እኛ አነቃቂ ሳንሆን አስተኚዎች ነን እናስተኛለን / ውጭባርስ በ ዋሸው እንዴ /..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @user-js5tk5oe5p
    @user-js5tk5oe5p 7 หลายเดือนก่อน +29

    ፍትህ ለወለጋ ነፁሀን ዱአ አደረጉለን የሀገራችን ሰላም ናፍቅን ሰውች አለቁ

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 7 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም ጎበዞች ዋ ግሩፕ በጣም እስተማሪ ነው ያቀረቡት እናመስግናችሃለን ተስፈ የቆረጡትን ወጣቶች መታደግ ትልቅ ሀሳብ ነው

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 7 หลายเดือนก่อน +14

    እናመስግናለን ዋሽው እንዴዎች በጣም. ነው የምወዳቸው እነዚህ አድክሞችን❤❤❤❤

  • @SamuelNigussa-id9ym
    @SamuelNigussa-id9ym 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዜዶ ቀጥልበት ብዙ ፍቅርና ክብር👍👍👍🙏🙏

  • @mekdesfekadu9603
    @mekdesfekadu9603 7 หลายเดือนก่อน +7

    ምርጥና አዝናኝ አንደኛ የሆነ ፕሮግራም ነው 😂😂😂 we love you guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 7 หลายเดือนก่อน +16

    ዜዶ ❤❤❤❤ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ❤❤❤

  • @BerhaneMettsun
    @BerhaneMettsun 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዓባይ ቲቪ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ ከሌለውም ፕሮግራሞቻችው ጋር በጣም ተመራጭ የወናችው በመወናችውም አያሉ አምላክ ፍቅር እና ሰላሙን ዕድሜ እና ጤናን ያድላችው አሜን

  • @haregewoinalemu7860
    @haregewoinalemu7860 7 หลายเดือนก่อน +3

    ደምሴ በአእዉነቱ በጣም አድናቂህ ነኝ አሁን ሁሉም አባል በጣም ሀሪፍ ጨዋ ስነስርአት አላቸዉ ፕሮግራሙ በናፍቆት ነዉ የምጠብቀዉ በርታ ማርቆስ በጣም ቁምነገረኛ ነዉ በርቱ እንላለን ተባረክ ከሜሪላንድ ሀረግ ነኝ።

  • @amefke2069
    @amefke2069 7 หลายเดือนก่อน +20

    ዜዶ ዋሸወንዴን አደመቀው አሁን በጣም ደስ ስትሉ ፍቅራችሁነ አይቀንሰው በዚሁ ቀጥሉ

  • @birham07
    @birham07 7 หลายเดือนก่อน +6

    ዜዶ አገባብ 1ኛ! ጨዋታ 1ኛ! ያኛው ከተቀመጠበት እንኳን አይነሳም ነበር 😅

  • @HasnaHasna-m1v
    @HasnaHasna-m1v 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ፍቅራቹ ያስቀና ቀጥሉ

  • @abrhamkinde3472
    @abrhamkinde3472 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዋሸሁ እንዴዎች🙏
    ሀሌም ጥሩ ትሰራላቺሁ እና እናመሰግናለን።
    ጥያቄ
    1, አሌክስ የት ገባ የት ሄደ ለምን ወጣ አጭር ገለፃ ብታደርጉ??
    2, እናንተን የመሰሉ ኮሜዲያን ሁለት አመት በአንድ ኢንትሮ/የመግቢያ ሙዚቃቹ ለመቀየር ብትሞክሩ???
    ምክንያቱም የሰው ልጅ ሁሌም ለየት ያለ ነገር መስማት ስለሚፈልግ።
    በዛ ላይ እናንተ ናቺሁ ከእናንተ ደግሞ ከዚህም በላይ ስለምንጠብቅ።
    በተረፈ በርቱ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። የእናንተው አብርሃም🤗🤗

  • @HUSSENALI-n6q
    @HUSSENALI-n6q 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዜዶ ዋሸውንደን በጣም አድምቆታል ጠንክሩ ወንድሞቸ

