የተሰነጣጠቀ ና የደረቀ የግር ተረከዝ ለማለስለስና ለማሳመር | በቤትውስጥ | ለጠቆር | How Remove Cracked Heels Fast Home remedy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 46

  • @aklilnews
    @aklilnews 3 วันที่ผ่านมา +3

    ዚዚዬ የኔ ቅመም ብርቱ ጀግና ሴት ነሽ ለብዙዎችም አርአያ ጉዞ አሁንም ወደፊት❤🙏

  • @Nuhame21
    @Nuhame21 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ
    አሪፍ ና አስፈላጊ ነገር ነው ያሳየሽን በተለይ ለሴቶችየ😂 በርችልን

  • @woynitube315
    @woynitube315 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ዚዚዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው የሚገርም ውህድ ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ በቀላሉ በቤታችን ውስጥ መስራት የምንችለው የእግር ማለስለሻ የሚጠቅም ውህድ ነው እስክራፑ ደግሞ የበለጠ ቆንጆ ነው ውህዱን ቀብተሽ ላስኪት እና ካልሲ ሲደረግ የበለጠ ምርጥ ነው እውነት ነው የሴት ልጅ ውበቶ ተረከዟ ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 วันที่ผ่านมา

    ዚዚዬ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ የእግር ተረከዝ ማለስለሻ ነው የሰራሽልን#ሼር

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም በጣሽ ዋውው በጣም ጥሩ ነገር ነው ከልብ እናመስግናለን ጀግና እኮ ነሽ 🎉🎉❤❤❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሸላን ዚዚዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ ያማረ እግር እንዲኖረን በቀላሉ በትንሽ ግብአት እንድንጠቀም ስላሳየሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 3 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደነ መጣሸ ዘበናይ ዋዉዉ በጣም ቆጆ
    ስራነዉ ተረከዝሽ ደሞ ፏ ያለነዉ ከአይን ያዉጣሽ
    ብያለሁ ሰረቼ ሞክረዋለሁ🎉🎉

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ እግር ማለስለሻ ውህድ ነው ያሳየሽን ባዝሊን ሎሚ ኦሊብ ኦይል ሎሽን ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን

  • @SaraTube16
    @SaraTube16 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ዚዚዬ እንኳን ሰላም መጣሺ ውዴ ዋውውው እና መሰግን አለን አሬፍ ነው ይዘሺልን ይመጣሺው እሞክርው አለሁ ማሬ

  • @HawletKoca
    @HawletKoca 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም. ሀሪፍ. ስራ. ጠንክሪ

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ነው።ተባረኪ።

  • @SaraBrhanu-t1t
    @SaraBrhanu-t1t 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቺ

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 วันที่ผ่านมา

    ሠላምሽ ይብዛልኝ ዙዙዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ዋውውው በጣም ቆንጆ ትሪትመት ነው በቀላሉ እቤቱስጥ መሰራት እንችላለን ደሞ እግርሽ ያምራል😂

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ እግርን ለማለስለስ የሚጠቅም ውህድ ነው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ቆዳን ለማሳመሪያ በጣም ወሳኝ ናቸው ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ
    አሪፍ ነገር ነው ሸር ያደርግሽልን የሴት ልጅ ተረከዝ ማማው ውበት ነው😂 ሸር ስላዱርግሽልን እናመሰግናለን

  • @Mehlat
    @Mehlat 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን በጣም
    አሪፍ አሰራር ነው ዋውውውውው
    ሁሊም የመታ መጭው አሪፍ ነው
    👌

  • @mulat7
    @mulat7 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገነ እግዚአብሔር
    አምላክ ሰላም ለአንቺ ዉዴ እህታችን
    እንኳ ደህናውን መጣሽ ዉዴ በጣም አራፍ የተረገስ ሜከስ ነው ያሳይሽ ከልብ እናመሰግናለን

  • @HiwatykeduserufiallijHiwat
    @HiwatykeduserufiallijHiwat 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ ዚዚየ ዋዉዉዉዉ ዛሬ ደግሞ በጣም ልዩ ነው ለሁላችንም የሚጠቅመን ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ይህንን ኮመንት የምታነቡ ሁላችሁም ሞክሩት ልዩ ነው እግዲህ ዋዉዉ ተረከዞ ነው መባል ያለብን ሰምታችሆል😂

  • @zinatube
    @zinatube 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ጥሩ መላ ይዘሽ ነው የመጣሽው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን በርቺ ውዴ ❤❤❤

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላምነሽውዴእህታችን
    እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ አስራረሽ ያምራልማሻአላህ ጓደኛሽን ምርጭ ጥሩ ዛፍ የተጠጋ ጥሩ ጥላያገኛል ከጥሩጓደኛ ጋር የዋለ ጥሩነገር ይማራል ሰው አቀማማጩንነው የሚመስለው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @ኢክራምያላህባሪያ
    @ኢክራምያላህባሪያ 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ አሪፍ ቆይታ ንበር እህት በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዋውውውውውው

