Thank u, Mesay, for giving them a chance to speak on their side of justification. ሁለቱንም ሰምተናል, ሁላችሁም የምትከፍሉት መስዋትነት እኩል ነው !!እናከብራችኋለን!!ልዩነት ይኖራል ..በመቻቻል,,,በመከባበርና በመደማመጥ በውስጥ ችግራችሁን ፍቱ እንጂ በsocial media እየወጣችሁ ትግሉን የሚጎዳ ስሜታዊ በመሆን አላስፈላጊ ንትርክ ውስጥ እየገባችሁ አትከፋፍሉን😮 ሰከን በሉ !!
Fano lacks leadership, which raises concerns about their future. Supporting one person at any stage is problematic; support Fano leaders when they are freely elected.
እጅግ የሚያሳዝነው የአማራ ሕዝብ ሀቀኛ ትግል እንዲህ ዓይነቱ ስሜታዊና ግልብ የሆኑ ግለሰቦች የሚታዩበት መሆኑ ነው። ቃላትን ማዝነብ እንጂ ማመዛዘን ጨርሶ የማያውቅ ሰው ነው። ትግሉ ሆደ ሰፊነትን ይጠይቃል። ይሄነን መሰል ግንፍልተኛና ብስለት የጎደላቸው ግለሰቦች የ60ዎቹን እርስ በርስ ፍጅት ዓይነት በአማራ ልጆች መካከል እንዳያመጡ በጣም በጣም ያሰጋል። ይሄ ደግሞ ለአማራ ሕዝብ መመለሻ የሌለው የፍፃሜው ቁልቁለት ነው። ሌሎች ወንድሞችን የሚገልፅበት ቋንቋ ለወደፊት እርቅ እንኳን ቦታ እንዳይኖር አድርጎ ነው። እስክንድር እንደተከሰሰው ጥፋትም ኖሮበት ከሆነ በዚህ ዓይነት ዋልጌ ቋንቋ መገለፅ አልነበረበትም።
ወንድም ማርሸት አስተያየቱ በተጨበጠ እና በማስተዋል ላይ የተመሠረተ ቢሆን፣እነዚህ ወገኖች እኮ የትግል አጋሮቻችሁ እንጂ በጠላትነት የሚያስፈርጃቸው ቁመና ላይ አይደሉም። ካልሆነ ግን ጠላት ለማጋጨት እና ለመለያየት ባዘጋጀላችሁ ቦይ ውስጥ እየፈሰሳችሁ እንደሆነ እወቁት። ምን ውጤት ያስገኛል? ሁሉም ነገር ከሚያስኝልን ውጤት አንፃር ቢታሰብ አይበጅም ትላላችሁ?!!
በጣም የሚያሳዝነው ነገር ከዚህ ሁሉ የፋኖዎች አለመግባባት የሚጠቀመው አንድ እና አንድ የአማራ ጠላት እና ብልጽግና ነው ። እርስበእርስ መወነጃጀላቹን ትታቹ እባካቹ 😢😢😢 አንድ ሁኑ ። ወንድሞቻቹ እየወደቁ እንዴት ከዛ አትማሩም ። እውነት እስክንድርም ቢሆን ስህተት ውስጥ ከገባ በስርአት መነጋገር እና መከባበር ያስፈልጋል ። እንጂ እየተወቃቀሱ አንድ መሆን አይታሰብም ። 😢😢😢😢 በሚሞቱት የአማራ ልጆች ይሁንባቹ 😢😢😢 አንድ ሁኑ ።
YeGojam gotegna segete eskale andinet ayitebekim.nigigiru siastela.Bravo Mesay.
