#new

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 688

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia  5 หลายเดือนก่อน +106

    ዝማሬዎቼን ለማግኘት youtube.com/@kedametsegaofficial ◅ ሊንኩን ይጫኑ

    • @azmeruaynalem5861
      @azmeruaynalem5861 5 หลายเดือนก่อน +9

      እሺ ወንድማችን ከምወዳቸው ዘማሪዎች ቀዳሜ ፀጋ ፀጋውን ያብዛልህ

    • @ቤተቃና
      @ቤተቃና 5 หลายเดือนก่อน +7

      ግሩም የሆነ መርሃ ግብርኮነው እባካችሁ ለሁሉም ሰው እረፍት እሚሰጠው

    • @StiAl-oi6ym
      @StiAl-oi6ym 5 หลายเดือนก่อน +5

      @@Kendilmedia የልምድና ክርስትና የምዕመናን ጥያቄ መልስ ከሰጣችሁ በኃላ ወንድማች ዘማሪ ቀዳሜ ፀጋ በመዝሙር ዘጋልን😭😭

    • @heroudaddawiit
      @heroudaddawiit 5 หลายเดือนก่อน

      በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ለሁላችሁም ይህ ትምህርት ለኔ በጣም ትምህርት አግኝቼበታለሁ በርቱልን ለኔ ጥያቄ የሆነ ሁሉ መልስ አግኝቻለሁ በጣም ነው እምከታተል ኮመት ጽፌ አላቅምጅ ❤❤❤❤😊

    • @MuluworkAdalu
      @MuluworkAdalu 5 หลายเดือนก่อน +2

      Kadele medy yhota brhhin legnhi Ena btme ymwdhi anta mlkmezmre adnkotn Lata kbrhbr algn

  • @DghGjk-v2r
    @DghGjk-v2r 17 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎትዘመናችሁን ያብዛልን እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረሀግብር ነውቀጥሉበት

  • @FyFhuu
    @FyFhuu 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ተስፋ ምናረጋትን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን❤❤❤❤

  • @tsigeredaseyoum9449
    @tsigeredaseyoum9449 5 หลายเดือนก่อน +67

    ነጠላ ብትለብሱ የበለጠ ታምራላቹ። እግዚአብሄር አገልግሎታቹን ያፅናላቹ።

    • @elsabetMengestu-h9r
      @elsabetMengestu-h9r 5 หลายเดือนก่อน

      @@tsigeredaseyoum9449 ትክክል

    • @TsgeredaSeyfu
      @TsgeredaSeyfu 5 หลายเดือนก่อน +14

      ሰላም እህቴ ሰላመ እግዚኣብሄር ካንችም ከ ሁላችንም ይሁን 🙏🥰እና እነሱ ይህ በደምብ ያውቁበታል.... ምክንያቱ የተሰጣቸው ፀጋ ቀላል ስለ አይደለ.... እና ይህ ለነሱ ብንተወው ይበልጣል 🙏ስርዓት ቤተክርስትያን መች የት እንዴት በምን እንደሚለበስ ያውቃሉ 🙏❤️❤️ግን ይህ ስልሽ ካንች ኣውካለሑኝ ብየ አይደለም ❤️❤️❤️ፍጹም ቅር እንዳይልሽ 🙏

    • @mhirat7883
      @mhirat7883 4 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@TsgeredaSeyfuበትክክል መልስ አደነኩ አቤት ትህትና❤

    • @adnaelbinyam6473
      @adnaelbinyam6473 2 หลายเดือนก่อน

      @@tsigeredaseyoum9449 ጥሩ እይት ነው👏👏👏

    • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ፀ7ረ
      @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ፀ7ረ วันที่ผ่านมา

      @@TsgeredaSeyfu በትክክል እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @StiAl-oi6ym
    @StiAl-oi6ym 5 หลายเดือนก่อน +65

    ቃልህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን 30.60.100 ያማራ ፍሬ እንድናፍራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን ወንድማችን ቀዳሜ ፀጋ መጨረሻ ላይ መዝሙር ዘምርልን ይዘመርልን የምትሉ ላክ

