ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን• አሰሮ ለሰይጣን~ አግአዞ ለአዳም• ሰላም~ እምይእዜሰ• ኮነ~ ፍሥሐ ወሰላም።ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫ዲያቆን ቀዳሜ ፀጋ ቤሩት ሊባኖስ እንደ ምትመጣ አቃለሁ እባክህ የቅዱሱ ያሬድ እምነት ይዘህ ና ከይቅርታ ጋር
መምህራችን ቃለህውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
በጉጉት የምጠብቀው መርሃ ግብር በተለይ ክፍለ ሀገር ገጠር አካባቢ ተወልደን ያደግን ልማድና ክርስትናን ለየተን ያወቅንበት ብዙ ያተረፍንበት ይመስለኛል እግዚአብሔር ይስጥልን።
በጣም
በጣም😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
አዎ እህታችን በተለይ እኔ
😢😢😢😢❤❤❤
በንነት ደምሩኝ እህቶቸ የኔ ውዶች❤
በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወትንያሰማልን በእድሜበጠናይጠብቅልንአሜን❤
ይህን ትምህርት እንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላክ ስምህ ለዘላለም ይክብር ይመስገን🤲🎤ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማየትን ያውርስልን በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህሮችዬ❤️
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እናንተ መልካሞች በስደት በአሐዛብ ሀገር ለምንጨነቅ የሕይወትን ቃል የምትመግቡን አስተማሪዎቻችን የሕወትን ቃለ ያሰማልን የበረከቱን ፍሬ ይስጥልን. እኛንም በተማርነው እድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን።💙💚💜💚💙💚💜
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ ድቅ ትምህርት ኛኛም ቃሉን ሰመትን 30&60&100ያማረ ፍሬ እድናፈራ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን
ቀለ ህይዉት ያሰማልን ❤❤❤❤
አባታችን እዲሁም ወድማችን ቃሎት የሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የውነት አጥትን የሚየለመልም ትምርት ነው ብዙ ነገር አውቄበታለው እኔ በጣም ከትልቅ ይቅርታ ጋር በልማድና ክርስትና የምጠይቀው ጥያቄ የነብየት አፃማትን ብዙ ሰዎች ቄስ ነው የሚፆመው ይላሉ አብሶ በገጠራማው አከባቢ ለምሳሌ እኔ በምኖርበት አከባቢ አዋሽ መልካሳ ሰኔ ፆም ላይ እዲሁም ገናላይ ስጋቤት አይዘጋም እባኮት በዚህ አጠር የለ አስተምሮ ይስጡልኝ እኔ ሁሉንም ፆማለው ማለቴ ሰባቱንም ግን ብዙ የልማድና ክርስትና ትከታዎች ስላሉ ነው ይህንም ሚዲያ የሚከታተሉ ብዙ ስላሉ ነው መምህርዬ ፀጋውን የብዛላችሁ ከቤቱ ያኑርልን ውድ ወጋኖቼ ሼር ላይክ መድረጋችሁን አትርሱ አያስከፍልም እስከመጨረሻው ተከታተሉ ብዙ ትምርት ታገኘበታላችሁ አመሰግናለው
እኛም ጋር እዲህ እሚባል አለ በተለይ የሰኔ ፆም ግን ስህተት ነው ቤተክርስቲያን ፆም ናቸው ያለቻቸዎውን ሁሉ መፆም ክርስቲያናዊ ግዴታችን ነው
የኔም ጥያቄ ነበር 🎉🎉🎉
እናንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🤲🤲🤲🙏!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነዉ 30 60 1000 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቀንዲል ሚዲያ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱልን ብዙ አትረፈናል በትምህርቶቻችሁ ቀንዲል ሚዲያን ያስፋልን
, በጣም በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ትምህርት ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ይባርክልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen🤲🤲🤲❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልነ በዕድሜ በጸጋ ይቆያችኹ ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልነ።ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠነ።
መምህር እንዲሁም ወንድማችን ዳቆን በእውነቱ ቃለሒወትን ያሰማልን በፀጋ በእድሜ ይጠብቃችሁ አሜን❤ እኔ ከበድ ያለጥያቄ አለኝ የመጣሁ ወደክርስትና በጣትልቅ ሆኜ ነው ክርስትናም የተነሳሁት ከወለድኩ በኋላ ከልጄ ጋር ሆኜ ነው ማንም እሚያግዘኝ አልነበረም ግን በቃ በውስጥ ክርስትና መነሳትም እንዳለብ አላቅም ነበር ክርስቲያን ነኝ ብዬ ብዙ ኖሬ ኖሬ ስረዳ ተነሳሁ ግን ክርስትና ከነልጄ ሲያነሱን ቅባዓ ሜሮን አልተቀባሁም ብሁላ ከተማርኩኝ ብኋላ በጣም ያስጨንቀኛል መቀባት ያለብንን ከሆነ ለምን እንደዛ አላረጉልንም ብዬ እጨነቃለሁ ግን ልጅነትን እንዳገኘሁ ጥርጥር የለኝም ቢመልሱልኝ እውነት ከሥላሴ ልጂነት የተከፈለብንን ነገር ይኖር ይሆን😢 ሌላ ክርስትና እናት እኔም ልጄም በሰአቱ የለንም ያነሳን የለም ግንለልጄን ለእማመምላክ እንደሰጠሁ በሙሉ ልቤ አስቤ አልጨነቅም እኔም እንደዛው እና ክርስትና እናት ስሌሌን ችግግ ይኖረው ይሆን?? ዳቆንዬ ባበዛብህምፈበትግስት እንድትቀበለኝ መምህርም እንድትመልሱኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ ❤
ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን👏👏👏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቹሁልን መምህራችን ❤ይህንን ትምህርት በእውነት በየ ክፍል ሀገሩ ብያስተሙረሉን ስንት ህይውት ይተርፍ ነበር በልማድኮ ስንት ነገር የማይደርግ ነገር ይለም😢
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ስሜ አለማዊይ ስሜ እፁብ ድንቅ መንፈሳዊይ ስሜ አስካለ ማርያም እባላለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን መምህር ከይቅርታ ጋር አንድ ጥያቄ አለኝ እግዝኦ ማርነ ክርስቶስ እና ቤንተ ማርያም ማርነ ክርስቶስ በምንልበት ግዜ አብዛኛችን በልማድ ነው እምንለው ግን የጣታችንን አጀማመርና ከየት ወደየት መጀመርና መጨርስ እና ለምን እንደምንል አናውቅም ብትመልሱልን
ከዚህ በፊት ተመልሶ ወደሆላ ሂደሺ አዲምጪ
@@aelamabbg3541 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ ግን ማወቅ አውቀዋለሁ የጠየኩበት ምክንያት የሆነ ሌላ ሚድያ ሳስተምሩ ሰምቸ ዝም ብየ አዳምጨ አለፍኩት እና ብዙምእልተማርኩበትም ነበር ከዚያ ከቆየ በኃላ ደግሞ ሰመሁትና በጣም አደመጥኩት እና እንደኔ ግራ የተጋባ ስለሚኖር ቢደገም ብየ ነው እህቴ
ቃለህይውትን ያስማልን መምህር🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን. በድሜና በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን. እውነት ይህ ፕሮግራም. ሁሉም ኦርቶዶክስ. ሊከታተለው የሚገባ ትምህርት ነው
ቃለ_ህይወትን ያሠማን❤❤❤
ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ የዛረው ዶሞ ሁሉም የንየ ጥያቄ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እናመሰግናለን እንወዳቹዋለን ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ሰለሁሉም ነገር
በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ድቅ ጥያቄና መልስ እኔ በፊት ሽት ቤት ነበር በስደት ሆኜ የምሰግደው አሁን ላይ ሌላ ቤት ቀይሬ እደምሰግድና እደምፆም በይፋ ተናግሬ ምንም ቢያስቸግሩኚም እንኳን ከምተኛበት ላይ እሰግዳለሁ ፀሎት ቤት ለማዘጋጀት ያለሁበት ሆኔታ ስለሚያስቸግረኚ የለኚም ፀሎትም ማደርሰው በስልክ ነው እግዚአብሔር ልጆቹን በተመቻቸ ሆኔታ ሆነን እናመሰግነው ዘድ ፈቃዱ ይሁን አሜን ተባረኩ ዘራችሁን ያብዛ ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳካልሽ እህቴ ጸሎት ቦታ የምታገኝበት ቤት ያጋጥምሽ 🥰እኔስ ከክላሴም የሚመጣ የለም በዛላይ ሰፊ ነው እንደ ሰው ጸሎት ቦታ አዘጋጅቼ ግን ሰነፍኩ 😢😢
ቃለ ሒወት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ እኔ ገጠር ተወልጀ ገጠር ያደኩ የገጠር ልጅ ነኝ እናም ወደሐረብ ሐገር ለመሄድ ፕሮሰስ ለመጀመር ወደ አድስ አበባ አቀናሁ እናም እዚያን በነበርኩበት ግዜአት ፕሮሶሴ በመዘግየቱ ምክንያት እሰዉ ቤት ተቀጥሬ መስራት ጀመርኩኝ እናም የተቀጠርኩባቸዉ ሰወች ጴኔጤ ስለነበሩ ቸርች ይዘዉኝ ይሔዱ ነበር እና ጌታን ተቀበይ አሉኝ ከዛን በቸርቻቸዉ አገልጋይ የሚሉኝን በማለት እዳሉኝ ሖንኩኝ እናም 8ወራት ከነሱ ጋር ፀሎት እያደረኩኝ ቆየሁ ከዚያም ወደቤተሰቦቸ ሔርኩኝ መፀሐፍ ቁዱስ አነባለሑ ግን በጣም ተፅኖ ስላደረብኝ በእግዚያብሔር ብቻ ነዉ የማምነዉ ስሰግድም በየሱስ ስም እያልኩኝ ነዉ የምሰግደዉ እባካችሑ አንድ በሉኝ 😭🤲
Eheta yensha abate yage kaza esachwe yerdoshale@@user-oc3sd2ku76
ቃለ ህወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ 🥰🥰
ይሄው እኔ እድሜ ልኪን 28 አመቴ አልፆም አልጸልይ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ሩፋኤል እያላቹህ።
ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማለን 🤲🥰🥰
እኳን እደና መጣህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ብዙ ትምህርት እያሳወቃቹህን ነዉ እኔም ሶስት መስቀል ነዉ ያደረኩት ነገርግን አላዉቅም ነበር ይሄን በፀጋ ያቆይልን በርቱልን❤❤❤❤
ቃለ ሒወት ያስማልን❤❤❤❤
ይሄንን ምርጥ ምግብ ሼርርርርር እያደረግን ወገን ሸርቱ ምእመናን ባለው ሚድያ ሁሉ መሸረት ግድ ይላል ልማድንና ክርስትናን ለይተን ማወቅ አለብን
በእውነት አሜን❤❤