ትክክል @@jacksondrew4987
ምን ያርጉ እባቡ እስክድርን😢አፉ ነዉ
መሳይ አስተያየትህና ጥያቄህ አውንታዊና ከፍረጃ የራቀ በመሆኑ አመሰግናለሁ።።😊
Kefereja netsa yehon yetu ga nw. Mulu interview eko eskender miyaregew nw miseslew
እነሱ አንድ አንሁንና ምሩን ይላሉ አናንተ እስክንድርን ማየትም መስማትም አንፈልግም ትላላቹ በዚህ ጥላቻ የትም አትደርሱም
እኛም እየደወሉልን ብዙ በስልክ ውይይት አድርገናል ድርድርም ችግር የለውም ይልና እነሱ ሲሆኑ ብቻ መውቀስ አሁን ትግሉን ይጠቅማል ወይ ? አይይ አለመታደል ።
አሁንስ ይሰለቻል ካልሆነላችሁ ህዝባችንን አታስጨርሱብን ሆዳሞች መሳያችን ግን ጀግና ነክ
ግልብ እና ስሜታዊነት አይጠቅምም
I didn’t expect this kid of interview! It is too low from Marshet, thanks Mesay for your big work
ማርሸት ስለመፍትሄ አዉራ. እነሱም እኩል ሂወታቸዉን መስዋት ሰተዉ ነዉ
ፋኖ ማርሸት ትንሽ ሰከን ብሎ ማሰብ ይጠበቅበታል። ብርሁኑ ጁላና አብይ አህመድ በምስክርነት ሊቀርቡ አይችሉም። መሳይን ሳያደንቁ ማለፍ ግን አይቻልም ።
ወገኖቻችን እያለቁ የምን ሰከን በል ነው
እንዳዚህ አይነት ሰዉ ነዉ ህዝብን ነፃ የሚያወጣ ? በእርግጠኝነት መሳይ ከ አብይ እና ከ እስከንድር የቱ ነዉ የ አማራ ጠላት ቢለው እስክንድር ብሎ ነዉ የሚመልሰው: ከእውቀት ነፃ ያልተገራ ክፉ ሰዉ የ ተንኮል ፖለቲካ
Messay ተባርክ አቦ ። በ3 ፌዝ ሴራ ትንታኔ አስጀምረህ የተንኮል ጭንቅላቱን በረጅም ምላሱ ካለማስረጃ መንጣጣት ሲጀምር ለአማራ ይሄን አይነት የመፈራረጅ ፓለቲካ እንደማይጠቅም አስተማርክልን።
አቤት ውሸት የመንግስት ማንም ሀይል አልተገኘም ነው ያለው እስክንድር እኮ 8:20😂😂😂😂😂
እሄ ሁሉ ጩሆት እስክንድር ስለበለጣቹህ ነዉ
በናተ በኩል ሆኖ ቢሆን በጣም ትክክል ፅድቅ ነበር ሜዳዉ አይበቃቹህም ነበር እደናተ የመንጋ ጥላቻ አራማጅ የትም የለም።
መሣይ እነዚህ ሰዎች ሁልጊዜ ሰውን መፈረጅ ነው ለአማራ ብልፅግና በእውነት ልንገርህ እነሱ ይቀርባሉ ድርድርስ ቢሆን መጨረሻውን የማያዩት ቀድሞ ማሸማቀቅ ለምን አስፈለገ ይሄውልህ በየትኛውም መንገድ ዘመነ ካሤ መሪ ካልሆነ የትኛውንም ነገር አይቀበሉም
Ewnet new
#9:28 ደቂቃ ላይ ሶስትና አራት ዲፕሎማቶች እየደወሉልን ንግግር አድርገናል አለ ማርሸት እሺ እናንተ ላደረጋችሁት ዉይይት የፋኖን አንድነት ጠይቃቹዋል??? አልጠየቃችሁም የአማራ ፋኖ በጎጃም እራሳቸውን ፍፁም ታጋይ አድርገው ስለው ሌሎቹን ታጋዮች ጭቃ ከመቀባት ዉጭ ለአድነት የማይተጉ የፖለቲካ ሺባዎች ናቸው ፖለቲካ ሴራና መግፋት የመሰላቸው የመካራ ማሽን ሆነውበታል ላማራ ሕዝብ ይሄ እንደህዝብ መከራችን ገና ሩቅ እንደሚወስደን ማሳያ ነው ትግሉን ለወረኞች አሳልፈን ሰተናል ጎጃም ፋኖ ራሳቸውን እንዲመረምሩ የሚያደርግ ደፋር ሕዝብ የለም ሰማይ ሰቅለዋል ራሳቸውን ከኛ ዉጭ ብለው ምለዋል ለራሳቸው ትንሽ ለሚመረምር ሰው ግን ይሄ የነዘመነ አካሄድ ከአብይ አህመድ የከፋ ጨካኝ መሪ እያነገስን መሆኑን በተረዳን ነበር ልዩነትን መሸከም የማይቻል ጫንቃ ላድነት ቦታ የለውም እውነት ነፃ ታውጣችሁ 🙏ለውነትኛ ታጋዮቹ ከሰረኞች አፍ ይሰውራቺሁ ውነቱን ሐሰት እያሉ ከሚምሉ የስልጣን ጥመኞች ታጋይም ንጉስም ወታደርም ወጥ ሰሪም ነን ከሚሉ ክፉዎች ድል ሰላም ነፃነት ለመከረኛው ሕዝብ 🙏
Thanks! I was gonna ask the same
ይህ የሁሉም ሀገር ወዳድ ድምፅ ነው ❤❤❤
አንድም ጥያቄ እንኩዋን መመልስ አልቻለም እኮ የተጠየቀዉን 🤔ያሳፍራል
ድርድር የሲኦል መንገድ አስመሰልከው እኮ ማርሸት የአማራን ህዝብ ጥያቄዎችን የሚመልስ ከሆነ ለምን ትጠላዋለህ ከመሞት ከመግደል ምን አለህ ጎጃሜዎች ግን አበዛችሁት ልታይ ልታይ አላችሁ ወሎ እንደናንተ አልተንጫጩም ሁሉን እኛ እናቡካው ማለት ጥሩ አይደለም ለሸዋ ለወሎ ለጎንደር በሌላም ቦታ ላለ የትግሉ ደጋፊ እድል ስትሰጡ ፍሬማ ትግል ይሆናል እባካችሁ ሰከን በሉ
አላለም አትዋሽ
ብልጽግና ን አልጠጠራም
እንዴት ያሳፍራል!
