ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ጠበሳ በገጠር (ክፍል ሁለት)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 มี.ค. 2021
  • #ጠበሳ #በገጠር #ክፍል #ሁለት

ความคิดเห็น • 292

  • @user-lo5rr2pl7e
    @user-lo5rr2pl7e 3 ปีที่แล้ว +111

    እደኔ የገጠር ልጆች እስኪ በላይክ አለን በሉኝ

  • @hayath134
    @hayath134 3 ปีที่แล้ว +88

    ወይኔ ገጠር ገጠር በመሆኔ እኮራለሁ በገጠርነቱ የሚኮራ ላይክ

    • @alem8176
      @alem8176 3 ปีที่แล้ว

      ነኝ

    • @user-lb9qi3te4l
      @user-lb9qi3te4l 2 ปีที่แล้ว

      ነኝ እኮራለሁ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      ኤንዛመዱ በቅንት እመሌሣለሁ

    • @tfghgdhhh6147
      @tfghgdhhh6147 ปีที่แล้ว

      እኔ😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @user-bh1yb9di8z
      @user-bh1yb9di8z หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @matatube2363
    @matatube2363 3 ปีที่แล้ว +20

    ወይ ትዝታ የቦርና ልጆች የት ናችሁ ያገሬ ልጆች ምርጥ ፌልም ነው በርቱ

  • @kibakiba7483
    @kibakiba7483 3 ปีที่แล้ว +71

    እስኪእደኔየገጠርልጅየሆነላይክይግጨኝ👍👍

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 3 ปีที่แล้ว +4

    አረ እዴኔ ድብርቱን ሁሉ የለቀቀዉ ማነዉ የምር ደስ ይላሉ😘😘😘😘😘😘

  • @lubabaseid6080
    @lubabaseid6080 3 ปีที่แล้ว +11

    ወየው ደስሲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍😍😍ገጠር ውስጤነው

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n 3 ปีที่แล้ว +9

    አይትዝታ አዙሮሉደፋኝነው ሀገሬናፈቀኝ😭😭😭

  • @yilmazewde9036
    @yilmazewde9036 3 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ማንነትን የሚገልጽ ድራማ ነው።

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y 3 ปีที่แล้ว +12

    እደዝህ ዘፍነን ተጫውተንነው ያደግን የሜታልጆች ስወዳችሁ🥰

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ እበት አጠፋጠፎ😄😄😄😜😜አዝህኮ እበት አላቅም የሚልሞልቷል ሆ

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 ปีที่แล้ว

      😂

    • @user-zp3vf2ft9n
      @user-zp3vf2ft9n 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂እኮ ምድነዉ ንገሪኝ አች አደለሽ እደት አላቅሽም

  • @haileabebe2393
    @haileabebe2393 3 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ መካነ ሰላሞች ሃሪፍ ነወ በርቱ

  • @rahatfamiliy5157
    @rahatfamiliy5157 3 ปีที่แล้ว +5

    ቀጥሉበት የሀገሬ ልጆች በላይነህ ሠጣርጌነው የላከን

  • @user-vg4zo3dy1k
    @user-vg4zo3dy1k 3 ปีที่แล้ว +5

    ቁሞ ቀር ወይኔ ደስ ሲሉ♥

    • @user-vy7ko8um1b
      @user-vy7ko8um1b 3 ปีที่แล้ว

      አተምዴስትላለህ

    • @nemaawol324
      @nemaawol324 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክ በሣቅ

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b 3 ปีที่แล้ว

      ኧረ አሽሟጣጭና ቁና ከቂጡ ያልቃል ነዉ ሀሀሀሀሀሀ

    • @user-vg4zo3dy1k
      @user-vg4zo3dy1k 3 ปีที่แล้ว

      @@user-we3kb2jm5b malet 🤔

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b 3 ปีที่แล้ว

      @@user-vg4zo3dy1k ቁሞ ቀር ሥትይ አሥቆኚ

  • @user-tn8wn2qp2y
    @user-tn8wn2qp2y 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ማገዶ ኦማይጋድ ነው ወይ ማገዶነው አላለችም ኧረ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y 3 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ የሀገሬን ትዝታ ና ሰፈሬን ስላሳያችሁኝ በጣም አመሰግናለሁ 🥰❤

