አልተገረፍኩም 15 June 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 7 หลายเดือนก่อน +68

    ይሄ ሰው አማራ ጠል ኦርቶዶክስ ጠል ሳየው ይዘገንነኛል ድምፁን መስማት ያስጠላኛል ለዘላለም!!!!

    • @mytube2450
      @mytube2450 7 หลายเดือนก่อน

      👍

    • @betelehemkfeil7292
      @betelehemkfeil7292 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @temesgentesfaye9778
      @temesgentesfaye9778 7 หลายเดือนก่อน +1

      ግን ሙሉ video ውን ሙጥጥ አርገሽ ጨርሰሽዋል 😂😂

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 7 หลายเดือนก่อน

      አዎ ቀፋፊ የቆመ እባብ ነበር የሚመስለኝ። 🤮

    • @ዜድየኪዳንልጅ
      @ዜድየኪዳንልጅ 7 หลายเดือนก่อน

      iko🤣🤣🤣🤣🤣🤣​@@temesgentesfaye9778

  • @nomore3294
    @nomore3294 7 หลายเดือนก่อน +26

    ሽጉጥ የሚይዝ አገልጋይ ነኝ ተሳዳቢ አገልጋይ ነኝ ዘረኛ አገልጋይ ነኝ የሚልም አይናውጣ ዘመን ላይ ደርሰናል።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 7 หลายเดือนก่อน

      @nomore3294 yalkew hulu Ewunet new gin mawok yalebih Ethiopia 🇪🇹 wusit tabot negese bilo sew tawula / Mekitefiya be cherik tekililo yemisegidibet , ye mutan picture şekilo yemiyamelkibet, tinkola , kotet , asimat yalebet ewuket yelelew society new . Chigiru yezih lij bicha sayhon hizibu Bizu neger yigolewal…

  • @tesfayedemekemekuria4836
    @tesfayedemekemekuria4836 7 หลายเดือนก่อน +231

    ሲጀመር የታሰርክበትን በላውቅም ጥሩ ሰው አይደለህም ዘረኝነትን የተጋትክ ንግግሮችህ ሁሉ በዘረኝነት ዬተቃኙ ናቸው ሌላው አንድሰው መሳሪያ ያለጥይት ዬማይመስል ነው ከሆነም ቀሽም ነህ ማለት ነው አለበለዚያም መሳሪያ ሳይኖርህ ያለህ ለማስመሰል የተጠቀምክበት ቀሽም ድራማ ነው ለወደፊቱ ታርመህ ዬትኛውንም ሰው ሳታስቀይም አንደበትህን አርመህ ኑር ልቦና ይስጥህ እወድሃለሁ ❤

    • @belyanjemal5144
      @belyanjemal5144 7 หลายเดือนก่อน

      ምናልባት ዘረኛ ነህ ያልክበትን ለመገመት የቅድሞ ስርዓትን ስለሚኮንን ሊሆን ይችላልንጂ አንደሱ ያልከው ይህ ሰው የ'ገሌ ብሔር ቅዱስነው የ'ጌሌ ብሔር ደሞ እርኩስ ነው ሲል አልሰማሁትም ከዚ ቀደም የነበረው አንዳንድ ስርዓቶች ልክ አልነበሩምና ያን መሰል ተግባር በዚኛው ትውልድ መደገም የለበትም የሚል ህሳቤ አንዳለው ነው ምረዳው እኔ በበኩሌ በቅንነት በተረፈ ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛልን ያምጣልን 🙏🙏

    • @Beredukko
      @Beredukko 7 หลายเดือนก่อน +7

      ደጋረገ

    • @MemeGetachew-d8c
      @MemeGetachew-d8c 7 หลายเดือนก่อน +9

      ​@@Beredukkoየዳቢሎስ ተባባሪ ወንድንምክ አይደል እንዴት ትቃወማለ እርኩስ መንፈስ የሰፈረባቹ

    • @ፍትሕቅንጦትሆኗል
      @ፍትሕቅንጦትሆኗል 7 หลายเดือนก่อน +1

      ጭንቅላቱ ከዶሮ ቂጥ የጠበበ ደደብ ጭቃ ራስ ፥አራጅ ነው ከፍያለው ቱፋ

    • @Beredukko
      @Beredukko 7 หลายเดือนก่อน

      @@MemeGetachew-d8c 👎👎

  • @abebelegassu7542
    @abebelegassu7542 7 หลายเดือนก่อน +37

    እንደዚህ ልጅ በአፍ የሚያራ እንስሳ የለም። አገልግሎቱ የጥልቁን ነው።

  • @merawijaleta8608
    @merawijaleta8608 7 หลายเดือนก่อน +106

    ድንቄም አገልጋይ። ሥለ ሽጉጥ ታወራለህ እንዴ። አይ አለማፈር።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 หลายเดือนก่อน +2

      😅😅😅😅😅😅😅 ቀዳዳ ጣሳ ነው ምን ይዘባርቃል ሸንቱን ጠጥቶ ነው የወጣው ዳሰተር ዝቅ ያለው😅😅😅

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 7 หลายเดือนก่อน +1

      የሰይጣን አገልጋይ ነዉ።

    • @yeshiwasmesfin9696
      @yeshiwasmesfin9696 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም!!

    • @tegestcherinet2496
      @tegestcherinet2496 7 หลายเดือนก่อน +1

      እስቲ መጥፎዉን መርጠን ከምንስብ የእርሱን ከዘረኝነት መጥፎ በሽታ ስለመዳኑ ደስ ይበለን🙏

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 7 หลายเดือนก่อน +1

      እንዲ.ናቸው.ጉራ.ብቻ.ሽጉጥ.ይላል

  • @AmanualAmane
    @AmanualAmane 7 หลายเดือนก่อน +81

    እኛ የአዲሳ አበባ ልጆች አንፍታህ ገና ፈሳም አሁን የሚያምር ቃላት ስለተናገርክ ሚሰማ የለም ባተ ንግግር የተነሳ ቡዙ ወገኖቻችን ሒወታቸው አልፍል ለዛ ዋጋ ትከፍላለ

    • @Savehumanlife
      @Savehumanlife 7 หลายเดือนก่อน

      ትሽ። ምድረ ፋንዲያ። የአዲስ አበባ ልጅ። የአዲስ አበባ ልጅ ሥራ ፈት ሠካራም ሁላ። ደግሞ ጉራህን ትቸረችራለህ

    • @ZewdituWeyesa-iz7ei
      @ZewdituWeyesa-iz7ei 7 หลายเดือนก่อน

      I am sure you are not from Adisabeba stop pretending

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 7 หลายเดือนก่อน

      Zerega yadess abeba. Those weta ballega sede

    • @Sabontu..Walloo
      @Sabontu..Walloo 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂ስለ አድስ አበባ ልጆች የተናገረው ትክክል ነው የሱ ትልቁ ጥፋት የእስልምና እምነትን መሳደቡ ነው

    • @sintayehuabebe1340
      @sintayehuabebe1340 6 หลายเดือนก่อน

      @@Sabontu..Wallooባለየን ባለየ ይወደዋል

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 7 หลายเดือนก่อน +104

    ዘመኑ አልቋል! ከፌ! ምድራዊ በሆነ ነገር ተተብትበህ ከሁሉም ያጣህ ሰው አትሁን

    • @melber7957
      @melber7957 7 หลายเดือนก่อน +1

      hulunem ayatam Geta endante aydelem des yemelew

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 7 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ስለሆነ ጌታን ያጣል ....??? ፈጣሬ እንደስው በውሽት ፈራጅ ፍርደ ገምድል እይደለም...!!!

