What a beautiful family! Their mom has done an incredible job with her wonderful kids. I would love to hear more about her journey and the challenges she has overcome, as it could be inspiring for other women. Thank you for sharing their story ❤
I have been to Little Italy 3-4 times, both the old and new locations, and their mother has been there every time. She is a very humble lady. Fegegtawa Yebekal
I really proud of this family the mother the daughter and the son they are very lovely and humble I am really sorry for dad lost😢may God safe with him 🙏 please we need to help them by promoting their business may God blessed more🙏🥰
I heard the oldest daughter here, saying '' she fears critics''. She needs to be encouraged to show her talents. But, from her speech I can see that she is so smart. My advice for you: you dont have to fear critics, coz it cannot be avoided no matter how brave you are. If they see you walking they would say its because she can not fly, and if they see you flying, they would say its becuase she can not walk. ''Have not I commanded thee? Be strong and of a good courage; be not afraid, neither be thou dismayed: for the LORD thy God is with thee whithersoever thou goest.'' Joshua 1:9 ''''Non te l'ho comandato? Sii forte e di buon coraggio; non aver paura e non ti sgomentare, perché l'Eterno, il tuo Dio, è con te dovunque tu vada.'' Giosuè 1:9 God bless this sweethearted family!
Seyasazenu lijochu batam aselekesugn tenenshochu ayenacheew kertet ale ene betam azenku weyyyyy yasazenal geta yabertachihu mot betam askefe...... Ayzosh ehite geta gulbet yehunesh
ለናታቸው እና ላባታቸው ክሬዲት መስጠት ይገባል አማርኛቸው በጣም ይገርማል ባህልና ወጉን ማወቃቸው ደስ ይላል በርቱ
ኢትዮጵያ እየኖሩ በምን ቋንቋ ያውሩ ምን አይነት ባሕል ይከተሉ?
ቀሽም ሁላ ኢትይኦጵያ ነው ያደጉት አልሰማህም
@@ayalqie4587
ኢትዮጵያ ✅
ኢትይኦጵያ ❌
እኛ ውጭ የምን ኖረው እንናገር ስለልጆቻችን የማታውቁትን እትቀባጥሩ
ለዛ ነው ለወላጆቻቸው ክሬዲት ይስጥ ይልኩት
እናታቸው ግን የምር ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሴት ነች መናገር እንኳ አልቻለችም በጣም ጭዋ ሴት እግዚአብሔር ልጆችሽን ለፍሬ ያብቃልሽ
