ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁሌ ነሽዳነዉ የማዳምጠዉ በጣም ነዉ ልቤን የሚነካኝ
💗
allah hidaya ystesh
አላህ ሂድያውን ይስጥሽ እህቴ
ቁርአን ቢሰሚ የባስ ትሪኪ ነበር ማር
@@አደምይቱዩብቻናል t
እኔ በሰማው በሰማው የማይሰለችኝ ሁሌም የምሰማው ነሸዳ ለእኔ በረታቴ ነው ሰማው ደክሜሁላ ይጠፋል ሲከፋኝ ሁላ የመሰማው ነሸዳነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በወነት ትልቅ ሰራ ነው አሏህ ይጨምርላቹህ ደረሳወች እኮ እየተራቡ ኢልምን የቀስማሉ ለምን ተብሎ ይገደላሉ 😭😭
ወላሂ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ እንወዳቻሀን
@@جميلهالبلوشي-ث4ب እ
"
٨😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘
😭😭😭
ኦርቶዶክስ ነኝ ነሽዳ በጣም ወዳለው እግዛብር ይባርከን🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሙሥሊሞች ወደቹሃለው❤❤❤❤❤
የኔ ውድ እኛም ውድድድ አላህ ፍቅሩን ይስጠን
ኣረቶክሰኝነሸዳበጠማወዳለወዳለዉአ
@@Munababa507AM
አለህ ይዉዳድሽ❤❤❤
አላህ ይውድድሽ ውዴ❤
በቲክቶክ የተቆረጠች ቢድዬ አይቼ ነው ወደዚህ የመጣሁት ወንድሞቼ ደረሣ ናቼው አንጀቴ ተላወሠ አሏህዬ ዱንያ አኼራችሁ ያማረ ይሁን 😢😢
በጣም ያሳዝናል አኬራቸውን ያሣምርላቸው
አሚን
አኬራን ማሠብ በዘፈን አይደለም ያአላህ ባርያወች
የኔም ወድሞች ደረሳወችናቸው ደረሳ ባልሆንም ስቃያቸወስቃየነው ያአላህህ እንደዚህ አንጀታቸውንአስረው ያቆዩልንን እስልምና ለማጠልሸት ነው ሴራውየተሰራውአላህ ይጠብቃችሁ
የኔም ወላሂ ሳያቸው እንባዬ ነው እሚቀድመኝ አላህ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤😢😢
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ወርቅ ናችሁ ኑሩልኝ የኔ ጀግኖች ከጎናችሁነኝ እስልምናን አብረን ከልጆችዋ ጋር ሆነን እናኮራታለን
አንተም ያኑርልን ያክብርልን
❤ 0:53 @@nursefabarshanursefabarsha
እማየ ትዝአለቺኝ ለደረሳያላትክብር እማ አላህየጀነትል ፊርዶስያገናኘን
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በእዉነት ልቤን ነዉ ዬነካኝ ብሰማዉ ሺ ግዜ ዬማይሸለቼኝ ምርጥ ነሽዳ
ቁርአን አሰሚም ሙዚቃ ከማዳመጥ ነሽዳ ማለትኮ ግጥም ነው ይሄኮ ሙዚቃ ነው እስላማዊ እያሉ እስላምን የሚያጠሙ አላህ ህዳያ ይስጠን
❤😭❤ ሳይመጣ ሲቀር ሆዴ ይረበሻል እኛ ቤት አንዳንዴ ሲመጡ ሳልዘጋጂ እሩጬ እንጀራና ወጥ እማዬ የምላት ትዝ አለኝ ደረሣ ክብር ይገባቸዋል ወላሂ
❤❤❤❤
Amin 🤲🤲🤲
😢😢😢😢😢😢ያማል ያማል ወላሂ ያማል ደጋግሜ በሰማው ብሰማው ያስለቅሰኛል😢😢😢😢