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ይሄ ከፍ ያለዉ ሳይሆን ዝቅ ያለዉ፣ የተንከባለለዉ አመዳም በሉት። 😂😂😂😂

    • @TsegawDeginet
      @TsegawDeginet 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@miminigussie4971keyikirta mibelt neger min ale....let's forgive and forget 🙏

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 7 หลายเดือนก่อน +25

    ምዕረት ያድርግልህ ዘርፈ ብዙ ችግር አለብህ ትንሽ ብቻ ሁለት አመት ብትታሰር ለአንተ ይጠቅምህ ነበር የዘፈን ክሊፕ አወጣ ብለህ አገልጋይ ብለህ ትጠራዋለህ ሶፊም ከእርሱ አትሻልም

    • @asefagonfaguta2273
      @asefagonfaguta2273 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @mytube2450
      @mytube2450 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe 7 หลายเดือนก่อน

      #ምዕረት_ነው #ወይንስ_ምህረት_ነው?🤔🙄😀😀😀

  • @FacikaSara
    @FacikaSara 7 หลายเดือนก่อน +22

    እንደዚህ አይነት የእፉኝት ልጆች እርኩሰት የሞላባቸው ክብራቸው በነውራቸው ቤቱን ሞልተው ወንጌሉን አቃለሉት አገልጋይ ብዬ ነው ያልከው ሶፊ ጌታ ምህረት ያድርግልህ በመኖር ብዛት እንኳን ጭላንጭል እውነት አልገባችሁም ትላንት ለሱ ዘፋኝነት ዘላንነት የቁሽሽና ጥግ ሃዋርያው ጳውሎስን ያናናቀ ወንጌልን ያቃለለ የእርግማን ልጅ አገልጋይ ምን አይነት መንፈስ ነው ግን የሆነላቹ

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 7 หลายเดือนก่อน +77

    ኢትዮጵያ እሳት ናት 🔥🔥 አትንኳት ከነካችኋት ትቃጠላላችሁ!!

    • @soliyanachalaa4397
      @soliyanachalaa4397 7 หลายเดือนก่อน +5

      ቲሽ ወሬ 😁ኢትዮጵያን የግል አረካት ዶማ

    • @Theworstgamer1001
      @Theworstgamer1001 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@soliyanachalaa4397The only ethnicity in Ethiopia that has a complexity issue is oromo . guys ere eyeseletenen mindew chigrachu koyy ‼️

    • @123e53
      @123e53 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@soliyanachalaa4397 😂😂❤

    • @danibultum4444
      @danibultum4444 7 หลายเดือนก่อน +1

      Ethiopia mistik arekat,,damn ass

    • @21MarYam
      @21MarYam 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ❤❤❤

  • @marthtefera184
    @marthtefera184 7 หลายเดือนก่อน +101

    እስርቤት ትልቅ።ትምህርትቤት ንው አስችጋሬ ስዋችን።እስርቤት።ማስገባት ጥሩ ነው

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 6 หลายเดือนก่อน +2

    👉 ይሄን ባለጌ ውርጋጥ እኔ ብሆን አርባ ጅራፍ ነበር የምገርፈው❗

  • @askme7620
    @askme7620 7 หลายเดือนก่อน +13

    እኔን የሚገርመኝ በብሔርና በክልል እየለዩ ሙልጭ አድርገው ሰድበው አጥበው እያሰጡን ከታሰሩና ከተፈቱ በኋላ ሚዲያ ላይ ወጥተው ይቅርታ ሲሉን ነው ። አባቴ ! የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም ። ፈጣሪ ከእንሰሳት ለይቶ ማስተዋል እንድትችል ጭንቅላት ሰጥቶሀልና ጭንቅላትህን ተጠቀምበት ። ያቺ መሳሪያዬ ጥይት አልነበራትም እንጂ ... ያልካት ነገር በሳቅ ነው የገደለችኝ😅😂🤣 ። መሳሪያ ያዥ አገልጋይ ፤ ዘማሪ ፤ ተሳዳቢ ፤ ዘፋኝ ፤ አሁን ደግሞ ኮሜዲያን ። ለወደፊቱ ለሚያልፍ ጊዜ የማያልፍ ቃል አትናገር ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 หลายเดือนก่อน

      ግዜው ይውጋሸ ይማርሸ ሆናል ምድር ሰገጤ ሌባ መሃይም ፓሰተር ዳሰተር ነብይ ነብር እያሉ ያላግጡ ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል 😅😅😅😅 መጀመሪያ እራሱን ባዳነ ከራሱ ጋር የተጣላ ገገማ ነው ጣሳ ጭንቅላት ነክ ዝቅ ያለው😅😅

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 7 หลายเดือนก่อน +7

    እንደ ክርስቲያን አሁን የአ.አ. ልጆችንና ህዝቡን በሚዲያ ይቅርታ ጠይቅ!! በተለያየ ጊዜያት ስለተጣላሃቸው ሰዎች ብለህ በሚዲያ ቀርበህ በትእቢት ስትናገርና ስትሳደብ ነበር፣ አገልጋይ ነኝ የሚል ሰው?? ከባድ ስህተትና ድክመት ቢሆንም፣ በትንሹም ቢሆን ጌታ አስተምሮሃል፣ ጌታ የከፋ ማሰልጠኛም እንዳለው ማወቅ አለብህ፣ በሚዲያ ከአሁን በኋላ ወንጌልን፣ፍቅርን፣ አንድነትን፣ ለትውልዱ ስበክ!! ይቅርታን መጠየቅን ውደድ፣ ማዘር ነኝ. ተባረክ

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድማችን ተምረህ አመለካከትህን ቀይረህ መውጣትህ ደስ የሚል ነገር ነው ከዚህ በፊት በሚዲያ ያበላሸሃቸውን ንግግሮች አሁን ሁላችንንም የሚጠቅም በአንድነት ዙሪያ መልካም ስራ ትሰራለህ ብለን እናምናለን እንወድሃለን

  • @youtubeJesus5202
    @youtubeJesus5202 7 หลายเดือนก่อน

    ሰሞኑን እነዚህ ምርጥ ልጆች የመታረምን ትክክለኛነት ለኢትዮጵያ ህዝብ አሳይተዋል ተባረኩ። ፖስተር ሶፎኒያስም ተባረክ።

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 7 หลายเดือนก่อน +17

    ያሰሩህ ሰዎች ይባረኩ በጣም ነው የማመሰግናቸው ላንተም ባለውለታህ ናቸው እግ/ር ነው የላከልህ ይገርማል ማረሚያ ቤት ት/ቤት መሆኑን ባንተ ነው ያረጋገጥኩት ከአውሬነት ወደ ሰውነት ስለቀየረክ! !
    በርታ ሰው መሆን ጥሩ ነውና

  • @ይስሀቅአብርሃም
    @ይስሀቅአብርሃም 7 หลายเดือนก่อน +87

    የአዲስ አበባ ልጆች ብለህ የተናገርከውን ባገኝነው አጋጣሚ ዋጋ እናስከፍልሀለን እመነኝ ከሀገር ውስጥም ውጪም ፈላጊህ ነን

    • @AlmazWorku-ns8wc
      @AlmazWorku-ns8wc 7 หลายเดือนก่อน +5

      በትክክል

    • @abdiadugna5925
      @abdiadugna5925 7 หลายเดือนก่อน +8

      ቲ እራስህን ለውጥ ቤት ስራ መኪና ግዛ ቤተሰብህን ጡር ዋቴ እራስህ ላይ ስራ አትሸልልል

    • @KabiLulu-l3t
      @KabiLulu-l3t 7 หลายเดือนก่อน +6

      መፀሀፉ ሲናገር አንተ ሰነፍ ነገ እንዲ እና እንዲ አደርጋለሁ ትላለህ ዛሬ ማታ ነፍስህን ከአንተ እወስዳለሁ ይላል ነገ በቀል ታስባለህ ? ባልሳሳት ኦርቶዶክስ በቀል የእ/ር እንደሆነ ታስተምራለች.

