ጨዋታ ከ እማማ ዝናሽ ጋር ቀጥታ ስርጭት | Live stream emama zinash | Zeki Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
    youtube.com/@z...
    በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
    እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
    09 12 45 99 74 እና
    09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

ความคิดเห็น • 135

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 7 หลายเดือนก่อน +18

    እንቅልፍ አልወስድ ሲለኝ እማማ ዝናሽ ከፍቼ እየሳቅሁ ነው' እማማ ዝናሽዬ ❤❤

  • @Only-true-
    @Only-true- 7 หลายเดือนก่อน +11

    መተት ሀይል አለው ብለው አይመኑ እማማዬ ሀይል እና ስልጣን የ ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነው❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 7 หลายเดือนก่อน +8

    እድሜ ከጤና ጋር ዘኪዬ ❤❤❤❤ተባረክ እግዚአብሔር ይርዳህ እማማ ዝናሸ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 7 หลายเดือนก่อน +7

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእናታችን ተገኘ ወርቅ እውነትም ስም ማውጣት ያውቃሉ ዘመንህ ይባረክ❤

  • @BetiFikru-z7d
    @BetiFikru-z7d 7 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ነው ምወዳቸው ንግግራቸው አይሰለችም ደሞ ፆዳታቸው ደሞ ይገርመኛል

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 7 หลายเดือนก่อน +9

    ደስ ስትሉ, ዘክየ ተባረክ 🙏🇪🇷

  • @abfreeeditzz7
    @abfreeeditzz7 7 หลายเดือนก่อน +15

    ዘኪዬ እድሜው የገፋ ሰውና የህጻን ጰባይ አስቸጋሪ ነው ግን አንተ ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MenkirGirma-f9n
    @MenkirGirma-f9n 7 หลายเดือนก่อน +6

    ጨዋታ ቀይርላቸው ዛሬ ስለተበሳጩ እንዳይታመሙብህ ተባረክ በርታ::

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 7 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ተገኘወርቅ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ የአራስ ጥሪ እማማ ዥናሽ እድሜዎትን ያርዝመው

  • @TadesseMinte
    @TadesseMinte 7 หลายเดือนก่อน +16

    እማማ ዝናሽ ህልም የሚያስፈታ ጠፍቶ ቢዝነሳቸው ሳይቀንስ አይቀርም 😂😂😂😂

  • @Lala06083
    @Lala06083 7 หลายเดือนก่อน +5

    Tebarek belijehe agegnew zeki🙏🏽

  • @kidistkasa
    @kidistkasa 7 หลายเดือนก่อน +10

    እማማዬ ስወዶት አይ አንቺን አሉ መተት ላከችቦት ይች ጉደኛ😂 እንዳይቀበሉ 😅

  • @kederrAbass
    @kederrAbass 7 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላቴን ትቼ እማማዝናሽ እያየኃችው ነው ደስ ይሉኝል ዘኪኪ

  • @rahusolomon4745
    @rahusolomon4745 7 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ እማማ ዝናሽዬ መቼም መደጋገም ነው የኔ እናት በሳቅ ገደሉኝ ኑሩልኝ
    እውነታቸውን ነው የኔ አጏትም ስሙ አይተንፍሱ ነው ሰሜን ሸዋ የተለመደ ስም ነው

  • @MariamGabireal
    @MariamGabireal 7 หลายเดือนก่อน +3

    Zeke tebarek jemanesh bertach

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 7 หลายเดือนก่อน +6

    መልካም ሰው ዘኪ ❤❤

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 7 หลายเดือนก่อน +10

    እማማ ዝናሽ ለመንግስት tax መክፈለ አለባቸዉ ምክንያቱም ህልም የሚፈቱበት ገቢያቸዉ በዝቷል ንገራቸዉ ዘኪ

    • @abbytamrat1662
      @abbytamrat1662 7 หลายเดือนก่อน +1

      🤣😂🤣

    • @ועח
      @ועח 7 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅🇪🇷

  • @NewAccount-nr5tm
    @NewAccount-nr5tm 7 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ትባርክህ አተ የተባረክ

  • @AlemayehuTafese-u3m
    @AlemayehuTafese-u3m 3 หลายเดือนก่อน

    እማማ ዝናሽ እድለኛ ናቸው አንተን የመሰለ ብሩክ ሰዉ እጅ ላይ በመውደቃቸው አንተም እድለኛ ነህ የ እ/ር የፈጣሪን ስራ እየሰራህ ከሳቸው ጋር በምድር እየተዝናናህም በሰማይም እድልህ በገነት ደስታና መዝናናት ይሆናል በር ታ እንወድሃለን!!!!

