በገንዘብ የሚመጡበት መንገዶችም አሉ ………‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • 📌 ካናዳ እንዳንገባ ቪዛ እንዳናገኝ የሚያስከለክሉን ማድረግ የሌለብን ነገሮች !
    📌 ከኤርፖርት ላይ በሰላም እንዲያሳልፉን ምን እናድርግ …
    📌በተጨብረበረ ዶክመንት መግባት ወደ ካናዳ ቢቻልም መጠንቀቅ ያለብን ነገር ……
    📌ሌሎች ጉዳዮችንም ሰፋ ያለ ማብራርያ ሰጥቶበታል

ความคิดเห็น • 341

  • @fastfast3323
    @fastfast3323 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም እናመስግናለን እህታችን አባታችን
    እኔ በጣም ለዚህ ነገር መላ አጥቼ ነበር አሁን ግን ግልፅ ሆኖልኛል ተስድጄ ያለሁት አርብ አገር ነው ብዙዎች እንወስድሻለን እያሉ ሲያጎጉኝ እኔ ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን ግን ግልፅ ስለስማው እራሴን አርጋጋው ።
    እናንተ በርቱ ብዙ ለብዙ ስዎች ከመዘርፍ ታድናላቹ የተዘርፉት ቤት ይቁጠርው።

  • @Isaackidu
    @Isaackidu 2 ปีที่แล้ว +20

    ተክሌ እጅግ በጣም እናስመሰግናለን ታጋራን የነበሩት ሀሳቦችህ በሙሉ በአንድም በሌላም መንገድ ለመላው የስደተኛው መሀበረሰብ ጠቃሚ ትምህርት ሰጭ እና አበራታች ነበሩ:: ቅድስቴ አንችም ይህን መልካም ሰው ስላገናኘሽን ተባረኪ ከምታስቢው በላይ የብዙ ሰዎችን ሸክም እያቀለልሽ ነው::

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 ปีที่แล้ว +2

      🙏💕

    • @solmoneshetu-rm1dg
      @solmoneshetu-rm1dg ปีที่แล้ว

      ​@@kidiethiopia ሰላም ነው ካናዳ ሰው ቢኖረን ለመምጣት ምን ያስፈልጋል ምክንያቱም ሙሉ ኢንፎርሜሽን ጠይቅ ብሎኝ ነው ለምሳሌ አንቺ ኢንተርቪ የምታደርጊው ሰው ያውቁታል ትክክለኛ መረጃ ጠይቅ ስላለኝ ነው

    • @honaleyatmotivationalvideo1091
      @honaleyatmotivationalvideo1091 ปีที่แล้ว

      ​@@kidiethiopia pls ehen sw endet lagege case...ne esu endejemerlege nw

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq 2 ปีที่แล้ว +17

    አሪፍ ይዘሻል ወንድማችንን ጠበቀ አርጊዉ👍 ወሬ ከማጣት ፖለቲካ ከሚቀባጥሩ youtubers የአንቺ 110℅ 👍

  • @ashanetse
    @ashanetse 2 ปีที่แล้ว +6

    ተክሌ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት እኔ ጉዳዩ ባይመለከተኝም ለወገንህ ብዙ መረጃ ስለሰጠህ ደስ ብሎኛል አንተ ከድሮም ጀምሮ እንዲሁ ነህ ተባረክ

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 ปีที่แล้ว +3

    ከምር በጣምና ጥሩ ሠዉ ነዉ አቶ ተክሌ ካሁን በፌት በሌላ ቦታ ተከታትየዉ ነበር አላህ ይጠብቀዉ ጊዜዉን መሱአት አድርጎ ጥሩ መረጃ ስለሠጠን ከልብ እናመሠግናለን

  • @zahraabdulbasit1862
    @zahraabdulbasit1862 2 ปีที่แล้ว +6

    ምድነው ከ300 በላይ እይታ አግኝቶ 70 ማይሞላ ላይክ ምድነው ላይክ አድርጉ ፕሮግራሙ ከኛ በላይ የሚያስፈልጋቸው ፕሮሰሱን የጀመሩና መረጃ አቀባይ አተው ለሚከራተቱ ኢትዮጵያዊያን እዲደርሰ እኛም በአቅማችን ላይክ እያደረግን እንድረስላቸው kidi ምርጥ ፕሮግራም ነው የጀመርሽው ቀጥይበት group five ያላቹት ምርጥ ሀሳብ ነው ኪዲ በሰፊው አውሩበት እንጠብቃለን💚💚💚