  • @Atrsaw
    @Atrsaw 7 หลายเดือนก่อน +15

    የዜዶ መጨመር ለፕሮግራማችሁ የበለጠ ድምቀት ሰጥቶታል። በርቱ ደምስ እና ሁሉም 'ክሩ'።

  • @netsanetdagne6831
    @netsanetdagne6831 7 หลายเดือนก่อน

    የሰፈሬ ልጆች proud of you 👍 😊❤

  • @tezerab5663
    @tezerab5663 7 หลายเดือนก่อน +3

    Zedo is my number one

  • @FilagotSeid
    @FilagotSeid 7 หลายเดือนก่อน +5

    ስለ አሌክስ ግን ለምንድነው መረጃ ያልተሰጠን

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 7 หลายเดือนก่อน +10

    በዚህ ከሄዳችሁ ዳውሮ ትገባላችሁ
    በዚህ ከሄዳችሁ ኩንታ ትገባላችሁ 😂😂

  • @abduomar5730
    @abduomar5730 7 หลายเดือนก่อน +1

    Hi.George .I would like to thank you for all efforts that fruitful & recent informations. Keepitup

  • @אשגרולבסאי
    @אשגרולבסאי 2 หลายเดือนก่อน

    Zedo ❤❤❤
    הוספת צבע לתוכנית אתה כישרון אדיר
    אוהבת אותך מאוד❤

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 7 หลายเดือนก่อน +5

    Ahun neww mewechaber. Wichibaris ❤❤❤❤😂

  • @FreTegegne
    @FreTegegne 7 หลายเดือนก่อน

    ዜዶ ❤❤❤❤❤❤ዘና ኮነው ምታረገኝ ፕሮግራሙን ከፍ አደረከው

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 7 หลายเดือนก่อน

    really apperciate nice group who help lot young people go for it

  • @BehayluBerhanu-qx9tv
    @BehayluBerhanu-qx9tv 7 หลายเดือนก่อน

    ዜዶ በጣም ነው የሚመቸኝ

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 7 หลายเดือนก่อน +20

    ዜዶዶዶዶዶ

  • @AbdurehimZeynu
    @AbdurehimZeynu 6 หลายเดือนก่อน

    ዜዶ ብቻ ነው ጀግና

  • @adee4662
    @adee4662 7 หลายเดือนก่อน

    ዜዶ የፕሮግራሙ ድምቀት ሆናል❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 7 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂 ሁለት ebdoch 😂😂ሁሌ ግራ እዳጋቡኝ እነዚ ልጆች 😂😂

  • @eagle4452
    @eagle4452 7 หลายเดือนก่อน

    🚨😂🙈እነዚ ግራ አጋቢወች ስወዳቸው እኮ 🤣🤣 መጀመሪያ አላወኮቸውም ነበር ፈት ማሳመር Filter በጣም ይጠቀማሉ ማለት ነው 😂😂

  • @ethiopianall554
    @ethiopianall554 7 หลายเดือนก่อน +6

    ጉርኛ ነበር እንኳን ትባርር

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 7 หลายเดือนก่อน

      የምር የኔ እይታ ብቻ ይመስለኝ ነበር😔

    • @sofiendris1185
      @sofiendris1185 7 หลายเดือนก่อน +2

      የኔም እይታ ነዉ እንኳን ሄደ ዜዶ ዜዶ 1 ኛ

  • @nattyboy5648
    @nattyboy5648 7 หลายเดือนก่อน +1

    Zedo ❤yeardalij siwodek iko

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 5 หลายเดือนก่อน

    ከአዋሳ የመጡት የሕፃን ቀሌድ ነው ያቀረቡት::

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትምህርት የሚሰጡ እንግዳ ብትጋብዙ ጥሩ ነው መማር ነካ ማስተዋል ይፈልጋል ቅርብ አዳሪ የጊዜ ተጠቃሚዎች

    • @MohaMed-ik2hh
      @MohaMed-ik2hh 7 หลายเดือนก่อน

      just Feta Nw Bro Timihirt Kefelek Collage Giba

  • @mesgana-wh2hg
    @mesgana-wh2hg 7 หลายเดือนก่อน

    Batm nw das mtlut
    Eynafku nw mayew❤❤❤

  • @josijos8439
    @josijos8439 7 หลายเดือนก่อน +2

    የዋሸው እንዴ ድምቀት ፍልፍሉ !!!

