معاذ حبيب || زدني علما ሙአዝ ሐቢብ ||ዕውቀት ጨምርልኝ New Amharic Nesheed

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • معاذ حبيب || زدني علما ሙአዝ ሐቢብ ||ዕውቀት ጨምርልኝ New Amharic Nesheed
    #SomiZema #SOMI
    #BrightProduction
    Subscribe Our Channel
    / @somitubeofficial
    See Our Latest Videos
    "Dinner With Somi"
    • Playlist
    Production: Bright Production
    Produced By: SOMI
    Artist: Muaz Habib
    Title: Zidni Ilma
    Sound: Tadelle Feleqe Studio

ความคิดเห็น • 815

  • @Somitubeofficial
    @Somitubeofficial  2 ปีที่แล้ว +13

    🇪🇹ዩቱብ ቻናላችሁ ቶሎ እንዲያድግ ትፈልጋላችሁ?
    🔴 በዩቱብ ክፍያ ቶሎ እንዲጀመርላችሁ እና ብዙ ተመልካች ለማግኘትስ?
    🔴 ኢትዮ ዩቱብ አካዳሚ ልዩ ኦንላይን የ 2 ወር ስልጠና አዘጋጅቷል!
    🔴ስለ ዩቱብ በደንብ ተምራችሁ ጥሩ ገቢ ማግኘት የምትችሉበትን መንገድ እናስተምራችሁ?
    🇪🇹አሁኑኑ ተመዝገቡ
    🇪🇹የዋትሳፕ እና የቴሌግራም ቁጥራችን
    0953 90 95 77
    09 11 65 98 74
    🔴ኢትዮ ዩቱብ አካዳሚ

    • @njadansro1238
      @njadansro1238 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢሸአለ ጀዘከለ ከይሪ👍👍👍👍✅✅✅✅✅👌👌👌👌

  • @geta916
    @geta916 3 ปีที่แล้ว +31

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነሽዳ በጣም ነዉ ምወደዉ ብሎም ያተን አምላክ በቤቱ ያፅናህ አሜን

    • @user-jl9hs7rb2i
      @user-jl9hs7rb2i 3 ปีที่แล้ว +5

      ሁሉንቻይየሆነው አሏህሂድያይሥጥሽእህት

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rh3ru2rs9r
    @user-rh3ru2rs9r 5 ปีที่แล้ว +10

    Masha Allah muazya Amiiiiiiiiiiiiiin 💓Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin 💓Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin 🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢Allah yetbkek bebya

  • @drsami762
    @drsami762 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ልበልክ እንጂ ምን ማሻ አላህ ያስፈልገዋል!አዲስ የኢስላም ሙዚቃ ተለቀቀልን ማለት ነው አረል ።ምን እውቄት ይጨምርልካን ነጠላ ዜማ እየዘፈንክልኝ ።አረባካችሁን በሙዚቃ አሏህን አንአንሳው!ምርጥ የአሏህ የቁርአን አንቀፆች ሞልተዋን ምናለበት እሱን ብታስታውስ
    !ቲሽ !በረሮ ነገር ነክ እሽ ሙስሊም አሰዳቢዎች ።
    ኢናሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጅኡን ብየካለሁ!!

  • @fatumaseid715
    @fatumaseid715 5 ปีที่แล้ว +23

    ያሁን ዘመን ነሽዳ ከሙዚቃ መለየት በጣም ይከብዳል ሱብሀነለሰህ

  • @user-ir6qk2yi9m
    @user-ir6qk2yi9m 5 ปีที่แล้ว +26

    ዌልካም ሶሚዎች እኛን የምትወዱ እስኪ ላይክ ግጩን
    ሙዚቃው ቢቀር የበለጠ በጣም ምርጥ ነው ውዶች።

    • @user-yl6op4df7d
      @user-yl6op4df7d 5 ปีที่แล้ว +1

      ገጭቻችሇለሁለአላህብየእወዳችሇለሁ

    • @CryptoEnthusiast_et
      @CryptoEnthusiast_et 5 ปีที่แล้ว

      ስራ ንግግሬ ወብ ሆኖ እንዲያምርልኝ
      ተግስት ስጠኝ እና እውቀት ጨምርልኝ!፟_
      ወድጄዋለሁ!