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለው ውዴ 🙏💕

    • @nomore8101
      @nomore8101 2 ปีที่แล้ว +1

      @zahra abdul basit የኛ ሰው ምርጥ ቁምነገር ሲያይ አያደርግም ግደለውና ስድብ ነው የሚወደው ይህ ግን የሚገርም ፕሮግራም አንጀት የሚያርስ thousands 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ይገባዋል በእውነት ቁምነገረኛ ናት kid ethiopia like,subscribe,share,
      ያስፈልገታል millions 👍❤👍❤👸

  • @amlakegebralgebral8675
    @amlakegebralgebral8675 2 ปีที่แล้ว +3

    እና ለምን እኔንም ጠበቃ ሆኖ አይወስደኝም ኪድዬዬዬዬ እረ ንገሪልኝ ለክቡር ጠበቃችን እግዚአብሔር አምላክ ከጠበቃነት ወደ ዳኝነት ከዳኝነት ወድ ፕሬዘዳትነት ከፍ ከፍ ከፍ ያደግህ በእውነት በጣም መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ብሩክ ሁን

  • @meseretbetru8041
    @meseretbetru8041 2 ปีที่แล้ว +6

    ኪዲዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ከቻልሽ ሌላ ግዜ ጠይቂልን ከ አውሮፓ በጎብኘት ቢመጣ የስራ ፍቃድ ማግኘት አና በ አውሮፓ ፖስፖርት ስራ መቀጠር ይቻላል መረጃው ካለሽ አቺም ነገሪን በጣም የብዙ ኢሮፕ ያለ ሠው ጥያቄ ነው እናመሰግናለን አቺነንም ተክሌንም ዘመናችሁ ይባረክ🙏❤❤❤

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 ปีที่แล้ว +1

      part 2 ላይ ተናግሩዋል ውዴ 🙏

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 2 ปีที่แล้ว

      @@kidiethiopia ኪድዬ እባክሽ የአንችን ወይም የ አቶ ተክሌ ቁጥር 🙏

  • @tofikhalidmuketar6098
    @tofikhalidmuketar6098 2 ปีที่แล้ว +3

    ቅድሥትዬ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ እዚህ አገር ብዙ ሠዎች ከባንክ ብድር ይወሥዱና አይከፍሉም በህግ አያሥጠይቅም ማለት ነው እንደው ይሄንን ነገር ብትጠይቂልኝ በጣም ነው ማመሠግንሽ ኑሪልን

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 ปีที่แล้ว

      ስለ ፋሚሊ ጉዳይ ስናወራ እሺ 😄

  • @akliluabebe1570
    @akliluabebe1570 2 ปีที่แล้ว +5

    ኪዲ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የውነት ስለምታደርሽን መረጃ ሁሉ በጣም እናመሰግናለን።
    ተክሌም እግዚአብሄር ይባርከው ኢሜል ልናደርግለት ብኖፈልግ whatsapp ላይም ልናገኘው ብንፈልግ እንዴት ነው የምናገኘው ኪዲዬ

  • @sulatools8987
    @sulatools8987 ปีที่แล้ว

    አቶ ተክለማርያም በጣም በጣም እናመሠግናለን በሶስት ክፍል የተናገርከውን ሰምቸዋለሁኝ ምርጥ ርዕሶችን ተጠይቀክ መልሰካል እውነትም የማታካብድ ቀለል ያልክ የሀገሬ ልጅ ነህ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ በእርግጥ ካናዳ ብመጣ ጠበቃዬ የማረግህ አንተን ነው ቴንኪው

  • @amlakegebralgebral8675
    @amlakegebralgebral8675 2 ปีที่แล้ว +2

    ኪድዬዬዬዬዬ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ እንዴት አመሻቹሁ
    እናተ መልካሞች ዘመናቹ በሰላም በጤና በደስታ ይለቅ እወዳችዋለው ክንበሩልኝ

  • @dawitwubshet7589
    @dawitwubshet7589 2 ปีที่แล้ว +3

    የሕግ ባለሙያ የሆኑት አቶ ተክሌ አበበ ለሰጡን ጠቃሚ የሆነ መረጃ እጅግ በጣም ከልብ_እናመሠግናለን🙏
    ኪዲካዬ በቀጣዩ አመት የማኒቶቫ ፍላግ ላይ ያንቺ ፒክቸር እንዲገባልን vote እናረጋለን ኪዲካ ይመቻችሽ ምርጥነት ሲለካ🙏🙏

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን እውነት ግልጽ የሆነ። መረጃ ነው ያገኘነው

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz ปีที่แล้ว

    ዋዉ እኔ ገና ዛሬ ነዉ ይህን ፕሮግራም ሰብስክራይብ አርጌ 1 ሶስት ቪዶዎችን ያዳመጥኩት እጂግ በጣም ደስ የሚል እዉቀትን የሚሰጥ ነዉ እጂግ በጣም እናመሰግናለን❤

  • @fanamenberu7851
    @fanamenberu7851 2 ปีที่แล้ว +3

    ኪዲ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ተባረኩ!!