    • @Beredukko
      @Beredukko 7 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@AlmazWorku-ns8wcየኮደምትርፍራፊ

    • @Beredukko
      @Beredukko 7 หลายเดือนก่อน +2

      የሸሌልጆች

  • @seyuomtadesse5654
    @seyuomtadesse5654 7 หลายเดือนก่อน +66

    መጀመሪያ አፍ ከመክፈት መጠንቀቅነው ጥሩ መቆጠብ አፍ ሚበላበት እንጂ ሚታራበት አይደለሞ ደግሞም መሳሪያ ነበረኝ ጥይት የለውም ጉራሽ አይጠገብም በጥራቃ ነህ ።

    • @belyanjemal5144
      @belyanjemal5144 7 หลายเดือนก่อน +1

      ግንኮ አባቴን እየፈለኩ ስለነበር ማናልባት አግተዉትም ከሆነ ለማስፈራራት ያክልነው የያዝኩት ብሎአል በቅንነት ከሰማሀው በርግጥ አውነታውን የሚአውቅ አምላክ ብቻነው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 หลายเดือนก่อน +2

      😅😅😅😅 ቀዳዳ ቀዳዳ ቱሪናፍ ዝቅ ያለው ሃጂ ቦትራፍ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 7 หลายเดือนก่อน +49

    አንተን ብሎ ከፍያለው አንተ ዝቅያለው ነህ ለአፍህ ቁልፍ አብጅለት የሆነክ በረት አፍ እስከ ጥግ የዘረኝነት አባዜ ያለቀቀህ ምን እንደምትፈልግ አታውቅም ስለዚህ የአይምሮ ሃኪሞችን አናግር አንተን ማሰር ሳይሆን በደንብ መግረፍ ያስፈልጋል ያኔ እራሴን አጠፋልሁ ያልክ ጊዜ ነበር መሞት የነበርብህ አነተ ሶፎኒያስ ደሞ ደህና ነበርክ አሁን ግን በአፍቸው በልተው በአፋቸው የሚፅዳዱትን ባለጌ እያቀረብክ ሕዝብ አታሰድብ ሚዲያህን ለጥሩ ነገር ተጠቀምበት

    • @ermiyaskebede7101
      @ermiyaskebede7101 7 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ ዝቅያለው ነህ 🤣🤣🤣🤣🤣 ኧረ በሳቅ ፈሳሁ

    • @YemaneYemane-yc6nm
      @YemaneYemane-yc6nm 7 หลายเดือนก่อน

      Zeregna yemitilu koshashawochi amarawochi nachu

  • @kukulu99
    @kukulu99 7 หลายเดือนก่อน +23

    ጌታ ቸርነቱ ብዙ ስለሆነ ንሰሃ እንድትገባ እድል ሰጥቶሃል ተጠቀምበት

  • @sam846
    @sam846 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጌታ መሆንህ ሲያስደስተን እንዳልነበር ሁሉ ኢ ክርስቲያናዊ ድርጊቶችህ በግሌ አስከፍቶኛል ወንጌል ለተጠማው ልቤ የወንጌልን ቃል በምልዓት ሰብከህ ልቤን ታርሳታለህ ብዬ ስጠብቅ መርጠን ባልተወለድንበት የዘር ቋት ውስጥ ገብተህ ስትዳክር ረከስክብኝ እጅግ ወረድክብኝ ጸጸቱ መታሰሩ ያመጣው ባይሆን እና ወንጌሉ ለውጦህ የመጣ ቢሆን ኖሮ አመለካከቴ እንዲቀየር ትረዳኝ ነበር ጌታ ኢየሰሱስ ካንተ ጋር ይሁን

    • @betelehemkfeil7292
      @betelehemkfeil7292 7 หลายเดือนก่อน

      በጌታ መሆን እድ ነው የዘፈን ክሊፕ እያወጡ ዘረኝነት እየሰበከ እህህ አገልጋይ ፓስተር😊😊😊😊😊😊

  • @etabezgebretsadik3763
    @etabezgebretsadik3763 7 หลายเดือนก่อน +52

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሔን በማየቴ በጣም ወብርተህ ነበር አንተ ዝቃጭ የወረድክ ያንሳል ገና የበለጠውን እንጠብቃለን እንኳን አይተህ ተመለስክ አንተ ክፍታ ፍ👹👹👹ሠይጣን!!!

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 7 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ያንሳል 1 ወር ምን አላት ለአንተ
      10 እንኳን ያንስብሀል ግን ይሁን ይችንም ማዬትህ ጥሩ ነዉ ያባይሆን ኖሮ አፈክን ስትከፍትብን ትኖር ነበር።

    • @AlexanderYeneneh
      @AlexanderYeneneh 7 หลายเดือนก่อน +3

      ድራማ እየመሰለኝ ነው ልጅ ያሬድም ይኸ ከብትም ከኦሮሞ ከብልፅግና ተልኮ የተሰጣቸው ይመስለኛል መቅለስለስ አበዙ።

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 7 หลายเดือนก่อน

      @@AlexanderYeneneh ከብት ብዙ ጥቅም እላት 👈🏽.... የዲያቢሎስ እሽቃባጮች ዝፍጥ መሀይም ባለጌስ 👹🔨👹🔨👹🔨

    • @ef6079
      @ef6079 7 หลายเดือนก่อน +1

      ቀዳዳ ነህ መሳርያህማ ቀለሀ አለው ለመተኮስ ልብ ይጠይቃል በዛላይ ትቢትህ ልክ የለውም አንተ መገረፍም ነበረብህ አሁን አደብ ግዛ ያለበለዚያ ዋጋ ያስከፍልሀል ዘረኝነትህን ትተህ ሰልጥን ስልጣኔ😮😮😮😮😮

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 7 หลายเดือนก่อน

      @@AgewKemantአይ አገዉ ቅማል አሁንም አልደከመህ አንተ እርኩስ።

  • @RitaAlem-nq8ie
    @RitaAlem-nq8ie 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሣዘነኝ አይዞሕ ጡሩዬ ነው በደብ ተገርተሕ ነው የወጣሕው

  • @NesroAhmed
    @NesroAhmed 7 หลายเดือนก่อน +29

    ይሄ ልጅ የጊዜ ጉዳይ ነው አንዱ ያጠፋዎል አይቀርም

    • @Girma23
      @Girma23 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወረ

    • @FootballArmyMedia
      @FootballArmyMedia 7 หลายเดือนก่อน

      Antem yne tetafle👊

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 7 หลายเดือนก่อน

      even he is lucky that he steel alive

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ማንም ያለ ችግር የሆነ ያለ ነቀፋ የሆነ የለም ትልቁ ነገር ካለፈ ስህተት መማር ነው:: ከፌ ተባረክ ደሞ ያለ ነቃፋ የምር ይቅር የሚልህን የበደልከውን ጌታ ከልብ ይቅርታ ብትጠይቅ ዘንበል ይልልሃል በርታ ደስ ብሎኛል::

  • @fasil2806
    @fasil2806 7 หลายเดือนก่อน +69

    በገደሉህ መጥፎ ። የመርዝ ብልቃጥ አስቀያሚ ። ከአነበብከው መፅሐፍ ቅዱስ ሳትማር ከእስር ቤት ተማርኩ ማለት እራሱ ነውር ነው ። ለእንደ አይነት መጥፎ ዘረኛ አጭበርባሪ እራሱ አስተያየት መስጠት እራሱ ለእኔ አይመጥንም ። የሆነው ሆነና ሶፎንያስ የተባለ ጅላጅል ዩቲዩበር እያለ መልካም ነገር እራሱ ማየት ከፕሮቴስታንቶች መንደር አልተቻለም ።

