable energy. Water resource management: The dam will help regulate the flow of the Blue Nile River, reducing the impact of floods and droughts. It also allows for storing water that can be used for irrigation during dry seasons.
Thank you Ustaz Jemal for your tireless work may God bless you and protect you. Ethiopia will prevail but those selfish will burn out by their egoistic and demonic attitude may God have mercy for them! 🙏🇪🇹🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Glory to Greatest GOD! !!! thanks a lot for this good news this congratulations, congratulations congratulations congratulations!!!!!!!
Thank you brother Jemal. This person is telling genuinely, and pointed out very important and logical facts. We, Ethiopians need to use/take these information to make other people well aware
እግዜር ይባርክህ ለኢትዮጵያ ለምታደርገው ሁሉ እድሚና ጤና ይስጥህ
Amen
Amen🙌
Le anchem
ኡስታዝና ጀማልና መሀመድ አልአሩሲ ጀግና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አለህ ኣንተንና የሱዳኑን ተሟጋች ዓይነቶችን ያብዛልን ። አለህ ይጠብቃችሁ ።
ይነዳሉ ይቃጠላሉ እንጂ ግድብን ከመገባት የሚያቆመን ሃይል የለም💪💪💪💪
ኡስታዝ ሁሌም ሀገርህንና ህዝብህን በሀቅና በቅንነት፣ በቁጭትና በስሜት ስለምታገለግል እኔ በግሌ በጣም አከብርሀለሁ ከልብም አመሰግናለሁ/ሽኩረን!/
ሰላም ወንድሜ ኡስታዝ ተባረክ፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኡስታዝ እግዝአብሔር ይባርክህ ። የኢትዮጵያ አምላክ ጣባቃ ይሁንልህ ። ❤❤❤❤❤
Amen
ኢትዮጵያዊ ስትሆን እዲአይነት አስተሳሰብ ይኖርካል ሽኩረን ኡስታዝ ጀማል
ኡስታዝ እንኮራብሀለን ። 💪
ፈጣሪ ሀሳብህን ሁሉ ይስማህ ይሙላልህ🙏
እልልልልልልልልልልልልልልል። እንኳን። ደስ። አለህ። ድስ። ብሎኛል።
ፈጣሪ በሱዳን ሀገር ላይ ሠላሙን ይላክ አሜን ንፁህ ህዝብ ናቸው 🎉🎉
شكرا جزيلا جنوب السودان 🇸🇸 التوقيع اتفاق عنتيفي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙💙💙
አልሀምዱሊላ 🇪🇹🌹❤الحمدالله
አንተስ ብዛልን ኡስታዝ
ብዝትትትትትትትትትይ በልልን ።
ኡስታዝ ጀማል አንተ የምር ኢትዮጵያዊ ነህ፣ዘረኝነት የለለህብህ ቆራጥ ሰው ነህ።ቤተሰብህ ይባረክ
ኡስተዘችን እረጅም እድሜ ለታ አለሀ ይጠብቅ የኘ ጀግነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡስታስ ምርጡ ወኪላችን በርታልን፣አመሰግንሀለሁ ተባረክ።
ወንድማችን ኢስታዝ ጀማል እድሜና ጤና ይስጥህ ለህዝባችን ምን ያህል እንደምትጠቅም ማወቅ አለብህ::
❤እናመስግንሃለን! !
