የተጎዳው ጸጉራችሁ በዚህ ውህድ 100% ይድናል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 83

  • @SaldAmin-f8q
    @SaldAmin-f8q 4 หลายเดือนก่อน

    እና በጣም ነው ሚመቸው እኔም ብዬ እንደማመሰ ምን ብዬ እንደማመሰግንሽ አላቅም እውነት እግዚአብሔር ዋጋሽን ይክፈልሽ የኔ እህትና ቀጥይበትና እኔ ቸልሽን የቻለ በጣም ነው የሚመቸኝ እኔ እግዚአብሔርን በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው የምወድሽ በላይ እና አሁን ጸጉሬ እየተመለሰ ነው እና እወድሻለሁ እወድሻለሁ 2:29

  • @Rakb553
    @Rakb553 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እህታችን ጥሩ ነው እኔም እሞክረዋለሁ🙏🙏🙏🥰

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 4 หลายเดือนก่อน +2

    wow ❤❤❤🌹🌹❤❤❤

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 4 หลายเดือนก่อน

    እነመሰግነለን እህታችን እግዝይቢሒራ አምላክ ረጅም እድሜ ከጢነጋ ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @ToybajemalAyalew-hw4zx
    @ToybajemalAyalew-hw4zx 4 หลายเดือนก่อน +9

    እህቶች. ከላይ ብቻ አይደለም. ከውስጥም ያስፈልጋል ውስጣቸው. ሰላም ከሆነ. ጥሩ ምግብ ሰኣቱን ጠብቃችሁ ከተመገባችሁ እንቅልፍ ከተኛችሁ ጥሩ ይሆናል

    • @Lily-zo6jd
      @Lily-zo6jd 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ❤

    • @Tigyyabatalig
      @Tigyyabatalig 4 หลายเดือนก่อน

      ሳሳሳሳሳሳ በትክክክልል❤❤

    • @CobraAya
      @CobraAya 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክልነው​@@Lily-zo6jd

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 4 หลายเดือนก่อน

      ዋነኛዉ አመጋገብ ወሳኝ ነዉ አትክልት ፍራፍሬ እንቁላል የወተት ተዋፆ አስፈላጊ ነዉ

  • @Lily-zo6jd
    @Lily-zo6jd 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ❤

  • @tuyh3121
    @tuyh3121 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ሰላም መጣሺልእ ውድ እህታችን እኔም ለፀጉሬ ትልቅ ለውጥ አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ይስጥለኝ እህቴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ማሬ❤❤

  • @zinashabrme
    @zinashabrme 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ tabarke tabarke 💓🙏

  • @SaldAmin-f8q
    @SaldAmin-f8q 4 หลายเดือนก่อน

    እና በጣም ነው ሚመቸው እኔም ብዬ እንደማመሰ ምን ብዬ እንደማመሰግንሽ አላቅም እውነት እግዚአብሔር ዋጋሽን ይክፈልሽ የኔ እህትና ቀጥይበትና እኔ ቸልሽን የቻለ በጣም ነው የሚመቸኝ እኔ እግዚአብሔርን በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው የምወድሽ በላይ እና አሁን ጸጉሬ እየተመለሰ ነው

  • @Rabeah-zn8gp
    @Rabeah-zn8gp 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሀቢበቲ እስኪ መልሽልኝ ጰጉሬ ተመባሊጥ ነው እኩል አይደለም ብቆረጠውም መልሶ እደዛው ሁኖነው የወጣው እና ምላድርግ የላይኛው ጰጉሬ አጭር ነው

  • @Saada-kv2tq
    @Saada-kv2tq 4 หลายเดือนก่อน +1

    ግንበየቀንእየፈታሁልስራዉ

  • @Etanshiwato
    @Etanshiwato 4 หลายเดือนก่อน

    ምን ያሀልሰአት ነው ሳንታጠብ የሚቆየው

  • @Saada-kv2tq
    @Saada-kv2tq 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ማሬ❤ውዴ❤

  • @እውቀትቀሪሀብታችን
    @እውቀትቀሪሀብታችን 4 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ጀግኒት

  • @SelamEndale-i5l
    @SelamEndale-i5l 4 หลายเดือนก่อน

    Kefit betam eyadege new kehuala gn betam achr new mn larg

  • @ZaharaMaxamed-e4b
    @ZaharaMaxamed-e4b 2 หลายเดือนก่อน

    ❤😊

  • @MesiiEthio4-m
    @MesiiEthio4-m 4 หลายเดือนก่อน

    እናት አሪፍ ነዉ በርች❤

  • @SaldAmin-f8q
    @SaldAmin-f8q 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ ሰላም ሰላም በጣም ነው የምወድሽ የእኔ እህት እና በጣም ነው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  4 หลายเดือนก่อน +1

