ከ ድምፃዊ መብሬ መንግስቴ ጋር የተደረገው አዝናኝ ቆይታ ክፍል 1 (Mebre Mengiste)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ค. 2022
  • ከ ድምፃዊ መብሬ መንግስቴ ጋር የነበረን አዝናኝ ቆይታ ክፍል 1 ይህን ይመስላል
    #Like #Share #subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ኤችጂ መዝናኛ (HG Entertainment)

ความคิดเห็น • 60

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 2 ปีที่แล้ว +6

    የመብሬን ሙዚቃ እያዳመጥኩ ነዉ ያደኩት አድናቂህነኝ መብርየ ሙዚቃህን ሁሌም እወደዋለሁ ሁሉም ሙዚቃህ ስልኬላይአለ 🥰🥰🥰🥰

  • @woh887
    @woh887 2 ปีที่แล้ว +5

    መብሬ መንግስቴ ገጠር እያለሁ በጣም ትዝታ አለብኝ ባንተ ሙዚቃ እወድህ አለሁ ኑሪልኝ

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m 2 ปีที่แล้ว +5

    አይ መብሬ ከብቶቸን ስጠብቅ ያንተን ሙዚቃ እየዘፈንኩ ነበር ብዙ ትዝታ አለብኝ ኑርልን አቦ❤️❤️❤️

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 11 หลายเดือนก่อน

      እኔምወላሂ ያጊዜቢመለሥምናለ

  • @solomonwale1516
    @solomonwale1516 ปีที่แล้ว +1

    መብርየ ከልብ የምወድህ የአንተ የልብ አድናቂህ ነኝ የሸዋ ልጅ ክፉ እንዳይነካብኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ መብርየ

  • @Tube-zb6by
    @Tube-zb6by 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ምረጥ ትውስታወቻችን ናቸው ሁሌም እንወድሀለን ጀግናችን እናከብር ሀለን ኑረልን በጤና 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @habtamumulugeta3970
    @habtamumulugeta3970 2 ปีที่แล้ว +2

    መብርየ በአንተ ሙዚቃ ምን ያልሆንኩት አለኝ
    በጣም ነው የምወድህ የኔ ናፍቆት፣ የኔ ምርጥ ፣የኔ ጀግና
    ሁሌም ገጠርም እያለሁ አሁንም ከተማ ሁኜ የአንተን ሙዚቃ ስለምዘፍንና ስለማቀነቅን ጓደኞቸ መብሬ እያሉ ነው የሚጠሩኝ አንድም ቀን በስሜ አይጠሩኝም

  • @emuhiba9188
    @emuhiba9188 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ በ2003/2004 ዘፈኑ ሁሉ መውዘር አማረኝ ነበር በእኛ ሰፈር አይይይይ ትዝታ

  • @zamzammuhammed5829
    @zamzammuhammed5829 2 ปีที่แล้ว +3

    መብርየ የኔ ውዲ ክፋአይካህ

  • @addismereja3352
    @addismereja3352 2 ปีที่แล้ว +1

    መብርዬ ዬኔ ጀግና ከመጀመሪያ ጀምሮ ሙዚቃህ ለኔ ልዩ ነው በርታልኝ እግዜብሄር ከፈቀደ እንገናኛለን

  • @user-oo8qd4vg7r
    @user-oo8qd4vg7r 4 หลายเดือนก่อน

    መብርየ አድናቂህ ነኝ ሙዚቃህን በሙሉ እወደዋለሁ 💚💛❤👍

  • @rohemayemaryam9753
    @rohemayemaryam9753 2 ปีที่แล้ว +1

    መብርየ የባህል ሙዚቃ ንጉስ እኮ ነህ እንወድሀለን ኑርልን የኛ ጀግና

  • @user-vx6zf1gs9o
    @user-vx6zf1gs9o 2 ปีที่แล้ว +3

    መብሬየሰፈሬልጅእኳንደናመጣህ👍👍👍👍💙💙💗💗

  • @sofimuhemed6075
    @sofimuhemed6075 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ሰደለላ ሙዚቃውን ስሰማው ማለቅሰውነገርስ አይይ😍😥እወድሀለሁ ኑርልን

  • @user-wf1zn8om3d
    @user-wf1zn8om3d 2 ปีที่แล้ว +2

    መብሬ ነብሴ ስወድህ እህህህህ ትዝታዬን ቀሠቀስከዉ

  • @yimedemeke5707
    @yimedemeke5707 2 ปีที่แล้ว +5

    መብሬ መንግቴ እንደት ነህ እወድሃለሁ

  • @eliaswonde7374
    @eliaswonde7374 2 ปีที่แล้ว +1

    Hg ኢትዮጵያዊነት ይዘት ይዞ እየመጣ ነው
    ህላየን መስራቱ ትልቅ አስተሳሰብ ነው ለጥበብ

  • @hussenhussen6931
    @hussenhussen6931 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና ማብሬ ምንግስቴ እወዲሀለሁ