    • @ተዋህዶእናት
      @ተዋህዶእናት 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤የዘማረ ልንኩ ከላይ አለ ገብታቹሁ ስሙ❤

    • @StiAl-oi6ym
      @StiAl-oi6ym 5 หลายเดือนก่อน

      @@ተዋህዶእናት አወ አለ እኔ ያልኩት ትምህርቱ ካለቀ በኃላ በመዝሙር ይዘጋ ለማለት ነው እህቴ

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 3 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ስለማከብርህ ነው አላውቅም በሌሎች ብዙም ሲባል እሰማለሁ አጠር ያለ ካልሲ አድርጎ እግሩ ሲታይ ሌላም አመለካከት አለው ስለዚህ እናንተ ደግሞ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ጋር ሲታይ ጥሩ ነው ብዬ አልገምትም ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ ቢሆን ነጠላ ብታደርጉ መልካም ነው

  • @Yetewadolej
    @Yetewadolej 20 วันที่ผ่านมา +1

    Abateche edema ena Xena yesexote ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 5 หลายเดือนก่อน +32

    ለትውልዱ በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው የምሰጡን እናመሰግናለን

  • @selammolla-d1f
    @selammolla-d1f 2 วันที่ผ่านมา

    kale hiwet yasemalen memehrachn egziabher kekefu hulu yetebqelen

  • @MmmHhh-fm8ek
    @MmmHhh-fm8ek 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን❤❤❤

  • @AtsedeYalew-n8x
    @AtsedeYalew-n8x 5 หลายเดือนก่อน +28

    እኳን ለአጋስት አለም ለቅድስት ስላሴ አመታዊይ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን❤❤❤❤❤❤❤

    • @selamethio8557
      @selamethio8557 3 หลายเดือนก่อน

      እንኳን አብሮ የደረሰን! የአመት ሰዉ ይበለን። 🙏

  • @fuch9239
    @fuch9239 15 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @Ameera-jb1jo
    @Ameera-jb1jo 12 วันที่ผ่านมา

    qal hiwetin yesmelen

  • @eyarusgatechewwajo2612
    @eyarusgatechewwajo2612 6 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰.Egzabere amilke yemasegen kali hiwote yasemalen

  • @MeazaGetnet-j2u
    @MeazaGetnet-j2u 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ስለምትሰጡት ትምርት ቃለሒወት ያሰማልን በልምድ የማረገው ብዙ የተማርኩት አለ እኔ ምጠይቀው በሰበት ውሀ መቅዳት አይቻልም ግን ግቢ ውስጥ የቧንቧ አለ በሰበት ቢቀዳ ሀጢአት ነው ።

  • @ggg-gh6lw
    @ggg-gh6lw 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን❤👏

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
    @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ 5 หลายเดือนก่อน +24

    እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ ለቅድስት ሥላሴ

    • @UgZx-x1x
      @UgZx-x1x 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @saa4252
      @saa4252 5 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ለኣመቱ በሰላም ያድርሰን❤❤❤

  • @AynalmAsfaw
    @AynalmAsfaw 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቀንዲል ሚዲያ ልማድናክርስትና በሚለው ርዕስ ጥሩ ግንዛቤ እየሰጠን ነው እኔም ድሮአባቴ በህይወት እያለ የሚፀልይበትን መንገድ ይዤ ምንም እንኳን እንደአባቴ የፀሎት ጊዚያትን ጠብቄ ባይሆንም አልፎ አልፎ እሞክራለሁ ታዲያ ከአባቴ እንዳየሁት በፀሎቴ መጨረሻ ብዙም ፀለይኩ ትንሽ እገዚኦ መሃረን ክርስቶስ እና በእንተ ማርያም ማሃረነ ክርስቶስ ብዬ ከማዕሰረ ሃጥያት እዚአብሄር ፍታኝ እላለሁ አሁን አሁን ግን ለራሴ ከተሰጠኝ ስልጣን በላይ የካህንን የወሰድኩ እየመሰለኝ መንፈሴን እያስጨነቀኝ ነው መተውም የረጅም ጊዜ ልምድ ሆኖብኝ መተው አቃተኝ አንድም ይህ ድርጊት ስህተት ላይሆን ይችላል የሚል ነገርይ ሞግተኛል እና መልስ ብትሰጡኝ።

    • @mitikuabera602
      @mitikuabera602 5 หลายเดือนก่อน

      sihitet new yitewut kahin rasu enikuan rasun berasu ayifetam....

