To all tewanay teams, thank you for such a wonderful work. I am amazed by the natural talent of the participants, i don't even think they read a script to act they are gifted . We are so much in love with your show and related our life with some of the caracters 😂😂 we love all of you and keep the education and carry on putting a smile on our face .😂😂😂
ትወና እኮ አይመስልም የየዕለት መደበኛ ተግባር በቃ አንዳች እንከን አይወጣላችሁም የምርጦች ምርጥ ❤❤❤acting❤❤facial expression ❤❤❤dialogue 🎉🎉🎉
ያበጀሽ ካልቾና ጀግንነቱዋ አስተዋይነቷ በጣም እወድላታለሁ
ሳህይምል❤❤❤❤😂😂🎉🎉
አበጀሽ እኮ የፊልሙ ድምቀት ናት!!!
የታድአርሮጥ ማኔው እደኔያስቅው አበጀሽ የኔልዩ ❤❤❤❤በርት ውድወችየ
አዎ እሶ ከሌለቸ ፊልሙ ዉስጥ ያስጠላል ❤❤❤❤እንወድሻለዉ አበጀሺ ሁላቹህም ❤❤❤🎉
ማነው እንደኔ አበጀሽ እሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮ ስትል ፈታ ነው የምታደርገኝ😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ሁላችውንም እወዳችዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ራሱ😂😂😂😂😂😂
አበጀሽየ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ❤በሳቅ ገደልሺኝ 😂😂ሮሮሮ ስትይ
ባህላችን ወጋችን በስማም😍😍😍😍
TG agebash ? Single kehonsh ene alehulish
አያታዴ ዳቦይወዳል 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
Dabo 🌮 man yitelal ? 😂😂😂
አይ እመዋ!!!!! የምርጦች ምርጥ!!!!
Tewanay TV the best !!!
እማዋ እርጉዝ ናት የሚል ላይክ❤❤❤
ድሪቶ ደርባ ነው እባክሽ😂😂😂😂
@@selamassefa6964😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@@selamassefa6964ክክክክክ
እኔም ገምቻለሁ ከብዳለች
እርጉዝማናት
አበጀሽ. የድራማው. ድምቀት. ሰወድሽ. እኮ. ያገሬ ልጆች በርቱ
አበጀሽ አረገዝሽ እዴ🥰🥰🥰🥰
ሆድሽ ሞላ ሞላ ብሏል😘😘😘
እንኳን ደና መጣችሁ ከባለፈው የቀጠለ እስይ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤
በጣም ደስ ይላል ተከታታይ ቢያደርጉት ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤
ታዴ አንተና አበጀሽ ያላችሁበት አምልጦኝ አያውቅም❤❤❤
ታደሰና አበጀሽን የሚወድ ብቻ 🤣👍👍👍
ወላሂ እደነዝህ ተዋናይ በጣም ነው ፈታ የሚያረጉኝ❤❤❤❤❤
አይ ያየሽ ቆንጆ ስወድሽ
የታሰሩት ሳይፈቱ አላገባም ብየ አላልሽም ❤❤❤❤❤❤❤❤
To all tewanay teams, thank you for such a wonderful work. I am amazed by the natural talent of the participants, i don't even think they read a script to act they are gifted . We are so much in love with your show and related our life with some of the caracters 😂😂 we love all of you and keep the education and carry on putting a smile on our face .😂😂😂