እናትዬው አሰፈላጊ ሲሆን ተናግራለች። ያለመናገር ደግሞ የሚያኮራ ማንነት አይደለም።
Yalemenager chewanet ayidelem, menager erasin bedenib megiletsi biligina ayidelem
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# ሲቲያናአንቱኣን
@@Sityanaantuan
Selam, betam dess yemilu beteseboh chewa Ethiopawi enate akorashen eheta legocheshen ALLH yasdegelesh. Amin
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@@Sityanaantuan
ውስጥሽ ከባድ ሀዘን እንዳለብሽ አይቻለው ነገር ግን በልጆችሽ ደስ ይበልሽ ሀዘን ዘንን ነው የሚያመጣው እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ
ገራሚ ምርጥ ቤተሰብ ። ጨዋ ሴት በመሆኗ ልጆቿም እንደሷ አድርጋ እያሳደገች ነው ።አንዳንዱ እኮ ያለችዋን ቅሪት አለአግባብ አባክኖ እንዲህ ነበርኩኝ ብሎ ተረት እያወራ ቆዝሞ ያስቆዝማል ይህቺ ጠንካራ ሴት ግን የባሏን አደራ ፣የራሷን ሀላፊነት እየተወጣች ያለች ሴት መሸለም አለባት።❤❤❤
አያችሁ እናቶች ለልጅ የሚከፈል ዋጋ ውጤቱ እንደሚያምር። ጀግና እናት ብየሻለሁ በልጆችሽ ሁሌም ደስ ብሎሽ ኑሪ ❤
የባለቤትሽንም ነብስ እግዚአብሔር በደጋጎች ጎን ያኑርልሽ ። አይዞሽ
ልጆችሽን ይባገኩልሽ ❤❤❤❤
Thank You ማራኪ ❤
በጣጣምም የተከበረች ሴት ናት ደስ ስትል❤❤❤❤ ልጆችሽ ሲያምሩሩሩሩሩ❤❤❤❤❤
በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ልጆችሽም ቃላቸው የአንቺን መልካነትሽን ገልፀዋል ያ ከምንም በላይ ደስተኛ ሊያረግሽ ይገባል በርቺ እህቴ ህይወት ይቀጥላል ቤተሰብሽን አሁንም ይባርክልሽ
ውይይይ... ደስ ስትሉ እናትየው እርጋታዋ በእውነት ተባረኪልኝ ልጆችሽን እግዚአብሔር በጥብብ ያሳድግልሽ እህታችን ... 👌🙏 በእውነት ያለፍሽበት ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር አብሮሽ ነው የበለጠ ክፍ ብለሽ እግዚአብሔር ያሳየን ... በተለይ ከ5 ልጆች ጋር really ጀግና ነሽ ስራሽን እግዚአብሔር ይባርክ እህታችን :: 👌👌👌💪👏🏽….
ጎበዝ እናት ነሽ :ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው ሌላው የሚወዱትን ማጣት ደግሞ ሌላ ፈተና ነው ::ጠንክሪ
ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ሴት,እናት ነች!!🙏👏👏👏
በርቺ ጀግና እናት ነሽ ሒወት ሁሌም ከፍታ እና ዝቅታ አላት በህወት እስካለን መልኩን እየቀያየረ ይመጣል ሁሌም ነገን ማየት ያሻግራል
እናታቸው ስታምር ደርባባ ናት ስታምር❤❤❤❤❤❤
ድንቅ አስተማሪ ታሪክ ያለው ቤተሰብ ነው። በጣም እናመሰግናለን ግዝሽ!
አይዞሽ የእኔ እናት እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጣቹ ከባድ ነው😢😢😢 ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ የአባታቸውን ነብስ ይማርልን😢😢ከባድ ነው ሀዘኑ ጠንካራ ሁኚ ያንቺ ጥንካሬ ለልጆችሽ ጥንካሬ ነውና አይዞሽ እህቴ😢😢በጣም ጎበዝ ነሽ ልጆችሽን በጥሩ ስነ ምግባር አሳድገሻል 💚🙏💛🙏❤🙏
በጣም ጎበዝ እናት ነሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ በርቺ ❤
