ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይገርማል የሀገራችን ምርጥ ጠበቆች ከዚህች ምስኪን ሴት ጎን ልትቆሙ እለምናችኋለሁ በመድሀኒአለም ስም
እኔም ሊቢያ4አመት ሰርች ኢባሲ ሀላፌነዉ ረመዳን ይባላል ሚርያምምትባል ለሰዉዬዉ ረድታ ብሬን በሉኘ
እባካችሁን ለዕውነት የቆማችሁ ከሆነ ይህችን እህታችንን በህጋዊ መንገድ እርድዋትና የደከመችበትን ንብረትዋን አስጥዋት::
የማዳም ቅመሞች እች ለኛ ብዙ አስተማሪ ናት እውነት ዘመኑ ነው መስለኝ የከፋው ከባድ ነው😢😢
እዉነት ነዉ የተሰደዱ አይምጡ! እኔም ከ 24 አመት በኋላ ተመልሼ ይኸዉ እየተቃጠልኩ ነዉ! ወደኋላ አልመለስም ብዬ እየታገልኩ ነዉ
አይ ኢትዮጵያ ድሮ ትቻት የሄድኳትን አገር ስፈልጋት ሁለት አመት ሞላኝ። እሷን አላገኘኋትም እኔን ግን ዲፕሬሽን አገኘኝ! አያሳዝንም!! ድሮ በጣም የምወዳቸዉ እና የሚወዱኝ ጓደኞቼ እኔ እንጂ የምናፍቃቸዉ እነሱ አይፈልጉኝም፣ እርስ በርሳቸዉም እኮ አይፈላለጉም።ወይ ድሮ ሮሮሮ እደዛ እኮ አልነበርንም ያሳዝናል
እህታችን ሀቅሽን እግዛቤር ይመልስልሽ 36አመት ዉጪ እደቆየ አይደለሽም በጣም የተረጋጋሽ ሰዉ ነሽ።😊
38እኮ ነው ያለችው😢
በውስጥ ህመም ያላቹ ፈጣሪ ያልጠበቃቹሁት ደስ የሚል መፍትሄ ይስጣቹ።
አሜን ተባረክ🙏
Amen
Amen Amen Amen 🙏
አሜን 🤲
@@Dallol253 Amen🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ኧረ እጅግ በጣም ክፉ ሰዎች ናቸው በዘመናችን የበዙት !!! ልክ ናት የኔ እናት እንባሽን አላህ ያብስልሽ 🤲
የእኔ እናት እኛ ውጭ ያለን ሁሉንም ስው እናምናለን እና ሀገራችን ስንገባ በሀገራችን ባዳ በውጭም ባዳ ስናሳዝን እውነት አለቀስኩኝ እግዚአብሔር ይርዳን በውጭ ላለን ❤
አሜን ኡፍፍበጣም ነው ምናሳዝኀው
lmen tamegnalesh emnteshen lmdhaniyalem
ህምምም
Yes you are right my friend 🙏🙏🙏💯
እግዚአብሔር ይርዳሽ የክህደት ዘመን ሆኖ ቀረ የስው ገንዘብ እሳት ነው ያጠፋል ብዙ ደጋግ ስዎች እንዳሉ ሁሉ ከሀዲዎች ደግሞ እውጭ ኖሮ የሚመጣውን ስው እያማረሩት ነው ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾❤️
አሜን አሜን አሜን 🙏
አለም ሰገድ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው የሰውን ችግር የምትረዳው መንገድ በጣም ደስ ይላል
ሰላም ለናተ ይሁን በድጋሜ ነው ነው የተለቀቀው ትላንተ ሰምቼው ነበር አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ በጣም አስተማሪ ነው
ራስሽን ጠብቂ መጥፎ ነገር እንዳያድርጉብሽ ኣይዞሽ በርቺ እግዚኣብሄር ይጠብቅሽ
ትልቅ ስራ ነው አየሰራህ ያለከው በርታ
ዘውድየ ነገሩን እግዚአብሔር ይፍታልሽ የልፋትሽ ዋጋ እሱ ይክፈልሽ እኛ መርዳትሺን እናውቃቃለን አይዙሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ።
የሄ የማንቅያ ድውል ነው እባካቹሁ ብሰድት እለም ያልን እህት ውንድሞቼ ሰው እንመን ። ዘመኑ ከፍተዋል
😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳን
ሃገሯ ኢትዮጵያ አይደለም ኤርትራዊት ነች እኝህ ሚስኪን አሮጊት ኤርትራዊዉን አባትዋን አግብተዉ 10 አመት በኖሩበት ቤት አሁን አባቷ ሲሞቱ ካገራቸዉ ከቤታቸዉ ልታባርራቸዉ ከተመቻቸ አሜሪካ አገር የመጣችዉ። እኢትዮያዉያን አትሸውዱ እነዚ እኤርይራዉያን ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አዜኔታ የላቸዉም። ሴትየዋ የአባቷ ሚስት እኤርትራዊ ቢሆኑ ኖሮ እንዲህ አትጨክንባቸዉም ነበር።
@@freethought3523beyebotaw negative eyesafk tenoralek. Ebeton hak silehone yeraso new
እረ ብሎ ነገር የለም ሲጀመር እንዲህ አይነት ቤት የሚሰራ ገንዘብ ከየት ቢያመጡት ነው ጥያቄ የሚሆንብኝ
ትክክል
እግዚኦ ፈጣሪዬ ሆይ ከህድዎቺን ልብ ሰባሪዎችን, ልቦና ሰጣቸው
ተከበናል በከሀዲሆች መቼሥ በሽታ ኣንለያቸዉ ምን ይደረጋል
@@freethought352338 amet sedet lay yaferachew new. Yanchi new yemigebat Beto enkon Eritrean honech min agebak
@@freethought3523 በየቦታው መልስ ትሰጣላችሁ በእርግጠኝነት ይህን ወንጀል የሰራችሁ ናችሁ።እድሜ ለቴክኖሎጂ እውነቱን አሁን እናውቃለን ድብቅ ስምም ቢሆን አዝናለሁ። ቅድም እንዳልሁዎት ለምንስ አልጀርያዊ አትሆንም ዋናው በገንዘቡአ የትም ቤት መግዛት መብቱአ ነው።
@@freethought3523 አረ ባክህ/ሽ?! በቤቷ እንኳን ኤርትራዊ የመናዊም ትሁን! አሜሪካ የሄደ ሁሉ ደላው እንዴ! እንዳውም መልካም ሴት ናት ጌታ ይባርካት!
አይዞሽ የኔ እናት ይሄን ያህል መኖራቸው አንቺ ሆነሽ ነው የአባት ሚስት የመርዳት እኮ ግዴታ የለብሽም ጠንክሪ አይዞሽ ከዚህ በኋላ ለኚህ ነጣቂ ሴትዮ ምንም እንዳትሰጪ ምንም እዳ የለብሽም
@@freethought3523ewey besmab kehdet 😢
@@freethought3523ዕድሜሽ ይጠር የባሏን ቀን ይሰጥሻል በጣም ቅን ሴት ስለሆነች
@@freethought3523አኡኡኡ አንቺ ሴት፣ በየቦታዉ ኮፒ ፔስት ማድረጉ አይደክምሽም? ለምን ዘሯን ጠላሽ? ስለሀቅ ሳይሆን ኤርትራዊነቷ ላይ አተኮርሽ። ተዉ አትጠላሉ አንድ ቋንቋና ባህል ያላችሁ ህዝቦች ናችሁ።
@@Jocy939👍👍👍👍
እጅግ አድናቂህ ነኝ አለምሰገድ ሰውን የተበሳጨውን አረጋግተህ ስትመልስ ቀና ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
አሜሪካ ለዘላለም ትኑርልን ! የሰው ዘር የሚከበርበት ምድር !
True, Amen ! 🙏
አንች ከውጪ እዚህ አገር እንዳንቺ ተዳርገናል የኔ እናት አይዞሽ ።
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ከባድ ነው 😢😢😢
እውነትሽን እህቴ ፡ብዙ አመት መልካም ነገር ስታደርጊ ኖረሽ ኖረሽ አንድ ቀን ግን ባትችይ ፡ያደረግሽው መልካም ነገር ሁሉ በዜሮ ይባዛል ።
ይኸውልሽ እህቴ ቢሆንላቸው ሊነጥቁሽ ነበር አጠገብሽ አታስቀምጪ ከፈለግሽ በውጪ እርጂ ጠንክሪ ምንም ሀሳብሽን እንዳትቀይሪ ጎበዝ በርቺ
Tekekele kefu sewochn marakh newo mechem melkam ayehonum
ትክክል .... ግን ጠላቶቻን የመርዳትም ግዴታ የለባትም!
ትክክል ነሽ እህቴ ተከራይ ሙሉውን ግቢ ነው መከራየት የሚፈልጉት ስለዚህ ሌላ ጋር እንዲከራዩ አድርጊ። ። አለምሰገድ ዛሬ ሚዛናዊ መሆን አለብህ።
ትክክል ምን እዳ እለባት ጠላቶቻን የምታኖረው???
በጌታ ስታሳዝን በንባ የሞላ ፅዋ አለ በውስጥዋ ጌታ አምላክ እንባሽን ያብስልሽ እህት😢
እረ አንመጣም እህቴ !!!! ሩዋንዳ መሬት ቤት ገዝተን እንኖራለን መወለድ ቋንቋ ነው እምዬ አሜሪካ ለዘላለም ትኑር !!!!