በጣም ያሳዝናል የሚሰራው ሴራ
Thank u, Mesay, for giving them a chance to speak on their side of justification. ሁለቱንም ሰምተናል, ሁላችሁም የምትከፍሉት መስዋትነት እኩል ነው !!እናከብራችኋለን!!ልዩነት ይኖራል ..በመቻቻል,,,በመከባበርና በመደማመጥ በውስጥ ችግራችሁን ፍቱ እንጂ በsocial media እየወጣችሁ ትግሉን የሚጎዳ ስሜታዊ በመሆን አላስፈላጊ ንትርክ ውስጥ እየገባችሁ አትከፋፍሉን😮 ሰከን በሉ !!
@@benai5241 eskinder tiglun kemegudat wuchi minim aytekmim,atishewedu
አሁንስ አቅለሸለሸ፤ የህፃን ጫወታ መሰለ። ችግራችሁን ተነጋግራችሁ ፍቱ፤ አንዱን በማንቆሸሽ አንዱ አይነግስም። አለበለዚያ ይሄ ትግል ከሰፈር አያልፍም
በጣም ያሳዝናል እንኝህ ሰዋች መቼም ቢሆን ሆደ ሰፊ ሆነው አብረው የሚሆኑ አይመስልም በጣም ነው የሚገርመው።
እስክንድር ማርያምን መወገድ አለበት በህዝብ ደም ነው እየቀለደ ያለው ዘመነ ፣ሳሙኤል፣ምሬ፣እነሱ ጋር ወደፊት። የአማራ ህዝብ ንቃ ዘሜ ካልገዛን መኖር አይታሰብም እንንቃ ሰዎች ❤❤❤❤❤
11:47 ምንድነው ያወራው 1 ጥያቄ ሳይመልስ ምንም ማስረጃ ሚመስል ነገር ሳያስተላልፍ 🤔 አረ በፈጠራችሁ ትልቁን የአማራ ትግል ብዙ እየተከፈለበት ያለ የልጆች መጫወቻ አታድርጉ እባካችሁ እባካችሁ
የት ይመጣል ፣ ባዶ ክስ ነው። እኛ ካላቦካነው
ጃል ማርሸትን አታቀውም ማለት ነው😂
ዞር በል ከዚ የእስክንድር ቡችላ
የጃልሰኒ አሽከር ሁላ አታጭበርብር እስክንድርን በደንብ እናውቀዋለን
ይሄ ራሱ እሱ እንደሆነስ ከብልፅግና ጋር የሚሰራው ማን ያቃል እንደኔ የነእስክንድር ትክክለኛው ይመስለኛል
እናንተ ካልተመረጣችሁ ስም ማጥፋት ተያይዛችሃል ሰሚ የለም
መሳይ እናመሰግናለን
በርታ መሳይ ጥሩ ሰው❤❤❤❤❤❤❤😅😅
Min alik mohamed
መሳይ ፡ ወገንታዊ ፡ ያልሆነ ፡ ጥሩ ፡ ጥያቄ ፡ ነው ፡ ያቀረብክለት ፡ ሚዛናዊ ፡ በመሆንህ ፡ እንደሁሌው ፡ ክብር ፡ ይገባሀል።
ምንም አሳማኝ ነገር አልተናገረም ተራ ቅናት የሚመስል ነገር ነው። ካነጋገሩ በግልፅ መረዳት ይቻላል። ተነጋግሮ ወደ አንድነት ካልተመጣ የትም አይደረስም።
"የአለማቀፉ ማህበረሰብ የትኛው የሀይል ብዛት አለው የትኛ አደረጃጀት ጠካራ ነው ይመርምር " እንዴ እኛን ለምን አልተጠራንም ነው አልገባኝም
ተጠሩ አልተጠሩ የአገር ቤቶቹ አጋድ በመወከል ወርቅነህ ገበየሁ የአፍሪካ ህብረት ሀይሉ ጎንፋ የምክክሩ ጋሽ መስፍን ናቸዉ ያናገራቸዉ ያዉም በብልፅግና መከላከያ ጥበቃ እየተደረገላቸዉ እና ምንም የአዉሮፓ የአሜሪካ ተወካይ በሌለበት ሳክሱ ከብልፅግና ጋር ስለተሞዳሞደ ነዉ ጃል እስክንድር እየዬዉ ?