    • @fasil2806
      @fasil2806 7 หลายเดือนก่อน

      @@Fact1-o6 ዝም በል ቆሻሻ ወሬኛ ዘረኛ አህያ ።

    • @jesuslord3426
      @jesuslord3426 7 หลายเดือนก่อน +4

      @fasil2806 Ayibalim !!!!! ante esti kesu yeteshale sew honehi tegn ???? Gine balefew esu yinoribet keneberew hiyiwet yebase kifat tayebihe......EGZIABIHER MIHIRET YARIGILHE

    • @bk7202
      @bk7202 7 หลายเดือนก่อน

      የሰዉን መሞት የሚፈልግ የሰጣን ልጅ ብቻ ነው

    • @ይስሀቅአብርሃም
      @ይስሀቅአብርሃም 7 หลายเดือนก่อน +7

      ​​@@jesuslord3426 ከሱ አህያ ይሻላል ደደብ ዘረኛ ከዚህ ሰው ድንጋይ ይሻላል የጨሌ የዛፍ ልጅ

    • @fasil2806
      @fasil2806 7 หลายเดือนก่อน +3

      @@jesuslord3426 ወሬኛ አታልቅሱብን ።

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትም የዋህ ነህ ያለፈው አልፏል ወደፊት መልካም ያልከውንና ያሰብከውን ሁሉ ለማድረግ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @maranatamedia6825
    @maranatamedia6825 7 หลายเดือนก่อน +10

    1. ጀዋር ታስሮ ሲወጣ ኡስታዝ ሆኖ ቁጭ አለ
    2. ልጅ ያሬድ ታስሮ ወጣ የፍቅር ሰባኪ ሆኖ ቁጭ
    3. አሁን ደግሞ እሄ ክፍት አፍ እሃው ጨዋ ሆኖ ቁጭ አለ እቺ እስር ቤት የሚትባለዋ ነገር ለኦሮሞ የተፈጠረች ማስተንፈሳሻ ነገር ናት እንዴ?

    • @teferamikore5672
      @teferamikore5672 7 หลายเดือนก่อน

      Betam lik neh abate inde ine ethiophiya polotikegnochina zaregnoch hulum la andi amet shsbbi bilo biwota betam yistekakel neber torinetim ayinorim

    • @geminitezeuu
      @geminitezeuu 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂👍👍

    • @betelehemkfeil7292
      @betelehemkfeil7292 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @TigistTadesse-fx4el
      @TigistTadesse-fx4el 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 tekkel

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 5 หลายเดือนก่อน

    Hi ከፌ በእውነት እንደዚህ ተቀይረህ በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፖለቲካ ውስጥ ገብተህ ሳይህ በጣም አዝኜ ነበር ለማንኛውም ከዚህ በኋላ መልካም ነገር ታደርጋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @PapiB-g4f
    @PapiB-g4f 7 หลายเดือนก่อน +65

    በአስር ጣቴ ፈርማለው ቀልሀ ቢኖረውም አትተኩስም!! ወንድ እኮ ያስታውቃል ደሞ አገልጋይ ወይ ጌታ ቻልከን

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 7 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል። ሲጀመር ጥይት የሌለዉ መሳሪያ ስፓርት ሊሰራበት፣ ለሸክም ነዉ ይዞት የሚዞር?! የሚተኩስ ዘመድ የለዉም ይህ ፈሳም ##

    • @temesgentesfaye9778
      @temesgentesfaye9778 7 หลายเดือนก่อน

      ፈራህ እንዴ ? እቅድ ነበረህ እንደ ልታናግረው ? ብዙ ከተናገረው ሁሉ ከወድው ስለ ጥይቱ አሳሰበህ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጥይት በምን ምክንያት ጨረሰ መንግስት ያጣራልን በአዲስ አበባ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም መጥፎ ነው አንድም ጥይት ሲጠቀም አመልከቷል እዪ ሁሉ ይጠራ በባዶ ነው ማለት ያጠራጥራል መረጃ መኖር አለበት አልጠላውም ሰው ነው ግን በአዲስ አበባ ልጅ ላይ ያደረገው ጥላቻ ልዬ ነው የሸገር ልጅ ነው አገር ጠብቆ የኖረው ይገባቸው ዛሬ ዘር የሌለው የምትለው ጦርነት ቢመጣ ደራሽ ሁሉም ነገር በሸገር ልጅ ነው ማንም እየተነሳ አታውርዱ ስራት ይኖር የሸገር ልጅ ብሔር ክልል የለውም እባካችሁ በጥላቻ አይናቸውን አንሱ

  • @romandawit-vu2bc
    @romandawit-vu2bc 7 หลายเดือนก่อน +18

    ታርመህ በመምጣትህ በጣም ደስ ብሎኛል ከፌ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @zerihunlulseged5126
    @zerihunlulseged5126 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Kefyalew, we learned mores!!!

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 7 หลายเดือนก่อน +17

    ለሁለታችሁም አገልግሎት ቀሎባችኇላ ሁለታችሁም እያምታታችሁ አገልጋይ ትላለህ በጣም ታሳዝናላችሁ

  • @NegusseGorfu
    @NegusseGorfu 7 หลายเดือนก่อน

    ኤፌ11፤36 ወንድሜ በአንተ የሆነው ሁሉ የሆነው በራሱ በእግ/ር ነው።ይህም ለአንተ እና ለሁሉም የሚሆን ትምህርት ለመተው ነው።አትፍረድ!! የሚለው ቃል የተፃፈው ለዚህ ነው።ወንድሜ የፈፀመው ተግባር በሁላችንም ብብት ውስጥ ተቀብሮ የሚገኝ ዘር ነው።

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 7 หลายเดือนก่อน +3

    ለካንስ አብይ የኢትዮጵያን ህዝብ በረሀብ እየጨረሰ ያለው ገንዘቡን ለእናንተ መሳሪያ እየገዛ እየሰጠ ነው አሁንማ አብቅቶለታል ፋኖ ጀግናው የኢትዮጵያን ህዝብ በቅርቡ ነፃ ሊያወጣ እየመጣ ነው No more አገራችን ከዚህ በኋላ የሰገጤዎች መጫወቻ አትሆንም የሰው ደም ለእሬቻ ግብር መገበር አይቀጥልም እግዚአብሔር የአቤሎችን ንፁህ ደም አይቷል ፍርዳችሁን በቅርቡ ጠብቁ

    • @yade716
      @yade716 7 หลายเดือนก่อน

      ጃውሳማ እንኳን ኢትዮጵያን ፈሱንም አይቆጣጠርም።

  • @KallidMussa
    @KallidMussa 7 หลายเดือนก่อน

    ሰዉ ማለት ይህነዉ ይሳሳታል መልሶ ስህተቱን አዉቆ ይፀፀታል ይህ ተፈጥሯዊ ነዉ ዋናዉ ለመካስ መሞከርህ ነዉ አባቶቻችን እናቶቻችን በፍቅር በመተሳሰብ ነው ብዙ ዓመታትን የኖሩት❤❤❤❤❤

  • @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
    @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ 7 หลายเดือนก่อน +4

    በመጀመሪያ ኢየሱስ የምታውቅ ብሆነ ሆኖ ከዘረኝነት ትወጣ ነበር ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
    ¹³ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።