ይህ ሙነሽድ እና ነስሩ ከድር በጣም ይችላሉ ጎበዞች አንዳድ አሉ ሌሎቹም
እኔም የደረሳ ልጅ ነኝ ሁልጊዜ ስሰማው ሆዴ ይባባል
NhhN
እሄ ነሽዳ Tiktok ላይ ሰምቼው ልቤን ነካ♥️ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቱ። እልም ፍለጋ ከቤታቸው ወቶ ያለ ምንም ጥፋት መንገድ ላይ ስቆጩ ከዛም አልፎ ፍትህ ሳላገኙ ስቀሩ በጣም ያሳዝናል😥
💔💖❤❤❤❤😭😭
❤️
❤❤❤😭😭😭😭
❤😂
የኔ ሚስኪኖች ጥዋትና ማታ እኛ ቤት ሲመጡ እኔ ነበርኩ የሚሰጣቸዉ አደራ ደረሳዉ ጥዋት ይመጣል እንጀራ እንዳያልቅ ትለኝ ነበር እምዬ አሏህ ኸይር ስራዋን ይዉደድላት አንጀቴን ነዉ የበላችሁኝ😰😰😰😭
Amin
አላህ ጀነት ኢማአላህ
ማሚ የኔ ጣፈጭ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Allah yizenlachew
ወሏሂ ያማል ደረሳው ሰኢድን አሏህ ጀነትን ይወፍቀው
እሄ ነሽዳ ሰላም ይነሳኛል አላህ ይጠብቃችው ደርሶቼ አላህ ይጠብቃችው ከክፍ☝☝☝
Wlahe btam new eydjajhu ymsmawu btam new ymesmaw alahi jzawun ykflachhal wdimoch ayezachu hulem tjonachu new
ኤኔ ክሪስታን ኔኝ ግን ስሳማዉ ያስልቅሳኛል በጣም ይካፋፋል
ክበሩልን
ኢልም በቀላል እሚገኝ አይደለም እኛ ሁሉም ነገር በጃችን ነው ኢልማችን ዜሮ አላህ ይጠብቃቸው እኛንም አላህ ሂዳ ይስጠን🥺🥺
ወላሂአስሜየኦርቶዶክስልብነውየነካው
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስሰማው😢😢😢😢😢❤❤❤
ወላሂ ከውስጤ ነው የሚያዛዝኑኝ ትክክል ነው ለእውቀት በየቤት የሠውፊት ኢሻአላህ አላህ በጀነት ለየት የለ ሽልማት ይሠጣቸዋል 😭😭😭☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
ወላሂ በጣም ያማል አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን
የአላህ ባሪያወች እርግጥ በጣምያማል 😢😢 ግን አላህ ስጦታ ሲሰጥ በፈተና ወረቀት ነው የሚያሽገው ስለዚህ አላህ አሄራላይ ያዘጋጀላቸው ምንዳአለ❤ አላህ ለኛም አዝነቱን ያውርድልን😢😢😢😢😢😢😢😢
ደረሳወቻችን የሞቱብን አስታወሱን አላህ በጀነት ሩሃቸውን ያኑራት😥😥
ያረቢ ደረሶችከአላህ አታጡትምአልሀምዱሊላህ አላህ ይጨምርላችሁ
ማሸአላህ በርቱ ያገሬ ልጆች በትዝታ ወሰዳችሁኝ ደሴ አሬራ ሰፈር ነዉ ያደኩት እኛቤት ነበር ዉሀ የሚቀዱት እናቶን አስታወሳችሁኝ አላህ ይራሀማት ለደራሶች ትልቅ ቦታ ነበራት የዉጩን በር አይዘጋም ነበር አይ
Amin alhyrhmat
ለዛሬ ቀን ይሁኒት
ያረቢ አጀቴን ተላወሰ አላህ ይጠብቃቹ ደረሶች
ወላሂ ይሄን ነጂዳ ስወደዉደረሳ ነኝ እኔ።።።።
ደረሳዎቻችን አላህ በራመቱ ይጠብቃቸው ርዝቃቸውንም ያስፋላቸው