      ፈጣሪ ይውደድልኝ ቃል የለኝም እኔ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 4 หลายเดือนก่อน

    የኔውድ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤የኔ ለውጥ አለው ፀጉሬ በጣም ስስ እና ሉጫነበር አሁን ቻሌጁን ከጀመርኩኝ ቀን ጀምሮ በጣም ለውጥ አለው እህቴ በጣም አመሰግናለው ክበሪልኝ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZaharaMaxamed-e4b
    @ZaharaMaxamed-e4b 2 หลายเดือนก่อน

    😢❤

  • @የሩሱሊወዳጂ
    @የሩሱሊወዳጂ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለበትሽ ኣድስ ነኝ እናም ቅባኣቱ ማንኛ ቅባኣት ነው

  • @MekiyaM
    @MekiyaM 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @Saada-kv2tq
    @Saada-kv2tq 4 หลายเดือนก่อน

    ግንእዳንችየሚያርልኝመቸነዉማሻላህ

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 4 หลายเดือนก่อน

    ከጀመረኩ ሁለት ቀኔ ነወ ምን አይል የኔ ፀጉሬ ለሰላሰ ነወ ግን ምን አያደገም እሰ አበሬ እሞክረለሁ ግን ለሁን አይደረቅም

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሺ አሏህ ፅጉርሺ ያምራል ቆጂት እኔስ ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ሙቀቱ ቁምጥምጥ አደርገብኝ

    • @MaikoMaiko-l4p
      @MaikoMaiko-l4p 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂ቁምጥምጥ

  • @b21e19
    @b21e19 4 หลายเดือนก่อน +1

    የእኔ ኪኪ የሚባለው ፀጉር ነው ነገር ግን ቅርንፍድን ሰቀባ ተመችቶኛል ምንም አልደረቀም👍

  • @DestaDemesa-ki8tv
    @DestaDemesa-ki8tv 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @habtamuyebeltal9040
    @habtamuyebeltal9040 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ልዩ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ማሬ❤❤

  • @KamiGfgfryyh
    @KamiGfgfryyh 4 หลายเดือนก่อน

    Selam emtesariw negar le lijoch yehonal

  • @NaemahS
    @NaemahS 4 หลายเดือนก่อน

    ❤😂❤❤❤❤

  • @Saada-kv2tq
    @Saada-kv2tq 4 หลายเดือนก่อน +1

    በተፈጥሮሽግንያምርነበርወይስተንከባክበሽዉነዉለዉጡ

  • @mtkeassaymkgi6236
    @mtkeassaymkgi6236 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ይሽታል ምን ድው የምጨምሪው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  4 หลายเดือนก่อน +2

      ውዴ ቅርፉድ እኮ የሚረብሽ ሽታ የለውም ሻንፖ አለ ቅባት አለ ጭራሽ አይሸትም

  • @FhHj-bm7yv
    @FhHj-bm7yv 4 หลายเดือนก่อน

    Tekebeten be maleshelesha benaleselesew cheger alew

  • @mahihani
    @mahihani 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ ዉዴ አረ የልጄ ፊትፊቱ ምንም አላድግ አለኝ ምን ላርግለት ደሞ ደምሩኝ አዲስ ነኝ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ልዩ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ውዴ ማሬ❤❤❤

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 4 หลายเดือนก่อน

      የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ማሬ❤❤

  • @Saada-kv2tq
    @Saada-kv2tq 4 หลายเดือนก่อน

    ግንየሠዉአይንጥሩአይደለምማሻላህብያለሁ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 4 หลายเดือนก่อน

      የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

  • @qali5740
    @qali5740 4 หลายเดือนก่อน

    ይሸታልኮ ቀን መሉ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ማሬ❤❤

  • @TabechArata
    @TabechArata 4 หลายเดือนก่อน

    WOWWWOOWW💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 4 หลายเดือนก่อน

    ከተጠቀምኩት ሁለት ሳምንት ሁኖኛል ግን አሁንም ቢሆን በጣም ይነቃቀላል እባካችሁ መፍትሄ ንገሩኝ

    • @sayedaahmada2673
      @sayedaahmada2673 4 หลายเดือนก่อน

      የሞተፀጉርነዉየሚወጣዉ ችግርየለዉም❤❤

    • @بنتمحمدالأثريالإثوبيالولوية
      @بنتمحمدالأثريالإثوبيالولوية 4 หลายเดือนก่อน

