collection መብሬ መንግስቴ ደንየው አበባ / አባዩ ዘውዴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @GebruBir
    @GebruBir 10 หลายเดือนก่อน +28

    1999 ዓ ም ነው የወጣው ይሄ ዘፈን አይትዝታ የ12 ተማሪ ነበርኩ ከዛ ክረምት መተማ የሚባል ቦታ ነው የሰማሁት ናሽናል ቴፕ የሚባል ከዚህ ካሴት ጋር ገዝቸ ቤቴን በየ ሚዳው ስከፍተው ዘፈኑን ለመስማት የሰፈር ልጆች ይሰበሰቡ ነበር ከዛ ዩኒቨርስቲ አርባ ምንጭ ከዛ ድግሪ ማስተር አዲስ አበባ ከዛ ዉጭ ካናዳ ብቻ 17 ዓመት ወደኋላ

    • @Rabe152
      @Rabe152 8 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢😢እኔያንጊዜ11አመትልጅነበርኩግንበጓቼንእያገድኩእዘፍንነበር

    • @እሙከውሰር
      @እሙከውሰር 7 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢እኔ12አመቴ

    • @እሙከውሰር
      @እሙከውሰር 7 หลายเดือนก่อน +1

      ማብሬ መግስቴ ያልተወራለት ዘፍኝ ነው

    • @SilagerAtinafu
      @SilagerAtinafu 6 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ትዝታ ነው በእውነት😢

    • @almazaalmaza3608
      @almazaalmaza3608 6 หลายเดือนก่อน +1

      የእውነት በጣም ነው የምውድው መብሪ ከቤተስቡቹ እና ከጎድኞቹ ጋ በጣም ጭፍርንበት ነበር አሁንም በስው አገር ስስማው አልቅሽ ልሞት ነው ምን ላርገ ትዝታ ጥሩ ነው ግን እኔ አልቻልኩም ምን ማርገ እዳለብኝ አውቅም ምከሩኝ የስው አገር መጥፋ ነው የእውነት

  • @HijezeCell17-n1v
    @HijezeCell17-n1v 8 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢😢😢አየ ጊዜ ስንቱን ተቀየረ ይህም ተረሳ በጣም የምወደዉ ዘፈን ሙቸ የምወደዉ ከፍቸ እስክሰመዉ የሚያስቸኩለኝ

  • @Maqdes-ox4lk
    @Maqdes-ox4lk 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍፍፍ ትዝታ ዘመን ዘመንን ቢተካም የልጅነታችን ጊዜ አይዘነጋም ጫጉላ ሁኜ ነበር የምሰማዉ አይይይ ትዝታ

  • @LailaL-so2vb
    @LailaL-so2vb 9 หลายเดือนก่อน +3

    አይይይ😭😭😭አረ በትዝታ ልሞትነው ያገሬልጅ መብሬ እናቴ ኢትዮጵያ ትዝ አለችኝ😭😭😭😭😭😭

  • @fatimahmohammed1088
    @fatimahmohammed1088 ปีที่แล้ว +7

    አረ ኡኡኡኡኡኡበትዝታ ሞኩኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወላሒ እንደ ትዝታ በሽታ የለም 😢😢😢😢😢😢😢አይይይይይይ ልጅነት ጨፈርበት በመብሬ ሙዚቃ 2002😭😭2003😭😭

    • @LailaL-so2vb
      @LailaL-so2vb 9 หลายเดือนก่อน

      መቻል ነው ትዝታውን ማርየ ገደሉን እኮ በናፍቆት

  • @abebawalehubel4839
    @abebawalehubel4839 4 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ትዝታ when i was grade 3 በካሴት ተዋደቅንበት በስማም

  • @AyahlushiAbabu
    @AyahlushiAbabu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገሬ አይይይ ድምድም😢😢😢😢ትዝታየ ❤❤

  • @MesfinMulugeta-ly7gw
    @MesfinMulugeta-ly7gw 7 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ለመናገር ለእኔ ከምንም በላይ ጎጃምን የማስታውስበት ጊዜ አይ መብሬ በተለይ አመት በአል ሲሆን

  • @bibinew-hv5yp
    @bibinew-hv5yp 10 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ❤❤❤❤ሰወደው፣ሙዚቃ

