የእናት ዉለታዋ tube
የእናት ዉለታዋ tube
  • 231
  • 6 420 624

วีดีโอ

የጸጉሬ ለውጥ ይገርማል
มุมมอง 2.7Kวันที่ผ่านมา
የጸጉሬ ለውጥ ይገርማል
ኮኮናት oil ተገኘ አርጋን ሻንፖ ተጠቀሙ
มุมมอง 2.1K14 วันที่ผ่านมา
ኮኮናት oil ተገኘ አርጋን ሻን ተጠቀሙ
ጸጉራችሁ ጠንካራ እና አይነቃቀልም እሩዝ እና ቅርፉድ
มุมมอง 3.9K14 วันที่ผ่านมา
ጸጉራችሁ ጠንካራ እና አይነቃቀልም እሩዝ እና ቅርፉድ
ጸጉሬን እንዴት እንዳበዛው በዚህ መንገድ ብትጠቀሙት ይመረጣል
มุมมอง 8K21 วันที่ผ่านมา
ጸጉሬን እንዴት እንዳበዛው በዚህ መንገድ ብትጠቀሙት ይመረጣል
ፎረፎር አለርጅክ ቫክተሪያ ቻው ለራስ ቆዳችን ለጸጉር እድገት ለሚነቃቀል
มุมมอง 2.3K28 วันที่ผ่านมา
ፎረፎር አለርጅክ ቫክተሪያ ቻው ለራስ ቆዳችን ለጸጉር እድገት ለሚነቃቀል
በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ የቅርፉድ እና የሩዝ ውሀ
มุมมอง 40Kหลายเดือนก่อน
በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ የቅርፉድ እና የሩዝ ውሀ
ለሚነቃቀል ለእድገት የተጎዳ ጸጉርን ይመልሳል
มุมมอง 3.8Kหลายเดือนก่อน
ለሚነቃቀል ለእድገት የተጎዳ ጸጉርን ይመልሳል
ከፊት ፊቱ ለገባ ለሚደርቅ ጫፍ ጫፉ ለሚያያዝ ጸጉር
มุมมอง 9Kหลายเดือนก่อน
ከፊት ፊቱ ለገባ ለሚደርቅ ጫፍ ጫፉ ለሚያያዝ ጸጉር
እሩዝ እና የቅርፉድ ውሀ ለጸጉር እድገት ለጥንካሬ ለሚነቃቀል
มุมมอง 30Kหลายเดือนก่อน
እሩዝ እና የቅርፉድ ውሀ ለጸጉር እድገት ለጥንካሬ ለሚነቃቀል
ለከርዳዳ ለሚደርቅ ለሚረግፍ ጸጉር ተልባ
มุมมอง 5Kหลายเดือนก่อน
ለከርዳዳ ለሚደርቅ ለሚረግፍ ጸጉር ተልባ
ለተጎዳ እና ለሳሳ ጸጉር ጅንጅብል ቅርፉድ እሮዝ መሪ በውሀ
มุมมอง 4.3Kหลายเดือนก่อน
ለተጎዳ እና ለሳሳ ጸጉር ጅንጅብል ቅርፉድ እሮዝ መሪ በውሀ
ሁሌም የማይለየኝ የቅርፍድ እና የጅንጅብል ቅባት ለጸጉር እድገት
มุมมอง 6K2 หลายเดือนก่อน
ሁሌም የማይለየኝ የቅርፍድ እና የጅንጅብል ቅባት ለጸጉር እድገት
ቫዝሊን እና እሮዝ መሪ እንዲሁም ቅርፉድ ለሚበጣጠስ እና ለሚደርቅ ጸጉር
มุมมอง 31K2 หลายเดือนก่อน
ቫዝሊን እና እሮዝ መሪ እንዲሁም ቅርፉድ ለሚበጣጠስ እና ለሚደርቅ ጸጉር
እረጅም እና የአማረ ጸጉር እንዲኖረን ይሄ ቅባት ተመችቶኛል
มุมมอง 4.7K2 หลายเดือนก่อน