  • @betlhmalex9460
    @betlhmalex9460 7 หลายเดือนก่อน

    😀😀😀😀😀አረ እነዚ ሁለት አዝግ የሆኑ ልጆች

  • @Onesism-p2w
    @Onesism-p2w 7 หลายเดือนก่อน

    የማይረባ ሰው ቀልደኛ ይሆናል ትል ነበር አያቴ እውነቷን ነው ለካ የማይረቡ ሰወች ስብስብ

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 7 หลายเดือนก่อน

    MT9👏👏

  • @hedetrecord6136
    @hedetrecord6136 7 หลายเดือนก่อน

    14:00 lil bura

  • @HUSSENALI-n6q
    @HUSSENALI-n6q 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ድስ የምትሉት በሳምንት ሁለት ቀን አድርጉት

  • @boss93196
    @boss93196 7 หลายเดือนก่อน +2

    ትላሁን ቀይ ኣበባ ለ ወንድ ኣይሰትም
    😅😅😅

  • @adanetesfaye5907
    @adanetesfaye5907 7 หลายเดือนก่อน

    Zedo added nice flavor to z show

  • @AnaniyaDaniel-v8u
    @AnaniyaDaniel-v8u 7 หลายเดือนก่อน +2

    Zedo 1gna😊

  • @HayahHayah-sp3vz
    @HayahHayah-sp3vz 7 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነዉ አረቦች በቴክኖለጂ ተጠቅመዉ ዝናብ ያዘንባሉ

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 7 หลายเดือนก่อน

    Ayte new❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @Maryg05
    @Maryg05 7 หลายเดือนก่อน

    አዋሶዎቹ ትመቹኛላችሁ አራዳዎች የገባችው ሀገራችውን ጠብቁ ሁሉ ኪኛ ኦሮሙማ ሸኔ ጠጋጠጋ እያሉ ሊያሰለቅቆችው ሰለሆነ ወጣቶቹ ተጠንቀቁ እንዳትበሉ እነዚ ሰው የሚበላ ወጣቱን የሚበላ መንግሰት ነው ያለው ንቁ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችው።

  • @amaregedefaw2952
    @amaregedefaw2952 7 หลายเดือนก่อน

    ጠያቂ፣ እኔ እምልህ ለምንድን ነው አህዱ ባንክ በደምሴ እና በፍልፍሉ ብቻ የሚተዋወቀው፣
    መላሽ፣እህ ይህማ ግልፅ ነው ።
    ጠያቂ፣ እንዴት ማለት
    መላሽ፣ ከአርማው ጋር የሚሄዱት እነሱ ብቻ ናቸው።
    ጠያቂ፣ አልገባኝም
    መላሽ፣ አርማው ፍንጭ ነው አንተ።

  • @bibotube7650
    @bibotube7650 7 หลายเดือนก่อน

    Zdo keep going 😮

  • @ribkamengistu1189
    @ribkamengistu1189 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምንድናቸው ሳስጠሉ ወይ አገሬ ሰው አጣሽ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዋ አትሂድ በለው
    ዋ አትሂጅ በላት
    እልፍ ሲሉ ዕልፍ ይገኛል እውነት ነው
    ለተፈጠራችሁበት አላማ ሳትኖሩ አትሙቱ
    እናተኮ ዋጋ የተከፈለላችሁ ምርጥ የእግዚአብሔር አምሳሉ ፍጥረት ናችሁ ለምን ትሞታላችሁ ሕይወት ይገባችኋል ብሎ ፈጥሯችሁ እንዴት አይገባንም ብላችሁ ትሞታላችሁ?በዚህ ምድር እንደ ሰው ልጅኮ ፈጣሪ ያከበረው ፍጡር የለም😊

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 7 หลายเดือนก่อน +1

    በናንቱየተነሳ እሁድይርቀኛን ኑሩልንፍቅርናችሁኮ

  • @ShekurMussa
    @ShekurMussa 7 หลายเดือนก่อน +4

    መጣችሁልኝ የሳቄ ምንጮች❤❤😊😊

  • @eagle4452
    @eagle4452 7 หลายเดือนก่อน

    🚨 አዶናይ የ እግዚአብሔር ስም ነው 👉🏽 ኢትዮጵያ ውስጥ የ እግዚአብሔርን ስም ለሰው መስጠት የሚከለክል ህግ መውጣት አለበት።
    ምን ዓይነት ደፍር ህዝብ ነው የ ሀያሉን የ እግዚአብሂርን ስም ለልጆ የሚሰጠው 😡😡