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ኪዴየ ተባረኪ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠከን ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @kidusasnake4280
    @kidusasnake4280 ปีที่แล้ว

    በጣም ጀግና ነሽ የምትገርሚ ሴት ነሽ አቶ ተክሌ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 ปีที่แล้ว +2

    ኪድየ ክበሪልኝ የኔ ዉድ ያሠብሺዉን ፈጣሪ ያሳካልሺ የኔ ዉድ ስለ 5 ጉሩፑ በሠፊዉ መረጃ ትሠጪናለሺ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ዉድ ዉድ እህት

  • @tarikgirma1475
    @tarikgirma1475 2 ปีที่แล้ว +2

    ኪዲየ የኔ እናት እግዚያብሔር ይባርክሽ ።አቶ ተክሌም የእውነት መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርከው ።ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ካናዳ ውስጥ የሚኖር የራሱ ንግድ (ምግብ ቤት ) ያለው ሰው ከሀገር ቤት ሰው ማምጣት ይችላል ማለቴ ለስራየ ሰው እፈልጋለሁ በሚል ምክንያት ? አመሰግናለሁ ።

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 ปีที่แล้ว +1

    ተክሌ በጣም ጓበዝ ግልፅ ማብራሪያ ነው የሰጠሀው የሚገርም አፌን ከፍቼ አዳመጥኩህ ጊዜህን ሰጥተህ ስላስረዳኃን በጣም እናመሰግናለን። (Full of knowledge)ጠያቂዋም ዋው ዋው ዋው ናት ይመችሽ kid 👸❤👸❤ 👍👍🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Mire8839
    @Mire8839 2 ปีที่แล้ว +1

    ኪድዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ጥሩ ጠበቃ ከመጋበዝሽም በላይ በ3ቱም ክፍል የጠየቅሻቸው ጥያቄዎች በሳል እና ምንም ክፍተት የሌላቸው ናቸው። የእኛ ድርሻ መጠቀም ብቻ ነው። ጠበቃውን በቀጣይም እንደምናገኘው ተስፋ አድርጋለሁ።

  • @misganawgete4269
    @misganawgete4269 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ጠበቃ ነው አገላለፁ ያምራል በተለይ ከገለፃቸው ሀሣቦች ግሩፕ 5 የሚለው በጣም ተመችቶኛልና እባክሽ ኪዱ በቅርብ ቀን ፕሮግራሙን ሥሪልን። በተረፈ ግን አብዝቶ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @seblearage8287
    @seblearage8287 2 ปีที่แล้ว +1

    "kidi የኔ ቆንጆ እድሜ ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ በስስት ነው የምከታተልሽ አገርቤት እያለውነው መከታተል የጀመርኩት አሁን ካናዳ ከገባው 3ወር ሆነኝ በጣምነው እማደንቅሽ ሰላም ሁኝ ።

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣሽ ሰብሊ🙏💕

  • @tewanagntube5413
    @tewanagntube5413 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁለታችሁንም በጣም ነው የምናመሰግነው ። kidi አሪፍ ነው ቀጥይበት! !!

  • @meseretmenegesha5146
    @meseretmenegesha5146 2 ปีที่แล้ว

    እንደው ኪዲዬ በእግዛብሄር ይሁንባቹ ከዚ በፊትም ጠይቄሽ ነበር አሁን ፋይፍ ጉሩፕ ሲል ስለሰማሁት ነው እኔ ዛውዝ አፍሪካነው ያለሁት ባለትዳር ነኝ የሁለት ልጆች እናት እየተከፈለ እንደሚወሰድአቃለው እባካቹ ተባበሩኝ ኪድይ ለልጆች በጣም አስቸጋሪ ነው እና ስለሁሉ ነገር አመሰግናለው

  • @divalucky2594
    @divalucky2594 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ጥሩ information ነው እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @almaneshethyopya9565
    @almaneshethyopya9565 2 ปีที่แล้ว +2