ልማዳቸው የለቀቃቸው አይመስልም። እዛው ሰፈር ውስጥ ወሬ በማቡካት ሰውን ሲያጠለሹ ሲያገሉ የነበረበት ሸረኝነት አለቀቃቸውም አደባባይ ይዘውት ወጥተዋል
ፋኖዎች ስለ እግዚአብሔር ብላቹ አንድ ሁኑ 🙏🙏🙏
ይሄ ሰውዬ ግን ንፋው ነው😅😅አይ ማርሸት
ይህን ከፋፋይ ጨቅላ ምን ነው ብተውት:: ጎጠኛ ህፃን
Thank you Mesay!
አይ መዝረክረክ 🤳🙄
እነሱ ፃድቅ ሌላው ሐሰተኛ እነሱ አነማን ሁነው ነው? እስክንድር ከሆነ ጉዳያቸው ከማንም የተሻለ እንጅ ያነሰ የትግል ታሪክ የለውም
ማርሸት የሚባል ፋኖን ከመከፋፈል ያለፈ ለትግሉ የሚጠቅም ንግግር አያደርግም! ከዚህ በፊት ከሚያደርጋቸው ንግግሮች በመነሳት
በርታ መሳይ ጠይቅ ጠይቅ የአማራ ፋኖ በአንድ ሆኖ እስካልታገለ ድርስ የሚመጣው አደጋ ከባድ ነው አንድ ፋኖ ፻ ፻ ፻ ፻ ፻ ፻ ፋኖ መሳይ ለሚዛናዊነትህ እናመሠግናለን ሁሉም ዋጋ እየከፈሉ ስለሆነ
መሳይ እናመሰግናለን!!!! ይህ ነው ለእውነት መቆም !!!🙏🙏🙏❤️
ማርሸት አትንተባተብ እነ እስክንድር የያዙት መንገድ አዋጭ ነው እንደግፋለን ዘመነ ካላነገስን እያላችሁ አትንደፋደፍ ቀጥ ብለህ እስክንድርን ተቀላቀል በየጫካው እየተኮስክ እስከመቼ come on man
ደንቆሮ እስክንድርን እራስህ ተሸከም አህያ
በጎጃም የአማራ ፋኖ በዚህ ጎዳና የት ያዱርሳችኋል
አይ ....ማርሸት?? ብዙ ማስተዋል ይቀረሀል።
ይሔ ቅናት ነዉ ያቃጠለዉ ደቆሮ
መሳይ እስክንድርን እና ዘመነን በአንድ ላይ ቃለ መጠይቅ አድርጋቸው: እና ህዝብ ይፋረድ
Temokirual Zemene chibt mereja ena akim 11:47 silelelew aykerbim.tera tirgum yelesh kalatoch bicha new yemideredirew.
Mesaym, abebe belawum mokrewal eko gn zemene mekreb ayfelgm🤷♂️
ታላቁ እሥክንድር ወዳንድነት ለመምጣት እየታገለ ዘመነና ለሡ ሥልጣን እየሠሩ ነው
እንግዲህ ኮሜዲያኑ ማር ውሸት አዲስ የኮሜዲ ስራውን አቅርቧል 😂😂😂
እናተ ማፈርያ ናቹ በተደራጀ ሃይል ገብቶ ድርጅት መሪ ሊሆን ቀጭኔ ጌታን ቶሎ አሶጡ አብይ ሳይበላዉ ተንከሲስ እባብ
እበት ዝበል
ምናለ ንግግርህን ለጆሮም የማይከብድ ብታደርገው እንዳንተ ከተማ ውስጥ ተቀምጦ ቢራ ሲያንቃርር ወሬ ሲፈተፍት የማይውለውን እድሜውን ወርቃማ ጊዜውን ለአማራ ህልውና ሲል በጫካ ውስጥ ህይወቱን መስዋዕት ለማድረግ የሚታገለው ይህን ውድ ታጋይ ማርሽት ማር ውሽት ብለህ ስትስይም ኮሜዲያን ብለህ ስትስይም ትንሽ ላመል እኔ ማንኝ ምንስ አደረግሁ ከወሬ ባለፈ ብለህ እራስህን መርምረህ ማንነትህን ብትረዳና ይህ ስው እየከፈለ ያለውን ዋጋ በንፁህ አእምሮ እንደስው ብታስብ ዋጋ ለሚከፍልልህ ታጋይ ይህን የሚገማ ቋንቋ ባልተጠከምክ ነበር ማርሽት ትክክል አይደለም ብለህ የግልህን አስተያየት በማስረጃ ማቅረብ መብትም ጨዋነት ሆኖ ሳለ ይህን ታጋይ ኮሜዲያን ስትል አብረውት ያሉትንም በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ይፉኖ ታጋዮችንም የሚያካትት የሚነካ ጭፍን ዝርጥርጥ ንግግር እንደፃፍክ ትወቀዋልህ ? እረ ተው እረ ለህዝብ አላማ ትግል እንቁም እባካችሁ በድንባዣሞቹ አብይ ስብስብ ትዝብት አትግቡ የውስጥ ችግር በሚስጥር በውጥ ነው የሚፈታው ለጠላቶች መደነሻ መድረክ አንፍጠር ትግሉን አናኳስስ አንግደል ብዙ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ የፉኖ ታጋዮች አንጀታቸውን አስረው ህይወታቸውን እየገበሩልን ነው ልቦናን ማስተዋልን ፈጣሪ ያድለን
ማርሸት ከሱ የማይጠበቅ የወረደ አስተያየት ነው ያለው እባካችሁ እውቀት ያለው ስው አስቀምጡ
እስክንድርን የተቃወሙት በሙሉ ብልጽግናዎች እንደሆኑ እንወቅ። እስክንድር አማራ ታረደ፣ አማራ ተፈናቀለ ማለቱ ጉዳቱ ምን ላይ እንደሆነ የሚያስረዳኝ ሰው ካለ ያስረዳኝ።
እስክንድር ለአማራብሎ አደለም ጫካ የገባው ትግሉን ለማጨናገፍነው ክልላችን የመጣው
@@TeddyArsenal-k9n አንተ ማለት የብአዴኖች ውሻ ነህ። ማስረጃው ክልላችን ማለትህ ነው። የአማራ ክልል ትግሬ የወረወለት ብጣሽ መሬት ሳይሆን አራቱ ጠቅላይ ግዛቶችና ሰሜን ወለጋ ወይም ቢዛሞ ናቸው። እስክንደር ነጋ እንደ አማራ ብቻ ሳይሆን እንደ ማንም ሰው አማራ ተጎዳ ብሎ የመሸፈት መብት አለው።
እስክንድር በድብቅ የሚሰራው ተንኮል አለ! እንደ አይነት ሞኝ አይረዳም
@@marukebede4433 ተንኮል አለ ሳይሆን ተንኮሉ ምን እንደሆነ ቢነግሩኝ?
@TeddyArsenal-k9n. Dont be stupid, None of you own the Amhara region.
ከውይይተቱ እንደተረዳሁት እስክንድር ትክክል ነው።
ማርሸት ማለት አማራ ጀኖ ሣየድ አልተፈፀመበትም ያለ ክሃዲ ስለአማራ ሣያፍር ያወራል ዝም ስትባሉ ህዝብ እዉነቱን የማያቅ እንዳይመስልህ
True
መሳይ ያለ እረፍት ለሀገራችን ለታደርገዉ ሁሉ እናመሰግናለን ወንድማ ችን ፋኖማርሸት እንኳን ደህና መጣህ?ያቺ ከጀርመን ድምጽ ሬድዮ ጋር ያደረከዉ ቃለ መጠይቅ ለታርክ ይቀመጥ ጎብጦ የመጣውን ቀጥ አድርገህ ሸኘኸዉ ።
ካለአንድነት ኪሳራ እንጅ ማሸነፍ ውሸት ነው!!!!!😊
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
ማርሸት ይጦዛል እንዴ ማራዋና😅
Eskender is our Fano leader. This guy luck's knowledge and he is a lier
Fano lacks leadership, which raises concerns about their future. Supporting one person at any stage is problematic; support Fano leaders when they are freely elected.
Eskinder is not a fano leader.
ፋኖ ከአለም አቀፍ ዲፕሎማቶት ጋር ያለውን ግንኙነት ይቀጥል እነሱም ድርድር የሚባል ነገር ግን በፈፁም ማደረግ የለባቸውም ‼️‼️
ይሄ ነው እንግዲህ የህዝብን ትግል እመራለሁ የሚለው?