እረጅም እና የአማረ ጸጉር እንዲኖረን ይሄ ቅባት ተመችቶኛል
የቅርፉድ እና የሮዝመሪ ውሀ በሁለት መንገድ ለጸጉሬ እንዴት እንደጠቀመኝ
มุมมอง 113K2 หลายเดือนก่อน
የቅርፉድ እና የሮዝመሪ ውሀ በሁለት መንገድ ለጸጉሬ እንዴት እንደጠቀመኝ
ቀሲል ለፊት ጥራት ለማዲያት ለደረቀ ጸጉር
มุมมอง 1.3K3 หลายเดือนก่อน
ቀሲል ለፊት ጥራት ለማዲያት ለደረቀ ጸጉር
ለቅቤ ያለኝ አመለካከት ተቀይሯል
มุมมอง 2K3 หลายเดือนก่อน
ለቅቤ ያለኝ አመለካከት ተቀይሯል
አራቱ የጸጉር አይነት የቅርፉድ ውሀን ለየትኛው ጸጉር እንጠቀም
มุมมอง 3.6K3 หลายเดือนก่อน
አራቱ የጸጉር አይነት የቅርፉድ ውሀን ለየትኛው ጸጉር እንጠቀም
ለጸጉራችን መነቃቀል እና መርገፍ ምክነያትየቅርፉድ ጥቅም እና ጉዳት
มุมมอง 2.4K3 หลายเดือนก่อน
ለጸጉራችን መነቃቀል እና መርገፍ ምክነያትየቅርፉድ ጥቅም እና ጉዳት
የእሮዝ መሪ ቅባት ለማያቋረጥ የጸጉር እድገት ከልጅ እስከ አዋቂ
มุมมอง 6K3 หลายเดือนก่อน
የእሮዝ መሪ ቅባት ለማያቋረጥ የጸጉር እድገት ከልጅ እስከ አዋቂ
እረጅም ጸጉር እና እንዳይነቃቀል ሊያደርግልን የሚችል ቅባት
มุมมอง 52K3 หลายเดือนก่อน
እረጅም ጸጉር እና እንዳይነቃቀል ሊያደርግልን የሚችል ቅባት
እንኳን አደረሳችሁ ለአንድ እህቴ ቅባት ሰራሁላት
มุมมอง 5K3 หลายเดือนก่อน
እንኳን አደረሳችሁ ለአንድ እህቴ ቅባት ሰራሁላት
የዚህ ይለያል በ 5 ቀን ጸጉሬ ለውጥ አመጣ በማበጠሪያው ተጠቀሙ
มุมมอง 8K3 หลายเดือนก่อน
የዚህ ይለያል በ 5 ቀን ጸጉሬ ለውጥ አመጣ በማበጠሪያው ተጠቀሙ
ሽበትን እናጥፋ ጸጉራችንን እናሳድግ እንዳይነቃቀል እናድርግ
มุมมอง 2.3K4 หลายเดือนก่อน
ሽበትን እናጥፋ ጸጉራችንን እናሳድግ እንዳይነቃቀል እናድርግ
ብዙ የተወራለት ቫዝሊን ለጸጉራችን ያለው ትልቅ ጥቅም
มุมมอง 46K4 หลายเดือนก่อน
ብዙ የተወራለት ቫዝሊን ለጸጉራችን ያለው ትልቅ ጥቅም
ለጸጉር ብዛት ለእድገት በ 7 ቀን ለውጥ
มุมมอง 3.9K4 หลายเดือนก่อน
ለጸጉር ብዛት ለእድገት በ 7 ቀን ለውጥ
እስካሁን ስላልተጠቀማችሁ ይቆጫችኃል
มุมมอง 7K4 หลายเดือนก่อน
እስካሁን ስላልተጠቀማችሁ ይቆጫችኃል
ዘንድሮ ያልሰማነው የለም እግዚኦ
มุมมอง 1K4 หลายเดือนก่อน
ዘንድሮ ያልሰማነው የለም እግዚኦ
የተጎዳው ጸጉራችሁ በዚህ ውህድ 100% ይድናል
มุมมอง 12K4 หลายเดือนก่อน
የተጎዳው ጸጉራችሁ በዚህ ውህድ 100% ይድናል

