ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሞቅያለው ክፍል-2 - mokyalew - @Garatube 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ส.ค. 2020
  • Don't Forget to
    .subscribe
    .Like
    &
    .Share
    #GaraTube
    #Lohami

    Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
    BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Eth

ความคิดเห็น • 259

  • @user-oe4gw1lg1l
    @user-oe4gw1lg1l 4 ปีที่แล้ว +34

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ማነው እዴኔ ብቻውን የሳቀ ያለው 😂😂😂😂😂

    • @hayathayat4925
      @hayathayat4925 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔምብቻየንሞትኩ በሳቅ

    • @tazatube7807
      @tazatube7807 4 ปีที่แล้ว

      የገጠሩን ህይወት የሚያስቃኙ ቪዲዮዎችን በመስራት ላይ እንገኛለን እባክዎ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን th-cam.com/video/rhjF1eCmKVk/w-d-xo.html

    • @user-ok6qo3ze6h
      @user-ok6qo3ze6h 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እባየንጨረሥኩኝ

    • @genzebgenzeb4608
      @genzebgenzeb4608 3 ปีที่แล้ว

      እኔ በሳቅ ሆዴን አመመኝ

    • @tube-gt1jr
      @tube-gt1jr 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ሰወቼ አበደችዴ ይሉኛል እስከምል ነው ብቻየን የሳኩት

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e 4 ปีที่แล้ว +30

    እፍፍፍፍፍ ገጠር ውስጤ ነው ገጠሬ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነው

    • @tazatube7807
      @tazatube7807 4 ปีที่แล้ว

      የገጠሩን ህይወት የሚያስቃኙ ቪዲዮዎችን በመስራት ላይ እንገኛለን እባክዎ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን th-cam.com/video/rhjF1eCmKVk/w-d-xo.html

  • @tigmimiyoutube4231
    @tigmimiyoutube4231 4 ปีที่แล้ว +10

    😅😂😂😂😂 የኢትዮጵያ ሰዉኮ የዋህ ሚሥጊን ነው በተለይ ገጠረዉ ዉይይ ሺሺሺሺ አመት ኑሩልን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በደስታ እንጠባበቃለን

  • @hanan7573
    @hanan7573 4 ปีที่แล้ว +4

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እንደው ወላሂ ስወዳቸው እዳህ ይለቅ 😂😂😂😂😂🤨 ዝርጥርጥ

  • @user-su2yn4xw9h
    @user-su2yn4xw9h 3 ปีที่แล้ว +1

    እህህህህ ሸ ናማ ውከትልኝ ክክክክክ

  • @fozifozi1246
    @fozifozi1246 3 ปีที่แล้ว

    ኸረ በሳቅ አይ ሞቅ ያለው ሁሉም ደስ ይላሉ ክክክክ

  • @user-si8bu1rf3w
    @user-si8bu1rf3w 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ከመዳም አቤት ብቻየን በሣቅ የለሁም።

  • @Sasa-lf2es
    @Sasa-lf2es 4 ปีที่แล้ว +2

    አረ፡ወይኔ፡በሳቅ፡ሞትኩኝ፡ሞቃለዉን፡የምትወዱ፡፡

  • @user-hn7bc9st4d
    @user-hn7bc9st4d 4 ปีที่แล้ว +1

    ሞቅያለው በጣም ደስ ይላል እኮን ደህና መጣችሁ በርቱ ክፍል 3 እጠብቃለሁ
    ወይኔ እንዴት እንደሳኩኝ በስመአብ
    በስደት ዓለም ያላችሁ እህት ወድሞቼ በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 7 หลายเดือนก่อน

    ስዎዳችው እነዚህን ልጆች❤❤❤

  • @hafizmohammed9957
    @hafizmohammed9957 3 ปีที่แล้ว

    መቺም መቺም ገጠር ለዘላለም ይኑር

  • @huaweihajjar9919
    @huaweihajjar9919 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ያዝናናል በፈጠራቹ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን፡በተረፈ በርቱ

  • @rabiayemam9398
    @rabiayemam9398 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድ ጠላሁ ይሄንን ሞቅ ያለዉን አይቼ ምኑ ዝርጥርጥ ነዉ 😂😂😂😂🤣🤣🤣

  • @ethiopiayene4964
    @ethiopiayene4964 4 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ኦቦ እና አመለጠኝ በጣም ተመቸኝ በርቱልን ከመዳም ስራ አረፍ ስል ዘና የምልበት እናመሰግናለን

  • @user-ob6ck9lo2t
    @user-ob6ck9lo2t ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂

  • @medinabentebrahim3613
    @medinabentebrahim3613 3 ปีที่แล้ว

    እውነትም መረገምነው ቂጡአያባራም የክረምት ዝናብይመስል😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @merimmohmed3534
    @merimmohmed3534 4 ปีที่แล้ว +27

