ተመርቆ ወደ ጎዳና ልንመለከተው የሚገባ ድንቅ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 4,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 624

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 3 ปีที่แล้ว +275

    እንደዚህ አይነት መልካም ነገር ሳይ በጣም እደሰታለሁ ዮንዬ ብሩክ ነህ🙏

    • @abushtube2024
      @abushtube2024 3 ปีที่แล้ว +5

      Fake Account

    • @ሙሉነሽአድማሱ
      @ሙሉነሽአድማሱ 3 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ምርጥ ልጆች የእግዚአብሔር ሰው ተበረክ አስፍሺ

    • @sitaddisu748
      @sitaddisu748 3 ปีที่แล้ว +1

      Ewunt new tebark antem

    • @selamyehawasawkonjo729
      @selamyehawasawkonjo729 3 ปีที่แล้ว +2

      አስፋ በጣም የምወድህ ዜማርነህ ከልጅነተ እስካሁን ምፅናናበት መዝሙሮችህ ውስጠናቸው

    • @hjrjr9637
      @hjrjr9637 3 ปีที่แล้ว +3

      ዮንዬ 1000 አማት ኑረልኛ እግዚአብሔር ይጣብቅክ ♥♥♥♥😭

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 3 ปีที่แล้ว +45

    ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል አይረባም የተባለውን ለውጦ በክብር የሚያቆም ጌታ ይባረክ ወንድማችን በቤቱ ፀንተህ ቅር

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 ปีที่แล้ว +82

    ዮኒየ የብዙወችን እንባ አብሰሀል ጌታ ፀጋውን ያልብስህ በጥፍ ተባረክ ለምልም ቤትህ ትዳርህ ልጅህ ይባረክ

  • @ribkatamir9242
    @ribkatamir9242 3 ปีที่แล้ว +59

    ዮዬ ልጅህ ሺህ ይሁንልህ እኔ ስላንተ ጌታን አመሰገንኩ ዮዬ የብዙዎች አበት ነህ እድሜክን ያርዝምልን

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 3 ปีที่แล้ว +25

    ቁሻሻችንን አጥቦ ሰው ያረገን ጌታ ስሙ ይባረክ ::

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +20

    ዮኒዬ ለወጣቶች እግዚአብሔር አንተን ባይሰጥ ኖሮ ይህ ሁሉ ወጣት ሕይወት ይበላሻል ዮኒዬን ለወጣት የሰጠው እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ ተባረክ

  • @meltedamendi9361
    @meltedamendi9361 3 ปีที่แล้ว +22

    አንተ ዮኒ ምን አይነት ሰው ነህ ግን እውነት ቅን ደግ ብሩክ ነህ።

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +17

    ኡሁ እልልልልልልልልል ሁላችሁም ተባረኩ ሁላችሁም የወንድሙ ሚስት መልካም ሴት ልዩ ክብር አለኝ ላንቺ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክ

  • @temuhd5504
    @temuhd5504 3 ปีที่แล้ว +14

    በእውነት የአንድ ሰው ህይወት ተቀይሮ ማየት ደስ ይላል

  • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
    @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ነገር ግን ማንንም አይንቅም እልልልል 1ኛ ዮኒ ፊቅር ነህ የክርስቶስ ፊቅር አየኒብህ❤️❤️

  • @hailuyosef6722
    @hailuyosef6722 3 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም የህይወት ምስክርነት ድንቅ አገልጋይ ዮናታን
    ኽረ ኢየሱስ ልዩ ነው።

  • @hannatessema238
    @hannatessema238 3 ปีที่แล้ว +17

    አሁን ይሄ ደስታ በምን ቃል ይገለጻል? ዬኒ እግዚያብሔር በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልህ በብዙ ተባረክ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 3 ปีที่แล้ว +39

    ዮኒ አንተኮ ትለያለህ ወንድማችን በቃ ወደር የለውም ሺአመት ኑርልን ዮኒ በቃ ውድድ ከጌታ ቀጥሎ አለችን🙏🙏

    • @eyesu7831
      @eyesu7831 3 ปีที่แล้ว

      🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💚💚💗💗💗💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @eyesu7831
      @eyesu7831 3 ปีที่แล้ว