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 7 หลายเดือนก่อน +6

    አንቺላሉን አምጣት ዘኪዬ😂😂😂😂😂ኸረ ድመቷ በእጇ ነው የምትጠጣው ስትገርም😳እንዴት አስተምረዋት ነው መብራት ሀይሎችማ ጠግበዋል ዘኪ

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 7 หลายเดือนก่อน +2

    እማማ ዝናሽዬ ከነ ልጆት ሰላሞት ብዝት ይበልልኝ የኔ አይጠገቡ ኑሩልን የስሙ ነገር በጣም ይገርማል ማሞ አይተፍሱ

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 7 หลายเดือนก่อน +9

    ሰላም ኢትዮጵያዊያን እንደምን አደራችሁ የማማ ዝናሽ ቤተሰቦች እድሁም የዘኬ ወዳጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 7 หลายเดือนก่อน +5

    እማማ ዝናሽየ ሰው ከኔ ጀምሮ ወረተኛ ነን አንድ ሰው ዝር አይልም አሉ !!!እውነት ነው ያ ሁሉ የሚጎርፈው ሰው የት ሄደ ግን አረ ጠይቋቸው

  • @MuluMengesha-dj3vz
    @MuluMengesha-dj3vz 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘኪ❤❤❤❤

  • @sosinaeshetu6219
    @sosinaeshetu6219 6 หลายเดือนก่อน

    ዘኪ እኔ ኮሜንት አርጌ አላውቅም ግን በጣም ነው ለምታረግላቸ ነገር በሙሉ ተባክረክ ግን የሚናደዱበትን ነገር ባታደርጌ ደስ ይለኛል ለምን ካሊከኝ ለጤናቸ በተረፈ በርታ Sosian ከስውዲን

  • @haabbas3026
    @haabbas3026 7 หลายเดือนก่อน +2

    Zekiye jemaneshe eyebertahe new Emama’s Zenashen samelegen

  • @gezahegngirma5127
    @gezahegngirma5127 7 หลายเดือนก่อน +9

    ሁለታችሁም ፍቅር ናችው

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 7 หลายเดือนก่อน +7

    በናትህ ጥራት አንቺን አሉ ይፈሩዋታል

  • @qsdgdg6202
    @qsdgdg6202 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዘኪ. እማማዝናሽ የያዙት ቢጫገቢ መነኮሳቱ የሚለብሱት ነው. አደል. ክሩ ሃር ነው የሚሰራው ከምንድነው ደስ ሲል

  • @ElsaAynme
    @ElsaAynme 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማሞ አይተንፍሱ ዛኪየ በሳቅ ሞትኩኝ ❤

  • @AmehaDerra
    @AmehaDerra 7 หลายเดือนก่อน +4

    መገን እማማ ዝናሽ የሣቄ ምንጭ ድሮሮሮሮሮሮ ሲሉ በጃኖሔ ግዜ አይመስልም ድሮሮሮሮሮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 7 หลายเดือนก่อน +2

    ከአንቺንአሉ እና ከቻይናዋ የትኛዋን ይበልጥ ይወዳሉ?

  • @stelalegesse5875
    @stelalegesse5875 7 หลายเดือนก่อน +2

    Zeki betame new yemtaseqawe

  • @Only-true-
    @Only-true- 7 หลายเดือนก่อน +3

    አራስ 40 ወይም 80 ቀን እስኪሞላት ድረስ ንፁህ አደለችም ስለዚህ አትፆምም። ከተጠመቀች በሃላ ነው የምትፆመው። ፆም የሚፆመው በንፁህ ነው።

  • @Biniyam-uf4ce
    @Biniyam-uf4ce 7 หลายเดือนก่อน +2

    Erejim edme yistot zekiye antenm endezawu

  • @Tariqwatarik
    @Tariqwatarik 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወይይይ እማማ ዝናሽዬዬዬዬ

  • @bezabihyalew
    @bezabihyalew 6 หลายเดือนก่อน

    እማማ ዝናሽዬ አንድ ቀን ባገኝዎት ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይጠብቆት ዘኪ ድንግል ማርያም ትባርክህ

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 7 หลายเดือนก่อน +6

    ወይ ይች አችናሉን የሰደብ ዘናብ አወረዱባት😂😂😂😂

  • @sabalegesse2959
    @sabalegesse2959 7 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነታቸዉን ነዉ 90 ናን 100 ያደርገዋል ተቀበላቸዉ

  • @MenkirGirma-f9n
    @MenkirGirma-f9n 7 หลายเดือนก่อน +5

    አንቺናሉ ሞተች ብትላቸው እና ሌላ ሰው ፍጠርላቸው አሁን በጣም እየተበሳጩባት ስለሆነ ለማናቸው ጥሩ አይደለም ተባረክ በርታ .