  • @twpga2305
    @twpga2305 7 หลายเดือนก่อน

    የሚብለጨው መብራት ይረብሻል ለናንተአይሆንም አትጠቅሙበት

  • @loveethiopia
    @loveethiopia 7 หลายเดือนก่อน +2

    Zedo❤

  • @reemkadarreemkadar9702
    @reemkadarreemkadar9702 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ነቹ ዋሼው እንዴውች በጠም ነው ማደንቃቹ በጠምም ምውደቹ. አሌኪሶ ዬት ሃዶ ነው አር ማልሱት

  • @ethi9683
    @ethi9683 7 หลายเดือนก่อน

    ልጁን አባራችሁት የለ ዘፈኑን ቀይሩት የዋሸሁ እንዴን ሌላው ደግሞ የዜዶም ዘፈን expired date ይኑረው አታደናቁሩን ሰሞኑን ጠፍቸ ነበር የደምሴ ምላስ ወጣ ገባ አቁሟል ወይሰ እንደዛው ነው? ይመስለኛል ደምሴ ጫተ ሳይሆን አጠፋሪስ ስለሚቅም ነው ደግሞስ በዚህ ምላሴ አለባበሴ ምናምን ምን የሚሉት ዘፈን ነው የትኛው ምላስ የትኛው አለባበስ? ደምስ ግን ራሱን እንደ ኮመዲ ነው የሚቆጥረወ ልበል?

  • @philemonseyoum9788
    @philemonseyoum9788 7 หลายเดือนก่อน +1

    በሚቀጥለው አሌክሶ ካልመጣ የማየት ማቆም አድማ እናደርጋለን የምትደግፉ 1 የማትደግፉ 2 comment ላይ

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 7 หลายเดือนก่อน +2

    ራስታዉ ሲገባ ምንድ ነው ያጨሳችሁት?ጌንጃ ?

  • @habeshatube9498
    @habeshatube9498 7 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ ቡሗላ የኢትዮጲያን ኮሜዲያኖችን የሚተካ አዲስ ትውልድ እንደሌለ እና እንደማይመጣ ተረድቻለሁ፣ ለድሮ ኮሜዲያኖች ፈጣሪ እድሜያችሁን ያርዝምልን፣ የምታመጧቸውን እንግዶች ብታስቡበት ጥሩ
    ነው! የኮሜዲ ወዳጆች ስላለን፣ ልታከብሩን ይገባል!!!!

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 7 หลายเดือนก่อน

    እሚያስጠላው ነገር ጭብጨባ ያበዛሉ

  • @sam846
    @sam846 7 หลายเดือนก่อน

    አሌክ የት ነው እያላችሁ የምታዝጉን ሰገጤዎች የት ናችሁ

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 7 หลายเดือนก่อน

    ውጭባርስ ብትል ጨርፍቅባሽ ብለህ ብትመጣ ፍልፍሉ የሚባል አወዛጋቢ ውዝግብ ይፈጥርብሀል😂😂😂 ተጭበርብረህ ቁጭ ትላለህ እራስህ 😂😂😂 ፍልፍሉን ምን ብናደርገው ነው የሚሻለው?

  • @ababi137
    @ababi137 7 หลายเดือนก่อน +4

    Wecebar

  • @Derahinn
    @Derahinn 7 หลายเดือนก่อน +1

    "Wel Come to Jamrock"

  • @HaftomXm
    @HaftomXm 7 หลายเดือนก่อน

    Wuchbex ❤

  • @seifedinm.6756
    @seifedinm.6756 7 หลายเดือนก่อน +1

    Telahun ትንሽ ተረጋጋ

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 7 หลายเดือนก่อน

    ኮሜዲያን የምትሉት ነገር ተገቢ አይደለም ሁለት ቀልድ ቀልዶ ኮሜዲያን መባል.....

  • @Yemarkonenat
    @Yemarkonenat 7 หลายเดือนก่อน +1

    zedo webtun chmrbt wow

  • @TemuMan-jm1gy
    @TemuMan-jm1gy 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kasahun fisaha (mandalane)enigida bitaraguti