    Kidiye thank you so much
    ዋውውው የትናንትና የጠየቁሽ ነው የተመለስልኝ ወደ አውሮፓ ለመሄድ እንደ ቱሪስት ሁኘ ለመሄድ ነው እየጨረስኩ ያለሁት ግን የትንትና ጥያቄ ወደ አውሮፓ ያስብኩት ካናዳ መሄድ ይችላል ወይ?እንደ ቱሪስ ወይም ቤተስብ ለመጠየቅ ብየ?
    ትናንትና የጠየቆሽ ጥያቄ አልገባኝም ያልሽይ ብቴልግራም ፃፍልኝ ብለሽ ነበረ ቴልግራምሺ አላውቀውም ስልክሽይ ስጭኝ ማዓርይ

  • @sebletsegaye7842
    @sebletsegaye7842 2 ปีที่แล้ว +1

    ኪዲዬ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃነዉ።

  • @Hannaze
    @Hannaze 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ግልፅ የሆነ ወሳኝ መረጃ::
    ኪዲዬ ❤️❤️❤️❤️ የኔ ቁምነገረኛ...

  • @marthatube1001
    @marthatube1001 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስስስ የሚል አገላለፅ ተመስጬ ነው የሰማውት ዘመናቹ ይባረክ ቅድስቴ

  • @getachewaddgeh2768
    @getachewaddgeh2768 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Tekle! That’s nice of you to take time and clarify that type of information

  • @yisfalemTsegaye
    @yisfalemTsegaye ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው የሰጣችሁን

  • @53tesfayebirhanu
    @53tesfayebirhanu 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ! ፕሮግራሞችሽ ሁሉ አስተማሪና አንቂ ነው።

  • @tiruworkassefa9000
    @tiruworkassefa9000 2 ปีที่แล้ว +1

    Kedeseye betam amesegnalewe enamesegenalen teru information new ketelubet betam yetekemenal

  • @mulatebekele8375
    @mulatebekele8375 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እጅግ በጣም ጥሩ ነው። እኔ ምለው ለመምጣት እጅግ እፈልጋለሁ ግን እስፖሰር የሚያረገኝ ሰው የለኝም እባካችሁ ተባበሩኝ በጣም በችግርነው ያለሁት።

  • @scopemobile1735
    @scopemobile1735 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናተ ይሁን ኪዲየ እንዲሁም ለ ኣቶ ተክሌ እግዚኣብሄር ያክብርል .....ተባረኩ እውነት ነው በገንዘብ እማይተመን መረጃ ነው ከልባችን እናመስግናለን......እደ እግዚኣብሄር ፍቃድ በዚህ ኣያበቃም .....ስለ group 5 እና sponser ship ቢቀርብልን በጣም ደስ ይለናል .....እግዚኣብሄር ያክብርልን ተባረኩልን

  • @zelalemtesfaye8743
    @zelalemtesfaye8743 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Kidi and Teklemichael It is really informative.

  • @A2KGHOST
    @A2KGHOST 2 ปีที่แล้ว

    በምታቀርባቸው ፕሮግራሞች እጅግ ደስተኛ ነኝ አንድ ጥያቄ ግን አለኝ በፌስ ቡክ ካናዳ የከባድ መኪና ሹፌር ትፌልጋለች የምል ማስታወቅያ ተለጥፎ አያለሁ ይህን ሁኔታ የህግ ባለሞያዉን ቢታነጋግርልኝ ሌላው የሀረሪ ብሔረሠብ የሆነችዋን መናል አብዱላህን የደገፈበትና ድጋፉን የሠጠበት ሁኔታ እጅግ በጣም አስደስቶኛል እኛ ኢትዮጵያኖች እንድህ አንድ ስንሆን ያምርብናል አንቺም ስለ ካናዳ ብዙ እንድናዉቅ በማድረግሽ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @kala899
    @kala899 2 ปีที่แล้ว

    Hi yene konjo መልካም እና ቀና ሠው ነው ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ አባክሽ ተባበሪኝ ጠበቃውን ማግኘት እፈልጋለው እባክሽ እርጅኝ መክፈል ያለብኝ እከፍላለሁ በፈጣሪ ወይ ሥልካቸውን ወይንም ሌላ አማራጭ ጠበቃውን ማግኘት እምችልበትን ንገሪኝ እባክሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @berhaneghebreab8191
    @berhaneghebreab8191 ปีที่แล้ว

    Thaku so mach abut u r emigration advanced lawr tekle

  • @sobrtube
    @sobrtube 2 ปีที่แล้ว +4

    ኪድ ጀግና በርች
    እኔ አረብ ሀገር አስር አመት አለፈኝ ከዚህ የተሻለ ሀገር ሂጄ እድሉን ባገኝ ብሄድ ትልቁ ድርሜ ነው ጸሎት አድርጉልኝ ውዶች