እድሜ ጤና ኡስታዝ ሁላቸም ሳትሰላቹ ለትውልድና ለሀገራቹ ላደረገቹት ነገር ፈጣረ ይጠብቃቹ በርቱ❤
ኡስታዝልጅይውጣልህ።ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen
Truth is always truth. It will never be a lie! What the Sudanese scholars have said and expressed in their thoughts is the truth. So I thank our Sudanese brothers!!! Ethio-Sudan friendship will continue as before!!! 🙏
ግብፅ ችግራቸው ይመስለኛ የኢትዮጵያ እድገት አትፍልግም ምቀኛ ናቸው
That is true
ኢትዮጵያ አድጋ ትቆጣጠረናለች ብለው ይሰጋሉ እንጂ የኤሌክትሪክ ግድብ እንደማይጎዳቸው ያውቃሉ ። ሸረኞች ናቸው ።
tru
ኡስታዝ ጀማል አለህ ዘርህን ይባርክልሀ ባለህበት ቦታ ሁሉ ወተትና ማር ይፈስሲልሀ ሀገር መውደድ እንደአተና ዶክተር አብይ ነው
የጦርነቱ ጊዜ ስለጦርነቱ ለምንአታወራም የሚል ኮሜት አይነበር አቋምህም ትግልህ ስለግድቡ መሆኑን አረጋግጠናል አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
ሱዳን እውነትም በጣም ተጠቃሚ ነች ።ምክንያቱም በበጋ ውሀው በጣም ስለሚቀንስ ግድቡ በማመጣጠን ወደ ሱዳን ስለሚለቅ የውሀ ችግራቸውን ያቃልልላቸዋል ።ለዚህም ነው ግድቡ ሲጀመር በአል በሽር ጊዜ፤ አንዳንድ የግንባታ ማሽኖችን የረዱት፤ይህን መርሳት የለብንም ።
ኡስታዝ ጀማል በሽር❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤ሱዳን❤❤❤❤❤❤❤
fetari yibarkh wendme❤
Jemal ❤ you are our Hero,
ተባረክ እውነትን መናገር ታላቅ ሞገስ ነው በፈጣሪም ዘንድ ክፍያው ዘላለማዊ ነው ያንተም በዚህ ውስጥ በመሆኑ ደስ ይበልህ ወንድሜ
Thank you for your service
M
🎉
🎉
0
ማሻአላህ ኡስታዝ የእውነት አኮራሀን አላህ ይጨምርልህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ❤❤❤
The Ethiopian Renaissance Dam (GERD) has two main objectives
Hydroelectric power generation: The dam is designed to be the largest hydroelectric power plant in Africa with a capacity of 5,000 MW. This will significantly boost Ethiopia's access to clean and reliable energy.
Water resource management: The dam will help regulate the flow of the Blue Nile River, reducing the impact of floods and droughts. It also allows for storing water that can be used for irrigation during dry seasons.
That is good, but what is the disadvantage to Egypt? Why they are shouting so much?
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ። በርታ
Thank you Ustaz Jemal for your tireless work may God bless you and protect you. Ethiopia will prevail but those selfish will burn out by their egoistic and demonic attitude may God have mercy for them! 🙏🇪🇹🙏
እንኳን ደስ አለህ ውሰተስ ጀማል ሠው ለሀገሩ ሲሰራ ሲመሠገን ደስ ላል እኔ በአንተና በምክር አባል አል አሩሲ በእናንተ እኩል ምን ለሀገሬ ሠራሁ ብየ እጠይቃለሁ
I appreciate your strive. keep it up Ustaz you're doing excellent things.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሱበሀን አላህ የግብ ነገር በጣም ይገርማሉ ኢትዮጵያ ላይያላቺው ጥላቻ በጣም ከባዲ ነው አላህ ይጠብቅህ አስታዝ ጀማል ጀግናነኸ
Mashallha ustaz jazekallha
ኢትዮጵያ ታስታውስሃለች። ትከፍልሃለችም። ምኞትህ ይድረሳት።
Thank you KING OF ABBAY. Very educational !!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Glory to Greatest GOD! !!!
thanks a lot for this good news this congratulations, congratulations congratulations congratulations!!!!!!!
ዑስታዝዬፈጣሪዕድሜይስጣችው፣ውዳችንበርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርታ ኡስታዛችን
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉thank you my brother
Thank you brother Jemal.
This person is telling genuinely, and pointed out very important and logical facts. We, Ethiopians need to use/take these information to make other people well aware
ፈጣራ የጠብቅህ ብጣም እንወደሃልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ላየከ አራጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተር ሰልማን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ماشاءاللہ
Amen 🙏🙏🙏🙏
Ustaz, I appreciate you 🙏 ❤️
❤❤❤❤❤❤ بارك اله
WONDERFUL!!!!!!!.
Allah yagrzehhh❤❤
Thank you uztaz Jealous.
This person is genuine, and pointed out important and logical facts. Ethiopians need to use this information
ደስተኛና ታማኝ ወነድማችን በርታ!!!
