🛑 ብዙዎችን ያበሳጨው የአርት ቲቪ ስህተት || ስካት ናቲ ምን ሆኖ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 117

  • @Yoአም
    @Yoአም 3 หลายเดือนก่อน +44

    ልደቴ ነው😢 ግን ማንም አያከብርልኝም😊

    • @gemechuabdisa1763
      @gemechuabdisa1763 3 หลายเดือนก่อน +4

      Happy Birthday.

    • @bezawitweldeselassie5845
      @bezawitweldeselassie5845 3 หลายเดือนก่อน +7

      Happy birthday dear just be happy to be in life and take a glass of wine 🍷

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz 3 หลายเดือนก่อน +4

      መልካም ልደት ብያለሁ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ መልካም ነገር የምትሰረበት /ሪበት እና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ

    • @benjatube2
      @benjatube2  3 หลายเดือนก่อน +4

      መልካም ልደት

    • @addisgirma8211
      @addisgirma8211 3 หลายเดือนก่อน

      ሰባት አመት ካለፈዎት በሁዋላ ልደት ማክበር ማለት በራስ ላይ ኢንቨስት ማረግ ነው በኔ እሳቤ እናም በራሶት ላይ ኢንቨስት ባረጉ ቁጥር ልደትዎን እያከበሩ መሆኑን አይዘንጉ :: እዚጋ በምንም ማልገናኝዎ(ማንተዋወቅ) ሰው እንኩዋን ተወለዱ ብዬ ብፅፍ ትርጉሙ ዘፈቀደ ነው እናም ከላይ ያልኩዎትን በልደትዎት ቀንስም እንዲሆኑሎት ምኞቴን አስተላልፋለው :) 🎉 ቤንጃ በብሮድካስትህ ሀሳብ ስጥበት እስኪ

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 3 หลายเดือนก่อน +14

    ሰውየው ለመነ እጂ አልሰረቀ ችግር እኮ ያሳስታል ምናልባት ልጅች ይኖሩታል ሰው ፈቅዶ ሰጠው እጂ አልነጠቃቸው ምድነው ሰውን እዲ ማመነጫጨቅ ለሰው ክብር የሌላት ሀገር የኞ ሀገር ናት ምናለ በፀባይ ቢጠይቁት ሰው በፍቅር ነው ማስተማር መቼነው ግን የኞ ሀገር ፖሊሶች የሚማሩት እዴት አጀቴን እደበላኝ እግዚአብሔርን ያሳፍራል አላጠፋም አደለም አጥፍቶል ግን ደሞ በስነስርአት መጠየቅ በቃ ደሞ ታማሚ ነበር የውስጡን ማናየለት የሰው ፊት ማየት እኮ በራሱ ይከብዳል ብቻ ለሱም እግዚአብሔር ይማረው ያሳዝናል።

    • @armesa-mf2mb
      @armesa-mf2mb 3 หลายเดือนก่อน +1

      Tkkl

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 3 หลายเดือนก่อน

      ተዉት ቸግሮት ነዉ

  • @MeronMekonnen-f1p
    @MeronMekonnen-f1p 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልክነህ ዋናው መርዳታችን ነው 🙏🙏🙏

  • @RabiaAwol
    @RabiaAwol 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ያሳዝናሉ በጣም ማጣት ከሰው ፊት ይጥላል እኳ እንደ ከሰው ልመና ሚስጠላ ነገር ነው
    ባያጣ እንድህ አይሁንም ነበር

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 3 หลายเดือนก่อน

    Besmeam egziabher hoy melkamun gize amtalen abro adeg yemikedebet zemen if egziabher yehunachehu emebete teketelachehu🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @SaraSara-lb2tx
    @SaraSara-lb2tx 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሸግናለን❤❤❤

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 3 หลายเดือนก่อน

    ሁላችሁንም በሮች በሮች በጣም ይወዳሉ እኔ በጣም እንወዳችኋለን

  • @TigsteArega
    @TigsteArega 3 หลายเดือนก่อน +3

    የምር የልደተን ቀን ትዝ ብሎኝ አያቅም

    • @alazargetachew6750
      @alazargetachew6750 3 หลายเดือนก่อน

      መቼ ነው? እኔ አስታውስሻለሁ

  • @ሳራ
    @ሳራ 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ❤

  • @addisTesfaye-k6d
    @addisTesfaye-k6d 3 หลายเดือนก่อน

    ቢኒዬ ስወድክ ጌታን❤

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቤንጃ ምርጥ ሰው

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ ነው ላይክ የማደርግህ

  • @ibsahaile1505
    @ibsahaile1505 3 หลายเดือนก่อน

    Eskasnati, ለቀልድም፣ ለሳቅም፣ ለዘፈንም የተፈጠረ ሰው አይደለም።

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ህፃናትን እያሳሳሙ ግን ምንድነው😢 ቲክቶክ መንግስት ቢዘጋው አሪፍ ነው ምን ጠቀመን😢😢😢😢