    • @africanhabesha9650
      @africanhabesha9650 2 ปีที่แล้ว

      ዝምብለሽ ሀገርሽን ግቢ 10አመት እንደገና ስደት አይከብድም ትንሽ አይሰለችም

    • @amlakegebralgebral8675
      @amlakegebralgebral8675 2 ปีที่แล้ว

      @@africanhabesha9650 አገርሽ ምን አለ ሞት ስቃይ እልቂት አፈና እስር ዘቅዝቆ መስቀል በገጀራ መቆራረጥ ረሃብ ስደት ድርቅ
      እረ ስንቱ በስደት ሆኜ አምላኬን በጸሎት እየለመንኩ እየተማጸንኩኝ ለአገሬ ለወገኔ ለቤተሰቤ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ያለችኝ ማካፈል ይሻላል ወይስ አገር ገብቶ የሰውን ስቃይ ማየት ??????
      እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን እስኪያወርድልን ድረስ መትጋት ነው ወገኔ

    • @africanhabesha9650
      @africanhabesha9650 2 ปีที่แล้ว

      @@amlakegebralgebral8675
      ኡኡኡ ይሄ ሁሉም ክፋት ከየት ነው አመጣሽው በይ እንደምኞታችን ይስጠን

    • @amlakegebralgebral8675
      @amlakegebralgebral8675 2 ปีที่แล้ว

      @@africanhabesha9650 አሜን አሜን አሜን የእስራኤል ንጉስ ይታረቀን ዘንድ ዘወትር ወደ እርሱ እንማልዳለን

  • @mergituwagari7696
    @mergituwagari7696 2 ปีที่แล้ว +1

    Des yemil merejanow bexaam amesginalew tebareku

  • @senitebekele4721
    @senitebekele4721 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ ባንቺ ብዙ ሰው ተጠቅሟል

  • @bellamessin5927
    @bellamessin5927 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ በጣም እምናመሰግንሻለን ጥሩ እንግዳ ነው የጋበዝሽልን
    ሌላው false marriage ከፈለን ብቻ የትኛውም አማራጭ ፈልጉልን ኢትዮጲያ ተስፋ ቆረጥን

  • @yonaswerede1319
    @yonaswerede1319 2 ปีที่แล้ว

    Thank's for good information GBThem

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 2 ปีที่แล้ว +2

    It’s very helpful information Thanks kidye konjo 🥰

  • @tilahunserkalem4996
    @tilahunserkalem4996 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት አላችውልን እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን። በጣም ጎበዝ ብዙ ነገር ነው ያሳወቅሽ። አሁን በ2014E.C በካናዳ ሀገር የሚኖሩ ከኢትዮጵያ 20 ሰዎችን መውሰድ ተፈቀደላቸው የሚል ኢንፎርሜሽን ስለሰማን ምን ያህል እውነት ነው የሚለውን ለመጠየቅ እና እውነት ከሆነስ ሁኔታው በምን መልኩ ነው

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ኪዲ አንቺም ሆንሽ ወንድማችን ከልባችሁ ስታብራሩት በጣም ነው ደስ የምትሉት። ሀበሻም ይረዳዳል የሚለውን እንዳስብ አረግሽኝ ደስ ትላላችሁ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 ปีที่แล้ว +3

    ኪድዬ እንኳን ደና መጣችሁልን❤

  • @halimaalhadi2872
    @halimaalhadi2872 2 ปีที่แล้ว +1

    TY Kidi betam Mesmat yeminfelgachewun Professor new yakerebshiln. beteley be Hager guday be Human Right zuria yemisetutn tintena betam new mesmat yemifelgew. yemitawukiw kale pls link askemichiln.

  • @samuelyimam9982
    @samuelyimam9982 2 ปีที่แล้ว +2

    Hello Kidi,
    Appreciated what you are doing. Kimdly request the address of this Gentleman.

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁለታችሁንም ከልብ ነዉ የምናመሰግነዉ❤❤

  • @tenagnenegewo7670
    @tenagnenegewo7670 ปีที่แล้ว

    Kidi betam enamesgnalen betleyayu gudayoch lay balmoya eygabezesh sele yemteschin merja

  • @mulatebekele8375
    @mulatebekele8375 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቅድስት እባክሽን እኛንም የስፖሰሩ ተጠቃሚ አድርጊንእሽ

  • @fetiyaahmed9045
    @fetiyaahmed9045 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ለሰጣቹን እንፎመሽን💓

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 2 ปีที่แล้ว +1

    ኪድዮ ከአቶ ተክሌ ጋር የሚገርም ግዜ ነው የነበረው .....በጣም ብዙ መረጃ ነው ያገኘንበት ... ሁለታችሁንም እግዚአብሄር ያክብርልን 🙏ከልብ❤ አመሰግናለሁ 🙏🙏❤❤❤

