"ከፍርሃት ነጻ መውጣት" [ክፍል ሁለት] አስደናቂ የመልካም ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ SEP 22, 2018 © MARSIL TV

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 467

  • @ምህረትየጌታልጅ
    @ምህረትየጌታልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒዬ አንተ የታባረከ ነህ ምን ልበል ቃላቶች ያጥርብናል በቃ ተባረከ ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @asufasuf3215
    @asufasuf3215 3 ปีที่แล้ว +1

    በዚ ትምህርት ከለውሰንኩ መቼም አሎስንም ለጠላቴ ጀርባ በዚቃልስለባረከኚ ተባረክ

  • @abdulra7manalmutari629
    @abdulra7manalmutari629 5 ปีที่แล้ว +8

    አሜን እግዚያብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ከዝች ሰዓት ጀምሮ የፍርሀት መንፈስ በእየሱስ ስም ይራቅ በኔ ሕይወት ላይለመጨረሻ ግዜ ዉጣ አሜን እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @ፍቅርነውእየሱስ-ኈ3ከ
    @ፍቅርነውእየሱስ-ኈ3ከ 6 ปีที่แล้ว +32

    ዋው ዮኒ እንዴት ነጻ ያወጣል ክብሩ ለእግዚአብሔር በረከቱ ለኛ ውርደቱ ለሰይጣን ይሁን አሜን ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @ፍቅርየኢየሱስባሪያነኝ
    @ፍቅርየኢየሱስባሪያነኝ 6 ปีที่แล้ว +52

    Yoniye የኔ ቆንጅ እግዚአብሔር ፅጋውን ይጨምራ አንተ እኮ 1ኛ ነክ

    • @aloniabo7434
      @aloniabo7434 6 ปีที่แล้ว

      tebarek Yoni sleferaw EGZIIABHIER yqr ybelenhi

    • @zabibazabiba5823
      @zabibazabiba5823 5 ปีที่แล้ว +1

      ዮንከሁሉምሀጥያትሰላለሁበትትምህርትህሁሌምእኔንይናገራልአባለውጠኝአዲስልብንስጠእወድሜጌታይባርክ

  • @sisaysisay2444
    @sisaysisay2444 6 ปีที่แล้ว +107

    በኢየሱስም ፋራሐት ከዛሬ ጀምሮ ከእኔ ላይ ይራቅ በጣም ፋሪ ነበርኩ ጌታ ሆይ ስላስተማርከኝ ተባርክ

  • @ፀጋየበዛላትቅድስትተሰማ
    @ፀጋየበዛላትቅድስትተሰማ 6 ปีที่แล้ว +33

    ጌታ እየሡስ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋው ይብዛልህ ተባረክ

  • @martateshale6390
    @martateshale6390 ปีที่แล้ว

    May God bless you for teaching all this new generation 🙏 Thank you

  • @mehret9625
    @mehret9625 2 ปีที่แล้ว

    የህይወት ምዕራፍ ቀይሮልኛል ትምህረቱ ተባረክ

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 5 ปีที่แล้ว +20

    ደሮ አልፈራም ነበር አሁን ግን እድሜ እየገፋ ሲሄድ በጣም የወደፌቱ ሄወቴ ያሰፈራኘ ነበር ዛሬ ግን አሸቀጥሬ ጣልሁት እግዛቤር ይባርክ ወንዴሜ

  • @abebayegetalijeyegetalije3190
    @abebayegetalijeyegetalije3190 6 ปีที่แล้ว +4

    ዮኒዬ የኔ 1ኛ የእስረአል አምላክ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ተባረክ !!

  • @holyruthdeboraelsignoreges8798
    @holyruthdeboraelsignoreges8798 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ እንዳንተ አይነት እውነተኛ አገልጋይ የሰጠን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ። አሜን.... አንተንም ቤተሰብህም ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ይባርካችሁ። አሜሜሜንንን።

  • @ደረግሕሬጔታ-ቈ1ከ
    @ደረግሕሬጔታ-ቈ1ከ 6 ปีที่แล้ว +14

    በጉግት ስጠብቀው ነበረ ተባረክ ተባረክ ዮኒ ዘመንክ ይባረክ ትምርቶችክ ደጋግሞ ቢሰሙ ቢሰሙ የማይሰለቹ ናቸው

  • @rahelaturesada4598
    @rahelaturesada4598 6 ปีที่แล้ว +22

    ዮኒ አንተ ብሩክ ነህ :: በትምህርትክ ብዙ እየተጠምኩ ነው አሁን ደሞ ከፍርሀት ነፃ ወጥቻለው ::በብዙ ተባረክ🙌

  • @ለሰውየማይቻልለእግዚአብሔ
    @ለሰውየማይቻልለእግዚአብሔ 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ልዩ ሰውነክ ለብዙሰወች ለውጥ የሆንክ እድሜና ጤናይስጥክ