  • @MesiZenebe
    @MesiZenebe 5 หลายเดือนก่อน +28

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @fitsumworkhaile4926
    @fitsumworkhaile4926 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምህርት እየሰጣችሁን ነው እድሜ ይስጥልን

  • @FFg-op7hd
    @FFg-op7hd 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤❤በጣም በጉጉት ነው እምሰማችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @TsehayTegene-y3z
    @TsehayTegene-y3z 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኘሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል ።እኔ በግሌ ብዙ ተምሬያለሁ ።

  • @YetmworkTilahun-d6d
    @YetmworkTilahun-d6d หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እኔ ከሀገር እድወጣ ተሳልኩ አሁን መከራ እየበላሁ ነው

  • @MesafentGetachew
    @MesafentGetachew 5 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ስሜ ወለደአማኑኤል እባላው ለፕርራማቹሁ አዲስ ነኝ በዛሬው ምእራፍ አስራዘጠኝ በተባለው ተምህርት ሳላሰበው ብዙ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ ፈጣሪ ዘመናቹሁን ሁላችሁንም ይባርክ እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልኝ ቃለህይወት ያሰማልን አመሰግናለው

  • @berhaneftwi468
    @berhaneftwi468 5 หลายเดือนก่อน +2

    ናይ ብሕቁ ሕጉን ስሪዓቱን ዝሕልወ ትምህርቲ አዩ ብሕቂ ንፍዓት አምላኽ ጽጒኡ የብዝሕልኩም አብታ ቅድስቲ ጽሎትኩም ዘኩሩኒ ብዝሕ ትማሂረ አለኩ ሎቱ ስብሃት ትዋህዳ ንዘለአልም ትንበሪ

  • @adnaelbinyam6473
    @adnaelbinyam6473 2 หลายเดือนก่อน

    ነጠልችሁን አታውልቁ በእግዚአብሔር እንዴት እንደሚያምርባችሁ እኮ በተረፈ 👏👏👏👏

  • @teshaygm6029
    @teshaygm6029 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @AynalemEmshaw
    @AynalemEmshaw 3 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ ነገሮችን አላዉቅም ነበር እዳዉቅ ስላረጉኝ እግዛብለሄር ቀሪ ዘመንዎትን ይባርክ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 5 หลายเดือนก่อน +14

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @KIDANEDUGUMA
    @KIDANEDUGUMA หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ

  • @TamsgenAmlake
    @TamsgenAmlake 11 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤

  • @abayyoutube7148
    @abayyoutube7148 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይዎትን ያስማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ሰለ ቁም ቁርባት ብትስሩልን እደተለመደው እድሜያቸው ገፍ ያሉ አባቶች እናቶች ሳይሞቱ ቁም ተስካር ያወጣሉ ይሄ ቤተ ክርስቲያን ታቀዋለች ወይስ በልምድ የመጣ ነው ከሞቱ ቡሃላም ይወጣላቸዋል ተስካር እና ደግሞም ዝክር እያሉ ይዘክራሉ ይዘክራሉ በጣም ትልቅ ድግስ ይደገስና ስውይጠራል ይበላል ይጠጣል ይሄን ማድርጋቸውስ እንደት ይታያል

  • @tizitagezmu5439
    @tizitagezmu5439 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንደምን አላችሁ ሠላም ለእናንተ ይሁን በመጀመሪያ በአክብሮት ይቅርታ እጠይቃለሁ እኔ አንዲት አስተያየት አለኝ እንደው መምህ ር እንደ ቤተክርስቲያን ነጠላ ለበስ ቢያደርጉ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 3 หลายเดือนก่อน +2

    ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maryamawit406
    @maryamawit406 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴ ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ ሄድክ እንዴ ወደ ኢትዮጵያ ነገ ትዘምርልን አለህ ብዬ ቸኩዬ ነበር የዘንድሮ ይለይ ነበር ፀጋውን ያብዛልህ ይሄን የሚማርክ ድምፅ የሰጠህ እግዚአብሔር ❤❤❤

  • @AndualemBantie
    @AndualemBantie 5 หลายเดือนก่อน +7

    መምህር ዲያቆን እንኳን ደህና መጣችሁ!!ቃለ ህይወት ያሠማልን የእናንተ ትምህርት ክርስትናየን እንዳውቅ አግዞኛል እግዛብሔር ይስጥልን !!!ግን አለባበሣችሁ ላይ ቅሬታ አለኝ

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 5 หลายเดือนก่อน

      አልገባኝም ጥያቄ የምጠይቀው በኮሜንት ማስቀመጫው ነው ግልጽ አድርግልኝ

    • @mhirat7883
      @mhirat7883 4 หลายเดือนก่อน

      አላባበሳቸው ምን ሆነ?

  • @titi8233
    @titi8233 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልኝ:: ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ብዙ ተምሬበትአለሁ:: እዲስ ነኝ ዛሬ ነው የገባሁት::

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማቹ በእድሜ በጤና ያኑራቹ በእውነት ብዙ ነገራችን በልምድ ነው አሁን በናንተ መርሀ ግብር ትክክለኛውን የክርስትና አካሄዳችንን እያጠራችሁልን ስለሆነ እናመሰግናቹሀለን

  • @food-q1b
    @food-q1b 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቃል የለኝም ለእናንተ ፈጣሪ የሰማዩን ዋጋ ይክፈላችሁ በጣም ጎብዝ ናችሁ ግን ነጠላ አድርጉ

  • @asnaku123
    @asnaku123 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃህወትን ያሰማልን❤🎉

  • @Gdxbvvccc
    @Gdxbvvccc 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቀለሕይወለት ያሠማልን

  • @ንቁተዋህዶ
    @ንቁተዋህዶ 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ebakahihu netela lbesu

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር በጣም ተረድቻለሁ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @HenokH-db1gh
    @HenokH-db1gh 5 หลายเดือนก่อน +6

    እንቁዬ መ/ር. ምትኩ አበራ ዘ ድሬ ዳዋ ባንተ ተምሬ ማደጌ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና አስፍቶ ያድልልን :ከፍም ያድርግልን የቤቴሌሙ ህጻን : ዲ/ንም ተባረክ በርቱልን

  • @AmarecEmo
    @AmarecEmo 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤

  • @tigisttsehay4497
    @tigisttsehay4497 3 วันที่ผ่านมา

    amen

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት መምህራችን እዲሁም ዘማሪ ዲያቆን ቀዳሚፀጋ ከልብ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እዲሁም ጠያቂዎችም ቃለ በረከት ያሰማልን ጥሩ ጥያቄ አቅርባችሁ ብዙ ተምረንበታል የኔም ጥያቄዎች ነበሩ አብዛኛው ደስ ይላል መምህር ታዲያ በጋብቻ ዙሩ ከተናገሩት ላይ ቤተክርስቲያን የፈቀደችና ሕግ ያወጣች ይመስል ምዕመኑ እዳለ ከትሳኤለት ጀምሮ በአለ ሐምሳን የሚያገባው ገና ዛሬ ጥሩ ትምህርት ሰማሁ ያላወኳቸውን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 5 หลายเดือนก่อน +9

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Be Unet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SamsungPhonetastic-j1y
      @SamsungPhonetastic-j1y 5 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen I 🙏 kale Hiwotin yesemalen. Meherachin❤❤

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እረጅም የአገልግሎት ዘመንን ከጤና ጋር ይስጥልን ። 🙏🙏🙏

  • @melkamgetnet1073
    @melkamgetnet1073 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት መምህራችን በጣም ነው የማከብርህ,ብዙ እውቀት አገኝቻለሁ .ቃለ ህይወት ያሠማልኝ.