በጣም ያማል ያኡመተል ኢስላም አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ወላሂ ደስ የሚል ስራ ነው ከ 20 ጊዜ በላይ አዳምጬዋለሁ
አኔምወላሂ ልብይነካል💔💔💔
ማሻላህ
አላህ ይጠብቃችሁ ኡሰታዛችን ልብየሚነካ ነሸዳ
ወላሒ እኔም ደረሳዉ ጡዋት ሲመጣ ትኩሱን እንጀራ አጥፌ ነበረ የምሰጠዉ ያኣላሕ የመራል በጣም አላሕ ይጨምረላችሁ 💝💞❤
የደራሽውን አታውሪ
ኦኬ ከደበረዎት ይቅረታ
ደረሣ መሆን መታደልነው አላህ ይጠብቃቸውሁ❤❤❤
የአንተ ነሺዳ ሥሰማ ያሥለቀሥለኛል ማሻ አላ አላ ይጨምርልክ በሁሉም ብታ ሥሰማዉ ❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ምረጥ ትምህረት ያለው ልብውስጥ የሚገነው ማሸአላህ አላህ ይጨምረልህ ወንድማችን
አላህ
የኔ ወርቆች የምድር ኮኮቦች አላህ የወደዳችሁ የነቢ አሽከሮች ውዶቼ እወዳችኋለሁ♥❤
የኔ ሚስኪኖች እናተ ናችሁ ከሁሉም የምትበልጡት የአኼራው ነው የምትለፉት❤❤
አብሽሩ ውሥታዞቻችን እላህ አለ እላህ ይጠብቃቹ ያረብ😭😭
ነኝ የደረሳ ልጅ የደረሳ እህት በጣም ነው አሊም የምወደው😢❤❤❤❤❤❤
አስሚ ማሻአላህ ደስ የሚል ድምፅ እርጋታና ቁምነገረኛ ነሽዳ❤
Masha.Allah gerami sira nw😢😢😢
ያ አለህ ቀል የለኝም አለህ ይነስረን አለሁማ እንሱር ና
ሱብህን አላህ ሰው ሁሉ የተለያየ ስሜት ነው ያለው ወላሂ ሀዲስ ስሰማ እንባየ ደርቆ ነበር ይንን ነሽዳ ቢድዮ ሳይ ስሰማ እንባየ ዘነበ
Anis darasaa ture utuu Biyyarraa hin ba'in, baayyee namatti tola Nashiidaan kun!😍
★★★✔✔✔ ሀባይቢ ላይክ 👍👍👍 የኢስላምን ሚድያ እንከታተል🌹💐🌹
ያማል አላህ ድነንን ኢስላምን የበላይ ያድርግልን አሁንም ነዉ ኡሻአላህ
ኡፍፍፍፍፍ ምን ማለት እዳለብኝ ባላቅም ግን መልሴ እባ ነው
ወላህ አንጀቴን በላኝ ብሰመ ብሰመ አልሰላች አላኝ
ወላሂ ከባድ ነው ሞክራታለው ግን በጣም ደስ የሚል ጀመአ ስላለ ትረሳዋለህ ማንም ብቻውን አይበላም፡ነበር፡ያ አላህ
ወላሂ በጣም ነው ያስለቀስኝ ይሄ ነሽዳ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በተለይ ባለፈ የተገደለው ደረሳ ሳይ ኧህህህህ አሏህ ይራሀምክ ወንድሜ ውስጤ ርብሽ ዝግንን ይለኛል ኡፍ
😢😢😢😢😢😢ይሄ ነሽዳ ገና ሠሞኑንበቲክቶክ ሠማሁት ልቤን ነካኝና እዚ መጣሁ አሁን ያለንበት ሁኔታ ይገልፃል ሠላም ናፈቀን እኮ😢😢😢
😭😭😭ወላሂ ልብ ይሰብራል 4ወንድሞቼ ደረሳ ናቼው አላህዬ ደረሶቻ አተ ጠብቃቸው
መሸአላሕ
ወላሂ በጣም ያማል አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ
ማሻ አላህ አቤት ውበታችሁ
ያርብ በጣም ነው ያዝንኩት ዳርሶች አኮ ቡዙ ነው ያምስቃዩት ላውቃት ሲሉ አላህ ያስቡትን አውቃት የስጣቸው
ወላሂ ብሰማው ብሰማው የማልጠግብው ነሽዳ አላህ ይጠብቃችሁ
አላህ ይጨምርላችሁ አስተማሪ ነው!