  • @Abuschabebaw6934
    @Abuschabebaw6934 2 ปีที่แล้ว

    ኪዲ እንዲሁም እንግዳሽ ተክሌ በጣም እናመሰግናለን ላካፈላችሁን መረጃ! እና እንዳላችሁት በ group 5 አጠቃላይ የቪዛ ሂደት ጠለቅ ባለ መረጃ ዳግም ከተክሌጋ እንደምታገናኝን ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @samrysamry4554
    @samrysamry4554 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንሽ በእግዚአብሔር ደግነትናበረከት ይሙላ.5 groups ውስጥ ያለ ሰው ስንት ጊዜ sponser መሆን ይችላል, ምንስ ነው የሚጠበቅበት

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏ተናገረ እኮ ወሰን የለውም ዝርርዝሩን በሌላ ጊዜ

  • @tigi3780
    @tigi3780 2 ปีที่แล้ว +3

    Enameseginalen kidiye 🥰🥰🥰memxate ayiqerim wudee 🇨🇦

  • @AbbaJifarTube
    @AbbaJifarTube 2 ปีที่แล้ว

    ተማሪ ነኝ,ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ወደ ካናዳ የምመጣው june 13 (ሰኔ 13) ለ internship ለሦስት ወራት ያህል እቆያለሁ እና ተመልሼ እመለሳለሁ
    ነገር ግን እዚያ መቆየት እፈልጋለሁ፣ መረጃ እፈልጋለሁ እንዲሁም ስለ ካናዳ ለመናገር እርስዎን ማግኘት እፈልጋለሁ፣ ሥራ ማግኘት ከቻልኩ እዚያ መቆየት እፈልጋለሁ።

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 ปีที่แล้ว

      Part 2 ስማው ይጠቅምሀል

  • @azizeayalew3558
    @azizeayalew3558 หลายเดือนก่อน

    I head this kind of information it is very important how can doing for the next time for studding in Canadian .

  • @bereketteshale8838
    @bereketteshale8838 2 ปีที่แล้ว +2

    very very nice we need next part. God bless. Thank You

  • @Alex4.20
    @Alex4.20 2 ปีที่แล้ว +2

    Kidiy anechi telek bota new yemedereshiw ❤️❤️😍😍😘😘

  • @abdousalih2522
    @abdousalih2522 2 ปีที่แล้ว +2

    Its amouzing interview kidi keep it on we get very interested informatin we need more information about group five in nest interview good blees you thanks alot for your interest

  • @lucasmateyos6100
    @lucasmateyos6100 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ስለ group 5 በደንብ መስማት እፈልጋለው

  • @ፍሪታከነለዛዋ
    @ፍሪታከነለዛዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    Yene melekame amesegenalew fetari abezeto yebarekeshe teru mereja new yagegnewete amesegenalew

  • @marufteam9147
    @marufteam9147 2 ปีที่แล้ว +4

    1.በ England 🇬🇧or any Europe country passport usa መኖርያ ፍቃድ መጠየቅ እችላለሁኝ ሆይ
    2.በ Mexico USA cross border አርገህ ከገባህ የ ትግራይ ተወላጅ ሁነክ እንዴት ብለህ ነው ጥገኝነት መጠየቅ ያለብህ

  • @dagmawitinsae8109
    @dagmawitinsae8109 2 ปีที่แล้ว

    Kidiye leseteshn mereja betam enamesegnalen
    Arif consultancy yemtyiwn btnegrign pls

  • @yoniendalk4878
    @yoniendalk4878 2 ปีที่แล้ว +1

    ያው ገጠር ብትኖሪም ያቀረብሽው ነገር በጣም አስተማሪነው በተለይ ካናዳ ለመምጣት ለሚያስብ ሰው

  • @Dani-ku8vs
    @Dani-ku8vs 2 ปีที่แล้ว +1

    Ato Tekle betam enamesegnale

  • @yodittekele9501
    @yodittekele9501 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you both of you Guy's 🙏🙏

  • @taddyfirst7297
    @taddyfirst7297 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowo edt edmwedew yhen swye
    Geta abzto segana golbetun sawn lemagelgel ysetek

  • @MiftahDender
    @MiftahDender 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow, what an invaluable information. Thank you both.