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 5 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉ ነገር በእዉነት ቃላት የለኝም እኔ በቻ እግዚአብሔር ያጺናችሁ ቃለ ሕይወት ያሠማልን በቤቱ ያኑሪልን በእዉነት በባእድ ሀገር ሁነን ይህ ቅዱሰ የነብሰ ምግብ ሰለ ምመግበን መድኃኔዓለም ሰሙ ይክበር ይመሰገን👏❤️🕊

  • @sarayemom6082
    @sarayemom6082 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማልን መምህሮቼ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክላቹ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @MedanetMedanet-h2q
    @MedanetMedanet-h2q หลายเดือนก่อน +1

    egezeabhre yisetachhu❤❤

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚ አብሔር ይመ ስገን ቃለህይወት ያሰማልን ባሁናት እናመሰግናለን የአግልሎትዘሜን ይባርክላጭህሆ ❤❤ሀገራቺንሰ ላምትሁን ተዋህዶ እምነታቺን መዳናለም ትታብ ቃን ፍቂርና አንድናትን እግዚአብ ሔርያድልል ን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HiwotgetuNigusse
    @HiwotgetuNigusse 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር ሆይ የመፅሀፍ ቅዱስ አራቱ ዮሀንሶችን ማለትም ዮሀንስ ወልደ ነጎድጉዋድ ፣ወልደ ዘብድዮስ እና የጌታችን ዘመድ ለዩነታቸውንና ከማን እንደተወለዱ ሁሌም ግራ ይገባኛል አብራሩልኝ እባኮትን

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 4 หลายเดือนก่อน

    በአንድ ቪድዮ ብዙ ትምህርት አገኘሁ እስካሁን ይህን ሚዲያ አላውቀውም ነበር በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይስጥልን መምህሮቻችን

  • @mekintkasahun9144
    @mekintkasahun9144 5 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን ቃል ህይወት ይሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EsraelTseggaa
    @EsraelTseggaa 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት መምህራችን ቃለሀ፣ህይወትን ያሰማልን

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ይሄ ፕሮግራምበጣም የተለየ ነው ብዙ ነገር በዘልማድ የምናደርገውን ሥርዐት የሚያርመን ነገር ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ የዓምደ ሐይማኖት ፍሬ ክበርልኝ🙏

  • @BizuneshAmadmikael
    @BizuneshAmadmikael 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር አሜን በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን💐💐💐

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዘመዶቼ መልካም ብዙ ያላወቅናቸውን እያወቅን ነው ነገር ግን አንዳንዴ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ስትሉ ሰማሁ እግዚአብሔር ከሰው የሚወስደው ክብር አለ ወይ እግዚአብሔር ይመስገን በቂ ቢሆን ባለፈውም ተናግሬአለሁ እግዜር ይመስገን ነበር አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልልጥሎ እንዳይሆን በቅንነት እዩት ክፉ ሃጥያተኛ ነኝ ይቅር በሉኝ

    • @Seble-sk3dv
      @Seble-sk3dv 5 หลายเดือนก่อน

      ምስጋና ይድርሰው ለማለት ነው

    • @ZenebechSoto
      @ZenebechSoto 5 หลายเดือนก่อน +1

      ትህትናን አንደኛ ከእመቤታችን መማር ይቻላል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ማለት ትህትናና ራስን ዝቅ ማድረግ ነው ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ስትባል እኔ የጌታ ባሪያ ነኝ ነው ያለችው እናታችን ህይዋን ደግሞ ክብርን በመሻቷ ነው ሳትናኤል የወደቀውም ክብርን በመሻቱ ነው ስለዚ ክብር ለእግዚአብሔር መስጠት እኛን ከዲያቢሎስ ፈተና ይጠብቀናል ዋና ዲያቢሎስ የሚሸነፈው በትህትና ነው