በጣም ደስ እሚል ቤተሰብ ነው:: እናትየው በጣም ጎበዝ ናት ልጆችዋን በስነ ስርአት ነው ያሳደገቻቸው:: ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ::ልጆችሽን እግዚአብሄር ለቁም ነገር ያብቃልሽ::ልጅትዋ በጣም ደስ እምትል እንደ እናትዋ የተረጋጋች ናት ጥሩ ቦታ እንምትደርስ መገመት ይቻላል::
ውነትም ህዝብአልም!! ተባረኪ በልጆችሽ ኢትዮጲያዊነት ይታያል ተባረኪልኝ ከነቤተሰብሽ!!💕🙏
እኛም በአገራችን ገብተን የሰላም ሂወት የምንኖርበትን ቀን አቅርብልን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Amen
Amen 🙏🏼
እድሜና ጤና ይስጥሽ የልጆችሽን ወግ ማረግ ያሳይሽ እነዚ ጨዋልጆች ያች የጨዋናት ውጤቶች ናቸው ❤
ህዝብአለም ከነልጇችሸ ሰላየሁሸ በጣም ደሰ ብሎኛል። አግዚአብሔር አይለያችሁ።
ደስ የሚል ቤተሰብ ጌታ እየሱስ ይባርካቹሁ❤❤❤❤ለአገር የምትጠቅሙ ያርጋቹሁ🎉🎉🎉🎉
ጀግና ነች ልጆቹን ባግባቡ እንደ etiopiawi ባህል ቀርፃ ያሳደገች ምርጥ ሴት ልጆቹ ስርአት ባልቤትሽን ነፍሱን በገነት ያኑርልሽ
እሄነን የምታዩ ሁሉኪዳነምህረት ያልታሰበ እጀራ ትሰጣችሁ 🥰
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
Amen 🙏
Amen
Amen❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ኢትዮጲያዊይት እናት እኮ ልዩ ናት❤❤❤❤
ታምራላችው ሰነ ሰርአታችው እሚደነቅ ነው። ❤❤❤❤
ደስ የሚል ቤተሠብ የሚያምሩ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
አባታቸውን ነፍስ ይማር ልጇ ግን ምን ያህል የኢትዮጵያውያንን ኮመንት እንደምትፈራ ተሳዳቢ ስለሚበዛበት እኮ ነው።
የኔ እናት የኔ ቆንጆ የኔ ጨዋ ሴት እግዚአብሔር የበርታሽ❤
የእናታቸው እርጋታ የልጆቹ ሥነ ስርዓት በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው አይዞሽ እህቴ በማንም ሰው ሊደርስ የሚችልና የደረሰ ነው ሀዘን ከሰው ልጆች ጋር አብሮ የሚኖር ነው አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ይጠብቅሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ❤
በጣም ቆንጆ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችው በርቱ ያባታቸውን ነፋሰ ይማር ።
Such a sweet family! Am so sorry for their father loss. Wonderful mother and children. May the Lord ne with you and children. Strong mother ❤.
What a beautiful family! Their mom has done an incredible job with her wonderful kids. I would love to hear more about her journey and the challenges she has overcome, as it could be inspiring for other women. Thank you for sharing their story ❤
የሚወደድ ቤተሰብ❤😍😍 Thanks ማራኪ ወግን ስለምታዘጋጅልን
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አናት ደስ ሰትሉ ልጆችሽም አንቺም በጣም ደስ የምትሉት
ፈጣሪ ይባርክሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ እነሡም አድገዉ ኢትዮጵያዊነታቸዉን የሚያስተምሩ እንዲሆኑ መልካም ምኞቴ ነዉ የባለቤትሽን ነፍስ ይማር አንቺንም ልጆችሽንም እግዚአብሔር ያፅናችሁ