    አረ በሳቅ ሞትኩኝ ይመቻችሁ እነ ሞቄ ክፍን 3 በጉጉት እንጠብቃለን

    • @haderahayatu3783
      @haderahayatu3783 4 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @tazatube7807
      @tazatube7807 4 ปีที่แล้ว

      የገጠሩን ህይወት የሚያስቃኙ ቪዲዮዎችን በመስራት ላይ እንገኛለን እባክዎ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን th-cam.com/video/rhjF1eCmKVk/w-d-xo.html

  • @user-ep1ev6ei9g
    @user-ep1ev6ei9g 4 ปีที่แล้ว +1

    አረ በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣🤣🤣ክፍል ሦስት በጉጉት የእንጠብቃለን በጣም አሪፍ ድራማ ነው

  • @user-pk4uj2tx9v
    @user-pk4uj2tx9v 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ እረ ሆዴ ቆሰለ እህህህ

  • @user-ui3vm4ts2e
    @user-ui3vm4ts2e 2 ปีที่แล้ว

    እረወየው በሳቅ ሙትኩ 😂😂😂😂😂

  • @user-bl9cw7bm8o
    @user-bl9cw7bm8o 4 ปีที่แล้ว

    ከደመቁ ባል አጣብሱኝ ክክክክክክ በተረፈ ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ጋራዎች ክክክክክክክክክክክክክክክ ሞቅ ያለው በበርበሬ ፈስ በፈስ ሆነ ክክክክክክ አረ በሳቅ ሞትኩኝ ወይይይ በርቱ አትጥፋ

  • @user-ry7ip1pd5c
    @user-ry7ip1pd5c 3 ปีที่แล้ว

    እረ ገደልገኝ አላለም ክክክክክክክክክክክ

  • @betaneya5772
    @betaneya5772 4 ปีที่แล้ว

    😄😄😄😄😄😄😄😄😄erwyna besakk motku

  • @fatiyahsannai973
    @fatiyahsannai973 4 ปีที่แล้ว

    ስውስት ግዜ አየሁት በጣም ነው ደስ የሚለው አስተያየት አለኝ በቴለቪዥንም ቢቀርብ ብዙ ሰው ዘና ያደርጋል ምክንያቱም ሁሉም ይቱብ አያይም በተረፈ ለኔ ምርጥ ናቺሁ በርቱ

  • @user-ub5id2it9r
    @user-ub5id2it9r 4 ปีที่แล้ว +13

    ክፍል ሶስትን በጉጉት ሞቄ😂😂😂😂😂😂

    • @tazatube7807
      @tazatube7807 4 ปีที่แล้ว

      የገጠሩን ህይወት የሚያስቃኙ ቪዲዮዎችን በመስራት ላይ እንገኛለን እባክዎ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን th-cam.com/video/rhjF1eCmKVk/w-d-xo.html

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o 4 ปีที่แล้ว +3

    ሞቅ ያለው ኧረ በሳቅ ደመቁ ጀግና ብያታለሁ ዱሮም ባለትዳር ሴት ጋር ማን ተሳፈጥ አለ የጎበዝ ሚስት 👍😀😀😀😀😀😀

  • @user-bk7pp3de7m
    @user-bk7pp3de7m 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናነይ 😅😅😅😅

  • @KameelaAli-p1w
    @KameelaAli-p1w หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሣስቁ😅😅😅

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 ปีที่แล้ว +1

    ይመቻችሁ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂 ሰታምሩ🤣🤣🤣😂😂😂

  • @emantube998
    @emantube998 2 ปีที่แล้ว

    ታሩቅ ነው አለለም 😂😂😂

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የምትሉት የሳቄ ምንጮች ሲደብረኝ እናንተን ነው የማየዉ ክክክክክክክክክ

  • @brtibrti2042
    @brtibrti2042 4 ปีที่แล้ว

    Gara tub Kkkkk በፈስ እና በሽንት ገደልከን በተረፈ በርቱ አሪፋ ነው

  • @bcbc4827
    @bcbc4827 3 ปีที่แล้ว

    እረበሳቅ ሞትኩ ክክክክክክ

  • @user-sj2fx1lh3j
    @user-sj2fx1lh3j 3 ปีที่แล้ว

    እናነይ ቅደመኝአለክክክክክወይኔልቤ

  • @alemalem3356
    @alemalem3356 4 ปีที่แล้ว

    ውይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ግን ፈሰነው ውይሰ😂😂😂

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 ปีที่แล้ว +2

    ካሜራ ጥራት ቦታው አርጎዴው እረ ምኑ ሁለነገሩ ምርጥ

  • @user-to8um3lw5l
    @user-to8um3lw5l 4 ปีที่แล้ว

    አገሩያምራል

  • @biruketawitkefelegnjameels5717
    @biruketawitkefelegnjameels5717 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ በስመአብ ውይ ኡኡኡኡ በሳቅ ሆዴን አመመኝ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @ortodokstewahedohayemanote2485
    @ortodokstewahedohayemanote2485 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂wey des setelu gen meteche yehenen ager bayew des yelegn neber 😂😂😂😘😘💚💛❤️