  • @ሄሌንነኝየደሙፍሬ
    @ሄሌንነኝየደሙፍሬ 5 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ዱሮ አልፈረም አርብ ሀገር ከገበው ቀን ጀምሮ በጣም እፈረለው አውን ግን የፈረት መንፈስ ዛሬ ከን ለይ ተመታ አሜን

  • @mheritjesus1564
    @mheritjesus1564 5 ปีที่แล้ว +4

    I wish to hear this preaching every day of my life god bless you man of god blessed in jesus name Amen

  • @RoofG
    @RoofG 5 ปีที่แล้ว +2

    Amazing! !! I needed this message, it lifting me up . Thank you for sharing

  • @sakonjogak7454
    @sakonjogak7454 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ያንተ ትምርት እኮ ከሠማይ ሥየሠማያት ነዉ በቃ አጥንትን ሠርፆ ሚገባ አረ ተባረክ ነፍ አመት ኑርልን

  • @salamsis2646
    @salamsis2646 6 ปีที่แล้ว +6

    ፀሎት አድርጉልኝ ያባቴ ቅድሳን እየወጣዉም እየገባዉም በቃ ፍርሃት ብቻ ነዉ እግዚአብሔር መልካም ነዉ የፍርሃት መንፈሰ ነቅሎ ያዉጣልኝ በእየሱስ ሰም አሜንንንንን የእግዚአብሔር ሰዉ ፀሎት አድርግልኝ ተባረኩ

    • @debbietefera987
      @debbietefera987 5 ปีที่แล้ว

      u don't need a prayer u need 2 practice this preaching. blessings

  • @kasayedesta1951
    @kasayedesta1951 5 ปีที่แล้ว

    እኔም ዮናታን ሣላመሰግን አላልፍም በተለይ በመልካም ወጣትነት ዙሪ በጠም ደስ የሚል ነው ስብከትህን በሚገባ አዳምጣለሁ ምክንያቱም ከመፃፍ ቅዱስ ውጭ ሰለማታስተምር እናመሰግናለን የእመቤታችን የቅድስት ድግልማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @mariamtariq6739
    @mariamtariq6739 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ይሄ ትምሕርት ለኔ ነበር ዛሬ ግን ደፋር ሆኛለው የማሸንፈው አምልክ ከኔጋ ስለሆነ ተባረክልኝ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንሕ ይለምልም ካንተ አልፎ ያስተማረን ጌታ ይባረክ

  • @jchimel2303
    @jchimel2303 6 ปีที่แล้ว

    የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ይባርከው የምታስተምረው ትምህርት ከልብ የሚቀርነው በመውጣት በመግባት ተባረከ♥♥♥። እኔ ፍርሀትቤቱን የሰራብኝ ነበርኩ አሁን ግን በየሱስ ሰም ከፍርሀት ነጻ እወጣለሁ ብዬ አምናለሁ

  • @zednesderje911
    @zednesderje911 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዮኒዬ🙇🙏🙏💓💓💓❤❤❤❤🎤🎶🎶🎹🎹💓💓💓አልፈራም ለምንእፈራለሁ አሜንንንንን ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @samrawetsamrawet6827
    @samrawetsamrawet6827 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንንን የእግዚአብሔር ሰው በእውነት ይሄ ለኔ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልምህ ፍጻሜህ በቤቱ ይለቅ

  • @azaellove2098
    @azaellove2098 5 ปีที่แล้ว

    Yewetatu medagna nek:: amlake medaniyalem yibark🙏

  • @botin6076
    @botin6076 ปีที่แล้ว

    Tabarki yoni Tkxxxxx so much 🙏🙏❤️

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 5 ปีที่แล้ว +2

    I was very scared but now I'm not scared anymore Jesus Christ erased all my fears. Thank you Lord Jesus.

  • @UgJg-e2b
    @UgJg-e2b 14 วันที่ผ่านมา

    ዮኒዬ የኔ 1ኛ ተባረክ

  • @melkamuaddis1334
    @melkamuaddis1334 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ከእግዚአብሔር ዘንድ የሆነ

  • @botin6076
    @botin6076 ปีที่แล้ว

    Yoniiiiii fatar edimekin yebizalikiiii tkxxx so much 🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 5 ปีที่แล้ว +3

    An Amazing & gift man of God. All the blessings to you....