      Abba tabarkki

  • @birmaduoromia6882
    @birmaduoromia6882 3 ปีที่แล้ว +3

    የዘላለም ህይወት በገንዘብ አይገኝም። ዮኒየ ዘመንኽ ይባረክ። እንወድሃለን

  • @tube-lf8xq
    @tube-lf8xq 3 ปีที่แล้ว +12

    ተባረክ ዮኒ ወንጌል በተግባር ይህ ነው ትልቅ ትምህርት ካንተ በተማሩ ብር ብር ብቻ የሚሉ አገልጋዮች

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት እመልሳሉው

  • @gebrehiwotambaye67
    @gebrehiwotambaye67 3 ปีที่แล้ว +2

    ሠው አይረሳም ጌታ በእውነት እየሱስ ጌታ ነው
    ዮኒዬ እኔ ላንተ ምንም ቃል የለኝም የሠማይ አምላክ ዘመንህ ይባርክ !!!

  • @fikirguye9358
    @fikirguye9358 2 ปีที่แล้ว

    ሰው አይጥልም ጌታ አዎ እንደ ሰውአይደለም ጌታዬ ዮን ለአንተና ለመልካም ወጣት ሰልጣኞች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋን እና እድሜን ያብዛላቹ ይጠብቃቹ

  • @arfasayoseph5659
    @arfasayoseph5659 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒዬ ብሩክ ነህ! የብዙዎች እንባ ባንተ ታበሰ። ጌታ ሆይ እለምንሀለሁ ወዳንተ የመጡትን ሁሉንም በቤትህ አጽናቸው አሜን! አሜን! አሜን! 🙏🙏🙏

  • @awetinazeriay777
    @awetinazeriay777 3 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክልን አንተ የትውልድ አባት❤ መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም"#ኢየሱስ" በጌታም ቤት መተከል፣ መለምለም፣ ማፍራት ይሁንላችሁ!❤😇✨

  • @JesusisthechristsonofGodandGod
    @JesusisthechristsonofGodandGod 3 ปีที่แล้ว +24

    ዮኒ ብሩኽ ከመይ ዝበለ ቅብኣት እዩ ፈሲስካ ዘርእካ ይባረኽ ዓስብኻ ብዙሕ እዩ 🙏🇪🇷

  • @genitora2492
    @genitora2492 3 ปีที่แล้ว +73

    አቤት ሴጣን ስራክ በኢየሱስ ስም ይፍረስ ጌታ ሆይ ስላደረክለት ነገር ሁሉ ተባረክ እንኳን አይኖችክ በሩ ወንድሜ ዮኒዬ ተባረክ በብዙ

  • @rozag6033
    @rozag6033 3 ปีที่แล้ว +14

    ምቾት ሲበዛ መጨረሻው ጥፋት ነው የሚባለው ነው
    ወንድሜ ጌታ ደርሶልሃል ያመሠገንክ ኑር

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 3 ปีที่แล้ว +5

    አቤት የእግዚአብሄር አይኖች ይገርማል ስጦታው የማያልቅበት ጌታ ክብር ለኢየሱስ

  • @astewaymelese2714
    @astewaymelese2714 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ የጌታ ሰው ስራህ ግሩም ነው እንደአንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን ምን ይባላል ከሚያለቅሱ ታለቅሳለህ ከሚደሰቱ ጋር ትደሰታለህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ባለቤትህ ልጅህ እናትህ ቤተሰቦችህ ሁሉ ይባረኩ ተባረክ፤

  • @tomichristlj4889
    @tomichristlj4889 3 ปีที่แล้ว +11

    I'm so happy today እንደዛሬ ተደስቼ አላቅም የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስን ክርስቶስ ስሙ ይባርክ ❤🙏❤

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ከበድ ነው ነገር ጌታ ቸር ነው ተባረክ ዮኒ የሰዎች ሕይወት ቃያራኮ ምን እንላልን ለአንተ ለሰጣን ጌታ ክብር ይሁንለት

    • @gilasemere8961
      @gilasemere8961 3 ปีที่แล้ว +1

      ካየዋቸው ምስክርነቶች ሁሉ the most awesome one !