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ በቅንነት

  • @mmn1491
    @mmn1491 3 ปีที่แล้ว +6

    እይ ትዝታ ወሎ ባቲ ገጠር ትዝታ ቀሠቀሳችሁት

    • @user-dl4yt5tt1r
      @user-dl4yt5tt1r 3 ปีที่แล้ว

      ባቲም እድህነወይ

    • @mmn1491
      @mmn1491 3 ปีที่แล้ว

      @@user-dl4yt5tt1r አዎ ውዴ ይመሳሠላል

  • @andmachanal9802
    @andmachanal9802 2 ปีที่แล้ว +1

    ትንሹ ልጅ ተመቸኝ ዋው

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ወይ ማገዶ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤የገጠር ጓደኞቸ ትዝ አሉኝ አይ ስደት የስራህን ከስንቱ ለየኸኝ😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @SadsYsdf
    @SadsYsdf หลายเดือนก่อน

    ልጆነቴ ትዝአለኝ ለጀነት ተመልሶ ቢመጣ❤❤❤❤❤አ ይይይይ ገ ጠሬነቴን ሰወዳት

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s 3 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክ የገጠር ወዳጅ😂😂😂

  • @የትንሹእህት
    @የትንሹእህት หลายเดือนก่อน

    ደስሲል የገጠር ድራማ😂😂😂😂

  • @amaamm9890
    @amaamm9890 3 ปีที่แล้ว +7

    እንዴኔየገጠርልጅየሆነላይክ

  • @SaSa-km1qt
    @SaSa-km1qt 3 ปีที่แล้ว +4

    በርቱ መካነ ሰላሞች ትዝታ ወደኃላ

    • @user-fk5fq7gz9o
      @user-fk5fq7gz9o 3 ปีที่แล้ว

      መከነሰላም ነውዴ አገሩ?

    • @user-qt7ut6zg4o
      @user-qt7ut6zg4o 3 ปีที่แล้ว

      @@user-fk5fq7gz9o ነው ውደ አገሬ መካነሰላም 😘😘😘😘😘

  • @user-vd7nv4jo1n
    @user-vd7nv4jo1n 3 ปีที่แล้ว +1

    የገጠር ሰው ውስጤ ነው ውድድድድድድ

  • @hqs8057
    @hqs8057 3 ปีที่แล้ว +12

    ግን ኦርጅናል የገጠር ልጅ እንዳልሆኑ ከንግግራቸው ያሥታውቃሉ

  • @Mwa584
    @Mwa584 3 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂👍👍
    መልክት አለው ድራማው
    ደስ ይላል🙏🙏

  • @soufaitaloni2610
    @soufaitaloni2610 วันที่ผ่านมา

    መካነሰላም ለምለሚቱ አገሬ ሰላምሽን ያብዛልኝ ❤❤❤❤❤🎉

  • @user-uy6vm8ys9w
    @user-uy6vm8ys9w 3 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክትዝታአይይእኔናጎደኛየ

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀሪፍ ነው በርቱ

  • @zintthbe890
    @zintthbe890 2 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣🤣 አረ ህፃኑ ቀስብሎ ይደግ ተዉት

  • @husanhusan8906
    @husanhusan8906 3 ปีที่แล้ว +1

    ህጻና ወድልጂ። እና ቦጋለ። አረረ። 💚👍

  • @mekiyasaid1948
    @mekiyasaid1948 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀጣዮን በጣም አሰቂኝ ነው የገጠር ፈቅር ደሰ ይላል

  • @bahrainlook7878
    @bahrainlook7878 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ገጠር ውስጤ ነው

  • @ahmedomer9242
    @ahmedomer9242 3 ปีที่แล้ว +6

    አይመስልም ፌክ ነው የየት አካባቢ የገጠር ልጅነው እደዚህ የሚያደርገው

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 3 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነው ገጠር ትክክለኛ በቤተሰብ ነው ሜመጠው