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በልማድና ክርስትና ብዙ አወቅኩ አምነቴ እንዳቅ አደረገውኛል አመሰግናለሁ❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን በርቱልን የሚነሳዉ ጥያቄ ሁሉ ትምህርት ይሚስጥ ነው እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለሂወት ያስማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችነ ወንድማችን ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በርቱልነ
ቃለሕይወት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏
በእውት ደስስ እሚል ጥያቄና መልስ ጥያቄየ ሁሉ ተመለሰ ነኝ እመቤታችን ትስጥልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራቸችን በእድሜ በጤና ይጠብቅል ለኛም ለሰሚዎችከልማድ ወደ ተግባር ክርስትና እንድንገባ ማስተዋሉን ያድለን❤
በቅንነት ደምሬኝ እህታለሜ❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
እድሜ ጤና ይስጣቹ በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤
በዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህሮቻችን በእውነት የሕይወት ቃል ያሠማልን ግሩም ነው 💖👏🌹 ቀጥሉበት💚 💛 ♦
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህሮቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን በእድሜ በጤና አምላከ ቅዱሳን ይባርክ
ቃለ ህይወትን የሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እንቁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ እህት ወንድሞች ኑ በፍቅር ስለ ሐይማኖት እንማማር። ወደ ክርስትና እንመለስ የሊቃውንት ውይይቶችን እንከታተል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
ቃል ህይወት ያስማልን❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህሮቻችን በእድሜ በጤናይጠብቅልን በስደት አለም ብሆንም ብዙ እወቀት አግኝቻለሁ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን የንሰሀ እድሜ ይስጠን ቸሩመድኃኔአለም❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቸርያሰማልንአሜንአሜንአሜን
ቃለ ሒወት ያሰማልን በእውነት የኔም ጥያቄ ነበር መስቀል ደራርቦ ማጥለቅ ሰንበት በማክበር ጉዳይ እንኳን አርብም የባሰ ስራ ነው እግዚአብሔር ይታደገን እንጂ ❤❤❤❤
ቃለ ሂወትያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህርኮ እንዴት የልቤን እንደምታወራ ማርያምን ተባረክ አቦ ❤❤❤❤
Waqayon umur kesan yadheresuu barusaa bayee nama gamacisuu Sagal waqayoo isini yadhagesisuu Galamttomaa obolewakoo🤲🤲🙏👏
ሰላማቹ በክርስቶስ ፍፁም ሰላም ብዝት ይበል እንኳንደና መጣቹ
Ameen.ameen ameen kal hiwot yasemalin memirachin❤❤❤❤❤❤
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደና መጣችው
አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሂዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይል መምህራችንን❤❤❤❤❤❤❤❤
ብዙ ጥያቄ የሆኑብኝን ነገሮች መልስ አግንቻለው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤🙏
አሜን፡መምህራችን፡እግዜአብሔር፡በእድሜ፡በጤና፡ይጠብቆት።
ቃለ ይህወት የሰማልን 🙏🙏🙏
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ውድ መምህራኖቻችኝ ይህንን መርሀ ግብር ልማድ ወይስ ክርስትና ብላችሁ የጀመራችሁት አስተምህሮ የበርካቶቻችንን ስህተት እያረመ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡እኔ እቤቴ ለፀሎት የሚሆን እንኳን ስእለ አድህኖ የለኝም አብዛኞቹ የፈረንጅ ስእሎች ስለሆኑ ውስጤን ይረብሸኛል ሌላ ሰው ቤት ሳይም ጥሩ ስሜት አይሰማኝም፡፡ትክክለኛ ስእለ አድህኖ እንዴት እናውቃለን እባካችሁ መንገዱን ምሩን፡፡እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
ቃል ህይወት ያስማልን እሜን ❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፕሮግራማችሁ ብዙ እውቀቶችን እያገኘሁ ነው። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛላችሁ
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የኔ ጥያቄ ጥምቀት በምንጠመቅበት ጊዜ ልብስ, የፀጉር ጌጥ. ወዘተ ነገሮች አይደረግም ይህ ነገር በልምድ የመጣ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ያስተምራል ማብራሪያ ቢያደርጉልን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