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን በዕዝነትህ በራመትክ 😭
I have been this neshida repeatedly for the last 20 months 😢 love it
ወላሂ ያማል ያረብ ፍትህ ለሙስሊሞች ደረሳወች እኮ ቁረአን ለመቅራት ብዙ ይሰቃያሉ ወላሂ በጣም ነው ያዘኩት
ከልብ የመነጨ ሥራ ነው የምወዳቸው ወንድሜቸ ደረሣ ናቸው ይህን ሥሥማ እንባየን መቆጣጠር አልችልም የሞተው ደረሣ ከአሚሮየ አልጠፋም
የኔ ከረታቶች ደረሳች አብድይ እና ሰይዲ አላህ ይማረችሁ
Mashallha what beautiful nasheed tech my heart I wish there's translation in English so powerful
ወላሂ ይኸን ነሽዳ ስሰማ እባየን አልቆጣጠርም እኔም የከፋኝ ነኝ
😢😢😢
ያስለቅሣል ኡፍ ደረሶቻችን አላህ ይጠብቃቹ
በጣም ያማል እኔም አመመኝ ምን ልሁን እንባይአልቆም አለኝ ያረቢ በቃቹ በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወላሂ ልብ የሚነካ ነሽዳ ጀዛኩምላህኧይር
ወላሂ አጀቴ ተሠፈሠፈ አይ ዱኒያ የኔም አባት ደረሣ ነበረ የደረሣን ነገረ አዳረ እቤት ሢመጡ የለም እዳቱሉ ይል ነበረ አላህ ይዝንልህ እቦየ የኔውድ
ያአላህ ወላሂ ሳያቸው ሆድ ባሰኝ ያአላህ ሙስሊም እህት ወድሞቼ አንተው ጠብቃቸው
መሸአላህ
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ነው።ወላሂ ደገሜ ደግሜ ስሰማው እንባየ ይፈሳል
ወላሂ ደረሳ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ አላህ ያሉትም ይጠብቅቸዉ
ኡፍፍፍፍፍፍ ወላሂ እባዬን መቆጣጣአቀተኝ😢😢😢😢😢😢😢 ጀዘኩሙሏህ ኸይር
ወላሂ ያማል አስሜ ውድሜ አላህ ይጨምርልህ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም❤❤❤
I am protest but I really feel
ወይኔ 😭😭😭😭 ወንዲሞቸ ትዝ አሉኚ አሁንም ሰፈር ናቸው እመዋ እንዲህ ናቸው ነውደ 😭😭😭😭😭
ይኔም ወንድም እንዲህ ነው እንጂ ትንሽ ነው ይብላኝ
ወላሂ ብሰማው ብሰማው የማይሰለች ኡፍፍፍፍ አላህ ይጠብቃችሁ
batam des yemil neshida nw mashaallah
አቦ ሀያት ጄባ
እኔምእደዝህነበርኮ ናፈቀኚያቀን❤❤😂
ግን ለምን ይገደላሉ በጣም ነው ያማል ያልማ ወላሂ ሙሉን አልቅሼ ስምቸ ጨርስኩት ኡፊ አሁንስ ምን አይነት ዘመን ደርስን ፍትህ ለምገደሉት ደርሳዎች
ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ ያልፋል ሁሉ ለኸይር ነው ወድሞቼ አይዞን
😢😢😢😢😢አይዞችሁእናተኮ ዱንያአይደለምቤታችሁ😢😢😢
☝️☝️እውነት ነው ኡፍ አዱኒያ ____😭😭😭
Wow. Mashe Allah 😢😢😂😂❤❤wow
አላህ ይምራቺሁ ዘፋኞቹንም አዳማጮችንም
☝️☝️😢😢😢😓😓😓
❤❤❤❤❤አላህከናተነው የኔ ወድሞቺ❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ለአዚም ተላቄወድሜ ደረሥነት ሄዶ ነው በጣም ክሥትብሎ ከዛ ይችምድር ተሠናበታት እህህህህ የጀነት ይበልልኝ ወድሜን