ความคิดเห็น

  • @AgWy-jr3nh
    @AgWy-jr3nh 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነትሽከሆነ

  • @AgWy-jr3nh
    @AgWy-jr3nh 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልውጡን እሳውቅሻለሁ ልማክረውና

  • @Ggcci-j4z
    @Ggcci-j4z 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህቴ ለቤትሺ አድስ ነኝ እና ቅርፉዱ ዉሀዉ ሀሪፍነበረ ለማሳደግ ግን እየረገፈብኝ ነዉምላድርገዉ እዳታልፊኝ አይነቀልም ቁርጥርጥ ብሎነዉ የሚረግፈዉ ጸጉሬ

  • @Sara-pk8ho
    @Sara-pk8ho 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @AmmmirahGdevjjggv
    @AmmmirahGdevjjggv 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኒዉድ፣ሲሊኪሺነለኪሊኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kalkidanmulugeta506
    @kalkidanmulugeta506 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😮

  • @StC-h9n
    @StC-h9n 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ቅርፉዱ ባጣም የደቀቀ ነው አይይጠለልም አብሮ ነው የሚሄደው ከቫዝሊኑ ጋር በጣም የላመ ስለሆነ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ችግር የለውም በጠቅጣቃ ማጥለያ አጥይው

  • @KhalidKhalid-c3g
    @KhalidKhalid-c3g 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    yanece tgure rasu ftare ystse taga nw❤❤❤

  • @madhinhayila437
    @madhinhayila437 วันที่ผ่านมา

    የኔ ሉጫ ነው ግን ጫፉ ያስቸግረኛል መልስልኝ🤲❤

  • @ChristienEshetu-q6c
    @ChristienEshetu-q6c วันที่ผ่านมา

    ግን እኮ አረፉ እስኪወጣ እጅ ለይ ይታሻል ከሱፐር ማርኬት ሚገዛው ከዛ አረፉ ከወጣ ብሃላ ነው ሚታጠበው እሱንም በስምና አደለው በውሃ ብቻ ነው

  • @TesfawTesfa
    @TesfawTesfa วันที่ผ่านมา

    ቁርንፍድ ለሽበት ይሆናል?

  • @HiwotBelay-n3o
    @HiwotBelay-n3o 2 วันที่ผ่านมา

    ለህፃን ልጅ ይሆናል 3ት አመት

  • @HoneyLove-d6j
    @HoneyLove-d6j 2 วันที่ผ่านมา

    ተቀብተን ከስት ቀን ቡሀላ ነው የምንታጠበው

  • @SalamAbdu-x8j
    @SalamAbdu-x8j 2 วันที่ผ่านมา

    የርገፍ ኣለቀ ፀጉሬይ ምን ናድርግ የቁርፈድ ውሃ ሲጠቅም ምከር ለገሸልኝ እህቴ

  • @SalamAbdu-x8j
    @SalamAbdu-x8j 2 วันที่ผ่านมา

    የምናቀቀል ፀጉር ምን ናድርግለን

  • @MedinaAsefa-j8e
    @MedinaAsefa-j8e 2 วันที่ผ่านมา

    ስደተኛ እህታችሑነኝ ደምሩኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx 2 วันที่ผ่านมา

      እሺ ውዴ

  • @selamhaftu-s8n
    @selamhaftu-s8n 2 วันที่ผ่านมา

    hi

  • @GenetGenethaileHaile
    @GenetGenethaileHaile 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት በጌታ ለብዘት ምን ልጠቀም ኮሜንቴሮችም መልሱልኝ 😢😢😢

