እኔስ በምግባሬ ደካማ ሆኛለሁ || በዲያቆን ዮሐንስ አድማሱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እኔሰ በአምግባአሬ ደካማሆኛአለሁ ቃለሕወአት ያሰማአልእን😢😢😢😢😢😢

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @betelhemyamral
    @betelhemyamral 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኔስ በምግባሪ ደካማ ሁኛለሁ እዘኝልኝ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም 🙏😢😢 🙏😢😢🙏😢😢

  • @tigaethio
    @tigaethio 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምወደው ዝማሬ ነው ዝማሬ መላክት ያሰማል

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔስ በምግባሬ ደካማ ሁኛለሁ እዘኝልኝ ድንግል እለምንሻለሁ😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ኤፍታህበለኝጌታሆይ
    @ኤፍታህበለኝጌታሆይ 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አኔሰ በምግባሪ ደካማ ሆኛለሁ
    እዘኝልኝ ደንግል እለምንሻለው😢😢😢

  • @BerhanAshinekebede
    @BerhanAshinekebede 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬመላዕክትንያሰማልኝወንድሜበእድሜበጤናይጠብቅልኝ

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 3 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ድንቅ ዝማሬ

  • @habtatube2615
    @habtatube2615 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ጆዬ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከዉ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእእክትን ያሰማልን

  • @BereketDeneke-dz5qc
    @BereketDeneke-dz5qc 3 หลายเดือนก่อน

    Zmare melaektn yasemaln❤

  • @mahletayalew9205
    @mahletayalew9205 3 หลายเดือนก่อน +1

    Zemare melaeket yasmalen

  • @Ahati30
    @Ahati30 3 หลายเดือนก่อน +2

    ✞እኔስ በምግባሬ✞
    እኔስ በምግባሬ ደካማ ሆኛለሁ
    እዘኚልን ድንግል እለምንሻለሁ(፪)
    ያንን የእሳት ባህር እንዳላይ አደራ
    ድረሺልኝ ድንግል /ስምሽን ስጠራ/(፪)
    አዝ= = = = =
    የዳዊት መሰንቆ የኤሊያስ መና
    የናሆም መድኃኒት /ንዒ በደመና/(፪)
    አዝ= = = = =
    አንቺ ነሽ ጉልበቴ በደከመኝ ጊዜ
    የልቤ መፅናኛ /እረዳት ምርኩዜ/(፪)
    አዝ= = = = =
    አፈስሳለሁ ዕንባ በጣም ተጨንቄ
    እማጽንሻለሁ /በደሌን አውቄ/(፪)

  • @esayasamerga3799
    @esayasamerga3799 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔስ በምግባሬ ደካማ ሆኛለሁ እዘኝልኝ ድንግል እለምንሻለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን(ጠፋቹ

  • @akaluadema9152
    @akaluadema9152 10 วันที่ผ่านมา

    ድካማችንን አርሷ ታቅልልን

  • @BetelhmErido
    @BetelhmErido 10 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MimiAdmasu-r3y
    @MimiAdmasu-r3y 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @EyasuFetene-t7u
    @EyasuFetene-t7u 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢🙏🙏🙏

  • @Amu-rl2cg
    @Amu-rl2cg 3 หลายเดือนก่อน

    Le ga Le dehochu atasebulenem download lemen alberam beteseb.
    Betam selemewedew nw mezmuerun❤❤❤❤

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @AlimetGizaw
    @AlimetGizaw 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EyasuFetene-t7u
    @EyasuFetene-t7u 3 หลายเดือนก่อน

    Esti bemaryam tsegishin magegnibetin menged nigerugn bemaryam

  • @MimiAdmasu-r3y
    @MimiAdmasu-r3y 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Selemawit278
    @Selemawit278 27 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @MimiAdmasu-r3y
    @MimiAdmasu-r3y 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AmelmalGetachew
    @AmelmalGetachew 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