አሏህይረሀመዉ
አላህ ይራህመው😢😢
አላህ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ
ፈጣሪያችን ይጠብቃቸው ይጠብቀን!!!!አው ያማልልልልልልልል
konjo nw wellahi ,, wust ynekal ,, enamesegnalen wendmachn asmamaw ahmed ,, long live
ስሰማዉ ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ነዉ የማለቅሰዉ😢😢😢😢ያረብ
አሰላሙ አለይኩም ወንድም አላህ በቁረአን ከችግር ጋር ምቾት አለ ብሎ ሣለ አንተ ያልፋል አትበሉኝ መቼ ነው ዬሚያልፈው ትላለህ አላህ ከእኔ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ ብሏል ክላሲጋ ለወንድም ለሴትም አይፈቀድም ዱፍ ለሴት ይፈቀዳል ለወንድ አይፈቀድም
አላህ ይጠብቃቹ አልቻለም አጀቴ አገራችን አላህ ሠላም ያውርደው
❤❤❤❤❤❤ትዝታ ማሻ አላህ ናፈቃችሁኝ😢😢😢😢😢
ስሰማው ውስጤን ይከፋኛል እረበሽና አለቅሳለው
ወይኔ ቲክቶክ አይቸው በየት ባገኘሁት ብየ ነበር የኔ ከርታቶች አላህ ይጠብቃችሁ 🤲😭😭😭😭
ሀሩን ዩትብ ላይ አለልሽ የደረሶችን ጉድ እዩት
Masha Allah beautiful Neshida ❤️May Allah bless us ❤️❤️
አብሽር ይምቀን ያልፋል በጣም ትህምርት አስተላላፊነው
በጣም ሰሰማው ሚያሰለቅሰኝ ነሺዳ 😭😭
ያአላህ ሳያቸው ሆድ ባሰኝ አሏህ ይጠብቃችሁ የረሱል ወዳጆች
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁሌ ነሽዳነዉ የማዳምጠዉ በጣም ነዉ ልቤን የሚነካኝ
💗
allah hidaya ystesh
አላህ ሂድያውን ይስጥሽ እህቴ
ቁርአን ቢሰሚ የባስ ትሪኪ ነበር ማር
@@አደምይቱዩብቻናል t
እኔ በሰማው በሰማው የማይሰለችኝ ሁሌም የምሰማው ነሸዳ ለእኔ በረታቴ ነው ሰማው ደክሜሁላ ይጠፋል ሲከፋኝ ሁላ የመሰማው ነሸዳነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በወነት ትልቅ ሰራ ነው አሏህ ይጨምርላቹህ ደረሳወች እኮ እየተራቡ ኢልምን የቀስማሉ ለምን ተብሎ ይገደላሉ 😭😭
ወላሂ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ እንወዳቻሀን
@@جميلهالبلوشي-ث4ب እ
"
٨😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘
😭😭😭
ኦርቶዶክስ ነኝ ነሽዳ በጣም ወዳለው እግዛብር ይባርከን🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሙሥሊሞች ወደቹሃለው❤❤❤❤❤
የኔ ውድ እኛም ውድድድ አላህ ፍቅሩን ይስጠን
ኣረቶክሰኝነሸዳበጠማወዳለወዳለዉአ
@@Munababa507AM
አለህ ይዉዳድሽ❤❤❤
አላህ ይውድድሽ ውዴ❤
በቲክቶክ የተቆረጠች ቢድዬ አይቼ ነው ወደዚህ የመጣሁት ወንድሞቼ ደረሣ ናቼው አንጀቴ ተላወሠ አሏህዬ ዱንያ አኼራችሁ ያማረ ይሁን 😢😢