    • @zeiniyamohammed3967
      @zeiniyamohammed3967 5 ปีที่แล้ว +1

      እወዳቸዋለሁ አለሁ አዝሀሩ አል ሀበሻ♥♥
      ሶሚ ቲዩብም♥♥

    • @ziadah9152
      @ziadah9152 5 ปีที่แล้ว

      ከግድግዳ ተጋቹ አጨበባሪውች ሁላ

    • @user-rn6dv7be7d
      @user-rn6dv7be7d 4 ปีที่แล้ว

      እሠው ቤትትት መጥተህ አትቀባጥር

  • @hikmadino1743
    @hikmadino1743 4 ปีที่แล้ว +7

    ጥሎብኝ፣ስወደው ሙአዝ ማሻአላህ

  • @wollotube1
    @wollotube1 5 ปีที่แล้ว +58

    *ሙኣዝ ሀቢብ አድናቂዎች 👍*

    • @ebanaebana8418
      @ebanaebana8418 3 ปีที่แล้ว +2

      ምንነቱን ነው ምታደቅለት ሙዚቃውን ወይስ ?

    • @zizu_7441
      @zizu_7441 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ebanaebana8418 awo mn letamechi yehonesh

    • @aminan6642
      @aminan6642 ปีที่แล้ว

      Ene

  • @HH-zr8vc
    @HH-zr8vc 5 ปีที่แล้ว +8

    የኢትዮጵያ ኡለሞች የሉም እንደ እነዚህ ልጆችኮ ዝም ከተባሉ ቀስ በቀስ ወደ ሙዚቃ ይገባሉ
    ፊዳካን ደስ በሚል ሁኔታ ነው የሰራቹት ኧረ አላህን ፍሩ

    • @sadataha3901
      @sadataha3901 5 ปีที่แล้ว

      ሳሂህ የኔ ቅመም

    • @user-bb9vb3wk6d
      @user-bb9vb3wk6d 4 ปีที่แล้ว

      ሞልተው ነበር የሚሰማቸው አጡ ተውት ምክር ያልመለስው መከራ ይመልሰዋል

    • @kedrcoffee9928
      @kedrcoffee9928 ปีที่แล้ว

      Yehase hadis new dnda😭

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ 5 หลายเดือนก่อน

      ምክርና ሸዋር ከራስ ይጀምራል ፕሮፋይልሽን ደቅ አድርገሽ እዚህ ፃድቅ ፃድቅ አያጫዉትሽ ራስሽን እይ

  • @user-fv6ge4ws2t
    @user-fv6ge4ws2t 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ በጣም ነው የምወደው ነሽዳህን ሁልጊዜም ነው የምሰማው እናም አላህ ይጨምረልህ ወደሜ ያረብ የአላህ

  • @FirehiwotMengistu-im3po
    @FirehiwotMengistu-im3po หลายเดือนก่อน

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ይህን ነሺዳ ስሰማው በጣም ደስ ይለኛል 🖤💓💓💓

  • @hananhanki6698
    @hananhanki6698 5 ปีที่แล้ว +30

    ልቤ እንዳይወላዉል በዲኑ እንዲፀና ያረብ ያረብ

  • @bertukanyosef231
    @bertukanyosef231 5 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህን የነብያችን ሰለላህ አለህ ወሰላም
    ስም እየጠራህ ለወጣቱ በሚፈልግ አቀራረብ ስላቀረብክ ደስ ብሎኛል ወጣት ደስ ይለዋል ወደአላህ መንገድ ይመለሳል ብዙ ወጣት እየተመለሰ ነው አላህ እስልምናችንን ያብዛልን መቃወም ብቻ የቴዲን አፍሮ አበድኩልህ ሚሰልሰል ፊልም እያዩ የሚያብዱ የኛ ሙስሊም ወጣት አይደሉም አሁን ልክ ሀይማኖተኛ ሆናችሁ መቃወም ብቻ የቴዲን ሙዚቃ ሙስሊም ሲያብዱ መች ትክክል አይደላቹም ያለ አለ

  • @kalidukulibali8703
    @kalidukulibali8703 5 ปีที่แล้ว +114

    ሙአዝየ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ግን የሳሚ ዩሱፍና የማኸር ዘይንን መንገድ ባትከተል ደስ ይለኛል ያንተ ድምፅ እኮ የሙዚቃ ማጀቢያ ሳያስፈልገው በቀላሉ በሰው ልብ ውስጥ የሚገባ ነው