እዎን እሜሬካ ለዘለእለም ትኑር...🫶🏾🫶🏾🫶🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾ግን ሩዋንዳ ምን እለ ...??? እስቲ ንገረን🤔🙏🏾
ሩዋንዳ ምን ዋስትና አለ ነገ ያአለመባረር
@@AgewKemant ሩዋንዳ ባሁን ሰዓት የተረጋጋች ሀገር ናት ህዝቧም ሰላማዊ ነው በዛም ላይ ኑሮ ቀላል ነው በቀላሉ መሬት መግዛት መ የንግድም ሆነ የመኖሪያ ቤት መገንባት ይቻላል ብዙ ጓደኞቼ ሩዋንዳ እና ታንዛኒያ ነው ንግዳቸውንም መኖሪያቸውንም ያደረጉት ።
@@eshetubeyene9557 ዋናው ዋስትና የአሜሪካ ዜጋ ሆነሽ (ሆነህ )ነው የትገባው እናም ንብረቱ ሁላ በአሜሪካ ኤንባሲ ስር ይጠበቃል ባሁን ሰዓት ኢትዮጵያ በጣም አስጊ ነው
@@eshetubeyene9557 እህህህ 🤫
ትክክል ነቨ እህቴ ጠላት ይዘቨ መኖር እትችይም እስወጪ ቀማኞ ናቸው እግዚአብሔር ይረዳቫል ሁልም ለተገፍት እግዚአብሔር ይቆማል🙏❤️
አለምሰገድ፣ሴትዮዋ በትክክል ገልፃዋለች ።አንተ ብዙ ተመሳሳይ ጉዳዮች ታውቃለህ፣እንጀራ እናቷ የልጃቸውን አባት ስም የቀየሩት ቀዳዳ ከተገኘ ወራሽ ለመሆን ነው፣እንዲህ አይነት ሰው ጋር ለደቂቃዎች አብሮ ማሳለፍ ከባድ ነው።ባለጉዳይዋ መልካም ሰው ናት፣ከግዴታዋ ውጭ ስትረዳ ኖራለች ።እግዚአብሔር ይባርክሽ።በህጉ ብቻ ተጠቀሚ፣ሽምግልናውን ተይው፣እንዳየሽው ነው ፣ዱሮ ቀረ።አይዞሽ እህቴ፣ጀግና ነሽ።
ይህ ትምርት ለኔ ይጠቅመኛል ሰው ስናዝንለት ጠላት ይወንብናል እኔ አድ የሴት ጋደኛዬ ትኖርበታለች ቤቴን ውክልናም ሰጥቻታለው ነገ መዘዝ እደምታመጣብኝ ተረዳም ቶሎ ማሰናበት አለብኝ ደግነት ለካ ክፍያው ጠላት ማበጀት ነው
Tkkl
ቶሎ ብለሽ መላ አብጂ። ዛሬ ላይ ማንንም ማመነ አይቻልም።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንዴት ዉክልና ትሰጫታለሽ??? ዉክልናዉን ተቀበያት ላድሰዉ ብለሻ ከዛ ቀደሽ ጣይዉ አሰርዢዉ። ከዛ ቀስ ብለሽ ልሸጠዉ ነዉ ቤት ፈልገሽ ዉጪ በያት። እግዚአብሔር ይርዳሽ።
Hurry up !
አለም ሰገድ አንተ የተፈጠርከው ለማዳመጥ ነው ❤❤❤❤❤ጥሩ አዳማጭ ነህ
አለም ሰገድ የራሴን ታሪክ ነው ያወራችው እኔ ግን በ እግዚአብሔር እርዳታ መምህር ተስፍይኔ ትምህርት እየተከታተልኩ በስግደት መፁም በጣም ደስተኛ ነኝ ተመስገን❤❤❤
አለምዬ ትለያለህ እኮ የኛ 1ኛ እኮ ነህ ስታሳዝን ከምር እግዚአብሔር ንብረትሽን ከጅሽ ያስገባልሽ እድሜ ልክሽን ህይወትሽን መስዋት ያረግሽበትን ቤት ጠላ ሽጨ ወርቄን ሸጨ ይላሉ ማዘር የምድሩን ይተውት ማዘር ነገ በነብስ ይጠየቃሉ ትልቅ ሰው አይደሉ ሲዋሽም ልክ አለው ነውር ነው ማዘርዬ የሰው ንብረት ይመልሱ ይገርማል
ዋ ለራሴ አልኩ ያአላህ አንተው ጠብቀን በስደት የለፋንበትን ንብረታችንን ባርክልን
እዮሀ ሚዲያ የሚገራርሙ ታሪኮችን እያቀረብክ እያስተማርከን እያስደመምከን ነው ከእርጋታ ጋር በጣም አደንቅሀለሁ በርታ በዚሁ ቀጥል ገና ብዙ የምታተትፍ ነህ ተባረክልን።
ይገርማል ማንን ነው የምናምነው😢😢😢
ያሣዝናል, አይዞኝ ይህ ቀን ያልፋል, አቤቱ ደጉንጊዜ ያምጣልን . በአገር ውስጥ ያላችሁ ከውጭ ዜጋ ጋር የምትሰሩ ወገኖቻችሀን የምታመናጭቁ የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባችሁ.እህቴ የቤትሽን ቁልፍ ቀይሪው እስኪሰጥሽ አትጠብቂ. እግዚአብሔር ይርዳሽ.
እግዚአብሔር ይማረን ለየትኛው ጊዜ ስንት አመት ለመኖር ሰውን እናሳዝናለን አረ ሺ ዘመን አይኖርም እንተዛዘን ስለእውነት እንኑር
ይሄ የ ባዳ ታሪክ ነዉ። የ ወለደ እናት አባት አትመኑ። ማመን ፈጣሪን ብቻ።
ወይ ፈጣሪ የከህደት ዘመን አግዛበር ልብ ይስጣቸው!
አህቴ አንዳልሽው አንዳንድ የአገራችን ሰዎች አሳዝነውናል። ሰረዳሽ ጥሩ ሰው ሰሆንሽ አዘነሻል አንጸልይ አንዳንዴ ተሰፋ ያሰቆርጣሉ አይዞነ አታለም❤🎉
እህቴ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በትክክል ገንዘብህን እንጂ እኛን ማን ይፈልገናል ስቃያችን በስደት 😢😢😢😢😢😢😢😢
Ewinet new fetari yifeligen enji genzeb sifeligu enji sichegirachew enji meche tiz enilachewalen
Selez belet mehon newa
@@selamgobena3932 በትክክል
Egiziabihar Edima yisitilini Yene ehiti besew hager yihinini hulu ameti lefiteshi enbashini Egiziabihar yabisilishi
@@selamgobena3932 እስከነ ተረቱ ገንዘብ በ20 እመት ልብ በ40 እመት ይባል የለ😫ብሎም ውጭ ሀገር ብዙ የቆየ ስው እዲስ ፋሽን የሆነውን የዘመኑን የኢትዮጵያኖችን ተንኮል ስግብግብነት ጠንቅቆ እያውቅም.... የዘመኑ የኢትዮ የስልጣኔ ፋሽን ሌብነት ሆናል እና ስው ላይ መፍረድ ይከብዳል!!! ✌🏾
የባለተሪኳ ጉ ጉዳትና በደል ቢያሳዝንም የአቅራቢው የማስረዳትና የማግባባት ችሎታ የሚደነቅ ነው። ያበርታህ።
ምርጥ ጋዜጠኛ አሌክስ በጣም ነው የምንወድህ በስደት ላይ ያለን እህቶችህ❤
ኣይይይ ጋዜጠኛው ኣታመካኝ በጣም ጥቂት ሰዎች ናቸው ጥሩ ክፉዎች ይበዛሉብ ሁሉም በየቤቱ ያለው እንደዚሁ ነው ሚድያ ያልወጣ ቤቱን ይቁጠረው ኣብዛኛውን ሰው የህግ ባለሙያዎችም ፍትህ ያጓድላሉ አረ ስንቱን ብቻ እግዚኣብሄር ዋጋን ይሰጣል እርግማን ነው የሚያተርፉት
ዘንድሮ ሰው ሰይጣን ሆነ አረ ስንቱ ሀብቱን ጥሎ አየሞተ ነው ፈጣሪን እነለምን ወደ ቀልባችን ይመልሰን
በጣም ትክክል ነሽ እንደዚህ አይነቱን በሩቁ ነውእግዚአብሔር የልፍትሽን ዋጋ ይባርክልሽ /ይጠብቅልሽ 👏
እባክሽ እራሽን ጠብቂ. እንዳያስገድሉሽ. በጣም የዋህ ነሽ
ሰዎቹ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከዚያ ግቢ መውጣትና በውጭ መረዳት አለባቸው
ዘመንሽን ሁሉ በታማኝነት የኖርሽለት የፍቅር አምላክ ፈፅሞ አያሳፍርሽምና አታልቅሺ ሁሉ አላፊ ነውና በጌታ ደስ ይበልሽ ጌታ ቅርብ ነውኢየሱስ ይመጣል ወዳዘጋጀልን ዘላለማዊው መኖሪያችን ሊወስደን❤
እግዚያብሄር ብድርሽን ይክፈልሽ ሰው ከሃዲ ነው በስተርጅና የሰው ሃቅ ምን ያደርጋል እድሜዋን የጨረሰችበትን አይ ሽማግሌ ቢችል አብሮ ይበላሻል
አለምዬን የናፈቀ በ, like ♥️♥️
እግዛብሄር ታዲያ እንዴት ይታረቀን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የግፍ ግፍ መጨረሽ
እማማ ወርቄ ምነካት ይሄ እብደት ነው ከየት አምጥታ ነው ቤት የምትስራው አንቺ ቤት ሆነ እንጨትጠላ ስትሽጥ አባትሽ አባ ማሾ ዘበኝነት እየስሩ ሲተዳደሩ የስፈሩ ስው አዲስ መጤው ሳይሆን ነባሩ ያውቃል ይህንን ጎረቤትሽ ገነት የሸቱ ሚስህ ይህንን በደንብ ታውቃለች እነቶቻችን በደንብ ያውቃሉ ምን ማለት ነው እማማ እንኮንስ ቤት ልትስራ ይቅርነ የምትኖረው እንጨት እየሽጠች ጠላ እየሽጠች ነበረ ክልሉ ይህ እንዴት ጠፉው እስዋስ ይህ እንዴት ይጠፋታን ስንት አመት ልትኖር ነው ሀቅ የት ጠፋ ምን ነካት
ውይ ዓለምሰገድ፣ ምን ችግር አለው ቢኖሩ ትላለህ?