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 2 วันที่ผ่านมา

    ያንቺ እኮ ፀጉርሽ የተፈጥሮ ተሰጦ ነው እንጂ ቅመማ ቅመሞችን ስለተጠቀምሽ አይደለም 😅

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያንቺ ሰው ሰራሽ ነው እኔ ያልኩት ያላችሁን ተንከባከቡ ነው ምን ወጣኝ ሌላ

  • @ZarZar-h7k
    @ZarZar-h7k 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @ZarZar-h7k
    @ZarZar-h7k 3 วันที่ผ่านมา

    Mashaalha

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 วันที่ผ่านมา

    Vazlen madtawekeya 👎👎👎👎

  • @Fughh-u8k
    @Fughh-u8k 3 วันที่ผ่านมา

    ዉድ የተፈጨ ዝንጅብል ነዉ ያለኝ መጠቀም እችላለሁ ቅርፉዱ ግዴታ መፈጨት አለበት በማረየም መልሽልኝ ፀጉሬ በጣም ነዉ እሚበጣጠሰዉ እናደሞ አጭር ነዉ😢

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx 3 วันที่ผ่านมา

      አዎ ውዴ ትችያለሽ

    • @Fughh-u8k
      @Fughh-u8k 3 วันที่ผ่านมา

      እሺ ስታጠብ ነዉ ወይስ ከታጠብ በሗላ ደሞ ቅርፉዱን ልቀቅለዉ

  • @abduselamfkrምግብ
    @abduselamfkrምግብ 3 วันที่ผ่านมา

    ❤👍👍👍👍👍

  • @TeshomeGirema
    @TeshomeGirema 3 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @Bal-wb8pf
    @Bal-wb8pf 3 วันที่ผ่านมา

    👍🙏❤️❤️

  • @HiwetTewelde-gf4fc
    @HiwetTewelde-gf4fc 3 วันที่ผ่านมา

    ኡነትሽ ነው የኔእናት እግዛብሄርን ይረዳል ያም ሆነይህ ቦታ እግዛብሄር ይረዳል ተባረኪ

  • @YasminaOne
    @YasminaOne 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @TsEGEHADMo
    @TsEGEHADMo 4 วันที่ผ่านมา

    🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @belayche4050
    @belayche4050 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NeduMustafa
    @NeduMustafa 4 วันที่ผ่านมา

    ሩዘማ ከስሚተ በለሂ ሲቲቀ ሚቺገረዪ ወዬ

  • @Sara-i6t6t
    @Sara-i6t6t 4 วันที่ผ่านมา

    አህተ የንየ ከርዳዳ ኖው ላድርግ

  • @Rrr-r8e
    @Rrr-r8e 4 วันที่ผ่านมา

    እኔ ያለው የተፈጨ ነው😊

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 4 วันที่ผ่านมา

    ውዴዴዴ❤❤❤❤❤❤

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 4 วันที่ผ่านมา

    ማርነሽ ቢበዛሜ

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 4 วันที่ผ่านมา

    ኮሜት መልሽ ሌለዉ እዳይነቃቀል የሜረገዉ ዋነኛዉ ምድነዉ መልሽልኛ

  • @FetiyaFatiya1
    @FetiyaFatiya1 4 วันที่ผ่านมา

    ውዴ ጥየቄ አለኝ መልሽልኝ ፀጉሬ ብዘትም አለው ትንሽ ደረቅ ነገር ነው ሰይበዘ እነም እኔ ያምፈልገው እንዲየለሰልሰውነ እንዲየረዝመው ነው ለሱ ይሆነል ወይ ልጠቀመው❤

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx 4 วันที่ผ่านมา

      እንዲለሰልስ ጥቁር አዝሙድ ተልባ ተጠቀሚ

  • @MuleHabeta-og3mg
    @MuleHabeta-og3mg 5 วันที่ผ่านมา

    መአዛ ነኝ

  • @MuleHabeta-og3mg
    @MuleHabeta-og3mg 5 วันที่ผ่านมา

    ኸረ አመልዬ ስልክሽን ላኪልኝ ወይ የኔን ልላክልሽ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx 5 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ ወይኔ የት ነሽ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx 5 วันที่ผ่านมา

      0954061099

  • @DameeAlemo
    @DameeAlemo 5 วันที่ผ่านมา

    ውዴ እባክሽን ፀገሬ እየተነቃቀለ አስቸገረኝ😢😢 እባክሽን ያላረኩበት ነገር የለም መላ በይኝ የኔ ፀጉር እንዳንቺ ነው

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka 5 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጫፍ ጫፉ ጭፍግግ ያለነው ማማየ እናም ከፊት ደሞ ምይልበልሽአይይይይ አሁንየኔያድግይሆን ??