  • @user-yd5hv3ez2f
    @user-yd5hv3ez2f 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻላህ ለሁላችንም ይጨምርልን እረመዳን ደረሰ አላህ በሰላም ያድርሰን ፆመው ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @KalbaUae-vh8lz
    @KalbaUae-vh8lz ปีที่แล้ว +1

    ሙአዝ ማሻአሏህ ነሽዳህ ሁሉ ይለያል አላህ ይጨምርልህ

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህ የሱ መንገድ ተከታይ ያራግን አሚሚሚሚሚሚሚን ያ እላህ👏👏👏👏

  • @muhammedbelay9663
    @muhammedbelay9663 5 ปีที่แล้ว +8

    አላህ ይጨምርልህ። ለኛም ኢልም ይስጠን ያረብ

  • @jg2911
    @jg2911 5 ปีที่แล้ว +2

    አሚን እዉቃት ለሁለችንም ይጨምርልን የረብ

  • @azizamusa4141
    @azizamusa4141 5 ปีที่แล้ว +3

    ቆንጆ ሙዚቃ ነው ወዴት እሄደ ነው አረ አላህን ፍሩ

  • @hayatsadik5815
    @hayatsadik5815 5 ปีที่แล้ว +2

    ባበጁልኝ ምሄድ በነዱኝ ምነዳ ባሳዩኝ የምጋዝ ለነገሮች ባዳ ነኝና የማላውቅ ልፍስፍስ ደካማ በእውቀት ብርሀን አውጣኝ ከጨላማ ያረብ
    ማሻአላህ አላህ ይጨምርል ሙአዚ

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻኣላህ ሙኣዝ ።ኮመንተሮች ፈትዋ ሰጪዎች ግጥም ኣድርጋቹ ከሠማችሁት ቦኋላ የምን መቀባጠር ።ምርጥ ድምፅ አላህ ሠጥቶታል እኛ ከላበረታታነው ማን አለው ወደ ሙዚቃ ቢሄድ ለዱንያው በጣም ይሠራል ከሃጅነብይ ሴት ፍልም ሚሠሩት አንደኛ እኛ ነን ኣጨብጫቢ ካልተመቻቹ ኣለ መሥማት ።

  • @rophnan331
    @rophnan331 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow respect mu'aze yemir anten yemitelu Allah libona yistachew

  • @lijmuaztube
    @lijmuaztube 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሙዓዝ

  • @MM-xc1fb
    @MM-xc1fb 5 ปีที่แล้ว +2

    ወድሜ ሙአዝ ድምፅህ ማሻላህ ያምራል ግጥሙም ዜማዉም አሪፍ ነዉ የሙዚቃ መሳርያ ባታስገቡበት የተሻለ ነዉ ብዬ አስባለዉ ይሄ የኔ ሀሳብ ነዉ ሌላዉ ኮሜተሮች እደ ፈትዋ አረጋቹትሳ አላህ ፊት ትጠየቃላቹ ምናምን እያልን ባናወራ ጥሩ ነዉ የራሳችንም ሳናቅ የመሰለን ከመናገር ብንቆጠብ መልካም ነዉ ወላሁ አእለም

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ 5 หลายเดือนก่อน

      ሹክረን ሀቢቢቲ ❤❤❤❤❤

  • @kuwetiimohiijalalan1479
    @kuwetiimohiijalalan1479 5 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah Tabarkii.aallah Tabarkii.aallah Tabarkii.aallah Tabarkii.aallah Tabarkii.aallah Tabarkii.aallah Amiiin yaa.allah😭😭☝️

  • @mahbubaumeryalhabareya2095
    @mahbubaumeryalhabareya2095 5 ปีที่แล้ว +127

    የአለሀን ስም ለማዎደስ ሙዚቃ አያስፈልገንም ቀስበቀስ ዎዴት ነው ምንሄደው ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን

    • @ahmadhammoud3993
      @ahmadhammoud3993 5 ปีที่แล้ว +1

      Yalta bareya nange laelha elala mash allh daes tailsh

    • @user-xu9iu5vt7l
      @user-xu9iu5vt7l 5 ปีที่แล้ว +9

      ትክክል ወላሂ የአላህ ስም ከተቱበት እንጂ ቁጭ ዘፈን

    • @mahbubaumeryalhabareya2095
      @mahbubaumeryalhabareya2095 5 ปีที่แล้ว +2

      @@user-xu9iu5vt7l ኣው ውዴ ያሙነሺድ ዎንድሞቻችን መንገድ እያሳቱ ነው ግን አልታዎቃቸውም እንጂ አለሀ ይመልሰን

    • @user-zm1vz7rg8b
      @user-zm1vz7rg8b 5 ปีที่แล้ว +2

      والله صحيح

    • @user-xu9iu5vt7l
      @user-xu9iu5vt7l 5 ปีที่แล้ว +1

      @@mahbubaumeryalhabareya2095
      አሚን ወላሂ

  • @shrkuriyauto2243
    @shrkuriyauto2243 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስስስስስ ሲል ማሻ አላህ ሙአዝ በርታ።