  • @kedir4001
    @kedir4001 3 ปีที่แล้ว +2

    Kkkkበጣም ዴስ ይላል

  • @aregaejegu5482
    @aregaejegu5482 3 ปีที่แล้ว +3

    አሪፈ ነዉ

  • @user-ni4id4zx3s
    @user-ni4id4zx3s 3 ปีที่แล้ว +4

    እላቂ አላለይም ወድ ማለት ቦግየ ነው ክክክ

  • @hikma8826
    @hikma8826 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛውቹ ነቸው መሰለ ሀገሩንም የማቀው የማቀው መሰለኝ

  • @jemalhaylu8083
    @jemalhaylu8083 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @tube-wp4mc
    @tube-wp4mc 3 ปีที่แล้ว +6

    ምኑ ነው የሚምረው ቆይ ሲጀመር መገድ ላይ የት አገር ነው የሚደነሰው ሲጀመር የተዘባረቀ ነው ሌላ ግዜ ሀሪፍ ሰራ ይዛችሁ እንደምመጡ ተስፍአ አለኝ part 3 👍👍🙏

    • @user-dl4yt5tt1r
      @user-dl4yt5tt1r 3 ปีที่แล้ว

      ቆይማ እኔም ልየው እና እኮምታለሁ

    • @user-jj7jz4tn8r
      @user-jj7jz4tn8r 2 ปีที่แล้ว

      😁😁👊👊

  • @yalsoyali7475
    @yalsoyali7475 2 ปีที่แล้ว +1

    ብጣም ነው የምታምሮት

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ ያግሬ ልጆች ባርና

  • @meymunaebrahimahmed2685
    @meymunaebrahimahmed2685 3 ปีที่แล้ว +2

    አካባቢውን የሚነግረኝ እመርቀዋለሁ😂😂😂😂😂😂

    • @user-yj5cs4iq6p
      @user-yj5cs4iq6p 2 ปีที่แล้ว

      ሶየ አጣሪገንዳ ይባላል

    • @meymunaebrahimahmed2685
      @meymunaebrahimahmed2685 2 ปีที่แล้ว

      @@user-yj5cs4iq6p በረካሁን

    • @user-yj5cs4iq6p
      @user-yj5cs4iq6p 2 ปีที่แล้ว

      @@meymunaebrahimahmed2685 አሚን ሚን በረካ ሁንነው ያልሽኝ

    • @user-yj5cs4iq6p
      @user-yj5cs4iq6p 2 ปีที่แล้ว

      @@meymunaebrahimahmed2685 😜😜😜

  • @salahdxb2964
    @salahdxb2964 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማነው እደኔ ገጠረ ደስ የሚለው

  • @maryamali7001
    @maryamali7001 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤት አቤት ለነገር እየሮጠእየወዴቀ ይነሳል

  • @sahertaisser767
    @sahertaisser767 3 ปีที่แล้ว +2

    ገጠር ማድጌን እወደዋለሁ ሁሉም ነገር የሚገኝ ከገጠር ነው

  • @user-ys8ld3qh3d
    @user-ys8ld3qh3d 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የኔውድች በጣም ደስ ይላል የኔውድች

  • @eeee1008
    @eeee1008 3 ปีที่แล้ว +3

    ሲሳይየበርታልኝያገሬልኝ

  • @user-tl3gg9nx9c
    @user-tl3gg9nx9c 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ላቂ ባልሽን አላለችም😃😃😃

  • @zamzamzamzam1391
    @zamzamzamzam1391 3 ปีที่แล้ว +3

    ደስስትሉ

  • @merihabeshawet4215
    @merihabeshawet4215 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ማገዶ ወይ ማይ ጋድ😂😂😂😂

  • @senishow1381
    @senishow1381 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ሀገሬ ገብቼ ይቱብ እድከፍትልኝ ሀሚዶ😂😂