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 4 วันที่ผ่านมา

    ዋውውውውው ብጥም ይምር እንምስግንል እህታችን ሴት ልጅ እርሱን ምጥብቅ ገደትነው ይምርል ግብዝንሽ

  • @እብራሂምሚዲያ
    @እብራሂምሚዲያ 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላምነሽውዴእህታችን
    እንኳ ንደህና መጣሸጓደኛሽን ምርጭ ጥሩ ዛፍ የተጠጋ ጥሩ ጥላያገኛል ከጥሩጓደኛ ጋር የዋለ ጥሩነገር ይማራል ሰው አቀማማጩንነው የሚመስለው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ዘበናይ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ዋው እናመሰግናለን በርችልን ደስ ካለሽ ወደቤቴ ጎራ ብለሽ ብታበረታችኝ ደስ ይለኛል❤ ትንሽ ይቱበር ናት ብለሽ ካልናቅሽኝ😂

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 4 วันที่ผ่านมา

    Selame lancei yehun zizizye yene mela neshe betame herif wehede new yehe wow new lemezefzefiya yazegageshiwm betame konjo new ♥️ share selargshen enamesgnalen ❤❤

  • @Oyqwe
    @Oyqwe 3 วันที่ผ่านมา

    አስላመ አይላኩም ውራህመርቱ ወበርካት አርፍ ቆይት ነው በርቱ የኔ ውዴ እህት አርፍ ቆይት ነው በርቱ ጠንክ እህት በርቱ🎉🎉

  • @firewotsalamon
    @firewotsalamon 4 วันที่ผ่านมา

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu tiyyaa ❤❤❤

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 4 วันที่ผ่านมา

    አረ ዚዚ ይህንስ ለኔ ነው የሰራሽልኝ የመሰለኝ ከምር እግሬ በበጋ በበጋ ይሰነጠቃል እስኪ እሞክረዋለው አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽልን እናመሰግናለን

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 วันที่ผ่านมา

    great job 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Azeb1
    @Azeb1 4 วันที่ผ่านมา

    wowww des ymil arif aserar new
    keleb enamsegenalen berichi
    melekam sera lhgerachin selam yadelen fetari berichi melekm sera

  • @SelinaTube-n8g
    @SelinaTube-n8g 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ነሽ ዋውውውውውውውውውውውውው በጣም ጎበዝ

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 2 วันที่ผ่านมา

    Selam ziziye enkan selam metashi wudee betam konjo yehone mirt mezefzefiya lomi chew olive oli le koda betam konjo new ye serashiw crème Wow terekeza ewnetim betam konjo yehone ye terekeza crème new yeserashiw ke kimikal netsa yehone mirt aserar new

  • @yosephtube1
    @yosephtube1 4 วันที่ผ่านมา

    ejish yebarek yeney balemoya
    woww enamsegenalen berichi melekam sera ywenelesh

  • @EliseTubeሁለገብ
    @EliseTubeሁለገብ 4 วันที่ผ่านมา

    በእወነት ደሰ የሚል ቆይታ የሚያምር አሰራር ነበር ዚዚያቺን በርቺልኝ እሞክርው እና እነገረሸ አለሁ ለውጡን ወዴ በርቸልኝ ማሬ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 3 วันที่ผ่านมา

    Thanks z

  • @hilal2907
    @hilal2907 3 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ጤና ይስጥልን ውድኛ የተከበራችሁ የዚህ ቤት ቤተሠቦች የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ነገርነው ያሳየሽኝ እናመሠግናለን

  • @AMIR465
    @AMIR465 4 วันที่ผ่านมา

    Ashamaa harka fune jira jirtu ijoollee biyya koti hunda dura baga nagan dhufte qalii bageenyi rabii mana kanaf yaa jiratu jabaadhuu jabaadhuu video akkan namatti toludha jabaadhuu jabaadhuu

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 3 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ ውውውው ውውውው

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 2 วันที่ผ่านมา

    Wow, your 🦵 it's so beautiful 😍 ❤👍
    Thank you for sharing, and happy new year 🎉 ✨️ 💛

  • @DjdjSjs-k7j
    @DjdjSjs-k7j 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube 4 วันที่ผ่านมา

    Ana dhufu bagaa nagaan dhufte wowowo dhugaa kee jetee kesatuu ijoolen durbaa lukaa isan barechuu qabuu

  • @sirgutreta
    @sirgutreta 3 วันที่ผ่านมา

    እኔም ባልሰማዉ እጎዳ ነበረ ዚዚዬ በተለይ እግራችን በሙቀት ሰአት በሽፍን ጫማ የማይሆን የማይሞከር ነዉ እና ለእግራችን ትሪትመንት ግድ ነዉ !!

  • @MeemiMeem
    @MeemiMeem 3 วันที่ผ่านมา

    እስኪ የጥፍር አሠራር አሳይን ???

  • @MLOVezedi
    @MLOVezedi 4 วันที่ผ่านมา

    Assalamualaikum ሰላም ሰላም ውድሃ ጋር የረዥም በመለዋለም የምትገኙ በሙሉ ሰላም ብያለው ሰላማችሁ ይብዛ ስለነበርን ቆይታ አመሰግናለው ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጎ የቤተሰብ ሆኖ

  • @sirgutreta
    @sirgutreta วันที่ผ่านมา

    እግሬ ደረቀ ተሰነጣጠቀ ማለት ቀረ !!!