    • @MenkirGirma-f9n
      @MenkirGirma-f9n 7 หลายเดือนก่อน +2

      ጨዋታ ቀይርላቸው እንዳይታመሙብህ

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 7 หลายเดือนก่อน +2

    EBKHE ZAKI ANCHEN ALLUN BATAME NAWE YAMETLAWTE HAGER TELLA HADCH BALCHW.

  • @Only-true-
    @Only-true- 7 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ዘኪ😂😂 ውጭ ሀገርም ልክ እንደ ኢትዮጲያ እኮ ነው። መብራት ካልከፈልክ ይቆርጡታል ። ስታስቀጥል የቆረጡበትን የቀጠሉበትንም የሰራተኛ ከፍለን ነው የሚቀጥሉት። ግራ የገባችሁ እስከ ዛሬ ኢትዮጲያ ውስጥ በነፃ ነበረ የምትኖሩት ሌላ የሰለጠነ ሀገራት ግን የምትተነፍሰውን አየር ብቻ ነው የማትከፍለው። ስለዚህ መሰልጠን ስጀምሩ አዲስ ስለሆነባችሁ ነው ግራ የገባችሁ። ለምን ቢባል ሀገራት የሚተዳደሩት በዜጋዎቿ ገንዘብ ነው።

  • @fiscmemhr4144
    @fiscmemhr4144 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ብልጥ ናቸው አንድ ሽብሪ ነው የምትፈልገው ብለው ጋቢውን አራገፍልህ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 7 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ውዶች❤❤❤❤

  • @bettybetty1621
    @bettybetty1621 7 หลายเดือนก่อน +2

    Emama zenashye be zeki melket lelak helem masefetat efelgalhu yechalal?

  • @TilahunUga-ns7tt
    @TilahunUga-ns7tt 6 หลายเดือนก่อน

    የእማማ ዝናሽ እና የዘኪ ጭቅጭቅ በጣም ደስ ይላል።ለምንድነዉ ገቢያቸዉ የቀነሰው?።የአንችን አሉ መተት ነዉ ወይ?።

  • @Only-true-
    @Only-true- 7 หลายเดือนก่อน +4

    አሁን ይሄ ምን ይጠቅመኛል አሉ እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መጨረሻ ላይ ከአስር ሺ ሰላምታ አንድ ዲናሬ አሉት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዘኬና እማማ ዚናሺዬ በጠናው የጠፉ እከን ሰለሚ ማጠቹ

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 7 หลายเดือนก่อน +3

    አማማይ ረአሳቹዎ አሳምምካቹዎ ስራ የልም አሉ❤😂😂

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 7 หลายเดือนก่อน +1

      ምሽክነይቲ ኣዶ ደስ ክብላ 😂

  • @alexanderbelay2076
    @alexanderbelay2076 6 หลายเดือนก่อน

    Mama tseloteken ayefeleyena ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamKebede
    @SalamKebede 7 หลายเดือนก่อน +3

    Hi zeky selamenw
    Emma zensh dhnnhew

  • @abfreeeditzz7
    @abfreeeditzz7 7 หลายเดือนก่อน +5

    ማሞ አይተንፍሱ ደብረዘይት

  • @znal36
    @znal36 6 หลายเดือนก่อน

    ዘኪ በጣም ነዉ ምወድክ ❤

  • @apolobekele3791
    @apolobekele3791 7 หลายเดือนก่อน +2

    .ዘኪ እንደምን ከርመሀል ዘኪጀማነሺ
    .ወለደች

  • @romiromina5003
    @romiromina5003 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አምሳቲም አግኝቼ እንዴት ደስ እንደሚለኝ

  • @زيتونهقدير
    @زيتونهقدير 27 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamkebede-fw6cw
    @selamkebede-fw6cw 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንችላሉ ናት ወተት የላከችው

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 7 หลายเดือนก่อน +2

    ተው ግን ዘኪየ አስር ብርን አትናቅ

  • @Tariqwatarik
    @Tariqwatarik 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ስወዶት መርቁ እስኪ አ አ ፈረንሳይይ❤

  • @hamelmalkiros7634
    @hamelmalkiros7634 7 หลายเดือนก่อน +2

    እማማ ዝናሽዬ ❤❤❤ ጫማው ደግሞ በክብር...😂😂

  • @nejatindress3971
    @nejatindress3971 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት እድሚናጥና ይስጣችሁ

  • @masti4595
    @masti4595 7 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Only-true-
    @Only-true- 7 หลายเดือนก่อน +5

    አይተንፍሱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰው እንዴት ለልጁ አይተንፍሱ ብሎ ስም ያወጣል 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂ወዮ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 7 หลายเดือนก่อน +1

      ግዜውን ዬማከለ ስም ነው 😂😂😂😂

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዘኪሻ

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 6 หลายเดือนก่อน

    ❤ blessings family

  • @kasufeleke5794
    @kasufeleke5794 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ነን እናንተ እንዴት ናችሁ