    • @mitikuabera602
      @mitikuabera602 5 หลายเดือนก่อน

      minim chigir yelewim yimesgen ena yiwisd min liyunt alew....ayichenku erasu yawikewal wedajachin

    • @zenebe614
      @zenebe614 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ይህንን አባባል ብዙም አልደግፈውም።
      ቃሉ ስህተት አለው ማለቴ ሳይሆን ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ማለትን እየኮረጅን የመጣነው ከኘሮቴስታንቱ ቤት ነው።
      ስለዚህ በርካታ እኛው ቤት የተለመዱ መገለጫዎች ስላሉን እርምት ማድረግ ያስፈልገናል።

    • @mhirat7883
      @mhirat7883 4 หลายเดือนก่อน

      ​@ZenebechSotoእውነት ነው እግዚአብሔር በባህሩው የከበረ ነው እግዚአብሔር ክብሩ ይወሰድ ማለት ከማን ነው ምወስደው ከኛ ነው የትኛው ክብር ኖረን
      እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ብንል ወይም እግዚአብሔር ይመስገን ብንል መልካም ይመስለኛል ከመምህራን ነው የሰማሁት አይባልም ስሉ ክቡሩ እግዚአብሔር ይወሰድ ማለት የፕሮትስታት ነው ስሉ ሰምቻለው ያው ለመደገፍ ያህል ነው እንጂ እኔ ምንም አላቅም ተሳስቸ ከሆነ ይቅር በሉኝ

  • @HaileMikael-12
    @HaileMikael-12 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን hulachihunim.

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ በናንተ አገልግሉት ብዙ እየትጠቀምኩ ነው ሁላችሁንም ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ያጎልግሉት ዘመናችሁን ይባርክ

  • @asnkatesfaye910
    @asnkatesfaye910 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርል በጣም ምርጥ ትምህርት ነው 🙏

  • @FujjjTyuuu
    @FujjjTyuuu 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @AdeseAd
    @AdeseAd 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት በኔ ሃይምሮ ያሉ ጥያቄዎች ናቸዉ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤❤❤

  • @mulutesfaye4220
    @mulutesfaye4220 5 หลายเดือนก่อน +2

    እናመስግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን ልዩ ልዩ ትምህርት ነው

  • @yalem2598
    @yalem2598 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን ብዙ ትምርት ነው ምትሰጡን ፈጣሪ ያክብርልን ሁላቹህንም 🙏🙏🙏❤️

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፀልዩ እራሳችሁን ለመግዛት::ሳምንቱን ሁሉ ወሲብ እንኩዋን ለአድራጊው ለሰሚውም ይከብዳል::ሰዉ ታሞአል ቆሞ ሲሄድ ጤነኛ ይመስላል እንጂ::ምነው ይሄን ያክል ለስጋ ጨርቅ መጣል!? ፀልዩ ፀልዩ ይሄ ከባድ ህመም ነው ፈውስ ያስፈልጋችሁሃል::የእምነት አባቶቻችን ብዙ ቀናቶችን እህል ፆመዋል::የኛስ ከፋ!

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 5 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @JerryJerry-v6w
    @JerryJerry-v6w 5 หลายเดือนก่อน

    የኡነት በጣም ነዉ የተማርኩበት የአገልግሎቴቹህ ዘመን ይባርክላቹህ አመሰግናለው

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን ባሁናት እናመሰግናለን የአግልግሎት ዘሜን ይባርክላጭሆ 🙏🙏🙏ሀገራቺን ሰላም ትሁን ተዋህዶ እምነታቺን መዳናለም ትታብቃን ፍቂርና አንድናትን እግዚአብሔር ያድልልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @አምላኸይብመንገድኻምርሐን
    @አምላኸይብመንገድኻምርሐን 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ጥእም ልሳን የኔ አባት እኛም ሰምተን የተግባር ሰዎች ይበለን መድኃኒ አለም አሜን👏🥰