  • @Sara-c1i6b
    @Sara-c1i6b 7 หลายเดือนก่อน +1

    እዚላይ የተፃፈ ኮመት አትመልከት ይቅረታ ጠይቀአል ከይቅረታ በላይ ምንም የለም አምላክም ይቅረ በል ይቅረ እልሀለው ይላል ተሳዳቢውንነ ተራጋሚውን እዳሰማ ጌታ ይረዳከ

  • @meharifekade2437
    @meharifekade2437 7 หลายเดือนก่อน +10

    ይህ ልጅ ከዱንቁርናው የተነሳ ምን እንደሚያወራ እንኳን አያቅም ልሳኑ ሁላ ዘረኝነትን የሚሰብክ ብኩን ፍጡር ነው

    • @fitsumtesfaye1893
      @fitsumtesfaye1893 7 หลายเดือนก่อน

      ቃላቶችህ ደስ ይላሉ በተለይ ብኩን የሚለው

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ወይ ከፍያለው ብለህ ብለህ ደሞ የዘፈን ክሊፕ አወጣህ ተባለ?? ግን የሁሉ ግዜ ጥያቄየ አቁዋም ያለው ኦርሞ አጋጥሞአቹ ያውቃል?? ❤❤❤

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 7 หลายเดือนก่อน +23

    ዘንድሮ ግን መናፍቆች ሁሉም አብደዋል መድሀኒያለም ባለግዜነት እራስ የሚያሳጣ ከሆነ ገደል ይግባ ።

    • @marahamelmal1263
      @marahamelmal1263 7 หลายเดือนก่อน +2

      🙄🙄🙄🙄ግለሰብ መናገር አይቀልም ⁉️

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 7 หลายเดือนก่อน

      ገ​@@marahamelmal1263ግለሰብ የሚሆነው አንድ ሰው ሲሆን ነው እናንተ በየመድረኮቻችሁ ጥጋባችሁ እየታየ ነው

    • @amsaleyaya9550
      @amsaleyaya9550 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉም ያው ናቸው

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 7 หลายเดือนก่อน

      Sijemer ke orthodox new yewtaw yasadegewm lila kemawerat angagerun metechet yechal nebern so lilawen kemenkat yawem besedeb aymanoten keaymanot bemagachet comentate kebade new

  • @arayakiros4678
    @arayakiros4678 7 หลายเดือนก่อน

    .... ይቀር ብየሀለው. It's nice to hear this from you.

  • @ተረትተረት-ጨ1ቀ
    @ተረትተረት-ጨ1ቀ 7 หลายเดือนก่อน +17

    የአአ ልጅ ምን አረገህ ለምን ይህን ያህል አምርረህ ጠላኸው ከተማን ሰርቶ አቆይቶ ስላስረከበህ !! ለሚያልፍ ቀን...

  • @selwaabdu2511
    @selwaabdu2511 7 หลายเดือนก่อน +10

    ለጥጋበኛ ጥጋበኝ ሲላክበት ጥሩ ነው ያንተ ዘረኝነት ድንበር ያለፈ ነበር ጥጋብ በአፍንጫህ ወቶ ነበር ብቻ መንግስት ጥሩ ስራ ሰርቷል እንዳንተ አይነት ቅጣት ይገባዋል

  • @bedluadege4274
    @bedluadege4274 7 หลายเดือนก่อน +15

    ሽጉጥ አለኝ አይባልም ደሞ ጥይት የለውም እንጂ እንዴ ባዶ ቀፎ ምን ይሰራልሀል ?
    በመጀመሪያ ደረጃ መሳሪያ የታጠቀ ሰው በየቦታው ሽጉጥ አለኝ አይልም ወይም በጣም ፈሪ ነህ ማለት ነው ለማስፈራራት ተብሎ ሽጉጥ መምዘዝ አደጋ አለው ሽጉጥ የሚወጣው የመጨረሻ ውሳኔ ላይ ስደርስ ነው ካወጣህ መተኮስ ነው ግን ለማስፈራሪያ ብለህ ያወጣህበት ሰው እሱም የታጠቀ ቢሆን እሱም አውጥቶ ሳትቀድመው ተኩሶ ቢመታህ ወንጀሉ ይቀንስለታል ለምን አልሞት ባይ ተጋዳይ ቀድመህ አወጣህ የሱ ውሳኔ እራስን መከላከል ነው ግን ጥይቱን የት አረከው ወይስ ላስፈራራበት እያልክ ባዶ ቀፎ እየሰጡህ ነው ለማንኛውም ተረጋጋ ሽጉጥ አለኝ አይባልም አይባልም አደጋው የከፋ ነው

    • @Abdsu947
      @Abdsu947 7 หลายเดือนก่อน +1

      ከፋራ ምን ይጠበቃል

    • @dawitboru9027
      @dawitboru9027 7 หลายเดือนก่อน

      ቀፎ ስለሆነ ቀፎ ይዞነው ሚንቀሳቀሰው ቀፎ ለቀፎ ቀራፎ በአባቱ ቦታ ምነው በደፋው ለነገሩ ክፉ ስለሆንክ ተሰቃይተህ ነው ምትሞተው

  • @UnitedWeStand-d2u
    @UnitedWeStand-d2u 7 หลายเดือนก่อน +1

    My brother Kefee - I'm truly sorry to hear about your father's passing.👏🏽👏🏽👏🏽Stay strong 💪🏾 brother, God will bring justice into your life we all go through situations that are unfair; life has thrown you a curve, it’s not what you had planned; even though life is not always fair, God IS fair, and if you will keep his your trust in Him, and not get bitter, but just keep moving forward, God has promised He will pay you back for every unfair thing that’s happened; don’t let one bad break ruin the rest of your life, keep you from the amazing future God has in store; what happened may have been wrong, what they did may have put you at a disadvantage, that was unfair, but what they did cannot stop your destiny, they don’t have the final say, God has the final say, May God bless you & protect you Amen x 3👏🏽👏🏽👏🏽

    • @elizabethmulugeta8962
      @elizabethmulugeta8962 7 หลายเดือนก่อน

      Ewnet kehone geta yemesegen gen bedegami benseha getan mekebel albeh enga ye adis Ababa lejoch yeker belenhal ke geta bederatehen agengetehal geta yerdah getan bedegami tekebel

  • @merawijaleta8608
    @merawijaleta8608 7 หลายเดือนก่อน +8

    When you start talking and thinking through ethnicity, you are no more CHRISTIAN. Do not fool yourself.

  • @yenesewzegeye1922
    @yenesewzegeye1922 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ከሰህተቱ ተምሮ መልካም ባህሪ ሲያመጣ ይመሠገናል እንጂ አይተችም። ተፀፅቶ የተመለሰን ሰው ማወደስና ማመስገን ያስፈልጋል።

  • @dendene9526
    @dendene9526 7 หลายเดือนก่อน +4

    አወዳደቅህና መጨረሻህ የከፋ ስለሆነ ነው የፈቱህ ። ፍጻሜህ አሰቃቂ እንደሚሆን አልጠራጠርም

  • @tegestcherinet2496
    @tegestcherinet2496 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ አምላኬ ❤ በእዉነት እግዛብሄር ልብህን ከፈተልህ🙏አሁንስ ሁላችንም እስር ቤት ገብተን እንዉጣ👌እላለሁ❤❤❤❤

  • @FirewTesfa-y1s
    @FirewTesfa-y1s 7 หลายเดือนก่อน +8

    እውነት ከሆነ እስኪ ሽመልስ አብዲሳንም ትንሽ ቀን አስራችሁ ልቀቁት ግን የእንዳንተ ዓይነቶች መቀየር እንኳ አያስተማምንም

    • @betelehemkfeil7292
      @betelehemkfeil7292 7 หลายเดือนก่อน +2

      እሱ ነው የናፈቀን አይቀርም ይብልግና ፓርቲ ሲጠፋ

  • @abedegu
    @abedegu 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ካንተ አንደበት ይህን መስማት ሰው እንደሚቀየር ተስፋ አለና በርታ አትውረድ ዘረኝነት አይጠቅመንም።ሰውን በሰውነቱ ማወቅ መቀበል ሰብዓዊነት ነው ከፌ በዚሁ ቀጥል።