  • @kasahunabebeadmasu9182
    @kasahunabebeadmasu9182 2 ปีที่แล้ว +6

    መቼም ከልቤ የማይጠፋ የልጅነቴና የሀገሬ ትዝታ

  • @BkVj-g5w
    @BkVj-g5w 5 หลายเดือนก่อน +2

    አይትዝታ፡ብቻ፡ወይኔ፡ወንዲሞቸ፡እደት፡ልርሳላችሁ፡ይሄንን፡ሙዚቃ፡ወይኔ፡ወንዲሞቸ፡አይ፡ሞት፡ልጅአይውጣልህህህህህህህህህህህ፡አይሞት

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ፣ማነወ፣እዴኔ፣የሁለት፣ሁለት፣የጫጉላ፣ትዝታ፣ያለበት፣ዛሬ፣በሁለትሽ፣አስራምስት፣በስዴት፣እያዳመጠ፣ያለወ፣ኡፈ፣ማጣት፣ከምወዴወ፣ከሚወዴወኝ፣ባሌ፣ነጣጥሎኝ፣መቼ፣ይሆን፣የምንገናኛወ፣፣ትዝታ፣ብቻቻቻ😭😭😭💃💃🕺🕺💃💃

    • @mohammedYemre
      @mohammedYemre 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ሁሉምነው

  • @MohamedDamtew
    @MohamedDamtew 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ኡፍፍፍፍፍፍፍ ትዝታና ስደት

  • @AdanchYebabi
    @AdanchYebabi ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤የሱአይመስለኝምነበር
    መብርዬ ስወደው

  • @KerimaYesuf
    @KerimaYesuf 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክክክ አይ ልጅነት በዝህ ግዜ ገና 3ተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ልጅነት ምነው ተምልሳ ቢመጣ 😢😢😢😢😢ትዝታ

  • @Xanan-n4q
    @Xanan-n4q 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትዝታብቻ😍😍😘😊

  • @fahtemahmmed939
    @fahtemahmmed939 ปีที่แล้ว +2

    እእእእእእእ አይይይይ ሥደት 2002 😣😣😣😣😣😣😣😣

  • @SaadaSada-b2f
    @SaadaSada-b2f 11 หลายเดือนก่อน +2

    ትዝታ❤❤❤❤❤

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ
    @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ ปีที่แล้ว +1

    ዋውትዝታ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @emmalemmal5451
    @emmalemmal5451 2 ปีที่แล้ว +1

    አገሬ መቸነው እምገባዉ አይይይ ወይትዝታ

  • @tutiwatikader1652
    @tutiwatikader1652 4 ปีที่แล้ว +5

    አናቴዊ
    አገሬ አይይ አላህሰላምያርግልንአገራቺንን

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 ปีที่แล้ว +5

    2000 እና 2001 የነበር ትዝታ አስታወሰኝ

    • @fsy1999
      @fsy1999 2 ปีที่แล้ว +1

      ከ1998_2004😭

    • @zabiba6673
      @zabiba6673 2 ปีที่แล้ว

      አይይይይይይይትግታ ከባዲነው

  • @FatumaSeid-iu3fq
    @FatumaSeid-iu3fq 11 หลายเดือนก่อน +3

    1999❤❤❤❤❤

    • @GebruBir
      @GebruBir 10 หลายเดือนก่อน

      አዎ 1999 ዓ ም ነው የወጣው መተማ የሚባል ሀገር ነበርኩ

  • @mekdnesssahyoun6556
    @mekdnesssahyoun6556 2 ปีที่แล้ว +1

    Weyyyyyy nafekuyi ere yihe sedet bertu ney selam lehagere

  • @BantiderMolaAsefa
    @BantiderMolaAsefa 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ይይይይይይይ እፍፍፍፍፍፍ ታዝታ

  • @AschelMan
    @AschelMan 2 หลายเดือนก่อน

    የልጅነትትዝታየመብሬ

  • @fsy1999
    @fsy1999 4 ปีที่แล้ว +4

    90ዎቹ ወሰድከን በትዝታ

    • @ሀዋተሾመ
      @ሀዋተሾመ 2 ปีที่แล้ว +2

      እህህህ ፍቅር የሚባል ማበል በላን

    • @abelhailu6912
      @abelhailu6912 ปีที่แล้ว

      @@ሀዋተሾመ እህህህህ መጨርሻውን ያሳምርው እንጆ ይከብዳን

  • @bibinew-hv5yp
    @bibinew-hv5yp 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም፣እንደትዝታ፣በሺታ፣የለም