እግዚአብሔር ያጠንክርሽ እውነት እና እውነት ነው በጣም ከባድ ነው ስደት ላይ ሆነን ያመጣነውን መካድ ልቡና ይሰጣቸው እንዲህ የሚያደርጉ የኢትዮጵያ ሰዎች
አለም ሰገድ በጣም ነው እምወድህ በጣም የተረጋጋህ ሰውን ነህ ሰውን መረዳት ማዳመጥ ኤምችል ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እኔም አጊቸህ የውስጤን ባወራህ በጣም ነው ደስ እሚለኝ አንተ አጊቸ ባወራህ ምን ያክል ኤደሚቀለኝ
የእኔ እህት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ፣አይዞሽ ቤትሽ ምንም ጊዜ ቤትሽ ነው ።ግን ከፉ ብለሽ ክፍ አትሁኝ እግዚአብሔር ይክስሻል ፣ እኔ በክርስቶስ የዳንኩ ክርስቲያን ነኝ ።መፅሃፍ ቅዱስ የበዳላችሁን ይቅር በሉ ነው የሚለው ሰው ሁሉ ገንዘብ የሚወድ ነው አንቺም በትህትና በማስተዋል በቅንነ እግዚአብሔርን እየጠየቅሽ አካሄድሽን ከአምላክሽ ጋር አድርጊ እግዚአብሔር መልካም ነው ነገ ሌላ ቀን ነው አታልቅሺ ጌታ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤
ወድሜ አለም ስገድ በጣም እግዚአብሔር ነስራ ዘመነክ ይባረክ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 6:44
ብዙ ችግሮችን ሀገራችን ዉስጥ እንሰማለን ገና አየር መንገድ ለይ ስንገባ ጀምሮ ለ ኢትዮጵያውያንና ለዉጭ ዜጋ የሚያደርጉት አቀባበል ተስፋ ያስቆርጣል። አለባብሶ ጥሩ ሰዎች አሉ ብሎ ብቻ መለፍ ሰይሆን እንደሀገር መስተካከል ያለ ት ነገር ካለ በሱላይ ቢሰራ መልካም ነዉ
True
Fact🙏🏾🙏🏾🙏🏾
💔💔💔
በጣም
ዉነት በጣም ያሣዝናል ሁሉም ብራችንና ጥቅም ነው ሚፈልጉት ለሥደተኞች እግዚአብሔር ይርዳን ያሣፍራል ነገም ለኔ እንደዚ ነው ብዬ ተጨነኩ ጌታ ይርዳሽ እህቴ😢😢
የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአቤሔር ለብሽን ይመልሰልሸ😢😢😢😢
አሮጊቷ ግን እንዴት ክፉ ናቸው እባካችሁ😮 ይቺ ምስኪን ባጎረሰች ከጀርባዋ እንዲህ አይነት ተንኮል?? አርፈው ቢጦሩ ይሻላቸው ነበር። አሁንም እህቴ የምመክርሽ ምንም ይሉኝታ ሳይዝሽ አስወጪና ቤትሽን ቆልፊ እንዳያጠፉሽ እሰጋለሁ፣ ሰዉ ተጨካክኗል። እኔም አገሬ የመግባት ሀሞቴ ፈሷል እውነትሽን ነው ሳልሰጋ በነፃነት የምኖርበትን አገር አሜሪካንን እየመረቅሁ እኖራለሁ ምን እናድርግ??
ልክ ነሽ በእውነት እዚው ልጆቻችን በሰላም ወተው እየገቡ ነው ግን መቼም ሀገር ማለታችን አይቀርም እንጂ የሀገራችን ጭካኔማ በምንሰማው ሚዲያም ፈርተነው ልንሞት ነው
Eski weda America wesedugn😢
@@freethought3523 እሺ ማባረሯ ጥሩ አይደለም ለሳቸውም መኖሪያ ትሰጣቸው❤
@@freethought3523 free thoughts ሳትሆኚ Evil thoughts ብትባይ ይቀላል። ለነገሩ ክፉ ሰዉ ክፋቱ አይታወቀዉም ይባላል። በአንቺ ቤት ፀብ ዘርተሽ ሞተሻል። 😂😂😂😂 እጅሽን አግኚዉ።
ምን አይነት ግዜ ነው የመጣው ማፈር የለለበት ጋብቻንም አልመክርም አይዞሽ አንቺ ብቻ አይደለሽም ሴትየዋ ናቸው አባትሽን የገደሉት
እናታችን ሞባይላቹ ውስጥ ላይ ያለውን መረጃቹን በወረቀት በብዙ ኮፒ ብታስቀምጡ ብዬ እላለው በተረፈ አላህ ሀቃቹን ይጠብቅላቹ።
@@freethought3523አትልፊ ዕድሜ የለሽም ክፉ
@@freethought3523kkkkk this is agames opinion
@@freethought3523ደነዝ ዘረኛ እናቷ እኮ ሃበሻ ናት ሃገሯ ነው
ብዙ የሚያስተምር ቃለ ምልልስ ነው። የአንቺን ብቻ ሰምቼ በጣም አዝኜልሽ ነበር ። ነገር ግን የእንጀራ እናትሽን ቃለ ምልልስ ስሰማ ግን ባንቺ ነው ያዘንኩብሽ። እኚህን ምስኪን እናት በዚህ ዕድሜያቸው ማፈናቀልና ማጎሳቆል ሀጢያት ነው። ገና ለገና ይወርሱብኛል ብለሽ ተስገበገብሽ እንጂ ሴትዬዋ እንደዛ አይነት ሰው አይደሉም። አንቺ መንፈሳዊ ሰው ነኝ ካልሽ ለነፍስሽ ይሆንሻልና እኚህን እናት የቀራቸውን ትንሽ ዕድሜ አግዥያቸው። እሳቸው ያንችን ነገር በፍፁም አይፈልጉም ፣ አንቺ እንደጠረጠርሽው አይነት ሰው አይደሉም። ላንቺ አባትሽን የተንከባከቡልሽንና ቤትሽን ለዘመናት የጠበቁልሽን መርዳት በጣም ቀላል ነገር ነው። ራስ ወዳድ አትሁኚ !!!
ይአገራችን ጉድ ማለቂያ አጣ የስው ልጅ ከስውነት ወደአውሬነት ተለወጠ እኛም ለመማር ተሳነን
ከልብ.ነው.ያዘንኩት.ያማል.ልብይነካል.💔💔💔💔ተዎ.እባካቹ.የስደተኛ.ገንዘብ.አትብሉ.አትካዱ.😭😭😭😭😭😭
You're not alone we are all here for you 💕 one thing I agree with you is Ethiopia is not our home anymore.......😢 A lots of things change there .....I don't know why 😞 💚💛❤️🙏
😢
ይገርማል ልክ ነው
Tekekele thanks
እውነት ነው 😢
Exactly 💯
በይ እራሰሸን ጠብቂ አንድ ነገር እንዳያደርጉሸ አይዞሸ እግዚአብሔር ይፈርዳል
የልቤን ነው የተናገርሽው እኔም በህይወቴ ትልቅ ስህተት ሰራው ብዬ የምፀፀተው ከስደት ወደ ኢትዩጵያ መኖርን መርጪ ወደ ሀገሬ መመለሴ ይፀፅተኛል። እውነት ብለሻል ወይ ስደት አለመውጣት ከወጣን ግን አለመመለስ ይሻላል። ከስደት መልስ እኛ አልመን የተመለስነው እና የሚገጥመን በጣም ልዩነት አለው። ያሳዝናል
እሺ ስደትስ እስከመቼ...?? እህህህ ያማል 🥲መቼ ነው ወደኢትዮ የገባሽው እስቲ ሁኔታውን ንገሬኝ ....?
የኔ እህት የስደትን ነገር ትሰዶ በሰው ሀገር እየኖረ ያለ ያውቀዋል እንዴት ገንዘብ ተለፍቶ እንደሚገኝ እናም የድካምሽን የልፍትሽን ፈጣሪ አይቶ ሀቅሽን አግኝ እባካችሁ አገር ውስጥ ያላችሁ በደዚህ አይነት ጉዳዬች የሚመለከታችሁ እርዱዋት ሰው የትም ዞሮ ያው ሀገሬ ብሎ ሲሄድ ማስለቀስ እና ማሳዘን ተገቢ አይመስለኝ ሁሉም ነገር ተስተካክሎሽ ተደስተሽ በድጋሚ እንደምትቀርቢ ምኞቴ ነው አይዞሽ ።
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የእኔ እናት አይዞሽ ስራሽን ከእግዚአብሔር ይከፈልሻል
ጥሩ ትምህርት ሰጥተሽናል እህታችን ሰዉን ራቅ አድረገን ነዉ መረዳት ያለብን
በሰው ሀገር ተከብረን ነው የምንኖረው እኛ ሀገር ህግ የለም
በሀገሬ መታወቃ ተከልክይ በተወለድኩበት ቤት ሀገር አሜሪካ ዜጋ አረገችኝ ህግ የለም ኢትዮጵያ
አዎን እውነት ነው ። የሰው መብት የተጠበቀ ነው ። የሚስማውሁሉ ቅዠት ፡ ይመስላል ። እኔም እንዳቺ ከእንግዲህ ወዲህ እዝህ በኔ እድሜ የሚያስፈልገኛል ብዬ ። ከስራዬ ጡረታ ሰወጣ ፡ ልቤ ተነሳሳ ። ፎሮዋን ኬዬን አውጥቼ ፡ ቤት ለመስራት እና ወደ ትውለድ አገሬ ፡ ቤተክርስቲያኔን ፡ገዳም ችን እየሳምኩኝእኖራለሁ ፡ ብዬ ጀመርኩ አሁን ያለው ሁኔታው ፡ ሁሉ ተለውጦዋል። የነበረው መተማመን ጠፍቶዋል ፡ እኔስ አምላክ የተመሰገነይሁን ፡ ማንም አልበላኝም ፡ ለበላተኛም ፡ እግዚአብሔር ፡ አልሰጠኝም ።እኔ ፡ በፈቃዴ ፡ ላለመመለስ ፡ ወሰንኩ እናት አገሬ የማፍያ ፡ የነጣቂ ፡ አገር ሆናለች ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ነጻያውጣልን 🙏
ባክቭ አንቺ ደሞ አትመፃደቂ እንቺ ብዪ አፈር ብዪ እየተባልቭ እየኖርቭ ምስኪን ሀገራችንን አታጣጥይ እኔስ በሞላልኝ ሁሉ ነገራቸዉን መልቬ አገሬ በገባሁ
@@mame.f3798ዕውነቱ አረብ አገር ግፋ ቢል ጣልያን ከሆንሽ ግርድናው ሰልችቶሻል ሌሎች አገራትም ተምረሽ ራስሽን ካለወጥሽ ሁሉን መላልሰሽ ተመለሺ: 😊በተረፈ ስውን ማዋረድ ከኤርፖት ከእሚግሬሽን ይጀምራል እኮ! መጮሂያ ጠፋ እንጄ
አቺ፡በጣም፡ጠንካራ፡ነሽ፡በዚህ፡መልኩ፡የተጎዱ፡ወድቀዋል፡አደራ፡❤የበለጠ፡ጠንክረሽ፡አብበሽ፡አሳያቸው፡እራስሽን፡እንዳትጥይ፡ጠንክረሽ፡ከፈጣሪጋ፡ታሸንፊያለሽ፡ ❤❤❤❤❤
እኔ.ዜሬነው.ስደት.ያስጠላኝ.እድሜያችንን.በገንዘብ.ሸጠን.ግን.ሀገራችን.ስንገባ.ባዶነን.ውጪ.የምትሰሩ.ልጆች.እባካቺ.አግቡ.ውለዱ.አላህ.ይርዳን💔💔💔
ደስ የምትል ሰዉ ፈጣሪ ሀቅሽን አያሳጣሽም አይዞሽ
ኸረ ወይኔ ሰው በሀገሩ ላይ ንብረት ማፍራት አይችልም ምክንያቱም ሀገራችን ላይ ህግ ስለለለ ያሳዝናል
Anchi adeb lelelesh eski kedmesh adachi eritrawi kehoneshsi nbretwa khone endefelegechi tadergo.anchi ahun junta new mthoniw enante hulie eritrawi mesadeb new srachu.