በጣም ደስ የምትሎ በተሰቦች ናችሁ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ 🥰
ዋው ጀግና እናት እደዚህን አይነት ልጆች ማሳደግ እራስሽን እደዚህ አሳምረሽ ልጆችሽ የመስከሩልሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ አይዞሽ 2021. ብዙ ጥሩ ሰዎች ያለፍበት ዘመን ነው 4 ልጆች አሉኝ በጣም ተመሳሳይ ነገር አለን እነዚህን የመስሉ ልጆች ጥሎ ነው የሄደው ስሙ ህያው ነው እግዚአብሄር ጥሩ ስቶሻል ያሳለፋችሁትን እያስብሽ ተደስች የባስ አታምጣ የከፋ አለና ካንቺ የሚለየኝ 2019. ጀምሮ ምንም ማረግ አልችልም ስለታመምኩ ጤና መሆንሽን አመስግኝ ኑሪላቸው🙏♥️
አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ♥♥♥
አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ሳያውቅ በፈጠረው ፍጥረት ላይ የሚሆን አንዳች ነገር የለም ፈውስ ይሁንልሽ ልጅ የሰጠሽ የስጦታው ባለቤት እርሱ ሀሉን ያውቃል
እግዚያብሄር ነፍሱን ይማረው ሚስተር ማሌታ አለቃዬ ነበር ልጆቹን እግዚያብሄር ለወግ ማዕረግ ያብቃለት
መልካም እናት ባህል ቋንቋ ማሳወቅሽ ቤትሸን ልጆችሽን እግዜአብሔር ይባርክልሽ
ምን .... ደስታውን ..አቼይቼ ....ሳልጠግብ.... ሞተ ... ነው ምትሉኝ ? 😭😭😭 አቦ ይችን አለም ... ማን ያጥፋልን ...! ወይኔ አይዛችሁ ... አቦ... እግዚአብሔር አባት ይሁናችሁ...! ይችን አለም ... በፈተና ... ማለፍ መፈተን ... ከባድ ነው...! """የሰው ልጅ ተስፋው እግዚአብሔር ነው """ ድንቅ ንግግር እናትየው! .....ሁሉን ነገር ተሸክሞ ...የሚያስተዳድረን ... ማጣት... እንዴት ... አንጀት .. ውስጥ እንደሚገባ ... ንግግርሽ...! አይዞሽ ... እናት ... ተስፋ እንደሌላቸው ... ፈፅሞ አትዘኑ ...!!! አይገርምም ግን ይሄ አለም ...! እኔም አባቴን ያጣሁት የ6ተኛ ክፍል ተማሪ... ሆኜ ነበር ያጣሁት ... ድቡዳ ቢሆንም .... እግዚአብሔር ያሳድጋል ....! አምላክ ረድቶኝ ... በአሜሪካ ...ሰርቼ ...እየኖርኩ ነው...!!! አይመስልም .. ነበር ... ያኔ .. የነበረው ... ጨለማ ...! ተፅናኑ.... ተፅናኑ.. ተፅናኑ.... ዛሬ እንደዚህ ያልፋል .... ነገ ... ደሞ ... መልካም መልካም ... ይሆናል!!!
አሜን የተባረክሽ ያፅናናል ፅሁፍሽ
I really liked Matilde. She looks so humble like her mom ❤❤
ጌታ ይባርካችው❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ
Amen
Amen Amen Amen🙏❤
Ameeeeen Lehulachinm❤
አሜን
amen
በጣም ደስ ሚል ቤተሰብ ነው አባታቸው መሞቱ ግን በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያፆናቹህ እናቲቱም በጣም ጎበዝ በተለይ አሁን ስራ መጀመርሽ ጀግና እናት ማያልፉ ነገር የለም ቆይተው ደግሞ ልጆችሽ ይደርሱልሻል አባታቸውም ጥሩ ሰው መሆኑ ስራው ያሳውቃል ነብሱን በገነት ያሳርፈው አይዞአቹህ ህይወት እዲህ ናት።
ግዜ፣ እንድሁሌውም ግሩምና ልብ የሚነካ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን!
እንደው ግን ይቺ ብዙዎቻችን በንግግራችን መሃል ያለአግባብ የምንጠቀማትን "like" የምትለዋን ቃል ብትቀንሳት ወይ እንደው ጨርሶ ብትተዋት ምን ይመስልሃል?