    • @MemeGetachew-d8c
      @MemeGetachew-d8c 3 หลายเดือนก่อน

      የቱ መንግሥት እሱ ራሱ የሰይጣን ስራ አስፈጻሚ አይደል

  • @lailamehari3800
    @lailamehari3800 3 หลายเดือนก่อน

    የህልጅ የታይላዱ ስራ የሚያወራው ልክነው የኛ ቤተሰብም ከሄደ ባሃላ በጣም ኣዘነ

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 3 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ሀገር ቤት ያለው ንሮ ያሳዝናል ትዳር አይደለም ሰው ከብዶታል እግዚአብሔር ይታረቀን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน

      ፊታን ያሰቀየርችው በመቀጣታ በጣም ደሰ ብሎኛል እሳ የጠላችውን መልክ ለምን ለልጆቻ ትሰጣለች ባል ጀግና ነው😅😅😅

  • @michael12t
    @michael12t 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ታይላንድ ሙሉ ,መረጃና ግልፅ ጉዳይ ባወራ ደስ ይለኛል

    • @benjatube2
      @benjatube2  3 หลายเดือนก่อน

      እባክህ በቴሌግራም አናግረኝና መረጃውን እናድርስ

    • @michael12t
      @michael12t 3 หลายเดือนก่อน

      @@benjatube2 @ Mic12t user name

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ አርትስ ቲቪ ርዕስ ያስቀመጥከውና የተናገርከው ተጋጨ እሳ ደህና ሰው መስለኸኝ ምን ነካህ

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄ የስራ ቦታቸው ላይ ከፈታል ነው የሚሠራው ገብተው እነሱ ብዙ ነገር ሊያወሩ ይችላሉ

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 3 หลายเดือนก่อน

    ልጆች አማርኛ ሳስተምራቸው ነርዓት ነው ማስተማሪ ያለብኝ ነገር ማስተማር የለብኝም

  • @holykingentertainment4233
    @holykingentertainment4233 3 หลายเดือนก่อน

    Well said benja sle sewyew yalkewen bdnb egaralhu ✌️✌️chgr nw endih yadergew feraji egziabher nw sew adelm

  • @selfiemobile2515
    @selfiemobile2515 3 หลายเดือนก่อน

    Ibakihin benja arsi oromiya kilil sawun iyagatu ganzab iyetaqabalu new biri yalelachew iyemotu new ditsi honulin ba igzabeher

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib 3 หลายเดือนก่อน +1

    Aree egzeyabher yixebkat megachetua naw 😅😅😅😅. Yene madam 5 wedka be 6th tesetuat 1 wer satneda mekenawan gib yegemexat asmesla akomechat.esu lemino naw enate policesoch eyezerefachu yemtnoru alachu ayidelem

  • @AddisInsight21
    @AddisInsight21 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ቤንጃ ወንድሜ! ቪዲዮ background በምንና እንዴት እንደምትሰራው ምክረ ሃሳብ ንገረኝ please
    Thank you🙏

    • @benjatube2
      @benjatube2  3 หลายเดือนก่อน

      ቴሌግራም ላይ አናግረኝ

  • @tesfietesfie1388
    @tesfietesfie1388 3 หลายเดือนก่อน

    Benja tube you are the best what is wrong with Eritrean cyclist biniam girmay talk about him man

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 3 หลายเดือนก่อน

    Thankyou ሁላችሁንም የቤንጃ ቤተሠቦች እና ቤንጃዬ ልጆቼ በሠላም USA ገብተው ደውለውልኛል ስለመልካም ምኞታችሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ

    • @benjatube2
      @benjatube2  3 หลายเดือนก่อน +1

      እንክዋን ደስ አለሽ እህቴ

    • @betehlehemnigusse8317
      @betehlehemnigusse8317 3 หลายเดือนก่อน

      @@benjatube2 አመሠግናለሁ የኔ ውድ❤❤

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 3 หลายเดือนก่อน

    የቀብሩ ስነስርአት በእልልታ😂😂😂😂

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 หลายเดือนก่อน

    ❤👍

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምነዉ ከሳህ ጭር አልክ ቢንጃ

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምንእያረገች ነው ተመቸኝ😂😂😂😂

  • @maremare234
    @maremare234 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 3 หลายเดือนก่อน

    በሌላ አካውንት እየገባችሁ በልጆችህ ስም እየገባችሁ ሌላ የማይሆን ነገር የምትጽፉ ምንም አልላችሁም የራሳቸው ላይ ያስተሰሳል ነው የሚያስከትሳቸው በጣም ወንጀል ነው በአሜሪካም ሆነ መኬኔዳ ነው