  • @aymeukamohammed3607
    @aymeukamohammed3607 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን በጣም እንጠብቃለን

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 2 ปีที่แล้ว +2

    Ebakachu beye gezew kerbu beteley group of 5 please 🙏

  • @aschalewwoldemariam2599
    @aschalewwoldemariam2599 2 ปีที่แล้ว

    Kidi, you are number 1. Yemen yalu sidetegnoch yet new interview yemideregut? Pls you have information

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 2 ปีที่แล้ว +2

    ኪዱዬ ምን ላርግሽ የኔ እርጎ ብዙ ነገሮችን የልቤን ነው እያደረግሽ ያለሽው እና ሞራል ሆነሽኛል ብታምኝም ባታምኚም ግዜ እየጠበኩ ነበር ነገሮችን እስካስተካክልና አሁን ግን ለሀገሬ ሰው መስራት አለብኝና እኔጋ ያሉ ነገሮች አሉ ከቻልሽ ባገኝሽ ለምሳሌ በአሁን ሰአት እጄ ላይ የማውቃቸው ክፍት የስራ ቦታዎች አሉና ስራ ማግኘት ላልቻሉ ከሰዎች ኢንፎርሜሽን ማግኘት ላልቻሉ የሀገር ልጆች ለመርዳት እዚ በቶሮንቶ እፈልጋለሁና ሌላም እንዴት ላድርግ ?እዚ ብዙ አማራጭ ላላቸው ሳይሆን ስራ ማግኘት ላልቻሉና ለተቸገሩት ቢሆን ደስ ይለኛል በተረፈ የበለጠ ተባረኪ እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ የኔ ቆንጆ በርቺ እንደገናም ለአቶ ተክሌ ስለ ቀናና መልካም ትልቅ ትብብራቸው እጅግ በጣም በጣም አመስግኝልን እንደእሳቸው ብዙዎች በቀናነት ባላቸው እውቀት በእንደዚ አይነት መንገድ ቢተባበሩ ለሀገር ትልቅ ውለታ ነው በነገራችን ላይ አቶ ተክሌ ለሀገራቸውም አገልጋይም ናቸው በደንብ አውቃለሁ በድጋሚ እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏🏽💕

    • @nomore8101
      @nomore8101 2 ปีที่แล้ว

      @hiwe l ቶሮንቶ ስራ እፈልጋለሁ አድራሻህ ወይ ስልክ ቁጥር👍

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 ปีที่แล้ว

      @@nomore8101 ሀይ የት ነው የምትኖረው (የምትኖሪው)?

    • @melleygere6560
      @melleygere6560 2 ปีที่แล้ว

      Hiwe l eneim Canada mesirat feligalew endet nw anchin magiget emichilew or memitat yemichlew

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 ปีที่แล้ว

      @@melleygere6560 ሰላም ወደ ካናዳ ለመምጣት ያው የቀረበው መረጃ ጥሩ ነው እዚ መተው ስራ ማግኘት ያልቻሉትን ማለቴ ነው

  • @simreteabsergu8865
    @simreteabsergu8865 2 ปีที่แล้ว

    Kidyee እኔ ካናዳ ለስራ ለመምጣት በኤጀንሲ 40,000 ብር ቅድሚያ ክፍያ ከፍዬ ቪዛ እየጠበኩ ነው... የ6ወር Process new 4 wer alfognal gn eskahun mnm update alasawekugnim.
    Gn Thank you for your valuable help kid🙏

    • @woinshetalemayehu1556
      @woinshetalemayehu1556 ปีที่แล้ว

      Selam,process endet hone ahun tesaka weys endet new enem mjemer felga nbr pls tell me

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችም ተባረኩ እናመሰግናለን

  • @shdj5565
    @shdj5565 2 ปีที่แล้ว +2

    በይ ምንም ብር ቢኖርም መሄድ አለመቻሉን ስሰማ ወሽመጤ ተቆረጠ ኪዱዬ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 ปีที่แล้ว

      አይዞን ሁሌም መንገድ አለ ይሄ ከእናንተ የመጣን ጥያቄ በቀጥታ ስላቀረብኩ ነው …

  • @simzerthun
    @simzerthun 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ኪዱ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @emebettaddesse67
    @emebettaddesse67 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጣቹ ጥሩ መረጀ ነው የነገራቹን
    እንድ የምጠይቃቹ ብትተባበሩኝ ውደዛ መምጣት እፈልጋለው ሳውዲ ቤሩት አሁደሞ በዱባይ ነው ያለሁት በፍቃደኝነት ብትተባበሩኝ መልካም ፍቃዳቹ ቢሆን