  • @boltobolto914
    @boltobolto914 5 ปีที่แล้ว +5

    Mashala Mashala Mashala tabarkallaah jkz baxam arif new gen kirar atixaqam wadime muziqa yemaslal ishi Barakala wafikum

  • @user-nc6rv9si3e
    @user-nc6rv9si3e 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ በርታ እኛ ስወች እምንለው አናጣም

  • @leylasurur507
    @leylasurur507 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሙአዝ ጠፍተሀል አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ኢልምን ያሳውቀን ግጥሙ በጣም ደስ ይላል

  • @seadamohemmad6125
    @seadamohemmad6125 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ትግስቱን አሁን እሄ ምንድነው በአላህ ከሙዚቃ ምኑ ነው የሚለየው ጨፍሪ ስለሌለበት እጂ ኧረ ተው ተው አላህን ፍሩ እስኪ እኛ ምን እንማር ከናተ አሁንስ ዘቀጣችሁ ኤጭ ትፈልግ ኮሰርት ከፍተህ ሴትና ወድን አቀላቅለህ ታላዝናለህ አይ አኪሩ ዘመን ይብላኝ ለናተ እኛስ አሉልን ምርጥ የተውሂድ ኡስታዞች እነሳዳት ከማል ።ግን ከፈለክ ዳሳኛ እፈልግልሀለሁ ያው የወጀል ተባባሪም ብሆን ስላሳዘከኝ እልቅ ግዜህን ተጠቀምበት አላህ እድህ ያማረ ሰውነት ሰቶሀል ድምጽህም እደዛው ለቁረአን አርገው ውድም።

  • @user-qd7gp9gz4t
    @user-qd7gp9gz4t 5 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ለኛም ይጨምርልን አውቀው ከሚያሣውቁት ያድርገን እሮመዳን ደርሷል ጹመው ከሚጠቀሚት ያድርገን አሚንንንንንንን ያረብ❤ሦሚወች ውድድድድ

  • @user-mh3cy1mc2m
    @user-mh3cy1mc2m 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሙአዜ ውስጤ ነህ አላህ ይጨምርል

  • @KariyaKariya-gj2gs
    @KariyaKariya-gj2gs 5 ปีที่แล้ว +2

    Mashaa Allah 100%100👍👍

    • @senaytsenayt3312
      @senaytsenayt3312 4 ปีที่แล้ว

      ሌሸ ክላሰኪ ተጨመረበት ፒያኞዎ አያሰፈልግሞ አላህን እንጀራ ሚኣዝ ድምፅህ በቂነው

  • @user-jx5px4wy9k
    @user-jx5px4wy9k 4 ปีที่แล้ว +11

    የኛ ምርጥ ማሻአሏህ 💗💗💗💗💗💗እንወድሀል እናከብርሀል ቀጥልበት

  • @semirayoutube7613
    @semirayoutube7613 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም ጠልፌ የምደፋ እውነት ይገባሃል እኮ አዝማሪ

  • @Ahmed-qt7yr
    @Ahmed-qt7yr 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    የምትሳደቡ። ሁላ። አላህን። ፍሩ
    ምክርና። ሻወር። ከራስ። ይጀምራል
    አምስት። አውቃ። ሶላት። አስተካክላችሁ። የማሰግዱ። ሁላ። ገብታችሁ። እዚህ። ፈትዋ። ትሰጣላችሁ። አላህ። ተሳደቡ። አላለም። ሙአዝየ። አላህ። ይጨምርልህ። አላህ። እውቀት። ይጨምርልህ

  • @eluyoutubeeluyoutube7467
    @eluyoutubeeluyoutube7467 5 ปีที่แล้ว +1

    ሙአዝ ዉላሂ አምተ ድምፅ የሙዚቃ መሳሪያ የሚያስፈልገው አይደለም የለምንም ማቀናበሪያ ድምፅህ ልብን ሰርጎ ይገባል ያአላህ አላህ ይጠብቅህ ሙአዜ