እንኳን ደና መጣችሁልን ቃሌ ህይወት ያሰማልን ብዙ እየተማርን ነው በእውነቱ እና እኔም ጥያቄ አለኝ አንድ ድያቆን ስያገባ ጾም ከመግባቱ አገባ እንበል ማለተይ ለምሳሌ ፆመ ነነዌ ከመግባቱ አገባ ከዛ 40 ቀን እስክ ሞላቸው ድረስ አይፆሙም ፣ባዓላትን ደግሞ አያከብሩም ምክንያቱ ከነነዌ ቀጥሎ አብይ ፆም ነው ግን መፆም የለባቸውም ይላሉ እና አብራሩልኝ ፀጋ በረከቱን ያብዛላቹህ❤❤❤❤
ቃለህይውትን ያስማልን መምህራችን
እንኳን በሠላም መጣችሁልን መምህር🙏🙏🙏
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን
እንኳን በደና መጣችሁልን ሁላችንም ሼርርር በማድረግ 🙏
😘😘🩵
እንካን ደህና መጣች ቤተሰብ
እንኳን ደና መጣችሁልን❤❤❤ በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ❤❤🎉🎉🎉
ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤
ሰላም እንዴት አመሻችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች
እግዚአብሔር ይመስገን ቸር አመሻችሁ ❤❤❤
እግዚኣብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣችሁውድ መምህር
የመስቀሉ ነገርመልስምፈልገውነበር መምህር❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
እንኳን ደና መጣቹ
ቃለህይወትየሠማልንእግዛብሄርይባርክል
እንኳን በስላም መጣችሁልን❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማል ❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሞቻችን
እኳደህናመጣችሁልን የኛእቁ መምህራኗች ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜበፀጋ ያኑርልን 🙏የነገዋ ኪዳነምህረት ጭቀታችሁን ሁሉታቅልላችሁ አገራችንን ሰላምያርግልን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን 😍😍😍
መምህር ቃልህይወት ያሰማልን በርቱልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣቹሁ የምንወዳቹሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች
Thank you for enchanting our hearts with your Lords words.. God bless Memhir 👏🏾🤲🏾
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ግን አንድ ነገር ማለትን ወደድኩኝ ካጠፉሁ አርሙኝ እኔ መጀመሪያ አንድ መስቀል በነፉስ አባቴ የተባረከ ለረጅም አመታት አብሮኝ የኖረ ነው እናም ወደ ደዱባይ ስመጣም ያው አንዲት መስቀል ነበረችኝ መምህር አባሉት መንገድ ምስክርነትን የምሰጥበት ጥልቅ እውቀት ባይኖረኝም በትንሹ ተመስገን ነው እናም በስደት እያለሁ ከእለታት ባንድ ቀን የምኖርባት የማዳም ልጅ ቤተሰቡ ሙስሊም ናቸው። ግን ፀሎቴን አድርጌ መስቀሌን አስሬ በነፃነት ነው የምሰራው ግን አንድ ቀን ልጆቹ አስከፉኝ የእማምላክን ምስለ አድኖ አድርገው በሚያስከፉኝ መልኩ ሲስቁ ሲሳለቁ አየሁ እናም እማምላክን እናቴን ምስለ አድኖ አድርገው በኦረር መልክ ሲስቁ ሲሳለቁ ከፉኝ ስሎኳን ነጥቄ አይቼ ለሳምንት አኳረፉኳት ከዛም ምስለ አድኖውን የእማምላክን አጠር መስቀሉን እረዘም አድርጌ ነው ያለው አንገቴ ላይ እናም እማምላክ ወላዲተ አምላክ ሚስጥሪ የስደት ስንቄን አማላጄን ሁሌ ሲያዮዋት ደስ ይለኛል እናም ከእውቀት ማነስ አደለም። ምን ትሉኛላችሁ እህት ወንድሞቼ ካጠፉሁ እታረማለሁ😢
የቤተ ክሕነት ማዕረግ የለኝም፤ ግን ከቅዱስ ነው፦አንድ ሰው እምነቱን ባግባቡ ሊፈጽም የሚችለው በአገሩ ላይ ነው። ክርስቲያን ሁኖ በሙስሊም እቸጋሪ ስለሆነ እምነትሽን በጸሎት እና በፍቅር እየተገበርሽ የምትኖሪባቸው ሰዎች ብታስቀምጪው ጉዳት የለውም። አነስተኛ መሥቀል የምናንጠለጥለው "ለክርስቶስ ካለን ፍቅር ወይም ክርስቲያን መሆናችንን ለመግለጽ እና መሥቀልን ሲያይ ሰይጣን ይሸሻል ብለን ስለምንገምት ነው። ጧት ስትነሽ ነው። ማተብ ማሠርና መሥቀል ማንጠልጠል ወይም መነቀስ የጌታችን አስተምህሮ አይድለም። በኋላ ዘመን የቤተ ክርስቲያን ሰዎች የደነገጉት ነው እንጂ። በምግብ እና በመጠጥ ምክንያት ጽድቅ ሆነ ኩነኔ እንደ ሌለ በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፏል። ቁምነገሩ ባርኮና ቤትሽ ሁነሽ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰነ ገጽ የማንበብ ልምድ ብታዳብሪ በጣም ትበረቻለሽ። መጽሐፍ ቅዱስ ከሌለሽ በእጅ ይልልሻል።በተረፈ ሰላምና ጤንነትን እመኝልሃለሁ።🌷🙏
ቃለሂወት ያሰማልን እግዝኣብሄር እድመ እና ጤና ይስጣቹ ለሁላቹም በኡነት ጉሩም ትምርትነዉ በጣም እናመስግናለን ተባረኹ❤❤❤
በእድሜ ብጸጋ ያኑርልን ንሰሓ ስንገባ የሚሰጠንን ስግደት በቤታችን መስገድ ይችላል ወይ