@@freethought3523 tew tew indih aybalim. Newr new!
@@freethought3523🤦🤦🤦🤦
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል
በእውነት በጣም ያሳዝናል። እግዚአብሔር ይመስገን ጥርት ያልኩ ደች ነን። እዚህ ባለውበት አገር ጥሩ እኖራለው ማለት 3 ጊዜ ጥሩ እበላለው መኪና አለኝ ስራ አለኝ ልጅ አለኝ። በባንኬ ውስጥ ደሞ ወደ 400 pound አለኝ። አገር ቤጥ ምንም የለኝም ምክንያቱም ምንም ትርፍ የለኝም ለመስራት። ያለምክንያት አምላክ እዚህ ቦታ አላስቀምጠኝም። ስለዚህ ተመስገን።
በትክክል ልጅሽ አጠገብሽ ከሆኑ አገር ንብረት የምናፈራው ለማን ነው ?ዛሬን በደንብ እየኖርን ልጆቻችን በደስታ እናሳድግ
ጥርት ያልኩ ደች ነኝ ማለት?
aye anchem true alserashem knorobet bet endet weto tyalesh
እህታለም ልክ ብለሻል ምድር የእግዚአብሔር ናት ተመችቶሽ የምትኖሪበትን ሀገር እያመስገንሽ ኑሪ ሀገር ሲናፍቅ ሄደት ብሎ አይቶ መመለስ አለበለዚያ የሀገራችን ህዝብ ችግሩ መስለኝ ተካክዷል በአንጻሩ ደግሞ ብዙ ደጋግ ስዎችም አሉ እግዚአብሔር ስላሙን ያምጣልን
Becha atwash
እንዴት እንደምታናድጂ ምንም እውነት የለሽም ኑሪበት ይድላሽ አስቀያሚ
አይዞሽ ፈጣሪ ይካስሽ ሁሉም ለበጎ ነው
ጋዜጠኛ አአምስገድ.. ታደስ የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኛ.. አዳማጭ... መድሀንያለም አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነ ቤተስቦችህ... አለምስገድ እሚገርምህ... አምል ያወጣል ከመሀል ነው... እንደውም ክፋት እና ምቀኝነት ያለው እንደውም ስደት ነው.. ያውም አሜሪካን ያለቅ አበሻ ከ 100/85 ምቀኛ ተንኮለኛ ነው.. እትዬ አትደብቂ ፍቅር ጠፍቶዋል ጠፍቶዋልግዜው አልቁዋል ::
ጥሩ አባባል ነው ገንዘባችንን እንጂ እኛን አይወዱም የሚለው
ግዜዋን እድሜዋን ሰደት በላው ተማሩ ብዙ አትገቡ በትንሹ በፍቅር ኑሩ
እምዬ America 🇺🇸 በነፃነት እንደፈለግን ተናግረን እንኖራለን!!አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ; don’t give up
Yes that's why we said God bless Ethiopia , America, Canada Amen 🙏
True, God bless America!! ኢትዮ ደሞ ብዙዉ በክፋት በሌብነትና በማጭበርበር የከረፋዉን ማሀበረሰብ ሲያነሳ የዛኔ ትባረካለች።፣
አለም ሰገድ በጣም ነው እምወድእ የመጨረሻ አስተዋይ ነእ ሀላህ አድሜና ጤና ይስጥእ
ሀገሬ እንደ እንጀራ ይርበኛል ቤተሰቦቸ እንደ ውሀ ይጠሙኛል ግን በኢትዮጵያውያን ውስጥ ፍትህ የለም ታማኝ የለም እኔ ከዚህ በነፃነት ነው የምኖረው ባልሰራም ተደላቅቄ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለአሜሪካ እና እማማማ ኢትዮጵያውያ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️ ሀገሬ መቸም አረሳሽም እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ትልቅ ጥፋት ግን አጥፍተሻል ዜግንነትሽን አስከብረሽ መኖር ስትችይ እንዲሁ መንከራተት 💔💔💔
አለቀስኩ 😢😢😢እዉነትነዉ
ጥገኝነት አልጠየኩም ዓለች መሰለኝ 22 ዓመት ሙሉ ዝም ብሎ መኖር ሕገ ወጥ ሆኖ መስራት አይከብድም?
እሳቸው ቀበሌ ለምን የልጅቷን ስም ባባቷ አረጉ ይሂ የቤሂር ጉዳይ አደለም አቺ ስደትን ስላላየሽ ይሆናል በሷላይ የምትፈርጅው እሷ አረዳቸውም አላለችም እደልጃቸው ቢያያዋት ፍቅርቢሰጥዋት በዚእድሜ ውጡ አትላቸውም ክህደት በጣም ይጎዳል
እህታችን ዘውዴ ሰላም ላንቺ ከብዙ አመት ጣሊያንን ለቀሽ ከወጣሽ ዛሬ አየሁሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን በነገር ሁሉ ከፊት ይውጣ
አሜን ደውይልኝ
አለም ሰገድ ሰላምህ ይብዛልኝ
ኢትዮጵያዊን ምን ነካን እንደዚህ ጨካኞች ሆን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የክህደቱ ዓይነትና ብዛት እንደዚህ አምላክን እያሳዘን እንዴት ለኛ ሰላምና እፎይታ እንዴት ተደርጎ ይሰጠን።
Almesdagi God bless you! You are humble soul ❤
በጣም በጣም ጥሩ ታሪክና አስተማሪ ታሪክ ነው ።ብዙ አጭበርባሪ ሰዎች አሉ ።በለለይ ከጋብቻ በፊትና ቦሃላ የሚፈራ ንብረት የሚከሰቱ ወንጀሎች ስላሉ መንግስት በመሬት ጉዳይ የተለየ ህግ ቢያወጣ ህጉ የበለጠ ቢራቀቅ ጥሩ ነው።ሁሉም ሰው ያለው ንብረት ቢመቸገብና ምንጩ ቢጣራ ሂደቱ ቢታወቅ ህዝቡ ከልጅነት ጀምሮ ሙሉ እውቀቱ እየተሰጠው ቢያድግና የህግ የበላይነት ቢከበር ጥሩ ነው እላለው።
ሰላምክ ብዝት ይበል እለምዬ እንወድካለን❤️ ኣምላኽ ይምሓርካ🙏🙏❤️
በጣም የሳዝናል አይዞሽ
May GOD will be with you my dear sister it's so sad.
መታወቂያ መጀመርያ በወጣ ነዉ ምንም ችግር የለም አትጨነቅ እንደ አገርሽ መሽሎሽ ነዉ። ሴትየዋ ተንኮል የለባቸዉም
አቤቱ ፈጣሪ ፣ ገንዘብ ተወዶ ሰው የረከሰበት ዘመን ደርሰን ። እረ ፈጣሪአችን ይቅርታህን ላክልን
እህታችን በጣም ትክክል ተናግረሻል! ወደ ኢትዮጵያ መምጣት አያስፈልግም:: መፋቀር መከባበር ጎረቤት ቤት በር ከፍቶ መግባት ድሮ ቀረ::እኛ ውጭ ስንኖር ሰርተን እራሳችንን ወገናችንን ረድተን ምንም ሳናጣ እየኖርን!መንፈሳችን ግን "መቼ ሀገር ገብቼ? ከዘመዶቼ ጋር ሆኜ የሀገሬን አየር እያጣጣምኩኝ አምላኬን እያመሰገንኩ አረፍ ብዬ የምኖርበት ዘመን ናፈቀኝ እያልን! ስንመኝ ቆይተን ሀገር ስንገባ ግን ሁኔታው ፍፁም ፍቅር አልባ የሆነ እና እንደባይተዋር አይነት ስሜት እንዲሰማን የሚያደርግ ነው::እና ሃገር የመግባት ተስፋችንን ፍፁም የሚያሳጣን ሆኖአል ::
ይገርማል የሀገራችን ምርጥ ጠበቆች ከዚህች ምስኪን ሴት ጎን ልትቆሙ እለምናችኋለሁ በመድሀኒአለም ስም
እኔም ሊቢያ4አመት ሰርች ኢባሲ ሀላፌነዉ ረመዳን ይባላል ሚርያምምትባል ለሰዉዬዉ ረድታ ብሬን በሉኘ
እባካችሁን ለዕውነት የቆማችሁ ከሆነ ይህችን እህታችንን በህጋዊ መንገድ እርድዋትና የደከመችበትን ንብረትዋን አስጥዋት::
የማዳም ቅመሞች እች ለኛ ብዙ አስተማሪ ናት እውነት ዘመኑ ነው መስለኝ የከፋው ከባድ ነው😢😢
እዉነት ነዉ የተሰደዱ አይምጡ! እኔም ከ 24 አመት በኋላ ተመልሼ ይኸዉ እየተቃጠልኩ ነዉ! ወደኋላ አልመለስም ብዬ እየታገልኩ ነዉ
አይ ኢትዮጵያ ድሮ ትቻት የሄድኳትን አገር ስፈልጋት ሁለት አመት ሞላኝ። እሷን አላገኘኋትም እኔን ግን ዲፕሬሽን አገኘኝ! አያሳዝንም!! ድሮ በጣም የምወዳቸዉ እና የሚወዱኝ ጓደኞቼ እኔ እንጂ የምናፍቃቸዉ እነሱ አይፈልጉኝም፣ እርስ በርሳቸዉም እኮ አይፈላለጉም።
ወይ ድሮ ሮሮሮ እደዛ እኮ አልነበርንም ያሳዝናል
እህታችን ሀቅሽን እግዛቤር ይመልስልሽ 36አመት ዉጪ እደቆየ አይደለሽም በጣም የተረጋጋሽ ሰዉ ነሽ።😊
38እኮ ነው ያለችው😢
በውስጥ ህመም ያላቹ ፈጣሪ ያልጠበቃቹሁት ደስ የሚል መፍትሄ ይስጣቹ።
አሜን ተባረክ🙏
Amen
Amen Amen Amen 🙏
አሜን 🤲
@@Dallol253 Amen🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ኧረ እጅግ በጣም ክፉ ሰዎች ናቸው በዘመናችን የበዙት !!!