አሳፋሪ ነው።
እስከዛሬ የጎጃም ፋኖ ደጋፊ ነበርኩ። በነ እስክንድር ሚነገረውን ቀና አነጋገር በጎጃሞች ሚነገረው የክፋት ንግግር ሳይ ግን ህሊናየ ወቀሰኝ! ጎጃሜ ስለሂንኩ ይሆናል እስካሁንም ይህን የትምክህት አነጋገር ሥሰማ ግን ቀፈፈኝ። እስክንድር ልክ ሳይሆን አይቀርም ቆም ብየ ማሰብ አለብኝ እውነትም የእኔወቹ ጎጃሞች የስልጣን ጥመኛ ጎጠኞች ሊሆኑ ይችላሉ።
እስክንድርም ጎጃሜ ነውኮ.....ቂቂቂ
😂😂😂እሺ ሚስስ እስክንድር ደራማችሁ እንደቀጠለ ነው
እረ እባክህ እስክንድረ ጎጃም ላይ ደብረ ኤልያስ ስንት ፋኖ እዳስገደለ ታውቃለህ ? መሬት ላይ ያለውን አታውቅም
በእነስክንድር እና በፋኖው ታጋዮች መካከል የመስመርና የዓላማ ልዩነት እንዳለ በጣም ግልፅ ነው። በዚህ ሁኔታ ውስጥም ተሁኖ የምን አንድነት እንደሚመጣ ጋዜጠኛ መሳይና ጓዶቹ እንደሚፈልጉ ፈጽሞ አይገባም። ሁሉም በየመንገዱ ይጓዝ ህዝብ፣ታሪክና ወቅት እውነታውን ይፍረድ እንጂ በግድ አንድ ሁኑ እያሉ ማስጨነቅ ፋይዳ የለውም።
እኔም የሸዋ አማራ ነኝ ።ጎጃሞቹ ጎበዞችም ስለሆኑ እወዳቸዋለሁ።በዚህ ጉዳይ ላይ ሁለቱም ውሽታሞች ቢሆኑም የጎጃሞቹ ግን መጠን የለውም።እየፈጠሩ የሚጨምሩት ነገር በራሱ ያስተሳስባል።እያየንና እየሰማን ያልተባለን እየፈጠሩ የሚሄዱበት ርቀት ነውርም ነው ።እስክንድር ደሞ ለመደራደር ጀምሯል።ግን መሀል ላይ መካድ ፈልጎ ነው ።ያንን የሚያሳየው መንግስት ቦታው ድረስ ሰዎች የሚልከው አማራን የጎዳበትን መጠን ተረድተው እርዳታ እንዲያግዙለት ነው የሚል ጫወታ ሀሰት ነው።በመንግስት ጥበቃ እዛ ድረስ አይልካቸውም።ያለመንግስት ፍቃድ ደሞ አይሄዱም።በዛላይ የኛ ቡድን 90% አይነት ጫወታም ነውር ነው በእስክንድር በኩል።ሞክሯል አልሆነም አለቀ
ኮሜታተሮች ተረጋጉ በህዝባችን ደም ማንም አይደራደርም ብዙ ወገኖቻችን ደም ገብረንበታል ሥለዚህ ሊቆጨን ይገባል😢
መሳይ እናመሰግናለን ውድ የህይውት መሰዋትነት እየከፈላችሁ ያላችሁ ጀግኖች ፋኖዎቻችን የማናችሁም ህይወት ለኛ ከፍተኛ ዋጋ አለው በረሀ ላይ ወታችሁ ህወታችሁ አስይዛችሁ የምትፋለሙትን ጀግኖቻችንን የማንንም ህይወት ከማን በማበለጥም በማሳነም ሳይድ የመያዝ መብት የለንም ሁላችሁም ለኛ አንድ ናችሁ ችግራችሁን በውስጥ ተስማሙ የሚያዋጣውና የናንተንም የደም መሰዋትነት የህባችንንም መከራ የሚያስቆመው በአንድ ስትቆሙ ስለሆነ ለዚህ እግዚአብሄር አምላክ ሰፊውን ልቦና ያድላችሁ ድል ለመላው የአማራ ሀይል ፋኖ🙏🙏🙏💚💛❤️
እባካችሁ ንትርኩን ተወት አርጉት ትግሉ ገና ነውኮ መሳይ እባክህ ሻለቃ ዳዊትን ወደ ማቀራረቡ ሂደት በፍጥነት እንዲገቡ አድርግ ፋኖ ያሸንፋል ኢትዮጵያን እግዚያብሔር ይባርክ!!!
የሚሰማ ቢኖር አይደል?? አለመታደል ነው በይበልጥ ከይቅርታ ጋር የዚህ ልጅ መንቀዥቀዥ ምንም ምንም ደስ አይልም ብዙው ነገሩ ፕርፓጋንዳ ነን ያሳዝናል
Very emotional person he should be talking not helping Amhara people
የብልፅግና ሰዎች ተገኝተዋል አላሉም
ከነዚህ ጋር እማራ መባል እራሱ ውርደት ነው .. የተጠየቅውን ትቶ መናገር የሚፈልገውን የሚያነበንብ መሃይም .. የምርጫው ሰሞን ምን ሲናገር እና ምን እንዳረገ እንረስም .. ይሄ እሬሳ ነው ሰው የሚወነጅለው ያውም በታላቁ አማራ ስም ? መሳይ በጌታ ከጌታ professor ጋር በመረጃ እና በማስረጃ live አጋጥምልን ህዝብ ይፍረድ ..
ውጣ ከዚህ አንተ የገረድ ልጅ፣ ጌታ አስራደ የተባለን ዝተት አጎዛ አዝለኸው ዙር።
ይገርማል ለስክንድር አምላኪዎች የስድብ ስልጠና የሰጣቺሁ ሀብታም አያሌው ነው
Thanks 👍 that is true
@@አብጌል ዘመነ የሚሉት ጉማሬ ዘመድኩንን እስክድርን , ሃብታሙን መከታውን , አባባ መሳፍንትን . ኮሎኔል ፉንታሁንን ስደብልኝ ብሎ መረጃ TV ስያበረታታ አልተወለድክም መሰለኝ 😀.. መሳይ ግን እነ እስክንድር ስሰደቡ ዘመነ ምረጃ TV እርዱ ሲል ዝም ብሎ አስረስ መሰደብ ሲጀምር መረጃ TV ከአየር ሲወርድ አልስማም ልበል ? ለምን አልጠየቃቸውም ?