    • @gilasemere8961
      @gilasemere8961 3 ปีที่แล้ว +1

      Awesome !

  • @hiwotmelese9694
    @hiwotmelese9694 3 ปีที่แล้ว +12

    ወንጌል ይለውጣል እየሱስ ጌታ ነው ኑ እሱ ዛሬም እየጠበቃቹ ነው

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 3 ปีที่แล้ว +19

    ዬኒዬዬዬዬ የብዝዎች እንባ አብሰሀል ተባረክ ዮኒዬዬዬዬዬ አተ እኮ አደኛ ነህ❤❤

    • @birhanmedia144
      @birhanmedia144 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Yabseratube
      @Yabseratube 3 ปีที่แล้ว

      ብርሽዬዬዬ❤❤

  • @konjitbelaye3150
    @konjitbelaye3150 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ቀን አለው መች እንደ ሰው ነው ሰለ ሁሉም ነገር ጌታ ይመስገን ዮኒዬ ተባረክ

  • @zainadfiekt3465
    @zainadfiekt3465 3 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ እኮ ማሳት ሲችልብት ካመድ ላይ ሲያነሳ ዮኒ ጌታ ይባርክህ

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ እንደው ምን ልበልህ ጌታ ኢየሱስ! ብርክ! ያርግህ🙏💙💙💙

  • @bileneyu5147
    @bileneyu5147 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ ለትውልድ ያስነሳልን ጌታ ይባረክ እኔም መልካም ወጣት ለመሳተፍ ጌታ ለሀገሬ ያብቃኝ ዮኒ ፀልይልኝ

  • @meselechersado9315
    @meselechersado9315 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት ልብ ይነካል ዮን አንተ የሰጠን እግዚአብሔር
    ይባረክ

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 3 ปีที่แล้ว +5

    የዚህ አይነት ሰዉ በጎዳና ከምወድቅ እኔ ብወድቅ ይሻለኛል

  • @asmeretmarkonal7525
    @asmeretmarkonal7525 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒዬ እንዴት ያለ ልብ ነው የተሰጠ እንዴት ያለ መልካም ሰው ነህ ዮኒዬ የክርስቶስ ልብ ነው ያለህ ።ጌታ ይመስገን ስላንተ ወድአለው

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 3 ปีที่แล้ว +31

    ዮነቴ ይህ የፍቅር ❤ልብህን እኮ ነው የምወድልህ 💥😍👌

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 3 ปีที่แล้ว

    አዎ ከእንግዲህ ጎዳና የጣለህን ትበቀለዋለህ።ዬንዬ የያንዳንዷን ነብስ በረከት ሰባት እጥፍ በረከት ተባረክ።

  • @mercato967
    @mercato967 2 ปีที่แล้ว

    እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ በጉንጨም ወረደ ኧረ ዮኒየ አንተን ባርኮ የፈጠረህን ጌታ እባርከዋለሁ።ጌታ ተባረክ።

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 3 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ስሙ ይባረክ ዮኒዬ ተሳክቶለሃል እግዚአብሔር ቀብቶ ያስነሳ ለዚህ ትዉልድ ነዉና ዘመን ይለምልም

  • @bettyb6438
    @bettyb6438 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮዮ አንተ የሰው ጥግ ባንተ ዘመን መፈጠሬ እድለኝ ነኝ 💜ዘምንክ ይባረክ አባቴ