  • @hanahana4855
    @hanahana4855 2 ปีที่แล้ว +2

    መብርዬ የኛ ደግና በጣም እወድሀለሁ አደንቅሀለሁ

  • @user-yk9nw3yw9w
    @user-yk9nw3yw9w 2 ปีที่แล้ว +2

    ደሜ

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 ปีที่แล้ว

    ብዙትዝአለብኝኑርልአቦ💚💛❤

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 2 ปีที่แล้ว

    መብርዬ በጣም ነው የምወድክ ና የማከብርክ የማደንቅክ ክፉ አይንካህ የኔ አርበኛ መብሪያችን

  • @user-yl7dz8gk6k
    @user-yl7dz8gk6k 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-qp4sq5ti7g
    @user-qp4sq5ti7g 2 ปีที่แล้ว +1

    Mabrye Nurlin Enwedihalen❤❤❤💪

  • @zewdi6546
    @zewdi6546 10 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሲል መብሬ

  • @mesfintesma6289
    @mesfintesma6289 2 ปีที่แล้ว +2

    መብሬ መንግስቴ አድናቂህነኝ

  • @tigabutenaw6200
    @tigabutenaw6200 2 ปีที่แล้ว +1

    ድምጻዊ መብሬ መንግስቴ በጣም እንወድሀለን፨
    ጋዜጠኞች ግን አጠያየቃችሁን አስተካክሉ
    ኢንተርቪዉ አድራጊ አትመስሉም፨

  • @awolibrahim7736
    @awolibrahim7736 ปีที่แล้ว

    ስንደላለን ደራነው ስሰማ እንባ መጣልጂነቴንን አስታወስከኝ ስወድህህህ መብሬዋዋዋ

  • @habtemariamtsegaofficial6779
    @habtemariamtsegaofficial6779 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናየ

  • @stu6020
    @stu6020 11 หลายเดือนก่อน

    መብሬዬ 🙏💐💐

  • @user-rm7ow7dw7e
    @user-rm7ow7dw7e 2 ปีที่แล้ว

    እኔም እወድህአለሁ መብሪዬዬዬዬ ክክክክክክክክክክክክ

  • @FA-ot5fg
    @FA-ot5fg 2 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👍

  • @ubaxabaaba4782
    @ubaxabaaba4782 2 ปีที่แล้ว

    የኔ፡ውድ፡ወድም፡እድህ፡ወጣ፡ወጣ፡ብልልኝ፡ትልሀለች፡ስደተኛዋ፡እህትህ፡የኔ፡ጀግና፡ኑርልኝ

  • @alamtika7583
    @alamtika7583 2 ปีที่แล้ว

    መብሬየኔጀግናናና❤❤❤❤

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 2 ปีที่แล้ว

    Mebera Sewedehi Yagera Liji Beretalen

  • @ganatganat87
    @ganatganat87 2 ปีที่แล้ว

    Arife new berita

  • @user-uv7tb6to1x
    @user-uv7tb6to1x ปีที่แล้ว

    በሂወት ያለ አይመስለኝም ነበር ወላሂ😢

  • @DanielWondimneh
    @DanielWondimneh 8 หลายเดือนก่อน

    መብሬ ምርጡ

  • @zbhshszhhzv6044
    @zbhshszhhzv6044 2 ปีที่แล้ว

    መብርዬ ባሀላችንን ሥምታሥታዎዉቅ እወድሀለን

  • @redi_tube
    @redi_tube 11 หลายเดือนก่อน

    kkkkkkkkk Mebre muzikawechun sisema abrew yadek yakil new yemisemagn

  • @meskeremwoldeeyesus2355
    @meskeremwoldeeyesus2355 2 ปีที่แล้ว

    መብርዬ፡ልዮእኮነህ፡የኛልጅ፡ከፊቼ፡ኢጀሬድረስ፡በእግርህ፡የኔምስኪን፡እሩቅ፡ነውእኮ💗😂💪

  • @serawiteabebe1583
    @serawiteabebe1583 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @EmaBarasa-bq9xs
    @EmaBarasa-bq9xs 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @asmamawaynalem6847
    @asmamawaynalem6847 2 ปีที่แล้ว

    እወዳቸዋለሁ ።የህላየን ሙሉውን አልበም በጣም እፈልጋለሁ አንድም ሳይቀር ካላችሁ ልቀቁኝ

  • @lewegnehwegayehu3822
    @lewegnehwegayehu3822 2 ปีที่แล้ว

    የህላዬ ወርቅነህን ልቀቁልን

  • @serawiteabebe1583
    @serawiteabebe1583 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️

  • @universaltube3689
    @universaltube3689 2 ปีที่แล้ว +1

    ቪዲዮ እያያችሁ ነዉ አይደል? It is not face to face interview!

  • @rahmaumer6356
    @rahmaumer6356 ปีที่แล้ว

    0:39 ❤❤❤❤❤

  • @wwenshat6923
    @wwenshat6923 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nassiffreige3520
    @nassiffreige3520 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @serawiteabebe1583
    @serawiteabebe1583 ปีที่แล้ว

    🥰✅✅✅

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 2 ปีที่แล้ว

    💚💛♥🌻🌻🌻🌻

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkk Yemer Yeketele Kkkkkkk

  • @DjDj-nm8wf
    @DjDj-nm8wf ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-cg2cn7gl7l
    @user-cg2cn7gl7l 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @bww5999
    @bww5999 2 ปีที่แล้ว

    መብሬ ያስቃን አይገልፀውም

  • @yitayal2024
    @yitayal2024 2 ปีที่แล้ว +1

    Mebre Mengste ewedhalehu

  • @umuoumer-rz8qm
    @umuoumer-rz8qm หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