በጣም ያሳዝናል አኬራቸውን ያሣምርላቸው
አሚን
አኬራን ማሠብ በዘፈን አይደለም ያአላህ ባርያወች
የኔም ወድሞች ደረሳወችናቸው ደረሳ ባልሆንም ስቃያቸወስቃየነው ያአላህህ
እንደዚህ አንጀታቸውንአስረው ያቆዩልንን እስልምና ለማጠልሸት ነው ሴራውየተሰራው
አላህ ይጠብቃችሁ
የኔም ወላሂ ሳያቸው እንባዬ ነው እሚቀድመኝ አላህ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤😢😢
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ወርቅ ናችሁ ኑሩልኝ የኔ ጀግኖች ከጎናችሁነኝ እስልምናን አብረን ከልጆችዋ ጋር ሆነን እናኮራታለን
አንተም ያኑርልን ያክብርልን
❤ 0:53 @@nursefabarshanursefabarsha
እማየ ትዝአለቺኝ ለደረሳያላትክብር እማ አላህየጀነትል ፊርዶስያገናኘን
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በእዉነት ልቤን ነዉ ዬነካኝ ብሰማዉ ሺ ግዜ ዬማይሸለቼኝ ምርጥ ነሽዳ
ቁርአን አሰሚም ሙዚቃ ከማዳመጥ ነሽዳ ማለትኮ ግጥም ነው ይሄኮ ሙዚቃ ነው እስላማዊ እያሉ እስላምን የሚያጠሙ አላህ ህዳያ ይስጠን
❤😭❤ ሳይመጣ ሲቀር ሆዴ ይረበሻል እኛ ቤት አንዳንዴ ሲመጡ ሳልዘጋጂ እሩጬ እንጀራና ወጥ እማዬ የምላት ትዝ አለኝ ደረሣ ክብር ይገባቸዋል ወላሂ
❤❤❤❤
Amin 🤲🤲🤲
😢😢😢😢😢😢ያማል ያማል ወላሂ ያማል ደጋግሜ በሰማው ብሰማው ያስለቅሰኛል😢😢😢😢
ይህ ሙነሽድ እና ነስሩ ከድር በጣም ይችላሉ ጎበዞች አንዳድ አሉ ሌሎቹም
እኔም የደረሳ ልጅ ነኝ
ሁልጊዜ ስሰማው ሆዴ ይባባል
Nh
h
N
እሄ ነሽዳ Tiktok ላይ ሰምቼው ልቤን ነካ♥️ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቱ። እልም ፍለጋ ከቤታቸው ወቶ ያለ ምንም ጥፋት መንገድ ላይ ስቆጩ ከዛም አልፎ ፍትህ ሳላገኙ ስቀሩ በጣም ያሳዝናል😥
💔💖❤❤❤❤😭😭
❤️
❤❤❤😭😭😭😭
❤😂
የኔ ሚስኪኖች ጥዋትና ማታ እኛ ቤት ሲመጡ እኔ ነበርኩ የሚሰጣቸዉ አደራ ደረሳዉ ጥዋት ይመጣል እንጀራ እንዳያልቅ ትለኝ ነበር እምዬ አሏህ ኸይር ስራዋን ይዉደድላት አንጀቴን ነዉ የበላችሁኝ😰😰😰😭
Amin
አላህ ጀነት ኢማአላህ
ማሚ የኔ ጣፈጭ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Allah yizenlachew
ወሏሂ ያማል ደረሳው ሰኢድን አሏህ ጀነትን ይወፍቀው
እሄ ነሽዳ ሰላም ይነሳኛል
አላህ ይጠብቃችው ደርሶቼ አላህ ይጠብቃችው ከክፍ☝☝☝
Wlahe btam new eydjajhu ymsmawu btam new ymesmaw alahi jzawun ykflachhal wdimoch ayezachu hulem tjonachu new
ኤኔ ክሪስታን ኔኝ ግን ስሳማዉ ያስልቅሳኛል በጣም ይካፋፋል
ክበሩልን
ኢልም በቀላል እሚገኝ አይደለም እኛ ሁሉም ነገር በጃችን ነው ኢልማችን ዜሮ አላህ ይጠብቃቸው እኛንም አላህ ሂዳ ይስጠን🥺🥺
ወላሂአስሜየኦርቶዶክስልብነውየነካው