  • @safamd6727
    @safamd6727 3 ปีที่แล้ว

    አቤት እግዚአብሔር ስረው እንዴት ድንቅ ነው የወደቀን የምየናሰ ታመስጌን ብቸ ነው ምንለው

  • @heldanatekola7129
    @heldanatekola7129 3 ปีที่แล้ว

    አንተ ከእግዚአብሔር የተባረክ ስጦታችን ነክ።የወንየየየየ ጌታ ምስክሬ በአለችኝ አቅም እየፀለይኩልክ ነወ ሰማይ በአንፃርክ ይከፈት ቀበር የሚሰብረወ እስራትን የሚቆርጠወ ትወልድን የሚያፈልሰወ እዘይት ከወፍረቱ የተነሳ ገና ምድሪቱን ይጠቀልላል የወንየየየየየየ ወጣቱን ብቻ አይደለም ታላላቆችንም አምላኬ አሳልፎ ሰቶካል የፍጥረትን የልብ ጆሮ ሁሉ መንፈስ ቅዱስ ለአንተ ከፍቷል።ገና ከሰሜን ከደቡብ ከምስራቅ ከምእራብ ከአለም ዙሪያ ይመጣሉ እሔ ጅማሬ ነወ።ይመጣሉ ይፈታሉ አሜንንንንንንን ለዘላለም ይሳከካልክ

  • @misiganaayele7676
    @misiganaayele7676 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ምንም ቀለት የለኝም አንተ የትወልድ መድሀኒት ነህ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ የብዙዎችን ሕይወት ለውጠሀል አንተ ተባረክ

  • @አስራትገዛኸኝ
    @አስራትገዛኸኝ 3 ปีที่แล้ว +4

    የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ለዘላለም ይባረክ አሜን።

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንንን ሀሌ ሉያ ስምህ ይክበር አባቴ ከወደ ዩርሳሌም ዩንየ ባንተ ነብሴ ረካች በቸሩ አባታችን አንተን ለላከላቸው የእግዚአብሔር ሕዝቦች እልልልልልልልል ሀምሌ ሉያ 🙏😇🙇❤

  • @lemlem-ys4xt
    @lemlem-ys4xt ปีที่แล้ว

    ዬኒየ እኔ መቼም ወጣቶቹ ሲመሰክሩ ሳለቅስ ነዉ የማመሸዉ ነማቱሳላ እድሜ ይስጥህ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥህ ወጣቱ ሁሉ ያልሆነ ቦታ የሚገኙት ከአስረኛ ክፍል ዉጤት ካልመጣ መድገም አይቻል ያለፉትን ሲያዩ ይናዳሉ ምነዉ እስከ 12በማሩ ጥሩ ነበረ ካለ ፍላጎት ስለሆነ ነዉ አስባለሁ ይመስለኛል ወደዉ አይደለም
    ዬኒ መድሓኒት ሆኖአቸዋል ተባረክ ተባረክ

  • @tomichristlj4889
    @tomichristlj4889 3 ปีที่แล้ว +6

    ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብሔር ግን ያነሳል ❤🙏❤

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የማግርም ነው ጌታ ደርሰልት ዮኒ ተባርክ በብዙ ለምታደርግው መልካም ሰራ ተባረክ

  • @tigistfikremariam9205
    @tigistfikremariam9205 3 ปีที่แล้ว

    ቃላት የለኝም ለማየው ነገር ለእኔ ድግሴ ነው የእግዚአብሔር ስም ይባረክ

  • @marthaalemayehu898
    @marthaalemayehu898 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ አንተ ልዩ ነህ። ከአግዚአብሔር አምላክ ዘርህን የአለም ብርሃን ያርገው።
    I have no words to thank you enough.

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 3 ปีที่แล้ว

    የጌታ ስም ለዘላለምም የተባረክ ይሁን ኢንኩዋን ጌታ ኢንደገና አስበክ ውንድሜ

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ጌታ ረድቶሀል አሁንም የመፍትሄ ሰው ሁን በዘመንህ ሁሉ ወንድሜ አመለጥህ እድል ተሰጠህ ወዳባትህ ቤት የመመለስ በጣም መታደል ነው በርታ ፅና

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +26

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED, WONDERFUL, LIFETOUCHING AND TEACHABLE CONVICTION AND UNDERSTANDING PRAISE THE LORD::