  • @user-pv5ez5bc5b
    @user-pv5ez5bc5b 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ያሙእዝ ሀቢብ ጎበዝ

  • @zozomuhammad6563
    @zozomuhammad6563 5 ปีที่แล้ว +6

    Masha Allah❤️😍😍😍😍😍😍

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 ปีที่แล้ว +42

    ግጥሙ አሪፍ ነው ደስ ይለል ግን ክላሲከሉ ቢቀር የኔ የግል አስተያየት ነው

    • @tofiknasir7792
      @tofiknasir7792 5 ปีที่แล้ว +1

      ያንተ ብቻ አይደለም የሁሉም ነዉ፡፡
      ምንም አይነት ሙዚቃ አያስፈልገዉም ያንተ ድምጽ በቂ ነዉ ሙአዝ

    • @mahelatteshome834
      @mahelatteshome834 4 ปีที่แล้ว +4

      ልቢ እንዳዪዉላዉል በድኑ እንጰና በኢማን ቀጥ እንድልእንድገኚ በሱና ያላህ ስራ ንግግሬ ዉብ ሁኖ እንዳምርልኚ ያረቢ ትግስጠኚ እና እዉቀት ጨምረልኚ አሜን ምርጥ ናሺዳ

    • @umalkayrmusa5006
      @umalkayrmusa5006 4 ปีที่แล้ว +1

      Mashalah ka akhlaq ga new yetenagerkew Yichemirilih

    • @OneOne-mz9ds
      @OneOne-mz9ds 4 ปีที่แล้ว

      @@tofiknasir7792 u05tol4l3ki6m

  • @kunjamukunjamu5429
    @kunjamukunjamu5429 5 ปีที่แล้ว +1

    ማአሻአላህ ሁላችንም አላህ ውቀት ይጨምርልን

  • @mamamamamam4436
    @mamamamamam4436 4 ปีที่แล้ว +2

    Mashaa Allah ☝️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-የሀይቋ
    @user-የሀይቋ 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ የኛ ጀግና ወላሂ ደስስስስ የሚል ነሽዳ ነዉ አላህ ይጨምርልህ ድምፅህ ❤❤👌አላህ ይጠብቅህ

  • @makiahallohwakil6507
    @makiahallohwakil6507 5 ปีที่แล้ว

    የአላህህህህህ ለምንንንን አሁን ይህ ምንን ይበላል አረ አለህን አንፍራ አንድ ይህ ከሙዚቃ ምን ተለይ አለህ አደይ የሰጠና ያረብ ወዴት ነው እየሄደን ያለነው ያረብ መጨረሻችን አስመራልን የኢልህ ወላሂ የሙአዛ ነሺዳህ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ ነበር አሁን ግን በጣም አስጥለኝ የህ ነው እንደ አሰላምን ያስተምርን የህንንን ነው ቨ!!!!

  • @user-gy2xr1ht7w
    @user-gy2xr1ht7w 5 ปีที่แล้ว +85

    ወላሂ ዛሬ ማሻ አላህ ያልሽ ሁላ ነገ አላህ ፊት ትቀረቢያለሽ አላህ ለመልካም ነገር ነውጂ ለቢዲአ ጥመት አስተባብሉ አላለንም አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን ቱ

  • @user-sm8jb5ez1s
    @user-sm8jb5ez1s 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ ዛሬ የገረመኝ በቲቨ ሙአዝ ሀቢብ ከሙዚቀኞ መሀል እያዜመላቸው አይቼ ገረመኝ አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ነሽዳ እና ሙዚቃው እየተመሳሰሉ ነው

  • @medianbintislamkhi6221
    @medianbintislamkhi6221 5 ปีที่แล้ว

    Mashaa allah mashaa allah
    tabaarakalah arfi nashiida new
    barataa allah yicamirl
    💪💪💪🌹🌹🌺
    Bexam bexam yewadadikuti nashida💘❤💚

  • @user-fl2wh6qj7g
    @user-fl2wh6qj7g 5 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah ❤Amin ❤Amiiin ❤Amin 💚Allah yetbkek bebye❤