ህዝብዬ አንቺ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ የእኔ ጠንካራ ጀግና የረዳሽ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ የጥንካሬሽ ምንጭ ጌታ እየሱስ ስለሆነ። አኒ ፣ማቲ ፣ቶሚ ፣ዳቪ ፣ ሌዮ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ተባረኩልኝ ❤️❤️❤️ ግዜ ይህንን ፕሮግራም ብዙዎችን ይፅናኑበታል ይማሩበታል ብለህ ስላቀረብክልን እናመሰግንሀለን 👋
እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤
እርግት ያለች እናት 😢እግዚአብሔር እምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ
በመጀመሪያ አለቃዬን ለ20 አመት አብሮኝ የሥራ ባልደረባዬ መልካም ሠዉ ነበረ አምላክ ነብሱን ከትላልቅ አባቶች ጋር ያሣርፍልን ቤተሰቦቹን ይጠብቅ በጣም ለኛ እንደ አለቃ ሣይሆን እንደ ታላቅ ወንድም አባት ነው መቼም አልረሣም(n.g)
እናትየዋ እርጋታዋ ደስ ይላል
ልጅቷን ተከይፎባት ነው መሰለኝ ትንሽ እንደ ቆዬ ማቲ ማቲ 😳😄anyways ከማቲ ስንመለስ በጣም ደስ የምል ቤተሰብ እናትየዋ She's so strong
😂😂😂😂ሁለተኛ ኮመንት እዲህ አይነት ሳነብ 😂😂😂😂😂😂
ምናልባት አስቀድመው ተስማምተው ሊሆን ይችላል
Lijetu gana 13 nechi yamechawule
@@mashaallhsss3479no 19 Nech
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@@mashaallhsss3479
I have been to Little Italy 3-4 times, both the old and new locations, and their mother has been there every time. She is a very humble lady. Fegegtawa Yebekal
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ኸርቻንነል፫፻፸፫
እግዚአብሔርን ጠርቶ የሚወድቅ የለም እምነቷ አንደበቷ ላይ ያስታውቃል እግዚአብሔር ያፅናሽ እናቴ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የልጆቹ ፀባይ ሀገር ወዳድነታቸው ተባረኩ በርቱ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን thanks
በርቺ እግዛብሄር የወደደውን አደረገ ከባድ ነው
የምያሳዝንም የምያስደስትም እውነትም ልዩ ማራኪ የቤተስብ ታሪክና ኣኗኗር። ቤተሰቡን ይባርክ እድሜና ጤና ይስጣቸው። ያባታቸውንም ነፍስ ይማር።
What a lovely family , May the lord comfort you. God bless your future. ❤❤❤
I really proud of this family the mother the daughter and the son they are very lovely and humble I am really sorry for dad lost😢may God safe with him 🙏 please we need to help them by promoting their business may God blessed more🙏🥰
hi
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካቹ❤
ደስ ሲሉ🥰እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ልጆችሽን በርቱ
Beautiful and strong familly God be with you all the time🙏🙏🙏
You are a beautiful and very decent mother. You have lovely children. God bless this family Family. ❤
ፅጊ ትልቁም ትንንሽ ልጆችም እንደሚወዱሽ ስጠብቀው የነበረ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን!
ደስ የምትል እናት አይዞሽ በርች።
Wawwww its really lovely family God bless you ❤❤❤
አይዟቹ የኔ ዉዶች እግዝአብሔር ያለው ሁሉ ይሆናል እና ነብስ ይማር ፈጣሪ ገነት ያስገባው
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናችሁ
90% of your questions was for Matti!! 😉. ANW I enjoyed your enter views . Good luck with your restaurant and wish you all strength🙏🏽
Maybe he is in love with matti tho😅
@@winterangel7571 no doubt, she is beautiful. 🌺
በጣም ደስ ትላላቹ ታድላችዋል ምርጥ እናት አላቹ
በጣም ደስየሚልቤተሰብ እግዚአብሄር ይጠብቃችው
what a beautiful and humble mother! beautiful kids too
What a family and what a great MOM🥰🥰🥰
በጣም ደስ የሚሉ ጨዋ ቤተሰቦች።
አማርኛቸዉ ቆንጆ ከሌላ ቁዋንቁዋ አልቀላቀሉ ደስ የሚሉ ጨዋወች
የኔ እናት እርጋታዎ እንዴት ደስ ይላል ልጆችም የጨዎ አስተዳደግ በጣም ይለያሉ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ለሞተው ጥሩ አባታችሁም ነብስ ይማር
ላቀረብክልን ወንድማችንም በረታልን በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው 🙏🙏🙏🙏
I heard the oldest daughter here, saying '' she fears critics''. She needs to be encouraged to show her talents. But, from her speech I can see that she is so smart. My advice for you: you dont have to fear critics, coz it cannot be avoided no matter how brave you are. If they see you walking they would say its because she can not fly, and if they see you flying, they would say its becuase she can not walk.