  • @tub9960
    @tub9960 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ለዘላለም ይባረክ!🙏❤

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 ปีที่แล้ว +1

    እደ ሰዉ አይደለም ጌታ እደ ሰዉ አይደለም ሰዉ አይረሳም ጌታየ አይደለም እደሰዉ አይጥልም ጌታ እደሰዉ አይደለም እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በሂወት መኖር ጥሩ ነዉ እየሱሰ ጌታ ነዉ ከትባይ የሚያነሳ ፈጣሪ ነዉ ያለን ተመሰገን ዮወኒየ ተባረክ

  • @oppotgnse47
    @oppotgnse47 2 ปีที่แล้ว

    ዬኒ አንተ እኮ በጣም ትለያለክ እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባራከዉ ተባረክ እንወድሃለን

  • @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ
    @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ 3 ปีที่แล้ว +2

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም የተጣለን የሚያነሳ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ተመስገን በርታ ወንድሜ አይዞህ ዮንዬ አንተ ብሩክ ነህ ለምልሚልኝ

  • @hanatilahun9039
    @hanatilahun9039 2 ปีที่แล้ว

    እግዝሀቢሔር ይርዳክ ወንድሜ ዮናታን አክልሉ እግዝሀቢሔር መርጦ ያስቀመጠክ ሰው ነክ እስከማገኝክ ቸኩያለሁ አንተን ያገኘሁ ቀን ሁሉ ነገር እንደሚቀየር አምናለሁ ጤነኛ እንደምሆን አንተን ስነካ አቃለሁ አንተ በጣም ምርጥ ሰው ነክ ጌታ ይባርክህ ከነ ፍሚሊወችክ

  • @mehretenu3316
    @mehretenu3316 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ እኔ ምን እደምልህ አላውቅም በእውነት አሁንም በብዙ ተባረክ አንድ እናት ምን አሉህ አንዱ ልጅህ ሺ ይሁንልህ ብለው መረቁህ እኔም አልኩህ አንዱ ልጅህ ሺ ይሁንልህ ልጅህም እዳንተ የሺዎችን እንባ ያብስ ዮኒዬ ተባረክ ምን ልበልህ ቃላት አጠረኝ

  • @tinaj3749
    @tinaj3749 3 ปีที่แล้ว

    ኦ አምላኬ አንተ ድንቅ ነህ የልብ አምላክ እውነተኛ ወዳጅ! ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ በጣም ልቤን የነካው ምስክርነት እና የህይወት ለውጥ ነው ዮኒነት ስላንተ ሁሌ ጌታን እባርካለው በጣም ነው ምወድህ!

  • @ethiopiayoutube7904
    @ethiopiayoutube7904 3 ปีที่แล้ว +2

    የጌታን ፍቅር ቀምሶ ወደ ኃላ ተመልሶ የተሳካለት አላየሁም አልሰማሁን!! ማን እንደጌታ ቤት ኢየሱስ አባቴ ዘመኔ በቤትህ ይለቅ!!😭😭

    • @sitaddisu748
      @sitaddisu748 3 ปีที่แล้ว

      Ewunt new tebark amen

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ጌታዬ ሰው አይረሳም ሰው አይጥልም ጌታዬ አሜንንን ዋው ዋው ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ ተመስገን ከፍ ከፍ በል አሜንንንን ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ተባረክ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +28

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS, LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED, WONDERFUL, LIFETOUCHING AND TEACHABLE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD::

  • @helenh6930
    @helenh6930 3 ปีที่แล้ว

    ዮናስ እንደአንተ አይንቱን መልካም በህይወቴ እግዚአብሄርን እንተን እንዲያገኝን እፅልያለው

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 3 ปีที่แล้ว +4

    Glory Glory Glory! Hallelujah Hallelujah Hallelujah!!! Thank you Jesus!!