ተዋናዮች አልተቻላችሁም በርቱልን❤❤
ታዴ የሚያስቃችሁ ኑ ለይኩ😂😂😂😂
እሡባለው የድራማው ድምቀትነህ❤❤❤
ምርጥ እናት አበጀሽ
ገባ ገባ አበጀሽዬ መታለች ታድለን👍👍👍👍👍👍👍🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂
አይ አበጀሽን ሆዴ ቆሰለ የኔ ብኩን ኑሪልኝ
ስወዳችሁ የኔ አማራወች❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉዶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ የዉብ ዳርቻ ስወዳችሁ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሱባለዉ ሚስት ገመድስ ነበረ አላየኸዉም እንጂ ,ታዴና አበጀሽ ልጇና ሙገጫዉ ,እርግጫና ሩጫው ,የሱባለዉ ነገር አበጀሽን ሯሯሯ ያሰኘዉ ,የ ያየሽና ታደሰ
ሁላችሁም በሳቅ ገደላችሁኝ ስራችሁ በጣም ግሩም ድንቅ ነዉ።
ታዲያ ይህን ድራማ የፃፈዉን ደራሲ አለማድነቅ ንፉግነት ነዉና አድማጭ ተመልካቾች ደራሲዉን ልናደንቀዉ ይገባል።
እኔ ቃል የለኝም በውነት ተወልጄ ያደኩበትን ማህበረሰብ በዚህ ልክ መስሎ ሳይሆን ሆኖ መተወን እጅግ የሚደንቅ ነው በተለይ በተለይ አበጀሽ 😍 ገፀባህሪውን ተዋህደሺዋል ታደሰ በጣም ጀግና ባጠቃላይ ሁሉም ክሩ ይመቻችሁ 🙏
አያ ገረመው ድርብብ ያለ ❤
አበጀሽ እርጉዝናት የምትሉ
ትመስላለች አወ
አበጀሽ የናንተን ድራማ ማየትበጣም ደስ ይለኛል ጐበዞች በርቱ
ፆም እኮነው ታዴ አትደባብሳ በይው ደና አድርገሽ❤❤
ታዴ ለዳቦ ያለዉ ፍቅር አረ እሪሪሪሪ😂😂😂😂😂
በጣም😂😂😂
😂😂😂ማን ይጠላል😊😊😊
@@አየሁጉንድሬዋእኮ 😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😛
እረ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ታዴ ተዉ አንድ ቀን እንኳን ቆ ፍጠን በል 😂
😀😃😀
አበጀሺ እርጉዝ ናት መሰል❤❤❤😊😊😊😊
ከባለፈዉ የቀጠለ ገራሚ ቤተሰብ አርጋችሁታል ድንቅ ቡድን ጥበብን ልናያት ነዉ በአበጀሽና አያ ታዴ እና ያየሽ ሁላችሀም
በጣምነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
አበጀሽ የኔውድ ጎበዝናት በተቻላት አቅም ሆዷን ለመደበቅ የምታረገው ነገር ደስይላል የአሁኖቹ ገና ሳይታወቅ እወቁልኝ ይላሉ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ😂
አበጀሽ አንበረብር ሻቸው እሱቤ ጎበዝ ስታምሩ ሁላችሁም መለኪያሽ ይለያል ዘነዘናዎቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤ድምቀት አበጀሽና ረጅሙ 😂😂😂😂😂ሰላም ተመለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤አበጀሽ ምርጥ ተዋና ነሽ
የኔ ወርቆች❤❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ ሆሊወዶች!!!
የኔ ማር አበጀሽየ ስወድሽ ❤❤❤
ወይኔ በጥዋቱ በሳቅ ገደሉኝ❤❤❤❤❤
አፍላ ሙሽራ፣እንዲህ ነበር፣ ስታምሩ።
😂😂😂፣❤❤❤❤🎉🎉🎉
ኑሩልን
ግን እኮ እመዋ ትክክል ናት እስቴ ተቅድሙ መንቃራ ሱሬ ለብሳ መንቀርመንቀር ስትል ከነበረው የአሁኑ ቀሜስ ስትለብስ የሴት ወጉን አማረባት ሌሎችም ከዜህ ተማሩ ሱሬ እየለበሳችሁ እየተገላለጣችሁ አትመናቀሩ የሴት ወጓ ቀሜሷ ነው
እመዋ "አመዳም ናት አሉህ"😀😀😀😀ያሰኛል ያለመደበትን ስጦታ ቢገዛ ቫዝሊን 😀😀
ታደሰ ይህ ድራማ ግን በትክክለኛ ህይወትህ እንደ ሙአርት እንዳይቀየርብህ ሁሌ ዝሙተኛ ሁነህ ለምን ትሰራለህ ?