እረ እባክህ ?
የነሱ ችግር ወይ ድርጅት አይመሰርቱ፤ ትግል የሚጠልፋት እነሱ ናቸው።
ማርሸት የምበለዉ ለመሳይ ፕሮፖጋንደ አይጠቅምም
እጅግ በጣም እጅግ ያልበሰለ ወራዳ መሃይም ነው ማረሸተ። እነኝህን ይዞ ነው አማራ ለድል የሚበቃው ? ዘመነ የሚሉት ከነዚህ ጋር ነው የሚውለው ? እግዚኦ አማራ እርምህን አውጣ !!!!!
እንዲህ አፉቸውን እየከፈቱ ህዝቡን በርሀብ ጨረሱት!
ፋኖ ቆም ብሎ ማሰብ አለበት ከጎንዮሽ ትግል እና የህዝቡን መከራ ከሚያራዝሙ የግለሰብ ኢጎ ወጥቶ ትግሉን መቋጨት ያስፈልጋል በመሰረታዊነት በዘመነ የሚመራው ፋኖ ከሴራ ከጥርጣሪ ከጎጥ ከስልጣን እና ከክብር ከግትርነት ሌሎችን ከማጠልሸት ከክስ ከፍረጃ ወጥቶ በአማራ ፋኖ ውስጥ ለማምጣት ለሚደረገው ትግል እራሱን ማዘጋጀት አለበት እራሳቸውን ከአለም አቀፉ ማህበረሰብ ከሚነጥል እና የህዝቡን መከራ ከሚያረዝም ተግባር መራቅ አለባቸው ማርሸት ከተናገረው ውስጥ የብልፅግና የምክክር ኮሚሽኑ ተወካዮች ተገኙ ይላል የቱ ጋር ነው እስክንድር የተናገረው ሁለቱም ሃይሎች ቆም ብለው ማሰብ አለባቸው በእስክንድር የሚመራው ህዝባዊ ሃይል ከግትር እና ትግሉን ከሚጎትቱ አጀንዳዎች ወጥቶ ወሬት ላይ ወታደራዊ የሃይል ሚዛን ቀይሮ በጠንካራ ቁመና ላይ በመገኘት የተሻለ የድርድር አቅም በሚያስገኙ ጉዳዮች ላይ ማተኮር አለባቸው
የአማራ ኩራት ታማኝ ታጋይወቻችን ወደ እነ አርበኛ ዘመን ወደ እነመሬ ወዳጆን መቀላቀል ያስፍልጋል
መሳይ ምንም ልንልህ አንችልም ብቻ በርታልን ጀግናችን
ሲጀመር ማርሸት ምን አባቱ ሆኖ ነው እዚህ የአንዳርጋቸው ፅጌ ጋዜጠኛ ጋር መቶ ቃለመጠይቅ የሚያደርገው????
ሁሌም ከናንተ ሳይድ ስም ማጉደፍ አለ እባካቹን ተውና ህዝቡን አስቡት ይሄ አንተ ምትናገረው ብልጥግናን እየደገፍክ ነው እባካችሁን በውስጥ ተነጋገሩ ስልጣን እንደሆነች የአንድ ሰው ናት ማን እንደሚወስዳት አይታወቅም ይልቁንስ በናንተ ግፊያ ለመንስት እድሜ አጨምሩለት
እኛ ነን የፋኖ መሪ እኛ ነን መደራደር ያለብን የሚል ተልካሻ ምክንያት ነው እያቀረቡ ያሉት ይሄ ደግሞ ለማንም አይጠቅምም ከጠቀመም ብልፅግና እና የአብይ አህመድ ስልጣንን ነው ሰከን ብሎ መወያየት ይሻላል እንጂ ማስረጃ አለን ብሎ የማይሆን ነገር መቀባጠሩ አያዋጣም
መሳይ በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ወያኔን ያንኮታኮትክ ጀግና ብልፅግናን ዶቄት አርገው የአማራ ንፁህ ታጋይ ጀግና ነህ ኑርልን።
መሳይ ክህደትን ነብስና ስጋ አልብሰህ በገሀድ አወጣህልን
ጥላቻን ና ክህደትን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ነው😂😂😂😂😂
እኔ ሀድያ ኔኝ በለፎም ተነግረለሁ እናንተ አንድ አለመሆነችሁ አዝኛለሁ ፍኖ በሁሉም ክልል እንዲስፋፋ ብዙ ሰው እያሰበው በለው ጊዜ እርስ በርሳቸው ትበለለችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የእናንተ ኢጎ አማራን አስጨረሰ ወይ ተውቱ ወይ አድ ሁኑ ሰለቸን
አቶ ማርእሸት የጀመራችሁት ትግል ማጠቃለያና እልባት ሳያገኝ በተጋጋለ ስሜት የምትናገር ከሆነ የጀመራችሁት ትግል እልባት ሳያገኝ ውሀ ቸለሳችሁበት ማለት ነው:: ስለዚህ እንዲህ በመጋጋል መናገር ሳይሆን ቀዝቀዝ ባለ ስሜት ማስረዳት ብትሞክር በተሻለ ሁኔታ መደማመጥ ይቻላል:: ይሄ የኔ የግል አስተያየቴ ነው ስለዚህ አንተም ቀለል አርገህ ያዘው ሌላ ስሜት ውስጥ ገብተህ እንዳትቀየመኝ አደራህን::
ፋኖ ማርሸት ትችላለህ ድል ለአማራ ፋኖ
ካልደፈረሰ ውሃ አይጠራም
100 ተራራ ቀጥሎስ መቶ ገደል😂
አሁን ያላችሁት ፍኖዎች በቃ ደክሟችኋል ዱላዉን ለቀጣዩ አዲስ ታጋይ አቃብሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏ድል ለፍኖ
Mareshet was the one responsible for initial conflict.