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 7 หลายเดือนก่อน +6

    ወይጉድ ሁሉም ሀይለኛ ነኝ ያለ እሥር ቤት ገብቶ ሲወጣ የሚቅለሠለሠው ነገር ይገርማል ::ምንድን ነው የሚያቀምሱዋቸው

    • @AliaMohammad-t1q
      @AliaMohammad-t1q 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @temesgenmamo2000
      @temesgenmamo2000 7 หลายเดือนก่อน

      የድመት ስጋ ያበሎቿል ለዛ ነው ሚለሳለሱት😅

    • @tube9011
      @tube9011 7 หลายเดือนก่อน

      💉

    • @TigistTadesse-fx4el
      @TigistTadesse-fx4el 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @fitsumtadesseteshome5958
    @fitsumtadesseteshome5958 7 หลายเดือนก่อน

    እውነትም ማረሚያ ።እንደ እግዚአብሔር ያለ አስተማሪ ግን የት ይገኛል።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 7 หลายเดือนก่อน +5

    የምን አገልጋይነው ሶፊ እስኪ ንገረን

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 7 หลายเดือนก่อน

    ትክክልም ይሁን በስህተት እስር ቤት ያገኘህውን እውነት ወይም ትንሽ የተገራህበት ትምህርት ቤት መግባትህን በመልካም ስዕብና ታንፀህ እንድትወጣ ያአጋጠመህን ነገር እሰይ ባልልም ግን ትንሽ የጎደለህን መልካም ነገር አስተካክለህ እንድትመጣ ስላደረገህ ደስ ብሎኛል በመልካምነቱ ካሁን ብኋላ ጥሩ ሰው ሆነህ በጥሩ ኢትዮጵያዊነት ያለው ዩቲበር ፣ ቲክቶከር ትሆናለህ ። በዛሬው ኢንተርቪህ አጅግ ደስ የሚል ውይይት በማድረግህ ደስ ብሎኛል ። ለወደፊቱም መልካም ስዕብና ተላብሰህ ኢትዮጵያዊነትን ፣ አንድነትን ፣ መቻቻልን ፣ መከባበርን ፣ አብሮ መስራትን ፣ መበልፀግን የምትሰብክበት ወይም የምታስተምርበትን እና ትላንት የተጠለውን ከፍያለው ዛሬ በኢትዮጵያ ህዝብ የሚወደድ ፣ የሚናፈቅ ከፍያለውን ሆነህ እንደምትገኝ ተስፋ አለኝ ። በተረፍ መልካም ጊዜ ይሁንልህ ።

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 7 หลายเดือนก่อน +29

    መሳሪያ ካለ ጥይት ይዞ ከመዞር ዱላ ይዞ መዞር ይመረጣል::እንደው በጨበጣ መሳሪያ እለኝ ማለት ይመስለኛል::

  • @abelchufamo5522
    @abelchufamo5522 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እኮ ቸር አምላክ ነው ጌታ የሰጠሕን እድል ተጠቀምበት ነሰሀ ግባ እድል የሰጠሕን ጌታሕን እያመስግንክ ለሱ ኑርለት በሕይወት ያለፉትን ነገሮች ለመልካም እንደሆኑ በመረዳት ወደፌት ቀጥል እንደወንጌል አማኝነቴ ስታደርግ የነበርካቸው ነገሮች በሙሉ በጣም አስቀያሚ ና የሚያስጠላ ነበሩ አንዳንዴ የምታደርጋቸውን ነገሮች በሚድያ ሳይ በጣም ልቤ ይሰበር ነበር መውቀሴ አይደለም የተሻለ እድል አለሕ ተጠቀምበት።

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 7 หลายเดือนก่อน +23

    የሚገርመው ወንጀለኛ ነትክ መሰሎች ለካ መሣሪያ እያሰታጠቃቸው ነው አፋቸው የምትከፍቱት ጥሩ መረጃ ነው

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 7 หลายเดือนก่อน +1

      በፍቃድ መታጠቅ መብት ነው ይችላል ....እንደእንተ ያለ ማጅራት መቺ ሌባ ሲጠጋው ግንባሩን ሊል መብቱ ነው...👈🏽

    • @Abdsu947
      @Abdsu947 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@AgewKemantአለቅላቂ

    • @EdenTekele-fo3gg
      @EdenTekele-fo3gg 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@AgewKemant ምን ችግር አለ አተም እሱም አዱ ይደፍቹዋል አፍችሁን ስከፍቱ

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 7 หลายเดือนก่อน +1

    አፍሽ አነጋገርሽ የዘመኑን እትን መከታ ያደረግሽ ይመስላል /አትቦሰት/አትጎርር/መሳሪያ መኖርህንም ለመንገር ያደረግከው ዘዴ ጥርብ ያልክ ፋራ እንደሆንክ በቂ ማሰረጃ ነው።

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 7 หลายเดือนก่อน +3

    አፍን በመጠኑ መክፈት ጥሩ ነው፤ ምክንያቱም ጭንቅላት ውስጥ ግማት ሲኖር ሽታው ይወጣልና!

  • @gudisawakgari6122
    @gudisawakgari6122 7 หลายเดือนก่อน +1

    እስር ቤት እንዲህ ከሆነማ ብዙ መታሰር ያለበት ሰዉ አለ

  • @Rozy908
    @Rozy908 7 หลายเดือนก่อน +15

    ይሄ ሰካራም😂😂😂😂😂

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 7 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂😂

    • @Niguse-s6u
      @Niguse-s6u 7 หลายเดือนก่อน

      ይብዳሽ በቂጥሽ በኩል አንቺ ትላም ሸርሙጣ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅😅😅 ጣሳ ጭንቅላት ጨምሪበት ግማሸ አንጎል ነው😅😅😅😅😅

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂 እዉነትም

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 7 หลายเดือนก่อน +2

    ክክክክክክክክ አረ የታባቴን ሂጀ ልሳቀው መሳሪያየ ጥይት የለውም አለ የልጅህን መጫወቻ አሻጉሊቱን ነው እንዴ ይዘከው የወጣከው😂😂😂😂😂መተኮስ እኮ በአፍ እንደመዘባረቅ እና እንደመቀደድ አይደለም።አሞት ወይም ወንድነት ይጠይቃል😊😊😊

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ሸንቱን ጨምሮበት እንደፀበል ሊቶክሰ ነበር እንዴ ይሄ ቦትራፍ ጣሰ ጭንቅላት😅😅😅