ልክ ናት የኔ እናት እንባሽን አላህ ያብስልሽ 🤲
የእኔ እናት እኛ ውጭ ያለን ሁሉንም ስው እናምናለን እና ሀገራችን ስንገባ በሀገራችን ባዳ በውጭም ባዳ ስናሳዝን እውነት አለቀስኩኝ እግዚአብሔር ይርዳን በውጭ ላለን ❤
አሜን ኡፍፍበጣም ነው ምናሳዝኀው
lmen tamegnalesh emnteshen lmdhaniyalem
ህምምም
Yes you are right my friend 🙏🙏🙏💯
እግዚአብሔር ይርዳሽ የክህደት ዘመን ሆኖ ቀረ የስው ገንዘብ እሳት ነው ያጠፋል ብዙ ደጋግ ስዎች እንዳሉ ሁሉ ከሀዲዎች ደግሞ እውጭ ኖሮ የሚመጣውን ስው እያማረሩት ነው ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾❤️
አሜን አሜን አሜን 🙏
አለም ሰገድ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው የሰውን ችግር የምትረዳው መንገድ በጣም ደስ ይላል
ሰላም ለናተ ይሁን በድጋሜ ነው ነው የተለቀቀው ትላንተ ሰምቼው ነበር አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ በጣም አስተማሪ ነው
ራስሽን ጠብቂ መጥፎ ነገር እንዳያድርጉብሽ ኣይዞሽ በርቺ እግዚኣብሄር ይጠብቅሽ
ትልቅ ስራ ነው አየሰራህ ያለከው በርታ
ዘውድየ ነገሩን እግዚአብሔር ይፍታልሽ የልፋትሽ ዋጋ እሱ ይክፈልሽ እኛ መርዳትሺን እናውቃቃለን አይዙሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ።
የሄ የማንቅያ ድውል ነው እባካቹሁ ብሰድት እለም ያልን እህት ውንድሞቼ ሰው እንመን ። ዘመኑ ከፍተዋል
😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳን
ሃገሯ ኢትዮጵያ አይደለም ኤርትራዊት ነች እኝህ ሚስኪን አሮጊት ኤርትራዊዉን አባትዋን አግብተዉ 10 አመት በኖሩበት ቤት አሁን አባቷ ሲሞቱ ካገራቸዉ ከቤታቸዉ ልታባርራቸዉ ከተመቻቸ አሜሪካ አገር የመጣችዉ። እኢትዮያዉያን አትሸውዱ እነዚ እኤርይራዉያን ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አዜኔታ የላቸዉም። ሴትየዋ የአባቷ ሚስት እኤርትራዊ ቢሆኑ ኖሮ እንዲህ አትጨክንባቸዉም ነበር።
@@freethought3523beyebotaw negative eyesafk tenoralek. Ebeton hak silehone yeraso new
እረ ብሎ ነገር የለም ሲጀመር እንዲህ አይነት ቤት የሚሰራ ገንዘብ ከየት ቢያመጡት ነው ጥያቄ የሚሆንብኝ
ትክክል
እግዚኦ ፈጣሪዬ ሆይ ከህድዎቺን ልብ ሰባሪዎችን, ልቦና ሰጣቸው
ተከበናል በከሀዲሆች መቼሥ በሽታ ኣንለያቸዉ ምን ይደረጋል
ሃገሯ ኢትዮጵያ አይደለም ኤርትራዊት ነች እኝህ ሚስኪን አሮጊት ኤርትራዊዉን አባትዋን አግብተዉ 10 አመት በኖሩበት ቤት አሁን አባቷ ሲሞቱ ካገራቸዉ ከቤታቸዉ ልታባርራቸዉ ከተመቻቸ አሜሪካ አገር የመጣችዉ። እኢትዮያዉያን አትሸውዱ እነዚ እኤርይራዉያን ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አዜኔታ የላቸዉም። ሴትየዋ የአባቷ ሚስት እኤርትራዊ ቢሆኑ ኖሮ እንዲህ አትጨክንባቸዉም ነበር።
@@freethought352338 amet sedet lay yaferachew new. Yanchi new yemigebat Beto enkon Eritrean honech min agebak
@@freethought3523
በየቦታው መልስ ትሰጣላችሁ በእርግጠኝነት ይህን ወንጀል የሰራችሁ ናችሁ።እድሜ ለቴክኖሎጂ እውነቱን አሁን እናውቃለን ድብቅ ስምም ቢሆን አዝናለሁ። ቅድም እንዳልሁዎት ለምንስ አልጀርያዊ አትሆንም ዋናው በገንዘቡአ የትም ቤት መግዛት መብቱአ ነው።
@@freethought3523 አረ ባክህ/ሽ?! በቤቷ እንኳን ኤርትራዊ የመናዊም ትሁን! አሜሪካ የሄደ ሁሉ ደላው እንዴ! እንዳውም መልካም ሴት ናት ጌታ ይባርካት!
አይዞሽ የኔ እናት ይሄን ያህል መኖራቸው አንቺ ሆነሽ ነው የአባት ሚስት የመርዳት እኮ ግዴታ የለብሽም ጠንክሪ አይዞሽ ከዚህ በኋላ ለኚህ ነጣቂ ሴትዮ ምንም እንዳትሰጪ ምንም እዳ የለብሽም
ሃገሯ ኢትዮጵያ አይደለም ኤርትራዊት ነች እኝህ ሚስኪን አሮጊት ኤርትራዊዉን አባትዋን አግብተዉ 10 አመት በኖሩበት ቤት አሁን አባቷ ሲሞቱ ካገራቸዉ ከቤታቸዉ ልታባርራቸዉ ከተመቻቸ አሜሪካ አገር የመጣችዉ። እኢትዮያዉያን አትሸውዱ እነዚ እኤርይራዉያን ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አዜኔታ የላቸዉም። ሴትየዋ የአባቷ ሚስት እኤርትራዊ ቢሆኑ ኖሮ እንዲህ አትጨክንባቸዉም ነበር።
@@freethought3523ewey besmab kehdet 😢
@@freethought3523
ዕድሜሽ ይጠር የባሏን ቀን ይሰጥሻል በጣም ቅን ሴት ስለሆነች
@@freethought3523አኡኡኡ አንቺ ሴት፣ በየቦታዉ ኮፒ ፔስት ማድረጉ አይደክምሽም? ለምን ዘሯን ጠላሽ? ስለሀቅ ሳይሆን ኤርትራዊነቷ ላይ አተኮርሽ። ተዉ አትጠላሉ አንድ ቋንቋና ባህል ያላችሁ ህዝቦች ናችሁ።
@@Jocy939👍👍👍👍
እጅግ አድናቂህ ነኝ አለምሰገድ ሰውን የተበሳጨውን አረጋግተህ ስትመልስ ቀና ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
አሜሪካ ለዘላለም ትኑርልን ! የሰው ዘር የሚከበርበት ምድር !
True, Amen ! 🙏
አንች ከውጪ እዚህ አገር እንዳንቺ ተዳርገናል የኔ እናት አይዞሽ ።
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ከባድ ነው 😢😢😢
እውነትሽን እህቴ ፡ብዙ አመት መልካም ነገር ስታደርጊ ኖረሽ ኖረሽ አንድ ቀን ግን ባትችይ ፡ያደረግሽው መልካም ነገር ሁሉ በዜሮ ይባዛል ።
ይኸውልሽ እህቴ ቢሆንላቸው ሊነጥቁሽ ነበር አጠገብሽ አታስቀምጪ ከፈለግሽ በውጪ እርጂ ጠንክሪ ምንም ሀሳብሽን እንዳትቀይሪ ጎበዝ በርቺ
Tekekele kefu sewochn marakh newo mechem melkam ayehonum
ትክክል .... ግን ጠላቶቻን የመርዳትም ግዴታ የለባትም!
ትክክል ነሽ እህቴ ተከራይ ሙሉውን ግቢ ነው መከራየት የሚፈልጉት ስለዚህ ሌላ ጋር እንዲከራዩ አድርጊ። ። አለምሰገድ ዛሬ ሚዛናዊ መሆን አለብህ።
ትክክል ምን እዳ እለባት ጠላቶቻን የምታኖረው???
በጌታ ስታሳዝን በንባ የሞላ ፅዋ አለ በውስጥዋ ጌታ አምላክ እንባሽን ያብስልሽ እህት😢
እረ አንመጣም እህቴ !!!!
ሩዋንዳ መሬት ቤት ገዝተን እንኖራለን
መወለድ ቋንቋ ነው
እምዬ አሜሪካ ለዘላለም ትኑር !!!!
እዎን እሜሬካ ለዘለእለም ትኑር...🫶🏾🫶🏾🫶🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾ግን ሩዋንዳ ምን እለ ...??? እስቲ ንገረን🤔🙏🏾
ሩዋንዳ ምን ዋስትና አለ ነገ ያአለመባረር
@@AgewKemant
ሩዋንዳ ባሁን ሰዓት የተረጋጋች ሀገር ናት ህዝቧም ሰላማዊ ነው በዛም ላይ ኑሮ ቀላል ነው በቀላሉ መሬት መግዛት መ የንግድም ሆነ የመኖሪያ ቤት መገንባት ይቻላል
ብዙ ጓደኞቼ ሩዋንዳ እና ታንዛኒያ ነው ንግዳቸውንም መኖሪያቸውንም ያደረጉት ።
@@eshetubeyene9557
ዋናው ዋስትና የአሜሪካ ዜጋ ሆነሽ (ሆነህ )ነው የትገባው
እናም ንብረቱ ሁላ በአሜሪካ ኤንባሲ ስር ይጠበቃል
ባሁን ሰዓት ኢትዮጵያ በጣም አስጊ ነው
@@eshetubeyene9557 እህህህ 🤫
ትክክል ነቨ እህቴ ጠላት ይዘቨ መኖር እትችይም እስወጪ ቀማኞ ናቸው እግዚአብሔር ይረዳቫል ሁልም ለተገፍት እግዚአብሔር ይቆማል🙏❤️
አለምሰገድ፣ሴትዮዋ በትክክል ገልፃዋለች ።አንተ ብዙ ተመሳሳይ ጉዳዮች ታውቃለህ፣እንጀራ እናቷ የልጃቸውን አባት ስም የቀየሩት ቀዳዳ ከተገኘ ወራሽ ለመሆን ነው፣እንዲህ አይነት ሰው ጋር ለደቂቃዎች አብሮ ማሳለፍ ከባድ ነው።ባለጉዳይዋ መልካም ሰው ናት፣ከግዴታዋ ውጭ ስትረዳ ኖራለች ።እግዚአብሔር ይባርክሽ።በህጉ ብቻ ተጠቀሚ፣ሽምግልናውን ተይው፣እንዳየሽው ነው ፣ዱሮ ቀረ።አይዞሽ እህቴ፣ጀግና ነሽ።
ይህ ትምርት ለኔ ይጠቅመኛል ሰው ስናዝንለት ጠላት ይወንብናል እኔ አድ የሴት ጋደኛዬ ትኖርበታለች ቤቴን ውክልናም ሰጥቻታለው ነገ መዘዝ እደምታመጣብኝ ተረዳም ቶሎ ማሰናበት አለብኝ ደግነት ለካ ክፍያው ጠላት ማበጀት ነው
Tkkl
ቶሎ ብለሽ መላ አብጂ። ዛሬ ላይ ማንንም ማመነ አይቻልም።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንዴት ዉክልና ትሰጫታለሽ??? ዉክልናዉን ተቀበያት ላድሰዉ ብለሻ ከዛ ቀደሽ ጣይዉ አሰርዢዉ። ከዛ ቀስ ብለሽ ልሸጠዉ ነዉ ቤት ፈልገሽ ዉጪ በያት። እግዚአብሔር ይርዳሽ።
Hurry up !