  • @ZilaAbera-ik2hg
    @ZilaAbera-ik2hg 3 หลายเดือนก่อน

    ለዘሊና አበራ መልካም ልደት በልንኝ

    • @benjatube2
      @benjatube2  3 หลายเดือนก่อน

      መልካም ልደት ለህሊና አበራ

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 3 หลายเดือนก่อน

    ሙድ ያዘችበት አደል ብላ የአውራዶሮ መንፈስ ነው መሰል ያርገበገባት እፉዬ ገላን አረባብ ዘዴ መሰለችኝ😅😅😅

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 3 หลายเดือนก่อน

    ቤጃችን ዘና አረከኝ ቡናዬ አፍልቼ ዘና እያልኩ ነው ያየሁት❤በዛላይ ቅዳሜን ስወዳት 😂❤❤❤

    • @benjatube2
      @benjatube2  3 หลายเดือนก่อน +1

      ይመችሽ

  • @HaymiEyassu
    @HaymiEyassu 3 หลายเดือนก่อน

    Benja 1gna

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB 3 หลายเดือนก่อน

    ቤንጃ ማኛ እኔ የሚገርመኝ ቆጮ ን ያገኘው ሰው ምን ሲሆን ከኮባ ቆጮ እንደሚወጣ አወቀ ሁሌ የሚገርመኝ ነገር ነው

  • @MisikirKeya
    @MisikirKeya 3 หลายเดือนก่อน

    @Benja❤❤❤ ትለያለህ!!!

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ያሳዝናል 😢😢😢ስው ሳቸግረው አደባባይ አይወጣም ሰውየው ተቸግሩ ነው ጤነኛ ከሁነ ማንም አይስጥም

  • @tewodrosbirhanu9097
    @tewodrosbirhanu9097 3 หลายเดือนก่อน

    ሰው ብቻ ነው ትልቅ ሆኖ ወተት የሚጠጣው?😂😂 አቤት እውቀት

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 3 หลายเดือนก่อน

    ዉይ ቻይና እራሷ ሰርታ እራሷ አፈረች 😂😂😂😂😂

  • @Freedemfighter-youth
    @Freedemfighter-youth 2 หลายเดือนก่อน

    አገባሻለሁ ብሎ አላገባሽም ፤በ15 ብር የሚለውን በ15 ሺ ብር ብሎ ያነብልናል

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn 3 หลายเดือนก่อน

    ዌልካም ቤንጃዬ 😊❤

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 3 หลายเดือนก่อน

    Good guy, Gudu🙏❤

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 3 หลายเดือนก่อน

    ዛሪ ልደቴ ነው🎉

  • @yaredsintayehu2256
    @yaredsintayehu2256 3 หลายเดือนก่อน

    Benja welcome

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Semira-dm8yh
    @Semira-dm8yh 3 หลายเดือนก่อน

    አረ እኔም ባሌን ልፈታ ነበር ምን ያረጋል አላገባውም እንጂ

  • @endalkwesagn1193
    @endalkwesagn1193 3 หลายเดือนก่อน

    Benja

  • @jamesreactionEthio
    @jamesreactionEthio 3 หลายเดือนก่อน

    Benjamin

  • @SirkutAlix
    @SirkutAlix 3 หลายเดือนก่อน

    Selam wendime

  • @Jossy-q4l
    @Jossy-q4l 3 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @SurafelAbere-kj1pd
    @SurafelAbere-kj1pd 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ቤንጃ ባለፈው ማይኮ የሚባል ቆሻሻን አሁን ደግሞ ይሄ ሮስታም ምን ማለት ነው ደና ሰው አምጣ

  • @TizetaTizu
    @TizetaTizu 3 หลายเดือนก่อน

    Selam

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 3 หลายเดือนก่อน

    ቡዳ ነው የመለጠኝ 😂😂😂😂😂

  • @youtubeshorts.13
    @youtubeshorts.13 3 หลายเดือนก่อน

    Okay then

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 3 หลายเดือนก่อน

    hi

  • @jermiyaweyni
    @jermiyaweyni 3 หลายเดือนก่อน

    gobezehal tolo tolo eyemetah new

  • @Almaz536
    @Almaz536 3 หลายเดือนก่อน

    Today's my birthday 🎉🎉🎉🎉😊😊❤

    • @benjatube2
      @benjatube2  3 หลายเดือนก่อน

      መልካም ልደት

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 3 หลายเดือนก่อน

    ውሸት አይደለም እባካችሁ ኢትዮጵያን , እዚህ ኢማራት አይታችሁ ይሆናል ሰንት ሺ የተያዙ አሰሪዎች በሙሉ የቻይና ድርጅት ነው እና አባካችሁ እንጠንቀቅ

  • @Selam_YouTube12
    @Selam_YouTube12 3 หลายเดือนก่อน

    Bos

  • @halom3886
    @halom3886 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ከጋደኛክ ጋር የምታቀርቡት እስደናቂ ፕሮግራም ለምን ቀረ

  • @AbdourahmanMohamed-z2q
    @AbdourahmanMohamed-z2q 3 หลายเดือนก่อน

    Mecie

  • @tesfietesfie1388
    @tesfietesfie1388 3 หลายเดือนก่อน

    I don't give it a f***** but talk about the African cyclist king don't be braise

  • @lilalove7282
    @lilalove7282 3 หลายเดือนก่อน

    ውሻም ይጠጣል ባክህ

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 3 หลายเดือนก่อน

    Er neg demo Erasu new yemidefrachu

  • @ElsaShefraw
    @ElsaShefraw 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