  • @fatemaarqab8711
    @fatemaarqab8711 5 ปีที่แล้ว +2

    يارب 💓 يارب 💓💓💞ማሻአላህ👌😭😭😭

    • @zinetmohammed5912
      @zinetmohammed5912 5 ปีที่แล้ว

      ቁርአን አይደለም ማሻ አላህ አትበሉ ያረቢ

  • @sofiyaresulwodaj4065
    @sofiyaresulwodaj4065 5 ปีที่แล้ว

    Masha Allah muaz wededddd naw madergih Allah yetabkih

  • @danabinitisuleyimaniallawo3520
    @danabinitisuleyimaniallawo3520 5 ปีที่แล้ว

    Yarabi yallaha uqeti chemirilegn uqeti yelelew sawu inde bado barimeli yichohali

  • @moazetuobe3232
    @moazetuobe3232 3 ปีที่แล้ว

    muaze betam new wedeh demseh betam new meyamerew be Allah aweragn

  • @zabibasaed2167
    @zabibasaed2167 5 ปีที่แล้ว +5

    በርታ ወድሜ አላህ ይገዝህ "" እችላለሁ""❤❤ የሚለው ነሽዳህ በሂወቴ ባሳለፍኩት ፈተና እና ስቃይ ጋር በምሰማው ሳአት ጥንካሬ ይሰጠኛል ሁሉም እደምች ነው የተረዳሁት \ ኮመቶች ደሞ ዝም ብላችሁ አትዘባርቁ ሙዚቃ ምናምን እያላችሁ አትዘባርቁ እያዳድሽ የተዘጋ የሂወት መፃሃፍ አለሽ እየገለሽ አንብቡ ቆይ ሰው በራሱ ጥፍር ያክ ያክ እና እርስ ላይ ሲፈርስ ጥፍሩ ያልቃል

  • @aishaaisha6878
    @aishaaisha6878 ปีที่แล้ว

    Masaah Allah masaah Allah

  • @user-dv7tn4ec8i
    @user-dv7tn4ec8i 5 ปีที่แล้ว

    Mashaaa Allah lewulchnem yechemrlin besu fekade lnshaa Allah thank you bro

  • @zedahmedyoutube8739
    @zedahmedyoutube8739 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ብያለሁ አብሺር ቀጥልበት ❤️🌹🌹

    • @gulapfull8943
      @gulapfull8943 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአሏህ የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ

  • @aishahgahab1959
    @aishahgahab1959 5 ปีที่แล้ว +3

    Mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah💖💖💖💖👌👌

  • @fadilaakadiirdiniiislaamaj2337
    @fadilaakadiirdiniiislaamaj2337 5 ปีที่แล้ว

    Allah yadikum Haqiqaa abazak muaz qurxun yawaqe muziqa yishalal

  • @bertadegu2412
    @bertadegu2412 4 ปีที่แล้ว +1

    the neshida lyric , mlodey and your powerful voice great wonderful , neshidaa in islam is halal , continue ,,, qteel . qteell you are in safe hand you have million admire and fun . absher tbasher .. lgende munshide muaz habibe ..

  • @leenmohammed3566
    @leenmohammed3566 3 ปีที่แล้ว

    Allah yitemrelh welĺhi konjo nasheda nw muazea bertaleine ....ye akhi

  • @user-kd2il7vr8n
    @user-kd2il7vr8n 5 ปีที่แล้ว

    ያአላህ እርአላህን ፍራ ወንድሜ በትክክል ይሄ ሙዚቃ ነው የሚመስለው ወላሂ

  • @shukuriyabintzermu9598
    @shukuriyabintzermu9598 5 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ይህዲኩም የህዲነ ከነሸድክ በድምፅህ ቢቻ ነሸድ የሚዚቃ መሳሪያ እየተጠቀምክ ልብ የሚነካ ነሺዳ እያላቹ ሰውን አታሰስቱ ሙአዝ ምን እንደነካህ አላህ እራሱ ይወቀው

  • @efraaabdurahmanabdurahman2496
    @efraaabdurahmanabdurahman2496 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah mashallah muaziye betam new miwodaw ❤️❤️❤️❤️👍

  • @hanans2148
    @hanans2148 5 ปีที่แล้ว

    Comment lay yemechewut hula esti mashallah belu were tetachuu meder warngochi hula kaltemachachu atisimu yemen eye semu mesadebi new...muazi your hero bro

  • @sanyahsan8122
    @sanyahsan8122 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለ ይጨምርልሂ