ምርጥ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ትውልድ እንድያወሳ ሀውልት መታሰቢያ ያስፈልጋል።እግዚአብሔር ይባርክህ ።
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ጀማል
ተባርክ የአባይ ንጉስ ዘርህ በሙሉ ይንገስ
ኡስታዝና መሐመድ አል አሩሲ መንንም ሳትነኩ በጨዋ ደምብ ትኩረታቹ እውነቱ ለይ ብቻ አለህ ያበርታቹ
እዉነት የኢትዮጵያ ወታደር ማለት አንተ ነክ ተባረክ!!!!
እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
እኔ በጅጉ ደስቻለሁ አሁንም በርታ
Thanks ustaz you are really Patriotic
I like this ustaz
Galatomii ati❤❤❤❤❤❤❤
አፈር ይብሉና ማስቆም ስላልቻሉ ነው።የኛ የኢትዮጵያን ወዳጅ እንዳትረሱት እግዚአብሄር ብቻ። ነው።
ተመስገን ገና ጉድ እንሰማለን
ኡስታዝ ሰሞኑን በጣም የተንጫጩት የCoperative Framework Agreementን ስድስተኛዋ አገር ደቡብ ሱዳን ባለፈው ሳምንት በፓርላማ ስላጸደቀች ይሆናል፤ ይሄ ማለት ለAU ይቀርብና ከሁለት ወይም ሶስት ወር በኋላ የ1959 እና 1929ኙን ስምምነት ግብፅ እየጠቀሰች መከራከር አትችልም፤ እስቲ ስለዚህ ምን እያሉ እንደሆን ለማወቅ ሞክር
ታሪክ የሚያውስህ የኢትዮጵያ ጀግና!!!
Thank you!
አሁን መናገር የያዘው ቀላል እዳይመሥላችሁ ያገሬ ህዝብ ንቃ ንቃ
ኡስታዝ ማሻአላህ አለይክ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤😭❤❤❤😭😭❤❤❤❤
Utaz jkr allah bless you
Habibi bertalne❤❤❤
🙏❤️🙏❤️🙏Bravo dottore
Wondimachin selam lante ena lehagerachin
ኡስታዝ አላህ ጃዛሁን ይክፋልህ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤
Estz Jemal melkam ken sew egzyabeher weltahen yekefelge❤❤❤❤
▫️Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abbay
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
❤❤❤ mashala my ustaaz nurilin❤❤❤❤
Sudan 🇸🇩 🤝 Ethiopia 🇪🇹 🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሀገር ፍቅር ተምሳሌት በአንተ ይገለፃል
የአይኪዉ ችግር የግብፅ ሙህራኖች አለባቸዉ ከነሡ የእዉቀት ማነሥ ና ማሥፈራራት የተነሣ ሡዳንንም ኢትዮጵያንም በፍጥነት ወደ ከፍታ ያወጣናል ።ሠላም ፍቅር ለሠዉ ዘር በሙሉ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤🎉🎉🎉🎉🎉መሸአላ
Wow❤❤❤❤
Very nice
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ኡሥታዝ ቀላል ሥራ እየሠራ አይደለም ልናቅለት ይገባል ኢሥላም ክርሥቲያን እንወቅለት ባላችሁበት ሀገር ሆናችሁ የህዳሤን ጉዳይ እደቀላል እዳናየው ሁላችንም
ዋው ምስር ጉድሽ ፈላ !! አዛዥ ናዛዥ ልሁን እንዳላልሽ ከእንግዲህ የሚውጥሽ ይዋጥሽ !!
ሁስታዝ ጀማል አላህ ይውደድህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤wow❤❤❤❤
Welcome💖💖
ግብጽ ሴረኛ ነች ኢትዮጵያችን እንዳታድግ እንዳትበለጽግ ምቀኝነት ስላለባት እንጂ እሷ ውሀዉ ተቋርጦባትና የጎደለባት ነገር ኖሮ አይደለም
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤
Asww ustaaz ❤❤❤
ሥሙ እሄን ጉድ ንግግር
ምቀኛ አያሳጣህ የሚባለውን በተግባር አየነው። በተፈጥሮ ሀብታችሁ ያለኔ ፍቃድ መጠቀም አትችሉም ማለትን በ21ኛው ክ/ዘመን ኢትዮጵያዊያን መጋፈጣችን በሕዳሴው ግድብ መልስ ሰጥተናቸዋል። ሁሌም ለኢትዮጵያ ስልጣኔ ወደፊት!!!❤🇪🇹❤🇪🇹❤!!!
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