  • @EeEe-zi9rg
    @EeEe-zi9rg หลายเดือนก่อน

    የ70 ወቹን የ60 ወቹን ባህል ነው እየሰራችሁ ያላችሁት እምንከታተላችሁ ከ 90 - ስለሁነ ባህላችንን ጠብቃችሁ ስሩ

  • @user-em5on3eu2w
    @user-em5on3eu2w 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ ገጠር ትዝታ አለብኝ ሶስት ጊዜ አጣልቼ ነበር እኔም

  • @fadoofadoo4213
    @fadoofadoo4213 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀይ ውብሸት ይሄን ታየኅው አድናቂህ ነኝ ጓደ አንተ ወደፊልም እኔ ወደ ሥደት መሻላህ ውብየ በርታ

  • @user-hw3qp5rx2s
    @user-hw3qp5rx2s 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ማይገዶ

  • @user-bx6gt4lm9n
    @user-bx6gt4lm9n 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow

  • @user-ys3vc6tz4c
    @user-ys3vc6tz4c 3 ปีที่แล้ว +3

    አንዳንድ የስድብ ቃላቶችን ከወስጥ አውታችሁ ጣሉ for example

    • @Amena-qs9ur
      @Amena-qs9ur 3 ปีที่แล้ว

      ሀይ

    • @user-ys3vc6tz4c
      @user-ys3vc6tz4c 3 ปีที่แล้ว

      @@Amena-qs9ur hi ሰላም የሀገር ልጅ

  • @iamfromethiopia3942
    @iamfromethiopia3942 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይማገዶ ክክክ

  • @haheh3469
    @haheh3469 2 ปีที่แล้ว

    Jabaadha afaan oromotinis itti fufaa mee beektoota keenya

  • @user-qh5gm7uf6r
    @user-qh5gm7uf6r 3 ปีที่แล้ว +1

    ገጠር ባልሆን ይቆጨኝነበረ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MdAlauddin-yj8nz
    @MdAlauddin-yj8nz 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይኔ. ቀሚሱሲያምርባቸው

  • @fadoofadoo4213
    @fadoofadoo4213 3 ปีที่แล้ว +2

    ውብሸት ሠላምህ ይብዛ የኔ ውድ ጓደኛየ ሥደት ነጣጠለን መከነ ሠላም እንደት ነት

    • @samiramanajer7260
      @samiramanajer7260 3 ปีที่แล้ว

      የት፡ሀገር፡ነዉ፡እኔ፡ግን፡የደቡብ፡ልጅ፡ነኝ

    • @fadoofadoo4213
      @fadoofadoo4213 3 ปีที่แล้ว

      @@samiramanajer7260 የቦረና መከነ ሠላም ልጆች ነቸው

    • @fadoofadoo4213
      @fadoofadoo4213 3 ปีที่แล้ว

      አወ

    • @fadoofadoo4213
      @fadoofadoo4213 3 ปีที่แล้ว

      @@samiramanajer7260 አይ አይደሉም ቦረና ኘቸው

  • @user-kq5hl1kp4d
    @user-kq5hl1kp4d 2 ปีที่แล้ว +1

    የገጠርልጆችዉሥጤናቸዉ

  • @melakuenquahone2220
    @melakuenquahone2220 2 ปีที่แล้ว

    mirt nachihu continue

  • @semenmedianetwork__
    @semenmedianetwork__ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @user-ys3vc6tz4c
    @user-ys3vc6tz4c 3 ปีที่แล้ว +2

    የሃገሬ ልጆች

  • @sharjahsharjah3513
    @sharjahsharjah3513 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሀገሬ አይትዝታ

  • @hqs8057
    @hqs8057 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ እኛ እሜዳላይ አንጨፍርም

  • @user-hw3nb4mb5c
    @user-hw3nb4mb5c 2 หลายเดือนก่อน

    የምርአሥቂኝድራማነዉ

  • @SonySony-wt8qk
    @SonySony-wt8qk 2 หลายเดือนก่อน

    አለን

  • @MdRajy-dd8nf
    @MdRajy-dd8nf 3 วันที่ผ่านมา

    አይ ትዝት😢😢😢

  • @zenetadem9056
    @zenetadem9056 2 ปีที่แล้ว

    አይይይሀገሬ መካነሰላምወይኔ ትዝታ

  • @zohykfato8845
    @zohykfato8845 3 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክ

  • @koki550
    @koki550 2 ปีที่แล้ว

    ዋውሢያምር 👍👍👍👍

  • @milmol331
    @milmol331 2 ปีที่แล้ว

    ከአባይ ማዶ ወሎ ቦረና መካነሰላም ውድድድድ

  • @iberahemtessema1930
    @iberahemtessema1930 8 หลายเดือนก่อน

    አይትዝታ❤❤❤

  • @hayatlopez3696
    @hayatlopez3696 3 ปีที่แล้ว

    ክክ ወይማገዶ ክክክ ወማይካድ

  • @user-dl4yt5tt1r
    @user-dl4yt5tt1r 3 ปีที่แล้ว +1

    እፈት ጠፍጣፍዋ አልቻልሽበትም ባይሆን ትክክለኛ ባህል አውጡ

  • @seadazewdu7212
    @seadazewdu7212 3 ปีที่แล้ว +2

    ትንሹልጅተመቸኝክክ

  • @user-lr9mb5yo5m
    @user-lr9mb5yo5m ปีที่แล้ว

    ገጠር፣ዉስጤ፣ነው

  • @seidnur9452
    @seidnur9452 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የገረቤት ጫወታ በጣም ተሳክቶላቺሆል ግን የት አገረ ነቹሁ. ወሎ. ሜታ ሥትሉ ሠማሁ ልበል የአካባቢ ያቹሁን ከተማ አሠተዎውቁ አወድሡ በጣም መሳጫ የገጠር ጨወታ ነው

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እሥኪ ላክ አዱርጊሉ በአላህ

  • @user-pm1cj3ei3o
    @user-pm1cj3ei3o 2 หลายเดือนก่อน

    ትዠታ❤❤❤❤

  • @hikma8826
    @hikma8826 3 ปีที่แล้ว +2

    ሚታ አላለች ሰፈሬ ሚታ ሲነሳ ልቤ ደጭ አለ

    • @seada3423
      @seada3423 ปีที่แล้ว

      Awe nekan selamoche eko nachew

  • @omarsaleh8761
    @omarsaleh8761 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሩ ቦረና አብሺሩ ያገሬልጆች

  • @etpia3736
    @etpia3736 2 ปีที่แล้ว

    ደስሲሉ🌺🌺

  • @tigabutemesgen7679
    @tigabutemesgen7679 2 ปีที่แล้ว +1

    Iike

  • @taybatayba8644
    @taybatayba8644 2 ปีที่แล้ว

    አይይ ትዝታ ያገረረልጆች ይመቻችሁ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እኔዛመዱ በቅንነት

  • @batemtkubatemtku7626
    @batemtkubatemtku7626 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ውብሸት

  • @abyiraya
    @abyiraya 2 ปีที่แล้ว

    ናፋ አላለችም ሃሃሃሃ

  • @MdAlauddin-yj8nz
    @MdAlauddin-yj8nz 3 ปีที่แล้ว +2

    ኔምየገጠርልጂነኝግንእጠራውሚዳላይእንጨፊርም

  • @user-pk3cn1mm3d
    @user-pk3cn1mm3d 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ትዝታ?😂😂😂

  • @deguberihun9909
    @deguberihun9909 2 ปีที่แล้ว

    መጨረሻ ቢኖረው አሪፊ

  • @user-ft5lq9nd4f
    @user-ft5lq9nd4f 2 ปีที่แล้ว +1

    ህሎ

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d 2 ปีที่แล้ว

    ክክክኮክክክክ እውይይይይ

  • @banchiyedesalew4503
    @banchiyedesalew4503 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ

  • @hjgjhhjgjgg2999
    @hjgjhhjgjgg2999 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ

  • @user-lv1kt8kg1w
    @user-lv1kt8kg1w 3 ปีที่แล้ว

    ወይማገዶ. አላለችም. 🙈🙈🙈🙈

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 ปีที่แล้ว

    አይደመላሽስምብቻ