  • @محمدحبشي-ج1ص
    @محمدحبشي-ج1ص 11 หลายเดือนก่อน +1

    መገን ትዝታ

  • @bibinew-hv5yp
    @bibinew-hv5yp 10 หลายเดือนก่อน +1

    ውይይይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjuetop4582
    @konjuetop4582 3 ปีที่แล้ว +2

    አይይይይይይ ትዝታ አለብኝ

  • @samirasamira4677
    @samirasamira4677 2 ปีที่แล้ว +1

    ትዝታ 😭😭😭

  • @TEMESGENDENU
    @TEMESGENDENU หลายเดือนก่อน

    be tep nember yemawukew kaset eyegolegole satenetin nember ay tizita ere man endedirowu yahun gizie musika kitin meweziweze new yidebiral bahilachinim ayifekidew

  • @ZainabZainab-cm4qr
    @ZainabZainab-cm4qr 4 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይ ትዝታ

  • @SamsungA-sc6gr
    @SamsungA-sc6gr 2 ปีที่แล้ว +1

    ትዝታ ብቻ፡🇪🇹❤️👍

  • @amooamoa2533
    @amooamoa2533 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ትዝታ ነው ሥቄ

  • @DemsuAyayu
    @DemsuAyayu 5 หลายเดือนก่อน +1

    መብሬ 1999

  • @zinab8199
    @zinab8199 2 ปีที่แล้ว +1

    አይይ ልጅነት አይገዛነገር 😥ትዝታ ብቻ💔!

  • @genitaye1658
    @genitaye1658 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ጩጨ እያለሁ ወድሞቸ ሲከፍቱት እጨፍር ነበር ዱሮ በገጠሩ በካሴት

    • @HayatHayAt-ci5ob
      @HayatHayAt-ci5ob ปีที่แล้ว

      ደሥይልነበ

    • @fatimahmohammed1088
      @fatimahmohammed1088 ปีที่แล้ว

      ወላሒ እኔም ወንድሞቸ ሢከፍቱልኝ እጨፍር ነበር አባቴም ይወደው ነበር የመብሬን ሙዚቃ ባባዬ የኔ ጀግና አሏህ ይራኸምህ 😢😢😢😢ማሜዋ ሁለዜም በልቤ ነህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ahmedbyebe2786
      @ahmedbyebe2786 10 หลายเดือนก่อน

      😊​@@fatimahmohammed1088

  • @hailemariamwondafrash3289
    @hailemariamwondafrash3289 ปีที่แล้ว +1

    አይ ትዝታየየየየየየ

  • @ShugriDubad
    @ShugriDubad 9 หลายเดือนก่อน +2

    ባላችሁበት ሰላም

  • @ሀሊማሙህየየወሎልጂ
    @ሀሊማሙህየየወሎልጂ ปีที่แล้ว +1

    መገን ጩጨ ሁነን ከእህቴጋ እጨፍር ነበር 😊😊😢😢😢

  • @wbyeasfa8577
    @wbyeasfa8577 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍ ትዝታ ብቻ ሆኖ ቀረ አይ ግዜ

  • @grmasolomon8868
    @grmasolomon8868 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰርግ በዚህ ሙዚቃ ያደመቀ ማን ነው🙈

  • @AACOfficial-n8h
    @AACOfficial-n8h 4 ปีที่แล้ว +3

    ቆንጆ ሀገራዊ ስራ 👍👍

  • @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
    @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 2 ปีที่แล้ว

    አይ እንደዉ ትዝታ💔😓

  • @maityasaebabiy6401
    @maityasaebabiy6401 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ ትዝታ ቀሰቀሰኝ እኮ

  • @AlazarEnate
    @AlazarEnate 2 หลายเดือนก่อน

    I thought mebre was from gojjam when I was a kid

  • @nahomambachew779
    @nahomambachew779 2 ปีที่แล้ว

    betam yemastawsew dessyemil musica new

  • @BkVj-g5w
    @BkVj-g5w 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወየው፡ወንዲሞቸ፡እኔ፡አፈር፡ልሁንላችሁ፡ወንዲሞቸ፡ስቀቀኖቸ፡ስብራቶቸ፡ባፈር፡አረጃችሁብኝኝኝኝኝኝ፡የኔስ፡ነገርርርርር

  • @gamilah1994
    @gamilah1994 4 ปีที่แล้ว +2

    አይይይይይይይይትዝታ

  • @abayaschale5295
    @abayaschale5295 ปีที่แล้ว +2

    I was grade 6. However, my dad he didn't allow me to listen the music rather warned me to focus my studying. Still, I have unforgettable memory.