  • @tube8310
    @tube8310 4 ปีที่แล้ว

    😆😆😆😆በሳቅሃሃሃሃሃሃ

  • @emebethabtegebriel229
    @emebethabtegebriel229 4 ปีที่แล้ว

    Wawu geter wuste newu tewanayochu degmo saladenk alalfim 😍😍👍👍👍

  • @tigelove7531
    @tigelove7531 4 ปีที่แล้ว

    እረ ወየው በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-kb7kf5ny4s
    @user-kb7kf5ny4s 4 ปีที่แล้ว

    ተሎ ተሎ ልቀቁልን ሞቅየ ፈሶ ክክክክክ

  • @user-gt9kz3kx3y
    @user-gt9kz3kx3y 4 ปีที่แล้ว +6

    የገጠር ሲሆን ጥሩኝ እንደዚህ

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 4 ปีที่แล้ว

    ድጅሮቹ እራሱ ምርጥ ተዋናይ ናቸው ክክክክ

  • @user-nu6zv4nj2g
    @user-nu6zv4nj2g 3 ปีที่แล้ว

    በሳቅ ልቤ ቆሰለ እናመሠግናለን

  • @jeeds8409
    @jeeds8409 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክ እንኳን የገጠርይ የሆንሁ ሞቄ ገደልከ በሳቅ

  • @user-pc1kp1vo7z
    @user-pc1kp1vo7z 4 ปีที่แล้ว

    ደሳ ይላል ቀጥሎ በት

  • @dhgfahgg3412
    @dhgfahgg3412 2 ปีที่แล้ว

    እናነይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @moreshfano24
    @moreshfano24 4 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkk ወድሞቼ ምን እምላችሁ አላቅም ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @hayatmohammed6185
    @hayatmohammed6185 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ስውዴቸወ ገጠርዬ😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-kc7uz5cp3b
    @user-kc7uz5cp3b 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ደስስስስስይላል የምር ክፍል 3ትን በጉጉት እጠብቃለሁ የገጠር ልጂበመሆኔ ኩራተኛነኝ

  • @user-rh3dg6qw9z
    @user-rh3dg6qw9z 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ወይኔ ኮረና የስራህን ይስጥህ

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ስወዳችሁ በጣም ሀሪፍ ነው በርቱ ቀጥሉበት

  • @user-nq1qg5dq8z
    @user-nq1qg5dq8z 4 ปีที่แล้ว

    እርርርርር ፈጣሪን በሳቅ 😂😂 እወየው አቦ ተመቻችሁኝ😍😘

  • @user-kl1wo1zm3o
    @user-kl1wo1zm3o 4 ปีที่แล้ว

    ጋራውች ብናታቺሁ ቀጣዩን ልቀቁልን የደግስውን እና የሞቄን ጉድ ልይ 😢😢😁😁

  • @user-zu1st1xm2f
    @user-zu1st1xm2f 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስስስ ይበላችሁ ዘና አልን

  • @user-py3wh1ms6p
    @user-py3wh1ms6p 4 ปีที่แล้ว

    ከከከከከከከከ ወይኔ ስታስቁ

  • @chickenbangichicken8153
    @chickenbangichicken8153 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደናመጣቹህ ክፍል ሰወስትን በጉጉት እጠብቃለን ወይኔ በሳቅሙትኩኝ

  • @user-jj7jz4tn8r
    @user-jj7jz4tn8r 2 ปีที่แล้ว

    ሰወዳችሁ🤣🤣❤❤

  • @user-yv6oi7lh8j
    @user-yv6oi7lh8j 4 ปีที่แล้ว

    ውይኔ እደዛሬ ስቄ ማላቅ ውይ በጣም ፈታ ያረጋል

  • @user-wt5eu4zv3o
    @user-wt5eu4zv3o 4 ปีที่แล้ว

    ደስስ ትላላችሁ ገጠር ውስጤ ነው ይመቻችሁ

  • @user-xl5di5il8g
    @user-xl5di5il8g 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ አረ ውይይይይ

  • @user-co9gt9tj9o
    @user-co9gt9tj9o 4 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ 😆😆😆😆 P3 በጉጉት እንጠብቃለን

  • @user-ip2lz1ll2o
    @user-ip2lz1ll2o 4 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkjkkkkkkkk አረ የት ሔጀ ልሳቅ