መሳይ ጀግናቾን ነሽ
ይሄ ልጅ አሉባልተኛ ነው
የጎጃም ፋኖ በአጠቃላይ የአማራ ትግል ውስጥ እየተጫወተ ያለው ሚና አሉታዊ እና ግለሰብን የማንገስ ስለመሆኑ ምን ምስክር ያሻል በፈጣሪ?
ኧረ ባክህ፣ ተው እንጂ 😂 የጎጃም ፋኖማ ገና ያስቃዣችኋል አንተ የእስክንድር ገረድ።
Gojjam fano need to get rid all their leaderships now the are playing king make. We want one fano now
That is true. ODP በ 2008 እንዲህ ያደርገው ነበር ። ODP ከADP ጋር አጋር ሆነው ነበር :: ጎጃም ፋኖም ትግል ከኔ በላይ ለአሳር ያለ ይመስላል :: ቀጣዩ ከጎኑ የሉትን ፋኖዎች በልቶ ቢቻለው ከ ሕውሃት ጋር መጣመር ይመስላል :: የኢትዮጵያ ሕዝብ ስልጣን አፍቃሪነትን በ ብልጥግና አይቶታል :: የጎጃም ፋኖ እንዲከተል አንፈልግም :: ዝናቡ እና ፋኖዎቹ ግን ጥሩ ናቸው::
@@braveheart8927buda
ማነህ የ እስክንድር አድናቂ…..ምናልባት አንተ ካልከው ተቃራኒ እየሆነ ከሆነስ? ወጥር የጎጃም ፋኖ
አይ መሳይ የሚመጥን ሰው አጣህ ምን እንደሚጠየቅና የሚመልሰውን የመሠያቅ ታቀርባለህ
Unity is the only solution for
"A M A R A"
የአማራ ህዝብ ይፍረደን ብለሀል አትቀበሉትም እንጂ ብትቀበል ከሁለታችሁም ሰምተናል በነእስክድር አካሄድ እና አሰራር ችግር አልታየንም! Vote አድርገን እናሳያችሁ ተቸገርን! እስኪ በዚህ ሀሳብ የምትስማሙ በላይክ አሳዩልን!!!
ሌባካሰር ቱ
ቃለ መጠየቅ የበዛው ትግል ፍሬው አያምርምና ዝምታው አይሻልም?
ይሄን ወጠጤ አርበኛ የበአዴን ሰርጎ ገብ እኮ ነው እንዴት አይቃወምም ? እነሱ ብቻ ማድርግ ያለባቸው?
ይህ ልጅ ዝም ብሎ መጮህ ነው። የውሸት ነው የሚያወራው
መሳይ ምን ነካህ? የአማራን አድነትን የሚከፍፍሉ መሰሪዎችን ፈልገህ ታቀርባለህ??
እኛ አማሮች እስክንድር ነጋ ዓይናችን ነው
እኔ በይ
አረ ተው በሜፈሰው በሜከሰከሰው በአማራ ደምና አጥንት ይሁንባችሁ ሁሉም ዶር ቤቴ ያለው ለአንድ አላማ ነው ለጠላቶቻችን ደስታ አትሁኖ አንድነት ሀይል ነው
የእውነት ጌታ እግዚአብሔር ሲሰራ እንደዚህ ነው። በጨለማ የሚሠራውን እኛ እንድንገዘበው ወደ ብርሃን ያወጣዋል። አለኝታችን እና ተገናችን ስሙ ይባረክ።