  • @heyatethiopia6106
    @heyatethiopia6106 ปีที่แล้ว

    daraa❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @ፍፊነኝየቦርናዋ
    @ፍፊነኝየቦርናዋ 3 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍ ውስጤን ነካው😭😭😭😭😭

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤትትዝታቀስቅሺምንለሁንዉድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wbyeasfa8577
    @wbyeasfa8577 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍ

  • @MeremaGashaw-hw2du
    @MeremaGashaw-hw2du ปีที่แล้ว +1

    አይይይይይ

  • @AyuwaAbeje
    @AyuwaAbeje 4 หลายเดือนก่อน

    Enam became nw yamewedaw

  • @WendsenAsfaw
    @WendsenAsfaw 6 หลายเดือนก่อน

    ዪመችህ

  • @znteznte965
    @znteznte965 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይ ትዝታየ 😢😢😢 ልጂነቴ ❤❤❤❤

  • @ascharnuguse5509
    @ascharnuguse5509 4 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይይይይ ሥደት

  • @zayedahmed8835
    @zayedahmed8835 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢❤❤❤❤❤

  • @fatimarashid3481
    @fatimarashid3481 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይይ

  • @jamelajamil7334
    @jamelajamil7334 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @HayatHayat-t6u
    @HayatHayat-t6u 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarasesay2707
    @sarasesay2707 4 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይ ስወድህህህ

  • @samuelteferi1493
    @samuelteferi1493 2 ปีที่แล้ว

    WOllo atibel, Dera newu

  • @tizita2433
    @tizita2433 2 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይይይይይ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @zynabzynab5060
    @zynabzynab5060 4 ปีที่แล้ว +1

    ትዝት ይይይይይይይ

  • @tadessegoshime8714
    @tadessegoshime8714 6 หลายเดือนก่อน

    😰😰😰😰😰

  • @MULATDESSIE
    @MULATDESSIE 10 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍ

  • @faxumamohamdi1383
    @faxumamohamdi1383 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @AbnetGetaneh
    @AbnetGetaneh ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @RahmatAli-g6g
    @RahmatAli-g6g ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @ሀብታምወለየዋ
    @ሀብታምወለየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይይይይይይይይይይይትዝታ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @NanaNono-kw7zw
    @NanaNono-kw7zw ปีที่แล้ว

    Mabre

  • @EndrisAlshammari
    @EndrisAlshammari 25 วันที่ผ่านมา

    እኔደግሞ 5አመቴነበር😂

  • @ddff2512
    @ddff2512 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤😘👌👌👌👌

  • @አልሚነኝጎንደሬዋ
    @አልሚነኝጎንደሬዋ 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭

  • @Lulu-il6ro
    @Lulu-il6ro 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹

  • @KefyalewAbewa
    @KefyalewAbewa หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @NM-jl7jm
    @NM-jl7jm 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭

  • @seadatube2078
    @seadatube2078 2 ปีที่แล้ว

    😒😭😭😭

  • @sabiyasook4356
    @sabiyasook4356 4 ปีที่แล้ว

    ገጀጀቐ

    • @ayeledamte9588
      @ayeledamte9588 3 ปีที่แล้ว

      ትዝታአለብኝበጣምእወድሐለሑህ

  • @AyahlushiAbabu
    @AyahlushiAbabu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገሬ አይይይ ድምድም😢😢😢😢ትዝታየ ❤❤

  • @TamirSeid-ly2kx
    @TamirSeid-ly2kx 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይየልጂነቴትዝታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SedTase
    @SedTase 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AfarAfar-d1o
    @AfarAfar-d1o 20 วันที่ผ่านมา

    አይይይይ

  • @Zdyeshewalj
    @Zdyeshewalj 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @AyahlushiAbabu
    @AyahlushiAbabu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገሬ አይይይ ድምድም😢😢😢😢ትዝታየ ❤❤

  • @SedTase
    @SedTase 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @taibaa2890
    @taibaa2890 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @JemalEderis
    @JemalEderis 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SedTase
    @SedTase 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MdSumon-n6l4x
    @MdSumon-n6l4x 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @AfarAfar-d1o
    @AfarAfar-d1o 20 วันที่ผ่านมา

    እኔደሞትንሽእያለሁበ2003ወደሞቸጨፍሪበርእድንሠጥሽእያሉያሥጨፍረኝነበር

  • @SedTase
    @SedTase 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SedTase
    @SedTase 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