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 6 ปีที่แล้ว +2

    Yoni you're The great teacher of all time, my life has been changed by you . Thank you my brother!
    God bless you😍

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Egizabeher yebarki yoni ❤❤❤❤❤🙇🙇🙇🙌🙌🙌🙌🙌

  • @sarakabada9329
    @sarakabada9329 5 ปีที่แล้ว

    ለቺግር ጃርብ ለእየሱስ ፊቴን ሳትቸላሁ ምንም አልፋራም ዮንዬ ታባረክ በብዙ ፀጋ

  • @wongelmelkamu9053
    @wongelmelkamu9053 5 ปีที่แล้ว

    በኡነት ዮኒዬ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋን ከዚህ በላይ እውቀትን ይስጥህ

  • @JesusIsLordOfLords-SWJ
    @JesusIsLordOfLords-SWJ 5 ปีที่แล้ว +2

    Woww Our God Is Owesome God...God bless u more bro. Yoni!🙏🙏🙏

  • @ገነትማንደፍሮ
    @ገነትማንደፍሮ 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ትምህርትህ ድንቅ ነው ማርያምን ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ትምህርት ነው ስለእውነት

  • @zednesderje911
    @zednesderje911 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን ፍርሀት በእየሱስም የተነሳይሁን አምናለሁ በአየሱስ ❤❤🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇

  • @ባዩሽየኢየሱስነኝe
    @ባዩሽየኢየሱስነኝe 5 ปีที่แล้ว

    ስላስተማርከኝ ጌታ ሆይ ተባረክ ስለማሪያ ተባረክ ዮኒ የኛ 1ኛ ተባረክ ጸጋ በእጥፍ ይብዛልክ!!!

  • @swayezunube3857
    @swayezunube3857 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀገዉ ይብዛልህ ተባክ

  • @tikiklrenato1834
    @tikiklrenato1834 6 ปีที่แล้ว

    Be sakiii dekiem new mitdergen yonatan degemuo thmiret leba West tekimetali geta zemnken yibarkew yene leyu wendemaaaa 🙏

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff9128 6 ปีที่แล้ว

    ክብር ለየሱስ ልቤን የነካው ትምህርት ነው ዮኒ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም በተለይ ሀረብ ሀገር ላለነው ስለቴክኖሎጅው እግዛብሄር ይባረክ ጥበቡ የሱ ስለሆነ

  • @astereyob3259
    @astereyob3259 5 ปีที่แล้ว +1

    Yoni geta eyesus ybarkhi !!!

  • @ጅቱጌታ
    @ጅቱጌታ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ፍረት በጣም የምገር ነገር ነዉ እኔ የለሁት በስደት ነዉና ከአሰርዎቼ ጋር ሰላም ሆነን ሰላል ነገ ልንጣላ እንችል ይሁን ብዬ በጣም እፈራሎ በእያሱስ ስም የፍረት ቀበር ከኔና ከወገኖቼ ለይ ይሰበር አሜን ጌታዬ ስላበዳልኩ ይቅር በላኝ

  • @ገነትየኢየሱስልጂ
    @ገነትየኢየሱስልጂ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክልኝ

  • @አምሳልየጌታልጅ
    @አምሳልየጌታልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ነብይ ዮናታ ዘመንክ ይባረክ በጣም ቆጆ ትምህርት ነው

  • @tigistandesh8841
    @tigistandesh8841 4 ปีที่แล้ว

    አቤት አቤት። አምለክ እግዚአብሔር በሚዲር ስመለለስ አዬቸለው አገለገይ ዩነተን አክልሎ ግተ ከቴ ገረ ይሀን

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @AkiAbe-t2u
    @AkiAbe-t2u 16 วันที่ผ่านมา +1

    ግን የጭንቀት መንሴ ከእግ/ር ማረቅ ነው😢 ጌታ ሆይ እንተራቅ😢

  • @tekfita9105
    @tekfita9105 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ብርክርክ ያርግህ በጣም ነው ምወድህ

  • @mihretissa8773
    @mihretissa8773 6 ปีที่แล้ว +4

    This is the right message to me. God bless you Pastorye

  • @almialmi8789
    @almialmi8789 5 ปีที่แล้ว

    እረ ተባረክ ኦኦኦኦኦ በጌታ በየሱስ እየሱስ ይባረክ

  • @worbituwordofa4541
    @worbituwordofa4541 5 ปีที่แล้ว

    Yegzabher sewe yoni Egzabher yebarkhe zemenhen yebareke segawen yabzalehe

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ፈሪሪ ነበርኩ አሁን ግን አልፈራም የምፈራው ጌታን ብቻ ነው ዮኒ ፀጋዉን ያብዛልክ ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @kasayedesta1951
    @kasayedesta1951 5 ปีที่แล้ว