  • @user-pv6yu8ce3m
    @user-pv6yu8ce3m 5 ปีที่แล้ว

    ያአላህ እር ወደት እየተጎዝን ነው ያአላህ ባሪያዎች ሱባሀናላህ ወላሂ ሙዚቃ ነው ኢናሊላሂ አላሁመ አህድና ማን ሀደይት

  • @shukria6559
    @shukria6559 5 ปีที่แล้ว +1

    Andegna ✋

  • @hawahawa9948
    @hawahawa9948 5 ปีที่แล้ว

    Yasatir yarbi qinun minged miran betame yamal bemusileme sime mengedi

  • @kafiyakamel7946
    @kafiyakamel7946 5 ปีที่แล้ว +2

    እውቃት ጫምርልኝ ሁሉን ቻይ አምላኬ ምርጥ ጣፈጭ ቃላቶች ነቻው

  • @fatumasayed877
    @fatumasayed877 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጥረ ነውበረታ

  • @sabrinali8030
    @sabrinali8030 4 ปีที่แล้ว +2

    Mashaallha 💖💖💖💖💖😲👌👌👌😘😘

  • @dfhggh133
    @dfhggh133 5 ปีที่แล้ว

    لاإله الا أت سبحانك إني كونتو منظليمن لاإله إلا الله محمدنا ياحببي يرسو ل الله

  • @user-bl4oj7hu1t
    @user-bl4oj7hu1t 5 ปีที่แล้ว

    وَقُل رَّبِّ زِدْنِى عِلْمًۭا «ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትንም ጨምርልኝ» በል፡፡
    ከሌሊቱ ክፍል ተነስተን ስንሰግድ ዱአ ማግረግጅ የመነሸጃ የመዝፈኛ አይደለም

  • @user-vl4kz4co1v
    @user-vl4kz4co1v 5 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ እነዚህ ኢኽዋኖች ከድነው እያበሰላቹህ ነው

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 5 ปีที่แล้ว

    አየ የኛ ነገር ግራገባንኮ ወይ ወደድናችን ጥቅልል ብለን አንገባ ወይ እራሳችንን ችለን ጅህናችንን ይዘን አንቀመጥ ድኑን ሳናውቅ ለሰው ማስተማር ያምረናል እራሴንም ጭምር ሰፊ እውቀት ሳይኖረኝ ክርክር እገጥማአለሁ ከዛ ሰዎች አልሰማ አላምንም ሲሉኝ እናደዳአለሁ ሃዛ ቀለጥ መናደድ የለብኝም ነበር ግን ደካማ ስለሆኩ አልችልም እናደዳአለሁ እናም ወንድሞች መተሻቢሃት ከካፊሮች ጋር መመሳሰል አይጠቅመንም ድናችንን እንምሠል በአላህ ድናችን ለኛ ተመርጦ የተሰጠን ሰፊ መንገድ ነው በመንገዳችን እንጓዝ ጀነት እንደርስ ዘዳ አላህ ቀልባችንን ይመልሠው ኩሉ በኒ አደም ኸጧ የአደም ልጆች ሁሉ ስህተትላይ ናቸው እናም ያለንበት ነገር ስህተት እደሆነ ተረድተን ቀስ ብለን ወደ መስመራችን እንመለስ ወንድሞቸ እህቶቸ አላህ ይዘንልን ያረብ

  • @foziyakhadir6302
    @foziyakhadir6302 4 ปีที่แล้ว

    mashaala mashhalaa

  • @musliifiqiir9697
    @musliifiqiir9697 5 ปีที่แล้ว +1

    Masha allaa 😍😍

  • @nimaaalhimdulhaa2401
    @nimaaalhimdulhaa2401 5 ปีที่แล้ว

    mashaa Allhaa

  • @Njatsham
    @Njatsham 5 ปีที่แล้ว

    masha allha jezakumullha muaz ene megermeng lemin comment were mabzat enodalen melktu enji kelasekal tukrat mestat asfelagi ayedelam modaw neshida shukran somi and muaz bertu allha yagizachu

  • @user-bz8fm4vc6h
    @user-bz8fm4vc6h 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ነው ድምፅክ ግጥሙም ልብ ላለው በጣም ልብ ይነካል ሁሌ ነሽዳክ አሪፍ ናቸው በግጥሙ ምንም ማወጣበት ነገር የለም 100% ልብ ይነካል እራሳችንን እንድንፈትን ያደርጋል
    አሁን ትንሽ ቅር ያለኝ መግቢያው ላይ ያለው ክላሲካል እና መሀል ላይ ያለው የሱዳን ነሽዳ ብለው ሚያረጉት መሳርያ ነው
    ግን ግጥሙ አሪፍ ነው
    እንደው የሙዚቃ መሳሪያ አጣቃቀሙ ላይ ትኩረት ብታደርጉ እላለሁ
    ሹክረን ለግብዣው
    እናመሰግናለን