  • @symontesfa3345
    @symontesfa3345 7 หลายเดือนก่อน +8

    ጡሩ ነው እኛም ምንፈልገው ይሄን ነው፡።አማራው ወንድም ነኝ እንወድሀለን መለካም ቀን።

    • @hhnahhna5136
      @hhnahhna5136 7 หลายเดือนก่อน

      አንተ፣ዲቃላ፣ሂድና፣ሽንቱን፣ጠጣለት፣አህያ

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከፌ አንተ ትልቅ የእግዛብሔር አጀንዳ ያለብሕ እግዛብሔርን ለማገልገል የተመረጥክ የተባረክ የተወደድክ ነብሳትን ከጥፋት ለመመለስ የተመረጥክ ሰዉ ነሕ በጣም ብዙ ግዜ እኔ እንኮን ባንተ ታቀርባቸዉ በነበሩ የመፀሀፍ ቅዱስ እንቁ አጫጭር ትምሕርቶች የተፅናናሁ የበረታሁ😢😢😢😢ተስፊዬ ሙጥጥ ብሎ የሞት ሽታ እየተሰማኝ በነበረ ግዜ ጌታዬ እግዛብሔር ባንተ አልፎ ከሞት ከጥፋት አድኖኛል በተስፋም ሞልቶኛል እሔ መቼም ልረሳዉ የማልችለዉ እዉነታ ነዉ ምንም እንኮን ከዛ ብሆላ መንገድሕን ስተሕ በስጋሕ ምኞት ፍላጎት እየተመራሕ ብዙ የማይጠቅሙልብን የሚያሳዝኑ እና ልብን የሚሰብሩ የዘረኝነቴ ትምሕርቶች እየለቀክ ልባችንን ብታሳዝነዉም ፈጣሪንም ብትበድለዉም እንኮን ነገር ግን አሁንም ሌላ እድል አለሕ በንስሀ ታጥበሕ ወደቀድሞ ማንነትሕ ተመለስ ትሔድበት የነበረዉ ክፉዉ አካሔድ አንተንም ትልቅ ዋጋ አስከፍሎሀል እሔ ደሞ ግልፅ ነዉ ስለዚሕ ተመለስ ዳግም ሁላችንም ሀጥያትን የሰራን በብርታታችን ሳይሆን በእግዛብሔር ምሕረት ይቅርታ ጥበቃ የቆምን ነን።

  • @Gebremed
    @Gebremed 7 หลายเดือนก่อน +20

    ህዝብና ከህዝብ ሃይማኖትን ከሃይማኖት የሚያጋጭ ሚዲያ

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጉድ ነው ዘንድሮ የማንሰማዉ ነገር የለም ይሄ ሰውዬ እንዲህ ተመልሶ በማየቴ ገርሞኛል ልጅ ያሬድም እንዳንተው ነው የሆነው እስር ቤት እንደዚህ ከለወጠ ለኢትዬጵያ እስር ቤት ምስጋና ይገባዋል ባይ ነኝ እግዚሃብሄር ይርዳችሁ።

  • @hiwotetadesse9100
    @hiwotetadesse9100 7 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ በጣም የምታናድደኝ ሠው ብትኖር አንተ ነህ በንንግግርህ እጅግ እናፍራለን የኢትዮጵያ ህዝብ ባንተ ያለዘነ የለም

  • @SebleEyo
    @SebleEyo 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተገረምኩኝ!!!ጌታ መለወጥህን ያፅናልህ።በለውጥህ ደግሞ ፍሬ አፍራበት።ስራበት።

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 7 หลายเดือนก่อน +3

    እሰይ ወንድማችን እንኳን አግዚአብሔር ፍቅር አስተምሮ አወጣህ አኔ ኦሮሞ አይደለሁም ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ በርታ ጌታአየሱስ ካንተጋር ይሁን !

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 7 หลายเดือนก่อน

    ሶፊየ መልካም ሰዉ ነህ ከፍ ያለዉ ጌታ ኢየሱስን ትተህ ትከራተት አለህ ተመለስ😢

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 7 หลายเดือนก่อน +3

    Yes, that’s right. Sorry, our brother passed your dad.😢🇬🇧🇲🇱

  • @AsterAligaz-gh5th
    @AsterAligaz-gh5th 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለዚህ ሁሉም የኦሮሞ/ጋላ/ ፅንፈኛ ሁሉም እስር ቤት መግባት አለባቸው 😏😏

  • @Askal-q9u
    @Askal-q9u 7 หลายเดือนก่อน +15

    😂😂😂 ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም እንኳን አስተማረህ እንደው ምን አለ ኮሜንት ላይ የሚሳደቡትን ጥረግ አድረጎ እስረቤት የሚስገባልን እግዚአብሔር ልቦነ ይስጣችሁ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 หลายเดือนก่อน +2

      የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም ከየትም እየተለቃቀሙ ሰው ላይ እያቀርሹ ሲበቃቸው ይቅርታ ማር እኮ ሲበዛ ይመራል የቀዘነ መቅዘን አለበት ዝቅ ያለ ምነው ተቆራጭ አደርገልሸ ይሄ ግማሸ አንጎል

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 7 หลายเดือนก่อน +1

      Kkkkkkkk

    • @fikirybeltal4583
      @fikirybeltal4583 7 หลายเดือนก่อน

      ያስብላል​@@TigistTeklehaymanotGebreselass

  • @youtubeJesus5202
    @youtubeJesus5202 7 หลายเดือนก่อน

    አንዳንድ ሰዎች ታዛዝናላችሁ። ለታረሙበት ስህት ከመውቀስ ይልቅ ስለ መለወጣቸው ተደስተን ስለ መልካም ነገር ብንጽፍ ምን አለበት!

  • @bitaniaethiopia2238
    @bitaniaethiopia2238 7 หลายเดือนก่อน +4

    ይሔ ክፉት አፉ አማራን በመጥላት ብቻ ከኦሮቶክስ ምንም ሳያምንበት ወደ ፔንጤነት የቀየረ ትንሽ ሰው ነው
    እድሜክን ያሳጥረው

  • @MrLeumas
    @MrLeumas 5 หลายเดือนก่อน

    ይህችን አባባል '' ሰውን እንደስው መውደድንና በብሄር መከፋፈል ጥሩ አለመሆኑን " ጋሽ በቀለ ገርባም ከእስር እንደተፈታ ብሏታል። በወራት ቆይታ ደግሞ ኦሮምኛ ከማይናገር ሰው ጋር አትገበያዩ ብሎን አረፈው 😂😂
    ልጅ ያሬድም ይህንኑ ነው ከእስር እንደተፈታ የደገመልን።
    እስኪ ለሁላችንም መሃሪና ቸሩ እግዚአብሄር ንፁህና ቀና ልቦናን ይስጠን

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 7 หลายเดือนก่อน +10

    ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!!

  • @MinyahilMnya
    @MinyahilMnya 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጠያቃው ማነው የትምርት ደረጃው ምንድን ነው በሃይማኖት ጀመረ ግን አሁን የሚጠይቃጨው ሁሉ ይቀድሙታል ወድሙ ዳዊት ፓስቴር ዳዊት ሀይማኖታዊ ነው ጥቅማዊ አስተምሮት ያሳየው

  • @hiwottaye2064
    @hiwottaye2064 7 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ለውጥ ነው ወንድሜ በርታ እግዚአብሔርን የመፍራት ልብ ይብዛልህ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ማውራትን እግዚእብሄር እይከለክልም 👈🏽

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 7 หลายเดือนก่อน

    Masitewal yalebeh Egziabher sewu endemiketa nw kezi temer motem behon hulum and bota nw yemihedew Egziabher lebona yisteh 🙏

  • @tilayekebede
    @tilayekebede 7 หลายเดือนก่อน +3

    ትንሽ ቢቆይኝ ጥሩ ነበር እስር ሰውን ይለውጣል ጥጋቡ ይበርድ ነበር ቡዙ ጥፋቶች አሉበት ሲፈልገው ሽንቱን ጸበል ነው እያለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ላይ አሹፏል ኦሮሞንና አማራን እንዲባሉ አድርጓል የሱ ሃጤት ተዘርዝሮ አያልቅም አውቆ አበድ ነው መቸም አይተኛም ለኢትዮጵያ ህዝብ እሱብሎ አገልጋይ ሲፈልገው ሙዚቃ ይጫዎታል የቱጋር እንመድበው ግራ ገባን አባቱን ነፍስ ይማር ብያለሁ

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 7 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍

  • @HabtamuAssefa-l1n
    @HabtamuAssefa-l1n 7 หลายเดือนก่อน

    ያለፈው አልፍል ወደዚመረዳት ያመጣህ እግዚየቤር ይመስገን ሶፊዬ የሚያምርቢህ ይሄስራነው አዳዶች አሁንም የሚሰጡት ኮሜት የጥላቻ ስለሆነ ታርመው እዲወጡ ከኮሜትመስጫው ላይ መግስት ዝዝሩን ወስዶ ቢያስራቸው ደስይለኛል ሶፊ ሚንትላለህ

  • @ZelalemZanilon
    @ZelalemZanilon 7 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት የኔን ያህል እሚጠላህ የለም አሁን ደሞ በአወራሀውልክ የኔን ያክል ያከበረህ የለም። ከፊ ይህን አሳብህን እንዳትቀይር ።ይህን ሀሳብህን የሚያስቀይር ከግራም ከቀኝም ይመጣሉ ግን አንተ በዚህ አቋምህ ፅና ታሸንፋቸዋለህ።

  • @hanihairdin
    @hanihairdin 7 หลายเดือนก่อน

    ግልጽነትህ ደስ ይላል አብሽር ወንድሜ አለህ ሂዳያውን ይስጥህ አብሽር

  • @diboraakasahun4415
    @diboraakasahun4415 7 หลายเดือนก่อน +18

    አሁን ሸብ ያልክ ትመስላለህ ጌታ በሁሉ ይርዳህና ወደ ቀድሞህ ተመልሰህ ጌታን እንድታገለግልበትን ፀጋ ያብዛልህ

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 7 หลายเดือนก่อน +4

      ምን አይነት ያንተ ጌታ ነው ከፍያለው የሚያገለግለው ሽጉጤን ባለመያዜ ነው የሚልህ።

    • @ruthsolomon2917
      @ruthsolomon2917 7 หลายเดือนก่อน +1

      Megemrya erasune yaglgle zeme belo endaltgra Ferse aygalbe Kefeyalwe ymebale Swe

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ማላገጫ የማንም ሌባና ድርዬ መሸሸጊያ አይደለም ጌታ ጌታ እያላቹ ህዝቡን አጭበርብሩ ምድር ሌባ ኮተታሞች በእየሱሰ አትነግዱ

    • @diboraakasahun4415
      @diboraakasahun4415 7 หลายเดือนก่อน

      @@emaleyjored7043 ሽጉጥ የለውም ዝም ብሎ ነው የሚያወራው አሁ በሁሉ የተቀጣ ይመስላል አንዳንዴ እግዚአብሔር አልሰማ ያለውን ሰው በውስብስብ ሆኔታውስጥ እንዲሰማ ያደርገዋል ጌታ ሰሚ ጆሮን ይስጠው በመቅበዝበዝ ዘመኑ እንዳያልቅ

    • @diboraakasahun4415
      @diboraakasahun4415 7 หลายเดือนก่อน

      @@ruthsolomon2917 እራሱንማ በእስር ቤት አገልግሉዋል ይበቃዋል ካስተዋለ ወደ ቀድሞው ሕይወቱ የሚመለስበት ጊዜው ነው እምቢ ካለም እንደ ባከነ ዘመኑ ያልቃል

  • @enkuyeselase777
    @enkuyeselase777 7 หลายเดือนก่อน +1

    እረ መንግስት እግዚአብሔር ይስጥህ እያሰርክ እያሰርክ ሌሎችም አሉ የሚመለከተው አካል ዳልቻን እሰርልን በርግጠኝነት ታርሞ ይወጣል

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሸንቴ ፀበል ነው ያልከው ለማን የሰጠኸው መልሰ ነው ታሳፍራለህ መታሰርህም ለፊልም ነው

  • @1601Yohannes
    @1601Yohannes 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ቀስ!አውቅኩ አወቅኩ ይጎድሃል።1000 አመት አትኖርምኮ፡መንግስተሰማይ የንትና ዘር የሚባል የለም፡በዚ አጭር ጊዜ ፈጣሪህን አስደስተህ ማለፍ ይሻላል።እውድሀልሁ!

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 7 หลายเดือนก่อน +3

    በአፍህ፡ስታራ፡የኖርከውን፡የአ፣አበባ፡ወጣት፡ብቻ፡ሳይሆን፡ኢትዮጵያዊ፡የሆነ፡ሁሉ፡ሊረሳው፡አይችልም።እዩኝ፡ሲባል፡ደብቁኝንም፡ማሰቡ፡መልካም፡ነው።

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 7 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል ስው ግዜንና ሁኔታን ሲመሳሰል እንዲህ ነው ይቺ በሜንንታሊስት ስትመረመር ትላት ተናግረው እንደሳት አቃጥለው ያጋዩትን የሰው ልብ ማቀዝቀዣ የካድሬ ሳቦታጅ ትይንት ናት

  • @josephethiopian7442
    @josephethiopian7442 7 หลายเดือนก่อน +8

    ልምን interview በልሳን አታደርጉትም

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 7 หลายเดือนก่อน

    ለካ ታሥረክ ነው ቲኒሽ ያረፍነው አሁንም እግዚያብሔር አንተን እና አንተን መሠሎችን ያሥተንፍሥልን እውነት አንተ የእግዚአብሔርን ቃል አታርክሱ 😢😢

  • @norad999
    @norad999 7 หลายเดือนก่อน +6

    ልቦና ይስጦህ ። ጥላቻ ራስህን ነው የሚያጠፋው ። የአባትህን ነብስ በገነት ያኑርልን ። አንተ ግን ተማር ፣አንብብ ፣ ብዙ አንብብ ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 หลายเดือนก่อน +1

      ከሱ መማር ያልተማር መሃይም ይሻላል ይሄ ጭቃ ጭንቅላት ነው በአፋ የሚፀዳዳ 😅😅😅

  • @belaynehabebe6539
    @belaynehabebe6539 7 หลายเดือนก่อน

    ለሰራኃው ክፋት ለዘራኃው መጥፎ ነገር ገና እግዚአብሔር ይጠይቅኃል
    የተከበረውን የሰውን ልጅእን በግ ዘቅዝቆ በጥባት ነው
    ማይኩን ከአህዮች ነጥቀናል የሚል የክፉዎች አለቃ ነው ።
    ቢሆንም ለሰራው ጥግ ለሌለው ክፋቱ እግዚአብሔር የንስሃ ጊዜ ይስጠው።

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 7 หลายเดือนก่อน +19

    መሳሪያዬ ጥይት አልነበረውም ?
    ከፍያለው ጉደኛ ሰው ነህ
    አሁንም እንዳይጨርሱህ ተጠንቅቀህ ኑር

    • @willyou2030
      @willyou2030 7 หลายเดือนก่อน +5

      ይሄ ፈሳም እንደገና መሳሪያ ከነጥይቱ ሰጥቶ በሉ እንደገና ያዙት ማለት ነበር አሁን ገና ትቢቱ አልበረደም የዚህ አይነት ጀዝባ ዘረኛ ብዙ አሉ !

    • @melber7957
      @melber7957 7 หลายเดือนก่อน

      Anten yechereseh

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 7 หลายเดือนก่อน

      Endezey aynt sew men yaregall. Awery. Yesew dem yemeyfese

  • @mcyzmc
    @mcyzmc 7 หลายเดือนก่อน

    ይኼ ጥጃ የሆነ ሰው አሁንም አልበረደለትም ፣ወንጀል መሆኑን እንኳን አያውቅም መሳሪያው ቀለህ ቢኖረው እመታ ነበር ይበል ፣ጥጋበኛ ለሰላም ያርግልህ