እውነት ግን በጣም እየተጋነነ ነው እንኩዋን በገፀር በከተማ እንዲህ አይን ያወጣ ብልግና የለምኮ 🤔🤔🤔
ችሎታችሁ👍👍👍👍
እናተ ስሩበት አቦ ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤የከተሜ ተራ ፊልም በማየት አስጠልቶኝ ነበር ስወዳችሁ እውነተኛ ታርክ ነው እምሰሩት ይህ ፊልም አይደለም
ወይ እናንተ😂
አያ ታዴ ችሎታህ እኮ❤😂
እሱባለው😂❤
ያያሽ😂❤
ያዓለም ወርቅ😂❤
አበጀሽ😂❤
አያ ገረመው😂❤
እነ አበጀሺ ሁሌም ተናፋቂ የኔ ምርጦች❤❤❤ ሀገራችንን ሠላሙን ይመልስልን ቤተሠቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን
ክክክክል የአበጀሺ ካራቲ😅😅😅😅😅 የሳቄምንጭ ውድድድድነው የማዴርግሺ ስላምሺ ይብዛልኝ የኔ ልእልት❤
አበጀሽ የኔ ጀግና ባች ነው ኡሉም ማምረዉ ✅✅🥰❤❤❤🥰🥰❤❤
ብዙ ጊዜ አያችኋለሁ በጣም ጎበዝ ናችሁ በርቱ
😂😂😂😂የባለፈው የቀጠለ ነውዴ ደስስስስስ ሲል😅😅
በምሕረቱ እያቆመን
በቸርነቱ እየደገፈን
በረድኤቱ እያኖረን
ዛሬ ላይ ያደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን !
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አበጀሽ የሌለችበት አያምር ስትኖር ያምርበታል
እሯሯሯሯሯ አበጀሽ የኔ ድምቀት❤❤❤❤❤
አሪፍ ትወና ነው ።ይህ ባህሉን የሚያቅ ብቻ ይገበዋል ።
እምወዳችሁ እንዴት ከረማችሁ ሀገሩ ቀየው እንዴት ነው እምዋ ትለያለሽ❤
ታደሰ በራሱ ያደምቃል❤❤
ቤቱ አይወድም😂😂😂 ሙከሯ አያዉቅም አበጀሺ😂😂 ሥወዳቸዉ የገጥር ልጅ በመሆኒ ደሥተኛ ነኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉😮😮
አማራን ባህሉን ለማምከንነው የወንድ ሱሪ ለሴቶች ያመጣብን ፈረንጅ።
ከተሜ አለባበስ የለበሰው ወጣት ባይተውን ጥሩ ነው
አበጅሽ ብቻ ሳይሆን 4አሉ ያየሽ ጎበዝ ናት
አበጀሽ አያ ታዴ እሱ ባለው ትችላላችሁ ❤❤❤❤❤❤የሳቄ ምንጭ
ሀዘኔን ሁሉ ነው የምረሳው ሳያችሁ😂😂😂😂❤
ታዴ😂😂ያለውየዳቦፍቅር😂😂ምንአለ😢😢ኢትዮጵያ እንዲፍቅርበፍቅርብትሆን😢😢😢😢
አበጀሽ እና እሱባለው ናቸው እሚያዝናኑኝ ❤❤❤
Yayeshi
Tada
Emewa (Abgshi)
Esubalew
Wow new andega nachew ❤❤
ይህንን ፊልም ውዶች ቢያዪት በጣም ጡሩነው ምክኒያቱም ይማሩባተል ሴት ልጂ ውስጧት ከሻከረ ከባድነው በትዳር መኖር ትችላለች ፍቅሩግን የለም በተረፈ ወጉን ባህሉን የጠበቀስለሆነበጣም ደስይላል ❤❤❤❤❤
ያየሽ ስወዳት ቅመም 😂😂ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ😅😍😍😍