ሠላም ለናንተ ይሁን እንደምን አመሻቸቸሁ በመጀመሪያ ይቅርታ መኮታተል ከጀመርኩ ሦሥት ወር ይሆነኛልብዙ ተምሬበታለሁ ነገር ግን ኮመንት ና ላክ አድረጌ አላቅም ለምን እንደሆነ አላስታውስም ዝም ብዬ ትምህርቱን ብቻ ተከታትዬ ነው የምወጣ 😢 በተርፈ በርቱልን የአገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክልን ❤
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~ አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~ እምይእዜሰ
• ኮነ
~ ፍሥሐ ወሰላም።
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
ዲያቆን ቀዳሜ ፀጋ ቤሩት ሊባኖስ እንደ ምትመጣ አቃለሁ እባክህ የቅዱሱ ያሬድ እምነት ይዘህ ና ከይቅርታ ጋር
መምህራችን ቃለህውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
በጉጉት የምጠብቀው መርሃ ግብር በተለይ ክፍለ ሀገር ገጠር አካባቢ ተወልደን ያደግን ልማድና ክርስትናን ለየተን ያወቅንበት ብዙ ያተረፍንበት ይመስለኛል እግዚአብሔር ይስጥልን።
በጣም
በጣም😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
አዎ እህታችን በተለይ እኔ
😢😢😢😢❤❤❤
በንነት ደምሩኝ እህቶቸ የኔ ውዶች❤
በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወትንያሰማልን በእድሜበጠናይጠብቅልንአሜን❤
ይህን ትምህርት እንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላክ ስምህ ለዘላለም ይክብር ይመስገን🤲🎤ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማየትን ያውርስልን በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህሮችዬ❤️
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እናንተ መልካሞች በስደት በአሐዛብ ሀገር ለምንጨነቅ የሕይወትን ቃል የምትመግቡን አስተማሪዎቻችን የሕወትን ቃለ ያሰማልን የበረከቱን ፍሬ ይስጥልን. እኛንም በተማርነው እድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን።💙💚💜💚💙💚💜
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ ድቅ ትምህርት ኛኛም ቃሉን ሰመትን 30&60&100ያማረ ፍሬ እድናፈራ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን
ቀለ ህይዉት ያሰማልን ❤❤❤❤
አባታችን እዲሁም ወድማችን ቃሎት የሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የውነት አጥትን የሚየለመልም ትምርት ነው ብዙ ነገር አውቄበታለው እኔ በጣም ከትልቅ ይቅርታ ጋር በልማድና ክርስትና የምጠይቀው ጥያቄ የነብየት አፃማትን ብዙ ሰዎች ቄስ ነው የሚፆመው ይላሉ አብሶ በገጠራማው አከባቢ ለምሳሌ እኔ በምኖርበት አከባቢ አዋሽ መልካሳ ሰኔ ፆም ላይ እዲሁም ገናላይ ስጋቤት አይዘጋም እባኮት በዚህ አጠር የለ አስተምሮ ይስጡልኝ እኔ ሁሉንም ፆማለው ማለቴ ሰባቱንም ግን ብዙ የልማድና ክርስትና ትከታዎች ስላሉ ነው ይህንም ሚዲያ የሚከታተሉ ብዙ ስላሉ ነው መምህርዬ ፀጋውን የብዛላችሁ ከቤቱ ያኑርልን ውድ ወጋኖቼ ሼር ላይክ መድረጋችሁን አትርሱ አያስከፍልም እስከመጨረሻው ተከታተሉ ብዙ ትምርት ታገኘበታላችሁ አመሰግናለው
እኛም ጋር እዲህ እሚባል አለ በተለይ የሰኔ ፆም ግን ስህተት ነው ቤተክርስቲያን ፆም ናቸው ያለቻቸዎውን ሁሉ መፆም ክርስቲያናዊ ግዴታችን ነው
የኔም ጥያቄ ነበር 🎉🎉🎉
እናንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🤲🤲🤲🙏!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነዉ 30 60 1000 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቀንዲል ሚዲያ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱልን ብዙ አትረፈናል በትምህርቶቻችሁ ቀንዲል ሚዲያን ያስፋልን
, በጣም በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ትምህርት ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ይባርክልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen🤲🤲🤲❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልነ በዕድሜ በጸጋ ይቆያችኹ ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልነ።
ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠነ።
መምህር እንዲሁም ወንድማችን ዳቆን በእውነቱ ቃለሒወትን ያሰማልን በፀጋ በእድሜ ይጠብቃችሁ አሜን❤