''Have not I commanded thee? Be strong and of a good courage; be not afraid, neither be thou dismayed: for the LORD thy God is with thee whithersoever thou goest.'' Joshua 1:9
''''Non te l'ho comandato? Sii forte e di buon coraggio; non aver paura e non ti sgomentare, perché l'Eterno, il tuo Dio, è con te dovunque tu vada.'' Giosuè 1:9
God bless this sweethearted family!
ፈጣሪ.ያሳድግልሽ.በሰላም.ያሳድጋቸው
በጣም ደስ የሚሉ እናትና ልጆች ትንሹን ልጅ ብታናገረው አሪፍ ነበር
You are brave women. You have beautiful kids. God bless you. Let God heals your heart.
ወንዱን ልጅ ጨዋታው ላይ እንዲሳተፍ ብታደርገው ጥሩ ነበር። ረሳሀው እኮ
😂😂😂
እ ልጅቱ አፈዘዘችዉ እኮ
U also r very happy to stay with the beautiful family.u wish if u stay more
Seyasazenu lijochu batam aselekesugn tenenshochu ayenacheew kertet ale ene betam azenku weyyyyy yasazenal geta yabertachihu mot betam askefe...... Ayzosh ehite geta gulbet yehunesh
❤የኔ ውዶች አስለቀሳቹሁኝ ጌታ መልካም ነው ህዝብዬ የኔ ጀግና
መልካም ሰው ስለነበር እነሱ አልቅሰው አስለቀሱኝ።ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑረው
ዋው ዋው ብለህ ብለህ ጣልያን ይዘሄን ገባህ ማራኪ ወግ ደስ ትላላቹ ገርም ነው
ከጣልያን ሰፈር ጀምሮ እነ ፒያሳ ፣ መርካቶ ፣ ካዛንቺስ ፣ ቺኤምቺ … ወዘተ አሉ አይደለም እንዴ ፧ ግማሽ የጣልያን ቤተሰብ ማየት ዋው አያስብልም።
You are beautiful family. Stay blessed forever.
Long life MOm and your kids
ዋው ነገ እኔ የምሰራው ቤት🎉
ያሳካልህ
ይሰካልህ 💪❤
ደስ ስትሉ
Omg pls when u ask let them to finish, በጣም በተለያየ interview I noticed
Vary good questions excellent answers 👏 Beautiful family 👌
God bless you All 🙏
God is too good beutful family God bless you all ❤❤❤
እናቴ፣ አላህ ልጆችን ያሳድግልሽ።
ጀግና እናት ነሽ አድንቄሻለሁ በርቺ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Waw gobezi ente neshi fetari lejocheshin yebarkileshi
ልጁ ግን አሳዘነኝ
ግዝሽ ግን አድሎ ሰርተሀል
ፍትህ ለወንዶች😂
ምነው ለወንዱ ልጅ እድል አልሰጠውም???
Best family, strong mother
Wow the girl is amazing and beautiful 😍💕❤💖💗✨
በጣም ደስ የሚል ቤተስብ ስርዓት ያላቸው በርቱ ያባታችሁ ምትክ ደርባባ ጥሩ እናት አለቻችሁ መንግስትም በቤትም በቦታም ሊያግዛችሁ ይገባል ኢትዬይያ ላይ በመስራቱ ቦታውን አሳውቁን ልጆቻችንን።ይዘን እንመጣለን
ኢትዮጵያ ✅
ኢትዬይያ ❌
Lovely Family! God Bless you all!
ወይኔ እናትዮዋ ምርጥ ሀበሻዊ ድርብብ ያለች እግዚአበሔር ልጆችሽን መረጠ ያድርስልሽ
great & innocent mom
❤🎉 እግዚሃቤር አብ ይህን ቤተሰብ ይባረክ ባርካቸዉ