      የሁሉም ሰው አንድ አይሆንም ጂ እኔ በጣም ፀጉሬ ወላሂ ነው እምልሺ ሙልጭ ብሎ ልሄድ ደርሶብኝ ነበር እኔም በጣም እየደነገጥኩ ነበር አልሃምዱ ሊላህ ሽንኩርት ቀዩን ነጭ ሺኩርት እጥብ አርገሺ ከነልጫው ዝንጅብል ከነልጫው እንደአቅቅምሺ ዝንጅብል እንዳታበዥ ሁሉንም ባንድላይ አርገሺ በሩዝ መሪ ውሃ ፍጭው አሲር እስከሚሆን ድረስ ከዛ እጥሊው እና ሂና አቡኪበት አንድ ቀን አሳድሪው ከዘ ተቀቢው እስከ ስድስት ሰአት እፍን አርገሺ እደሪ እንድ ፀጉር ጠብ አይልም ውዴ ከራሴ ተሞክሮ ነው

    • @MuhammedM-z7t
      @MuhammedM-z7t 4 หลายเดือนก่อน

      የወዶች ባይሸፈን ምን ትይኛለሽ

  • @seblesale
    @seblesale 4 หลายเดือนก่อน

    እንሰግናለን እኔ የሚያስክከኝን አትፍቶልኛል

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ማሬ❤ውዴ❤

  • @heymidssye8127
    @heymidssye8127 4 หลายเดือนก่อน

    የኔን ዶቄት ነው ያደረገው ቅርፉዱ ልክ አች እዳልሽው ነው ያደረኩት

  • @BdjE-i7f
    @BdjE-i7f 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ስጠቀም ቆደይን የቀጠለኝል እኔ ብቻ ነው ግን

    • @የአቤልብቻ
      @የአቤልብቻ 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም ደግሞ አሳከከኝ ቅጥል ነው የሚያደርገኝ 😊

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 4 หลายเดือนก่อน

      የኔደግሞ ፎረፎር😅ግንሽታው በጣም ወድጀዋለሁ

  • @ArgashMokonin
    @ArgashMokonin 4 หลายเดือนก่อน

    berich

  • @gatenet318
    @gatenet318 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንደት ነሽ ፎረፎረ አልጠፋልኝ አለ

    • @ኩብራኩብራ-ዐ9ጐ
      @ኩብራኩብራ-ዐ9ጐ 4 หลายเดือนก่อน

      ታጥበሽ ስታበቂ በለይሙን እሽው ከዛ በውሀ ብቻ አለቅልቂው

    • @ኩብራኩብራ-ዐ9ጐ
      @ኩብራኩብራ-ዐ9ጐ 4 หลายเดือนก่อน

      ይጠፋልሻል እደውም ኸል ታገኘሽ ሳታበዢ እደዛው ታጥበሽ ስታበቂ እሽው ከዛ በውሀ ብቻ አለቅልቂው

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ማሬ❤

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 4 หลายเดือนก่อน

    አየሽ የእህትሽም እረጅም ከሆነ የፈጣሪ ስጦታ እንጂ የቅርፋድ ወይም የዘይት ውጤት አይደለም አትዋሽ የሰጠሽን አምላክ አመስግኝ በርግጥ መንከባከብ ቢኖርብንም ግን አትዋሽ

    • @Mila23-nm3qq
      @Mila23-nm3qq 4 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውድ እህት መዋሸቷ ሳይሆን በትክክል ያሳድጋል በርግጥ ተፈጥሮም ቢያድልም መከባከብም ግድ ነው እስቲ በደብ ተከባከቢውና እይው ለውጡን እራስሽ ታዪዋለሽ

    • @Mila23-nm3qq
      @Mila23-nm3qq 4 หลายเดือนก่อน

      በነገራችን ላይ ቅባት ማፍሰስ ሳይሆን ማሳጅ በደብ ይፈልጋል

  • @hjhjhh102
    @hjhjhh102 4 หลายเดือนก่อน

    ወደ ገደለው ይብ ወሬ አታብዝ

  • @mtkeassaymkgi6236
    @mtkeassaymkgi6236 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ይሽታል ምን ድው የምጨምሪው

  • @TigistMuhabawTigist
    @TigistMuhabawTigist 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kabtahutr
    @kabtahutr 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤❤ማሬ❤❤ውድ❤

  • @HelenHelen-y3c
    @HelenHelen-y3c 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samikhatib3134
    @samikhatib3134 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 4 หลายเดือนก่อน

      የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ማሬ❤

  • @elhamyass
    @elhamyass 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @menashunebro8391
    @menashunebro8391 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ማሬ❤❤