አለም ሰገድ አንተ የተፈጠርከው ለማዳመጥ ነው ❤❤❤❤❤ጥሩ አዳማጭ ነህ
አለም ሰገድ የራሴን ታሪክ ነው ያወራችው እኔ ግን በ እግዚአብሔር እርዳታ መምህር ተስፍይኔ ትምህርት እየተከታተልኩ በስግደት መፁም በጣም ደስተኛ ነኝ ተመስገን❤❤❤
አለምዬ ትለያለህ እኮ የኛ 1ኛ እኮ ነህ ስታሳዝን ከምር እግዚአብሔር ንብረትሽን ከጅሽ ያስገባልሽ እድሜ ልክሽን ህይወትሽን መስዋት ያረግሽበትን ቤት ጠላ ሽጨ ወርቄን ሸጨ ይላሉ ማዘር የምድሩን ይተውት ማዘር ነገ በነብስ ይጠየቃሉ ትልቅ ሰው አይደሉ ሲዋሽም ልክ አለው ነውር ነው ማዘርዬ የሰው ንብረት ይመልሱ ይገርማል
ዋ ለራሴ አልኩ ያአላህ አንተው ጠብቀን በስደት የለፋንበትን ንብረታችንን ባርክልን
እዮሀ ሚዲያ የሚገራርሙ ታሪኮችን እያቀረብክ እያስተማርከን እያስደመምከን ነው ከእርጋታ ጋር በጣም አደንቅሀለሁ በርታ በዚሁ ቀጥል ገና ብዙ የምታተትፍ ነህ ተባረክልን።
ይገርማል ማንን ነው የምናምነው😢😢😢
ያሣዝናል, አይዞኝ ይህ ቀን ያልፋል, አቤቱ ደጉንጊዜ ያምጣልን . በአገር ውስጥ ያላችሁ ከውጭ ዜጋ ጋር የምትሰሩ ወገኖቻችሀን የምታመናጭቁ የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባችሁ.
እህቴ የቤትሽን ቁልፍ ቀይሪው እስኪሰጥሽ አትጠብቂ. እግዚአብሔር ይርዳሽ.
እግዚአብሔር ይማረን ለየትኛው ጊዜ ስንት አመት ለመኖር ሰውን እናሳዝናለን አረ ሺ ዘመን አይኖርም እንተዛዘን ስለእውነት እንኑር
ይሄ የ ባዳ ታሪክ ነዉ። የ ወለደ እናት አባት አትመኑ። ማመን ፈጣሪን ብቻ።
ወይ ፈጣሪ የከህደት ዘመን አግዛበር ልብ ይስጣቸው!
አህቴ አንዳልሽው አንዳንድ የአገራችን ሰዎች አሳዝነውናል። ሰረዳሽ ጥሩ ሰው ሰሆንሽ አዘነሻል አንጸልይ አንዳንዴ ተሰፋ ያሰቆርጣሉ አይዞነ አታለም❤🎉
እህቴ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በትክክል ገንዘብህን እንጂ እኛን ማን ይፈልገናል ስቃያችን በስደት 😢😢😢😢😢😢😢😢
Ewinet new fetari yifeligen enji genzeb sifeligu enji sichegirachew enji meche tiz enilachewalen
Selez belet mehon newa
@@selamgobena3932 በትክክል
Egiziabihar Edima yisitilini Yene ehiti besew hager yihinini hulu ameti lefiteshi enbashini Egiziabihar yabisilishi
@@selamgobena3932 እስከነ ተረቱ ገንዘብ በ20 እመት ልብ በ40 እመት ይባል የለ😫ብሎም ውጭ ሀገር ብዙ የቆየ ስው እዲስ ፋሽን የሆነውን የዘመኑን የኢትዮጵያኖችን ተንኮል ስግብግብነት ጠንቅቆ እያውቅም.... የዘመኑ የኢትዮ የስልጣኔ ፋሽን ሌብነት ሆናል እና ስው ላይ መፍረድ ይከብዳል!!! ✌🏾
የባለተሪኳ ጉ ጉዳትና በደል ቢያሳዝንም የአቅራቢው የማስረዳትና የማግባባት ችሎታ የሚደነቅ ነው። ያበርታህ።
ምርጥ ጋዜጠኛ አሌክስ በጣም ነው የምንወድህ በስደት ላይ ያለን እህቶችህ❤
ኣይይይ ጋዜጠኛው ኣታመካኝ በጣም ጥቂት ሰዎች ናቸው ጥሩ ክፉዎች ይበዛሉብ ሁሉም በየቤቱ ያለው እንደዚሁ ነው ሚድያ ያልወጣ ቤቱን ይቁጠረው ኣብዛኛውን ሰው የህግ ባለሙያዎችም ፍትህ ያጓድላሉ አረ ስንቱን ብቻ እግዚኣብሄር ዋጋን ይሰጣል እርግማን ነው የሚያተርፉት
ዘንድሮ ሰው ሰይጣን ሆነ አረ ስንቱ ሀብቱን ጥሎ አየሞተ ነው ፈጣሪን እነለምን ወደ ቀልባችን ይመልሰን
በጣም ትክክል ነሽ እንደዚህ አይነቱን በሩቁ ነው
እግዚአብሔር የልፍትሽን ዋጋ ይባርክልሽ /ይጠብቅልሽ 👏
እባክሽ እራሽን ጠብቂ. እንዳያስገድሉሽ. በጣም የዋህ ነሽ
ሰዎቹ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከዚያ ግቢ መውጣትና በውጭ መረዳት አለባቸው
ዘመንሽን ሁሉ በታማኝነት የኖርሽለት የፍቅር አምላክ ፈፅሞ አያሳፍርሽምና አታልቅሺ ሁሉ አላፊ ነውና በጌታ ደስ ይበልሽ ጌታ ቅርብ ነው
ኢየሱስ ይመጣል ወዳዘጋጀልን ዘላለማዊው መኖሪያችን ሊወስደን❤
እግዚያብሄር ብድርሽን ይክፈልሽ ሰው ከሃዲ ነው በስተርጅና የሰው ሃቅ ምን ያደርጋል እድሜዋን የጨረሰችበትን አይ ሽማግሌ ቢችል አብሮ ይበላሻል
አለምዬን የናፈቀ በ, like ♥️♥️
እግዛብሄር ታዲያ እንዴት ይታረቀን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የግፍ ግፍ መጨረሽ
እማማ ወርቄ ምነካት ይሄ እብደት ነው ከየት አምጥታ ነው ቤት የምትስራው አንቺ ቤት ሆነ እንጨትጠላ ስትሽጥ አባትሽ አባ ማሾ ዘበኝነት እየስሩ ሲተዳደሩ የስፈሩ ስው አዲስ መጤው ሳይሆን ነባሩ ያውቃል ይህንን ጎረቤትሽ ገነት የሸቱ ሚስህ ይህንን በደንብ ታውቃለች እነቶቻችን በደንብ ያውቃሉ ምን ማለት ነው እማማ እንኮንስ ቤት ልትስራ ይቅርነ የምትኖረው እንጨት እየሽጠች ጠላ እየሽጠች ነበረ ክልሉ ይህ እንዴት ጠፉው እስዋስ ይህ እንዴት ይጠፋታን ስንት አመት ልትኖር ነው ሀቅ የት ጠፋ ምን ነካት
ውይ ዓለምሰገድ፣ ምን ችግር አለው ቢኖሩ ትላለህ?
እግዚአብሔር ያጠንክርሽ እውነት እና እውነት ነው በጣም ከባድ ነው ስደት ላይ ሆነን ያመጣነውን መካድ ልቡና ይሰጣቸው እንዲህ የሚያደርጉ የኢትዮጵያ ሰዎች
አለም ሰገድ በጣም ነው እምወድህ በጣም የተረጋጋህ ሰውን ነህ ሰውን መረዳት ማዳመጥ ኤምችል ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እኔም አጊቸህ የውስጤን ባወራህ በጣም ነው ደስ እሚለኝ አንተ አጊቸ ባወራህ ምን ያክል ኤደሚቀለኝ
የእኔ እህት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ፣አይዞሽ ቤትሽ ምንም ጊዜ ቤትሽ ነው ።ግን ከፉ ብለሽ ክፍ አትሁኝ እግዚአብሔር ይክስሻል ፣ እኔ በክርስቶስ የዳንኩ ክርስቲያን ነኝ ።መፅሃፍ ቅዱስ የበዳላችሁን ይቅር በሉ ነው የሚለው ሰው ሁሉ ገንዘብ የሚወድ ነው አንቺም በትህትና በማስተዋል በቅንነ እግዚአብሔርን እየጠየቅሽ አካሄድሽን ከአምላክሽ ጋር አድርጊ እግዚአብሔር መልካም ነው ነገ ሌላ ቀን ነው አታልቅሺ ጌታ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤
ወድሜ አለም ስገድ በጣም እግዚአብሔር ነስራ ዘመነክ ይባረክ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 6:44
ብዙ ችግሮችን ሀገራችን ዉስጥ እንሰማለን ገና አየር መንገድ ለይ ስንገባ ጀምሮ ለ ኢትዮጵያውያንና ለዉጭ ዜጋ የሚያደርጉት አቀባበል ተስፋ ያስቆርጣል። አለባብሶ ጥሩ ሰዎች አሉ ብሎ ብቻ መለፍ ሰይሆን እንደሀገር መስተካከል ያለ ት ነገር ካለ በሱላይ ቢሰራ መልካም ነዉ
True
Fact🙏🏾🙏🏾🙏🏾
True
💔💔💔
በጣም
ዉነት በጣም ያሣዝናል ሁሉም ብራችንና ጥቅም ነው ሚፈልጉት ለሥደተኞች እግዚአብሔር ይርዳን ያሣፍራል ነገም ለኔ እንደዚ ነው ብዬ ተጨነኩ ጌታ ይርዳሽ እህቴ😢😢
የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአቤሔር ለብሽን ይመልሰልሸ😢😢😢😢
አሮጊቷ ግን እንዴት ክፉ ናቸው እባካችሁ😮 ይቺ ምስኪን ባጎረሰች ከጀርባዋ እንዲህ አይነት ተንኮል?? አርፈው ቢጦሩ ይሻላቸው ነበር። አሁንም እህቴ የምመክርሽ ምንም ይሉኝታ ሳይዝሽ አስወጪና ቤትሽን ቆልፊ እንዳያጠፉሽ እሰጋለሁ፣ ሰዉ ተጨካክኗል። እኔም አገሬ የመግባት ሀሞቴ ፈሷል እውነትሽን ነው ሳልሰጋ በነፃነት የምኖርበትን አገር አሜሪካንን እየመረቅሁ እኖራለሁ ምን እናድርግ??