    መድሀኒአለም ሚገርም ነው ስጠራው ሁሉ ሲያምርብህ አሁንም የድንግል የማሪያም ልጅ መዳሀኒያለም የልብህን መሻት ከሀጢያት በቀር ይፈፅምልህ

  • @thutfkre2899
    @thutfkre2899 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ እኔ በጣም ተምሬ በታለዉ በጣም ቤቴ ጉዋዳዬ ተለውጡዋል ዘመንክ ይባረክ ለምልም

  • @zabarga4732
    @zabarga4732 6 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልክ💓💓💖💓💖💓💖💓💖💓

  • @almeyegetalijealmeyegetali9439
    @almeyegetalijealmeyegetali9439 6 ปีที่แล้ว

    Amennn Amennn Amennn Yefirihatii Manifasii Kane Yiraqii Beyesusime Amennn Tawogada Tabarakii Yoniye

  • @ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ
    @ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን እየሱስ ተባረክ የኒጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ

  • @sumymathew4261
    @sumymathew4261 6 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንክ በየሱስም ይባረክ!!!!!!!!

  • @ባዩሽየኢየሱስነኝe
    @ባዩሽየኢየሱስነኝe 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ፍርሀት ከኔ ላይ ይውደቅ በኢየሱስ ስም አልፈራም

  • @mulumuluye9127
    @mulumuluye9127 6 ปีที่แล้ว +15

    yoni geta misikirenaw bezih timihirt betam tefewushiyalo😢😢 bante n Alfo yetenagere geta simu yibarek🙌🙌🙌🙏geta zemenin yibarekaw🙌🙌🙏🖑👈❤🙏

  • @negatewoome6029
    @negatewoome6029 4 ปีที่แล้ว

    Wowowowowowowowo
    Ameeeeeeeennnnnnnn
    Ameeeeeeeennnnnnnn
    Haleluyyyyyyyyyyyyyyy
    Haleluyyyyyyyyyyyyyyy
    Eeeeeeeeeee
    Tabarki geta eyesus yebarki tabark zamanki yebarki amen 😭😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @banchirgaadajenee2037
    @banchirgaadajenee2037 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የሆነ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተባረክ💖💖💖🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️💙💚❤💛

  • @betyg9110
    @betyg9110 6 ปีที่แล้ว

    የዛሬ ትምህርት ለኔ ነው ሰሞኑን በጣም ፍርሃት ውስጥ ነብርኩኝ ከዝ ትምህርት ብሃላ ግን በጣም ትፅናናው ተመስገን የኔ ቅዱስ

  • @tsigeageze9433
    @tsigeageze9433 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሡሥ ፀጋዉ ያብዛልክ ከዚህም ላይ ተባረክ

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ዮናታን ።

  • @magandababae3661
    @magandababae3661 ปีที่แล้ว

    Yoni sile timiritu igizabhre zemenaki yibareki ine tebarikalhun amennnnnnnn😢😢😢😢😢

  • @ritarita5952
    @ritarita5952 5 ปีที่แล้ว

    አባት ሆይ አንተ አስበን ዮኒዬ ጌታ አሁንም ጥበቡን ያብዛልህ ይሄ ችግር በኔ ህይወት ውስጥ አለ

  • @salamsis2646
    @salamsis2646 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ አሜን ብያለሁ በእየሱሰ ሰም የፍርሃት መንፈሰ ከሂወቴ ይነቀል ት ት ሁሉዉን ከሂወት ጋ ተመሳሳይ ነዉ

  • @ethiopiaa.a2191
    @ethiopiaa.a2191 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ አንደኛ ነክ ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @duosos5942
    @duosos5942 6 ปีที่แล้ว +2

    omg it is so amazing Lord bless you more man of god

  • @muluwerkhuawei9429
    @muluwerkhuawei9429 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር. ፀጋውንያብዛልክ.ተባረክልኝ

  • @nonofrioot3772
    @nonofrioot3772 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንን ነብይ የወናታል ጌታ እብዙቶ ይባረክህ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው

    • @chltutagass7842
      @chltutagass7842 4 ปีที่แล้ว

      Tabarak yoniye ka firat natsa woxaw

  • @hiwohiwot9446
    @hiwohiwot9446 5 ปีที่แล้ว

    beyesu simi yefirti. menifesi kene yiwuta. amen amen amen tebareki aba sole asitemarikegn