  • @yoditejigayehu5646
    @yoditejigayehu5646 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒዬ ባርኬክ ባርኬክ ባርኬክ ቃላቶቼ አለቁ ብቻ ረጅም እድሜ ።

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu1645 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒዬ ዘመንህ ብርክ ይበል መልካም ሰው ነህ ተባረክ

  • @addiss5360
    @addiss5360 2 ปีที่แล้ว

    ማነው ግን የመልካም ወጣትን አገልግሎት የሚቃወመው? ጤነኞች ናቸው? ዬኒ ተባረክ

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow yony yant Ayenet sew Geta degagemo yesten you are Awesome God bless you and ur families. Geta yetebkh.

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ አንተን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን የሰጠህ ስጦታችን ነህ ዘርህ ይለምልም እጦት አያግኝህ

  • @bute5158
    @bute5158 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት እግዚአብሔር ሲረዳ በህይወት ኖሮ ይህን ማየት በራሱ መታደል ነው ምንም የጎደለው እልነበረም እውቀቱ ሁሉ አለው ስይጣን እግዚአብሔር ይገስፀው ግን ጌታ ስለወደደው ዮኒን ልኮ ስቦ አወጣው እልረፈደም ጌታ ያስደንቀዋል ትንሳኤ ሆኖለታል ሀገር ወላጅ እግዚአብሔር አመስግኑ ዮኒን ስለስጠን

  • @sababekel2949
    @sababekel2949 3 ปีที่แล้ว

    ዮንዬ ምን ላድርግልህ እኔ ሰላንተ ጌታ አየሱሰአመሰግናለሁ ዮንዬ ዘመንህ አገልግሎትህን ይባርክ ተባረክልኝ እድሜ ይሰጥህ

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ አቤት ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ ህይወትን ታሪክን የምትቀይር ተመስገን ወንድም ዮኒ ብሩክ ነህ ዘርህ ይለምልም 🙏🙏🙏

  • @missethiopia4959
    @missethiopia4959 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ፀጋ ልበስ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከአይን ያውጣህ ። ክፉ አይንካህ አንደኛ ነህ።

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ አንደኛ ሰወድህ ዘመንህ በብዙ ተባረክ በርታ ዮኒዬ

  • @sharingiscaring20241
    @sharingiscaring20241 3 ปีที่แล้ว +19

    amazingly I'm addicted to this channel, special start from the past two week. what a amazing change God provides

  • @yeshumneshgirmaxasew2026
    @yeshumneshgirmaxasew2026 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት አስለቀሰኝ ተባረክ ማምለጥ ይሁንል

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 3 ปีที่แล้ว +2

    የሰራው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ😭💕

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 3 ปีที่แล้ว

    አሀገሬ ተሰፋ አላት የአሀገሬ ወጣት ተለዉጦ አሀገሬ ትለምልማለች

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 3 ปีที่แล้ว +3

    ከቃል በላይ😥😥❤❤❤❤❤ዮኒ እወድሃለሁ አንተ አንደኛ ነህ የምር🥰🥰

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 3 ปีที่แล้ว

    አቤት አባዬ አምላኬ ላንተ ምን ይሳንሐል
    እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ ።

  • @mimitubetube1262
    @mimitubetube1262 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ አንተ ትለያለህ ጌታ ይባርክህ አንተ ልምድራችን የተሰጠህ በረክት ነህ ሀገሬ ስገባ መልካም ወጣት እመጣለሁ

  • @wagayegebrehiwot6927
    @wagayegebrehiwot6927 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ እውነትም ተሳክቶልሃል ለዘመናት የፀለይሁት ፀሎት እ/ር ባንተ ነው የመለሰልኝ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ፡፡

  • @hiruthayile7505
    @hiruthayile7505 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል!!!!!!!!! ክብር ለንጉሱ እግዚአብሔርይሁንለት ዮንዬ ጌታይ ባርክህ ዘርህይባዛ ተባረክ ልጅህንም በጤና በሰላም በሞገስ በጥበብ ይባርልህ ባለቤትህንም ጌታ ይባርክልህ ተባረኩ💖💖🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👍