  • @CheerfulHighway-er2wj
    @CheerfulHighway-er2wj 7 หลายเดือนก่อน

    ዜዶ በኩኩ ይቅረብልን

  • @tadeesetekleab5755
    @tadeesetekleab5755 7 หลายเดือนก่อน

    ዜዶ እኮ ኮሜዲያን አይደለህም። ከኮሜዲያኖች ከፍ ትላለህ። ትችላለህ አይገልጸውም።

  • @ethiofun6575
    @ethiofun6575 7 หลายเดือนก่อน

    Lil bura yibalal ye sw zefen zedo ere yikebdal😂😂

  • @gashawalene8436
    @gashawalene8436 4 หลายเดือนก่อน

    ጥላሁን እባክህ አትቸኩል እእእእእእእ አታብዛ ትንሽ ትቸኩላላለህ ለዛ ነው please

  • @Abrham-f2z
    @Abrham-f2z 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደምስ ግን ሁሌ ለነ ፍልፍሉ ሁል ጊዜ ነው የምታደላው እሱ ነገር አስተካክል ሌላው በጣም አሪፍ ነው

  • @shewatsehayArage
    @shewatsehayArage 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳችሁ ዜዶ በጣም

  • @EyerusJerry-gf7ts
    @EyerusJerry-gf7ts 7 หลายเดือนก่อน

    saka ላይ ቀለድከው ጀዝባ ነክ እሺ

  • @Jon-pc5tf
    @Jon-pc5tf 7 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ ?????

  • @IntisaarAhmed-r8n
    @IntisaarAhmed-r8n 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HenokEshetu-b7f
    @HenokEshetu-b7f 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጭራሽ ኮሚክ ሊሆኑ አይችሉም

  • @eloheelohe9937
    @eloheelohe9937 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚገርሙኝ አሌክስ አሌክስ የሚሉት ሰዎች ናቸው እባካችሁ ከሱ ቀጥላችሁ እኔንም እንደዚህ አድርጋችሁ ውደዱኝ

  • @arhamvittorio287
    @arhamvittorio287 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተናገሩ እንጂ

  • @samuel-0403misa
    @samuel-0403misa 6 หลายเดือนก่อน

    ጥሌ ምንሼ ነው ሸዋዬ ነህ እንዴ😮

  • @gulelattamru3927
    @gulelattamru3927 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደምስ ሁሌ ፕሮግራሙን ስታስጀምር ከአንድ አቅጣጫ ነው።አንዳንድ ነገሮችን እየቀያየርግ ዝግጅቱ ላይ የሆነ ቅመም ጣል ማድረግ አለብህ

  • @getachewmoshe1278
    @getachewmoshe1278 7 หลายเดือนก่อน

    ካገኘኸው አምጣው የቀነሰው

  • @MarcusBoboMathathi
    @MarcusBoboMathathi 6 หลายเดือนก่อน

    Ara yegil English language tagamara

  • @bekitad9244
    @bekitad9244 7 หลายเดือนก่อน

    alexo mrt sew tenafkual...yejiloch mender aregachut

  • @halom3886
    @halom3886 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰመረ ባርያውን አቅርቡት

  • @sadamahmed3917
    @sadamahmed3917 7 หลายเดือนก่อน

    Wuchbars ylehal

  • @orionaklilu
    @orionaklilu 7 หลายเดือนก่อน +2

    #1

  • @habtewoldmelese4617
    @habtewoldmelese4617 7 หลายเดือนก่อน +1

    Z programun yebelete new yasamerew

    • @sifaanlamaa4370
      @sifaanlamaa4370 7 หลายเดือนก่อน

      Betam inem Betam New Miwedew❤

  • @solomonmulatu9347
    @solomonmulatu9347 7 หลายเดือนก่อน

    ewent naw tila yalew gum bamekena techeno iyecalhu aychalhu he"i riyet

  • @ShambelShambel-tu4kv
    @ShambelShambel-tu4kv 7 หลายเดือนก่อน

    Zedo be qey baher hedeh endtezenana eney efremlehlew yemech

  • @josijos8439
    @josijos8439 7 หลายเดือนก่อน +1

    መግቢያው ይደብራል this my opinion

  • @user-tmbiniman243
    @user-tmbiniman243 7 หลายเดือนก่อน

    You all are random sometimes

  • @lealembirhanu7956
    @lealembirhanu7956 7 หลายเดือนก่อน

    Comedian minale ena Comedian aman

  • @SisayeTarekengn
    @SisayeTarekengn 7 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅

  • @ኤፍ.ኢ
    @ኤፍ.ኢ 7 หลายเดือนก่อน

    ቆይ አሌክስ ምን ሆኖ ነዉ አቋረጠ እንዴ

  • @ethiopian733
    @ethiopian733 7 หลายเดือนก่อน +1

    ABAY TV Vs EBS TV

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm 7 หลายเดือนก่อน

    😍😍☺☺😚😚