እኔምለው ግን ምንድነው ልታስተምሩ የፈለጋችሁት??? ሁሌ የምትሰሩ የሴቶችን ሐይለኛነትና ተደባዳቢነት ስለ ተራክቦ ነው እንዴ አረ ተው በጎጃም ባህል ያው በደብረ ማርቆስ ሴት ባሏን ስታከብር እንጂ ስትደባደብ አይቼ ሰምቼ አላውቅም አረ ይሔ ባህላችንን ተውጂ በዚህ ሠአት ሐገራችን ስለ መተሻሸት የምናወራበትና የምናስበብት ደረጃ ላይ ሳትሆን እግዚኦ የምንልበት የምናለቅስበት ሠአት ላይ ነን ያለነው!ምነው ግን ደራሲው ስለ ሐገራችንን ሠላም ማጣት እንዳትጽፍ ብሩ ደረቀብህ😭
ትክክል ጭብጡ ብልግና ይበዛበታል። ምንም ለዛዉ ደስ ቢለኝም
አሁን ነዉ ተዋናይ ተዋናይ ያገኘ በሚገርም
እነዚህ ተዋናዮች በሀገር ደረጃ መሸለም አለባቸው የምር 😅😅😅😅😅 ወይ ታደሰ የምር የተለየ ሴት የማሳመን ችሎታው 😮😮😮😂😂😂😂
😂😂😂ቤቱ አያቅም አልች አበጀች 😂😂😂
ጎሽ ፋኖ እረኛ እያሉ ከሚያደዘድዙት እናንተ ሁሌም አትራፊ ናችሁ በርቱ
ሁላችሁም መተወን ትችላላችሁ በተለይ ጀማነሽ ታደሰ እሱባለው በጣም ታስቁኛላችሁ ❤❤❤❤❤
አይ ታዴና ዳቦ😂😂
Egziabher hoy bachlachnen atsatan
😂😂😂😂😂
ምን አለ ስማይና ምድረ እንዲህ ሳቅ በሳቅ ቢሆን 🌹🌹🌹እናንተ የፈጣረ እግዚአብሔር ስሙ ይምስገን 🎉🎉🎉🎉🌹❤️❤️🌹🌹🌹❤️ ወድድድ. ድንቆች. ❤️❤️❤️🎉🎉🎉 የ ሳቅ ምንጮች. 😂🌹😂🌹😂
አይ እመዋ የኔ እናትስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሌም ነዉ በናፍቆት የምከታተለዉ አበጀሽ ድምቀት ነሽ
እናተን አያሳጣን ❤❤❤❤❤
እሱባለዉ የድራማዉ ድምቀት ሁላችሁም ትችላላችሁ
ሞክሮ አያዉቅም ቤቱ አለች
ግንባራም አይጥ እንዳልላት አይጥ በጣም ቆንጆ ናት ይቺ እንኳን ስለአድዋ ስለእራሷ ማንነት የማታውቅ የበታችነት ያሰቃያት ተራ ሴት ናት. ዓለም ስለአድዋ ሲመሰክር ኢቺ ደንቆሮ ተከታዬቻን በዶክ
ተር ስም ታደነቁራለች
እግዚአብሔርን በጣም ፈታ ነው የምታረጉኝ ታዴና አበጀሽ ትለያላቹ😂😂😂
አበጀሺየኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤አላህይጠብቅሺ
ጉራጌዎች በሰሙ ቀጥሉበት ያስተምራል❤❤
አበጀሽዬ ሥወድሽ እኮ በአካል ባገኛቹህ ምነኛ ደሥ ባለኝ❤❤❤❤
ወይኔ ዛሬ ሱባለውና አበጀሽ በሳቅ ገደሉኝ የሱባለው ሙቀጫ ልጅ አያያዙ😂😂😂
አበጀሽናያየሽንስወዳችሁ❤❤
ማርያምን አበጀሽን ❤ሙቸነው እምወዳት❤❤❤❤❤
Abejesh yene wed Jegena set !❤
best work i lough extremely.
ሙሽሪት ❤❤❤❤
Sewedachuh yagera lijoch ❤❤❤
እሱ ባለዉ እና አበጀሽ በሳቅ ገደላችሁን ሁላችንም እንወዳችኀለን
እንደው,ደስ,ስትሉኝ,ምን,ልታዘዞችን,እያየሁ,ነበር,እንቅልፍ,የሚወስደኝ,አነሱ,
ሲጠፉብኝ,እናንተን,ተካልኝ,የዓለም,አሳቂዮች,አረ,ኑሩልን,እናንተስ,
ያየሽ እኮ 🤣ትሰክስ 🤣ወይኒ ቤት ያሉት ሳይፈቱ ማግባት ግፍ ይሆናል ብዬ ነው 🤣እንጂ 🤣🤣አላለችም
ጎበዝ ልጅቷ ልብን ቀየረች የኔ ቆንጆ
😂😂😂😂😂 የታለም አበጀሽ ስድቦቿ እዴት እደሚያስቁኝኮ ❤❤❤❤❤❤ስወዳቸው ብርቁ የለምዴ?
😂😂😂😂😂😂😂እሱቤ አቤት የኔ ውድ ቶሎና እሱቤ እንዳትቆይ😂😂😂😂😂😂😂