ልክ ነሽ በእውነት እዚው ልጆቻችን በሰላም ወተው እየገቡ ነው ግን መቼም ሀገር ማለታችን አይቀርም እንጂ የሀገራችን ጭካኔማ በምንሰማው ሚዲያም ፈርተነው ልንሞት ነው
Eski weda America wesedugn😢
ሃገሯ ኢትዮጵያ አይደለም ኤርትራዊት ነች እኝህ ሚስኪን አሮጊት ኤርትራዊዉን አባትዋን አግብተዉ 10 አመት በኖሩበት ቤት አሁን አባቷ ሲሞቱ ካገራቸዉ ከቤታቸዉ ልታባርራቸዉ ከተመቻቸ አሜሪካ አገር የመጣችዉ። እኢትዮያዉያን አትሸውዱ እነዚ እኤርይራዉያን ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አዜኔታ የላቸዉም። ሴትየዋ የአባቷ ሚስት እኤርትራዊ ቢሆኑ ኖሮ እንዲህ አትጨክንባቸዉም ነበር።
@@freethought3523 እሺ ማባረሯ ጥሩ አይደለም ለሳቸውም መኖሪያ ትሰጣቸው❤
@@freethought3523አኡኡኡ አንቺ ሴት፣ በየቦታዉ ኮፒ ፔስት ማድረጉ አይደክምሽም? ለምን ዘሯን ጠላሽ? ስለሀቅ ሳይሆን ኤርትራዊነቷ ላይ አተኮርሽ። ተዉ አትጠላሉ አንድ ቋንቋና ባህል ያላችሁ ህዝቦች ናችሁ።
@@freethought3523 free thoughts ሳትሆኚ Evil thoughts ብትባይ ይቀላል። ለነገሩ ክፉ ሰዉ ክፋቱ አይታወቀዉም ይባላል። በአንቺ ቤት ፀብ ዘርተሽ ሞተሻል። 😂😂😂😂 እጅሽን አግኚዉ።
ምን አይነት ግዜ ነው የመጣው ማፈር የለለበት ጋብቻንም አልመክርም አይዞሽ አንቺ ብቻ አይደለሽም ሴትየዋ ናቸው አባትሽን የገደሉት
እናታችን ሞባይላቹ ውስጥ ላይ ያለውን መረጃቹን በወረቀት በብዙ ኮፒ ብታስቀምጡ ብዬ እላለው በተረፈ አላህ ሀቃቹን ይጠብቅላቹ።
ሃገሯ ኢትዮጵያ አይደለም ኤርትራዊት ነች እኝህ ሚስኪን አሮጊት ኤርትራዊዉን አባትዋን አግብተዉ 10 አመት በኖሩበት ቤት አሁን አባቷ ሲሞቱ ካገራቸዉ ከቤታቸዉ ልታባርራቸዉ ከተመቻቸ አሜሪካ አገር የመጣችዉ። እኢትዮያዉያን አትሸውዱ እነዚ እኤርይራዉያን ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አዜኔታ የላቸዉም። ሴትየዋ የአባቷ ሚስት እኤርትራዊ ቢሆኑ ኖሮ እንዲህ አትጨክንባቸዉም ነበር።
@@freethought3523
አትልፊ ዕድሜ የለሽም ክፉ
@@freethought3523kkkkk this is agames opinion
@@freethought3523ደነዝ ዘረኛ እናቷ እኮ ሃበሻ ናት ሃገሯ ነው
@@freethought3523አኡኡኡ አንቺ ሴት፣ በየቦታዉ ኮፒ ፔስት ማድረጉ አይደክምሽም? ለምን ዘሯን ጠላሽ? ስለሀቅ ሳይሆን ኤርትራዊነቷ ላይ አተኮርሽ። ተዉ አትጠላሉ አንድ ቋንቋና ባህል ያላችሁ ህዝቦች ናችሁ።
ብዙ የሚያስተምር ቃለ ምልልስ ነው። የአንቺን ብቻ ሰምቼ በጣም አዝኜልሽ ነበር ። ነገር ግን የእንጀራ እናትሽን ቃለ ምልልስ ስሰማ ግን ባንቺ ነው ያዘንኩብሽ። እኚህን ምስኪን እናት በዚህ ዕድሜያቸው ማፈናቀልና ማጎሳቆል ሀጢያት ነው። ገና ለገና ይወርሱብኛል ብለሽ ተስገበገብሽ እንጂ ሴትዬዋ እንደዛ አይነት ሰው አይደሉም። አንቺ መንፈሳዊ ሰው ነኝ ካልሽ ለነፍስሽ ይሆንሻልና እኚህን እናት የቀራቸውን ትንሽ ዕድሜ አግዥያቸው። እሳቸው ያንችን ነገር በፍፁም አይፈልጉም ፣ አንቺ እንደጠረጠርሽው አይነት ሰው አይደሉም። ላንቺ አባትሽን የተንከባከቡልሽንና ቤትሽን ለዘመናት የጠበቁልሽን መርዳት በጣም ቀላል ነገር ነው። ራስ ወዳድ አትሁኚ !!!
ይአገራችን ጉድ ማለቂያ አጣ የስው ልጅ ከስውነት ወደአውሬነት ተለወጠ እኛም ለመማር ተሳነን
ከልብ.ነው.ያዘንኩት.ያማል.ልብይነካል.💔💔💔💔ተዎ.እባካቹ.የስደተኛ.ገንዘብ.አትብሉ.አትካዱ.😭😭😭😭😭😭
You're not alone we are all here for you 💕 one thing I agree with you is Ethiopia is not our home anymore.......😢 A lots of things change there .....I don't know why 😞 💚💛❤️🙏
😢
ይገርማል ልክ ነው
Tekekele thanks
እውነት ነው 😢
Exactly 💯
በይ እራሰሸን ጠብቂ አንድ ነገር እንዳያደርጉሸ አይዞሸ እግዚአብሔር ይፈርዳል
የልቤን ነው የተናገርሽው እኔም በህይወቴ ትልቅ ስህተት ሰራው ብዬ የምፀፀተው ከስደት ወደ ኢትዩጵያ መኖርን መርጪ ወደ ሀገሬ መመለሴ ይፀፅተኛል።
እውነት ብለሻል ወይ ስደት አለመውጣት ከወጣን ግን አለመመለስ ይሻላል። ከስደት መልስ እኛ አልመን የተመለስነው እና የሚገጥመን በጣም ልዩነት አለው። ያሳዝናል
እሺ ስደትስ እስከመቼ...?? እህህህ ያማል 🥲መቼ ነው ወደኢትዮ የገባሽው እስቲ ሁኔታውን ንገሬኝ ....?
የኔ እህት የስደትን ነገር ትሰዶ በሰው ሀገር እየኖረ ያለ ያውቀዋል እንዴት ገንዘብ ተለፍቶ እንደሚገኝ እናም የድካምሽን የልፍትሽን ፈጣሪ አይቶ ሀቅሽን አግኝ እባካችሁ አገር ውስጥ ያላችሁ በደዚህ አይነት ጉዳዬች የሚመለከታችሁ እርዱዋት ሰው የትም ዞሮ ያው ሀገሬ ብሎ ሲሄድ ማስለቀስ እና ማሳዘን ተገቢ አይመስለኝ ሁሉም ነገር ተስተካክሎሽ ተደስተሽ በድጋሚ እንደምትቀርቢ ምኞቴ ነው አይዞሽ ።
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የእኔ እናት አይዞሽ ስራሽን ከእግዚአብሔር ይከፈልሻል
ጥሩ ትምህርት ሰጥተሽናል እህታችን ሰዉን ራቅ አድረገን ነዉ መረዳት ያለብን
በሰው ሀገር ተከብረን ነው የምንኖረው እኛ ሀገር ህግ የለም
በሀገሬ መታወቃ ተከልክይ በተወለድኩበት ቤት ሀገር አሜሪካ ዜጋ አረገችኝ ህግ የለም ኢትዮጵያ
አዎን እውነት ነው ። የሰው መብት የተጠበቀ ነው ። የሚስማውሁሉ ቅዠት ፡ ይመስላል ። እኔም እንዳቺ ከእንግዲህ ወዲህ እዝህ በኔ
እድሜ የሚያስፈልገኛል ብዬ ። ከስራዬ ጡረታ ሰወጣ ፡ ልቤ ተነሳሳ ። ፎሮዋን ኬዬን
አውጥቼ ፡ ቤት ለመስራት እና ወደ ትውለድ አገሬ ፡ ቤተክርስቲያኔን ፡ገዳም ችን እየሳምኩኝ
እኖራለሁ ፡ ብዬ ጀመርኩ አሁን ያለው ሁኔታው ፡ ሁሉ ተለውጦዋል። የነበረው መተማመን ጠፍቶዋል ፡ እኔስ አምላክ የተመሰገነይሁን ፡ ማንም አልበላኝም ፡ ለበላተኛም ፡ እግዚአብሔር ፡ አልሰጠኝም ።
እኔ ፡ በፈቃዴ ፡ ላለመመለስ ፡ ወሰንኩ እናት አገሬ የማፍያ ፡ የነጣቂ ፡ አገር ሆናለች ።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ነጻያውጣልን 🙏
ባክቭ አንቺ ደሞ አትመፃደቂ እንቺ ብዪ አፈር ብዪ እየተባልቭ እየኖርቭ ምስኪን ሀገራችንን አታጣጥይ እኔስ በሞላልኝ ሁሉ ነገራቸዉን መልቬ አገሬ በገባሁ
@@mame.f3798
ዕውነቱ አረብ አገር ግፋ ቢል ጣልያን ከሆንሽ ግርድናው ሰልችቶሻል ሌሎች አገራትም ተምረሽ ራስሽን ካለወጥሽ ሁሉን መላልሰሽ ተመለሺ: 😊
በተረፈ ስውን ማዋረድ ከኤርፖት ከእሚግሬሽን ይጀምራል እኮ! መጮሂያ ጠፋ እንጄ
አቺ፡በጣም፡ጠንካራ፡ነሽ፡በዚህ፡መልኩ፡የተጎዱ፡ወድቀዋል፡አደራ፡❤የበለጠ፡ጠንክረሽ፡አብበሽ፡አሳያቸው፡እራስሽን፡እንዳትጥይ፡ጠንክረሽ፡ከፈጣሪጋ፡ታሸንፊያለሽ፡ ❤❤❤❤❤
እኔ.ዜሬነው.ስደት.ያስጠላኝ.እድሜያችንን.በገንዘብ.ሸጠን.ግን.ሀገራችን.ስንገባ.ባዶነን.ውጪ.የምትሰሩ.ልጆች.እባካቺ.አግቡ.ውለዱ.አላህ.ይርዳን💔💔💔
ደስ የምትል ሰዉ ፈጣሪ ሀቅሽን አያሳጣሽም አይዞሽ
ኸረ ወይኔ ሰው በሀገሩ ላይ ንብረት ማፍራት አይችልም ምክንያቱም ሀገራችን ላይ ህግ ስለለለ ያሳዝናል
ሃገሯ ኢትዮጵያ አይደለም ኤርትራዊት ነች እኝህ ሚስኪን አሮጊት ኤርትራዊዉን አባትዋን አግብተዉ 10 አመት በኖሩበት ቤት አሁን አባቷ ሲሞቱ ካገራቸዉ ከቤታቸዉ ልታባርራቸዉ ከተመቻቸ አሜሪካ አገር የመጣችዉ። እኢትዮያዉያን አትሸውዱ እነዚ እኤርይራዉያን ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አዜኔታ የላቸዉም። ሴትየዋ የአባቷ ሚስት እኤርትራዊ ቢሆኑ ኖሮ እንዲህ አትጨክንባቸዉም ነበር።
Anchi adeb lelelesh eski kedmesh adachi eritrawi kehoneshsi nbretwa khone endefelegechi tadergo.anchi ahun junta new mthoniw enante hulie eritrawi mesadeb new srachu.