  • @saratt2323
    @saratt2323 4 ปีที่แล้ว

    ዮናታን ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @rahilseifu4192
    @rahilseifu4192 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልል
    አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን

  • @bisratasfhah3888
    @bisratasfhah3888 6 ปีที่แล้ว

    ተባረኽ ዮኒ ሓወይ ብሩኽ

  • @jesusismysavior2107
    @jesusismysavior2107 4 ปีที่แล้ว +1

    I love you yoni
    እወድሃለሁ

  • @ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ
    @ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ 6 ปีที่แล้ว

    Yonukaye Yene Konjo ufufufuf min abate larigiki Omg Wusten hiwoten be ewunat yemikeyir timirit new be eyesus sim zemenhi yibareki we love Uuuuuuuuuuuuu

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 5 ปีที่แล้ว

    Keberu Le Egziabaher yehun ene baxami fare nabarkug zare kane tenase Amen Amen Amen zamern hulu be geta sim yebaraku yoniye

  • @mulatasadan3005
    @mulatasadan3005 6 ปีที่แล้ว

    ፊሪት ሀጥያት መሆኑን ተምራሁ እ/ር ይባረክ፤ ፕሮግሙ በጣም አሰተማሪ ነዉ፡፡.

  • @cliffordmalike6353
    @cliffordmalike6353 4 ปีที่แล้ว +1

    yoniyee batmi new yemiwodhi tabarki zamani hinarke amen amen amne wow haleluyaaa

  • @eyesusiyadinali9543
    @eyesusiyadinali9543 4 ปีที่แล้ว

    Tebarik geta yebarik❤❤

  • @adanechyegetaliji2114
    @adanechyegetaliji2114 6 ปีที่แล้ว

    tabareki ba eyesus sim prophet yoni
    Siwodiki ba eyesus sim😘👏👏👏👈

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 6 ปีที่แล้ว

    Yoni zemeneh ke kifu hulu geta yetebqeleh...beyalenebet bota endidersen slemtadrgum enamesgenachwalen beakal bemhakelachu legegnm enafqalehu..tebarekulign💙💚💛💜

  • @Metin2Freak58
    @Metin2Freak58 4 ปีที่แล้ว

    Amennn Tebaek Buruk.

  • @holyruthdeboraelsignoreges8798
    @holyruthdeboraelsignoreges8798 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ አሜን

  • @turunshiyegetalijeeeyesusy921
    @turunshiyegetalijeeeyesusy921 5 ปีที่แล้ว

    Ameeen
    ameeen
    Ameeen
    Kibiri la geta yehuni
    🙏🙏🙏🙏
    ጌታ አብዚቶ ይበሩክ👐👐👐👐

  • @demekechnaba1644
    @demekechnaba1644 4 ปีที่แล้ว

    Amenn amenn godutebareku
    🙌👏❤️

  • @salamabagaz2572
    @salamabagaz2572 6 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen geta yebarekh

  • @BETLEMMATIYO-uv2vk
    @BETLEMMATIYO-uv2vk ปีที่แล้ว

    ኡዑፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ጌታ እግዚአብሔር ፀገዉ ይብዛልህ📖📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ
    @ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ 6 ปีที่แล้ว +11

    Yoni Yoni Yoni andegn andegn andegn my God bless u more and more my best teacher♥♥♥♥

  • @alemmekonen4298
    @alemmekonen4298 5 ปีที่แล้ว

    ወንጌልን ለተጠማን አጠጡን

  • @masiyegetelijgeta1354
    @masiyegetelijgeta1354 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeen yoniye zamani yibareki ❤❤❤❤

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 6 ปีที่แล้ว +1

    Egezabeher abzeto yebarkeh! Paster yonatan.

  • @HjDh-wv4xz
    @HjDh-wv4xz 10 หลายเดือนก่อน

    Yomi,atee,yetbrka,yigzaberi,lij,nwii,mlli,blii,tabrki, amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen ❤❤❤❤❤❤

  • @ceudejesuscosta878
    @ceudejesuscosta878 6 ปีที่แล้ว

    ኣመን ዮንየ ጀግና መቸ ነው ያንተን ቸርች ኣይቸ የምማረው ውይ ስደት ኢግዛብሀር ኣስትረው

  • @ketiigenet6687
    @ketiigenet6687 6 ปีที่แล้ว

    Ere Yoni yoni yoni nuri nuri nuri ante uuufffe geta zemen hullu yibarek tebarek 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