እኔ ከበድ ያለጥያቄ አለኝ የመጣሁ ወደክርስትና በጣትልቅ ሆኜ ነው ክርስትናም የተነሳሁት ከወለድኩ በኋላ ከልጄ ጋር ሆኜ ነው ማንም እሚያግዘኝ አልነበረም ግን በቃ በውስጥ ክርስትና መነሳትም እንዳለብ አላቅም ነበር ክርስቲያን ነኝ ብዬ ብዙ ኖሬ ኖሬ ስረዳ ተነሳሁ ግን ክርስትና ከነልጄ ሲያነሱን ቅባዓ ሜሮን አልተቀባሁም ብሁላ ከተማርኩኝ ብኋላ በጣም ያስጨንቀኛል መቀባት ያለብንን ከሆነ ለምን እንደዛ አላረጉልንም ብዬ እጨነቃለሁ ግን ልጅነትን እንዳገኘሁ ጥርጥር የለኝም ቢመልሱልኝ እውነት ከሥላሴ ልጂነት የተከፈለብንን ነገር ይኖር ይሆን😢 ሌላ ክርስትና እናት እኔም ልጄም በሰአቱ የለንም ያነሳን የለም ግንለልጄን ለእማመምላክ እንደሰጠሁ በሙሉ ልቤ አስቤ አልጨነቅም እኔም እንደዛው እና ክርስትና እናት ስሌሌን ችግግ ይኖረው ይሆን?? ዳቆንዬ ባበዛብህምፈበትግስት እንድትቀበለኝ መምህርም እንድትመልሱኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ ❤
ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን👏👏👏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቹሁልን መምህራችን ❤
ይህንን ትምህርት በእውነት በየ ክፍል ሀገሩ ብያስተሙረሉን ስንት ህይውት ይተርፍ ነበር በልማድኮ ስንት ነገር የማይደርግ ነገር ይለም😢
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ስሜ አለማዊይ ስሜ እፁብ ድንቅ መንፈሳዊይ ስሜ አስካለ ማርያም እባላለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን መምህር ከይቅርታ ጋር አንድ ጥያቄ አለኝ እግዝኦ ማርነ ክርስቶስ እና ቤንተ ማርያም ማርነ ክርስቶስ በምንልበት ግዜ አብዛኛችን በልማድ ነው እምንለው ግን የጣታችንን አጀማመርና ከየት ወደየት መጀመርና መጨርስ እና ለምን እንደምንል አናውቅም ብትመልሱልን
ከዚህ በፊት ተመልሶ ወደሆላ ሂደሺ አዲምጪ
@@aelamabbg3541 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ ግን ማወቅ አውቀዋለሁ የጠየኩበት ምክንያት የሆነ ሌላ ሚድያ ሳስተምሩ ሰምቸ ዝም ብየ አዳምጨ አለፍኩት እና ብዙምእልተማርኩበትም ነበር ከዚያ ከቆየ በኃላ ደግሞ ሰመሁትና በጣም አደመጥኩት እና እንደኔ ግራ የተጋባ ስለሚኖር ቢደገም ብየ ነው እህቴ
ቃለህይውትን ያስማልን መምህር🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን. በድሜና በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን. እውነት ይህ ፕሮግራም. ሁሉም ኦርቶዶክስ. ሊከታተለው የሚገባ ትምህርት ነው
ቃለ_ህይወትን ያሠማን❤❤❤
ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ የዛረው ዶሞ ሁሉም የንየ ጥያቄ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እናመሰግናለን እንወዳቹዋለን ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ሰለሁሉም ነገር
በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ድቅ ጥያቄና መልስ እኔ በፊት ሽት ቤት ነበር በስደት ሆኜ የምሰግደው አሁን ላይ ሌላ ቤት ቀይሬ እደምሰግድና እደምፆም በይፋ ተናግሬ ምንም ቢያስቸግሩኚም እንኳን ከምተኛበት ላይ እሰግዳለሁ ፀሎት ቤት ለማዘጋጀት ያለሁበት ሆኔታ ስለሚያስቸግረኚ የለኚም ፀሎትም ማደርሰው በስልክ ነው እግዚአብሔር ልጆቹን በተመቻቸ ሆኔታ ሆነን እናመሰግነው ዘድ ፈቃዱ ይሁን አሜን ተባረኩ ዘራችሁን ያብዛ ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳካልሽ እህቴ ጸሎት ቦታ የምታገኝበት ቤት ያጋጥምሽ 🥰እኔስ ከክላሴም የሚመጣ የለም በዛላይ ሰፊ ነው እንደ ሰው ጸሎት ቦታ አዘጋጅቼ ግን ሰነፍኩ 😢😢
ቃለ ሒወት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ እኔ ገጠር ተወልጀ ገጠር ያደኩ የገጠር ልጅ ነኝ እናም ወደሐረብ ሐገር ለመሄድ ፕሮሰስ ለመጀመር ወደ አድስ አበባ አቀናሁ እናም እዚያን በነበርኩበት ግዜአት ፕሮሶሴ በመዘግየቱ ምክንያት እሰዉ ቤት ተቀጥሬ መስራት ጀመርኩኝ እናም የተቀጠርኩባቸዉ ሰወች ጴኔጤ ስለነበሩ ቸርች ይዘዉኝ ይሔዱ ነበር እና ጌታን ተቀበይ አሉኝ ከዛን በቸርቻቸዉ አገልጋይ የሚሉኝን በማለት እዳሉኝ ሖንኩኝ እናም 8ወራት ከነሱ ጋር ፀሎት እያደረኩኝ ቆየሁ ከዚያም ወደቤተሰቦቸ ሔርኩኝ መፀሐፍ ቁዱስ አነባለሑ ግን በጣም ተፅኖ ስላደረብኝ በእግዚያብሔር ብቻ ነዉ የማምነዉ ስሰግድም በየሱስ ስም እያልኩኝ ነዉ የምሰግደዉ እባካችሑ አንድ በሉኝ 😭🤲
Eheta yensha abate yage kaza esachwe yerdoshale@@user-oc3sd2ku76
ቃለ ህወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ 🥰🥰
ይሄው እኔ እድሜ ልኪን 28 አመቴ አልፆም አልጸልይ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ሩፋኤል እያላቹህ።
ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማለን 🤲🥰🥰
እኳን እደና መጣህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ብዙ ትምህርት እያሳወቃቹህን ነዉ እኔም ሶስት መስቀል ነዉ ያደረኩት ነገርግን አላዉቅም ነበር ይሄን በፀጋ ያቆይልን በርቱልን❤❤❤❤