  • @ZemzemMohamed-h2o
    @ZemzemMohamed-h2o 7 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂hnicine alue ferdibatekoe😂😂

  • @alsaaalsaa3016
    @alsaaalsaa3016 7 หลายเดือนก่อน +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @alemabebe6691
    @alemabebe6691 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ አንቺን አሉ 🤣🤣🤣🤣

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 7 หลายเดือนก่อน +4

    እንደምን አደራችሁ ቤተሰብ ❤❤❤

  • @alemayehumulatu5356
    @alemayehumulatu5356 7 หลายเดือนก่อน +3

    አንችን አሉ አንድ ጠርሙስ ጠጅ ልላክሎት ብላሉች በላቸዉ።

  • @ElsaAynme
    @ElsaAynme 7 หลายเดือนก่อน +1

    እስራኤል

  • @thomastsegaye7227
    @thomastsegaye7227 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዘኪ የአባ ግርማን ስልክ ተባበረኝ

  • @AmiHawi
    @AmiHawi 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ዘኪ ስለጋሞ ጎፋ ንገራቸዉዉዉዉ ይፀልዩ

  • @aliyaShafi-y3r
    @aliyaShafi-y3r 6 หลายเดือนก่อน +1

    እማማ ዝናሽዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selambogale6833
    @selambogale6833 4 หลายเดือนก่อน

    ውይይ አንቺን አሉዬ ❤ ድምቀት ነሽኮ 😂😂😂❤

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ አጎት "አይተንፍሱ" ነው ስሙ ..... አይተንፍሱ የሚባል ስም አለ በትክክል

  • @Tariqwatarik
    @Tariqwatarik 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሙስሊም ፆም ገብቷል

  • @christinajohn5025
    @christinajohn5025 7 หลายเดือนก่อน +2

    😘🥰💕💕

  • @AyeleGebru
    @AyeleGebru 2 หลายเดือนก่อน

    የኔአናትእማማ ዝናሽ በአስርብር ምስ ብላበት አሉ😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @fikirmekonen4220
    @fikirmekonen4220 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስማ ዘኪ ይቺ አንቺን አሉ እኔም ጠላኋት ለካ መተተኛ ነች ወይ ጉድ

    • @abbytamrat1662
      @abbytamrat1662 7 หลายเดือนก่อน +1

      🤣😂it’s Zeckarias himself who plays Anchinalu 🤣

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም..ዘክሽ

  • @thomastsegaye7227
    @thomastsegaye7227 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዘኪ የአባይ ግርማን ስልክ ተባበረኝ

    • @LemlemBelete-u3k
      @LemlemBelete-u3k 7 หลายเดือนก่อน

      አባ ግርማ ይግደሉሽ

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@LemlemBelete-u3k ለምን? ጠንቋይ ናቸው?

  • @FathiaJamal-z3r
    @FathiaJamal-z3r 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማሞ አይተንፍሱ።

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdenAstatike
    @EdenAstatike 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @marthaargaw8956
    @marthaargaw8956 7 หลายเดือนก่อน +1

    😍❤️❤️❤️

  • @AmiHawi
    @AmiHawi 2 หลายเดือนก่อน

    ዘኪ እ ማማ ዝናሽ ስለ ጋሞ ህዝብ ምን ይላሉ

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 2 หลายเดือนก่อน

    ማሞ አይተንፍሱ
    ከለንደን

  • @HaeraAhmed
    @HaeraAhmed 7 หลายเดือนก่อน +1

    Mamo aytnfsoo😂😂😂😂😂😂Awww 😮😂😂

  • @Only-true-
    @Only-true- 7 หลายเดือนก่อน +1

    መተት የሚጠፋ ዘሮች አምልኮት ነው።

  • @msrahemahameed1484
    @msrahemahameed1484 6 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @HaeraAhmed
    @HaeraAhmed 7 หลายเดือนก่อน +2

    Emama zenooo 😂😂😂😂😂😂😂

  • @mrn3878
    @mrn3878 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤👍👍👍👍

  • @liduhelen1495
    @liduhelen1495 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወደድኴ ድመቷን 😂😂😂😂 በግ ናት ወይ

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 7 หลายเดือนก่อน +2

      እናት አለም እድሜ ጤና ይስጦዋት

  • @ForehiwetAklilu
    @ForehiwetAklilu 7 หลายเดือนก่อน +1

    Mamo,Aitfnsu😂😂😂😂😂😂

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 7 หลายเดือนก่อน

    hi

  • @MkYoutubecreater
    @MkYoutubecreater 6 หลายเดือนก่อน

    ክሊ

  • @Tariqwatarik
    @Tariqwatarik 7 หลายเดือนก่อน

    ኦኦኦ ፈረንሳይ

  • @Tige-jz9zb
    @Tige-jz9zb 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