  • @Selamzelalem-c6x
    @Selamzelalem-c6x 3 หลายเดือนก่อน

    የማይሳሙ እኮ ለስጋ ወደሙ ክብር ነው

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 5 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @serkalemasefa3958
    @serkalemasefa3958 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @solomonksshun8254
    @solomonksshun8254 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። በጣም እየተጠቀምኩ ነውና። በርቱልኝ። አሜን።

  • @lidetdesu-sq4by
    @lidetdesu-sq4by 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 3 หลายเดือนก่อน

    ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን

  • @samrawitdesbelom
    @samrawitdesbelom 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር በቤተክርስቲያን ስርዓት ተጋብተንም ግን ፈተና አለ

  • @MekidesLisanTigabu
    @MekidesLisanTigabu 3 หลายเดือนก่อน

    Kidami kidami eskimeta enafekalehu zemenachun yebark,Amelak

  • @frweyankelaey4525
    @frweyankelaey4525 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ቡዙ አየተማረን ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @sahilesilasie
    @sahilesilasie 5 หลายเดือนก่อน +15

    የመጨረሻው ጥያቄ እኔንም ይመለከታል ብከለክልም ግን አላሸንፍም ሁሌ ግን እፀልያለሁ እሱንም ልቦና እዲሰጠው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ 😢😢

  • @LiyaBaruda
    @LiyaBaruda 5 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤

  • @genatabera2682
    @genatabera2682 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ሰላማችሁ የብዛለን ለሁላችሁም ቃል ሂወትን ያሰማለን አሜን

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ጥያቄዬን በሚገባ ስለመለሱልኝ አመሰግናለሁ
    ለስራ ባልረቦችኦት እና ለዲያቆንም ያገልግሎት ዘበናቸውን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttilahun3620
    @tigisttilahun3620 5 หลายเดือนก่อน

    ለትውልዱ በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው የምሰጡን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @maryamawit406
    @maryamawit406 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ዕውቀቱን ይጨምርላቹ መምህር አስታወሱኝ ስለ ቁርባን ያነሱት እውነት ነው እኔ ና እህቴም በልጅነታችን በ 16 ፍስለታ እንቆርብ ነበር ግን ጥቅሙ ገብቶን ሳይሆን ስራ ላለመስራት ነበር እንዲንከባከቡን ነበር 😂😂 እውነት ነው

  • @Mezmure1
    @Mezmure1 5 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ፅጋውን ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @FiqrAwke
    @FiqrAwke 5 หลายเดือนก่อน

    ስላም,እንድትናችሁ,ምህር,ቃልህይውት,ያስማልን,እኔ,ባባህል,ሀምሳላይ,አላቅምንብርና,ስግዴት,ስግጃልሁ,ቅኖና,አይደልም,በፍቃዴናው,እምስግድው,ችግር,ይኖርዋል,ብማርያም,መልሱልኝ❤❤

    • @paolodariogadaleta4421
      @paolodariogadaleta4421 5 หลายเดือนก่อน

      የአምልኮት ስግደት በበአለ ሐምሳም ይሰገዳል አይቋረጥም የንስሐና የፀጋ ስግደት ግን አይሰገድም

    • @FiqrAwke
      @FiqrAwke 5 หลายเดือนก่อน

      እሽ,ቃልህይወት,ያስማልኝ,አመስግናልሁ

  • @Yirgalem_Tube
    @Yirgalem_Tube 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጥያቄ አችንን ስለምትመልሱል በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @ዜዱበዕዛራያ
    @ዜዱበዕዛራያ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋው ያብዛላቹ እድመና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላካችን🥰❤

  • @Ketselamariyam-gt8mz
    @Ketselamariyam-gt8mz 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ለመኑእነግርሐዘነልብየእን
    @ለመኑእነግርሐዘነልብየእን 5 หลายเดือนก่อน +3

    እዴው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤና ይስጥልን የሕይወትን ቃል ያሰማልን🙏❤✝️

  • @Asenck
    @Asenck 3 หลายเดือนก่อน

    Kawlu Hewote yasamaleni Mamerachi