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስሰማው😢😢😢😢😢❤❤❤
ወላሂ ከውስጤ ነው የሚያዛዝኑኝ ትክክል ነው ለእውቀት በየቤት የሠውፊት ኢሻአላህ አላህ በጀነት ለየት የለ ሽልማት ይሠጣቸዋል 😭😭😭☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
ወላሂ በጣም ያማል አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን
የአላህ ባሪያወች እርግጥ በጣምያማል 😢😢 ግን አላህ ስጦታ ሲሰጥ በፈተና ወረቀት ነው የሚያሽገው ስለዚህ አላህ አሄራላይ ያዘጋጀላቸው ምንዳአለ❤ አላህ ለኛም አዝነቱን ያውርድልን😢😢😢😢😢😢😢😢
ደረሳወቻችን የሞቱብን አስታወሱን አላህ በጀነት ሩሃቸውን ያኑራት😥😥
ያረቢ ደረሶችከአላህ አታጡትምአልሀምዱሊላህ አላህ ይጨምርላችሁ
ማሸአላህ በርቱ ያገሬ ልጆች በትዝታ ወሰዳችሁኝ ደሴ አሬራ ሰፈር ነዉ ያደኩት እኛቤት ነበር ዉሀ የሚቀዱት እናቶን አስታወሳችሁኝ አላህ ይራሀማት ለደራሶች ትልቅ ቦታ ነበራት የዉጩን በር አይዘጋም ነበር አይ
Amin alhyrhmat
ለዛሬ ቀን ይሁኒት
ያረቢ አጀቴን ተላወሰ አላህ ይጠብቃቹ ደረሶች
ወላሂ ይሄን ነጂዳ ስወደዉ
ደረሳ ነኝ እኔ።።።።
ደረሳዎቻችን አላህ በራመቱ ይጠብቃቸው ርዝቃቸውንም ያስፋላቸው
በጣም ያማል ያኡመተል ኢስላም አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ወላሂ ደስ የሚል ስራ ነው ከ 20 ጊዜ በላይ አዳምጬዋለሁ
አኔምወላሂ ልብይነካል💔💔💔
ማሻላህ
አላህ ይጠብቃችሁ ኡሰታዛችን ልብየሚነካ ነሸዳ
ወላሒ እኔም ደረሳዉ ጡዋት ሲመጣ ትኩሱን እንጀራ አጥፌ ነበረ የምሰጠዉ ያኣላሕ የመራል በጣም አላሕ ይጨምረላችሁ 💝💞❤
የደራሽውን አታውሪ
ኦኬ ከደበረዎት ይቅረታ
ደረሣ መሆን መታደልነው አላህ ይጠብቃቸውሁ❤❤❤
የአንተ ነሺዳ ሥሰማ ያሥለቀሥለኛል ማሻ አላ አላ ይጨምርልክ በሁሉም ብታ ሥሰማዉ ❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ምረጥ ትምህረት ያለው ልብውስጥ የሚገነው ማሸአላህ አላህ ይጨምረልህ ወንድማችን
አላህ
የኔ ወርቆች የምድር ኮኮቦች አላህ የወደዳችሁ የነቢ አሽከሮች ውዶቼ እወዳችኋለሁ♥❤
የኔ ሚስኪኖች እናተ ናችሁ ከሁሉም የምትበልጡት የአኼራው ነው የምትለፉት❤❤
አብሽሩ ውሥታዞቻችን እላህ አለ እላህ ይጠብቃቹ ያረብ😭😭
ነኝ የደረሳ ልጅ የደረሳ እህት በጣም ነው አሊም የምወደው😢❤❤❤❤❤❤
አስሚ ማሻአላህ ደስ የሚል ድምፅ እርጋታና ቁምነገረኛ ነሽዳ❤
Masha.Allah gerami sira nw😢😢😢
ያ አለህ ቀል የለኝም አለህ ይነስረን
አለሁማ እንሱር ና
ሱብህን አላህ ሰው ሁሉ የተለያየ ስሜት ነው ያለው ወላሂ ሀዲስ ስሰማ እንባየ ደርቆ ነበር ይንን ነሽዳ ቢድዮ ሳይ ስሰማ እንባየ ዘነበ
Anis darasaa ture utuu Biyyarraa hin ba'in, baayyee namatti tola Nashiidaan kun!😍
★★★✔✔✔ ሀባይቢ ላይክ 👍👍👍 የኢስላምን ሚድያ እንከታተል🌹💐🌹