  • @Ahmed-qt7yr
    @Ahmed-qt7yr 5 ปีที่แล้ว

    አለቀል። አላህን። ነው። የለመነው። እውቀት። ጨምርልኝ። በስሜት። እዳልሄድ። ማለት። ሙዚቃ። እፕይደለም። ጌታውን። ነው። የለመነው። ሙአዝየ። ውድድድድድድድ

  • @Aa-bo4hx
    @Aa-bo4hx 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላህ ይጨምርላህ

  • @user-pt9hc1vo6b
    @user-pt9hc1vo6b 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሙአዝ አላህ ይጨምርልህ ወድሜላላህብየእወዳችሆለሁ

  • @alexlolo1701
    @alexlolo1701 5 ปีที่แล้ว

    ሙአዝየ ቁረአን ብታረገው ማሻአላህ ነበረ ድምፀህ ወድም

  • @sadasada1815
    @sadasada1815 5 ปีที่แล้ว

    ሡበሀናአላ
    አላህወደቀጥተኛምንገድ
    ይምራህወድም
    ይህሙዚቃነውእጂነሻዳአይደለም

  • @zieyamanman6072
    @zieyamanman6072 5 ปีที่แล้ว

    አራፍ በጣም ደስየምል

  • @meki8539
    @meki8539 5 ปีที่แล้ว

    ሙሀዝ አድናቂህ ነኝ ግን የሙዚቃ መሳሬያ አትጠቀም በዚ ድምፅህ ምነው በእንጉርጉሮ ባቀረብከው ማሻ አላህ ነበር ያአላህ መጨረሻችን አሳምርልን አገራችንም 🇪🇹🇪🇹 ሰላም አውርድልን

  • @ayubyadessa5312
    @ayubyadessa5312 ปีที่แล้ว

    Best Amharic neshida ever

  • @sumayyasumayya8763
    @sumayyasumayya8763 5 ปีที่แล้ว

    masha.allaah.

  • @mamoxalimo3279
    @mamoxalimo3279 5 ปีที่แล้ว +1

    masha Allah

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 5 ปีที่แล้ว

    Masha Allah bexam yamral Mesac nashida

  • @makkahtube5091
    @makkahtube5091 5 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Wudi wodimachin MUAZ Allah yichamirk 💓💓👍👍💓👍👍👍👍👍💓💓💚💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹Allah idimenhan xenha yisixik maraki yehona dimitki samiche alisalach aleyi 💚💚💚💓💓🌹🌹🌹💓

  • @leylabitbaba6787
    @leylabitbaba6787 5 ปีที่แล้ว

    ሙአዝ ወላሂ አላህን ፍራ የሙዚቃ መሣሪያ ለምነሰ ትጠቀማለህ 😭😭😭😭መዴነስ ብቻ እኮ ነው የቀረህ ዋ ነብሴ ምን ይሆን መጬረሻየ

  • @nikkiomer2411
    @nikkiomer2411 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ፡ ረበና ይጨምርላችሁ

  • @kiloyamukleblakulubisebitk8497
    @kiloyamukleblakulubisebitk8497 5 ปีที่แล้ว

    Gud ena ko yametgermugn masha allha eyalachihue komet yemtsetut nachue enezhih ye swe keleba yemiyaderku

  • @hayaatandrees9745
    @hayaatandrees9745 5 ปีที่แล้ว

    ሡበሀናላህ ነሽዳብላችሁአታሣምሩትእሂሙዚቃነውእሂንከምትዘፍንአንድአቀጰቁርአንቅራበትጊዜህን

  • @hyaatahyaat5830
    @hyaatahyaat5830 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምረጥ ሙአዜ

  • @firds1241
    @firds1241 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ኮሜቶች የአላህ ነጃህ ሚድያ ላይ ሲለቀቅ ማሻአላህ ሶሚ ላይ ሲለቀቅ አኡዙቢላህ ትላላችሁ አላህ ይህድኩም ስራውን ነው ምትጠሉት ወይንስ ምኑን ነው አልገባኝም ሁላችንም ወደራሳችን እንመለስ