ቃለ ሒወት ያስማልን❤❤❤❤
ይሄንን ምርጥ ምግብ ሼርርርርር እያደረግን ወገን ሸርቱ ምእመናን ባለው ሚድያ ሁሉ መሸረት ግድ ይላል ልማድንና ክርስትናን ለይተን ማወቅ አለብን
በእውነት አሜን❤❤
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
በልማድና ክርስትና ብዙ አወቅኩ አምነቴ እንዳቅ አደረገውኛል አመሰግናለሁ❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን በርቱልን የሚነሳዉ ጥያቄ ሁሉ ትምህርት ይሚስጥ ነው እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለሂወት ያስማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችነ ወንድማችን ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በርቱልነ
ቃለሕይወት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏
በእውት ደስስ እሚል ጥያቄና መልስ ጥያቄየ ሁሉ ተመለሰ ነኝ እመቤታችን ትስጥልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራቸችን በእድሜ በጤና ይጠብቅል ለኛም ለሰሚዎችከልማድ ወደ ተግባር ክርስትና እንድንገባ ማስተዋሉን ያድለን❤
በቅንነት ደምሬኝ እህታለሜ❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
እድሜ ጤና ይስጣቹ በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤
በዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህሮቻችን በእውነት የሕይወት ቃል ያሠማልን ግሩም ነው 💖👏🌹 ቀጥሉበት💚 💛 ♦
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህሮቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን በእድሜ በጤና አምላከ ቅዱሳን ይባርክ
ቃለ ህይወትን የሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እንቁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ እህት ወንድሞች ኑ በፍቅር ስለ ሐይማኖት እንማማር። ወደ ክርስትና እንመለስ የሊቃውንት ውይይቶችን እንከታተል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
ቃል ህይወት ያስማልን❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህሮቻችን በእድሜ በጤናይጠብቅልን በስደት አለም ብሆንም ብዙ እወቀት አግኝቻለሁ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን የንሰሀ እድሜ ይስጠን ቸሩመድኃኔአለም❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቸርያሰማልንአሜንአሜንአሜን
ቃለ ሒወት ያሰማልን በእውነት የኔም ጥያቄ ነበር መስቀል ደራርቦ ማጥለቅ ሰንበት በማክበር ጉዳይ እንኳን አርብም የባሰ ስራ ነው እግዚአብሔር ይታደገን እንጂ ❤❤❤❤
ቃለ ሂወትያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህርኮ እንዴት የልቤን እንደምታወራ ማርያምን ተባረክ አቦ ❤❤❤❤
Waqayon umur kesan yadheresuu barusaa bayee nama gamacisuu
Sagal waqayoo isini yadhagesisuu
Galamttomaa obolewakoo🤲🤲🙏👏
ሰላማቹ በክርስቶስ ፍፁም ሰላም ብዝት ይበል እንኳንደና መጣቹ
Ameen.ameen ameen kal hiwot yasemalin memirachin❤❤❤❤❤❤
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደና መጣችው
አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሂዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይል መምህራችንን❤❤❤❤❤❤❤❤
ብዙ ጥያቄ የሆኑብኝን ነገሮች መልስ አግንቻለው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤🙏
አሜን፡መምህራችን፡እግዜአብሔር፡በእድሜ፡በጤና፡ይጠብቆት።
ቃለ ይህወት የሰማልን 🙏🙏🙏
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ውድ መምህራኖቻችኝ ይህንን መርሀ ግብር ልማድ ወይስ ክርስትና ብላችሁ የጀመራችሁት አስተምህሮ የበርካቶቻችንን ስህተት እያረመ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡እኔ እቤቴ ለፀሎት የሚሆን እንኳን ስእለ አድህኖ የለኝም አብዛኞቹ የፈረንጅ ስእሎች ስለሆኑ ውስጤን ይረብሸኛል ሌላ ሰው ቤት ሳይም ጥሩ ስሜት አይሰማኝም፡፡ትክክለኛ ስእለ አድህኖ እንዴት እናውቃለን እባካችሁ መንገዱን ምሩን፡፡እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
ቃል ህይወት ያስማልን እሜን ❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፕሮግራማችሁ ብዙ እውቀቶችን እያገኘሁ ነው። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛላችሁ
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የኔ ጥያቄ ጥምቀት በምንጠመቅበት ጊዜ ልብስ, የፀጉር ጌጥ. ወዘተ ነገሮች አይደረግም ይህ ነገር በልምድ የመጣ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ያስተምራል ማብራሪያ ቢያደርጉልን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
እንኳን ደና መጣችሁልን ቃሌ ህይወት ያሰማልን ብዙ እየተማርን ነው በእውነቱ እና እኔም ጥያቄ አለኝ አንድ ድያቆን ስያገባ ጾም ከመግባቱ አገባ እንበል ማለተይ ለምሳሌ ፆመ ነነዌ ከመግባቱ አገባ ከዛ 40 ቀን እስክ ሞላቸው ድረስ አይፆሙም ፣ባዓላትን ደግሞ አያከብሩም ምክንያቱ ከነነዌ ቀጥሎ አብይ ፆም ነው ግን መፆም የለባቸውም ይላሉ እና አብራሩልኝ ፀጋ በረከቱን ያብዛላቹህ❤❤❤❤
ቃለህይውትን ያስማልን መምህራችን
እንኳን በሠላም መጣችሁልን መምህር🙏🙏🙏
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን
እንኳን በደና መጣችሁልን ሁላችንም ሼርርር በማድረግ 🙏
😘😘🩵
እንካን ደህና መጣች ቤተሰብ
እንኳን ደና መጣችሁልን❤❤❤ በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ❤❤🎉🎉🎉
ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤
ሰላም እንዴት አመሻችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች
እግዚአብሔር ይመስገን ቸር አመሻችሁ ❤❤❤
እግዚኣብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣችሁ
ውድ መምህር
የመስቀሉ ነገርመልስምፈልገውነበር መምህር❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
እንኳን ደና መጣቹ
ቃለህይወትየሠማልንእግዛብሄርይባርክል
እንኳን በስላም መጣችሁልን❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማል ❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሞቻችን
እኳደህናመጣችሁልን የኛእቁ መምህራኗች ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜበፀጋ ያኑርልን 🙏የነገዋ ኪዳነምህረት ጭቀታችሁን ሁሉታቅልላችሁ አገራችንን ሰላምያርግልን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን 😍😍😍
መምህር ቃልህይወት ያሰማልን በርቱልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣቹሁ የምንወዳቹሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች
Thank you for enchanting our hearts with your Lords words.. God bless Memhir 👏🏾🤲🏾
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ግን አንድ ነገር ማለትን ወደድኩኝ ካጠፉሁ አርሙኝ እኔ መጀመሪያ አንድ መስቀል በነፉስ አባቴ የተባረከ ለረጅም አመታት አብሮኝ የኖረ ነው እናም ወደ ደዱባይ ስመጣም ያው አንዲት መስቀል ነበረችኝ መምህር አባሉት መንገድ ምስክርነትን የምሰጥበት ጥልቅ እውቀት ባይኖረኝም በትንሹ ተመስገን ነው እናም በስደት እያለሁ ከእለታት ባንድ ቀን የምኖርባት የማዳም ልጅ ቤተሰቡ ሙስሊም ናቸው። ግን ፀሎቴን አድርጌ መስቀሌን አስሬ በነፃነት ነው የምሰራው ግን አንድ ቀን ልጆቹ አስከፉኝ የእማምላክን ምስለ አድኖ አድርገው በሚያስከፉኝ መልኩ ሲስቁ ሲሳለቁ አየሁ እናም እማምላክን እናቴን ምስለ አድኖ አድርገው በኦረር መልክ ሲስቁ ሲሳለቁ ከፉኝ ስሎኳን ነጥቄ አይቼ ለሳምንት አኳረፉኳት ከዛም ምስለ አድኖውን የእማምላክን አጠር መስቀሉን እረዘም አድርጌ ነው ያለው አንገቴ ላይ እናም እማምላክ ወላዲተ አምላክ ሚስጥሪ የስደት ስንቄን አማላጄን ሁሌ ሲያዮዋት ደስ ይለኛል እናም ከእውቀት ማነስ አደለም። ምን ትሉኛላችሁ እህት ወንድሞቼ ካጠፉሁ እታረማለሁ😢
የቤተ ክሕነት ማዕረግ የለኝም፤ ግን ከቅዱስ ነው፦
አንድ ሰው እምነቱን ባግባቡ ሊፈጽም የሚችለው በአገሩ ላይ ነው። ክርስቲያን ሁኖ በሙስሊም እቸጋሪ ስለሆነ እምነትሽን በጸሎት እና በፍቅር እየተገበርሽ የምትኖሪባቸው ሰዎች ብታስቀምጪው ጉዳት የለውም። አነስተኛ መሥቀል የምናንጠለጥለው "ለክርስቶስ ካለን ፍቅር ወይም ክርስቲያን መሆናችንን ለመግለጽ እና መሥቀልን ሲያይ ሰይጣን ይሸሻል ብለን ስለምንገምት ነው። ጧት ስትነሽ ነው። ማተብ ማሠርና መሥቀል ማንጠልጠል ወይም መነቀስ የጌታችን አስተምህሮ አይድለም። በኋላ ዘመን የቤተ ክርስቲያን ሰዎች የደነገጉት ነው እንጂ። በምግብ እና በመጠጥ ምክንያት ጽድቅ ሆነ ኩነኔ እንደ ሌለ በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፏል። ቁምነገሩ ባርኮና ቤትሽ ሁነሽ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰነ ገጽ የማንበብ ልምድ ብታዳብሪ በጣም ትበረቻለሽ። መጽሐፍ ቅዱስ ከሌለሽ በእጅ ይልልሻል።በተረፈ ሰላምና ጤንነትን እመኝልሃለሁ።🌷🙏