  • @je9690
    @je9690 2 ปีที่แล้ว +1

    𝒀𝒐𝒏𝒊𝒚𝒆, 𝐆𝒐𝒅 𝒃𝒍𝒆𝒔𝒔𝒆𝒔 𝒚𝒐𝒖 𝒎𝒐𝒓𝒆 𝒂𝒏𝒅 𝒎𝒐𝒓𝒆💯💚💛❤️🙏.
    ይህን ዝማሬ በቀን አስሬ ቢሳማው ምንም አይሳላቻኝም ዉሴጤን እንዴት እንዴሚሳርስ

  • @ZbahStrawberry
    @ZbahStrawberry 6 หลายเดือนก่อน

    የኔውድ ዮኒ ተባረክልኝ ወድሜ አተም በጌታ በርታ በጌታ መሆን መታደል ነው

  • @cookieuae9082
    @cookieuae9082 3 ปีที่แล้ว +1

    ዩኒ ክፉ አይካ ዘመንህ ይለምልም ረዥም እድሜ ጤና አምላኬ እደባለጠግነቱ መጠን ይጨምራል እ/ግር እሱ ክብሩን ይዉስድ

  • @mariaIce-g6r
    @mariaIce-g6r 6 หลายเดือนก่อน

    Liyu saga lasaga yibizaliki be geta yete merrni🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒየ፡ተባረኪ፡ሌዊ፡ልጅህ፡ሚሊያር፡ይሁንልህ፡ተባረኩ፡ጌታ፡ስሙ፡ይባረክ፡ኢየሱስ፡ትልቅ፡ነዉ፡ታሪክን፡ይቀይራል።

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ የትውልዱ አባትነህና ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤናውን ያድልህ ተባረክ

  • @raida5820
    @raida5820 3 ปีที่แล้ว

    ሀሌ ሉያ ኢየሱስ ፍቅር የፍቅር አምላክ ስምህ ብሩክ ይሁን ዮኒ መልካም ሰው ጌታ በብዙ ፀጋ ይግለጥህ

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ ጌታ እየሱስ አንተ ግሩም አባት ነህ አደራረግ ታውቃለህ ዮኒ ጌታ ይባርክህ

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ስስታችን አንተን የሚያይ የክፉ አይኖች ይታወር እግዚያብሔር ልጅህን ለወግ ለማዕረግ ያብቃልህ 🙏🙌🙌🙌

  • @yeshumneshgirmaxasew2026
    @yeshumneshgirmaxasew2026 2 ปีที่แล้ว

    አሆ የኔ ጌታ እንደሰው አይደለም ሰው አይጥልም የኔ አባት አሜንንንን

  • @kaleabaraia4145
    @kaleabaraia4145 3 ปีที่แล้ว

    ዮኔ በእግዚኣብሄርን ፍቃድ የዘመኑ ነቢ ነህ እና የሞቶሳላ ዕድሜ ይስጥህ ገታ። ቃልኣብ ከCanada.

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እሚሰጥህ የክብር አክሊል ሳስበው ውስጢ በደስታ ይዘላል ክብር ለአምላካችን ለጌታችን ይሁን

    • @selamawittube3766
      @selamawittube3766 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ዮኒዬ የክርስቶስ ልብ ነው ያለው ❤️❤️❤️

  • @edengenet9658
    @edengenet9658 3 ปีที่แล้ว

    Betam ygermal yoniye tebareklgn yeni Abat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💓💓💓💓

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ የሰማይ ፀጋና በረከት ያልብስ የዚህ ምድረ ጠፊ ነዉና

  • @ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ
    @ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ 3 ปีที่แล้ว

    ሰዉ አይረሳም ጌታዬ እንደ ሰዉ አይደለም
    እዉነት ነዉ ጌታ ሰዉ አይረሳም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ዮንዬ አንተ ልዩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ዘመንክ ይባረክ
    ወንድሜ ሀብታሙ ጌታ ይወድሃል አገልግለው ለእርሱ ተለይለት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ
    እንዴት ደስ ይላል ጌታ ክብሩን ይውሰድ አሮጌ ማንነታችን የምያስወግድልን 🙏