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka 5 วันที่ผ่านมา

    እኔኮ ጥያቄም ብጠይቅአይመለስልኝ ግንአድናቂሽነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx 5 วันที่ผ่านมา

      ውዴ ምን ነበር የጠየቅሽኝ ውዴ መልሽልኝ

    • @Toybakelaka
      @Toybakelaka 5 วันที่ผ่านมา

      @@tube-gn3mx በየእለቱነዉ ምንጠቀመዉ ወይስ በሳምት አዴብቻ????? በመቀጠል ካስተር ኦይል ከኮኮናትዖይል:ሩዝመሪ እድሁም አቡካዶኦይልአርጌ ፀጉሪን እቀባለሁ ማማዬ ሳበጥርወዝካለዉ በ3ቀን እቀባለዉ ከደረቀግንበየለቱ ፀጉሬጫፍጫፉ ጭፍግግ ያለነዉ ብዙነዉደሞ እናዋናሀሳቤ ጫፉን መላበይኝ🎀🌹🌸❓

  • @BachaKibebe
    @BachaKibebe 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @AlemtsehayMaru-p2m
    @AlemtsehayMaru-p2m 6 วันที่ผ่านมา

    ቫዝልኑ የ እሬት ቡሆንስ ቺገር አለው??

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx 5 วันที่ผ่านมา

      የለውም ውዴ ትችያለሽ

    • @AlemtsehayMaru-p2m
      @AlemtsehayMaru-p2m 5 วันที่ผ่านมา

      @tube-gn3mx አመስግናለሁ እሺ እማ 🙏🙏

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 6 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውዲ ታባሪከ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @Rakb553
    @Rakb553 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ ጥሩ ነው ጠቅሞኛል አጠቃቀምሽ ላንቺ ደግሞ ተልባ ጥሩ ነው ተጠቀሚው ጠበል ከጠጣሽ በኋላ ተልባ ትንሽ ስኳር ለጣእሙ ጤናዳም አድርገሽ ሲቀዘቅዝ ጠጪው ከጠጣሽ ከ 1 ሰአት በኋላ ምግብ ተጠቀሚ ለውጡኝ ታይዋለሽ እንዴት እንደሚያሳርፍሽ ብዙ ታማሚ የሆኑ ሰዎች በሱ ነው እየዳኑ ያሉት ሞክሪው እኔም እጠቀመዋሐሁ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ደግ ነሽ🙏🥰❤

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx 6 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅልኝ

    • @Rakb553
      @Rakb553 6 วันที่ผ่านมา

      @tube-gn3mx አሜን እህቴ🙏🙏🥰

  • @LiliShure-v4x
    @LiliShure-v4x 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitwoldie7847
    @senaitwoldie7847 6 วันที่ผ่านมา

    እህታለም ምርጥ ነው መነቃቀሉ ቀንሶልኛል ግን በጣም ያሳክከኛል እንደ ፎረፎር ብንብን ይላል መላ በይኝ እባክሽ

  • @MedinaAsefa-j8e
    @MedinaAsefa-j8e 6 วันที่ผ่านมา

    በእንድ ቀን እሚሉ ሠዎችግን ጤነኞች ናተው🙊 የኔ ለውጥ የተለየነው የምር እናም ኢትዩጵያ ልውረድ አቺውጋ መጥቸ ካላመሰግንሽ አልቀርም የኔ ውድድድድድ😘😘😘😘

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx 4 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ ክበሪልኝ የምር ቃላት የለኝም