  • @samsungacount2689
    @samsungacount2689 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ኪዲዬ ይጠቅማል ያግዛል ብለሽ ያሰብሻቸውን መረጃዎች በሙሉ ሳትሰስቺ ስለምታካፍይን ከልብ አመሰግናለሁ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ቆየሁ ግን አሁን ነው subscribe ያደረኩሽ እና በርቺ እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ.......ሌላም ይጠቅማል ያስተምራል ያግዛል የምትይው መረጃ ካለ ሹክ በይን አብሮነትሽ አይለየን....እኔ በግሌ መውጣት እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም በብዙ እየሞከርኩ ነው ብቻ እግዚአብሔር ለደሀ ቤተሰቦቼ ሲል ይርዳኝ አቃተኝ በፀሎትሽም አስቢኝ

  • @fikruman431
    @fikruman431 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምል መረጀ ነው በርቱ ቃጥሉበት

  • @tibebemekbib7907
    @tibebemekbib7907 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነሽ ኪዲ ክፍል ሶስት እስክትለቂ እንዴት እንጠብቅ እንደነበር ብታውቂ እኔ የምኖረው ኢትዪጲያ ነው እና በስራ ቪዛ ወደካናዳ ለመምጣት ብዙ ሞክሬአለው እና አልቻልኩም ግን አሁን የሰማሁት ጥሩ መረጃ የሰጠሽኝ ይመስለኛል እና ቪዚት ቪዛ ለማግኘት ምን ማድረግ አለብኝ ምንም ሀሳቡ ስለሌለኝ ነው ምክርሽን ስጪኝ እናም እዛ እንደገባው እጄን ለመስጠት ነው የማስበው ልትረጂኝ የምትችይው ነገር ይኖናል ?

  • @etsegenetsahile2243
    @etsegenetsahile2243 2 ปีที่แล้ว

    ኪድ አግዚአብሔር ይባርክሽ ወገንን ባንቺ አቅም መርዳት ትልቅ ልብ ነው ይብዛልሽ!!! ከዚህ ጋር አያይዤ የምጠይቅሽ እህቴ በስደት ወጥታ ኡጋንዳ ጥቂት አመታት ሆኗታል አንቺ ያቀረብሽው ቃለመጠይቅ ላይ አንደተረዳሁት አስፖንሰር የሚሆን ፈቃደኛ ሠው አንዴት ማግኘት ይቻላል? አባክሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @bayaking3603
    @bayaking3603 2 ปีที่แล้ว +1

    Kide አሁን አሜሪካ ያለ ሰው ወደዚ ቪዛ ለመላክ ምን ያህል ግዜ ይቆያል under 18- ማለት

  • @biniyammitiku2772
    @biniyammitiku2772 2 ปีที่แล้ว +2

    Kidiya men ayenet ingeda Jesus zaram degagema layew new thanks

  • @danieltesfamariamgebrekris563
    @danieltesfamariamgebrekris563 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much Kidi❤❤❤ and dear Lawyer Tekle...!!!

  • @rozahussen4532
    @rozahussen4532 2 ปีที่แล้ว +2

    Greetings from Addis Ababa, you are rock ! Thank you for such great service. Kindly request you to get the lawyer's address. I am coming to Ontario this summer and plan to get personal advice.
    Thankyou in Advance for your full cooperation

  • @ephremfasil4485
    @ephremfasil4485 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you both for this gold info.

  • @atsdereda1826
    @atsdereda1826 ปีที่แล้ว

    በጣም ትልቅ መረጃ ነው
    ናመስግናለን

  • @emkedmalemfikre5831
    @emkedmalemfikre5831 2 ปีที่แล้ว

    thanks for the brief explanation, it's so helpfull.

  • @yaros_media
    @yaros_media 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ መረጃ

  • @ስርጉተሚካኤል
    @ስርጉተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

    beturisit melik kanada kegeba 1 sew ezaw menor efeligalehu billo biyasib menoriya fiqad yageghna?esiti teyqillin kidi..?

  • @amexman19
    @amexman19 2 ปีที่แล้ว +3

    Thanks

  • @freehiwotyemane9870
    @freehiwotyemane9870 2 ปีที่แล้ว

    Thank you very much for your informations

  • @EDEENTERT.
    @EDEENTERT. 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነሽ በመጀመሪያ ፕሮግራሙን በጣም ወድጄዋለሁ ለዛም ከልብ አመሰግናለሁ ,,, ከናዳ ላይ ሰው ካለኝ እንዴት ነው መሄድ የሚችለው ደግሞ የቪዛ ዋጋውን ብትነግሪኝ ደስይለኛል

  • @ashenafimamo2335
    @ashenafimamo2335 2 ปีที่แล้ว

    ስላም እደምን አለሽ በጣም አድናቂሽሽ ነኝ አባክሽ ካላስቸገርኩ የችና ስልክ እና የ አ ቶ ትክለሚካየል።ስልክ ልጥይቄ ላኪልኝ