ያማል አላህ ድነንን ኢስላምን የበላይ ያድርግልን አሁንም ነዉ ኡሻአላህ
ኡፍፍፍፍፍ ምን ማለት እዳለብኝ ባላቅም ግን መልሴ እባ ነው
ወላህ አንጀቴን በላኝ ብሰመ ብሰመ አልሰላች አላኝ
ወላሂ ከባድ ነው ሞክራታለው ግን በጣም ደስ የሚል ጀመአ ስላለ ትረሳዋለህ ማንም ብቻውን አይበላም፡ነበር፡ያ አላህ
ወላሂ በጣም ነው ያስለቀስኝ ይሄ ነሽዳ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በተለይ ባለፈ የተገደለው ደረሳ ሳይ ኧህህህህ አሏህ ይራሀምክ ወንድሜ ውስጤ ርብሽ ዝግንን ይለኛል ኡፍ
😢😢😢😢😢😢ይሄ ነሽዳ ገና ሠሞኑንበቲክቶክ ሠማሁት ልቤን ነካኝና እዚ መጣሁ አሁን ያለንበት ሁኔታ ይገልፃል ሠላም ናፈቀን እኮ😢😢😢
😭😭😭ወላሂ ልብ ይሰብራል 4ወንድሞቼ ደረሳ ናቼው አላህዬ ደረሶቻ አተ ጠብቃቸው
መሸአላሕ
ወላሂ በጣም ያማል አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ
ማሻ አላህ አቤት ውበታችሁ
ያርብ በጣም ነው ያዝንኩት ዳርሶች አኮ ቡዙ ነው ያምስቃዩት ላውቃት ሲሉ አላህ ያስቡትን አውቃት የስጣቸው
ወላሂ ብሰማው ብሰማው የማልጠግብው ነሽዳ አላህ ይጠብቃችሁ
አላህ ይጨምርላችሁ አስተማሪ ነው!
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን በዕዝነትህ በራመትክ 😭
I have been this neshida repeatedly for the last 20 months 😢 love it
ወላሂ ያማል ያረብ ፍትህ ለሙስሊሞች ደረሳወች እኮ ቁረአን ለመቅራት ብዙ ይሰቃያሉ ወላሂ በጣም ነው ያዘኩት
ከልብ የመነጨ ሥራ ነው የምወዳቸው ወንድሜቸ ደረሣ ናቸው ይህን ሥሥማ እንባየን መቆጣጠር አልችልም የሞተው ደረሣ ከአሚሮየ አልጠፋም
የኔ ከረታቶች ደረሳች አብድይ እና ሰይዲ አላህ ይማረችሁ
Mashallha what beautiful nasheed tech my heart I wish there's translation in English so powerful
ወላሂ ይኸን ነሽዳ ስሰማ እባየን አልቆጣጠርም እኔም የከፋኝ ነኝ
😢😢😢
ያስለቅሣል ኡፍ ደረሶቻችን አላህ ይጠብቃቹ
በጣም ያማል እኔም አመመኝ ምን ልሁን እንባይአልቆም አለኝ ያረቢ በቃቹ በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወላሂ ልብ የሚነካ ነሽዳ ጀዛኩምላህኧይር
ወላሂ አጀቴ ተሠፈሠፈ አይ ዱኒያ የኔም አባት ደረሣ ነበረ የደረሣን ነገረ አዳረ እቤት ሢመጡ የለም እዳቱሉ ይል ነበረ አላህ ይዝንልህ እቦየ የኔውድ
ያአላህ ወላሂ ሳያቸው ሆድ ባሰኝ ያአላህ ሙስሊም እህት ወድሞቼ አንተው ጠብቃቸው
መሸአላህ
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ነው።ወላሂ ደገሜ ደግሜ ስሰማው እንባየ ይፈሳል
ወላሂ ደረሳ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ አላህ ያሉትም ይጠብቅቸዉ
ኡፍፍፍፍፍፍ ወላሂ እባዬን መቆጣጣአቀተኝ😢😢😢😢😢😢😢
ጀዘኩሙሏህ ኸይር