  • @gannatganath2570
    @gannatganath2570 4 ปีที่แล้ว +1

    😂😂እንደዛሬ ስቄ አላውቅም
    ክፍል 3አፍጥኑልን

  • @zybanpmohammad2362
    @zybanpmohammad2362 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ስራ ነው በርቱልን

  • @user-ds2mu4ce3m
    @user-ds2mu4ce3m 3 ปีที่แล้ว

    ምሸአላህ

  • @Salam-ls4zm
    @Salam-ls4zm 4 ปีที่แล้ว

    አረ በሣቅ ውይ ክክክክክክ

  • @user-vw2ll8cg7f
    @user-vw2ll8cg7f 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክገጠር በመሆኔ እኮራለሁ አይዟቺሁ በርቱ ክፍል ሦስትን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @user-di1cj6iq3t
    @user-di1cj6iq3t 3 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @felekkasse8797
    @felekkasse8797 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች ምርጥ ነው

  • @kuwt7690
    @kuwt7690 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክክክ እር ውይይይይይይይ በሳቅ

  • @helimaweloyewa2326
    @helimaweloyewa2326 4 ปีที่แล้ว

    ክፍል 3 አታቆዩብን የውነት በጣም ነው የምታዝናኑት

  • @user-jr9fs2iu2q
    @user-jr9fs2iu2q 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ወይኔ ዛሬ ይመቻችሁ ከምር

  • @bezacss2015
    @bezacss2015 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 ปีที่แล้ว +3

    እረ በሳቅ ነው እምትገሉ ግን ምነው ዘገያችሁ በአመት አንዴ ነው እምትመጡ የሞቃለው ጎደኞች አይ የዋሆች

  • @taddeyagzeataddeyageza9401
    @taddeyagzeataddeyageza9401 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @user-br7un8lf9x
    @user-br7un8lf9x 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክኧረ በሣቅ ሞትኩ

  • @workeworke7364
    @workeworke7364 4 ปีที่แล้ว

    ዋውዋው 🙏❤❤🥰❤😁😁😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-tq5pv5sn2f
    @user-tq5pv5sn2f 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ የለሁም ግን ጁቡ መጣባቸው😥😥😥

  • @metageswagaalewmetageswaga9040
    @metageswagaalewmetageswaga9040 4 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣weyeni siyaseku wuyyyy ses silu

  • @user-cq7xv2ir2y
    @user-cq7xv2ir2y 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ወይኔ በሳቅ ጨረሱኝ እኳ የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር ውስጤ ነው

  • @gfgf1062
    @gfgf1062 4 ปีที่แล้ว

    አረወየ ሞቅየ በሣቅ ገደልከኝ

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውዋ

  • @user-gl8mu3vx9l
    @user-gl8mu3vx9l 4 ปีที่แล้ว +2

    በማርያም በሳቅ ሞትኩ ተሎ ልቀቁልን አትዘግዩ ችግሩ በጣም ትቆያላቹህ

  • @obaidobaid850
    @obaidobaid850 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ኧረበሳቅ

  • @user-po9se4kn8r
    @user-po9se4kn8r 4 ปีที่แล้ว

    ክክክዉይ ሞቄፈስ ብቻ የደምቃን ባልወደዲኩትመሰል

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 4 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ ቶሎ ቶሎ ኑ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 4 ปีที่แล้ว

    አይ ሞክየ

  • @user-ci7li5ir7j
    @user-ci7li5ir7j 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ምርጥ ድራማ ነው

  • @user-su2yn4xw9h
    @user-su2yn4xw9h 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ሽትቤት ገብቸ ወደ ነፈረ

  • @user-ub5id2it9r
    @user-ub5id2it9r 4 ปีที่แล้ว

    አይትዝታየ ገጠሩ😂😂😂

  • @rachelfarada8087
    @rachelfarada8087 3 ปีที่แล้ว

    Woooow,😂😂😂😂😂👍

  • @yenineshtesfaw1630
    @yenineshtesfaw1630 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አቦ ይመቻችሁ በሳቅ ልሞት ክፍል ሶስትን በጉጉት እጠብቃለው እስከዛው ሰላማችሁ ይብዛልኝ 💕💕💕💕💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖💖

  • @user-uc2hk2mf8q
    @user-uc2hk2mf8q 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂 በሣቀ ነው የሞኩት

  • @zainatalemaw1410
    @zainatalemaw1410 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውያዝናናል

  • @user-ig7lg5nr2b
    @user-ig7lg5nr2b 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል

  • @user-qx2xz2ui5g
    @user-qx2xz2ui5g 4 ปีที่แล้ว

    ሞቅ ያለው ማነው እማዝነነውክክክክ