@@freethought3523 tew tew indih aybalim. Newr new!
@@freethought3523አኡኡኡ አንቺ ሴት፣ በየቦታዉ ኮፒ ፔስት ማድረጉ አይደክምሽም? ለምን ዘሯን ጠላሽ? ስለሀቅ ሳይሆን ኤርትራዊነቷ ላይ አተኮርሽ። ተዉ አትጠላሉ አንድ ቋንቋና ባህል ያላችሁ ህዝቦች ናችሁ።
@@freethought3523🤦🤦🤦🤦
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል
በእውነት በጣም ያሳዝናል። እግዚአብሔር ይመስገን ጥርት ያልኩ ደች ነን። እዚህ ባለውበት አገር ጥሩ እኖራለው ማለት 3 ጊዜ ጥሩ እበላለው መኪና አለኝ ስራ አለኝ ልጅ አለኝ። በባንኬ ውስጥ ደሞ ወደ 400 pound አለኝ። አገር ቤጥ ምንም የለኝም ምክንያቱም ምንም ትርፍ የለኝም ለመስራት። ያለምክንያት አምላክ እዚህ ቦታ አላስቀምጠኝም። ስለዚህ ተመስገን።
በትክክል ልጅሽ አጠገብሽ ከሆኑ አገር ንብረት የምናፈራው ለማን ነው ?ዛሬን በደንብ እየኖርን ልጆቻችን በደስታ እናሳድግ
ጥርት ያልኩ ደች ነኝ ማለት?
aye anchem true alserashem knorobet bet endet weto tyalesh
እህታለም ልክ ብለሻል ምድር የእግዚአብሔር ናት ተመችቶሽ የምትኖሪበትን ሀገር እያመስገንሽ ኑሪ ሀገር ሲናፍቅ ሄደት ብሎ አይቶ መመለስ አለበለዚያ የሀገራችን ህዝብ ችግሩ መስለኝ ተካክዷል በአንጻሩ ደግሞ ብዙ ደጋግ ስዎችም አሉ እግዚአብሔር ስላሙን ያምጣልን
Becha atwash
እንዴት እንደምታናድጂ ምንም እውነት የለሽም ኑሪበት ይድላሽ አስቀያሚ
አይዞሽ ፈጣሪ ይካስሽ ሁሉም ለበጎ ነው
ጋዜጠኛ አአምስገድ.. ታደስ የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኛ.. አዳማጭ... መድሀንያለም አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነ ቤተስቦችህ... አለምስገድ እሚገርምህ... አምል ያወጣል ከመሀል ነው... እንደውም ክፋት እና ምቀኝነት ያለው እንደውም ስደት ነው.. ያውም አሜሪካን ያለቅ አበሻ ከ 100/85 ምቀኛ ተንኮለኛ ነው.. እትዬ አትደብቂ ፍቅር ጠፍቶዋል ጠፍቶዋል
ግዜው አልቁዋል ::
ጥሩ አባባል ነው ገንዘባችንን እንጂ እኛን አይወዱም የሚለው
ግዜዋን እድሜዋን ሰደት በላው ተማሩ ብዙ አትገቡ በትንሹ በፍቅር ኑሩ
እምዬ America 🇺🇸 በነፃነት እንደፈለግን ተናግረን እንኖራለን!!
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ; don’t give up
Yes that's why we said God bless Ethiopia , America, Canada Amen 🙏
True, God bless America!! ኢትዮ ደሞ ብዙዉ በክፋት በሌብነትና በማጭበርበር የከረፋዉን ማሀበረሰብ ሲያነሳ የዛኔ ትባረካለች።፣
አለም ሰገድ በጣም ነው እምወድእ የመጨረሻ አስተዋይ ነእ ሀላህ አድሜና ጤና ይስጥእ
ሀገሬ እንደ እንጀራ ይርበኛል ቤተሰቦቸ እንደ ውሀ ይጠሙኛል ግን በኢትዮጵያውያን ውስጥ ፍትህ የለም ታማኝ የለም እኔ ከዚህ በነፃነት ነው የምኖረው ባልሰራም ተደላቅቄ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለአሜሪካ እና እማማማ ኢትዮጵያውያ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️ ሀገሬ መቸም አረሳሽም እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ትልቅ ጥፋት ግን አጥፍተሻል ዜግንነትሽን አስከብረሽ መኖር ስትችይ እንዲሁ መንከራተት 💔💔💔
አለቀስኩ 😢😢😢እዉነትነዉ
ሃገሯ ኢትዮጵያ አይደለም ኤርትራዊት ነች እኝህ ሚስኪን አሮጊት ኤርትራዊዉን አባትዋን አግብተዉ 10 አመት በኖሩበት ቤት አሁን አባቷ ሲሞቱ ካገራቸዉ ከቤታቸዉ ልታባርራቸዉ ከተመቻቸ አሜሪካ አገር የመጣችዉ። እኢትዮያዉያን አትሸውዱ እነዚ እኤርይራዉያን ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አዜኔታ የላቸዉም። ሴትየዋ የአባቷ ሚስት እኤርትራዊ ቢሆኑ ኖሮ እንዲህ አትጨክንባቸዉም ነበር።
ጥገኝነት አልጠየኩም ዓለች መሰለኝ 22 ዓመት ሙሉ ዝም ብሎ መኖር ሕገ ወጥ ሆኖ መስራት አይከብድም?
እሳቸው ቀበሌ ለምን የልጅቷን ስም ባባቷ አረጉ ይሂ የቤሂር ጉዳይ አደለም አቺ ስደትን ስላላየሽ ይሆናል በሷላይ የምትፈርጅው እሷ አረዳቸውም አላለችም እደልጃቸው ቢያያዋት ፍቅርቢሰጥዋት በዚእድሜ ውጡ አትላቸውም ክህደት በጣም ይጎዳል
@@freethought3523አኡኡኡ አንቺ ሴት፣ በየቦታዉ ኮፒ ፔስት ማድረጉ አይደክምሽም? ለምን ዘሯን ጠላሽ? ስለሀቅ ሳይሆን ኤርትራዊነቷ ላይ አተኮርሽ። ተዉ አትጠላሉ አንድ ቋንቋና ባህል ያላችሁ ህዝቦች ናችሁ።
እህታችን ዘውዴ ሰላም ላንቺ ከብዙ አመት ጣሊያንን ለቀሽ ከወጣሽ ዛሬ አየሁሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን በነገር ሁሉ ከፊት ይውጣ
አሜን ደውይልኝ
አለም ሰገድ ሰላምህ ይብዛልኝ
ኢትዮጵያዊን ምን ነካን እንደዚህ ጨካኞች ሆን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የክህደቱ ዓይነትና ብዛት እንደዚህ አምላክን እያሳዘን እንዴት ለኛ ሰላምና እፎይታ እንዴት ተደርጎ ይሰጠን።
Almesdagi God bless you! You are humble soul ❤
በጣም በጣም ጥሩ ታሪክና አስተማሪ ታሪክ ነው ።ብዙ አጭበርባሪ ሰዎች አሉ ።በለለይ ከጋብቻ በፊትና ቦሃላ የሚፈራ ንብረት የሚከሰቱ ወንጀሎች ስላሉ መንግስት በመሬት ጉዳይ የተለየ ህግ ቢያወጣ ህጉ የበለጠ ቢራቀቅ ጥሩ ነው።ሁሉም ሰው ያለው ንብረት ቢመቸገብና ምንጩ ቢጣራ ሂደቱ ቢታወቅ ህዝቡ ከልጅነት ጀምሮ ሙሉ እውቀቱ እየተሰጠው ቢያድግና የህግ የበላይነት ቢከበር ጥሩ ነው እላለው።
ሰላምክ ብዝት ይበል እለምዬ እንወድካለን❤️ ኣምላኽ ይምሓርካ🙏🙏❤️
በጣም የሳዝናል አይዞሽ
May GOD will be with you my dear sister it's so sad.
መታወቂያ መጀመርያ በወጣ ነዉ ምንም ችግር የለም አትጨነቅ እንደ አገርሽ መሽሎሽ ነዉ። ሴትየዋ ተንኮል የለባቸዉም
አቤቱ ፈጣሪ ፣ ገንዘብ ተወዶ ሰው የረከሰበት ዘመን ደርሰን ። እረ ፈጣሪአችን ይቅርታህን ላክልን
እህታችን በጣም ትክክል ተናግረሻል!
ወደ ኢትዮጵያ መምጣት አያስፈልግም:: መፋቀር መከባበር ጎረቤት ቤት በር ከፍቶ መግባት ድሮ ቀረ::
እኛ ውጭ ስንኖር ሰርተን እራሳችንን ወገናችንን ረድተን ምንም ሳናጣ እየኖርን!
መንፈሳችን ግን "መቼ ሀገር ገብቼ? ከዘመዶቼ ጋር ሆኜ የሀገሬን አየር እያጣጣምኩኝ አምላኬን እያመሰገንኩ አረፍ ብዬ የምኖርበት ዘመን ናፈቀኝ እያልን!
ስንመኝ ቆይተን ሀገር ስንገባ ግን ሁኔታው ፍፁም ፍቅር አልባ የሆነ እና እንደባይተዋር አይነት ስሜት እንዲሰማን የሚያደርግ ነው::
እና ሃገር የመግባት ተስፋችንን ፍፁም የሚያሳጣን ሆኖአል ::